ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች @ethiopianislamic Channel on Telegram

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

@ethiopianislamic


ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች (Amharic)

ይህ የተለያዩ መረጃዎችን እና መረጃዎችን ከዚህ የሚከተሉበት አዋጅ አሉ ይመዝገቡ! ሙሉነትን ከእንግዳ እያስፈልገናቸው በቃልኪዳር በአንድ ጨዋታ እና ኡረታ ይደረግ። ከማይታሰብ ምን ምዳሽ በምን ይገርም። ድምፅ ሴቶችንና ወጎችን የምታገኙበት ትእᅥላዊ የፍቅር መመሪያ ይሞክሩን።

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

13 Jan, 05:40


1GB ስንት MB ነው?

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

13 Jan, 04:47


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

13 Jan, 04:45


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

12 Jan, 19:42


🦋●▬ 🍃𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍃

በምትፈልጉት አይነት pictures ለማሰራት ከፈለጉ  ይምረጡ
😻😻🫴🫴

በአባት
😀😀
በእናት
❤️❤️
በወንድም
😎😎
በእህት
😀😀
በጓደኛ
🤲🤲
በፍቅረኛ
😀😀
በልደት
🎂🎂
በጌም
🃏
በወታደረ
🫡
በኳስ ተጫዎች
👟⚽️
በአሪፍ ዲዛይን
😀

በፈለጋችሁት አይነት እንሰራለን
🤝😊😊

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

12 Jan, 04:17


#አይሰል🥹

አይሰል የተሰኘዉን አጉዋጊ😱 አስተማሪ ልብ አንጠልጣይ😍 የ ፍቅር ታሪክ🥰ልናስነብባችሁ ወደድን❤️ ታሪኩን ለማግኘት JOIN የሚለዉን ንኩ👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

11 Jan, 21:53


🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

11 Jan, 21:45


ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

11 Jan, 21:29


🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

11 Jan, 05:16


#አይሰል🥹

አይሰል የተሰኘዉን አጉዋጊ😱 አስተማሪ ልብ አንጠልጣይ😍 የ ፍቅር ታሪክ🥰ልናስነብባችሁ ወደድን❤️ ታሪኩን ለማግኘት JOIN የሚለዉን ንኩ👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

31 Dec, 18:45


🎉👏🫴እኔ ትናንትና 25.000 ሺህ ብር 🤑🤑🤑የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

የገና በአል ሽልማቶች
👍😉🚚
የገና በአል ሽልማቶች
👍😉🚚

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት
💰💰💰🎁🎁🎁

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

30 Dec, 18:19


🎉👏🫴እኔ ትናንትና 25.000 ሺህ ብር 🤑🤑🤑የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

የገና በአል ሽልማቶች
👍😉🚚
የገና በአል ሽልማቶች
👍😉🚚

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት
💰💰💰🎁🎁🎁

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

28 Dec, 21:17


🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

28 Dec, 21:12


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+DnTDLtTm8oA4ZjY0
https://t.me/+DnTDLtTm8oA4ZjY0
https://t.me/+DnTDLtTm8oA4ZjY0

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

28 Dec, 21:01


🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

25 Dec, 21:31


🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

25 Dec, 21:26


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+zXfhs2LDrTQ3Y2Jk
https://t.me/+zXfhs2LDrTQ3Y2Jk
https://t.me/+zXfhs2LDrTQ3Y2Jk

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

25 Dec, 21:14


🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

25 Dec, 18:48


🎉👏🫴እኔ ትናንትና 25.000 ሺህ ብር 🤑🤑🤑የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

07 Dec, 20:15


በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር  
HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

20 Nov, 16:25


❤️ካንቺ የበለጡ ቆንጆዎች
እንዳሉ አውቃለሁ ...
➠ ነገር ግን የወደድኩሽ
በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነው!!

JOIN US ❯❯ HALAL VIBE

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

17 Nov, 21:44


💢Sex or Love

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

17 Nov, 21:32


ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች ከታች #JOIN ብለክ ተተቀምበት እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተህ አንበዋ😋😋😋😋
👇👇👇👇👇👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

15 Nov, 08:40


የድሮ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ 👇

             2016
             2017
             2018
             2019
             2020
             2021
             2022
             2023 Jan-May       

የተከፈተ የድሮ ግሩፕ ያላችሁ መሸጥ ትችላላችሁ!

           DM:
@Prince_Hamudi
           DM:
@Prince_Hamudi

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

12 Nov, 21:02


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

12 Nov, 20:51


🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

05 Nov, 20:43


☄️🌐ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ

የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ

ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥

ለመመልከት👇

https://t.me/+DC0ueZUTqzdhMGM0

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

05 Nov, 20:31


🔶ጥያቄ ቁጥር 1

ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት
1=5
2=10
3=15
4=20
5= ?

ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

05 Nov, 20:26


🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

05 Nov, 16:52


#ለይላ እና #ቀይስ❤️

አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍

እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ
👇👇👇👇👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

04 Nov, 22:01


💢Sex or Love

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

04 Nov, 21:49


🥲ለተሰበረ ልብ 🥹ለተጎዳ ሰው የሚሆን ለፕሮፋይል ፒከቸር ማድረግ ምትፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🥰
https://t.me/+mr8X2nJRHYY3Yjlk

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

03 Nov, 03:11


አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ፍጠኑ 👇👇

1⃣ ለወጣ 1000 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  500 ብር ካርድ
3⃣-2️⃣0️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ
👇👇👇

https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk
https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

03 Nov, 02:53


📌☄️ BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

ተቀላቀሉን 👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

02 Nov, 19:44


#ለይላ እና #ቀይስ❤️

አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍

እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ
👇👇👇👇👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

30 Oct, 18:32


❤️‍🔥👏🫴እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

29 Oct, 18:40


❤️‍🔥👏🫴እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

29 Oct, 03:45


በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር  
HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

28 Oct, 11:00


#ድንግል ነሽ? ❤️‍🔥

........እንደወትሮዬ ፌስቡክ ስገባ አራት መልዕክቶችን አገኘሁ። ሁለቱ የቅርብ ጓደኞቼ ሲሆኑ አንዱ በፌስቡክ የማዉቀዉ ኡስታዝ የጠየቅኩትን የፈታዋ ጥያቄ የሰጠኝ ምላሽ ነበር። ሌላኛዉ ደግሞ አልፎ አልፎ 'ሰላም' ይለኛል ነገር ግን እምብዛም ትኩረት ሳልሰጠዉ ለጻፈዉ ነገር ምላሽ እሰጠዋለሁ እንደተለመደው ለሰላምታዉ ምላሽ ሰጥቼ ልወጣ ስል 'የሆነ ጥያቄ ልጠይቅሽ?' አለኝ። ብዙ የሚያቆየኝ ስላልመሰለኝ እንዲጠይቀኝ ፈቃደኛ ሆኜ ከፌስቡክ መዉጣቴን ተዉኩት። 'ድንግል ነሽ?' ብሎ ጠየቀኝ ቀጣይ የሚጽፈዉን ለማንበብ ስል ኦንላይን ቆየሁ። እንዲህ ይላል .......See More

#ወላሂ ውሸት አይደለም 😭 pin message ላይ ሙሉውን ለማግኘት Open ይበሉ 👇🥺

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

26 Oct, 16:30


☄️🇪🇸ሪያል ማድሪድ ከ 🇪🇸ባርሴሎና የሚያደርጉትን የኤልክላሲኮ ደርቢ ተጠባቂ ጨዋታ🔥 በ ነፃ ያለ ምንም ኢንተርኔት ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

26 Oct, 16:18


🔠 በኢትዮጵያ አዲስ የሆረር ፊልም ወጣ‼️
ፊልሙን በቀጥታ ለማየት ከስር ይጫኑ😀👇👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

26 Oct, 16:06


እድሜዎ ስንት ነው?

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

26 Oct, 15:22


🙇‍♀ #ድንግልናዬ_እና_መዘዙ 🙇‍♀

👸እጅግ ልብ አንጠልጣይ #የዳናዊት_መክብቡ የህይወት ታሪክ ድንግልናዋ እና ፈተናዎቿ👸

😥ብዙዎችን በእንባ ያራጨ አይረሴ የሕይወት ገጠመኝ😥

📕ተለቀቀባት ታሪኩን ከስር ተጭነው👇 ይመልከቱት
https://t.me/+fZWeh0IJjAU0NjU0
https://t.me/+fZWeh0IJjAU0NjU0
https://t.me/+fZWeh0IJjAU0NjU0

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

26 Oct, 07:28


❤️‍🔥👏🫴እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

25 Oct, 12:04


በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር  
HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

25 Oct, 08:14


1GB ስንት MB ነው?

