Nati App @natiapplink Channel on Telegram

Nati App

@natiapplink


የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን

Nati App (Amharic)

በቻናሌ ቤተሰብ ቦታ ላይ ቴሌግሬሽን ስልኩ ሰላም ይከታተሉ! 'Nati App' ለመሣሪያ የቴሌግሬሽን መረጃዎችን እና የቴሌግሬሽን አዝናኝ መረጃዎችን እንዲጠቀሙ፣ በቻናሌ ቤተሰብ እንዲያምዛል ስለሆነ ከአፕቴካ መለያዎችን እና መረጃዎችን ለመመልከት 'join' ይጠቀሙ። ይህ ትንሽ መከላከያ ቻናሌ ቤተሰብ፤ በከተማ በሰላም እየተገኙን በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን በ ቀላሉ በአጠቃላይ ቅጽ ይቀርቡ። እባኮትን ከአሜሪካ ስናስብ፣ በኢሜርጃን እና በቻናል፣ በመዝገብ ለምስል 'Nati App' የቴሌግሬሽን መረጃዎችን እና አዝናኝ መረጃዎችን መጠባበቅ ማድረግ እንዴት እንደዋናውነት መጠቀም ይችላሉ።

Nati App

17 Feb, 08:14


https://youtu.be/Z3a-BXkGAPs?si=nt7_a-1C1ZNsGZYW

Nati App

16 Feb, 16:19


Donot daliy combo

Nati App

16 Feb, 16:19


Cex.io እየሰራችሁ ነው ። በቅርቡ list ይደረጋል ብለዋል። እንደሚታወቀው cex የራሱ exchange አለው።

Nati App

15 Feb, 17:17


Donot daliy combo

Nati App

15 Feb, 17:00


Airdrops listed this month

1 Zoo

2 paws

3 memhash

4 wecoin

5 tapswap

Nati App

14 Feb, 16:48


Donot daliy combo

Nati App

14 Feb, 11:47


የ yacine tv ማጫወቻ አፕ

Nati App

14 Feb, 11:47


ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታ በ ጥራት በ arebic commentator የሚያሳይ አፕ

Nati App

14 Feb, 11:44


ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታ በ ጥራት በ english commentator የሚያሳይ አፕ 2

Nati App

14 Feb, 11:44


ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታ በ ጥራት በ english commentator የሚያሳይ አፕ

Nati App

14 Feb, 11:18


የ zoo total supply 264 Tri መሆኑ ታውቋል ለ community ይሰጠ የነበረው 60% ወደ 66% ከፍ አድርገውታል።

Nati App

13 Feb, 16:04


Donot daliy combo

Nati App

13 Feb, 05:12


https://youtu.be/5S9Wtf1az0I?si=8ipEDkUBJwvdGcrV

Nati App

12 Feb, 17:14


Paws ላይ እነዚህን task ጨርሱ።

Nati App

12 Feb, 16:50


Donot daliy combo

Nati App

11 Feb, 11:54


One UI 7 Android 15 Software Update የሚያገኙ የሳምሰንግ ስልኮች ዝርዝር

S series

Galaxy S24 Ultra
Galaxy S24+
Galaxy S24
Galaxy S24 FE
Galaxy S23 FE
Galaxy S23 Ultra
Galaxy S23+
Galaxy S23
Galaxy S22 Ultra
Galaxy S22+ 5G
Galaxy S22 5G
Galaxy S21 FE
Galaxy S21 Ultra
Galaxy S21+ 5G
Galaxy S21+
Galaxy S21 5G
Galaxy S21

Z FOLD

Galaxy Z Fold6
Galaxy Z Flip6
Galaxy Z Fold5
Galaxy Z Flip5
Galaxy Z Fold4
Galaxy Z Flip4
Galaxy Z Fold3
Galaxy Z Flip3

A series

Galaxy A73
Galaxy A72
Galaxy A55
Galaxy A54
Galaxy A53 5G
Galaxy A35
Galaxy A34
Galaxy A33 5G
Galaxy A25
Galaxy A24
Galaxy A23
Galaxy A16 5G
Galaxy A16
Galaxy A15 5G
Galaxy A15
Galaxy A14 5G
Galaxy A14
Galaxy A06
Galaxy A05s
Galaxy A05

M  series

Galaxy M55
Galaxy M54
Galaxy M53
Galaxy M35
Galaxy M34
Galaxy M33
Galaxy M15
Galaxy MO5

F series

Galaxy F55
Galaxy F54
Galaxy F34
Galaxy F23
Galaxy F15
Galaxy F14 5G

M 14 በሂደት ላይ ነው ገና አልወሰኑም ግን የማግኘት እድል አለው።

Nati App

10 Feb, 16:52


Donot daliy combo

Nati App

10 Feb, 11:58


Zoo አዲስ ዜና zoo አሁን ባሳወቁት መሰረት የ tokenomics ክፍፍሉ 60% 40% መሆኑን አሳውቀዋል 60% ለ community ብለዋል።

Nati App

10 Feb, 07:12


Zoo new task ስሩት።

Nati App

09 Feb, 16:43


https://youtu.be/YfZzC38k9H8?si=ppIq1mrBxDTusyeS

Nati App

09 Feb, 16:15


Donot daliy combo

Nati App

09 Feb, 16:15


Bums daliy combo

Nati App

09 Feb, 10:48


Notpixel hold ያደረጋችሁ ትልቅ ዜና አለ።

Notpixel እንዳሳወቁት ከሆነ ከ total supply ላይ በየ quarteru $Px token burn እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል። ይህም 125M $Px token እስኪቀር ድረስ ይቀጥላል ብለዋል።

ይህም የ $Px token ዋጋ እንዲጨምር ያደርገዋል።

Nati App

08 Feb, 17:30


Donot daliy combo

Nati App

08 Feb, 16:26


Zoo ላይ ገብታችሁ ከስር task የሚለውን ንኩና ሁለቱ የሚመጡላችሁ task ራይት መሆናቸውን check አድርጉ። ልክ እንደ ምስል 2 ከሆነ ትክክል ነው።

Nati App

08 Feb, 09:01


Tapswap bitget ላይ withdraw ማድረግ ተጀምሯል። verify ያደረጋችሁት bitget account ካላችሁ ትችላላችሁ። withdraw አደራረግ

