ተረት ተረት @teretteretgroup Channel on Telegram

ተረት ተረት

@teretteretgroup


ጣፋጭ ተረት ተረቶችን ለልጆች እንዲሁም ለወላጆች አስተማሪ ልጆችን በተመለከተ ስለ ጤና እና አስተዳደግ ጠቃሚ ፅሁፎችን እናቀርባለን ።
ለሃሳብ አስተያየቶች በ @TeretTeret_Admin አድርሱን

ተረት ተረት (Amharic)

ተረት ተረት ተረት ተረት! እንዴት እንደሚከናወን እና እንዴት እንደሚፈልገን እንችላለን? ከዚህ በፊት, ተረት ተረት ተረት የተረት ተረቶችን ወደ ልጆችና ወደ ወላጆች መልቃትን ለመሰረት እና ለመመለስ እንዲሁም ለሌላቸው ሊኖሩ ጥያቄዎችን ወደ እኛ ይላኩት ። ለብዙ የፖለቲካ መረጃዎች በተመለከተበት ጤናንና አጋሜን የበላይበለይ እዚህና እስከ ተደጋጋ በበላይበላከት ላይ መረጃዎችን እንቀርባለን። ከተለያዩ መግባት የተዘጋጀ አለም ነገር እኛ ስነማትን የሚሰምት መሆኑ ያንዴን የማያነብቡ መግባት ነን ። ከዚህ በተጨማሪም በ @TeretTeret_Admin ይዘው ለሚገኙ መረጃዎች አመልክተዋል።

ተረት ተረት

10 Jan, 12:20


ሚስማር ያላችሁ ትክክል ናችሁ😄👍

ተረት ተረት

09 Jan, 17:59


👆ይሄ ጥያቄ ከዚህ በፊት ስላልተመለሰ ሞክሩት👆

ተረት ተረት

08 Jan, 04:38


🐏በግ ብላችሁ የመለሳችሁ ትክክል ናችሁ😀👍

ተረት ተረት

03 Jan, 08:45


ልደተ ክርስቶስ /የገና በዐል/
በአዜብ ገብሩ
ሰላም እንዴት ናችሁ ልጆች? ደህና ናችሁ? ዛሬ ስለጌታችን አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት /ገና በዓል/ ከዚህ ቀደም የነገርናችሁ ቢሆንም ላላነበባችሁ እነሆ በደንብ ተከታተሉን፡፡ እሺ?
 
በአንድ ወ አውግስጦስ ቄሳር የተባለ ንጉሥ ሰው ሁሉ ይቆጠር ዘንድ አዘዘ፡፡ በትእዛዙ መሠረትም ሰው ሁሉ ሊቆጠር ወደየ ትውልድ ከተማው ሄደ፡፡

ዮሴፍና ድንግል ማርያምም ሊቆጠሩ ከናዝሬት ወደ ትውልድ ሥፍራቸው ወደ ቤተልሔም ሄዱ፡፡ በቤተልሔም ሳሉም እመቤታችን የምትወልድበት ቀን ደረሰ፡፡
በዚያ ሥፍራም ብዙ እንግዳ ስለነበር እነ ዮሴፍ የሚያርፉበት ቦታ አላገኙም ነበር፡፡ ማደርያም ስላልነበራቸው በከብቶች ማደርያ በበረት ውስጥ እመቤታችን ማርያም ልጅዋን ወለደችው፡፡
 
በጨርቅ ጠቅልላ እዛው በበረት ውስጥ አስተኛችው፤ በዚያ ሀገር ይኖሩ የነበሩ እረኞችም ሌሊት ከብቶቻቸውን ይጠብቁ ነበር፤ የእግዚአብሔር መልአክም በእረኞቹ አጠገብ ቆመ፤ የእግዚአብሔርም ብርሃን በዙሪያቸው በራ፤ በጣምም ፈሩ፡፡
መልአኩም እንዲህ አላቸው
‹‹እነሆ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ ደስታ የሚሆን ታላቅ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ ‹‹እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት የሆነ ተወልዶላችኋል፡፡ ይኸውም ጌታ እና እግዚአብሔር የሆነ መድኃኒታችን ኢያሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እናንተም ባገኛችሁት ጊዜ ምልክቱ እንዲህ ነው፡፡ ሕፃን በጨርቅ ተጠቅልሎ በበረት ውስጥ ተኝቶ ታገኙታላችሁ።
ድንገትም ከዚያ መልአክ ጋር ብዙ የሰማይ መላእክት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ነበር፡፡ ከዚህም በኋላ እነዚህ እረኞች እርስ በርሳቸው ‹እስከ ቤተልሔም እንሂድ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን ነገር እንወቅ አሉ፡፡ ፈጥነውም ሄዱ፡፡
ማርያምንና ዮሴፍን አገኙአቸው፡፡ ሕፃኑንም በበረት ውስጥ አገኙት፡፡ በአዩትም ጊዜ የነገሩአቸውን ሰምተው በጣም ተደነቁ፡፡ እረኞቹም እንደነገሩአቸው ባዩትና በሰሙት ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ
‹‹በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን በምድርም ለሰው ልጆች በጎፈቃድ ሆነ›› ብለው እያመሰገኑና እያከበሩ ወደመጡበት ተመለሱ፡፡
አያችሁ ልጆች እነዚህ ክርስቶስን ሊያዩ የመጡ ሰዎች ደስተኞች ነበሩ፤ ስለዚህ ልጆች እኛም በቤተ ክርስቲያን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በደስታ ልናከብር ይገባናል፡፡ ከመላእክት ጋር ሆነንም ‹‹በሰማይ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን›› እያልን እንዘምር፡፡ እንግዲህ ልጆች መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ እሺ፡፡