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

25 Oct, 07:49


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

23 Oct, 20:12


💰እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🍑በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።

🌐ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

28 Sep, 19:11


❤️🥰

JOIN US ❯❯
HALAL VIBE
JOIN US ❯❯ HALAL VIBE

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

24 Sep, 20:36


ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው

የባልና የሚስት  ተኮራርፈው በንግግር ቀስቅሺኝ ላለማለት በፁሁፍ እሷም  የዋዛ አይደለች  በፁሁፍ ምልልስ !

እኛን ሴቶች በፍቅር እንጂ በእልክና በቁጣ አታሸንፉንም

እናም ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ይበቃታል ብዙ ማገዶ አትፈጅም በፍቅር ከያዝካት....

JOIN US ❯❯
HALAL VIBE

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

23 Aug, 20:00


አንድ ቀን ቢጨልም አንድ አመት ይነጋል
ልቤ አንተን አቶ መቼ ይረጋጋል
አይተሀዉ በሆነ የልቤን ጭንቀቱ
አንተን እያሰበ በቀን በለሊቱ.....


JOIN US ❯❯ HALAL VIBE

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

21 Aug, 20:03


🤔ምናልባት በዚህ ትልቅ አለም ውስጥ ትንሽ ነገር ልትሆኚ ትችያለሽ❤️
❤️በኔ ትንሽ አለም ውስጥ ግን ትልቅ ነገር ነሽ😍

........የኔ አለም........

JOIN US ❯❯ HALAL VIBE

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

24 Jun, 18:42


ውድ ቤተሰቦቼ ተቋርጦ የነበረው የልብ ነገር የተሰኘው ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ከክፍል 10 ማታ 3:00 ከአቆምንበት የምንቀጥል ይሆናል። በጉጉት ይጠብቁን!

👍LIKE & SHARE❤️ ማድረጎን አይርሱ ቤተሰቦቼ!
@Ethiopianislamic || @Ethiopianislamic
@Ethiopianislamic || @Ethiopianislamic

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

21 May, 19:43


ሁሌም ትግል አለ
በመልካምና በመጥፎ
በደግና በስስታም
በታማኝና በከሀዲ
ወዳጅህን ምረጥ...!

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

14 May, 08:06


💛ካንቺ የበለጡ ቆንጆዎች
እንዳሉ አውቃለሁ...
⇨ ነገር ግን የወደድኩሽ
በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነው!!

JOIN US ❯❯ HALAL VIBE

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

10 Mar, 15:29


የረመዳን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ መጋቢት 02, 2016 E.C. (March 11, 2024 G.C.) የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዳን ሙባረክ!

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

09 Mar, 16:53


የልብ ነገር
ክፍል ዘጠኝ
(ፉአድ ሙና)
***

ቃ ቃ ቃ!
እንደ እቃቃ
ህይወት ሲንቃቃ!
ቃ! ቃ! ቃቃ! ቃቃቃ!

ጓ ጓ ጓ!
ልብ ሲደቅቅ
ሲሰበር ከአንጓ!
ጓ! ጓ! ጓጓ! ጓጓጓ!

***
ነገሩ የትዕግስት ጉዳይ ነው እንጂ የማይደርስ ቀን .... የማይነጋ ለሊት የለም። እነሆ ፈሪሀም ሀገሯ ገብታለች። አራት አመት ሙሉ ከናፈቋት ወዳጆችዋ ጋር በሰላም ተገናኝታለች። አባቷም የቋመጠለትን እድል አገኝቷል። ሰርግ የሚመስል ድግስ ደግሶ ምርቃቷን አክብሯል። ይህ ሁሉ ግን ለእኔ ስሜት አይሰጥም .... ምክንያቱም የቀድሞው ፉአድ አይደለሁም። ለፈሪሀ ፍቅር የተንበረከከው ፉአድ ከጉልበቱ ላይ አቧራውን አራግፎ ከተንበረከከበት ተነስቷል። ፈሪሀን ያክል ፍቅሩ ላይ ሴራ ጎንጉኗል።

ፈሪሀ አይኖቼን በትኩረት ተመለከተቻቸው።
«ቀልደኛ! .... አሁን በሁለተኛ ሚስት ይቀለዳል?»
«ቀልዴን አይደለም ፌሪ .... ሁለተኛ ሚስት አግብቻለሁ።»
«ምን እያልክ ነው?» ፊቷ ወደ ቲማቲምነት መቀየር ጀምሯል።
«እንዳልኩሽ ነው።» ግድየለሽ ሆኛለሁ።
«የኔ ውድ .... አንተ አታደርገውም። እኔ አውቅሀለሁ ፋሚ! አንተ እኔ ላይ ሌላ ሴት ማግባት ቀርቶ አታይም ውዴ! አውቅሀለሁ የኔ ጌታ አንተ አታደርገውም።» አይኖቿ በእንባ እየተሞሉ ነው።
«አዝናለሁ ፌሪ .... አግብቻለሁ።»
«በምን ልመንህ? አንተን አውቅሀለሁ። እንደዚህ አታደርግም በፍፁም! በአላህ ቀልዴን ነው በለኝ!»
«አራት አመት ከባድ ነበር ፌሪዬ .... ከሁለት አመት በላይ መታገስ አልቻልኩም።» ስልኬን ከፍቼ የእኔ እና የኢክራምን ፎቶ በሩቁ አሳየኋት። ፊቷ ላይ እሳት ተንቀለቀለ። የእንባዎቿ ዘለላዎች አፏ ውስጥ ቀድሞ በገባ ተሽቀዳደሙ። ሰውነቷ መርገፍገፍ ጀመረ።
«ፉአድ ሙና!» በሳግ በታፈነ ድምጿ ጮኸች።
«አቤት?»
«ከአጠገቤ ጥፋ!»
«እሺ!» ተነሳሁ።
«የት አባህ ነው የምትሄደው? .... ተቀመጥ!» ተንደርድራ የመኝታ ክፍሉን በር ቆለፈችው። ስትመለስ በጥፊ ወለወለችኝ። ደረቴን ትከሻዬን በእጆቿ እየደበደበች ማልቀሷን ቀጠለች። መቧጨር እንዳትጀምር በጥንቃቄ እየጠበቅኳት ነው። ልብሴን በሁለት እጆቿ እንደጨመቀች ደረቴ ላይ ተጋድማ ማልቀሷን ቀጠለች። ማልቀሱ ሲደክማት ወደ መሳደብ ተመለሰች።
«ይኼኔ ከድሮም ትማግጥብኝ ነበር!
ውሻ ነህ! ውሻ ነህ!
ምን ጎደለህ ከእኔ?
ስድ ነህ! ልክስክስ ነህ!» ማቆሚያ የሌለው ስድብ አወረደችብኝ።
«ብርጭቆ እንደሰበረ ሰው ይቅር በይኝ ትላለህ ደግሞ! ወይኔ ፈሪሀ! እኔ እዚያ ባንተ ናፍቆት እሰቃያለሁ .... አንተ እዚህ ከማንም ጋር አልጋ ለአልጋ ትንከባለላለህ! ቆሻሻ! ቆሻሻ ነህ!»
ደረቴን በስስ መዳፏ ትደበድባለች።
«የአንድ ቀን ስህተት እኮ አይደለም ይኼ! አስበህ .... ወስነህ .... ሽማግሌ ልከህ እኮ ነው ያደረግከው! ቢያንስ እንዴት አታማክረኝም? ስሜትህ አናትህ ላይ ከወጣ ተመለሽ ብትለኝ እመጣ አልነበረ ወይ? እሱን ምክንያት አድርገህ ሴሰኝነትህን ነው ያረካኸው! ሰው ሚስቱን አጥቶ ነው ብሎ ይረዳኛል ብለህ .... ሆን ብለህ ነው እድሉን የተጠቀምከው! ውሻ ነህ! ቆሻሻ ነህ!»
ዝም ብዬ የሚወርድብኝን ስድብና ድብደባ እቀበላለሁ።
«ለመሆኑ ሽማግሌ ማን ሆነልህ? አባትህ ለዚህ ሴሰኝነት እሺ ብለው ሽማግሌ ሆኑ? ወይስ መስጂድ የሰበሰብካቸው አራት ማግባት እያሉ የሚውሉ ሴሰኛ ወንዶችን ይዘህ ሄድክ? ሚስትየውስ ለራሷ ክብር የላትም ወይ? እንዴት ሰው የሰውን ትዳር ሊያፈርስ ይገባል? እንዴት ባል ያለው ወንድ ላግባ ትላለች? ወይስ ሸ ር ሙ ጣ ነው ያገባኸው?»
ለቅሶዋ ጉልበት ማጣት ድምጿም መዘጋት ጀመረ።
«እሺ ብሎ ግን ቆ መ ል ህ? አካልህ ታዘዘህ ወይ? ይኼኔ እኮ እዚህ አልጋዬ ላይም ይዘሀት መጥተህ ይሆናል! ውሻ! ልክስክስ! ልክስክስ ነህ!»
እቅፍ አደረግኳት። ጭምቅ!
«ልቀቀኝ! ልቀቀኝ አልፈልግም! ሂድና ሸ ር ሙ ጣ ህን እቀፍ! ደረትህ ይሸታል! እሷን ያቀፍክበት ይገማል!»
«ይቅርታ ....» አልኩኝ በሚንቀጠቀጥ ድምፅ!
«ለምኑ ነው ይቅርታ? ልብሴ ላይ ውሀ የደፋህብኝ ነው እንዴ የመሰለህ?»
ፌሪ የመኝታ ክፍሉን ቁልፍ ይዛ ስትሰድበኝና ስትደበድበኝ ቆየች። ሁሉም ሰለቸኝ።
«ይኼ የተፈቀደልኝ ነው! መብቴን ነው ያደረግኩት! ይቅርታ የጠየቅኩሽ ስለምወድሽ ነው። ስህተት ስለሰራሁ አይደለም!»
«ትወደኝ የለ እንዴ! ድንቄም መውደድ!»
ቁልፉን ጠረጴዛው ላይ አስቀመጠችው።
«ይኸው ውጣ! ሸርሙጣህ ጋር ሂድ! Bitch!»
ቁልፉን አንስቼ በሩን ከፈትኩ።
«ንገራት ..... እንደምገላት ንገራት እሺ! ቤቴን በትና እንደማልተዋት ንገራት! Son of a bitch!»