በመጀመሪያ የ bitget UID ያችሁን ከ bitget አካወንታችሁ ላይ copy ታደርጉ እና UID የሚለው ላይ ታስገባላችሁ።

በመቀጠል የtapswap deposit address bitget ላይ ገብታችሁ search አድርጋችሁ copy አድርጋችሁ ማስገባት ነው። ያልገባችሁ ካለ ከዚህ በፊት የሌሎች airdrop token ወደ bitget withdraw ስናደግ የሰራናችሀውን Video Youtube ቻናላችን ላይ አሉ ተመልከቷቸው ሂደቱ ተመሳሳይ ነው።

Nati App

07 Feb, 17:20


Caps ላይ wallet connect ያላደረጋችሁ connect አድርጉ።

Nati App

07 Feb, 17:16


Donot daliy combo

Nati App

07 Feb, 17:11


Paws ላይ task ተጨምሯል ስሩት።

Nati App

07 Feb, 06:38


https://youtu.be/9ufX7yFlVMg?si=O7gjKR0rsLupvdNI

Nati App

06 Feb, 19:49


Paws የሰራችሁ የግድ ማስተካከል አለባችሁ። አዳምጡት።

Nati App

06 Feb, 19:36


Paws ላይ በ website ገብታችሁ activity check አድርጉ። ግዴታ ነው እንዳያልፋችሁ።

Nati App

06 Feb, 16:40


https://play.google.com/store/apps/details?id=com.pixverseai.pixverse tiktok ላይ የተለቀቀውን video ላያችሁ አፑን ከ playstore ማውረድ ለምትፈልጉ።

Nati App

06 Feb, 16:40


Donot daliy combo

Nati App

06 Feb, 11:50


አሁን Tiktok ላይ የተለቀቀውን video ላያችሁ አፑን ለምትፈልጉ

Nati App

06 Feb, 06:11


Memhash የሰራችሁ vote ላይ ብትሳተፉ ጥሩ ነው። እናንተን የሚጎዳ ነገር የለም። ምናልባት vote ላደረጉ በትቃራኒው ጥቅም ሊኖረው ይችላል። ስለዚህ vote አድርጉ። ሳያልቅ

Nati App

05 Feb, 18:14


Donot daliy combo

Nati App

05 Feb, 17:15


Tapswap video codes


📺 1) Boosted My Crypto
✍️ CODE ➡️ 6tto




📺 2) Transform Your Garage
✍️ CODE ➡️ 7g7gt



📺 3) Earn $10,000/Month
✍️ CODE ➡️ 7pi5



📺 4) Freelance Video Editors
✍️ CODE ➡️ irto



📺 5) Make $8,200/Month
✍️ CODE ➡️ 6dum


📺 6) Paying Taxes
✍️ CODE ➡️ 5dcd

📺 8) 10 Genius Ways To Make
✍️ CODE ➡️ 5set

📺 7) The Best 5 Tools for Making
✍️ CODE ➡️ 8oba

📺 6) Earn $7,450 a Month
✍️ CODE ➡️ erda

📺 5) How I Made Money Using
✍️ CODE ➡️ 4ssh

📺 4) Emergency Cash
✍️ CODE ➡️ 3ees

📺 3) Make Money From Home
✍️ CODE ➡️ pedrp

📺 2) Start Dropshipping in 2025
✍️ CODE ➡️ a4al

📺 1) Frome Sketch to Store
✍️ CODE ➡️ qurt

Nati App

05 Feb, 08:31


Donot ላይ ከ ሶስቱ ሰወች ሌባው የቱነው? የሚል task መሳይ ነገር ጨምረዋል። በብዙ ሰው የተመረጠው አሸናፊ ይሆናል። ለመምረጥ ቢያንስ 0.1Ton ያስፈልጋል።እናንተ የመረጣችሁት ካሸነፈ እንደከፈላችሁት የቶን መጠን Donat ታገኛላችሁ የከፈላችሁት ton ካሸነፋችሁ ተመላሽ ይደረጋል።

Nati App

05 Feb, 06:07


Tap swap የመጀመሪያ stage ነገ ይጠናቀቃል። እስከዛሬ እንደዋሹን ካልዋሹ tap swap ከ feb 6 እስከ feb 7 እንደሚቆም አሳውቀዋል። ያን የሚያደርጉት ለ tojen allocation ሊሆን ይችላል።

Nati App

05 Feb, 05:54


Caps ላይ wallet connect አድርጉ።

Nati App

01 Feb, 18:29


Donot daliy combo

Nati App

01 Feb, 06:20


Bums lottery cards

Nati App

01 Feb, 06:12


የ pavel durov የሆነው caps ሊያልቅ 1 ቀን ነው የቀረው። ምንም ልፋት የለውም daliy task መስራት ብቻነው። ያልጀመራችሁ ከምትቆጩ ጀምሩ አረፈደም። https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=6392166561

Nati App

01 Feb, 06:11


Zoo mining ባሉት ቀን ተጠናቋል። ቃላቸውን የጠበቁ የመጀመሪያዎች ብንል ማጋነን አይደለም።

Nati App

31 Jan, 16:52


Donot daliy combo

Nati App

31 Jan, 16:51


Zoo ri.of the day

Nati App

31 Jan, 11:06


Zoo ላይ ገብታችሁ ውሰዱ። ፍጠኑ

Nati App

31 Jan, 07:51


Zoo ላይ ዛሬ የሚሰጡ ስጦታዎች ሰአት ቆይታ እና መጠን ዝርዝር

1

🕐 ቀን  8:05

🎉 የሽልማት መጠን 1225

🕐 የቆይታ ግዜ 15 ደቂቃ


2

🕐   ከ  ቀን 11:15

🎉   የሽልማት መጠን 4057

🕐    የቆይታ ግዜ 10 ደቂቃ

3

🕐  ከ ምሽቱ 5:35

🎉  የሽልማት መጠን 366

🕐  የቆይታ ግዜ 30 ደቂቃ

በቻላችሁት መጠን ሁሉንም ሰአቱን ጠብቃችሁ ውሰዱ።

Nati App

31 Jan, 07:42


Zoo reb.of the day

Nati App

30 Jan, 21:07


Paws ላይ limited task መቷል ስሩ

Nati App

30 Jan, 17:33


Zoo ሳያልቅ ቶሎ ውሰዱ ፍጠኑ።

Nati App

30 Jan, 16:58


Donot daliy combo

Nati App

30 Jan, 08:48


Deepseek Ai አፕን ማውረድ ለምትፈልጉ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.deepseek.chat

