JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹 @justinbieber_ethiopia Channel on Telegram

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

@justinbieber_ethiopia


⚡️በጀስቲን ቢበር አፍቃሪዎች የተከፈተ የምንጊዜውንም ድንቅ አቀንቃኝ ጀስቲን ቢበርን😍 የሚያወድስ ቻናል #JUSTIN_BIEBER ኢትዮጵያ እንዲመጣ ህልም ያላቸው የጀስቲን ተከታዮችን የያዘ ቻናል፡፡🇪🇹

ትክክለኛው የJustin Bieber Ethiopia ቻናል
ለማንኛውም ነገር @Boywaver ላይ ያናግሩኝ🙏

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹 (Amharic)

ምሳለ የJustin Bieber Ethiopia ቻናልnየጀስቲን ቢበር አፍቃሪዎች የተከፈተ የምንጊዜውንም ድንቅ አቀንቃኝ ጀስቲን ቢበርን😍 የሚያወድስ ቻናል #JUSTIN_BIEBER ኢትዮጵያ እንዲመጣ ህልም ያላቸው የጀስቲን ተከታዮችን የያዘ ቻናል፡፡🇪🇹nnትክክለኛው የJustin Bieber Ethiopia ቻናልnለማንኛውም ነገር @Boywaver ላይ ያናግሩኝ❤🙏

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

18 Feb, 19:13


Reaction በጣም ቀንሷል react በማድረግ መኖራችሁን እንኳን አሳዩኝ😊

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

18 Feb, 18:58


Jb ከአለፉት 2 ወራት ጀምሮ እስከ አሁን ብዙ ሰዎችን በinstagram ላይ unfollow አድርጓል ከ2 ወራት በፊት 811 ሰዎችን follow ያደርግ የነበረ ሲሆን አሁን ግን follow የሚያደርገው 788 ሰዎችን ብቻ ነው🤯

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

18 Feb, 18:55


ልክ በዚህች ቀን ከ3 አመታት በፊት ነበር የJustice tour መክፈቻው Performance በ San diego,CA የተካሄደው

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

18 Feb, 18:53


Jb ዛሬ እንደ Diddy,drake እና Benny blanco ያሉ ሰዎችን በinstagram ላይ unfollow አድርጓል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

18 Feb, 18:50


Billie eillish በቅርቡ በለቀቀችው የ Tour ፎቶዎች መካከል ባለው አንዱ ፎቶ ላይ የJB ፎቶ ያለበት earing አርጋ ታይታለች

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

17 Feb, 18:35


Jb ትናንት በ California

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

17 Feb, 18:32


ከ2020 ጀምሮ ከፍተኛ ሽያጭ ያገኙ ወንድ አርቲስቶች
1 The weeknd
2 Drake
3 Bad bunny
4 Judtin Bieber
5 harry styles

የJB የመጨረሻ አልበም ከ4 አመታት በፊት ኝንደነበረም ማስታወስ አለብን

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

16 Feb, 19:39


JB በinstagram stroyው ላይ

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

16 Feb, 19:32


በGlobal spotify chart ላይ ብዙ #1 ዘፈኖች ያሏቸው አርቲስቶች

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

16 Feb, 15:44


Just a reminder
ሰሞኑን ከJB አዲስ ስራ ጠብቁ...

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

16 Feb, 11:00


Hailey በinstagram storyዋ ላይ

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

16 Feb, 10:59


Valentines dayን በማስመልከት Jb በinstagram ያጋራቸው ምስሎች

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

14 Feb, 03:52


Happy Valentine's day for all beliebers (take care of your loved ones😉❤️)

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

10 Feb, 16:04


Jason Evigan የተሰኘው Producer እና ሙዚቃ ፀሀፊ እንዳሳወቀው ከሆነ "What Lovers Do" የሚለውን ዘፈን በመጀመሪያ ለJB ሊሰጠው እንደነበረ እና JB ግን ጥያቄውን ውድቅ ስላደረገበት ለMaroon 5 እና Sza ሰጥቷቸዋል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

10 Feb, 15:57


ሰሞኑን በጣም የሰለቹኝ JBን የሚጠሉ ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ አንዳንድ Jbን በትክክል የማያውቁ Belieberዎች ናቸው Jb ጤነኛ አይመስልም እና አይኑ አሁን ደብዝዟል እንደድሮውም አያምርም የምትሉት ነገር ነው ቆይ ወደ ሙዚቃ ለመመለስ ግዴታ ማማር አለበት እንዴ???