ከቤት እንደወጣሁ መኪናዬ ውስጥ ሆኜ ኢክራም ጋር ደወልኩ።
«ኢክሩ .... »
«ወዬ ፉዬ እንዴት ሆንክ?»
«ኧረ ስሰደብ እና ስደበደብ ነው ያረፈድኩት!»
«ቤቱን ለቅቃ ሄደች ወይስ እዛው ናት?»
«ኧረ ምን ትሄዳለች .... እዛው ተቀምጣለች። እያለቀሰች ነው።»
«በቃ እኔ ጋር ና ..... ባልየው!» ሳቀች።
«የት ነሽ?»
«ቤት ነኝ እወጣለሁ .... የተለመደው ቦታ ቢሆንስ?»
«ይቻላል። ከሰሚር ጋር እመጣለሁ።»
ሰሚር ጋር ደውዬ አነሳሁትና ወደ ኢክራም ሄድን።
«ባ ሌ!» ኢክሩ በደስታ ተፍነከነከች።
«ሚስትየው!» የደረሰብኝን ድብደባ በኢክሩ እቅፍ አበረድኩ።
«በቃችሁ .... ሆድ አታስብሱኛ!» ሰሚሮ አለያየን። ከከተማችን ታዋቂ ሆቴሎች መካከል ከአንዱ ተሰይመናል።
«ምነው ግን በጠዋቱ አረዳሀት?» ሰሚሬ ይስቃል።
«መርዶ በጠዋቱ ነዋ የሚርረዳው!» ኢክሩ መለሰች።
ኢክሩዬ ነፃነቴ ሆናለች። የምላትን የምትሆን የፍላጎቴ ጥግ! ሳያት እረጋጋለሁ።
«ፉዬ ግን ምን አሰብክ? ዛሬ ማን ጋር ልታድር ነው?» ይስቃል።
«ያው ሁለተኛ ሚስቱ ጋር ነዋ! ሁለት ሳምንት አብረው አደሩ አይደል!»
«አንቺ ደግሞ ለእሷ የዋሸነውን አመንሽው እንዴ? አልተጋባችሁም እኮ ገና!»
«እጠይቅሻለሁ እያልኩ ነበር። ባባ የለም እንዴ? ወደ ቤት ከቸኮልሽ ቆየሳ!»
«ከልብ ካለቀሱ ሲባል አልሰማህም? በእህቶቼ እያሳበብኩ ነው ‘ባክህ!»

ምግቡ ቀርቦልን በልተን እንደጨረስን እቅድ ማውጣት ጀመርን።

«ለጊዜው ነገሩ እስኪለይለት ..... እስክትፈታት እሷ ጋር ሁን! ባየችህ ቁጥር ስለምትበሳጭ ፍቺው ይፈጥናል!» አለ ሰሚር!
«እስኪ እናያለና! ግን ‘ባክህ ይኼኔ እስካሁን ሻንጣዋን ጭና ቤተሰቦቿ ጋር አዳማ ደርሳ ይሆናል።»
ኢክሩ መዳፎቿን እያማታች! «ግልግል ነዋ!» አለች።
ሰሚር በግርምት እያያት «ግን ሴቶች እርስ በርስ ስትጨካከኑ ለከት የላችሁማ!» አለ።
«በምንወደው ቀልድ ስለማናውቅ ነዋ!»
ኢክራም ዛሬ ሳቅ ሳቅ ብሏታል። የለፋችበትን ሰው ..... ፉአዷን የሷ ብቻ የምታደርግበት ቀን ከፊቷ ተደቅኗል። ለከፈለችው የትዕግስት መስዋዕትነት ራሷን እያመሰገነች ይመስላል።

ለጊዜው ፈሪሀ ጋር እንድቆይ ተስማምተን ከሆቴሉ ወጣን። ቢሮ እንግዳዎች እየጠበቁኝ ስለነበር ከኢክሩ ጋር ተሰነባበትን። ሰሚር ጋቢና ተቀምጦ በሀሳብ እንደተዋጥኩ እየነዳሁ ነው። የኢክራም መኪና ከፊታችን ይታየኛል። መገንጠያው ጋር ስንደርስ የኢክራም መኪና ወደቀኝ እኛ ደግሞ ወደ ፊት ሄድን። ከመቅፅበት ከባድ የግጭት ድምፅ ሰማን። ጓ! ጓ! ጓጓ! ጓጓጓ!

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

09 Mar, 16:53


«ምንሼ?»
«ግጭት ይመስለኛል!»
«ኢክሩ በታጠፈችበት በኩል እኮ ነው!»
«የምርህን ነው?»
«አዎ .... እስኪ አየት አድርገን እንለፍ!»
ማዞሪያ ጋር ስንደርስ አዙረን ወደ ኋላ ተመለስን። ኢክሩ በታጠፈችበት በኩል የትራፊክ መዘጋጋት ተፈጥሯል። ከርቀት ሰው ከቦ ይመለከታል። ቆመጥ የያዙ ፖሊሶች ሲሮጡ ይታየናል።

ሰሚሬ አንዱን ህንፃ እያሳየ «ለምን መኪናችንን እዚህ ፓርክ አናደርግም?» አለ።
«አዎ የሚለቅ አይመስልም ጃሙ!»
መኪናችንን ህንፃው ስር ፓርክ አድርገን ከመኪናችን ወረድን! ለማንኛውም ብዬ ኢክራም ጋር መደወል ጀመርኩ!

ይቀጥላል!
.
@Ethiopianislamic
@Ethiopianislamic

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

04 Mar, 19:23


በሀሳብ እንደተዋጥኩ ኢክሩ ከገንዳው ወጥታ ወደ እኔ መምጣት ጀመረች። የለበሰችውን ሁሉ የምታሳምር አይነት ቆንጆ ነች። ታግላ ታግዬ አሸንፋኛለች። ተቆጣጥራኛለች። እጅ ሰጥቻለሁ። መፈንቅለ ትዳሯ እየተሳካ ይመስላል። ወይኔ ፈሪሀ!

