ጥያቄ እና መልስ

@tyakenamelss


"ወዳጆቼ ሆይ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለኹ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከረኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ" የይሁዳ መልዕክት(፩:፫)

ጥያቄ እና መልስ

21 Sep, 10:17


ለአዋቂዎች የሚሆን መንፈሳዊ ስጦታ

ዋጋ 1250 ብር

አድራሻ አራት ኪሎ

ስልክ 0973180001

መንፈ�ሳዊ ስጦታ ለወዳጆቻችሁ መስጠት የምትፈልጉ ይሄንን ግሩፕ ተቀላቀሉ 🙏🙏🙏

ከአራት መቶ ብር ጀምሮ መንፈሳዊ ስጦታ አለን

https://t.me/+17wih6srsiY0ZDBk

ጥያቄ እና መልስ

21 Sep, 10:17


ለሕጻናት የሚሆን መንፈሳዊ ስጦታ

ዋጋ 1250 ብር

አድራሻ አራት ኪሎ

ስልክ 0973180001

መንፈ�ሳዊ ስጦታ ለወዳጆቻችሁ መስጠት የምትፈልጉ ይሄንን ግሩፕ ተቀላቀሉ 🙏🙏🙏

ከአራት መቶ ብር ጀምሮ መንፈሳዊ ስጦታ አለን

https://t.me/+17wih6srsiY0ZDBk

ጥያቄ እና መልስ

21 Sep, 10:17


ለአዋቂዎች የሚሆን መንፈሳዊ ስጦታ

ዋጋ 1250 ብር

አድራሻ አራት ኪሎ

ስልክ 0973180001

መንፈ�ሳዊ ስጦታ ለወዳጆቻችሁ መስጠት የምትፈልጉ ይሄንን ግሩፕ ተቀላቀሉ 🙏🙏🙏

ከአራት መቶ ብር ጀምሮ መንፈሳዊ ስጦታ አለን

https://t.me/+17wih6srsiY0ZDBk

ጥያቄ እና መልስ

12 Aug, 12:49


ቅድስት ኦርቶዶክሳዊ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዋጅ የወሰነቻቸው አጽዋማት በቁጥር ስባት ናቸው። እነዚህም፡-
ዐቢይ ጾም
ጾመ ነቢያት
ጾመ ድኅነት
ጾመ ነነዌ
ጾመ ገሃድ
ጾመ ሐዋርያት
ጾመ ፍልሰታ

ዐቢይ ጾም
ይህ ጾም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስ በገዳመ ቆሮንቶስ ለእኛም አብነት የሆነበትን የነፍስና የሥጋ ቁስል
መፈወሻ የምናስብበት ጾም ነው። ማቴ. ፬፡፩-፲፩ (4፥1-11)

ዐቢይ ጾም መባሉ

ሀ. የፍጥረት ባለቤት ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ የጾመው በመሆኑ

h. ታላላቅ ኃጢአቶች የደቀቁበት በመሆኑ እነዚህም ስስት ትዕቢት ፍቅረ ንዋይ ናቸው አነዚህ ሦስቱ አርእስተ ኃጣውዕ ይባላሉ ።
በአገራችን ምእመናን የሁዳዴ ጾም ይባላል ። ይህም ትልቅነቱንና በረከቱን ለመግለጽ ነው። ሁዳዴ የሚለው ሁዳድ ከሚከው ቃል
የመጣ ነው ትርጕሙም በጣም ሰፊ የእርሻ መሬት ማለት ሲሆን ከሰፊ እርሻ ብዙ ምርት ይገኛልና ከዚህም ከሁዳዴ ጾም ብዙ መንፈሳዊ ፍሬ ይገኝበታል ።

ጾመ ነቢያት

የነቢያት ጾም መባሉ ነቢያት ጌታ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል እመቤታችን ተወልዶ መጥቶ ያድነናል ብለው የሚጾሙት ስለ ነበር ነው። ይህ ጾም የሚጾመው ከጌታችን ልደት በፊት ባሉት ቀናት ሲሆን ጊዜውም ከህዳር 15 ቀን አስከ ታህሳስ 28 ቀን ነው።
እኛ የምንጾምበት ምክንያት

ሀ. ከነቢያት ጋር ያለንን አንድነት ስለሚገለጽበት

ለ. የጌታችን መወለድ እያሰብን ሁሌ በልባችን ይህ ይገባ ዘንድ

ረቡዕና ዓርብ (ጾመ ድኅነት)

ሀ. ረቡዕ የምንጾመው፡- ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስን ለመግደል አይሁድ የተስማሙበት ቀን ስለሆነ ይህችን ዕለት በጾም እናስባታለን።

ለ. ዓርብ የምንጾመው፡- በዚህች ቀን የሁላችን ቤዛ መድኃኔዓለም ከርስቶስ እኛን ለማዳን በቀራንዮ ኮረብታ በመስቀል በሥጋ መሞቱን በመሞቱም መዳናችንን እያሰብን እንጾማለን። በአጠቃይ አነዚህን ዕለታት የፈጣሪያችንን የኢየሱስ ከርስቶስን መከራ በማሰብ አንጾማለን።

ማታ ከዚህ ኖት ጥያቄ ይኖራል

ጥያቄ እና መልስ

12 Aug, 12:23


ማህሌት ተከታታይ መንፈሳዊ ልብ ወለድ ክፍል አንድ

ሁሌ እንዳስለመደው ዘጠኝ ሰአት አካባቢ ሲሆን አብርሆት ቤተ መጽሐፍት በር ላይ ተቀምጦ ስልኩ ላይ ያስጫነውን መንፈሳዊ ትምህርት ያዳምጣል ።

አዳምጦ እንደጨረሰም በትከሻው ከሚያንጠለጥላት ቦርሳ ውስጥ አንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ አውጥቶ ያነባል ። አንብቦ እንደጨረሰም ከደረት ኪስ ውስጥ አንድ ፎቶ አውጥቶ እሱን እያየ ይመሰጣል ።

ፎቶ ላይ ያለችው ሴት ካረፈች አራት የሞላት በጣም የሚወዳት የልጅነት ፍቅረኛው ነበረች ። የሞቷ ምክንያት እሱ እንደሆነም ጓደኛዋ እንዲህ በማለት ነግራዋለች.......

ጥያቄ እና መልስ

25 Jul, 03:56


ከላይ ያሉት ጥያቄዎች ከኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ የወጡ ሲሆን ማታ ሶስት ሰአት ደግሞ ከሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ አንድ ይወ ጣል ።

ስለ ሁሉም ነገር

በጎውን ሁሉ ለእኛ ያደረገና የሚያደርግ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

መልካም ቀን

1,553

subscribers

5

photos

5

videos