አብዛኞቻቹ እንዲገባቹ ምፈልገው ነገር JB የ5 ወር ልጅ አለው ብዙ የማውቃቸው ሰዎች ወላጆች ከሆኑ እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ እንቅልፍ ማግኛ ጊዜ ሁላ የላቸውም አይናቸው በእንቅልፍ እጦት እንደደበዘዘ ነው። Jbን ስታስቡት ደግሞ ልጁን እንዲህ ከመንከባከብ በተጨማሪ ለአዲሱ አልበሙ ቀን ተቀን ወደ Studio እየተመላለሰ እየሰራ ነው። እና ያለበትን ሁኔታ ለመረዳት ለምን ከበዳቹ???
በጣም የሚያሳዝነው ነገር የዛኔ በጣም ያምር ስለነበር ብዙ ሰው ሲከተለው እና ሲወደው ነበር እና አሁን ገና ለገና እናንተ በምትፈልጉት ደረጃ አያምርም ብላቹ ልታንቋሽሹት ነው?
Rory kramer ያነሳቸውን እና Paparazziዎች ያነሱትን የJB ፎቶዎች ብትመለከቱ እሱ ላም ምንም አይነት ችግር እንደሌለ መመልከት ትችላላቹ።
አሁንም ድረስ ከሚወዳቸው ሰዎች ዙሪያ ሲሆን ያ የሚያበራው አይኑ አለ። ofc ከpaparazziዎች አጠገብ ሲሆኑ ፊቱ ሊጨማደድ ይችላል አስቡት በ10 ሰከንድ ከ1000ጊዜ በላይ ካሜራቸውን ያለ እናንተ ፍላጎት ሲያብለጨልጩባቹ እናንተ ላይ ብቻ ሳይሆን ምቶዷቸው ቤተሰቦቻቹ ላይ። JB ይህን ሁሉ ነገር ለ16 አመታት ነው እያሳለፈ ያለው እና ትንሽ ክብር እንኳን ይኑራቹ

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

09 Feb, 17:26


JB በInstagram Story ላይ

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

09 Feb, 17:24


የJB ፎቶግራፈር ያጋራቸው JB ፀጉሩን ከመቆረጡ በፊት የተነሳቸው ፎቶዎች

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

09 Feb, 17:15


Jb እ.ኤ.አ በ2016 ይህን Post በinstagram ላይ Post አድርጎ ነበር internetም በጣም ተጨናንቆ ነበር ማን እንደሆነች ለማወቅ ሲባል

እናንተስ ማን ትመስላቹሀለች?

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

09 Feb, 15:59


JB ትናንት በNewyork

ምንድነው የሰሞኑ Fashion Jb😭

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

09 Feb, 15:56


F*ck paparazzi ያ ሁሉ ወሬ እየተወራበት ያለው ሰው....

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

08 Feb, 19:51


ማነው?

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

08 Feb, 19:37


Justin እና Eddie Benjamin በ studio 🤩

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

07 Feb, 06:10


ተጨማሪ ምስሎች(2)

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

07 Feb, 06:09


ተጨማሪ ምስሎች

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

24 Dec, 17:46


Jb በBillboard ምደባ መሰረት በ2024 ከ200 አርቲስቶች 89ኛው ትልቁ አርቲስት ተብሏል

ምንም ዘፈን እኮ አለቀቀም🤯 አንድ Single ቢለቅ አስቡት🐸

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

24 Dec, 17:42


በተያያዘ መረጃ Billboard የJb ዘፈን የሆነውን Mistltoeን የ21ኛው ክፍለዘመን 4ኛው ምርጡ የChristmas ዘፈን በማለት ሰይሞታል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

24 Dec, 17:40


Billboard የJbን "Mistltoe" ዘፈንን የምንጊዜውም 33ኛ ምርጡ የChristmas ዘፈን ብሎ ሰይሞታል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

24 Dec, 17:29


Jb በአሁኑ ሰአት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 Million ለመግባት 1 Million ብቻ ይቀረዋል እሱንም እስከ ነገ ይሞላዋል
በትናንትናው እለትም 1 Million አድማጮችን በአንድ ቀን ማግኘቱ ይታወሳል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

24 Dec, 17:27


Jb በ 98.9 million spotify monthly listner ባለ 98.4 million ወርሀዊ አድማጭ ያለውን Post maloneን በመብለጥ በSpotify ታሪክ ትልቁ Peak ያለው 7ኛው አርቲስት ነው