ይቀጥላል!
.
@Ethiopianislamic
@Ethiopianislamic

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

04 Mar, 19:23


የልብ ነገር
ክፍል ስምንት
(ፉአድ ሙና)
***

የእኔ ያልነውን
ያፈቀርነውን፣ የህይወት ማገር፣
ተቀየርንበት
እንዴት ይገርማል፣ የልብ ነገር።

ያጣመደንን
የፍቅር አምሳል፣ ቀርፆ አሳምሮ፣
ጥለነው ስንሄድ
ጆሮ ነሳነው፣ ለልቡ ‘ሮሮ።

***
የህይወት ከባድ ድሎት እምነት ነው። ፈጣሪን ማመን ... አለምን ማመን ... ራስን ማመን .... እግራችን የሚያርፍበትን እያንዳንዱን መሬት ማመን .... ከላያችን ያጠለለንን ሰማይ ማመን .... ቤተሰባችንን ማመን .... ፍቅራችንን ማመን ... ማመን ... ማመን! የሰው ልጅ ማመን ባይችል መኖር የሚችል አይመስለኝም። ያብዳል! ለዚህም ይመስለኛል መከዳት ትልቅ ህመም የሚፈጥርበት .... ህይወቱን ኦና የሚያደርግበት! መከዳት ያማል .... ያስቀመጡት ከጠበቁት ቦታ ሲንሸራተት ማየት ልብ ላይ የተሰካ አንዳች ነገር በኃይል ሲነቀል የሚሰማውን አይነት ህመም ያማል። ሰው ደግሞ ይከዳል! መክዳት ተፈጥሮው ነው። የዚህችን አለም እውነተኛ ገፅ የምንመለከተው የተከዳን ቀን ይመስለኛል። መክዳት ደግሞ መጀመሪያ ይከብዳል  .... ከዚያ ይለመዳል .... ሲልም ይወደዳል። ፈጣሪን መክዳት .... ሰውን መክዳት .... ራስን መክዳት!

ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢክራም ጋር የተነካካንበትን ቀን ሳስበው ልቤ ላይ የነበረው ፍርሀት .... ፀፀት .... ቁጭት ያስገርመኛል። በሂደት እንዲህ ሊጠፋ .... እንዲህ ልንላመድ .... ከሚስቴ በላይ ልዋሀዳት .... ይገርማል! መጀመሪያ አካሌ ብቻ ነበር ፈሪሀን የከዳው! አሁን ግን ልቤም እየተከተለው ነው። ልብ ሲከዳ መጥፎ ነው። ትናንትን ያስረሳል። አሁን የፈሪሀ ውበት በኢክራም ተውጦብኛል። በብዙ ነገር ከእሷ እንደምትሻል አሳይታኛለች። ፈሪሀን በከዳሁት ልክ ፈጣሪዬንም የከዳሁ ይመስለኛል። ቀስ እያልኩ የተንሸራተትኩ ... በወንጀሌ የተመፃደቅኩ .... ከክብር ዙፋኔ የወደቅኩ .... ብዙ በጣም ብዙ አይነት መክዳትን የከዳሁ ይመስለኛል። ፈሪሀ ልትመለስ አንድ ወር ብቻ ቀርቷታል። የቤቴ ንግስት .... የምወዳት እና የምትወደኝ ሴት .... የማፈቅራት የከዳኋት ውብ .... የምትናፍቀኝ የማልናፍቃት ፈሪሀ .... ልትመለስ ነው። በየደቂቃው ትደውላለች .... ልብስ ለመግዛት ታስመርጠኛለች .... ስሟን ስልኬ ላይ ባየሁ ቁጥር እበረግጋለሁ። የፍርሀት መበርገግ አይመስለኝም .... የጭንቀት ነው። ሳላስበው ነገሮች ከቁጥጥሬ እንዳይወጡ እፈራለሁ። ስለቤተሰቦቼ .... ስለቤተሰቦቿ እያሰብኩ እጠበባለሁ። ፈሪሀ ላይ ማገጥኩ ብል በምን አይናቸው ያዩኛል? እኔንጃ! ብፀፀት እንኳን ይቅር አይሉኝም። እነሱ ፈጣሪን አይደሉም።

ቁምጣዬን እንደለበስኩ ተጋድሜ የዋና ገንዳው ውስጥ የሚሆነውን ትዕይንት እመለከታለሁ። ኢክሩ ለሙስሊም ሴቶች የተዘጋጀ ሂጃብ እና ሱሪ ያለው የመዋኛ ልብስ ለብሳ ገንዳው ውስጥ ትንሳፈፋለች። ሰሚሬ ከተረኛ «ሚስቱ» ጋር ገንዳው ውስጥ ይሳሳቃሉ። የእርሱ እጅ ላይ ሆና ለመዋኘት ትሞክራለች። አንዳንድ ሰዎችን እውነት ....  ሌሎችን ክህደት ያዛምዳቸዋል። ምንም ከድሮም ብንተዋወቅም የእኔና የሰሚር ግንኙነት ከአህመድ ጋር ካገኘሁት ወዲያ እጅጉን ጨምሯል። የጋራ ወንጀላችን ያዛመደን ይመስለኛል። በዚህ ሰዓት ፈታ ብሎ የሚያፍታታኝ እንጂ እየጨቀጨቀ ጭንቀት የሚጨምርብኝ አይነት ሰው ማግኘት አልፈልግም። ባለኝ ትርፍ ሰዓት ሁሉ አገኘዋለሁ። ኢክራምም ተጫዋችነቱ ደስ ይላታል። ሰሚር ስጨናነቅ ሲያየኝ ከከተማ ካልወጣን ብሎኝ፤ ሀዋሳ ነን። ሀዋሳ ካሉት ውድ ሪዞርቶች በአንዱ!

ሰሚሬ ከውጪ ሆኜ ስብሰለሰል ተመልክቶኝ ይመስለኛል .... ሴቶቹን ትቶ ወደኔ መጣ። ከጎኔ ያለው አልጋ ላይ እየተጋደመ በፎጣ ራሱን ያደራርቃል።

«አለሽ? ወይስ UK ነሽ?»
«UK ነኝ!» ሳቅኩኝ።
ከሰሚር ጋር ለመግባባት ብዙ ማውራት አያስፈልግም። የሚፈጥራቸው አጫጭር ኮዶች አሉ። ልፋት ያቀላሉ።

«ስማማ ሰሚሬ ፈሪሀ እኮ አንድ ወር ብቻ ነው የቀራት ለመምጣት!»
«እና ቦታ መያዝ ያለበት ነገር አለ?»
«አዎ!»
«ሰራተኛችንን ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል። ከፈሪሀ ጋር ይቀራረባሉ። ከመጣች ምንም ብትጠይቃት አትደብቃትም። የኢክራምን ጉዳይ ደግሞ ነገሩ ሲሆን በአይኗ አትይ እንጂ በደንብ ታውቃለች። ባባራት ለመናገር ጥሩ ሰበብ ይሆንላታል ብዬ ፈራሁ!»
ሰሚሬ እግሩን ወደ መሬት አውርዶ ወደ እኔ ዞሮ ተቀመጠ።
«ፉዬ ... »
አይኔን ከፍ አደረግኩ!
«ልብህ ማንን መርጧል?»
«ማለት?»
«የእውነት ፈሪሀን ትፈልጋታለህ ወይስ ክህደት መሆኑ ነው የደበረህ?»
«እኔንጃ .... » ጭንቅ አለኝ።
«እሺ አሁን ፈሪሀ ሚስትህ አይደለችም ብለን እናስብ! ዛሬ እያየሀቸው ቢሆን .... ማንን ትመርጣለህ?»
«ኢክራምን ይመስለኛል!»
«ለምን?»
«ሴት ናት! የምር ሚስት ናት! ዓለሟ በእኔ ዙሪያ ነው። ሌላ አለም አትፈልግም! እንደዛ አይነት ሴት እወዳለሁ። የምትዋረድልኝ .... ወደሷ የምቀርባት ሳትሆን ወደ እኔ የምትቀርብልኝ ሴት!»
«በቃ በቃ ..... ያለቀለት ነው ይኼማ!»
«ስትል?»
«በቃ ፈሪሀን ፍታት እና ኢክራምን አግባ!»
«እንዲህ ቀላል ነው?»
«ኪሳራው ፈሪሀን ማጣት ነው። ፈሪሀን ደግሞ አንተ ቀድመህ ለማጣት ወስነሀል። ስለዚህ ኪሳራ የለውም። ልጅም የለህም፤ ስለዚህ አያስጨንቅም!»
«ሰው መሆን የምትችል አይመስለኝም ፌሪ!»
«አንተ አትፈታትም እኮ በራሷ ፍታኝ እንድትል እናደርጋለን። ስለዚህ ጥፋቱ የሷ ይሆናል።»
«ይኼ ደግሞ ምን የሚሉት አስማት ነው?»
«ፈሪሀ ዘመነኛ ነን እንደሚሉት አይነት ናት አይደል? ዲነኛ አይደለችማ?»
«አዎ .... ማን ገደለውና ኢማኔን?»
«አየህ እንደዛ ከሆነ ሁለተኛ ሚስት አግብቻለሁ ትላታለህ። ለኢክራም እንነግራታለን። ኢክሩ የአራዳ ልጅ ናት ትተውናለች። ያኔ ፈሪሀ ፍታኝ ትልሀለች። አለቀ! ከኢክራም ጋር ተጋብተህ ትኖራለህ።»
«ምን አይነት ጨካኝ ነህ ግን ሰሚሮ?»
«ምናባህ?»
«ፌሪ እኮ ስንት አመት አቅፌያት የተኛኋት ሚስቴ ናት!»
«እና ማንአባህ ማግጥባት አለህ? ሰሚር ማግጥባት አለህ?»
«ብቻዬን ይኼ ሁሉ አመት?»
«ማግጠሀል! አለቀ።»
«ወይም ሌላ ምርጫ ልስጥህ?»
«ምን?»
«የፈጅር ሚስት ታውቃለህ?»
«አላውቅም!»
«ኢክሩን የሆነ ቤት ተከራይተህ ታስቀምጣታለህ! ከዛ ፈጅር መስጂድ ብለህ ትወጣለህ! ሁሌ ደሞ ቂርዓት አለ ከፈጅር በኋላ!»
«የምን ቂርዓት?»
«ኢክራም ናት ኡስታዛዋ! ሁሌ ፈጅር ሰግደህ እሷ ጋር ሄደህ ታረፋፍድና .... ስራ በዛው ትሄዳለህ።»
«ሳላገባት ኢክራምን?»
«በድብቅ አይድሩልህማ!»
«አዎ እሱማ! ግን የማላገባት ከሆነማ ምን ድራማ አሰራኝ? እኔ ነፃ የሆነ .... የማልማግጥበት ህይወት ነው የፈለግኩት! በቃ መስተካከል እንደድሮው መሆን እፈልጋለሁ።»
«ፈሪሀን ፍታት እና ኢክራምን አግባ አለቀ። ፈሪሀን ካገባህ ኢክራም ጋር መሄድህ አይቀርም!»
«እስኪ አስብበታለሁ።»
«ደሞ ቆፍጠን በል እንጂ! የውሳኔ ሰው ሁን የፈለገው ይምጣ!»

