Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 @everthingspossible Channel on Telegram

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

@everthingspossible


አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 (Amharic)

ግልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 እናቴ አንድ መነሻ አለብን እና ይህ ሁሉ የሞላበት ኣለምን ናት ለራሳዎችዎ ፍቅርን እና የተገነባ ነገርን ለስጋኑ እና ለአምልኮዎችዎ ፈጣሪያዎችን እንዴራሰም። ሳብስቶቼ በወሰነህ ስቱ anቭ ወጥመ ወጥመልሥ። ስለዩቩብ፡ https://youtube.com/@ChuriyaaAbera 👈 ቤተሰብህ ይሁን🙏 ለምስን ምንሰር እያልናከር ሁነነነ +251987234366 ውጤ፩

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

21 Nov, 19:27


🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ እና "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

21 Nov, 17:07


ወደ ቲክቶክ አካውንት ጎራ ይበሉ አሰተማሪና አነቃቂ የሆነ ትምህርታዊ ሀሳቦችን ይቅስሙ ሕይወቶንም ይቀይሩ
👇👇👇👇👇
tiktok.com/@churiyaaaberamotivation

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

21 Nov, 17:06


የስኬት/የሕይወት ትልቁ ጠላትህ የገዛ የራስህን አዕምሮ አለመቆጣጠሩ/ከአሉታዊ ሀሳብ ነፃ አለማደረጉ ነው።

ስኬታማ ምሽትን ተመኘንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

21 Nov, 14:49


🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂
ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

21 Nov, 04:53


ራስን መቀየር!

የማትቆጣጠራቸው ነገሮች ላይ ጊዜህን ልታጥፋ ስትል ንፋስ ልትጨብጥ እየሞከርክ እንደሆነ አስብ፤ የሰዎችን ፀባይ፣ የሀገርህን ሁኔታ፣ የኑሮ ውድነቱን፣ የአለቃህን ወይ የአሰሪዎችህን ፀባይ መቀየር አትችልም!

ግን እንደምትችለው እርግጠኛ የምትሆንበት አንድ ነገር አለ...ራስህን መቀየር ግን ትችላለህ! እመነኝ ወዳጄ አንተ ከተቀየርክ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ፤ ካንተ የሚጠበቀው ለራሴ ያለሁት ራሴ ነኝ ብሎ ማመን እና የተግባር ሰው መሆን ነው።

ሰናይ ቀን ተመኘንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

20 Nov, 17:43


ምክንያታዊ እና ልማዳዊ ;

ፓራዳይም(የልቡና ውቅራችን) በተፈጥሮው ምክንያታዊ ሳይሆን ልማዳዊ ነው ! በምክንያት ህይወትን ለመቀየር መጀመር ይቻላል ያለ ልማድ ግን የፈለገ ብንጥር ጠብ የሚል ነገር የለም ምክንያቱም አእምሮ በምክንያት አይሰራም በድግግሞሽ በተገነባ እምነት እና ልማድ እንጂ።

ምን እፈልጋለው ? ለምን የምፈልገውን አይነት ሰው መሆን አቃተኝ ?
ምክንያታዊነት የሚሰራው ከእርሱ ጋር የሚዛመድ ውቅር ሲኖረን ብቻ ነው። ይህ ደግሞ በተፈጥሮ የሚገኝ ሳይሆን ሆን ብለን እራሳችን ላይ የምንገነባው አስተሳሰብ ፣ እምነት እና ልማድ ድምር ውጤት ነው።
ሆን ብሎ የሚፈልገውን እምነት እና ልማድ የማይገነባ በልጅነቱ በተቀረፀበት እና በዙሪያው በሚከናወነው ክስተቶች ህይወቱን ለመምራት የወሰነ ፍቃደኛ ነው። ብልህነት ግን ከመሻት ጋር የሚጣጣም ማንነትን በምርጫ መገንባት ነው። "ለእድገት እና ለስኬት መርጠን እንስራ"

ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት!!!

መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

20 Nov, 03:38


የሕይወት እንቅስቃሴ ግራ የገባህ ከሆነ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ እንደ ጠበቅከው ያለገኘህ ከሆነ አንዴ ነገር አስታውስ ይህ ሁሉ ፍጻሜ አለው ባመንከው አምላክ ታመን በፍጹም ትዕዛዞችን ጠብቅ! ታገሠ ሁሉ በጊዜው ውብ ይሆናል።

ያማረ ውሎ ተመኘሁላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

19 Nov, 16:08


አንድ ጤናኛ የሆነ ጥርስ ይኖር ዘንድ በጣም ዝቅተኛ እንክብካቤ ይደረጋል ከተባለ በዓመት ሁለት ጊዜ እጥበት መከናወን እንዳለበት የጥርስ ባለሙያዎች ይናገራሉ። እንድሁም ጤናማ እና የተሰተካከለ ሰውነት ይኖር ዘንድ የፈለገ ሰው በዓመት ሁለት ጊዜ ሙሉ ጤና ምርመራ ያደረግ ዘንድ ይመከራሉ ከስፖርታዊ ተግባሮች ወጪ ማለቴ ነው። ግን ለአዕምሮ ጤንነትስ ወዳጄ በዓመት ስንት ጊዜ ምርመራው ይከናወን ዘንድ ያሰፈልጋል ትላለህ? ለአዕምሮ ጤና ደግሞ የሚደረግ ምርመራው ራሱ ምንድ ነው?

የጤነኛ አዕምሮ ምሽት ይሁንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

19 Nov, 03:42


በየማለዳ ለራስህ ይህንን ንገረው👇

ዘውትር መለኮታዊ ኃይል ሕይወቴን ይመራል፣ ዛሬ ሁሉም ነገር ሠምሮ ነው የሚውለው። ይህ አድስና ድንቅ ቀን ነው። ይህን የመሠለ ዕለት ከእንግዲህ ወዲያ ልኖረ አይችልም። እኔ ቀኑን በሙሉ በመለኮታዊ ምሪት ነው የምንቀሳቀሰው። እንድሁም ምንም ነገር ባደርግ ውጤቱ ብልጽግና ነው። መለኮታዊ ፍቅር ኮብቦኛል አቅፎኛል እናም በሰላም ወደ ፊት እገሰግሳለሁ። ትኩረቴ በጎ ከሆነ ነገር በኮበለለ ጊዜ በፍጥነት ቅዱስና መልካም በሆኑ ነገረ ላይ ሐሳቤን በማድረግ እመልሰዋለሁ። እኔ ማንኛውንም ነገር ወደ እኔ የምስብ መንፈሳዊ እና አዕምሯዊ ማግነት ነኝ። ዛሬን ስኬታማ ሆኘ ነው የማሳልፈው። በእርግጠኝነት ዛሬ ቀኑን በሙሉ ደስተኛ ነው የሚሆነው።

የሠመረ ውሎ ተመኘሁላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

18 Nov, 16:25


ሰው ልጅ በምድር ላይ ፈጣሪይ ከፈጠራቸው ፍጥረት ሁሉ ግዙፍ የሆነ ፍጡር ነው። ግዙፍ ፍጡር ከሚያደርጋቸው ነገሮች ጥቅቶችን ስንመለከት ሰው ልጅን እግዚአብሔር ከፈጠረ በኋላ እነዚህን ትዕዛዞች ስጥቶቿል

1ኛ የመግዛት ባሕርውን/ ምድርና ሞላውን ግዙ
2ኛ የመፍጠር
3ኛ የማከናወን/አንድን ነገር በአግባቡ የመፈጸም ባሕሪያቶችን ስጥቱዋል።

እነዚህን አሟልቶ ስለፈጠረ ሰው ልጅ በምድር ላይ ያለ ምንም ነገር የመግዛት ኃይል አለው። ይህንን ኃይል ከካዱት ሰዎች በሰተቀር ብዙ ሰዎች ይህን የእግዚአብሔርን ባሕሪውን እየጋሩት ይገኛሉ። በዚህ አለም ላይ ከትንሽ እስከ ትልቅ ብለን የሚንጠራቸው ግዙፍ መርከብን የመሣሠሉ የተለያዩ ሕንፃዎችን ቤት ላይ ምግብ አስቀምጠን ከሚንበለው ከትሪ አንስቶ እስከ ትላልቅ ነገሮች ሁሉ የተፈጠሩ ናቸው ይህም ሰው ልጅን ልዩ ያደርገዋል ከሌላው ፍጡር። እንድሁም አንድን ነገር ከፈጠረ በኋላ ወደ ሚታየው ዕቃነት የቀየሩትም በዚህ በእግዚአብሔር ባሕር በመጋራቱ ምክንያት ነው። እግዚአበሔር በዚህ አለም ላይ ፈጥሮ ያለከናወናቸው ፍጡር የለምና ሰው ልጅም አንድ ነገር ጀምሮ ያንን ነገር እስክያከናወን ድረስ አይፈታውም።

