🍁 ኑራ✨ሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞 @ketberiyoch Channel on Telegram

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

@ketberiyoch


#እንኳን_በደህና_ወደ_ኑራ_ሪያ_መጡ
#Welcome_to_Nura_Riya_official_Channel
🌴ለዲኑ ሰበቡ የሆኑት ቅመሙ💚
🌴 ነብዬ ናቸው ያለሙ ሹሙ💚
በ ዩቲዩብ👇
Http://www.youtube.com/channel/UCu2h5yFgosPZfsuNkYEE3Mg

ምክሮች አስተያየቶች ካሏቹ
Channel bot 👉 @riyad_nubot
Cross @ketbere
Cross @Riyuback

🍁 ኑራሪያየፍቅሮትምርኮኛ 💞 (Amharic)

ኑራሪያየፍቅሮትምርኮኛ is a Telegram channel dedicated to love and relationships. The channel aims to provide guidance, support, and advice to individuals seeking to improve their romantic relationships. Whether you are looking for tips on communication, conflict resolution, or simply want to connect with like-minded individuals, ኑራሪያየፍቅሮትምርኮኛ is the perfect place for you. Join the community and engage with other members who share your interests and values. Stay updated on the latest discussions and never miss out on valuable insights. Don't hesitate to reach out for help or share your own experiences. Let's create a supportive and empowering space together. Visit our YouTube channel for more content: http://www.youtube.com/channel/UCu2h5yFgosPZfsuNkYEE3Mg. Connect with our channel bot @riyad_nubot and explore collaborations with @ketbere and @Riyuback. Welcome to Nura Riya official Channel! #እንኳን_በደህና_ወደ_ኑራ_ሪያ_መጡ #Welcome_to_Nura_Riya_official_Channel

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

07 Dec, 17:58


😂#አስገራሚ_ቂሷ_አይ_ሸይጧን😂

😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
☞በድሮ ግዜ አንድ ሰውየ #ሱቢህ ሶላት ለመስገድ በለሊት  ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት በሰአቱ #ዝናብ ጥሎ ስለነበር  ከሆነ ቦታ ላይ መሬቱ ያንዳልጠውና ይወድቃል ።

ከዛም #ጀላብያው በጭቃ ሲበከልበት #እንዲህ_አለ ዛሬማ የሱቢህን ሶላት የግድ በጀማዐ መስገድ አለብኝ አለና....
😂😂😂

ሙሉዉን ለማምበብ👇join👇ይጫኑ ወሸት ሀራም ነዉ!!!

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

07 Dec, 17:30


😁ሀላል ፈገግታ😁

የዘምዘም ባንክ 😳
ኤቲኤም ብር ስጨርስ 🤣🤣🤣

👇ኑ በሃላሉ ይዝናኑ👇

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

04 Dec, 17:45


እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

04 Dec, 16:52


ያጀባር በሚሰብረኝ ሰው ላይ አንታጠለጥለኝ..
ያቃዲር በማንም ልብ ላይከባድ ሸክም አታድርገኝ..
ያቀሪብ እንድርቀው ከሚመኝ ሰው አርቀኝ
አሏሁማ ሶሊ🤲❤️

ሙሂቦቹ😍❤️
በغይብ ዱዓቹ አስታውሱኝ🤲
አሏህዬ አሚን ቢያለው እንተም በሯህመትህ ተቀበላቸው🤲❤️

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

03 Dec, 06:13


❤️  ፍቅር ምን ይመስላል?

ሌሎችን ለመርዳት እጆች አሉት. ለድሆች እና ለችግረኞች የሚቻኮሉበት እግሮች አሉት።

መከራን እና ፍላጎትን የሚያይ አይኖች አሉት። የሰዎችን ጩኸት እና ሀዘን ለመስማት ጆሮ አለው. ፍቅር ይህን ይመስላል።🌹

- ቅዱስ አውግስጢኖስ 🖋️💞

       ሚገርመው ግን ሰይዳችንﷺ😘😘❤️ ከዚህም በላይ ነበሩ ፍቅር እራሱ ያፈቀራቸው😊

@limugenet 🍁
  @limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

02 Dec, 13:21


💊🔮 ከፍቶሀል? ወንድሜ 🙍‍♂
           ከፍቶሻል? እህቴ 🙍‍♀

🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂
ቶሎ በሉ ከ10 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፋል👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

29 Nov, 18:44


ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳

እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል

ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

28 Nov, 14:56


አንድ ሰው ሆኖ ብቻውን
መሪ ሆኖ ገዛው አለሙን

ሚስባሁ ለያሊ ያሙኒሩ 😍

ለይለቱል ጁምዓ 🤩🤩
ሶሉ አለነቢ❤️

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

27 Nov, 20:09


"ደስተኛ መሆን ከፈለግክ በዙሪያህ
ያሉትን ሰዎች እንዴት ማስደሰት
እንደምትችል እወቅ።

ይህ እኛ ንቃተ ህሊና እንለዋለን።"

