አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም @alimrancmc Channel on Telegram

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

@alimrancmc


➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል
➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች
➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል።
ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
https://t.me/Alimrancmc

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም (Amharic)

አል–ዒምራን (CMC) በአልጃዝኒያ ኦፊሲያል ሩሲያ በአል–ዒምራን(cmc) ለመቃረብ የዓመታት ቁርኣንና ኢስላማዊ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ይጠቀሙ። በዚህ ቻናል በሰብልና የተቋሙና ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎችን ለመረጃቀር ይሳያሉ። ስለዚህም አገልግሎትና ማህበረሰብ የቻናሉን ትምህርት ወቅታዊ ምክሮችን ለመነሳት ይችላሉ። በቻናሉ የቀንደኛ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞችን የሚለቀቁበት በሀላፊ የሚመጣው የቻናሉ እንዲከናወን የበኩሎን እና አንድነት ተደራሽነት ለመኖር ይችላል። በዚህ ቻናሉ የከባድነት እና ህግ የሆነው እንጀራ በሚከተለው ለሥራው ማፅዳት ይችላሉ። በቻናሉ የሚመጣውን ትምህርት ለመቃለል የሚጠቅሳውን በሀላፊ ቀላል በእናቶችዎ እና እርሶችዎ ይስቃወታሉ።

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

17 Nov, 13:59


الحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله

"إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُود"

« ሰው ለጌታው ብርቱ ከሀዲ (ከኑድ)  ነው "

ኢብኑ ዐባስ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) " ለከኑድ " ማለት " ለከፉር "  ማለት ሲሆን ትርጉሙም የአሏህን ጸጋ መካድ ፣ ማስተባበል ማለት ነው ይላሉ ።

ሐሰን ( ረሕመቱሏህ ዐለይሂ)  እንዲህ ይላሉ  "ከኑድ"  አሏህ የዋለለትን ውለታ በመርሳት ችግሮቹን ብቻ የሚቆጥር ሰው ባህሪ መጠሪያ ነው ።

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

15 Nov, 14:27


40 ዓመት እና ዒባዳ

ኢብኑ ሒባን (ረሕመቱሏህ ዐለይሂ) እንዲህ ይላሉ
" አንድ ሰው 40 ዓመት ሲሞላው ከሰማይ ተጣሪ ይጠራዋል " ጉዞህ እየቀረበ ነው’ና ስንቅህን አዘጋጅ !" ይለዋል ።
[ ረውደቱል ዑቀላእ (52) ]

ኢማም ነወዊ (ረሒመሁሏህ)  እንዲህ ይላሉ
" የመዲና ሰዎች ዕድሜያቸው 40 ሲሆን አብዛኛው ጊዜያቸውን ለዒባዳ ይሰጡ ነበር ። " [ የሪያዱ ሷሊሒን ማብራሪያ ]

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

14 Nov, 13:30


الحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله
**
አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ለሌሎች በማጋራት የበኩልዎን ይወጡ !
ትክክልኛ ማህበራዊ ገጾቻችን
ⓕ አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
▶️ www.youtube.com/@alimrancmc
♪ https://www.tiktok.com/@alimrancmc
📧 t.me/alimrancmc
🌄 www.instagram.com/alimrancmc
ⓕ http://www.facebook.com/alimrancmc

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

13 Nov, 13:19


الحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله
በቁርአን መብለጥ

ጂብሪል (ዐለይሂ ሰላም) ቁርአንን ይዞ ወረደ  ➡️  ከመላኢኮች ሁሉ በላጩ ነው

ቁርአን በነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ወረደ  ➡️  ከነቢያት ሁሉ በላጭ ናቸው

ቁርአን በነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ህዝብ ላይ ወረደ  ➡️  ከህዝቦች ሁሉ በላጭ ናቸው

ቁርአን በረመዳን ወር ወረደ  ➡️  ከወራቶች ሁሉ በላጩ ነው

ቁርአን በልቡ ውስጥ የተቀመጠም  ➡️  በአሏህ ዘንድ ከሰዎች ሁሉ በላጭ ይሆናል ።

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

12 Nov, 14:26


الحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله
የአሏህ ረሕመት እና የባሪያው ተስፋ