Nati App

30 Jan, 08:04


https://youtu.be/lSUrasdXlFU?si=y82TVmn6JnJKEQUp

Nati App

30 Jan, 07:55


Zoo reb.of the day

Nati App

30 Jan, 06:39


Zoo ላይ ዛሬ የሚሰጡ ስጦታዎች ሰአት ቆይታ እና መጠን ዝርዝር

1

🕐 ቀን  8:25

🎉 የሽልማት መጠን 271

🕐 የቆይታ ግዜ 30 ደቂቃ


2

🕐   ከ  ቀን 11:25

🎉   የሽልማት መጠን 1261

🕐    የቆይታ ግዜ 15 ደቂቃ

3

🕐  ከ ምሽቱ 2:25

🎉  የሽልማት መጠን 4249

🕐  የቆይታ ግዜ 10 ደቂቃ

በቻላችሁት መጠን ሁሉንም ሰአቱን ጠብቃችሁ ውሰዱ።

Nati App

30 Jan, 06:35


Bums daliy combo

Nati App

29 Jan, 20:12


Zoo ላይ ገብታችሁ ውሰዱ። ፍጠኑ

Nati App

29 Jan, 17:35


Donot daliy combo

Nati App

01 Jan, 16:24


Donot daliy combo

Nati App

01 Jan, 07:16


https://youtu.be/8V3agLWV0nQ?si=aUecZFzpKVpxjQFm

Nati App

01 Jan, 06:48


Bums daliy lottery cards

Nati App

01 Jan, 05:50


Nodepay season 2 አልቆ season 3 ጀምሯል።

Nati App

31 Dec, 22:06


Notpixe total supply 250 M ሆኗል። ጥሩ የሚባል ነው። 200M ለ community እንደሚሰጡ አሳውቀዋል ከ total supply በመነሳት እንደ market cup ቢወሰንም ዋጋው ከ 0.5 $ የሚሆን አይመስለኝም market cup ከፍ ካለ ከዛም በላይ እስከ 2.5 $ የመድረስ እድል አለው። ምን ያህል እንደሚሆን አብረን እናያለን።

Nati App

31 Dec, 22:02


Zoo ri.of the day parcupine

Nati App

31 Dec, 19:11


Notpixel የሰራችሁ ከሰራችሁት token ላይ ሶስት ዜሮ ተቀንሷል። ያ ማለት 100K ከነበራችሁ አሁን ላይ የሚኖራችሁ 100 px token ነው ማለት ነው።

airdrop ለማግኘት ቢያንስ 100 px ሊኖራችሁ ይገባል። በመቀነሱ አትደናገጡ ምክንያቱም ሙሉውን ቢሰጡን ዋጋው ይቀንሳል። ዜሮዎችን ቀንሰው እንደዚህም ቢሰጡን ደግሞ ዋጋው ከፍ ይላል።

ስለዚህ ተመሳሳይ ነው። total supply ምን ያህል እንደሆነ አላሳወቁም total supply በጣም ካነሰ ለኛ በጣም ጥሩ ነው ዋጋው ከፍ ይላል። total supply ምን ያህል እንደሆነ በቅርቡ ያሳውቃሉ።

Nati App

31 Dec, 18:59


Donot daliy combo

Nati App

31 Dec, 13:04


Walrus ወይስ seal የቱ ያሸንፋል? zoo ላይ እናንተ የመረጣችሁት ካሸነፈ 15K feed ትሸለማላችሁ ሁለቱንም መግዛትም ትችላላችሁ።

Nati App

31 Dec, 09:31


Bums daliy lottery cards

Nati App

31 Dec, 06:30


Dogs ዛሬ 20ኛ ቀን check አድርጉ።

Nati App

31 Dec, 06:25


Paws ላይ ይሄን task መስራት ግዴታ( mandatory ) ነው። start የሚለውን ነክታችቹሁ ስልካችሁ ላይ ከሚመጣላችሁ የ brawser አማራጭ የፈለጋችሁትን ንኩ። በቃ አለቀ።

Nati App

30 Dec, 12:51


Zoo ላይ mning ማፍጠኛው አሁን ላይ ጀምሯል ቶሎ ግዙት።

Nati App

30 Dec, 08:41


Bumsl lottery cards

Nati App

28 Dec, 19:23


Paws new task

Nati App

28 Dec, 17:54


Telegram star መግዛት እንዲሁም telegram premium ማስደረግ የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ታገኛላችሁ.ል። ባስቀመጥነው @NatiApp21  በዚህ link ገብታችሁ አናግሩን።

Nati App

28 Dec, 17:20


Donot daliy combo

Nati App

28 Dec, 13:04


Seed ላይ ጠፍቶ የነበረው በ star warm መግዛት ተጀምሯል።

Nati App

28 Dec, 12:59


Zoo ላይ አዲስ quiz ተጨምሯል መልሱ እና 1000 ውሰዱ።

Nati App

28 Dec, 06:58


Bums lottery cards

Nati App

28 Dec, 06:37


ቴሌግራማችሁን ፕሪምየም ያደረጋችሁ paws ላይ ገብታችሁ boost በማድረግ 5000 paws ውሰዱ። ሊያልቅ 12ሰአት ነው የቀረው።

Nati App

28 Dec, 06:32


Dogs ዛሬ 17ኛ ቀን check አድርጉ።

Nati App

27 Dec, 18:04


Zoo ያልጀመራችሁ አሁንም ጊዜ አላችሁ መች እንደሚያልቅ ተናግረዋል እንዲሁም የምትሰብስቡ በጠቅላላ token ስለሆነ የለፋችሁበትን ነው የምታገኙት።        

t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref382796777
🥳 Hey, want to visit the Zoo together?
🦒 Here, you can buy animals, upgrade enclosures, and take part in an Airdrop!
🎁 Claim your welcome bonus and pick your first animal!