አንዳንዴ በገዛ እጃችን ወደ ህይወታችን የምናመጣቸው ወንጀሎች በፈለግነው ሰዓት የሚሰናበቱን አይደሉም። ወደ ወንጀል እንደመግባት መውጣቱ አይቀልልም። ትብታቡን በጣጥሶ ለማለፍ ጥንካሬ ይፈልጋል። አሁን ወደ ክብሬ ብመለስ ደስ ይለኛል። ወደ ዙፋኔ! ቁልቁል ወደ ተምዘገዘግኩበት ከፍታ! ይገራልኝ ዘንድ ምኞቴ ነው።

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

02 Mar, 20:16


ሰላቱ እንደተጠናቀቀ ወደምንወደው ካፌ ጎራ ብለን መጨዋወት ጀመርን።
«ስማማ ሰሚሬ .... ግን ጀመዓ ሰላትንና ሴትን እኩል ማዘውተር እንዴት ቻልክ? እኔ እኮ ሚስቴ ብቻ ሆና እንኳን አልቻልኩም።»
«አህሜ ፊት እንደዚህ አይነት ጥያቄ አትጠይቀኝ ባክህ!»
«ምነው?»
«ነገ ደግሞ ይነዝንዘኝ እንዴ እሱን ይዞ!»
«ሴት እንደምታጫውት ኢማሙም እኮ ያውቃሉ!» አለ አህሜ እየሳቀ።
«በነገራችን ላይ የኢማሙን ልጅ አጫውቼያት ስመለስ በእሳቸው ሰግጃለሁ። Family reunion ነው የሆነብኝ!»
ከሚያወራው ውስጥ ግማሹ ሳክስ እንደሆነ ስለምናውቅ እንደቀልድ ልናልፈው ነበር።
«በነገራችን ላይ የኢማሙ ልጅን ምናምን ያልኳችሁ የምሬን ነው። እኔ የእሳቸው ልጅ መሆኗን ያወቅኩት በኋላ ነው።»
«ወሬ ቀይር በአላህ! ደሞ ኮንፊሰደንስህ እኮ ከወንጀል ያዳንካት ነው የሚመስለው!» አህሜ አቋረጠው።
«እዚ ሼባ ፊት ይብራብን እያልኩህ ..... አየሀ!»
«እሺ ስለ ሰላቱ ንገረኝ እንዴት ነው አብረህ የምታስኬደው?»
«የምቀጥርበትን ሰዓት ቀድሜ ነው የማመቻቸው .... ነገሩ ካለቀ በኋላ ይቀፉሀል እኮ ለተወሰነ ቀን .... በጣም ካላፈቀርካት እንደዛ ነው።»
«ስለዚህ?»
«ወዲያው ትቻቸው ወደ መስጂድ ነው የምመጣው!  ይደብሩኛል። ከዛ ተውበት አደርጋለሁ! ከዛ ደግሞ ከትንሽ ቀን በኋላ ነገሩ ሊደገም ይችላል።»
«ምን ታደርጋላችሁ አብራችሁ? ስልህ ስቴፑን ፈልጌ ነው።»
«ተው አህሜ ይጀንብብናል።» ሳቁን ለቀቀው።
«እኔ መስጂድ መምጣት ከብዶኛል። እና ያንተን ጥበብ እፈልገዋለሁ።»
«በቃ ቤትህ መጥቶ ያስተምርህ! አሁን ላወራችሁት ራሱ ኡዱ ማድረጌ ነው!» አህሜ አቋረጠን።
«አያሳስብም ደሞ ለፉዬ! ከዚህ በኋላ በወንጀል ጉዳዮች የሰላተል ጀመዓ አማካሪው ነኝ!» ሳቁን ለቀቀው።
.
ይቀጥላል ....
.
@Ethiopianislamic
@Ethiopianislamic

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

02 Mar, 20:16


የልብ ነገር
ክፍል ሰባት
(ፉአድ ሙና)
***

አመመኝ አልልም
አልተነካም ጅስሜ፣
ጤነኛ አልምሰልሽ
ብታይ ስሄድ ቆሜ!

የሩሄን እህህታ
ጆሮ መቸ ሰምታ፣
ቧጥጬው ልሞት ነው
ልቤን ጠዋት ማታ!

***
አህመድ ሰሞኑን ቋሚ ፕሮጀክቱ አድርጎኛል። አላውቅም ምናልባት በሹራ ተመድቦብኝም ሊሆን ይችላል። ድንቄም ሹራ! ብሞት እንኳን የማያውቅ ጀመዓ! ከሁሉም የገረመኝ ግን ይህን ያህል ጊዜ ከመስጂድ ስርቅ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ የጠየቀኝና ያስፈለገኝ ሰው አለመኖሩ ነው። አላህ ይስጣቸውና የተብሊግ ጀመዓዎች ብቻ ቤት የምሆንባቸውን ጊዜያት እየጠበቁ ሊዘይሩኝ ይመጣሉ። መጀመሪያ ሰሞን ሀያዕ እያደረግኩ አብሬያቸው ወደ መስጂድ እሄድ ነበር። ትንሽ ሲቆይ ግን አንኳኩተው «ወንዶች አሉ?» ሲሉ ዝም ማለት ጀመርን። ሰራተኛዋ ዝም ካልኩ መውጣት እንዳልፈለግኩ ስለምትረዳ፤ የለም ብላ ታሰናብታቸዋለች። ፌሪ በነበረችባቸው ጊዜያት ቀድማኝ «የሉም በያቸው!» ትላለች። በዕረፍት ቀናችን ትቻት ከቤት እንድወጣ አትፈልግም።