ልደተ ክርስቶስ /የገና በዐል/
በአዜብ ገብሩ
ሰላም እንዴት ናችሁ ልጆች? ደህና ናችሁ? ዛሬ ስለጌታችን አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት /ገና በዓል/ ከዚህ ቀደም የነገርናችሁ ቢሆንም ላላነበባችሁ እነሆ በደንብ ተከታተሉን፡፡ እሺ?
 
በአንድ ወ አውግስጦስ ቄሳር የተባለ ንጉሥ ሰው ሁሉ ይቆጠር ዘንድ አዘዘ፡፡ በትእዛዙ መሠረትም ሰው ሁሉ ሊቆጠር ወደየ ትውልድ ከተማው ሄደ፡፡

ዮሴፍና ድንግል ማርያምም ሊቆጠሩ ከናዝሬት ወደ ትውልድ ሥፍራቸው ወደ ቤተልሔም ሄዱ፡፡ በቤተልሔም ሳሉም እመቤታችን የምትወልድበት ቀን ደረሰ፡፡
በዚያ ሥፍራም ብዙ እንግዳ ስለነበር እነ ዮሴፍ የሚያርፉበት ቦታ አላገኙም ነበር፡፡ ማደርያም ስላልነበራቸው በከብቶች ማደርያ በበረት ውስጥ እመቤታችን ማርያም ልጅዋን ወለደችው፡፡
 
በጨርቅ ጠቅልላ እዛው በበረት ውስጥ አስተኛችው፤ በዚያ ሀገር ይኖሩ የነበሩ እረኞችም ሌሊት ከብቶቻቸውን ይጠብቁ ነበር፤ የእግዚአብሔር መልአክም በእረኞቹ አጠገብ ቆመ፤ የእግዚአብሔርም ብርሃን በዙሪያቸው በራ፤ በጣምም ፈሩ፡፡
መልአኩም እንዲህ አላቸው
‹‹እነሆ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ ደስታ የሚሆን ታላቅ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ ‹‹እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት የሆነ ተወልዶላችኋል፡፡ ይኸውም ጌታ እና እግዚአብሔር የሆነ መድኃኒታችን ኢያሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እናንተም ባገኛችሁት ጊዜ ምልክቱ እንዲህ ነው፡፡ ሕፃን በጨርቅ ተጠቅልሎ በበረት ውስጥ ተኝቶ ታገኙታላችሁ።
ድንገትም ከዚያ መልአክ ጋር ብዙ የሰማይ መላእክት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ነበር፡፡ ከዚህም በኋላ እነዚህ እረኞች እርስ በርሳቸው ‹እስከ ቤተልሔም እንሂድ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን ነገር እንወቅ አሉ፡፡ ፈጥነውም ሄዱ፡፡
ማርያምንና ዮሴፍን አገኙአቸው፡፡ ሕፃኑንም በበረት ውስጥ አገኙት፡፡ በአዩትም ጊዜ የነገሩአቸውን ሰምተው በጣም ተደነቁ፡፡ እረኞቹም እንደነገሩአቸው ባዩትና በሰሙት ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ
‹‹በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን በምድርም ለሰው ልጆች በጎፈቃድ ሆነ›› ብለው እያመሰገኑና እያከበሩ ወደመጡበት ተመለሱ፡፡
አያችሁ ልጆች እነዚህ ክርስቶስን ሊያዩ የመጡ ሰዎች ደስተኞች ነበሩ፤ ስለዚህ ልጆች እኛም በቤተ ክርስቲያን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በደስታ ልናከብር ይገባናል፡፡ ከመላእክት ጋር ሆነንም ‹‹በሰማይ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን›› እያልን እንዘምር፡፡ እንግዲህ ልጆች መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ እሺ፡፡

