አማርኛ አባባሎች @ababaloch Channel on Telegram

አማርኛ አባባሎች

@ababaloch


ጣፋጭ እና አዝናኝ የአማርኛ አባባሎችን በቀን ሶስቴ ያግኙ

አማርኛ አባባሎች (Amharic)

አማርኛ አባባሎች በቀን ሶስቴ ያግኙ! የአማርኛ ቋንቋ ከአዋጁ ላይ ጠቃሚ እና ድምፅ አዝናኝ እና ጣፋጭ አማርኛ አባባሎችን ይዟል። 'አማርኛ አባባሎች' በአማርኛ እና ጥንቃቄ መረጃዎች ላይ ስንል እንቆናል። ይህ አማርኛ አባባሎች ለአማርኛ ቋንቋው ያለውን ትንተና እና መረጃ ለማድረግ እንደምንመለስ ሆነ ጣፋጭ ይከታተሉ። ስለዚህ እንደምን ጠብቅ፣ 'አማርኛ አባባሎች' እዚህ አዝናኝ የአማርኛ አባባሎችን በነፃ ይይዛል።

አማርኛ አባባሎች

07 Dec, 21:00


ተገናኝተው ሳሉ ምን ጊዜ እንገናኝ ይላሉ

አማርኛ አባባሎች

07 Dec, 13:00


ሹመት ሺህ ሞት

አማርኛ አባባሎች

07 Dec, 05:00


ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ

አማርኛ አባባሎች

06 Dec, 21:00


የመከሩበት ሞተ የወርወሩበት ተሳተ

አማርኛ አባባሎች

06 Dec, 13:00


ሀብታም እንደሚበላለት ድሀ እንደሚከናወንለት

አማርኛ አባባሎች

06 Dec, 05:00


ያልተማረ ዋናተኛ ከዳኛ ፊት እንቢተኛ

አማርኛ አባባሎች

05 Dec, 13:00


ለማኝ ቢያብድ ስልቻውን አይጥልም

አማርኛ አባባሎች

05 Dec, 05:00


ጸሎት በፍቅር ሀይማኖት በምግባር

አማርኛ አባባሎች

04 Dec, 21:00


ድንቢጥ እንደ አቅሟ በብእ ር ትታገም

አማርኛ አባባሎች

04 Dec, 13:00


ውሀ መልሶ ውሀ ቀልሶ

አማርኛ አባባሎች

04 Dec, 05:00


የምታሸንፈውን ምታ ቢሉት ወደ ሚስቱ ሮጠ

አማርኛ አባባሎች

03 Dec, 21:00


ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳ

አማርኛ አባባሎች

03 Dec, 13:00


የሜዳ ንስንሱን የቤት ጉስጉሱን

አማርኛ አባባሎች

03 Dec, 05:00


ዝሆን ቂጡን ተማምኖ ግንድ ይውጣል

አማርኛ አባባሎች

02 Dec, 21:00


ሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደ

አማርኛ አባባሎች

02 Dec, 13:00


ንጉስ በዘውዱ ድሀ ባመዱ

አማርኛ አባባሎች

02 Dec, 05:00


ይቅደም ደግነት ይከተል ቸርነት

አማርኛ አባባሎች

01 Dec, 21:00


ያለስፍራው የተስበረ ሲጠግኑት አስቸገረ

አማርኛ አባባሎች

01 Dec, 13:00


(ጠያቂ) ታድያስ (መላሽ) አለን በአዲዳስ ያውም ሳንዋስ

አማርኛ አባባሎች

01 Dec, 05:00


ሴት ታውቅ በወንድ ያልቅ

አማርኛ አባባሎች

30 Nov, 21:00


ቀን በቅሎ ማታ ቆሎ

አማርኛ አባባሎች

30 Nov, 13:00


ያላዩት ነገር ክፉ አይደለም መልካምም አይደለም

አማርኛ አባባሎች

30 Nov, 05:00


