Construction Resources @constructionresources Channel on Telegram

Construction Resources

@constructionresources


የኮንስትራክስን ማቴርያል ዋጋ
For 🇪🇹 Ethiopian construction industry participants; you can find cost of the following
Construction🚧 materials
Construction🚧 manpower
Construction🚧 equipment
አቅራቢዎች ና ባለሱቆች በዚህ ይመዝገቡ @NewSupplierBot

Construction Resources (Amharic)

የኮንስትራክስን ማቴርያል ዋጋnnይህ የታለም ሰው @constructionresources አለሁ፡፡ የኢትዮጲያ ኮንስትራክሽን ለማግኘትና ለማስተካከያ ላይ አይነት የውስጥ እና ራስንት ሳሒታንም ገና አለበት፡፡ እንዴት መከላከል መከላከል ማለት ነው፡፡ መንገድ እንደሚኖር እንደ ቅናት እና እንደምዳሳ የሚኖር ነው፡፡ ከዚህ ጋር ያለውን የማቀበል አካባቢዎችና አቅራቢዎች እና እውቀቶቹ በመንካት እንዲለብስ ያግኙ @NewSupplierBot

Construction Resources

03 Nov, 12:15


ቆርቆሮ 32G
አርቲ=750
ቃልቲ=700
አዳማ=680
ቆርቆሮ 30G
አርቲ=870
ቃልቲ=820
አዳማ=800
ግማል=780
ቆርቆሮ28G
አርቲ=1200
ቃልቲ=980
አዳማ=900
ግማል=880
@constructionproxy

Construction Resources

02 Nov, 08:10


G-75 Local rebar price with vat
8mm= 696.78
10mm= 1,088.39
12mm=1,566.43
14mm= 2,134.44
16mm=2,787.12
20mm=4,357.08
24mm=6,271.02

Per kg 147 bzat sihon yekensal( including Transport and loading in adiss abeba)
Order @NewSupplierBot

Construction Resources

14 Oct, 08:31


ቢሮው ጥቅምት 01/2017 ዓ/ም ባወጣው የ2017 አንደኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት ሰነድ ላይ sanitary እና Road work ጥናቶችን የያዙ ገፆች በመዘለላቸው ይቅርታ እየጠየቅን የተሟላው ሰነድ እንሆ፡፡

ጥቅምት 04/2017 ዓ/ም የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

Construction Resources

11 Oct, 15:24


❇️ የ2017 የአንደኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት ይህን ይመስላል።

Construction Resources

08 Jul, 12:42


የ2016 ዓ.ም 4ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት ሰነድ ይህን ይመስላል ።

Construction Resources

12 Apr, 16:30


የ2016 ዓ.ም 3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት

Construction Resources

09 Jan, 15:41


የ2016 ሁለተኛ ሩብ ዓመት  የግንባታ ግብዓት ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት

Construction Resources

11 Oct, 13:39


የ2016 ዓ.ም 1ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት

Construction Resources

26 Jul, 16:40


የከተማ አስተዳደሩና ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነቡ ነው ተባለ

በዚህ ፕሮግራም ሥር እንዲሳተፉ 68 ሪል ስቴት አልሚዎችን የመረጠ ሲሆን፤ አልሚዎቹም በተቀመጠው 70/30 አጋርነት መሠረት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ተጣምረው ግንባታውን ለማካሄድ ውል ገብተዋል።

ከእነዚህም አልሚዎች ውስጥ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ ኦቪድ ግሩፕ፣ ፍሊንትስቶን ሆምስ፣ እንይ ኮንስትራክሽን፣ ጊፍት ሪል ስቴትና ሌሎችም ይገኙበታል ነው የተባለው።

