Tutorial education @tutorial_education Channel on Telegram

Tutorial education

@tutorial_education


በዚህ Channel
የተለያዩ አዝናኝ እና ትምህርታዊ ጥያቄዎችን የምንሰጥ ሲሆን ከ 9-12 teacher guide እና student text book ይለቀቃለል

fresh man hand out ጨምሮ

ትምህርታዊ video ሚለቀቅበት youtube ቻናል
https://youtube.com/channel/UCKgCFVUAn-pO62mit5fD4xQ
subscribe በማድረግ ተከታተሉን

እናመሰግናለን

Tutorial education (Amharic)

በዚህ Channel የተለያዩ አዝናኝ እና ትምህርታዊ ጥያቄዎችን የምንሰጥ ሲሆን ከ 9-12 teacher guide እና student text book ይለቀቃለል እናመሰግናለን. በመሳሪያ fresh man hand out ጨምሮ፣ ትምህርታዊ video ሚለቀቅበት youtube ቻናል ላይም በትክክለኛ ማህበረሰብ በመጀመሪያው በመምሪያ subscribe በማድረግ ተከታተሉን. እናመሰግናለን!

Tutorial education

10 Nov, 18:35


https://t.me/blum/app?startapp=ref_FgvxHger2O
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟

Tutorial education

09 Nov, 19:55


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=DHoYAmaG

Tutorial education

06 Nov, 05:58


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=DHoYAmaG

Tutorial education

04 Nov, 04:16


የDOGS founders የመሰረቱት ልክ እንደ DOGS በtask ብቻ የሚሰራ ጥሩ ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቅ airdrop ነው. ብትጀምረው አይከፋም ምናልባት እንደ DOGS ልናገኘበት እንችላለን😁

Tutorial education

28 Oct, 18:11


Sign up for a Bybit account and claim exclusive rewards from the Bybit referral program! Plus, claim up to 6,045 USDT bonus at https://www.bybit.com/invite?ref=NJKMJWGX.

Tutorial education

28 Oct, 17:03


ቀድመው ለሚገቡ 1,000,000 ሰዎች ሽልማት አለ ቶሎ ግቡ bitget wallet

Tutorial education

28 Oct, 17:01


https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-2w3j7q6YbixNrf1fv
🎁 You’re invited to unlock a mystery gift! 🎁

First 1,000,000 only! Clicking this link guarantees your qualification.

First come, first served, do not wait!

Join me on Bitget Wallet Lite now!

Tutorial education

25 Oct, 09:20


https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716260228190856
CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀

Tutorial education

19 Oct, 17:56


🤩 Biology grade 9 brief note

#share

Tutorial education

18 Oct, 06:41


#For_Fresh_Student_of_2017

🏙️JIMMA UNIVERSITY


አድራሻ

📚 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችዉ ከአድስ አበባ ደቡብ ምዕራብ በኩል የሚትገኝ ሲሆን ከአድስ አበባ እስከ ጅማ 390 km አከባቢ ነዉ።


የአየር ሁኔታ

ሞቃታማ ፥ ከአዳማ እና ከመሰል ሞቃት ሃገሮች ለሚመጡ ተማሪዎች ሙቀቱ ምንም ዓይነት ተጽእኖ የለውም እንዲያውም ሊበርዳቸው ይችላል፤ በግልባጩ ደግሞ ከብርዳማ አከባቢ ለሚመጡ ተማሪዎች የሙቀቱ መጠን ከፍ ያለ ይሆንባቸዋል ።
ለማንኛውም ቀለል ያሉ ልብሶችን ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው።


   ስለ ዮኒቨርስቲው 

📚 ድሮም ጀምሮ የፍቅር ከተማ ተብሎ በሚጠራዉ በጅማ ከተማ የሚገኝ አንጋፋና ለኑሮም ሆነ ለትምህርት ከየትኛዉም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ነዉ ብለን የሚናስበዉ ዩኒቨርሲቲ ነዉ። ጅማ ታርካዊና አንጋፋ በሆኑ በንጉስ አባጅፋር ታርክ የታወቀች ከተማ ስትሆን ዩኒቨርሲቲዉ ለከተማ ብዙም ሳይርቅ በከተማ ዉስጥ ነዉ ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ይገኛል። ሌላዉ እና በጣም ደስ የሚል ታርካዊ ቦታ ቢኖር ንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስት የሚገኘዉ ከዋናዉ ግቢ ብዙም ሳይርቅ መገኘቱ ነዉ። ለጉብኝት በፈለጋችሁ ጊዜ ሁለ መዝናናት የሚያስችል ቦታ ነዉ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም የሚያማምሩ ህንፃዎች ከመኖራቸዉ ባሻገር ለመማርም በጣም ምቹ የሆኑ ህንፃዎች ናቸዉ። ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም በፍጥነት እያደገች ትገኛለች።


  የካንፓሶች ብዛት




📚 በጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት Campus ያለ ስሆን ከቅርብ ጊዜ በፊት አንድ አድስ campus ስራ ጀምሯል። የአራቱ campuses ስማቸዉም እንደሚከተለዉ ነዉ፦

# ዋና ጊቢ ( Main campus)..
በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች ፦
# ጤና እንስቲትዩት
# ህግና አስተዳደር ኮሌጅ
# የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ
#ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና
# ስነ ባህሪ ኮሌጅ ናቸዉ።

