፭ Kilo Fellowship @myfellowship Channel on Telegram

፭ Kilo Fellowship

@myfellowship


* FOLLOWING THE KING *
KNOW | OBEY| REST
ማወቅ | መታዘዝ | ማረፍ

"በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።"
ማቴዎስ 16:24

፭ Kilo Fellowship (Amharic)

፭ Kilo Fellowship በየቀኑ አዲስ አገልግሎት አስተዳዳሪ በመሆን እና በሰላም ላይ ለተማሩት አሳታች ሁሉ ቅዱሳን ነገሮችን እና ትክክለኛ ምላሽዎችን ማስተካከል እንዲችሉ ዋና አስተምህሮ ነው። በዚህ ቦታ ማንኛውም ዋጋ ወቅታዊ ምኞት ወደ እርሻዎ ለምትመለሱ እና ስናጣል እንደሆነ ይታወቃል። ፭ Kilo Fellowship የተከተሉትን በኢየሱስ በመሆን፣ በመታዘዙ፣ እና በመረጡ መሰማም እንዲሁም ጥሩ ከሆነ መጻሕፍት ነው። ፭ Kilo Fellowship ከአንድ ሰው ጋር ከተለያዩ ወገኖች የሚገኙ እና የሚጠቀሙ ቅዱሳንን እንዲጠቀሱ እንደገና እንደገና ከዚህ ቦታ በተለያዩ ትክክለኛ ፈላጊዎች እንዲሁም ቅዱሳን ከተሞች በፊት መተርጎን እና ለበለጠ ተቀበልነው። የእኛ የወጣቶች በከንቱ ምላሽ ማንኛውም ሰው ቢኖራ፣ የተሸከሙንም መገኘት ቢኖረ፣ ነገሩን እና ሁኔታውን ለማወን ድርጅት እና ማንኛውም ሰው በራሱ የካፍል እና ከልጇን መለሰ ዋና መከራ ቢከፋል፣ ሕልም የለም። ፭ Kilo Fellowship ዛሬ ነውም በህወሓት ሥራ እና በሕወሓት ምናሌ ይሆናል።

፭ Kilo Fellowship

15 Jan, 15:52


#ለመጀመሪያ_አመት_ተማሪዎች

እንዴት ናችሁ ሰላም ለናንተ ይሁን

የፍሬሽ ባች ፕሮግራማችን በዚም ሳምንት ይቀጥላል

የመጨረሻ የምንማርበት ርእስ የሚሆነው PURITY ነው። ሁላችንም ተገኝተን አብረን እንማር!

PLEASE DONT BE LATE, LET US START ON TIME

⏱️ ሃሙስ 11:30-1:30LT
⛪️ ጽድቃችን ቤተክርስትያን
📍 https://maps.app.goo.gl/ApsyCfHF2bnX6dAM6?g_st=com.google.maps.preview.copy

ቦታውን ለማታውቁ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉልን

Bisri- 0916625750
Nahom- 0901181411
Bethy- 0968567695

፭ Kilo Fellowship

13 Jan, 10:15


HELLO Beloved brothers and sisters 🙌🙌😊😊
ዛሬ የህብረት የአምልኮ ቀናችን ነው ፤ ስለሆነም ሁላችንም በጊዜ በመገኘት በምንወደው ጌታ ፊት ከተወደዱ እህት ወንድሞቻችን ጋር በፍቅር እንሰባሰብ ።
Don't forget to bring your Bible and notebook.
Invite your dear ones😊😊
በፀሎት በዝማሬና በእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ለመባረክ እንዲሁም በአንድነት ለመሆን ሁላችንም በጊዜ እንገኝ!

ሰኞ 05/05/2017 ዓ.ም
11:30
⛪️ 6 kilo Assembly of God church
ማርፈድ አይታሰብም😊😊


#5KECSF
#FOLLOWING_THE_KING
#KNOW_OBEY_REST

፭ Kilo Fellowship

08 Jan, 15:06


#ለመጀመሪያ_አመት_ተማሪዎች

እንዴት ናችሁ ሰላም ለናንተ ይሁን

የፍሬሽ ባች ፕሮግራምችን በዚም ሳምንት ይቀጥላል

ስለ Inductive Bible Study እንማራለን፡ አብረን የእግዚአብሄርን ቃል እናጠናለን📖📖📖

PLEASE DONT BE LATE, LET US START ON TIME

⏱️ ሃሙስ 11:30-1:30LT
⛪️ ጽድቃችን ቤተክርስትያን
📍 https://maps.app.goo.gl/ApsyCfHF2bnX6dAM6?g_st=com.google.maps.preview.copy