ባላወራውም ሁሌ በልቤ የታዘብኩት ግን ከትልቁ መስጂድ ሰዎች ውስጥ ከአህመድ በቀር የዘየረኝ አለመኖሩ ነው። አህመድም የግል ጓደኛዬ ስለሆነ እንጂ ባይሆን የሚዘይረኝ አይመስለኝም። ትልቁ መስጂድ ላይ በጣም ከሚንቀሳቀሱ ወጣቶች ግንባር ቀደም ነበርኩ። ከመስጂድ ስጠፋ ግን የፈለገኝ አልነበረም። እንደውም በተገላቢጦሹ የትንሹ መስጂድ ተብሊግ ጀመዓ የለም እየተባሉና በር እየተዘጋባቸው እንኳን እኔን ከመፈለግ አልቦዘኑም። ትልቁ መስጂድ ሰለፍይ ነን የሚሉ ጅሎች የሞሉት ነው። ጅሎች ያልኳቸው ስላልፈለጉኝ ነው። ምንም አይነት ሰዋዊ ግንኙነት የሌለው ማሽን የሚመስል ስብስብ ነው። ሰላት መስገድ እና ቂርዓት መቀመጥ እንጂ ከዚህ የዘለለ ሰዋዊ መስተጋብር የለውም። አሊሞቻቸውን እንኳን የሚያውቋቸው ሲሞቱ ነው። ሰላት እንደተሰገደ ሰው ትከሻ ላይ እየዘለሉ መሮጥ የሚወዱ ሰርከሰኞች የሞሉበት ነው። አሁን ወደ ትልቁ መስጂድ ብሄድ «የት ጠፍተህ ነበር?» ብሎ የሚያዋክበኝ ብዛቱ! ልሙት ልኑር ሳያጣሩ ስመለስ ማዋከብ ምን የሚሉት ነው? ከትልቁ መስጂድ ስልክ ከተደወለ ቃል የገባሁት ብር አለ ማለት ነው። ገንዘብ ሲፈልጉ ብቻ ይፈልጉኛል። አሁን የዛን መስጂድ አዛን መስማት ራሱ ያስጠላኛል። የፊርቃ ሰው አይደለሁም እንጂ ብሆን ኖሮ በእነሱ እልህ አዲስ ፊርቃ እመሰርት ነበር። አብዛኛውን ሰው ፊርቃ የሚያስቀይረው እልህ ይመስለኛል።

እሁድ ከሰዓት ነው። አህመዴ የአስር ሰላትን ትልቁ መስጂድ እንድንሰግድ ቃል አስገብቶኛል። ቃሌን ለመጠበቅ ሰዓቴን በተደጋጋሚ ተመለከትኩት።
«ምነው? ደረሰ እንዴ?» አለች ደረቴ ላይ እንደተጋደመች።
ኢክሩ ቤቴ ቤቷ ከሆነ ሰንብቷል።
«አይ አንድ ሰዓት ይቀረዋል ነገር መሰለኝ።»
«ሻወር እስክንወስድ ምናምን ጊዜ ስለምንፈጅ አሁን እንነሳ!» ከደረቴ ላይ ተነስታ ፀጉሯን ማስተካከል ጀመረች።
ስልኬ ጠራ። አህሜ መስሎኝ ነበር። ስመለከተው ፌሪ ናት።
«ማነው?» አለች ኢክሩ እየተጠጋችኝ!
«ፌሪ ናት .... እንደተለመደው እሺ!»
«አያሳስብም!»
ከኢክራም ጋር በጣም ከመላመዳችን የተነሳ ፌሪ ስትደውል ሚናችንን በአግባቡ እንወጣለን። ፌሪ አሳየኝ የምትለው ነገር ካለ ኢክሩ ኮተቷ ካሜራ ውስጥ እንዳይገባ በማድረግ ታግዘኛለች። እሷም ከካሜራው ጀርባ ሆና ትከተለኛለች።
ስልኩን አንስቼ ከፌሪ ጋር አወራን። ለመመለስ ሁለት ወራት ብቻ እንደቀሯት አበሰረችኝ። ብስራት ነው ግን? ምንም ደስታ አልሰማ አለኝ። እንደውም ጭንቀት ጭንቀት አለኝ። በራቀ በራቀ የሚል ስሜት ይወረኛል።
ስልኩን አናግሬ እንደጨረስኩ አንድ ላይ ወደ ሻወር ገባን። ምን ልትሰሩ የሚል የዋህ ካለ ልንታጠብ በሉልኝ። «ታጥበን» እንደጨረስን የምለብሰውን ልብስ ኢክሩ መምረጥ ጀመረች።
«ዛሬ ሼኪ ነው ‘ማስመስልህ!»
ጀለቢያዎቼን እያነሳች ትጥላለች። አንድ ወደ ጥቁረት የሚያደላ ጀለቢያ አነሳችና ወደኔ ይዛው መጣች። በቅርቡ ለኢድ የገዛሁት ነበር።
«ይኼ አብሮ ይሄዳል። ጁሙዓ ቢሆን ነጭ እናደርገው ነበር። እሁድ ስለሆነ ....  ስለምትንቀሳቀሱም ይሄ የበለጠ አብሮ ይሄዳል።»
«ጀለቢያ ይሻላል አልሽ?»
«አዎ ባክህ! እና ጥምጣም ደግሞ .... »
«ኧረ በአላህ በቃ እንዴ! መስጂድ ከሄድኩ ስንት ጊዜዬ ነው .... አይን ውስጥ አታስገቢኝ!»
«ማን ምን ያመጣል? ንፁህ ነው እንዴ የሚመስሉህ?»
«ይኼ ኮንፊደንስሽ እኮ ነው ደስ የሚለኝ!» ፈገግ አልኩላት።
የግቢያችን በር ሲከፈት ሰማንና፤ ተከታትለን ወደ መስታወቱ ሄድን። የአህመድ መኪና እየገባች ነው። ሳቅኩኝ።
«ይኼ ልጅ የምቀጣው መስሎት ከቤት ሊያግተኝ መጣ አይደል?»
«ጀለስህ ነው?»
«አዎ! ልበሺ ወደ ላይ ከመጣ ዘመዴ ናት እለዋለሁ።»
«እሺ አባያ አለኝ መኪናዬ ውስጥ! ሰራተኛዋ ይዛልኝ ትምጣ አንተ ታች አቆየው!»
ቀድሜ ወደታች ወረድኩ። ሰራተኛዋ አባያውን ወሰደችላት።

«አንተ! ይህን ያህል አታምነኝም?»
«እሱ እንኳን አላምንህም .... ግን በዚሁ ሰሚር አንሳኝ ብሎኝ እሱን አንስቼ መምጣቴ ነው።»
«እንዴ ሰሚሬ! እሱ ልጅ አለ በአላህ?»
«መኪና ውስጥ ተቀምጧል። ከገባ እንዳንቆይ ብዬ ተቀመጥ አልኩት።»
ኢክራም አባያዋን ለብሳ መጣች። አምሮባታል። የቤት እመቤት መስላለች።
«አሰላሙአለይኩም!» ፈገግ ብላ ተቀላቀለችን።
ለምን ወደ ታች እንደወረደች ግራ ተጋብቻለሁ። እንድትሰተር የፈለግኩት ወደ ላይ ካልወጣሁ ብሎ ካስቸገረኝ ብዬ ነበር።
«ወአለይኩሙሰላም!» አህሜ መለሰ። መጥታ ከአጠገቤ ተቀመጠች።
አህሜ በመገረም ይመለከተኛል።
በልቤ ምናባቷ ብላ እንደምትተዋወቅ እየሰጋሁ «ተዋወቁ ....» አልኩኝ።
«አህመድ እባላለሁ የባልሽ ጓደኛ ነኝ ....» ሳቀ። እኛም ሳቅን። መንገድ እየመራት እንደሆነ ገብቶኛል። ልጅት ግን የዋዛ አልነበረችም።
«ኢክራም እባላለሁ። ባሌ እንኳን አይደለም። ቤተሰብ ነን።»
ሌላ ምርመራ እንዳይጀምር ስለሰጋሁ «እንውጣ አይደል?» አልኩ እየተነሳሁ!
«አዎ አዎ! ሰሚሬም ይደብረዋል።»
ኢክራሜን ተሰናብተን ወደ መኪናው ሄድን።

ሰሚር ማለት የጀመዓችን ቀልደኛ እና ተጫዋች ነው። ከተጫዋችነቱ በተጨማሪ ደግሞ በሴት አጫዋችነቱ የ ISO የጥራት ማረጋገጫ የተሰጠው ወዳጃችን ነው። እሱ ካለ ስለሴት ማውራት ግዴታ ነው። ከግቢው ወጥተን ወደ መስጂድ መሄድ ጀመርን። አህመድ አላስቻለውም።
«ስማማ ፉአዴ!»
«እሺ!»
«ዝምድናችሁ የምንድነው ከልጅቷ ጋር?»
«ከኢክራም ጋር?»
«አዎ! ማለቴ ጋብቻ የሚከለክል ነው?»
«አይደለም!»
«ስትር ማለቷ እንዴት ደስ ይላል! ኧረ አትፍዘዝ!»
«ምን ላድርጋት?»
«አግባታ!»
«አይ አህሜ! ፈሪሀን የምትበቀልበት አጋጣሚ አገኘሀ!» ሳቅን።
«ባክህ አግባባት ስርዓት ትይዛለች ያቺም!»
«ቀልደኛ!»
«ካልሆነ ወደኔ ላከው .... አስተናግድልሀለሁ!» ሰሚሬ ተቀላቀለን።

መስጂድ ስንደርስ ጠያቂ እንደ ንብ መንጋ ሰፈረብኝ። የት ነበርክ? ከሀገር ወጥተህ ነው? ሰፈር ቀየርክ እንዴ? ምናምን! በልቤ «መች ፈለጋችሁኝ?» እያልኩ እገረማለሁ። የመጀመሪያ ጀመዓ አምልጦን ስለነበር ሁለተኛ ጀመዓ ቆምን። እኔን እንዳሰግድ ጋበዙኝ። እምቢ አልኩ።
«አንተ እያለህማ እኛ አንገባም!»
በግድ ገባሁ። ከደቂቃዎች በፊት ከኢክራም ጋር የነበርኩበት ሁኔታ እና አሁን የቆምኩበት ቦታ ተምታቱብኝ። ቆዳችን አይጮህም። እጆቻችን አያወሩም። ሀፍረታችን አይናገርም። ልብስ ብዙ ነገር ይሸፍናል! እጅግ ብዙ! ለዚህ ፀጋው ከማመስገን ውጪ ምን እላለሁ? ምንም!