ግን ልብ ብለን ካላየነው በውስጣችን ያለው አቅምን ለተራ ነገር ለጭቅጭቅና ለአሉባልታ ለሆነው ነገር ወይም በውስጣቸውን የተቀመጠ ፈጣሪይ ያሰቀመጠውን ኃይል በአግባብ ለተጠቀሙ ሰዎች አጨብጫብ ለመሆን ልንገደድእንችላል። 100ቢልዮን ኒውሮኖች/ፋብሪካ ባለቤት መሆን ውስጥን በመፈተሽ የምታገኘው ጥልቅ ምስጥር ነው። ያለበለዚያ ይህ የፋብሪካ አቅም በሌላ መንገድ ላንተ ጠላት ልሆንብ ይችላል። ራስህን በጥንቃቄ ፈትሽ።

ድንቅ ምሽትን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

18 Nov, 10:26


ወደ ቲክቶክ አካውንት ጎራ ይበሉ አሰተማሪና አነቃቂ የሆነ ትምህርታዊ ሀሳቦችን ይቅስሙ
👇👇👇👇👇
tiktok.com/@churiyaaaberamotivation

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

18 Nov, 03:45


ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው የሳምንቱ የመጀመሪያ የሥራ ቀን ነው ነገር ግን በጠዋት ከእንቅልፍ ተነሥተህ ምስጋናን ለማን ሰጣው? ለምሬት ወይስ የፈጣሪ? ለጭቅጭቅ ወይስ የደህንነት? ለችግር ነው ወይስ አሁን ላለው በርከት? ለማን ሰጠው? እንግዲህ የወሎ እንቅስቃሴ እሰከ ሳምንቱ መጨረሻ በዚህ ልቃኝ ይችላል ካልሰተካከለከው!!

መልካም ውብ ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

17 Nov, 16:27


ፓራዳይም!

በሕይወትህ ላይ ተጽኖ ካሉቸው ሰዎች የወሰደከው የአሰተሳሰብ የልማዶችና የእምነቶች ውጤት ነው። ፓራዳይም ሕይወት ላይ ያለው እንቅስቃሴ ቀሎ እንድታከናውን የሚያስችል የአዕምሮ ፕሮግራም ነው። አሁን ያለህ ውጤት የፓራዳይም ውጤት ነው። ሕይወትህ እንድቀየር ከፈለክ ፓራዳይምን መቀየር አለብህ

መልካም ምሽት ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

17 Nov, 03:23


እህቴ ነፍስሽንና አምላክሽን ለምን ታሳዝኝያለሽ? እሱ ላንቺ የሰጡሽን መልካም ነገሮችን ትተሽ ለምን ጎዶሎ ብቻውን ታሳይለሽ? እውነት እስቲ ልብ ብለሽ ተመለከቺው፦ ዛሬ በሕይወት ለመኖር ዕቅድ የነበራቸው ነገር ግን ዳግም ላይመለሱ ያንቀላፉ ጥሩና መልካም እህቶች ነበሩ። አንቺ በሕይወት ለመኖር ምክንያት የሆነች እስትንፋስ ለእነርሱ የለችም። ቆም ብለሽ ብታስተውሽ ኖሮ በብዙ ሀበት የተከበብሽ መሆንሽን ትረጅው ነበር። ከሌለው አይንሽን አንስተሽ ባለሽ ነገር ላይ አድረገው ምስጋናሽን አታሳንሽው የጎደለ የሚመሠል ሙሉ እንደሆነ ታየዋለሽ።

መልካም የምስጋና ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

16 Nov, 16:14


ትልቅ ሕልም አለም ከጥቅቱ ጀምር አሁኑን ጀምር ይህ ነው የስኬት ሕግ!!