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

22 Dec, 17:50


The real meaning of aura no one can top this rather than mj

Mr aura jb💯

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

22 Dec, 13:49


Jb በInstagram

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

22 Dec, 13:47


የJb የግል ዶክተር ከዚህ insta post ስር በመግባት What a Joke በማለት Comment አድርጋለች😂

አሁንም Jelena ምትሉ ሰዎች ተስፋ ቁረጡ ለማለት ነው🙌

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

22 Dec, 13:43


የBlackpinkዋ Lisa የJbን Mistltoe ዘፈን የሷ ምርጡ Christmas ዘፈን እንደሆነ ተናግራለች

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

20 Dec, 04:52


Congra

Beauty and a beat በspotify 1 billion stream መግባት ችሏል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

20 Dec, 04:44


jb በspotify የነበረውን የራሱን record ወደ 95.5 million አድማጭ ከፍ ማድረግ ችሏል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

20 Dec, 04:43


Jb ዛሬ😍

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

19 Dec, 15:15


በspotify top10 ካሉት አርቲስቶች መካከል በ2024 ሙዚቃ ሳይለቅ ዝርዝሩ ውስጥ ያለው JB ብቻ ነው

የመጨረሻ አልበሙም ከተለቀቀ 1370 ቀን አልፎታል😳

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

19 Dec, 15:13


ልክ በዚህች ቀን ከ11 አመታት በፊት ነበር wait for a minute የተሰኘው Jbን በfeatureነት ያስገባው ዘፈን የተለቀቀው

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

06 Dec, 08:22


My top 2 spotify artists of the year

የናንተን እስኪ ኮመንት ላይ

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

04 Dec, 17:04


Active starting from tommorow😁🙏

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

21 Nov, 04:21


Only a few days we will back again🤗

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

26 Oct, 07:43


ከላይ እንዳልኳቹ ብዙ ሰው እየተቃወመ ነው ያለው

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

26 Oct, 07:40


የBillboard top የ21 century አርቲስቶች ዝርዝር እንደወጣ ብዙዎቻቹ ታውቃላቹ ብዬ አስባለሁ እና አንድ የታዘብኩትን ነገር ልንገራቹ

billboard ብዙ አርቲስቶችን በጣም dirty እያደረገ ነው ያለው kanye west ከjustin በልጦ የ21ኛው century አርቲስት ሲባል ምን አይነት አካሄድ ነው

jb እኮ ሙሉ 21 centuryውን የተቆጣጠረ ልጅ እኮ ነው ከmj በኋላ መጣ የተባለው ብቸኛው ተተኪ እሱ ነው ግን ማንን አስቀደሙ kanyeን እሱን ተውት እና ከነ ariana,adele,eminem,the weeknd በላይ ሲቀመጥ አረ በፈጣሪ ስም ቆይ top 6 ደግሞ እነማንን ሊያደርጉ ይሆን😂

billboard በጣም ተወዘጋግቧል ወይ list ሚያወጣው ሰው ይባረር

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

23 Oct, 16:38


Jb አዲስ የጫማ brand አውጥቷል አሁን ላይ drew house ያበቃ ይመስታል ከinstagram bio ላይ drew house የሚለውን በማጥፋት አዲሱን የጫማ ብራንዱን link አስቀምጧል

profile picturunንም የቀየረው የዛው purpose ሊሆን ይችላል ምክንያቱም የድሮው የድብ profile የdrew house ምልክት ስለነበረ ነው

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

23 Oct, 16:15


ስለ JB ብዙ አዳዲስ ነገሮች አሉ ግን ከጊዜ ማጠር የተነሳ ምንም ነገር መልቀቅ አልቻልንም አባላቶችም እየተሰላቹ እየወጡ እንደሆነ እያየሁ ነው ያው የጊዜ ጉዳይ ነው ነገሮች እስከማስተካከሉ ድረስ ትንሽ ጊዜ ብቻ....