Nati App

27 Dec, 16:58


በ Blum መስራች launch የተደረገ አዲስ airdrop። ገና መጀመሩ ስለሆነ ቀድመው ከሚጀምሩት ውስጥ ሁኑ። ቶሎ ጀምሩ አሪፍ project ነው። ፍጠኑ።                      https://t.me/donot/game?startapp=382796777

Nati App

27 Dec, 16:29


Donot daliy combo በቁጥር ቅደም ተከተሉ መሰረት ንኩት።

Nati App

27 Dec, 12:03


Seed ላይ daliy invite የተባለ አዲስ task ተጨምሯል። አዲስ ሰው invite ባደረጋችሁት ልክ warm የሚሰጥ task ነው።

Nati App

27 Dec, 07:44


Dogs ዛሬ 16ኛ ቀን check አድርጉ።

Nati App

27 Dec, 07:21


Bumd daliy lottery card

Nati App

27 Dec, 06:50


Donot daliy combo በቁጥር ቅደም ተከተሉ መሰረት ንኩ

Nati App

26 Dec, 20:45


በ Blum መስራች launch የተደረገ አዲስ airdrop። ገና መጀመሩ ስለሆነ ቀድመው ከሚጀምሩት ውስጥ ሁኑ። ቶሎ ጀምሩ አሪፍ project ነው። ፍጠኑ። https://t.me/donot/game?startapp=382796777

Nati App

07 Dec, 18:00


የ telegram star መግዛት የምትፈልጉ እና telegram Premium ማስደረግ የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ እንሸጣለን premium እናደርጋለን። በዚህ አናግሩን። @NatiApp21

Nati App

07 Dec, 17:37


የ paws አዲሱን task ያልሰራችሁ 1ሰአት ቀርቶታል። አንዴ ንኩት እና ጠብቁት። 10M ሰው ሲነካው ይሰጣችኋል።

Nati App

07 Dec, 12:36


Seed ዛሬ የገና አባት የሰጡትን ስጦታ ውሰዱ።

Nati App

07 Dec, 12:28


Dec 7/2024 Bums lottery cards

Nati App

07 Dec, 09:58


Seed video codes

Nati App

07 Dec, 07:12


Paws ላይ የተጨመረው task 12 ሰአት ይቀረዋል። አንዴ ንኩት እና ጠብቁ 10M ሰው ሲነካው ይሰጣችኋል።

Nati App

06 Dec, 17:50


Memhas airdrop ለመጀመር ይጠይቅ የነበረው 600 star ነበር። አሁን ለተወሰኑ ቀኖች ቅናሽ ተደርጎ ወደ150 star ቀንሷል። መጀመር ላሰባችሁ ጥሩ አጋጣሚ ነው።
t.me/memhash_bot/start?startapp=PyII6

Nati App

06 Dec, 17:12


Seed የገና አባት የሚሰጡትን ስጦታ ውሰድ።

Nati App

06 Dec, 10:54


Dec 6/2024 Bums lottery cards

Nati App

05 Dec, 21:08


Memhas ትልቅ project ነው። በተለይ ደግሞ በደንብ invest አድርጎ ለሚሰራ እንደልፋቱ የሚሰጥ airdrop ነው። ስለዚህ አቅሙ ያላችሁ ይህ project ባያመልጣችሁ ጥሩ ነው። ለመጀመር 600 start ያስፈልጋል ከዛ በኋላ እንደ አቅማችሁ የቻላችሁት ድረስ invest እያደረጋችሁ መስራት ትችላላችሁ።

t.me/memhash_bot/start?startapp=PyII6

Nati App

05 Dec, 17:55


Goats price

Nati App

05 Dec, 17:38


Paws new task

Nati App

05 Dec, 12:54


Seed ላይ ስጦታችሁን ውሰዱ።

Nati App

05 Dec, 06:53


BTC all time high 103K በማለፍ አስመዝግቧል።

Nati App

05 Dec, 06:50


Dec 5/2024 Bums lottery cards

Nati App

04 Dec, 21:29


Paws new task አንዴ tap የሚለውን ብቻ ነክታችሁ ጠብቁ።

Nati App

04 Dec, 14:48


Not pixel ላይ ብዙ task ተጨምሯል። ስሩ። ብዙ px ይሰጣችኋል።

Nati App

04 Dec, 12:29


Seed ላይ withdraw ማድረጊያ አማራጮች እየተጨመሩ ነው። አሁን ላይ ገና እየሰሩ አይደለም። ይህ seed በቅርቡ list እንደሚደረግ ማሳያ ነው።

Nati App

04 Dec, 12:27


Seed ላይ የገና አባት ስጦታ እየሰጡ ነው። ውሰዱ።

Nati App

01 Dec, 18:24


የ paws task አሰራር

Nati App

01 Dec, 18:04


Paws new task

Nati App

01 Dec, 17:27


የ telegram star መግዛት የምትፈልጉ እና telegram Premium ማስደረግ የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ እንሸጣለን premium እናደርጋለን። በዚህ አናግሩን። @NatiApp21

Nati App

01 Dec, 10:03


Seed እየሰራችሁ ያላችሁ ልክ major ላይ እንደተደረገው seed squad እንደ criteria ሊታይ ስለሚችል የኛን aquad join አድርጉ t.me/seed_coin_bot/app?startapp=u=382796777_g=00adfd87-8951-41c8-9a37-3e6e8a2e1c65

Nati App

01 Dec, 08:48


https://youtu.be/ws4yT1njUjo?si=HPs5psGL2AzjHtH4

Nati App

01 Dec, 06:27


Shiba inu holder በጣም እየጨመረ ነው።

Nati App

01 Dec, 06:16


Dec 1/2024 Bums lottery combo

Nati App

30 Nov, 17:41


የ Bitget project የሆነው mouse Airdrop። ይህ Airdrop ከ paws ጋር ተመሳሳይነት አለው። tap tap የሌለው። ብዙ የማያለፋ.ል። task ሲኖር ብቻ የምትሰሩት አሪፍ project ነው። እስካሁን ካልጀመራችሁ ፍጠኑ።


https://t.me/mousehous_bot/mouseapp?startapp=6392166561

Nati App

30 Nov, 13:54


Nodepay wallet connect አደራረግ

Nati App

30 Nov, 11:26


Major

Nati App

30 Nov, 09:40


የ not pexel tournament ተጀምሯል። ነገር ግን አሁን ላይ ለሁሉም ሰው በትክክል እየሰራ አይደለም። መጨናነቅ ስላለ በትእግስት ጠብቁ።

Nati App

30 Nov, 07:34


የ Notpixel Tournamet ሊጀምር 1ሰአት ከ 45 ደቂቃ ይቀረዋል። ይህ ውድድር 100K ላልገባችሁ አሪፍ እድል ነው።
ጥሩ ነው የምትሉትን templet መርጠችሁ ተጫወቱ።