ለመሄድና ለመላወስ አዛዥ ራስ

አማርኛ አባባሎች

29 Nov, 21:00


የላጭን ልጅ ቅማል በላው ያናጢን ልጅ ጅብ በላው

አማርኛ አባባሎች

23 Nov, 05:00


ያንቺን አትበይ ገንዘብ የለሽ የሰው አትበይ ምግባር የለሽ

አማርኛ አባባሎች

22 Nov, 21:00


እገሌን ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ

አማርኛ አባባሎች

22 Nov, 13:00


የእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል

አማርኛ አባባሎች

21 Nov, 21:00


ቅርናታም ለቅርናታም ሰንቡሌ ሰንቡሌ ይባባላል

አማርኛ አባባሎች

21 Nov, 13:00


ሎሚ ካልመጠጡት እምቧይ ዳቦ ካልገመጡት ድንጋይ

አማርኛ አባባሎች

20 Nov, 21:00


የማይሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል

አማርኛ አባባሎች

20 Nov, 13:00


ሁሉ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል

አማርኛ አባባሎች

20 Nov, 05:00


ሀሜተኛ ነው ከዳተኛ

አማርኛ አባባሎች

19 Nov, 21:00


እጸድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች

አማርኛ አባባሎች

19 Nov, 05:00


ተጫውቶ መማረር አለ ጉዳይ መብረር

አማርኛ አባባሎች

18 Nov, 21:00


ካንዠት ካለቀሱ እንባ አይገድም

አማርኛ አባባሎች

18 Nov, 13:00


የፌጦ ብቅል የብሳና ጌሾ የተልባ አሻሮ ይህን ጠምቆ ለማ የሰው ነገር ለማይሰማ

አማርኛ አባባሎች

18 Nov, 05:00


እኔም ፈጣጣ አንቺም ፈጣጣ ምን ያጣላናል በሰው ሰላጣ

አማርኛ አባባሎች

17 Nov, 21:00


እዚያው ሞላ እዚያው ፈላ

አማርኛ አባባሎች

17 Nov, 13:00


የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል

አማርኛ አባባሎች

17 Nov, 05:00


ለመሆኑ ሳይሆን እንዴት ይሆናል ቢሆን

አማርኛ አባባሎች

16 Nov, 21:00


ታልተናገሩ አይከፈት በሩ

አማርኛ አባባሎች

16 Nov, 13:00


ሀብታም እንደሚበላለት ድሀ እንደሚከናወንለት

አማርኛ አባባሎች

16 Nov, 05:00


ዶሮ በማሰሮ ገደል ለዝንጀሮ

አማርኛ አባባሎች

15 Nov, 21:00


ከመሸም ጋዝ አለ

አማርኛ አባባሎች

15 Nov, 13:00


ሰነፍ ገበሬ ክረምት በጋው በጋው ክረምቱ

አማርኛ አባባሎች

15 Nov, 05:00


የሚያልፍ ቀን የማያልፈውን ስም ያወርሳል

አማርኛ አባባሎች

14 Nov, 21:00


ሆድ ሆዴን የምትል ወፍ አለች ምናለች

አማርኛ አባባሎች

14 Nov, 13:00


የማታድግ ፍየል አምስት ትወልዳለች ልጆቹዋም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች

አማርኛ አባባሎች

14 Nov, 05:00


የሚበላው ካጣ ይበላበት ያጣ

አማርኛ አባባሎች

13 Nov, 21:00


የደላው ሙቅ ያኝካል

አማርኛ አባባሎች

13 Nov, 13:00


ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል

አማርኛ አባባሎች

13 Nov, 05:00


እድር እስከ በጌምድር

አማርኛ አባባሎች

12 Nov, 21:00


እንደ ካህን ናዝዞ እንደ ንጉስ አዝዞ

አማርኛ አባባሎች

12 Nov, 13:00


ለእበጥ ፍላት ለእንጨት እሳት

አማርኛ አባባሎች

12 Nov, 05:00


የማይቻል ጠላት ስለ ወዳጅ ይቆጠራል

አማርኛ አባባሎች

11 Nov, 21:00


እግር የላት ክንፍ አማራት

አማርኛ አባባሎች

11 Nov, 13:00


ከዳቦ የተገኘ ወጥ አብረህ ግመጥ

አማርኛ አባባሎች

11 Nov, 05:00


ተሰብሮ ቢጠገን እንደነበረ አይሆን

አማርኛ አባባሎች

10 Nov, 21:00


ቂፍ ቂፍ ያሰኘሽ እንደ ቄብ ዶሮ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ

አማርኛ አባባሎች

10 Nov, 13:00


ለሰው ቢነግሩት ለሰው

አማርኛ አባባሎች

10 Nov, 05:00


ተምሮ የማይጽፍ አክፍሎ የማይገድፍ

አማርኛ አባባሎች

09 Nov, 21:00


የማይከፍል ባለእዳ የሰጡትን ይቀበላል

አማርኛ አባባሎች

09 Nov, 13:00


ለራስ ቢያወሩ ለቅንቅን ይዘሩ አለች ዶሮ

አማርኛ አባባሎች

09 Nov, 05:00


ነገር ወዳድ ሰው ከመንገድ ዳር ቅበሩኝ ይላል

አማርኛ አባባሎች

08 Nov, 21:00


ዝንብ ሳይቅሙ ዝግን አይቅሙ

አማርኛ አባባሎች

08 Nov, 13:00


ያውቃል ብሎ ያሟል ያምራል ብሎ ይሸልሟል

አማርኛ አባባሎች

08 Nov, 05:00


ተጄ በጉንጬ

አማርኛ አባባሎች

07 Nov, 21:00


እዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ

አማርኛ አባባሎች

07 Nov, 13:00


ይቅደም ደግነት ይከተል ቸርነት

አማርኛ አባባሎች

07 Nov, 05:00


ድሀ ያልፍልኛል ይላል ጌታ ቀኑን ይቆጥራል

አማርኛ አባባሎች

06 Nov, 21:00


ለጋስ ቢለግስ አበደረ እንጂ አልሰጠም

አማርኛ አባባሎች

06 Nov, 13:00


ልብስህን በውሀ ገንዘብህን በድሀ

አማርኛ አባባሎች

06 Nov, 05:00


ንጉስ ሲሞት ግንቡን ብልህ ሲሞት ልቡን

አማርኛ አባባሎች

05 Nov, 13:00


ንጉስ የወደደው ዘመን የወለደው

አማርኛ አባባሎች

05 Nov, 05:00


ከህጻን ጋር አትብላ ድንች ድንቹን ይለቅምብሀል

አማርኛ አባባሎች

04 Nov, 21:00


የማታድግ ፍየል አምስት ትወልዳለች ልጆቹዋም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች

አማርኛ አባባሎች

04 Nov, 13:00


ሺ በመከር አንድ በወረወር

አማርኛ አባባሎች

04 Nov, 05:00


እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ

አማርኛ አባባሎች

03 Nov, 21:00


ብቀጥንም ጠጅ ነኝ

አማርኛ አባባሎች

03 Nov, 13:00


እየሰለሉ እድሜ መቁጠር

አማርኛ አባባሎች

03 Nov, 04:00


ሀስት እያደር ይቀላል እውነት እያደር ይበራል

አማርኛ አባባሎች

02 Nov, 20:00


ለቸኮለ ሰው ዋንጫ አስጨብጠው

አማርኛ አባባሎች

02 Nov, 04:00


ያባት ያምራል የባእድ ያናግራል

አማርኛ አባባሎች

01 Nov, 20:00


እውነትና ሀቅ እያደር ይጠራል እንደ ወርቅ

አማርኛ አባባሎች

01 Nov, 12:00


ምን ያመጣ ድሀ ምን ያገሳ ውሀ

አማርኛ አባባሎች

31 Oct, 12:00


ተሻገር ከወንዙ ጉድ እንዳያበዙ

አማርኛ አባባሎች

30 Oct, 20:00


ጸሀይና ንጉስ ሳለ ሁሉም አለ

አማርኛ አባባሎች

30 Oct, 12:00


የሴት ትንሽ የለውም

አማርኛ አባባሎች

29 Oct, 20:00


ንጉሱ ቢሞቱ ከማን ይሟገቱ

አማርኛ አባባሎች

29 Oct, 12:00


ዘርቶ መቃም ወልዶ መሳም

አማርኛ አባባሎች

29 Oct, 04:00


ሆዱ ሲሞላ ፍቅሩ ሌላ

አማርኛ አባባሎች

28 Oct, 20:00


ሁሉ ሄደ ተበተነ እህና እኔ ቀረነ አለ ያዘነ

አማርኛ አባባሎች

28 Oct, 12:00


ጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት

አማርኛ አባባሎች

28 Oct, 04:00


በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሞኙ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ እልም ካለው ገደል ወደቅክብን ወይ

አማርኛ አባባሎች

27 Oct, 20:00


ቀንድና ጅራት ለዋንጫ አለፉ

አማርኛ አባባሎች

27 Oct, 12:00


ያንበሳ ልመና ጋማ ይዞ ነው

አማርኛ አባባሎች

27 Oct, 04:00


የማይፈርስ ምሽግ የለም

አማርኛ አባባሎች

26 Oct, 20:00


ዘንጋዳ ተቆረጡት አገዳ እዳኛ ከደረሱ እዳ

አማርኛ አባባሎች

26 Oct, 12:00


ጀግና የሚታወሰው ወይም ከሞተ ወይም ከተለየ በኋላ ነው

አማርኛ አባባሎች

26 Oct, 04:00


ለራሱ አያውቅ ሰው አይጠይቅ

አማርኛ አባባሎች

25 Oct, 20:00


ዘመድና መድሀኒት የተቸገሩ ለት

አማርኛ አባባሎች

25 Oct, 12:00


ውል ያዋውላል ታንኳ ያሻግራል አቧራ ያስላል

አማርኛ አባባሎች

24 Oct, 20:00


ወገኛ ቀበሌ ወረዳ (ከፍተኛ) መሆን ያምራታል

አማርኛ አባባሎች

24 Oct, 12:00


ለነገረኛ ነገር ተውለት ለሆዳም እህል አቅርብለት

አማርኛ አባባሎች

24 Oct, 04:00


ለጆሮ ጥርስ ለሆዳም ስስ

አማርኛ አባባሎች

23 Oct, 20:00


ከአፍ የወጣ አፋፍ

አማርኛ አባባሎች

23 Oct, 04:00


መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል

አማርኛ አባባሎች

22 Oct, 20:00


የሞኝ በትር ሆድ ይቀትር

አማርኛ አባባሎች

22 Oct, 12:00


ባለጌ ባለሟል ልብስ ገልቤ ልይ ይላል

አማርኛ አባባሎች

22 Oct, 04:00


የፍየል ጅራት ከብርድ አያድን አፍረት አይከድን

አማርኛ አባባሎች

21 Oct, 20:00


ላህያ ያልከበደው ለመጫኛ ከበደው

አማርኛ አባባሎች

21 Oct, 12:00


የናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል

አማርኛ አባባሎች

21 Oct, 04:00


ንጉሱ ከሾመው ማረሻ የሾመው

አማርኛ አባባሎች

20 Oct, 20:00


ሆድ ለማታ በልቶ ለጠዋት

አማርኛ አባባሎች

20 Oct, 12:00


ያልተማረ አይጸድቅ ያልተወቀረ አያደቅ

አማርኛ አባባሎች

19 Oct, 20:00


የመጣው ቢመጣ ወይ ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ

አማርኛ አባባሎች

19 Oct, 12:00


ዳኛ ያደላበት እሳት የበላበት

አማርኛ አባባሎች

19 Oct, 04:00


ቀንድ ካላት ላም ጎዳ ትከፋለች

9,698

subscribers

9

photos

0

videos