ቤኮ ኮሌጅ ( College of business& economics) ከዋናዉ ግቢ ትንሽ የሚርቅና በመካከላቸዉ ትልቅ መንገድ ያለ ስሆን ዋናዉንና ቤኮ ግቢዉን የሚያገናኝ ትልቅ ድልድይ ይገኛል። ከዚህ የተነሳ የዋና ግቢ ተማርዎችም ሆነ የቤኮ ( college of business& economics ) ተማርዎች በድልድዩ በኩል ያለምንም መንገድ ችግር ይመላለሳሉ።


# የቴክኖሎጂ ግቢ የእንጂነርግ ተማሪዎች እና የcomputer science ግቢ ሲሆን ለመማርም ለመኖርም ምቹና በጣም አስደናቂ የሆኑ ህንፃዎች ያሉበት ግቢ ስሆን በመጀመሪያ ጊዜ የህንፃዎችን አሰራር ያዬ ሰዉ እዉነትም ይህ ህንፃ የእንጂነሮች ስራ ነዉ ብሎ ከማድነቅ ወደኋላ አይልም። የቴክኖሎጂ ግቢ ከዋናዉ ግቢ የ 16ብር መንገድ ስሆን ከጅማ ከተማ ከመርካቶ የ 6ብር መንገድ ነዉ።


4# የግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ፦ የሚገኘዉ ከቴክኖሎጂ ግቢና ከዋና ግቢ መሃል ይገኛል። የግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ  ከዋናዉ ግቢ የ 15ብር መንገድ ስሆን ከመርካቶ የ 5ብር መንገድ ነዉ። (በታክሲ)


📚በእያንዳንዱ ግቢ አንደኛ አመት ተማሪዎች ይመደባሉ ፤ የጂማ ዩኒቨርሲቲ ብሎኮች በጣም የሚያማምሩ ናቸው ። ትምሮ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ትንሽ ከበድ ሊልባቹህ ስለሚችል በግቢው ምቾት እንዳትታለሉ ።

የካፌ ምግብ 

የምግብ ነገር ከሌሎች ግቢዎች በሚመጡ ተማሪዎች የተመሰከረለት ነው። የግቢ ካፌ በጣም ተስማሚ ከመሆኑ የተነሳ non ካፌዎች ቁጥር አናሳ ነው ።
ምግቡ Normal ነው አንዳንድ ምግቦች ሊደብሩ ይችላሉ በተለይ ለፍሬሽ ቢሆንም ግን ጨጓራ ምናምን አይነካም ነበር። አሁን ግን🤭🤭🤭


  ከካፌ ውጪ ስላሉ ምግቦች 

📚በካፌው በተጨማሪ ግቢ ውስጥ እና ከግቢ ውጭ ያሉ ብዙ አማራጮች አሉ። ከግቢ ውጭ ያሉ ብዙ ምግብ ቤቶች አሉ ፥ በአይነትም በጥራትም አሪፍ የሚባሉ። በጣም የሚገርማቹህ ውድ የሚባልው ምግብ 3p ብር ነው ።

🎯 ፓስታ ፣ አይነት ፣ ሽሮ ምናምን ከግቢ ውጭ 80ብር ሲሆኑ ግቢ ውስጥ ደግሞ 50 ብር ናቸው።

🎯  ሻይ አምስት ብር ሲሆን ቡና ደግሞ 10ብር ነው። ለነገሩ ብዙም አይገርምም ሀገሩ ጅማ እኮ ነው በቡናማ አይታሙም። ከግቢ ውጭ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ማግኘት ይቻላል፤  🍌 ሙዝ ፣ ብርቱካን፣ አቩካዶ ምናምን ነፍ ነው ፤ ሌላም የተለያዩ ጁስ ቤቶች ይገኝሉ ፥ ጁስ 15 ብር ነው ።

  ውሃ መብራት እና WIFI

📚 የብዙ ግቢዎች ችግር የሆነው የውሃ ጉዳይ ነው፤ ውሃ ጅማ ውስጥ ለአንድ ቀን ጠፋ ማለት ኒዎርክ መብራት ጠፋ ማለት ነው። የውሃ ችግር ጅማ ውስጥ የለም ማለት ይቻላል እንዳያሳስባቹህ ግን ሙሉ ለሙሉ አይጠፋም አይባልም ግን በዛ ቢባል ለአንድ ቀን ነው ።
መብራት ኖርማል ነው አንዳንዴ ብቻ ይጠፋል ፤ WIFI ለክፉ አይሰጥም አሁን ላይ መሻሻል እያሳዮ ነው ።


📚 በተረፈ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ቀዳሚ ከሚባሉት ዩንቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም በመሆኑ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አያጋጥማችሁም ።


የሽንት ቤት

📚 በብዙ ግቢዎች እንደተለመደው ትንሽ የሚያስቸግር ነገር ቢኖረውም ከብዙ ካንፓሶች የተሻለ ነው ።

🌟🌟🌟🌟🌟═══╗
@tutorial_education
🌟🌟🌟🌟🌟═══╝

Tutorial education

11 Oct, 11:22


አቬሽን ሳይንስ እና ኤሮስፔስ ምህምድስና በጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ይጀመራል ተብሎ ይታሰባል፤ ሆኖም እሱን ለመማር  መጀመሪያ ሴሚስተር ፍሬሽማን ኮርስ እና በሁለተኛው ሴሚስተር ቅድመ ምህንድስና መማር ይጠበቅባችኋል።

ተጨማሪ መረጃ ስናገኝ ወደፊት የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@tutorial_education   ♨️
♨️ ♦️@tutorial_education   ♨️
♨️ ♦️ @tutorial_education ♨️
╚═══════════╝

Tutorial education

09 Oct, 07:19


የ2017 ትህምርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 14 እና 15 የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Tutorial education

07 Oct, 12:23


አስቡበት dogs reward አለው