       መልካም ምሽት😊

@limugenet 🍁
  @limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

27 Nov, 19:00


ወንድም እህቶቼ ነገ ኸሚስ ነው 😊

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

26 Nov, 16:34


ለሚወዱሽ ማብራራት አያስፈልግም

ለሚጠሉሽ ማብራራት ምንም አይጠቅምም ።

ይኸው ነው🤷‍♀

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

26 Nov, 15:32


• يَا مَنْ يُعَانِقُ دُنْيَا لا بَقَاءَ لَهَا ... يُمْسِي وَيُصْبِحُ مَغْرُورًا وَغَرَّارًا
• هَلاَّ تَرَكْتَ مِنَ الدُّنْيَا مُعَانَقَة ... حَتَّى تُعَانِقَ فِي الْفِرْدَوْسِ أَبْكَارًا
• إِنْ كُنْتَ تَبْغِي جِنَانَ الْخُلْدِ تَسْكُنُهَا ... فَيَنْبَغِي لَكَ أَنْ لا تَأْمَنَ النَّارَا
አሏሁማ ኢጅዓል ሀመና አኺራህ🤲

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

22 Nov, 08:09


አሰላሙ ኡይኩም ያጀማዓ
አንድን ሰው ብጎዳ እና ይቅርታ  ጠይቄ ይቅር ባይሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ?


ጁምዓሙባረክ🤌🌙🌹

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

21 Nov, 21:59


https://t.me/+j51xTHKcVathZTI0

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

21 Nov, 18:14


በረዶ የክረምት ጌጥ
ፀሀይ የበጋ ጌጥ
አበቦች የፀደይ ጌጥ ናቸው…
ሰዪዳችንﷺ ا ደግሞ የዱንያም የወዲያኛው ዓለምም ጌጥ
💚 ሰሉ አለ ነቢ❤️
اللهم صل على سيدنا محمد وآله


❤️ኸሚስ ነው አሽቁ በዱዐ በርቱ 🥰



@limugenet🍁
    @limugenet🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

21 Nov, 17:32


ኸሚስ ?

አዎ ዛሬ ኸሚስ ነው የታለ ሶለዋቱ ?😍🥰

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

21 Nov, 04:51


https://t.me/Wedajochu?videochat=3bc4fcce34488749c7

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

21 Nov, 04:40


Khemis ሙባረክ 😍😍😍😍😍
""""""""""""""" """""""""""""""
""""""""""""""" """"
በዑመር ዘመን ሶስት ወጣቶች አንድ ስውዬን ጎትተው በማምጣት ያዐሚረል ሙእሚኒን
ይህ ሰው አባታችንን ገድሏል
ሀድ/ቅጣት/ እንደትወስንበት እንሻለን በማለት ተናገሩ።
‌‌
ለምን ገደልክ ? ሲል ዑመር ጠየቁ
‌‌
‹‹ እኔ የግመል እረኛ ነኝ አንደኛው ግመሌ የአባታቸው መሬት ላይ ካለ ዛፍ ቅጠል ቀንጥሶ ሲበላ አባታቸው ድነጋይ ወርውሮ ሲመታው ግመሌ ሞተ እኔም እሱ
የወረወረውን ድንጋይ አነስቼ ስወረውር ምታሁትና ሞተ…
ሲል ተናገረ።
‌‌
‹‹እንደዛ ከሆነ ቅጣት እወስንብሃለሁ! አሉ ዑመር
‌‌
‹‹እሺ ሦስት ቀናትን አቆየኝ……አባቴ ሲሞት ለኔና
ለወንድሞቼ የተወው ከንዝ የተደበቀ ሃብት አለ እኔ አሁን
እዚሁ ከሞትኩ ከንዙም ይጠፋል ወንድሞቼም ይጠፋሉ (ይቸገራሉ)..ስለዚህ ፍቀድልኝና ሄጄ ልምጣ አለ።
‌‌
ታዲያ እሰክትመለስ ዋስ የሚሆንሀ ማነው? በማለት ዑመር
ጠየቁ።
‌‌
ሰውዬው የተሰበሰቡትን ሰዎች ተመለከተ የሚያውቀው የለም……የእያነዳንዱን ፊት ተመለከተና ያ ሰውዬ ሲል ጠቆመ።
‌‌
ያ አባ ዘር ለዚህ ሰው ዋስ ትሆናለህ ? በማለት ዑመር ጠየቁ...
‌‌
አዎን ያ አሚረል ሙእሚኒን በማለት መለሰ።
‌‌
ይህ ሰው ካመለጠ ቅጣቱ አንተ ላይ ተፈፃሚ እንደሚሆን አታውቅም እንዴ? ሲል ዑመር ተገርሞ ጠየቀ ግድ የለም ያ አሚረል ሙእሚኒን እኔ ዋስ
እሆነዋለሁ….ሲል አቡዘር መለሰ።
ሰውየው ሄደ።
‌‌
አንድ ቀን አለፈ….ሁለተኛው ቀን ተከተለ… በሦስተኛው ቀን ሰውየው ካልመጣ ቅጣቱ አቡዘር ላይ ስለሚፈፀም ሰዎች
ተጨነቁ………ሆኖም የዛን ቀን ከመግሪብ በፊት …..ያ ሰው እያለከለከ መጣ…በጣም እንደደከመው ገፅታው መስካሪ
ነበር።....ከዑመር ፊት ለፊት መጥቶ በመቆም
‌‌
‹‹ከንዙን ለወንድሞቼ እና ለእናቴ ወንድሞች አስረክቤ
መጣሁ አሁን በቁጥጥርህ ስር ሆኛለሁ ቅጣቱን ፈፅምብኝ በማለት ተናገረ።
‌‌
ዑመርም ተገረሙ ; በዚያው ማምለጥ የምትችል ሆነህ እንዴት ተመለስክ? ሲል ጠየቀው።
‌‌
‹‹ ሰዎች ዘንድ ቃል አክባሪነት ጠባቂነት/ ጠፋ እንዳይባል
ፈርቼ ነው››በማለት መለሰ።
‌‌
ዑመር ወደ አቡዘር ዞረዉ ይህን ሰው እነዴት ዋስ ሆነከው? በማለት ጠየቀ…………
‌‌
‹‹እኔማ ዋስ የሆነኩት በሰዎች ዘንድ ኸይር /መልካም/ ስራ ጠፋ እንዳይባል ፈርቼ ነው››ሲል አቡ ዘር መለሰ።