የከተማ አስተዳደሩ የቤቶቹን ግንባታ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን መሬት ከሊዝ ነፃ ማቅረብና መሠረተ ልማቶችን ማሟላት ኃላፊነት ሲኖርበት፤ አልሚዎቹ ደግሞ ያስገቡትን የመገንባት አቅም መሠረት ተደርጎ በሚቀርብላቸው መሬት ላይ ወጪውን በመሸፈን ቤቶቹን እንደሚገነቡ ተገልጿል።

Source:
https://www.ethiopianreporter.com/120823/

Construction Resources

24 Apr, 18:27


የ2015 3ኛ ሩብ ዓመት የጣራ ክዳን (CIS Roof) ዋጋ ላይ የተደረገ ማስተካከያ (Revised Direct Cost) ጥናት።


የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሚያዝያ 16/2015 ዓ/ም

Construction Resources

10 Apr, 17:02


የ2015 የሶስተኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ/Direct Cost/ ጥናት

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም 

Construction Resources

23 Feb, 14:43


#የ2ኛ_ሩብ_ዓመት_የሲሚንቶ_እና_ከሲሚንቶ_ጋር_ግንኙነት_ያላቸው_ግብዓቶች_የተሻሻለ_ዋጋ_ጥናት

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የበጀት ዓመቱን የ2ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ግብዓት ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት በማፅደቅ ማሰራጨቱ ይታወቃል፡፡አሁን ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ንግድና ቀጠናዊ ሚኒስቴር በሲሚንቶ ዋጋ ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ ቢሮው በሲሚንቶ እና ከሲሚንቶ ጋር ግንኙነት ባላቸው ግብዓቶች ላይ ይፋዊው የ3ኛ ሩብ ዓመት ጥናት ከመውጣቱ አስቀድሞ ያጠናው የ2ኛ ሩብ ዓመት የቀጥተኛ የዋጋ ማሻሻያ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮ ዳይሬክቶሬት የካቲት 16/2015 ዓ/ም

Construction Resources

26 Jan, 09:27


Reinforcements current price
Local Turkey

ባለ 8=510_ 595
ባለ 10=800_ 870
ባለ 12=1140_ 1255
ባለ 14=1565_ 1680
ባለ 16=2085_ 2175
ባለ 20=3260_ 3420
ባለ 24=4800_ 5200

Location : Addis Ababa

Construction Resources

24 Jan, 17:10


February 15, 2022
Current construction material update by construction proxy

https://constructionproxy.com/construction-market/construction-materials-in-ethiopia

Construction Resources

14 Jan, 10:14


Di-yuan Ceramic factory
7* Ceramic
30x30x8= 472
40x40x8= 479
50x50x8= 659
15x60x10= 665
60x60x10= 705
20x30x6.5= 529
20x30x7= 529
25x40x8= 529
30x45x8= 529
30x60x8.5= 529
30x60x9 (dig)= 549
Skirting=  75
Polished = 845

Construction Resources

08 Jan, 13:57


የ2015 ዓ.ም 2ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ታሕሳስ 30/2015 ዓ/ም

Construction Resources

16 Dec, 16:01


ታይል በሸካራው (ሮያል)=1386 ብር
ታይል ለስላሳው =1366 ብር
ቁመት በፈለጋችሁት ይቆረጣል
ጎን ስፋት=1.10  
ጎን ስፉት = 90 *1=1200 ለስላሳው
ኮልም =640

Construction Resources

10 Oct, 15:48


የ2015 ዓ.ም 1ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት

2015E.C 1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost)

Construction Resources

07 Sep, 11:31


የአርማታ ብረት የፋብሪካ ዋጋ
በኪሎ
G60&G75
ባለ 8 = 116ብር
ባለ 10 = 106ብር
ባለ 12 = 106/116 ብር
ባለ 14 = 106/116ብር
ባለ 16 = 106/116ብር
ባለ 20 = 106/116 ብር
ባለ 24 = 106/116ብር

ስታፋ ባለ 6 = 139ብር በኪሎ
ማሰሪያ ሽቦ = ብር በኪሎ
ከቫት ጋር