ተረት ተረት

03 Jan, 08:13


https://t.me/olloccaasionCatering

ተረት ተረት

03 Jan, 08:13


🎄እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል (ገና)በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን  እንደ ሁልግዜው የበአል ጥቅል ፓኬጅ አዘጋጅተናል🎄

⭐️የዶሮ ፓኬጃችን

🎄1የሀበሻ የዶሮ ወጥ ከ12 እንቁላል ጋር
🎄 1ኪሎ አይብ
🎄10 እንጀራ
🎄1 ድፎ ዳቦ
🎄5 ሊትርበቤት ውስጥ የተዘጋጀ የማር  ጠጅ

⭐️ የክትፎ ፓኬጃችን

🎄ክትፎ ከነ አጃቢዎቹ
🎄2 ሙሉ ቆጮ
🎄 5 እንጀራ
🎄1 ድፎ ዳቦ
🎄5ሊትር የማርጠጅ

⭐️የበግ ስጋ  ወጥ

🎄ቀይ ስጋ ወጥ
🎄አልጫ ስጋ ወጥ
🎄ጥብስ
🎄10 እንጀራ
🎄1 ድፎ ዳቦ
🎄5 ሊትር የማር ጠጅ

የበሬ  ስጋ

  🎄ቀይ ስጋ ወጥ
  🎄አልጫ ስጋ ወጥ
  🎄ጥብስ
  🎄10 እንጀራ
  🎄1 ድፎ ዳቦ
  🎄5 ሊትር የማር ጠጅ

በተጨማሪም እርስዎ እንደ የፍላጎትዎ ይዘዙን እንቀበላለን።

ቀድመው ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን
0910370849 ላይ ይደውሉልን
🎄መልካም በዓል ይሁንልዎ
🎄

ተረት ተረት

30 Dec, 09:32


እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ እያልን እነዚህን medium size 45cm-45cm የሆኑ ቦታ የማይዙ ግርግሞችን በ 1800 ብር ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው ።
በ 0939115460 ላይ ደውለው ይዘዙን ከፈለጉ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን

ተረት ተረት

27 Dec, 08:59


የሚቀጥሉትን ሶስት ቀናት የተቆረጡትን ፀጉሮች በማጽዳት ካሳለፈው ፀጉር አስተካካዩ በስተቀር ሁሉም ደስተኛ ሆነው ነበር።
https://t.me/TeretTeretGroup

ተረት ተረት

27 Dec, 08:52


በብዙ ድካም የፀጉር መቆረጡ ሲያልቅ ሳሚ በጣም ጥሩ ስሜት ተሰማው.
በመስታወት ውስጥ ሲመለከት በእርግጥም  በፀጉር መቆረጥ ላይ ያለኝ እምቢተኝነት  ስህተት ነበር ።ብሎ ራሱን ወቀሰ።

ተረት ተረት

27 Dec, 08:52


እንደደረሱ ወላጆቹ በፀጉር አስተካካዩ ወንበር ላይ ተቀምጠው የሳሚ ፀጉር  ሙሉውን ሱቅ ሞላው።

ተረት ተረት

27 Dec, 08:51


በመኪናው የኋላ መቀመጫ ላይ ተቀመጠ እናም ጸጉሩ ከኋላው ይጎተታል።

ተረት ተረት

27 Dec, 08:46


በመጨረሻም አንድ ቀን ጠዋት ወላጆቹ የሳሚን በፀጉሩ መናደድ በማየታቸው ወደ ፀጉር አስተካካዩ ሊወስዱት ወደ ክፍሉ መጡ።
ነገር ግን በዚያን ጊዜ ፀጉሩ መላውን ክፍል ሞልቶት ነበር, እና አሁንም እያደገ ነበር!