በሁኔታው የሟች ልጆች ልብ ተነካ…በቃ አፉ ብለነዋል…
ቅጣቱ እንዳይፈፀምበት ሲሉ ተናገሩ…
‌‌‌
ዑመርም ለምን? ሲሉ ጠየቃቸው…..‹‹እኛ ደግሞ
በሰዎች መሃል ይቅር መባባል ጠፋ እንዳይባል እንፈራለን›› አሉ……ሱብሃነላህ
‌‌
እኔ ደግሞ ሰዎች የሰሙትን አያደርሱም እነዳይባል ሰጋሁና ነገርኳችሁ😊

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

20 Nov, 18:56


ቀኑን ካወቃቹ መፆም አትርሱ ..😊🥰

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

20 Nov, 18:29


ያጀማዓ ነገ ቀኑ ምንድነው....?

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

20 Nov, 18:08


አንደኛው ናይት ክለብ ውስጥ ሞተ
ሁለተኛው መስጂድ ውስጥ ሞተ

የመጀመሪያው ሊዘፍn ሳይሆን ሊመክር ነ በር የገባው
ሁለተኛው ሊሰግድ ሳይሆን ጫማ ሊሰርቅ ነበረወ የገባው

እኛ ላያቸውን እናይና የመሰለንን እንናገራለን

የልብ አዋቂው ጌታ አሏህ ግን በኒያቸው መሰረት ይፈርዳል

ወደርሱ የምንቀርበው  ማናችን እንደሆንን አሏህ ብቻ ነው ሚያውቀው💚

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

18 Nov, 21:07


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ወዳጆች እንዴት ናቹህ 😌

እነሆ ማራኪና ውብ በሆኑ የ Epoxy ስራዎች መጥቼላቹሀለው አጂብ የሚያሰኙ ስራዎች
ናቸውስ 😍

ለሰርግ ስጦታ
ለቢሮ ማስዋቢያ
ለቁልፍ መያዣ
ለግድጊዳ ሰአት
ለቤትዎ ማስዋቢያ የሚሆኑ ቆንጆ የቁርአን አያቶች
እንዲሁም ለቁርአን ማስቀመጫዎች የሚሆኑ ምርጥ የ Epoxy ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ Order ማድረግ ትችላላቹህ 🥰🥳

እንዳያመልጣቹ እንግዲህ 😌

አድራሻ

Hayun Epoxy
0964306044

ቤተል ከ ሶያም ሞል አጠገብ lemonzest
ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

13 Nov, 19:00


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣
                   ላለመወናከፍ ፣
                 ማግባት ነው መሸከፍ፣
                    ከሀላል ቀበሌ!
                  አህመድ ኸይረል ወራ
                     አሩሱል ከማሌ!»

💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል

⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

11 Nov, 12:44


تعطر الطيب بشعر محمد ﷺ
#የነቢዩ_ፀጉር [ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] 💝ሽቶውን ዐወደው!
ታላቁ ሶሓቢይ አነስ አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና አንዲ አሉ፡
[ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💝 በመዲና መንገዶች መካከል በአንደኝዐው ካለፉ እዚያ ቦታ ላይ የሚስክ ሽታ ይሸት ነበር]
#ሶሓብቶችም ዛሬ ነቢዩ በዚህ በኩል አልፈዋል ይሉ ነበር!                            

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

11 Nov, 10:48


📸እናቴ ትሙት ብዬ አልዋሽም በራሳቹ ስም እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸር ማሰራት ምፈልጉ ከታች ለማሰራት ሚለውን ይጫኑ🚨🚨

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

11 Nov, 03:20


"ፍቅር ሽታ አለው?

