ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ ቀጥሎ በተጠቀሱት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ
1. ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ
የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በሴልስ ወይም ተዛማጅ በሆነ የትምህርት ዘርፍ ማስተርስ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ እና በዘርፉ 3 ዓመት ለማስተርስ እና 5 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ያላት፣ በሪል ስቴት ዘርፍ ላይ የሰራ/የሰራች እና በዲጂታል ማርኬቲንግ ልምድ ያለው
※ ብዛት፡- 2
※ ደመወዝ ፡- በስምምነት
※ የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
2. የሽያጭ ባለሙያ
የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በሴልስ ወይም ተዛማጅ በሆነ የትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ እና በዘርፉ 3 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ያላት፣ በሪል ስቴት ዘርፍ ላይ የሰራ/የሰራች እና በዲጂታል ማርኬቲንግ ልምድ ያለው/ያላት
※ ብዛት፡- 2
※ ደመወዝ ፡- በስምምነት
※ የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
3. ሪሴፕሽን
የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በሴልስ ወይም ተዛማጅ በሆነ የትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ እና በዘርፉ 2 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያላት፣ በሪል ስቴት ዘርፍ ላይ የሰራች
※ ብዛት፡- 2
※ ፆታ፡- ሴት
※ ደመወዝ ፡- በስምምነት
※ የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ፒያሳ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም በድርጅቱ ኢሜይል አድራሻ
[email protected] ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
ስልክ፡-
0910854424
0118547211 ወይም
0118547212
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም
👉 t.me/HalalJobsEth