ታዲያ pant ስታደርጉ እዳትሳሳቱ.ል። ከተሳሳታችሁ ካላችሁ ላይ ይቀንሳል። መልካም እድል። ወጥራችሁ ስሩ።

Nati App

30 Nov, 07:31


Goat የሰራቸው token እየሰጠ ይገኛል። ምን ያህል token እንዳገኛችሁ check አድርጉ። listing Dec 5 ብለዋል።

Nati App

30 Nov, 07:16


New seed video code WAVEMAKER

Nati App

30 Nov, 06:52


Nov 30/2024 Bums lottery cards

Nati App

29 Nov, 18:13


Paws airdrop በ Dec ወር እንደሚያልቅ አሳውቀዋል፡ ትክክለኛ ቀኑንም በቅርቡ እናሳውቃለ ብለዋል። ይህ ጥሩ ነገር ነው ።

Nati App

29 Nov, 17:48


Paws ላይ አዲስ task

Nati App

29 Nov, 16:57


Nodepay የ website airdrop ላይ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ wallet connect ማድረግ የሚያበቃው ከ ሁለት ቀን በኋላ ነው።

ስለዚህ connect ያላደረጋችሁ connect ካላደረጋችሁ season one ላይ የሰራችሁት airdrop አታገኙም። Connect አደራረጉን video ከፈለጋችሁ ነገ እንለቅላችኋለን።

Nati App

29 Nov, 10:26


Seed እየሰራችሁ ያላችሁ ልክ major ላይ እንደተደረገው seed squad እንደ criteria ሊታይ ስለሚችል የኛን aquad join አድርጉ t.me/seed_coin_bot/app?startapp=u=382796777_g=00adfd87-8951-41c8-9a37-3e6e8a2e1c65

Nati App

29 Nov, 06:16


Nov 29/2024 Bums lottery cards

Nati App

27 Nov, 17:54


Memefi አሁን ላይ

Nati App

27 Nov, 12:00


Lost dogs የ ካርድ ምርጫው ተጀምሯል። መምረጥ የሚቻለው ግን በ notcoin ነው።

Nati App

27 Nov, 09:55


Major ወደ telegram wallet withdraw ያደረጋችሁ እየገባ ነው። check አድርጉ።

Nati App

27 Nov, 09:07


Geeks አሁን መስራት ጀምሯል። ነገር ግን ዋጋው በፍጥነት ቀንሷል።

Nati App

27 Nov, 09:02


GEEKS አሁንም ችግር አጋጥሞታል። መሸጥም ሆነ መግዛት አልተስተካከለም። chart በትክክል እየሰራም አይደልም ። ትንሽ ጠብቁ።

Nati App

27 Nov, 08:58


Geeks onus ላይ አሁን list ተደርጓል

Nati App

27 Nov, 08:55


Geek ዛሬ list ይደረጋል ouns exchange server ላይ ባጋጠማቸው መጨናነቅ የ listing time አራዝመውታል ችግሩን አስተካክልን በቅርብ ሰአታት list ይደረጋል ብለዋል።

Nati App

27 Nov, 06:34


Nov 27/2024 Bums lottery card

Nati App

26 Nov, 18:40


Memefi hoders congra

Nati App

26 Nov, 18:11


የ telegram star መግዛት የምትፈልጉ እና telegram Premium ማስደረግ የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ እንሸጣለን premium እናደርጋለን። በዚህ አናግሩን። @NatiApp21

Nati App

26 Nov, 13:20


የ goat snaphot ለ አንድ ቀን ተራዝሟል።

Nati App

26 Nov, 12:46


Star ለመግዛት ብዞዎቻችን የምንጠቀምበት fragmen kyc መጠየቅ ጀምሯል። መጠየቁ ብቻ ሳይሆን ችግሩ verify ለማድረግ ወደ ethiopia ቁጥር code አይልክም። በቅርቡ google gmail እንዲሁም to step verification code on ለማድረግም ለመክፈትም code ወደ ethiopia ቁጥር መላክ እየቆመ ነው። ምክንያቱ ምን እንደሆነ እስካሁን ግልጽ አይደለም።

Nati App

26 Nov, 09:35


Memhash ለመጀመር 600 star ይጠይቅ የነበረውን አሁን ላይ ወደ 500 ተቀንሷል። አሁንም ቢሆን ለመጀመር ካሰባችሁ የተሻለ ነገር ለመስራት በትንሹ ከ 45 USDT በላይ invets ብታደርጉ ይመከራል። ከቻላችሁ ከዛ በላይ።

አስተውሉ this is not financial advice

ይሄ ፕሮጀክ ስትጀምሩ አምናችሁበት መሆን አለበት። ፕሮጀክቱ ትልቅ project ነው።

Nati App

26 Nov, 07:38


Major ወደ bitget withdraw ያደረጋችሁ bitget ላይ እየገባ ነው። Check አድርጉ።

Nati App

26 Nov, 06:30


New seed video code 200KBTC

Nati App

26 Nov, 06:14


Nov 26/2024 bums lottery combo

Nati App

25 Nov, 12:37


Paws ላይ ያሉትን task አሰራር

1. 3000 paws የሚሰጠውን Mystery quest ለመስራት partners ላይ ያሉትን task ሰርቶ መጨረስ።
2. Go Gamble የሚለውን 25K paws የሚሰጠውን task ለመስራት vote ላይ ሶስቱን አጠቃላይ 250 star ከፍሎ vote ማድረግ።
3. 50K የሚሰጠውን Mystery Quest ለመስራት ሶስቱን አጠቃላይ 500 star በመክፈል vote ማድረግ። ከከፈላችሁ በኋላ bot realod አድርጉት። ግልጽ ለማድረግ ያክል ሁሉንም task ለመጨረስ 500 star ያስፈልጋል ማለት ነው። አስተውሉ መጀመሪያ vote አድርጋችሁ ከነበረ ላይሰጣችሁ ይችላል።

Nati App

25 Nov, 11:46


Seed ላልትወሰነ ግዜ listing date አራዝመውታል። እስከዛ ግን በደንብ ስሩ። ዝርዝር መረጃ ሲናገሩ የምናደርሳችሁ ይሆናል።