አዎን፣ ያ የ የዕቁብንበዩሱፍ ቀሚስ
ውስጥ ያገኘው እና አይኑን
የመለሰው ያ መዓዛ ነው።
(አለይሂ ሰላም)

መውላና ጀላል አል-ዲን ሩሚ ❤️

@limugenet 🍁
@limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

10 Nov, 17:36


.🥀

ይሰምራል ሃሳቡ ይሽራል ህመሙ
ያያቸው እንደሆን ነብዩን በሕልሙ

صلى الله عليه وسلم💚

ይወፍቀና

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

10 Nov, 16:19


ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ
ባረከሏሁ ፊኩም🫶
...ቀደምኳቹው😋😌

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

09 Nov, 03:15


بسم الله ماشاء الله لا يسوق الخير الا الله
بسم الله ماشاء الله لا يصرف السوء الا الله
بسم الله ماشاء الله ماكان من نعمة الا من الله
بسم الله ماشاء الله ولا حول ولا قوة الا بالله

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

08 Nov, 07:44


الله 🥰
አላህ ስሙን የመሰለ ጣፋጭ አልፈጠረም።

ስሙ ውስጥ ሰላም : ደስታ : እርካታ : የቀልብ መረጋጋት አለ
ስሙ ቀለብ ነው : ስሙ  መድሀኒት ነው ስሙ ስንቅ ነው : ስሙ ሀብት ነው : ስሙ በረከት ነው

ስሙ ይጠግናል : ስሙ ያሽራል : ስሙ ያስውባል : ስሙ ግርማን ያላብሳል : መንፈስን ያድሳል

ስሙ ውስጥ እዝነት አለ : ፍቅር  አለ : ተስፋ አለ : ብርታት አለ

ስሙ ቀልብን ያጠራል : ያለመልማል : ህይወትን ይዘራበታል

ስሙ ይስባል : ስሙ ይናፍቃል : ስሙ ይጥማል : ስሙ ያጠግባል

ስሙን የጠራ  ይፀዳል : ይድናል : ይከብራል : ይልቃል : ከፍ ይላል

ስሙን የለመደ አፍቃሪ  ከስሙ ተለይቶ ህይወት የለውም : ያለሱ አይሰክንም

አቤት የስምህ  ማማሩ : ሁሌም አዲስ : ሁሌም ውብ : የማይጠገብ : የማይሰለች :

ጌታችን ሆይ ስምህን የመጥራት ክብር አጎናፀጸን❤️‍🩹

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

07 Nov, 16:51


ለምን ነው

ኸሚስ ሙባረክን ስንል የምጠሉ
እንደ ቻይና ቀፎ ቶሎ የምትግሉ
ግፊት እዳለበት አይን የምታቀሉ
           ለምን ነው
ሶለዋት ነው ያልነው በአደብ ጀልሰን
ጋቻና ቡኹሩን እንደጉድ አጭሰን
          ለምን ነው
ቡና ነው የጠጣን ኸምር መቸ ጠጣን
እደ ሰከረ ሰው መቸ ተቀጣጣን
ያልሆነ ንግግር ካፋችን መች ወጣን
ሽርክ ይሆናል እንዴ ማለቱ ነጃ አውጣን
እነ እሳት በየ ተው መንገድ ወጣን

በድጋሜ ኸሚስ ሙባረክ😜


የሙሂቡን ግጥም
           አብረን እናጣጥም

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

07 Nov, 16:40


የእውነት እንጂ የውሸት አለም እዚህ ቦታ የለም።
ፀጥ ረጭ ያለ ከተማ።የውሸት የኖርን ሰዎች እዚህ ስንደርስ የእውነት መኖር እንጀምራለን።እዚህ ቦታ ስንደርስ አጭበርብሮ ማለፍ ብሎ ነገር የለም።ወይ ተድላ አልያም ቅጣት።ከሁለቱ አንዱን ማግኘታችን አይቀሬ ነው።
✦✦✦
አንድ ሸይኻችን "ከጊዜ ወደጊዜ እየሰፋ የሚሄድ ከተማ ማለት የቀብር ከተማ ነው"ይሉ ነበር።
ﻋﻠﻴﻚ ﺭﺑﻨﺎ ﺑﺤﺴﻦ ﺍﻟﺨﺘﺎﻡ ﻳﺎﺭﺑﻨﺎ ﺑﺤﺴﻦ ﺍﻟﺨﺘﺎﻡ .
🙋‍♂🙋‍♂ሰናይ።ኸሚስ ተመኘሁ ።ኸሚስ ሙባረክ😍
የማይቻል ነገር ይመስል ነበር ነገር ግን መሀን ለሆነች እንስት ልጅ የሰጠህ ጌታ ነህ!
ምንም ሰበብ እና መንገድ አልነበረም ነገር ግን ባህሩን ከፋፍለህ መንገድ አደረግከው!
ጥያቄ፡- ‹‹እንዴት ሊሆን ቻለ›› መልስ የለውም
ነገር ግን አንድም ወንድ ሳይቀርባት በሴቷ ማኅፀን ውስጥ ነፍስን ዘርተህ ፈጥረህ የእንዴታ ጥያቄውን በሙዕጂዛህ አጠፋኸው!
ሊሆን የማይችል ነገር ነበር ነገር ግን ገና በአንቀልባ ያለን ልጅ እንዲያወራ ምላሱን አገራህለት
ከሚወዱት አካል መራቅ ቀልብ ላይ እንደተሰካ እንጨት ይጠዘጥዛል ነገር ግን መሞቱን በማስረጃ ያረጋገጠን አባት ዘንድ ልጁን መለስክ !!
ሲደክመኝ እና ስሰለችም አንተን መለመኔን መተው እና ፍላጎቶቼን ከልቤ ማስወገድ እፈልጋለሁ ነገር ግን ያረብ ሙዕጂዛዎችህ ኃይልህ እና ችሎታህ ደጃፍህ ዘንድ ያስቀረኛል !!
ይቺን አያም ያስታውሰኛል
" إِنَّمَا أَمْرُهُ إِذَا أَرَادَ شَيْئًا أَن يَقُولَ لَهُ كُن فَيَكُونُ "🖤
ሰሉ አለ ነቢ😘
አለይኩም ቢዱዓ🤲