መልካም ምሽት ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

16 Nov, 03:08


የዲሲፕሊን እና የራእይ ግንኙነት

“ዲሲፕሊንን ማዳበር” ማለት ከአንድ ዓላማ አንጻር አንድን ማድረግ ያለብኝን ነገር የወቅቱ ስሜቴ ቢፈቅድም ባይፈቅድም ማድረግ፣ እንዲሁም ደግሞ አንድን ማድረግ የማይገባኝን ነገር ምንም ያህል የማድረግ ፍላጎቱ ቢኖረኝም አለማድረግ ማለት ነው፡፡

ከላይ ከተጠቀሰው የዲሲፕሊን ትርጉም አንጻር ራሳቸውን ሲያዩት ብዙ ሰዎች ዲሲፕሊን ያለው ሕይወት ለመኖር ሲታገሉ ራሳቸውን ያገኙታል፡፡

ይህ የሆነበት ምክንያት አንድን ዲሲፕሊን ለማዳበር ሲነሱ ከምንም ተጨባጭ ዓላማ ጋር ስለማያገናኙት ነው፡፡

በአጭሩ ሲገለጽ፣ ራእያችንን ከላወቅነውና ከዓላማ አንጻር የማንኖር ከሆነ ዲሲፕሊንን ለማዳበር ያስቸግረናል፡፡

በሕይወታችን አንድን ዲሲፕሊን ለማዳበር፣ በመጀመሪያ፣ ዲሲፕሊን ለማዳበር የፈለግንበትን ዓላማ ለይቶ ማወቅ፣ ሲቀጥል፣ የያዝነው ዓላማ የሚጠይቀውን ዲሲፕሊን ለይቶ ማወቅ፣ በመጨረሻም፣ ልምምዱን መጀመር፣ አለማቆም፣ ሲያቆሙ እንደገና ልማድ እስከሚሆን ድረስ መቀጠል፡፡የዚህ ሁሉ ሂደት መነሻው ራእይን ማወቅ ነው፡፡

ታምረኛውን ቀን ተመኘንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

15 Nov, 15:59


በሕይወትህ ስኬታማ የሆንከው ዕለት መቺ እንደሆነ ታውቃለህ?ያንተ ደካማ ጎኑንና ጠንካራ ጎኑን ለይተ ባወቅክ ዕለት ነው።

ድንቅ ምሽትን ተመኘሁላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

15 Nov, 03:15


ያንተን የዘጠኝ ሰኳንድ ውጤት የአለም ሕዝብ በአንድ ሰኳንድ ውስጥ ልያየውም ይሁን ልሰማ ይችላል ነገር ግን የ4ዓመት ልፋትን የሚያይ አንድም ሰው የለም የብቻህ ትግል ነው እንጂ!! ከተራራና ከጫካ በሰተቀር የሚያይ/ያየህ አንድም አካል የለም።
ያኔ ብቻ ያለቀሰክለትን ፣የተራብክበትን፣ የተጠማህን፣ መውጫ መግቢያን ያጣህበትን፣ ለመናገር ፈልገህ ሰሜ ያጣህበትን የምታውቀው አንተና ፈጣሪይ ብቻ ነው! የአሁኑ የብዙ ሰዎች ጭብጫብ አይገረም/አያስደንቅህ ወዳጄ! ሰዎች ጥንትም እንድህ ናቸው የዘጠኝ ሰኳንድ ወጤት እንጂ የአራት አመት ልፋትን አያየሁም።

የሚገርመው ነገር ሰነፍም ይሁን ስኬታማ ዙሪያህን የሚከባው መቼ እንደሆነ ታውቃለህ? ያሳካህለት ዕለት ነው።

ውብ ቀን ይሁንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

14 Nov, 13:57


ሕይወት ሁሌ ጊዜ እንደ እነዚህ ልጆች እንድንሆነ ነው የሚፈልግው ሁሌ በጌታ ደስ ይበላችሁ ማለት አንዱ ማሳያ የእነርሱ ሁኔታ ነው። ነገር ግን እኛ አዋቅዎች መሠልን ያላወቅ ግን አለማወቅችን የሚነግረን አጥተን ሳንሆን የእውነት ያወቅን መሠሎን የውሽት እወቅት ልቦናችን ነፍቶን ኑሩችን በሰቀቀን እየገፋን ነን። ይማረን😱

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

13 Nov, 17:47


ደካማ ሰዎች የሚያሳድዱት ምኞትን ስሆን ጠንካራ ሰዎች የሚያሳድዱት ደግሞ የሕይወት አላማቸውን።

ድንቅ ምሽትን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!