Nati App

23 Nov, 17:00


Ton በጣም እየጨመረ ነው።

Nati App

23 Nov, 14:08


Tomarket ላይ farmingpool ጀምሯል። ለ 5 ቀን ይቆያል። start ብላችሁ አስጀምሩ። ያላችሁን toma stake ካድረጋችሁ farming boost ያደርግላችኋል።

Nati App

23 Nov, 10:07


Major ወደ non custodial walle ማለትም ወደ tonkeeper ton space ወደመሳሰሉት withdraw ማድረጊያ ተከፍቷል። ምንም fee አይጠይቅም።

Nati App

23 Nov, 06:59


Nov 23/2024 Bums lottery card

Nati App

22 Nov, 19:58


Major አሁን በለቀቁት መረጃ 10% token ለራሳቸው እንደሚወስዱ እና ከ 10% ላይ 9% ለ 2 አመት (ቆልፈው) locked አድርገው እደሚያስቀምጡ ቀሪውን 1% ለ telegram መስራችቹ pavel እንደሚሰጡ ተናግረዋል።

እናም major ዋጋው እንደሚጨምር እንደሚያምኑ ተናግረው። አሁን ላይ የሚሸጡ ወደፊት በውሳኔያቸው ይጸጸታሉ ብለዋል። እንዳሉት major ዋጋው ውድ የሚሆን ይመስላችኋል?

Nati App

22 Nov, 19:13


Paws ላይ ሶስት አዲስ task ተጨምሯል ስሩት።

Nati App

22 Nov, 18:38


Memhash airdrop አሰራር

Nati App

22 Nov, 17:47


Memhash airdrop መስራት ለምትፈልጉ አድምጡት

Nati App

22 Nov, 17:39


Airdrop ሰርታችሁ በልፋታችሁ ልክ ካልሰጣችሁ ይህ airdrop በልፋታችሁ ልክ ይሰጣችኋል። በዚህ airdrop እናንተ የሰራችሁትን የለፋችሁትን ነው የምታገኙት። አይቀነስባችሁም አይጨመርላችሁም። ሙሉ ማብራሪያ በድምጽ እንለቅላችኋለን። t.me/memhash_bot/start?startapp=PyII6

Nati App

22 Nov, 13:02


Memefi list ተደርጓል አሁን ላይ ዋጋው 0.011 ነው።

Nati App

22 Nov, 11:51


Memefi ቅድመ ፍንጭ መስጫ listሊደረግ 8 ደቂቃ ቀረው። 10 ሰአት ሙሉ በሙሉ list ይደረጋል።

Nati App

22 Nov, 10:38


Memefi ወደ okx wallet እየገባ ነው check አድርጉ።

Nati App

22 Nov, 09:43


Tomarket listing date 20 ብለዋል። እየቀለዱብን ነው እንዴ።

Nati App

22 Nov, 08:05


https://youtu.be/qpm-xQIMAKs?si=S8utx-ZLAWDL-7RP

Nati App

22 Nov, 06:58


Nov 22/2024 Bumes lottery cards

Nati App

22 Nov, 06:46


Not pixel ላይ 1024 የሚሰጠው አዲሱ task አሁን ለሁሉም ተጫዋቾች ደርሷል ስሩት።

Nati App

22 Nov, 06:44


New seed video code SEEDNOMICS

Nati App

21 Nov, 19:37


Paws ላይ አዲስ task ተጨምሯል። ልብቅርጹን ስትነኩት 5000 paws ይሰጣችኋል።

Nati App

21 Nov, 16:34


የ telegram star መግዛት የምትፈልጉ እና telegram Premium ማስደረግ የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ እንሸጣለን premium እናደርጋለን። በዚህ አናግሩን። @NatiApp21

Nati App

05 Nov, 17:20


Paws ላይ 5K paws የሚሰጥ አዲስ ታስክ ተጨምሯል። taskuን start በሉት እና   👉    🐾  ይሄን ምልክት የ telegram ስማችሁ ላይ አስገቡ።

ከዛ ማስገባታችሁን ሲያረጋግጥ 5000 paws ይሰጣችኋል። እስካሁን paws ያልጀመራችሁ task ብቻ ስለሆነ ምንም አላመለጣችሁም ቶሎ ጀምሩ።

ልክ እንደ Dogs ይከፍላል ተብሎ የሚጠበቅ airdrop ነው   
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dh4TJuW

Nati App

05 Nov, 16:57


Major የዛሬው achievemet ላይ 1.1 ton ማለትም ከ 5 USDT በላይ ክፈሉ የሚል ነው። majorም በየግዜው ገንዘብ መጠየቁን ቀጥሏል።

Nati App

05 Nov, 13:34


Nov 5/2024 tomarket daliy combo

Nati App

05 Nov, 12:23


Tomarket አሁን ስለ staking ባወጡት መረጃ ላይ listing date በቅርብ ብለዋል መች እንደሆነ ግን አልተናገሩም።

Nati App

05 Nov, 09:25


Tapswap ላይ task binance web3 task መቷል ስሩ። binance web 3 አካወንት ካላችሁ connect አድርጉ። የ binance web3 አካወንት ካልከፈታችሁ ደግሞ create አድርጉ።

Nati App

05 Nov, 09:07


Blum ላይ እነዚህን ሁለት task ስሩ tasኮቹ ላይ ሁለት ton ክፍያ የሚጠይቁ አሉ ግን ብዙም አይደለም

Nati App

05 Nov, 08:28


Blum ስትጫወቱ ለ american ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩት trump እና kamala ፎቶ ይመጣል ስትነኩት 5 bp ይጨምርላችኋል ቦንቡን አትንኩ ይቀንሳል መልካም እድል

Nati App

05 Nov, 07:59


Tapswap Codes.


ቆየት ካሉት ተጨማሪ ከፈለጋችሁ እንለቅላችኋለን



🪙 TapSwap new task codes:

➡️ Build Wealth from Scratch

➡️ 9iner

➡️ How to Get Rich

➡️ t2e1d

➡️ Cash Machine

➡️ taking

➡️ Pudgy Penguins Story | Part 2

➡️ Q3#PM

➡️ Studying Full-Time

➡️ 296ps

➡️ How To Save First Money

➡️ geting

➡️ Crypto Heist: $21M Scam & the Celebrity Stepson Behind It!