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

06 Nov, 19:21


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣
                   ላለመወናከፍ ፣
                 ማግባት ነው መሸከፍ፣
                    ከሀላል ቀበሌ!
                  አህመድ ኸይረል ወራ
                     አሩሱል ከማሌ!»

💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል

⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

06 Nov, 18:17


እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

06 Nov, 18:16


🍁 ነገ ሀሙስ ነው ‼️


የቻላችሁ ፁሙ ‼️

🍂 ፆም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል::
          ስሜትን ያስራል ::
          እይታን ከሐራም ያርቃል ::
          ከጀነት አንዱን በር ይዟል ::
      በእርሱ ለመግባት እንሽቀዳደም::

↪️የማይችል share በማድረግ ያመላክት ‼️

በዱዓቹ አደራ አትርሱኝ የአኺራህ ወንድም እና እህቶቼ 🤌🌷

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

06 Nov, 17:09


😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

06 Nov, 06:16


ውስጣቹ ያለው ብዙ ነገር ነው።

ከላይ ግን...

"ደህና ነኝ !" "አልሐምዱሊላህ" 🤲 ትላላቹ አደል?

ወላሂ ነው ምላቹ ምስጋናችሁን አታቋርጡ።

ምንም የገዘፈ ሐጃ ቢገጥማቹ ጌታቹን አታማሩ።

አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል 💚

አልሐምዱሊላህ አላኩሊሃል 🤲

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

05 Nov, 20:05


Photo

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

05 Nov, 17:35


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

05 Nov, 16:57


🥰የምሽት አዝካር…
ይህንን ዚክር ሲያመሽና ሲያነጋ ሦስት ሦስት ጊዜ ያለ ሰው ጀነት ተረጋገጠችለት በሌላ ዘገባ ደግሞ አሏህ በቂያማ ቀን ውዴታውን ይቸረዋል። በሌላ ሠነድ ላይ ደግሞ
ነቢያችን صلى الله عليه وسلم
" እጁን ይዤ ጀነት እስኪገባ ድረስ ዋስ እሆነዋለሁ "ብለዋል
"رضيت بالله ربا وبا لإسلام دينا وبمحمد صلى الله عليه وسلم نبيا"


የመኝታ አዝካር አትርሱ
بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ

ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡

ቀን ሙሉ ለሰራኸዉ ወንጀል ምህረትን ጠይቅ
"የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል:-
"ሊተኛ ወደ ፍራሹ ሲሄድ ይህን ያለ
لا إله إلا الله، وحده لاشريك له، له الملك، وله الحمد, وهو على كل شي قدير، لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم، سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر؛
ወንጀሉ የባህር አረፋ ያህል እንኳን ቢሆን ሁሉም ይማርለታል ።


ይህንን ዚክር 3 ጊዜ ያለ ሰው ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ ዒባዳ ሲያደርግ ከቆየ ሰው የተሻለ ይመነዳል
"سبحان الله وبحمده، عدد خلقه،ورضا نفسه،وزنة عرشه،ومداد كلماته"

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

05 Nov, 06:36


#ማን_አልተማረከ_ማን እጁ አልሰጠ🙌
በውበት በግርማው አይን እያስፈጠጠ🤌
ማን ቻለው ሊቋቋም ከፍጡርም ከሰው
መሬት እየጣለው እያስጎነበሰው💔
አንጀት ኩላሊቱ ልቡን እያደማ❤️‍🔥
ስንቱን በጥም ፈጀው ፍቅሩን እያስጠማ🙌!!

🌻ﺍللَّهُمَّ ﺻَﻞِّ ﻋَﻠَﻰ ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ مُحَمَّدٍ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟِﻚَ ﺍلنَّبِيِّ ﺍﻷُﻣِّﻲ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺁﻟِﻪِ ﻭَﺻَﺤْﺒِﻪِ وَسَلِّمْ تَسْلِيﷺ

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

04 Nov, 16:06


አላህ ሆይ!
ልባችንን በፍቅርህ
ምላሳችንን በአዝክሮትህ
አካላችንን በትእዛዝህ
አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

04 Nov, 14:50


"የጓደኛ ሚስጥር እንደራስ
ሚስጥር መቀመጥ አለበት፤

የጓደኛን ጥፋት እንደራስ ጥፋት
መደበቅ አለበት"

- የሱፊ ትምህርቶች

@limugenet 🍁
@limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

04 Nov, 06:57


ታውቃለህ "...ማመን መኖር ነው፣

💚ላመንበት እንኑር
መልካም ጠዋት ፣ ቆንጆ ብሩህነት
ለሚመጡት ብዙ መልካም ቀናት እንኑር.."