ገና ፀጉር አስተካካዩ ጋር መሄድ እንዳለበት መናገር ሲጀምሩ ሳሚ በፍቃደኝነት
ወደ በሩ ሲሄድ ጸጉሩ ከኋላ ተከተለ።

ተረት ተረት

27 Dec, 08:45


ፀጉሩ በአጭር ቀናት ከሆዱ በታች አድጓል እና ሳሚ በረዥሙ ጸጉሩ እንደለመደው ለመደሰት አልቻለም።

ቀጠለ የሳሚ ፀጉር እግሩን አልፏል እና ሳሚ የገዛ ፀጉሩ እየጠለፈው መሬት ላይ ይፈጠፈጥ ጀመር።

ሳሚ በረጅም ጸጉሩ  ጭራሹን መናደድ ጀመረ።

ተረት ተረት

27 Dec, 08:44


ለሳሚ ኮፍያ ለመልበስ እንኳን ከብዶት ነበር።
የቤዝቦል ባርኔጣው ብዙ ፀጉር ባለው ጭንቅላት ላይ ሊገጥም አልቻለም።.
ፀጉሩ ከትከሻው አልፏል እና ሳሚ ምን ማድረግ እንዳለበት አያውቅም ነበር።

ተረት ተረት

27 Dec, 08:43


ፀጉሩ ይበልጥ በማደጉ  ለሳሚ ፀጉሩን ማጠብ ከባድ ሆነበት።
ለመታጠብ እየታገለ እያለ ፀጉሩ ላይ ሁለት የድንች ቺፕስና  እና ወረቀት  በፀጉሩ ላይ ተጣብቆ አገኘ።

ተረት ተረት

27 Dec, 08:43


ቀስ እያለ ፀጉሩ ከአፍንጫው አለፈ እናም  ጭንቅላቱን ሲነቀንቅ እንዴት እንደሚንቀሳቀስ እያየ የበለጠ ፀጉሩን ወደደ።

በዚህን ግዜ ወላጆቹ ተቆጥተው ወደፀጉር አስተካካዩ ጋር ሊወስዱት ቢሞክሩም ሳሚ በፍፁም እንቢ አለ ።
ፀጉሩ ግን ቀጠለና አገጩን አለፈ እና ፀጉር አስተካካዩን በጭራሽ ላለማግኘት ወሰነ።

ፀጉሩ እየረዘመ ሲሄድ አንዳንድ ነገሮች እየከበዱ ይሄዱ ጀመር።
ፀጉሩ ዓይኑን ስለሸፈነ ለሳሚ ማየት ከባድ ሆነበት። በዚህም የተነሳ ጠረጴዛ ላይ የተቀመጠው ፓንኬክ አጠገብ ያለው ሶፍት ፓንኬክ መስሎት ሶፍቱን አፉ ከተተ ። በዚህ ግዜ ተበሳጨ።

ተረት ተረት

27 Dec, 08:40


ፀጉሩም ያለማቋረጥ ማደጉን ቀጠለ።
ከዓይኑ አልፎ አድጓል እና ውጭ ንፋስ ሲነፍስ ፀጉሩን ብትንትን ሲያደርግበት በጣም ደስ ይለዋል። የንፋሱን በየአቅጣጫው እንዴት እንደሚነፍስ እያየ ንፋሱን ወደደው።

ተረት ተረት

28 Nov, 13:18


የልጆች አለም

የተለያዩ የልጆች አልባሳት ፣ጫማዎች ፣ መጫወቻዎችን ፣ የልደት እቃዎችን እኛ ዘንድ በልጆች አለም ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
በስራና በተለያየ ምክንያት በአካል ተገኝተው መሸመት ባይችሉ የመረጡትን ያሉበት
እናደርሳለን ።
በተጨማሪም ከታች ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ


https://t.me/kidsworld3star

ተረት ተረት

23 Nov, 02:36


ውርዬና ቡችዬ

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


ለዚህ ኛው ደግሞ እነዚህ መልሶች ተሰጥተዋል

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


ማንንም ሳትጠይቁ እስቲ በራሳችሁ ይሄ👆 ምን ይባላል🤔

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


Korerima

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


Korerima

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


Korerima

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


Adenguare

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


Korerima

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


ኮረሪማ

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


ኮሮኮንጅ 🤔

ተረት ተረት

07 Nov, 07:08


korerima

ተረት ተረት

07 Nov, 07:06


ቧንቧ

ተረት ተረት

07 Nov, 07:06


ክብሪት

ተረት ተረት

07 Nov, 07:06


Borchamu tivi

ተረት ተረት

07 Nov, 07:06


erimot

ተረት ተረት

07 Nov, 07:06


ጥይት

ተረት ተረት

07 Nov, 07:06


ለተጠየቀው እንቆቅልሽ የተሰጡ መልሶች

ተረት ተረት

07 Nov, 07:06


Yane chenkalat

ተረት ተረት

25 Oct, 08:46


Crows are so smart!