➡️ n7)@h

➡️ Pudgy Penguins Story | Part 3

➡️ WV8*4

➡️ Thriving Online Business

➡️ 8opiq

➡️ Amazon Strategy

➡️ 81tgy

➡️ Lazy weekend

➡️ 6rypt

🪙 TapSwap new task codes:

➡️ Zero investment

➡️ 4rwg1

➡️ Make $4,000+ Monthly

➡️ r1u5s

➡️ Earn Big In Crypto | Part 4

➡️ ASX6Z

➡️ Simple Side Hustles

➡️ ps2ct

➡️ Telegram Wallet

➡️ 3s7ec

➡️ Earn Big in Crypto | Part 5

➡️ ?5\PA

➡️ Small Town Success

➡️ 13eur

➡️ Earn Big in Crypto | Part 6

➡️ 9&?SW

➡️ No Experience Needed

➡️ 9k2as

➡️ Land a Remote Job

➡️ 48ale

➡️ Get Investors

➡️ r2ding

🪙 TapSwap new task codes:

➡️ Full-Time Students

➡️ 54z1s

➡️ Remote Jobs

➡️ zkorac

➡️ Earn Big in Crypto | Part 1

➡️ Q82V%

➡️ Get Funding with No Cash Upfront

➡️ zksha

➡️ Starting from Zero

➡️ honeym

➡️ Earn Big in Crypto | Part 2

➡️ 9Q3#G

➡️ Side Hustle for Rural Towns

➡️ e8pap

➡️ Earn Big in Crypto | Part 3

➡️ X5OUT

➡️ Trap Keeping You Poor

➡️ regula

➡️ Money From Your Phone

➡️ r9es5

➡️ Save Your First $10,000

➡️ retarg

➡️ Art Into a Thriving Online Business

➡️ k9swd

➡️ Stay Productive

➡️ w4h9a

➡️ The Gateway by TON

➡️ 8!CV9

➡️ Top Side Hustles

➡️ wuhi9t

➡️ Side Hustles in Small Town

➡️ hw7qp

➡️ GOAT Token Hits $1B Cap

➡️ 35BNY

➡️ Sell ​​Your Art Like a Pro

➡️ 4rte2i

➡️ Pudgy Penguins Story | Part 1

➡️ UPD9&

➡️ Successful Remote Work

➡️ bl2e1

➡️ Extra Cash for Motivated

➡️ elis6t

➡️ Big Earnings in Small Towns

➡️ h2it5

Nati App

05 Nov, 06:35


Nov 5/2024 major game በቁጥር ቅደም ተከተሉ መሰረት ኑክት

Nati App

04 Nov, 17:35


Not pixel ከ ዛሬ ጀምሮ ለ 24 ቀን የሚቆይ reward ጀምሯል። በየቀኑ የተለያየ መጠን ያለው የተለያዩ rewarዶችን ይሰጣሉ።

ይህን reward ለማግኘት ግን 0.2 ton በየቀኑ መክፈል ይኖርባችኋል። ታዲያ አስተውሉ ይህ ግዴታ አይደለም። ከ ቅርብ ግዜ ጀምሮ ሁሉም airdrop ማለት ይቻላል ከተጫዋቾች በትንሹም ቢሆን investment እየጠየቁ ነው።

ትንሽም ቢሆን invest ላደረገ የተሻለ መስጠት ጀምረዋል። እኛ ክፈሉ እያልን አይደለም ምርጫው የእናንተ ነው።

ታዲያ ከፍላችሁ መስራት ለምትፈልጉ በመጀመሪያ notpixe ላይ እንደገባችሁ በግራ በኩል ከላይ ያለውን ሶስት ሰረዝ ሰረዝ ነክታችሁ disktop version ላይ ማድረግ አለባችሁ።

Nati App

04 Nov, 13:28


Major ላይ አዲስ achievement።
code =JUST

ለ 1 million ሰወች ነው የተፈቀደው ሳይሞላ ስሩት።

Nati App

04 Nov, 10:47


Nov 4/2024 tomarket daliy combo

Nati App

04 Nov, 09:47


ውድ ቤተሰቦች tomarket ሰርታችሁ cheating በ hamster አጠራር cheating is bad ለተባላችሁ ቅሬታ ማለትም appeal ማቅረብ ትችላላችሁ።

የ ብዙ ሰው ተመልሷል። ስለዚህ ምንም ሳታጠፉ ከመጣባችሁ appeal አድርጉ።

Nati App

04 Nov, 07:19


በአጭር ግዜ ብዙ record የሰበረው። ልክ እንደ dogs ይከፍላል ተብሎ የሚጠበቀው paws። ከ blum ጋር partner ሆነዋል።

ስለዚህ earn ላይ ገብታችሁ partner የሚለውን በመንካት 1000 paws ማግኘት ትችላላችሁ።

ከቻላችሁ በሁለት በ ሶስት ስልክ ስሩ ያልጀመራችሁ task ብቻ ስለሆነ አሁንም መጀመር ትችላላችሁ
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dh4TJuW8

Nati App

04 Nov, 06:53


Nov 4/2020 major game በቁጥር ቅደም ተከተሉ መሰረትን ንኩት

Nati App

03 Nov, 17:19


በ ton blockchain የተመሰረት እንዲሁም ከ notcoin,blum እና Dogs ከመሳሰሉት ትልልቅ ፕሮጀክቶች ጋር ጥምረት የፈጠረ።

የሚጠበቀ አሪፍ tonxdao airdrop።  tap tap ማድረግ የለም። ስትጀምሩ ለ 5 ሰከንድ ጫን አድርጋችሁ ስትይዙ 100k ይሰጣችኋል task መስራት እንዲሁም በ 8 ሰአት  አንዴ ገብታችሁ ለ 5 ሰከንድ hold(ጫን) አድርጋችሁ በመያዝ መስራት የምችሉበት።

በተጨማሪም 5 active user invite አድርጋችሁ ከነሱጋር በጋራ እናንተ DAO ሆናችሁ መስራት የምትችሉበት አማራጭ አለው።

አሰራሩ ቀላል እና ግዜ የማይሻማ ነው።ያልጀመራችሁ ጀምሩ።       

         https://t.me/tonxdao_bot?start=ref_382796777
Hey! I'm using XDAO. I'm inviting you to join me on XDAO.