የሙፍቲዬ ትውልድ

@limugenet 🍁
@limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

02 Nov, 18:41


🌟🌟🌟 ተወዳዳሪ Code #4 🌟🌟🌟
🌟🌟🌟 ሀያት 🌟🌟🌟
ከአዲስ አበባ

@Hayder_Islamic_Arts

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

02 Nov, 18:34


«ያሸህ ሚስቴ የማፀን ማስወገድ ኦፕሬሽን አርጋ ነበርና አሁን መውለድ ትችላለች?»ሸሁ«ልጄ ማህፀኗ ከተወገደ እንዴት ብላ መውለድ ትችላለች?» ልጁ«አላህ ከፈለገስ?»
ሸሁ «አላህ ከፈለገማ አንተም ትወልዳለህ😁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

02 Nov, 08:06


ጭንቀት እና ጉም አንድ ናቸው የፈለጉትን አክል ቢገዝፉ ጨለማው ምንም አክል ድቅድቅ ቢል ጉም ነውና ብትን ይላል ጭንቀትም ሀከዛ በተለይ የጭንቀት መበተኛ የሀሳብ መድረሻ የነገራት መክፈቻ 🔑 ሰለዋትን ከያዝክ ጭንቀት ትካዜ መገቢያ ያጣሉ ሰይዱል ውጁድ ሲጠሩ ።ሰሉ አለይሂ ወሰሊሙ ተስሊማ

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

01 Nov, 14:09


"ፍቅር በራስ የመተማመን ውጤት ነው።

ሱልጣኖችንም ቢሆን ወደ
አገልጋይነት መቀየር ይችላል።"
         
ዩኑስ ኤምሬ

@limugenet 🍁
@limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

31 Oct, 17:23


ኣዒሻህ ረሱልን በዘጠኝ አመትዋ ታደለች ኸዲጃህ ሁለት ባሎችዋን ካጣች ቡሀላ በ40 አመትዋ ታደለች ኡሙ ሰለማህ ባልዋ ሲሞት ምን ያህል እድለቢስ እንደሆነች እየተሰማት ባለበት ወቅት ነቢዬን ታደለች ኡሙ ሀቢባህ ከሀገርዋ ተሰዳ ሀበሻ ለይ ባልዋ ከእስልምና ወጥቶ ጭንቀት ለይ ባለችበት እዚው ሀበሻ ለይ ሆና ረሱልን ታደለች ዘይነብ ከባልዋ ዘይድ ጋር መግባባት ከብዱዋት ፍቺ ከፈፀመች ቡሀላ ነቢዬን ታደለች
ሁላችንም የየራሳችን ቀደር አለን የሁላችንም የራሱን ቾግር የራሱን ደስታ ይዞ ይመጣል አላህ ይሰጠናል እንደሰታለንም

ጌታህ ይሰጥሀል ትደሰታለህሞ

ኸሚስ 💚❤️

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

31 Oct, 16:47


Selellahu Aleyhi Weselem 💚
Selellahu Aleyhi Weselem 💚
Selellahu Aleyhi Weselem 💚

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

30 Oct, 18:14


የምትፈልገው አንተን መፈለግ ነው።

ሩሚ SufismWayToGod ❤️

@limugenet 🍁
  @limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

30 Oct, 14:01


ተሰውፍ ጫት መብላትና አረንጓዴ መልበስ አይደለም....ተሰውፍ ፀጉር ማጎፈር እና ሙስበሀ መጎተትም አይደለም....

❤️እኛ የሱፍዮች ወዳጅ እንጂ ሱፍዮች አይደለንም❤️

🌟ተሰውፍ ኢልም ነው...
ተሰውፍ ሙሀባ እና አኽላቅ ነው...
ተሰውፍ ተዋዱእ (መተናነስ) ነው...ተሰውፍ እዝነት ነው.…
ነፍስን ከቆሻሻ የማጠብ ስነ ስርአት ነው....
ሰውን ከመውቀስ እራስን መውቀስ የሰውን አይብ ከማየት የራስን አይብ ማየት..ተሰውፍ እራስን መመርመር ነፍስን መፈተሽ ማለት ነው....ተሰውፍ ኑር ነው....ቀልብን የመነወር ሂደት እና ጌታን አጥርቶ የመገዛት ትምህርት ነው....ተሰውፍ ማስመሰልን መዋሸትን ይጠየፋል..እኔ አላውቅም እያሉ አዋቂ መምሰል..ጃሂል ነኝ እያሉ አሊም መምሰል...ምላስ ሌላ ልብ ሌላን አይወድም.........