ተረት ተረት

22 Oct, 18:27


ማንንም ሳትጠይቁ እስቲ በራሳችሁ ይሄ👆 ምን ይባላል🤔

ተረት ተረት

20 Oct, 03:06


⭐️⭐️⭐️መልሱ ብዙዎቻችሁ እንደመለሳችሁት ራሱ ቀኝ እጅ ነው
https://t.me/TeretTeretGroup

ተረት ተረት

29 Sep, 14:16


ልዕልት ሳራ ግዛው 15 ዓመታትን በእስር አሳልፈዋል፡፡ እንዴት ለምን ?
https://youtube.com/watch?v=73J7a5Pw2TA&feature=shared

ተረት ተረት

20 Sep, 08:42


https://youtu.be/F9HWflA2txI?si=aP_rj22IgXTVO_3K

ተረት ተረት

16 Sep, 03:11


ትምህርት ሊጀመር ነው ። ዝግጁ ናችሁ? እስቲ ነን የምትሉ 👍 እያደረጋችሁ አሳዩ።

ተረት ተረት

15 Sep, 11:45


⭐️🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሁንላችሁ!

መልካም በዓል!
https://t.me/TeretTeretGroup

ተረት ተረት

15 Sep, 04:57


ስለ አህያ አስገራሚ እውነታ

👉ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ከውሻ ቀጥሎ አስተዋይ ጭንቅላት ያላት እንስሳ አህያ ናት፡፡

👉 ከእንስሳቶች ሁሉ አቅጣጫን እና መንገድን በመለየት እና ፈጥኖ በመረዳት የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን?

👉 ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ራስዋን በራስዋ በመምራት እና በማስተዳደር የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን?

👉 አህያ አንድ ጊዜ ያየችውን ወይም የሄደችበትን መንገድ በጭራሽ አትረሳም፡፡

👉አህያ ወደ ፊት እያነጣጠረች የኋላዋን ኮቴ ጥርት አድርጋ ማየት ትችላለች፡፡

👉አህያ በአመድ ላይ የምትንከባለለው በተፈጥሮ የሰርከስ አይነት ስፖርት ስለምትወድ ነው፡፡

👉 አህያ የመሬት መንቀትቀጥ አደጋ ከመድረሱ በፊት በትክክል ምልክት መስጠት እና ቅድመ ጥንቃቄ ጩኸት በማሰማት የሰው ልጆችን ታገለግላለች ወይንም ትታደጋለች፡፡

👉ከቤት እንስሳት ሁሉ አህያ የምትጠላው ቢኖር ውሻን ነው፡፡ ይህ የአህያ እና ውሻ ጥል የተጀመረው ግን ሁለቱም የቤት እንስሳ ከመሆናቸው በፊት በጫካ እያሉ ነው፡፡

👉በጫካ ውስጥ ልክ እንደ ጅብ አህያን ሲያስቸግራት የነበረው ውሻ ነበር፡፡ ዱር በቃን ብለው ሁለቱን የቤት እንስሳ ከሆኑ በኋላ አህያ ቂምን ለልጅ ልጆችዋ ስታስተላልፍ ውሻ ግን ይህንን መረጃ ለትውልዱ አላስተላለፈም፡፡ ስለዚህ አሁንም ድረስ አህያ ቢቸግራት እና አማራጭ ቢጠፋ እንጂ ውሻ በሌለበት መንደር ብትኖር ደስ ይላታል፡፡

👉 በጣም ጨዋ ከሚባሉ ፍጥረታት ውስጥ ዶልፊን፣  ፈረስ፣ እርግብ እና አህያ ዋንኞቹ ናቸው፡፡

👉አህያ በተፈጥሮ እርጋታን እንጂ ሩጫ አትወድም፡፡ አንዲት አህያ ድንገት መሮጥ ከጀመረች አንዳች ትልቅ ችግር በአካባቢው ውስጥ አለ ማለት ነው፡፡

https://t.me/TeretTeretGroup

ተረት ተረት

14 Sep, 05:42


ትምህርት ቤቴ፣ መምህራኖቼ፣ ጓደኞቼ
ሁላችሁም ናፍቃችሁኛል።
ትምህርት ሊጀመር በመሆኑ እኔ ደስ ብሎኛል።
🥈ቀን ቀረው


መልካም❤️

        የትምህርት💛
                             ዘመን💚
ከአብሳላት  ነብዩ

ተረት ተረት

12 Sep, 18:42


ከ ሰብሪና ሙራድ እንኳን አደረሳችሁ ብላ ይሄን ልካልናለች።

ተረት ተረት

11 Sep, 10:16


ከ ኤልያና ይድነቃቸው እንኳን አደረሳችሁ

ተረት ተረት

11 Sep, 03:27


🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🌼2017 የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የስኬት አመት ይሁን።❤️🌼

ተረት ተረት

01 Sep, 13:23


ልዕልና ነብዩ ከላይ ያለውን ስእል እንዲህ ሞክራለች
👏👏👏