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

29 Feb, 19:26


«አጥፋው አጥፋው!» አለች ማብሪያና ማጥፊያውን እያመላከተች። አጠፋሁት! ከዚያ .... የሆነ መጠጥ ቀዳች። አላህዬ ሀላል ነው በለኝ። ፌሪ የምትባል ሚስት እንዳለችኝ ረስታ እያስረሳችኝ ነው።

ይቀጥላል ....
.
@Ethiopianislamic
@Ethiopianislamic

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

29 Feb, 19:26


የልብ ነገር
ክፍል ስድስት
(ፉአድ ሙና)
***

ውዴ ...
የፍቅር መንገዴ፣
ወዳጅ በፍቅሩ ላይ ይደርባል እንዴ?

ፍቅሬ
ምክንያት የመኖሬ፣
ተናደብህ እንዴ
ገነባሁት ያልኩት የፍቅር መንደሬ?

***
ፈሪሀ ቤት ውስጥ የምታዘወትረውን ስስ ቁምጣ ለብሳ ተክዛለች። ገና ወደ ቤት መግባቴ ነበር። ለምቦጯ ተዘርግፏል። በጣም ድክም ብሎኛል። ስታየኝ ከተቀመጠችበት ጥድፍ ብላ ተነሳችና ተጠመጠመችብኝ። እጆቿ አንገቴን .... እግሮቿ ወገቤን ዞሩ። ሲጨንቃት እቅፌ ውስጥ መግባት ትወዳለች። ሳባብላት ማልቀስ ጀመረች። እስኪወጣላት ታገስኳት። ማልቀሷን ስታቆም በደከመ ጉልበቴ እንደተሸከምኳት ወደ መኝታ ክፍል ወሰድኳት።

«አረፈድኩ አይደል ፌሪዬ?»
«አዎ .... ስራ በዛብህ እንዴ?»
«እንደዛ ነገር .... ለምንድነው ያለቀስሽው?»
«ስሞት ታገባለህ እንዴ?»
«አ ላ ህ ዬ ..... አታስቂኛ!» ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም።
«ምን ያስቅሀል .... መልስልኛ!» ተኮሳተረች።
«ከሞትሽማ .... አገባለሁ!»
«ማንን?»
«ሴት አይጠፋም እኮ!» ሳቅኩኝ።
«እኔ ግን ብትሞት አላገባም።» ማልቀስ ጀመረች። ነገሩ ገባኝ።
«እና ቀዩ መጋረጃ ተዘርግቷል ነው የምትይኝ!» ሳቅኩኝ። ሳቀች። እንባዋን መጥረግ ጀመረች።
«እንዴት አወቅክ?»
«እንደዚህ የሚያነጫንጭሽ መች እንደሆነ መች ይጠፋኝና!»
«ማነው ነጭናጫ?» ከንፈሯን ወደፊት ለጠጠቸው።
«አንቺ ነሻ!»
«ደረቅ እኮ ነህ .... ሌላ ወንድ ቢሆን ይደነግጥና መልስ ይጠፋው ነበር።»
«መልስ ቢጠፋኝ ደስ ይልሽ ነበር?»
«አዎ!»
«እሺ እንድገመው!»
«ማነው ነጭናጫ?»
«እእእ እኔ ነኝ ....» አልቻልኩም ሳቅ አመለጠኝ።
«አትረባም!»
«የወሊድ መቆጣጠሪያውን ተይውና ሞክሪኝ!»
«ያስደበረኝን ልንገርህ?»
«ከቀዩ መጋረጃ ባሻገር ነው?»
«አዎ!»
«አባዬን አግኝቼው ነበር። ትምህርት ለምን አትጀምሪም ብሎ ተጨቃጨቀኝ።»
«እውነቱን ነው።»
«የውጪውን እድል እየጠበቅኩ አይደል ....»
«እሱን እየጠበቅሽ እንዳታረጂ!»
«አንተ ራሱ ከሱ የባስክ ሼባ ነህ!»
«ምንድነው ግን በእነሱ በኩል ካልሆነ አልማርም ያስባለሽ?»
«ስራዬ ነዋ .... በእነሱ እድል ከተማርኩ ስራዬም በጣም ያድጋል። international expert እሆናለሁ።»
«ፋዘር ግን ምንድነው ተማሪ እያለ የሚጨቀጭቅሽ? የድግሪው ድግስ አላረካውም እንዴ?»
«ይመስለኛል! ..... የሆነ የሚያበሽቀው ወዳጅ ሳይኖረው አይቀረም።» ትስቃለች።
«እኮ!»
«ተወው ባክህ .... ባባ እኮ ብርቁ እኔ ስለሆንኩ ነው። ሁሉም እኛ ቤት ከአስር እና ከአስራሁለት አላለፉም ታውቃለህ። ትምህርት ሲባል ያማቸዋል። ሁሉም ነጋዴ ናቸው። አባዬ ደግሞ ጥሎበት ትምህርት ይወዳል። ልጄ እኮ ድግሪዋን ጨረሰች እያሉ የሚሸልሉበት ጓደኞቹ ላይ የሚጎርርበት አንድ ልጅ ይፈልጋል። በሱ ዱዓም ቢሆን እኔ ወጥቼለታለሁ። አሁን በእኔ ማስተርስ ሊጎርርባቸው መሰለኝ። የእነሱን ብቻ የምርቃት ድግስ መታደም ሳይሰለቸው አይቀርም መሰለኝ።»
«ያንቺ ማስተርስ ስለማይመጣ ለምን ታናሽየዋን የሆነ ነገር አያስተምራትም።»
«ቢገድላት ይቀላታል። አትወድም!»