ከ (ፈኽር) ከጉራ እና ፉከራ የተጥራራ ነፍሱን መርገጥ የቻለ ሰው ብቻ የሚሄድበት መንገድ ነው..ለ ግትር እና አልሸነፍ ባይ ሰው የማይመች መንገድ ነው.......ተሰውፍ መርሀባ ነው....ገር መሆን ራህመት መሆን ማለት ነው....…

#ተሰዉፍ የተመሰረተዉ በ  አምስት መሰረታዊ ነገራቶች ነዉ ።

1 - በ ግልፅም ሆነ በ ደብቅ ጊዜ አሏህን መፍረት።
2 - በ ምንናገራቸዉ ነገራቶች ና  በ ምንሰራቸዉ ተግባረት በ ሙሉ የ ነብዩን (ሰላላሁ አለይህ ወሰለም)  ሱናን መከትል።
3 - የ ሰዉ ልጅ ሲወድህም ሲጠላህም ከነሱ ምንም ነገረን አለመከጅል / አለመፈለግ።
4 - አሏህ በሰጠህ ፀጋ ትንሽ ይሁን ትልቅ ራስን አብቃቅቶ መኖር።
5 - በ ችግር ጊዜ ና በ ደስታ ጊዜም ወደ አሏህ ብቻ መመለስ።


               Limmu gennat AL FARUQ JAMEA

t.me/ketberiyoch
        t.me/ketberiyoch

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

30 Oct, 09:54


“መሪ መሆን የሚፈልግ ሌሎችን ከማስተማር በፊት ራሱን ያስተምር።

ለሌሎች ከመስበክ በፊት በመጀመሪያ ራሱን መለማመድ ይኖርበታል።

እራሱን ያስተማረ እና የራሱን ስነ ምግባር የሚያሻሽል ሌሎችን ለማስተማር እና ለማሰልጠን ከሚሞክር ሰው ይበልጣል።

- ኢማም አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ

@limugenet 🍁
@limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

29 Oct, 18:50


እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

29 Oct, 18:24


📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

         አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

28 Oct, 19:02


"የልብ ሃሜት ከምላስ ሀሜት የከፋ ነው። የምላስ ሀሜት ሰውየው ዝምታ ሲያበዛ፣ወይም ዚክር ሲያደርግ ይተወዋል።

የልብ ሃሜት ግን እየሰገደና እየቀራ እንኳን ስለ ሰውየው መጥፎነት እያሰበና እያብሰለሰለ ሊያማው ይችላል።

አላህ ቀልባችንን ያንፃልን!"
አሚን
     --------
ሼህ አህመድ ፈትሁላህ (ረአ)

ሰሉ አለ ነቢ❤️ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️

@limugenet 🍁
@limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

28 Oct, 18:57


📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

         አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

25 Oct, 18:07


👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

  .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር
.....see more

ውሸት አደለም ገብተዉ ሙሉውን ያንብቡት

    👇👇👇👇👇👇
       ሙሉውን ለማንበብ
     👆👆👆👆👆👆

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

23 Oct, 08:20


"አመሌ የመጣን መቀበል የሄደን መሸኘት ነው "

ብዙ ሰዎች ሲሉት እንሰማለን ከነፍስያ ከሸይጣን ከስሜት ጋር ስለ ሚስማማ ሁሉም ያራግበዋል ነገር ግን ከኢስላም ስነ -ምግባር (አኽላቅ) ጋር ጭራሽ የማይሄድ አባበል ነው

ኡለማዎች እንደ ሚሉት ፀባይ ሁለት አይነት ነው:-

1ኛው :-አኽላቁን ቲጃሪያ (የንግድ ባህሪ ነው)ይህ ባህሪ መስጠት መቀበል በሚል ህግ ላይ የተመሰረተ አኽላቅን ከሚሸጠው ሸቀጥ ጋር እኩል የሚያይ ነው ለሳቀልህ መሳቅ የጠየቀህን መጠየቀ ለሰጠህ መስጠት ነው
ይህ የነጋዴ ባህሪ ነው።

2ኛው:-አኽላቁን ሙሀመድያ ነው
መስጠት አንጂ መቀበልም የማያቅ ኡለማዎች አኽላቅን ሲተረጉሙ እንዲህ ነበር ያሉት ለከለከለህ መስጠት ፣የቆረጠህን መቀጠል ፣የበደለህን ይቅር ማለት ነው ይህን ነው የነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ምግባር ።

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

22 Oct, 20:09


ፍቅር እንደ ፀሎት ነው።
ሁለቱም ያለ ንጽህና ባዶ ናቸው።

Mewlana-Jelaludin-Al-Rumi🍁
t.me/Ketberiyoch 🍂
t.me/Ketberiyoch 🍂

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

22 Oct, 19:17


ለ1 አዕራቢ «ለይል ትነሳለህ?» ሲሉት

«አዎ» አላቸው

«የለይል ስራህን ንገረን» ሲሉት

«ተነስቼ እሸናና ተመልሼ እተኛለሁ»

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

22 Oct, 18:18


ከኡጋንዳ ለኢጅቲማዕ በብስክሌት ተጉዘው  ቢታጀራ ሲደርሱ😊

አለም አቀፍ ኢጅቲማዕ በሀበሻ 2 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

21 Oct, 17:17


ያ አላህ አንተው ድረስላቸው 🤲🤲🤲
መርካቶ ሸማ ተራ እሳት አደጋ ተከስቷል 🔥🔥🔥

በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ ሸማ ተራ ከጃቡላኒ የንግድ ማዕከል ጀርባ ወይም ሽንኩርት በረንዳ የሚባለው ሥፍራ ላይ ከበድ ያለ የእሳት አደጋ ተከስቷል ። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለማጥፋት የሰውንም ሕይወት ለማትረፍ ንብረትም እንዳይወድም ጥረት እያደረጉ ነው ።