አንድ ሰው ኢብኑ ዐባስ ( ረዲየሏሁ ዐንሁማ)ን
" በቂያማ ዕለት ሰዎችን የሚተሳሰበው ማነው ? " በማለት ጠየቀ
ኢብኑ ዐባስ (ረዲየሏሁ ዐንሁማ)
  " አሏህ ነው " በማለት መለሱለት
ሰውዬውም  « በካዕባ ጌታ ይሁንብኝ ተርፈናል » አለ ። 

አንድ የዐረብ ባላገርን ሰዎች " አንተኮ ሟች ነህ " አሉት
እሱም " ከሞትኩ  በኋላስ ? " አላቸው
" አሏህ ፊት ትቀርባለህ " አሉት
" ያገኘሁትን መልካም ነገር ሁሉ የለገሰኝ እሱ ሆኖ ሳለ ሞቼ ከሱ ፊት መቅረቡን ለምን እፈራለሁ ! " አላቸው

አንድ ሰው በመሞቻው ህመም ላይ ሳለ እናቱ ከአጠገቡ ሆና ታለቅስ ጀመር
ልጁም  " እማዬ ሆይ በቂያማ ዕለት በአሏህ ፈንታ ስለ ስራዬ የምትተሳሰቢኝ አንች ብትሆኚ ምን ታደርጊ ነበር ?  " በማለት ጠየቃት
እናቱም " እኔማ እናትህኮ ነኝ  ለሁሉም ስህተትህ ይቅር እልህ ነበር " አለችው
ልጁም " አያሳስብሽ እናቴ አሏህኮ ካንቺ ከእናቴ የበለጠ ለእኔ አዛኝ ነው " በማለት መለሰላት ።

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

11 Nov, 13:58


https://youtu.be/t7hkhRtHy8Q?si=aes3MmxURLO6rz13

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

11 Nov, 12:01


ዛሬ ከቀኑ 11:00 ሰዓት በአል-ዒምራን ዩቲዩብ ገፅ ይጠብቁን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@alimrancmc?si=wfq7tPKF_-7b9mWj

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

08 Nov, 08:21


اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
**
አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ለሌሎች በማጋራት የበኩልዎን ይወጡ !
ትክክልኛ ማህበራዊ ገጾቻችን
ⓕ አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
▶️ www.youtube.com/@alimrancmc
♪ https://www.tiktok.com/@alimrancmc
📧 t.me/alimrancmc
🌄 www.instagram.com/alimrancmc
ⓕ http://www.facebook.com/alimrancmc

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

07 Nov, 15:58


https://youtu.be/qgOxOaGmd2o?si=NTUX8kiF_vCwbZdl

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

07 Nov, 12:07


ክፍል ሁለት
በስልጤ ዞን የቃዋቆቶ መድረሳ የምርቃት መርሀ ግብር ላይ በመገኘት ያሰናዳነውን ፕሮግራም
ዛሬ ምሽት አንድ ሰዓት በአልዒምራን ዩቲዩብ ገፅ ይጠብቁን ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@alimrancmc?si=L-TUkx03cDthWTAj

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

06 Nov, 15:59


https://youtu.be/AEJChA6tx_4?si=F6IHjwboX8M-GoIB

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

06 Nov, 15:35


የስልጤ ዞን መዲና በሆነችው ወራቤ ከተማ የሚገኘው ጃዕፈር መስጂድ እና የሂፍዝ ማእከል በቅጥር ጊቢው ውስጥ ያስገነባውን የመማሪያ ክፍሎች አስመርቋል።

መድረሳው ከተመሰረተ አስር አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በግዚያዊነት ሲጠቀምበት የነበረው ሰርቪስ ክፍሎች በቂ ባለመሆናቸው በዛሬው እለት አዳዲስ ክፍሎቹን ሰርቶ አስመርቋል።

በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ ከሀገረ ቱርክ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ሸውከት፣ሸይኽሙሀመድ ቶራን  ጨምሮ፣ የአልከሶ ሀሪማ ኽሊፋ የሆኑት ሸይኽ ነስሩዲን ፣ኡስታዞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል

8,744

subscribers

150

photos

22

videos