Nati App

03 Nov, 14:20


Nov 3 tomarket daliy combo

Nati App

03 Nov, 07:13


Nov 3 major game በቁጥር ቅደም ተከተሉ መሰረት ንኩት

Nati App

02 Nov, 20:03


Major በቅርቡ list የሚደረግበትን ቀን እንደሚናገሩ አሳውቀዋል። nov 8 ደግሞ farm ማድረግ እንደሚቆም ተናግረዋል።

taskm አይኖርም ነው ያሉት። ያልጀመራችሁ ባላችሁ ግዜ የሚሆነው አይታወቅም እና ቶሎ ስሩ።
https://t.me/major/start?startapp=382796777

👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.

Nati App

02 Nov, 17:41


Nov 2/2024 tomarket daliy combo

Nati App

30 Oct, 13:13


ውድ ቤተሰቦች tomarket አሁን ባወጡት መረጃ 80% ለ community ለማከፋፈል እንደወስውኑ ተናግረዋል።

እናም tomarket በይፋ ነገ ይጠናቀቃል።
ነገ ማታ ካለቀ በኋላ bot ለ 24 ዝግ እንደሚሆን ማለትም ሰው መጋበዝ star መግዛትም ሁሉም ነገር እንደሚቆም ተናግረዋል።

በቀጣይ ቀን ማለትም nov 2 የተሰጠንን $toma ማየት እንደምንችል ተናግረዋል።

እንዲሁም ከ Gold+ በላይ level ላላቸው ተጨማሪ ነገር እንደሚሰጡ ተናግረዋል። Bot የተጠቀሙትንም እንደሚለዩ ተናግረዋል።መልካም እድል

Nati App

30 Oct, 11:55


Oct 30/2024 tomarket daliy combo

Nati App

30 Oct, 06:52


https://youtu.be/CSPFFEZXCU4?si=1YvOmgKwfq10YIRt

Nati App

30 Oct, 06:36


Oct 30/2024 major game በቁጥር ቅደም ተከተል መሰረት ንኩ

Nati App

29 Oct, 16:20


ውድ ቤተሰቦች ልክ እንደ Dogs ሊከፍል የሚችል አዲስ airdrop።
ልክ እንደ Dogs telegram መጠቀም የጀመራችሁበትን ግዜ calculate አድርጎ ነጥብ ይሰጣችኋል።

Hamster,Dogs እና notcoin ከሰራችሁ ደግሞ ተጨማሪ ነጥብ ይሰጣችኋል። ምንም tap tap የሚደረግ ነገር የለም።

ወደፊት task ሊጨመር ይችላል Dogsን የሰራችሁ ታውቁታላችሁ ልክ እንደሱ ነው። ከቻላችሁ በብዙ ስልክ ስሩ። ፍጠኑ

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dh4TJuW8

Nati App

29 Oct, 14:07


Oct 29/2024 tomarket daliy combo

Nati App

29 Oct, 12:42


ውድ ቤተሰቦች Not pixel ላይ 256 Px የምናገኝበት አዲስ task ተጨምሯል። የ telegram ስማችሁ ላይ 👉▪️ ይሄን ምልክት ካስገባችሁ በኋላ not pixel task ውስጥ ገብታችሁ tasኩን check በሉት 256 px ታገኛላችሁ።

Nati App

29 Oct, 12:26


Bitget ያዘጋጀው ሽልማት ሊጠናቀቅ ነው። 1 million ሰው እንደሞላ ይጠናቀቃል።

Bitget ቀድመው telegram ላይ wallet ለከፈቱ 1 million ሰወች reaward ( ሽልማት) አዘጋጅተዋል።    ሽልማቱ ምን እንደሆነ እስካሁን አልተናገሩም

መክፈት የምትፈልጉ ሳይሞላ ቶሎ ክፈቱ። ሊንኩን አስቀምጠንላችኋል ፍጠኑ

https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-SPNMFEVBwBL5Upv 🎁 You’re invited to unlock a mystery gift! 🎁 First 1,000,000 only! Clicking this link guarantees your qualification. First come, first served, do not wait! Join me on Bitget Wallet Lite now!

Nati App

29 Oct, 06:40


Oct 29/2024 major game በቁጥር ቅደም ተከተሉ መሰረት ንኩ

Nati App

28 Oct, 16:51


Bitget ቀድመው telegram ላይ wallet ለከፈቱ 1 million ሰወች reaward ( ሽልማት) አዘጋጅተዋል።

መክፈት የምትፈልጉ ሳይሞላ ቶሎ ክፈቱ። ሊንኩን አስቀምጠንላችኋል ፍጠኑ

https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-SPNMFEVBwBL5Upv 🎁 You’re invited to unlock a mystery gift! 🎁 First 1,000,000 only! Clicking this link guarantees your qualification. First come, first served, do not wait! Join me on Bitget Wallet Lite now!

Nati App

28 Oct, 15:19


ውድ ቤተሰቦች blum በአዲስ interface መቷል ቦንብ ስትነኩ አይቀንስም በተቃራኒው 10 ነጥብ ይጨምራል ብዙ ቦንብ ከነካችሁ ብዙ የ blum bp ማግኘት ትችላላችሁ።

Nati App

28 Oct, 08:58


ውድ ቤተሰቦች X Empire nft ያላችሁ ወደ X Token መቀየር የምትችሉት እስከ oct 31 እንደሆነ አሳውቀዋል። ከዛ በኋላ አይቻልም ስለዚህ መቀየር የምትፈልጉ ቀኑ ሳያልፍባችሁ ቀየሩ።

Nati App

28 Oct, 06:35


https://youtu.be/Vu4aA7GhC80?si=4bsavMogDHjDtHkK

Nati App

28 Oct, 06:25


Oct 28/2024 major game በቁጥር ቅደም ተከተሉ መሰረት ንኩ

Nati App

27 Oct, 19:41


W coin ዛሬ የመጀመሪያውን snapshot ይወስዳሉ

Nati App

27 Oct, 12:59


ውድ ቤተሰቦች tomarket ላይ  TGE step 4  (Tomarket Premium medal) በ 1 ton ወይም በ 250 star ግዙ የሚለው ግዴታ አይደለም መግዛትም አለመግዛትም ትችላላችሁ።

Nati App

27 Oct, 12:39


Oct 27/2024 to market daliy combo

Nati App

27 Oct, 11:14


To market የሚታየው leve ነው ስለዚህ level በደንብ አሳድጉ። መልካም እድል

Nati App

27 Oct, 06:57


Oct 27/2024 major game በቁጥር ቅደም ተከተሉ መሰረት ንኩ

Nati App

26 Oct, 16:43


Oct 26/2024 tomarket daliy combo