Share አድርጉ

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

21 Oct, 08:40


انشر عن اخوانك في شمال قطاع غزة

#شمال_غزة_يباد

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

20 Oct, 17:39


سنقرؤها 500 مرة على نية انتهاء الحرب هذه الليلة، من يشارك؟
(كُلَّمَاۤ أَوۡقَدُوا۟ نَارࣰا لِّلۡحَرۡبِ أَطۡفَأَهَا ٱللَّهُۚ )
#ሊላሂ_ተዓላ.💗
መቀላቀል የምትፈልጉ ተቀላቀሉ🫶
ዛሬ ማታ ጦርነቱን ለማስቆም በማሰብ ከላይ የምትመለከቱትን አያ 500 ጊዜ እናነባለን።
(ኩለማ አውቀዱ ናረን ሊልሀርቢ አጥፈአሃ አሏህ)
ለሁሉም አሰራጩ ባረከሏሁ ፊኩም🌹

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

19 Oct, 19:26


"ብዙውን ጊዜ በልባችን ውስጥ ክፋትን፣ ቂምን እና ምቀኝነትን እንይዛለን፣ የሱፊ ልብ ግን ከእንደዚህ አይነት ቆሻሻዎች የጸዳ ነው።

የሱፊ ልብ በእነዚህ አፍራሽ ስሜቶች አይገደብም። የእውነተኛ ሚስጢር ልብ ልክ እንደ ምድር ነው።

ሰዎች ምድርን በእግሮቻቸው ይረግጡታል, ነገር ግን ምንም አይነት ሥቃይ አላመጣችባቸውም

አንድ ሰው በእነሱ ላይ ቢራመድ ሱፊው በፈገግታ እና ምንም ጉዳት ሳይደርስ ይቀራል።

- ሼክ ዶክተር ሙሐመድ ጣሂር አል-ቃድሪ

እውነተኛ ሱፍይ አሏህ ያድርገን
@limugenet 🍁
@limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

19 Oct, 06:35


"በእንግሊዘኛ "ከቃላት ይልቅ
ድርጊቶች ይናገራሉ" ይላሉ.

በ Tasawwuf ውስጥ 'ስቴቶች ከተግባር የበለጠ ይናገራሉ' እንላለን።

- ሸይኽ ሙሐመድ አል-ያዕቆብ

@limugenet 🍁
@limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

18 Oct, 20:19


ያህያ ሲንዋር ሩሁ እስከወጣችበት ቅስበት ድረስ ጠላቶቹን መዋጋት አላቆመም ደሙ እየፈሰሰ ተጎድቶ ነገር ግን ጠላቶቹን በመጥረጊያ እንጨት ይዋጋችዋል።

ምነኛ ያማረ ሸሂድ ነው።አላህ ጀነተ አልፊርዶስ ይለግሰው።

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

18 Oct, 20:19


ያህያ ሲንዋር ሸሂድ እስከሆነበት ቅስበት ድረስ ጠላቶቹን እየተዋጋ ነበረ አላህ ራህመት ያድርግለት።

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

18 Oct, 19:49


حمـ.ـاس: "ندعو إلى أداء صلاة الغائب على روح القـ.ائد الشـ.هيد يحيى السنـ.وار في كل المساجد والمراكز الإسلامية حول العالم"
#الجزيرة

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

18 Oct, 19:31


"እስልምና የመላው የሰው ልጅ ሀይማኖት ነው ነብዩ ሙሀመድም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለእያንዳንዱ ሰው ነብይ ናቸው

ምክንያቱም ስለ ነብዩ ስናወራ "ረህመተሊል አለሚን" የምንለው "ረህመተሊል ሙስሊም" ስላልሆነ የሙስሊሞች ነብይ ብቻ አይደሉም። የሁሉም ነቢይ ናቸው"

- Swami Agnivesh
የሂንዱ ሃይማኖታዊ መሪ እና ማህበራዊ አክቲቪስት
(1939 - 2020 ዓ.ም.)

      @limugenet 🍁
         @limugenet 🍁

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

18 Oct, 19:07


Geba geba balu

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

18 Oct, 19:00


https://t.me/musa123s?videochat=f70eaa9cda6d863206

🍁 ኑራሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

18 Oct, 12:23


🤲ያፈታህ ያአሊም ክፈተው ኽይሩን
መቼም ታውቀዋለህ ያለንበትን
ያቃቢድ ያባሲጥ አጨብጥብን
ቀልባችን ዶዒፍ ነው መቻልም የለን!
አትፈትነን በማንችለው
እርስ በርሳችንም አዋደን አግባባን 🤲

ሶሉ አለን ሀቢቢ!ﷺ
ሶሉ አለን ረሱል !ﷺ
በሰለዋት የተዋበ ቀን ተመኝሁ
ጁምአ ሙባረክ 💚

10,848

subscribers

1,327

photos

246

videos