***

«ስማማ .... ፉዬ»
«እ»
«ካገባህ በኋላ ግን እኮ .... እየተጠፋፋን ነው!»
ለማለት የፈለገው ቢገባኝም ትንሽ ላለፋው ፈለግኩ።
«እየተገናኘን አይደል ...»
«ቢሮህ መጥቼ ነዋ!»
«እና የት እንገናኝ .... »
«መስጂድ ነዋ!»
«አይ አህመዴ ... »
«ምነው?»
«ስራው መች ፋታ ሰጥቶኝ?»
«እርግጠኛ ነህ? ከመስጂድ የማይጠፋው ፉአድ ከመስጂድ የጠፋው በስራው ምክንያት ነው?»
«እና ምን ይሆናል ብለህ ነው?»
«ፉአዴ ምንድነው ግን እንደዚህ የቀየረህ? ከማግባትህ በፊት እና ካገባህ በኋላ እኮ ፍፁም ሌላ ሰው ነው የሆንከው!»
«ፈሪሀን አትወዳትም አይደል አህሜ?»
«መውደድ መጥላት ጋር የሚያደርሰኝ ነገር ባይኖርም እሷን ባታገባ ደስ ይለኝ ነበር።»
«ለምን?»
«የምንወደውን ፉአድ ነጥቃናለች። ስለ አኼራ የሚናፍቀውን ሰው የዱንያ ባርያ አድርጋዋለች።»
«አህሜ ስላላገባህ እኮ ነው የማትረዳኝ!»
«ፉአድ ሱሪ የምትለብስ ሚስት ትኖረዋለች ብለን ገምተን አናውቅም ወላሒ! ምንድነው ያስነካችህ? ተይ ለማለት ምን ያዘህ? ጠንካራ ነበርክ እኮ!»
ከወንበሬ ተነስቼ በመስታወቱ ወደ ውጪ መመልከት ጀመርኩ።
«ግን ሰላት ትሰግዳለህ? ሰላት አልተውክም አይደል?» ተከተለኝ።
«አህሜ .... ወላሒ ፍቅር ከባድ ነው። መጀመሪያ እሷ የምትወዳቸው ቦታዎችን ማዘውተር በሚል ከመስጂድ ጋር ተቆራረጥኩ። ቤት ሆኜ እንኳን ከእሷ ጋር ላለመለየት ብዬ ጀመዓ ሰላት ተውኩ። ፊቷ ላይ ትንሽ መከፋት ላለማየት ስል ብዙ የማላምንባቸውን ውሳኔዎች ወሰንኩ። ውጪ መሄዷን ጨምሮ ማለት ነው።»
«ከወደደችህ እሷ እንዴት ወዳንተ አልቀረበችም?»
«ሴት አይደለች? እሹሩሩ ባዩ እኔ ነኛ!»
«ታስታውሳለህ ግን? የሞራል አስተማሪያችን ነበርክ እኮ!»
«ቀብጣ ነው ያደገችው አህሜ! ሱሪ አትልበሺ ማለት .... ከእሷ ጋር መጨቃጨቅ እንዳይሆንብኝና ቤቴን እንዳይበጠብጠው ፈራሁ!»
«ሳታገባት በፊት መስተካከል የሚችል ነበር እኮ! ግን እሷን ከምታጣ ምንም ለማጣት ዝግጁ ነበርክ።»
«አፍቅረህ ታውቃለህ አህሜ?»
«አላውቅም!»
«ባንተ ቦታ እያለሁ አንተ የምትመክረውን ምክር የምመክር ሰው ነበርኩ ታውቃለህ አይደል!»
«አሁንም አልረፈደም ባክህ!»
«ምኑ?»
«ህይወትህን ከኪሳራ ማውጣቱ ነዋ!»
«ተፋታ እያልከኝ ነው?»
«እንደሱ ከምትባል ሙት ብትባል እንደሚቀልህ እረዳለሁ።»
«እና?»
«ቢያንስ ቂርዓት እንኳን ብትተው .... ሰላቱን መስጂድ ስገድ! አላውቅም ሰላት አስትታህም ይሆናል። እሱን ማወቅ አልፈልግም ግን ተመለስ ወደ መስጂድ!»
«ሳላስበው የቀረሁ ይመስልሀል?»
«ተግባር ያስፈልጋል ፉአዴ .... አሁን እሷ የለችም አይደል? ምን ይይዝሀል? ተስተካክለህ ጠብቃት!»
«መምጫዋ ደርሷል እኮ!»
«አቋም ይዘህና ተስተካክለህ ጠብቃት! ምንም ብትወዳትም ፀጉሯን ለቃ ስትሄድ .... ሱሪ ስትለብስ እሺ አትበላት። በዱንያ የሚቋጭ የፍቅር ህይወት አይኑርህ።»
በልቤ ስለ ኢክራም አስባለሁ። ቢጣበቅም ሂጃብ በቀሚስ ትለብሳለች። ከእሷ ጋር የገባሁበትን ቢያውቅ ምን ይለኝ ይሆን?
«እሞክራለሁ አህሜ! አንተ ግን ለምን አታገባም?»
«እናንተን እያየን እንዴት እናግባ?»
«አያሳስብህም ማግባቱ?»
«ከመስጂድ የሚቀንሰኝ ኒዕማ በአፍንጫዬ ይውጣ!»
«ሾርኔውን ተወውና ንገረኝ!»
«አስቤያለሁ ኒቃቢስት ልጅ አግኝቻለሁ። አላህ የሰተራት ናት። እስኪ መልክ ሲይዝ አሳውቅሀለሁ።»
«እሺ .... » አልኩና ወደ ወንበሬ ተመለስኩ።
ስልኬን ስመለከተው ስድስት ሚስድኮል አለው። ኢክራም ነበረች። የፅሁፍ መልዕክት ልካለች።
«ዛሬ ባባን ሸኝቼው መመለሴ ነው። አንተ ጋር ነው የማድረው! ስትመጣ ቀድመህ ደውልልኝ!» ይላል።
ልጅቷ የቤት እመቤትነት ስሜት እየተሰማት ነው። የማላመልጠው ትብታብ ውስጥ እንደገባሁ ተሰማኝ። አህመድን ሸኝቼ ወደ ቤቴ መንዳት ጀመርኩ። ኢክራም ጋር ደወልኩ። ቤት እንደሆነች ነገረችኝ። ቤት ስደርስ የቤቴ መብራት አልበራም። ግራ እየተጋባሁ ወደ ውስጥ ዘለቅኩ። ደረጃውን መውጣት ስጀምር ሻማዎች በግራ እና በቀኝ ተለኩሰው ወደ መኝታ ቤቴ መሩኝ። መኝታ ክፍሌ ስገባ አበባ ተበትኗል። መብራቱን አበራሁት። ልጅቷ በስስ ነጭ ቢጃማ ቆማ ትመለከተኛለች። አምሮባታል።

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

27 Feb, 19:20


«በቃ ቀይሪ መጣሁ .... » ትቻት ወጣሁ።
ከጥቂት ደቂቃ በኋላ የኢክራም እርምጃ ሲቀርበኝ ተሰማኝ። ከተቀመጥኩበት ተነሳሁ። ዞሬ ስመለከት የፌሪ ገላ ላይ የማውቀው ልብስ የኢክራም ገላ ላይ ደምቋል። ረዥም ናት። የሰውነት ቅርጿ ውብ ነው። ፈገግ አለች። ሁለት እጆቿን እንደክንፍ ዘረጋቻቸው።  እጆቿ ሲዘረጉ ልብሱ ይበልጥ ከፍ አለ። ጭ ... ኖ .... ቿ ፍም ይመስላሉ። ቅላቷ ይንቦገቦጋል።

«እና ማን ላይ ያምራል?»
«ሁለታችሁም ላይ ጥሩ ነው።» እውነቱን ለመናገር ይኼ ልብስ ከሰውነቷ ቅላት ጋር አብሮ ሄዷል። ኢክሩ ላይ ይበልጥ አምሯል። ግን አንቺ ላይ ይበልጥ ያምራል ማለት ከባድ ክህደት መስሎ ተሰማኝ።

ከዚያም ቀረበችኝ። ከዛስ አላችሁ እንዴ? አይባልም እሺ! እንደዚህ አይነት ነገር አይጠየቅም። ግን መጥታ ታፋዬ ላይ ተቀመጠች።

«ሚስቴ ታፋዬ ላይ ነው የምትቀመጠው ያልከኝን አስታወስከው?»
«አዎ!»
«ለዛ ነው ታፋህ ላይ የተቀመጥኩት!»
«ሽቶሽ ልብሷ ላይ እንዴት ኖረ?»
«ነፋሁበታ! ጠረኗንም ገደልኩት!»
«ሞተልሽ?»
«ስለሞተ መሰለኝ የእኔን ጠረን ያሸተትከው!»
«ሽቶ ግን የእኔ ይሻላል አይደል!»
«እድሜ ለበርጊቾ! በየወሩ ከሀገር እየወጣ ያመጣልሻል!»
«እኮ! ጠረኔም በለጣት!» ደስ አላት።
ስስ ጣቶቿ ጉንጬ ላይ አረፉ። ከዚያስ አላችሁ? ተው! ከዛስ አትበሉ። ጣቷ ጉንጬ ላይ ካረፈና ኢክራም ታፋዬ ላይ ከተቀመጠች ምን ሊከሰት ይችላል? መናገሩ አግባብ አይደለም። ሁሉም ሰው ቤት ውሀ ላይኖር ይችላል። ግን ከንፈሯ ከንፈሬን ነካው። መናገሩ ልክ አይደለም እንጂ እገልፀው ነበር። ጣቶቼ ጭኗ ስር ገቡ። ተው ላጤ ሆድ ይብሰዋል ..... ባለትዳር ይጨንቀዋል አልግለፀው። አንገቴን መጠጠችው። አልበላችም እንዴ? ምግብ የለም ወይ በሀገሩ? መኝታ ክፍል መች እንደገባን አላውቅም። ባለፈው የሆነው ሆነ። አልጋ ከወዘወዙት መወዝወዙ አይቀርም። አካል ሲያመው ያቃስታል .... በብዙ ሲደሰትም እንዲያው! ተው አንናገረው! ሁሉም ሲያልቅ ፀፀት አለው። እንደከዚህ ቀደሙ ግን አይከብድም! ተቃቅፈን ፀሀይ ወጣች። በሌላ ሴት እቅፍ ውስጥ የወጣች የመጀመሪያዋ ፀሀይ ነበረች።

ይቀጥላል!
.
@Ethiopianislamic
@Ethiopianislamic

150,099

subscribers

107

photos

11

videos