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

21 Oct, 04:29


JB በinstagram profile picture ቀይሯል

በቅርቡ post ካደረገው ፎቶዎች አንደኛውን ነው የተጠቀመው

አዲስ Era ሊጀምር ይሆን?🤔

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

20 Oct, 17:33


Jb በቅርብ የinstagram post ላይ 2 ፎቶዎች ላይ ወፎችን አካቷል
ምን ለማመልከት ፈልጎ ይሆን🤔

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

20 Oct, 17:32


Jb በ instagram

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

20 Oct, 17:31


Jb በ instagram

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

20 Oct, 17:30


Jb በinstagram

😍🔥 he is fine

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

20 Oct, 08:42


Jb ለሊት ላይ surprise የሆነ appearance በdon toliver የcrypto arena Tour ላይ አድርጓል

በ private landing music vibe ሲያደርጉ የሚያሳይ ቪዲዮ በቪዲዮ ቻናላችን ተለቋል👇
https://t.me/JUSTINBIEBER_VIDEOS/92?single


ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

17 Oct, 17:33


jb በአሁኑ ሰአት sabrina carpenterን በማለፍ በspotify ላይ 8ኛ የmonthely listeners ደረጃን ይዟል

ቆይ sabrina በዚህ አመት viral በጣም ወጥታ አልነበር እንዴ አልበምም ለቃ ነበር እኮ ግን በቃ እሱንም ለትንሽ ጊዜ ቦታዋን ማስጠበቅ አቃታት ግን አይፈረድባትም ሰውየው እኮ Justin drew bieber ነው🔥❤️

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

17 Oct, 17:27


Hailey በቅርቡ jb የሷ type መሆኑን የሚያሳይ video repost አድርጋለች

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

17 Oct, 17:17


የone direction አባል የነበረው እንዲሁም ከ2013 ጀምሮ ከjb ጋር ቅርብ ጓደኛ የነበረው Liam Payne በ31 አመቱ ከፎቅ ላይ በመውደቅ መሞቱን አብዛኞቻችን ሰምተናል አድናቂዎቹ ለሆናቹ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን💔

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

13 Oct, 18:59


አሁን ይሄ ሰውዬ ቀኑን ሙሉ ፊቱን ብታዩት ይሰለቻል?🤷‍♂

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

13 Oct, 18:56


እንደ chartmasters ከሆነ የJustice album በአጠቃላይ ከ12 million በላይ copyዎች በአለምአቀፍ ደረጃ ተሽጠውለታል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

13 Oct, 18:51


youtube ላይ video post ካደረገ around 2 አመት ሆኖታል ግን አሁንም top list ውስጥ ነው

ቆይ የዚህ ሰውዬ fever ሁሉንም ሰው አጠቃዋ😭

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

13 Oct, 18:49


በአለፉት 12 ወራት jb ከፍተኛ viee ሲያገኝባቸው የነበሩ ሀገራት

1. USA: 447M
2. Brazil: 294M
3. Philippines: 247M
4. India: 245M
5. Indonesia: 224M
6. Thailand: 136M
7. South Korea: 120M
8. Mexico: 113M
9. Japan: 91.8M
10. Malaysia: 83.6M
11. Argentina: 77.5M
12. UK: 75.6M

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

13 Oct, 18:47


Purpose በአሁኑ ሰአት በspotify 10.6billion stream ላይ ደርሷል

ይህም አሌበም የjb የምን ጊዜም ትልቁ አልበሙ ነው

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

13 Oct, 18:44


በpalazzo graci ሙዚየም የjbን ንቅሳት በማመልከት የተሰሩ ቅርፃቅርፆች ለexhibit ቀርበዋል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

12 Oct, 18:52


Baby በ3.229Billion view የcharlie puth እና Selena Gomez ዘፈን የሆነውን we dont talk anymoreን(3.223) በማለፍ በአሁኑ ሰአት በyoutube ታሪክ 27ኛው ትልቅ view ያለው music video ሆኗል🤯

በቃ ምንም ማድረግ አይጠበቅበትም ቦታውን ለማስከበር‼️

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

12 Oct, 18:47


Jb ትናትት በ81.243 Million listner ariana grandeን በማለፍ በspotify monthely listner 9ኛ ደረጃን ይዟል ትናንት ብቻ 2.57 million listnerዎችን አጊኝቷል

ለማስታወስ ያክል ከ2021 ጀምሮ አልበም አለቀቀም🤯

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

10 Oct, 18:23


ምንም በሉ ምን jb ይህን perform ካደረገ በኋላ ሰአት ሁላ መስራት አቁሟል🥲

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️

JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹

10 Oct, 18:21


STAY በDenmark የ4x platinum certification ማግኘት ችሏል

ላይክ አይቆጥርም🥰👍👏

የሙዚቃ ቻናላችን
JustinBieber Music
የቪዲዮ ቻናላችን
JustinBieber Videos


✈️@JustinBieber_Ethiopia ✔️