ቦታውን ለማታውቁ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉልን

Bisri- 0916625750
Nahom- 0901181411
Bethy- 0968567695

፭ Kilo Fellowship

07 Jan, 05:43


ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
—-
የሉቃስ ወንጌል 2:11-12

፭ Kilo Fellowship

06 Jan, 14:43


Hello every one😊

since there is a christmas  Eve program at assembly of God church, we will have our fellowship with them today.

Anyone who can come and celebrate eve program with us, you are welcome😊.

፭ Kilo Fellowship

06 Jan, 11:24


HELLO Beloved brothers and sisters 🙌🙌😊😊
ዛሬ የህብረት የአምልኮ ቀናችን ነው ፤ ስለሆነም ሁላችንም በጊዜ በመገኘት በምንወደው ጌታ ፊት ከተወደዱ እህት ወንድሞቻችን ጋር በፍቅር እንሰባሰብ ።
Don't forget to bring your Bible and notebook.
Invite your dear ones😊😊
በፀሎት በዝማሬና በእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ለመባረክ እንዲሁም በአንድነት ለመሆን ሁላችንም በጊዜ እንገኝ!

ሰኞ 28/04/2017 ዓ.ም
11:30
⛪️ 6 kilo Assembly of God church
ማርፈድ አይታሰብም😊😊


#5KECSF
#FOLLOWING_THE_KING
#KNOW_OBEY_REST

፭ Kilo Fellowship

02 Jan, 20:15


ሰላም እንደምን ናችሁ😊😊😊

ከ ጥር 20-22 የሚቆይ የትምህርት ኮንፍራንስ በግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተዘጋጀ ሲሆን ከኛ ህብረት ለ50 ተማሪ ስፖንሰር ስለተደረግን በነዚህ ቀናት መካፈል እችላለሁ የምትሉ ልጆች ከዚ በታች ባለው ፎርም ተመዝገቡ።

https://forms.gle/CQZZosPJcS4odb286

፭ Kilo Fellowship

02 Jan, 06:21


#ለመጀመሪያ_አመት_ተማሪዎች

እንዴት ናችሁ ሰላም ለናንተ ይሁን

የፍሬሽ ባች ፕሮግራማችን በዚም ሳምንት ስለሚቀጥል የመጀመሪያ አመት ተማሪ የሆናችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል። ሁላችሁም መጽሀፍ ቅዱሳችሁን እና ማስታወሻችሁን ይዛችሁ ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ በጊዜ እንድትገኙ😊😊

ዛሬ የምንማረው ስለ SCRIPTURE ENGAGEMENT ነው📖📖📖

⏱️ ሃሙስ 11:30-1:30LT
⛪️ ጽድቃችን ቤተክርስትያን
📍 https://maps.app.goo.gl/ApsyCfHF2bnX6dAM6?g_st=com.google.maps.preview.copy

ቦታውን ለማታውቁ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉልን

Bisri- 0916625750
Nahom- 0901181411
Bety- 0968567695

፭ Kilo Fellowship

02 Jan, 06:03


#GC_Batch

Hello dears🙌

ዛሬም ሳምንታዊው የGC batch ፕሮግራማችን ቀጥሎ ይካሄዳል ።🔥🔥

👉ዛሬ እግዚአብሔር ረድቶን የሴሚስተሩን የመጨረሻ ፕሮግራማችንን እናካሂዳለን። ስለሆነም ሁላችንም በመገኘት የረዳንን ጌታ እንድናመሰግንና በህብረት በእግዚአብሔር ፊት እንድንቀርብ አደራ እንላለን።

🗓 ዛሬ : ታህሳስ 24 - 2017
🕐 11:30 ጀምሮ
📍መለኮታዊ ቃል(ፅድቃችን) ቤ/ክ


#5KECSF
#FOLLOWING_THE_KING
#know #obey #rest

፭ Kilo Fellowship

30 Dec, 10:24



Worship night

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአምልኮ ምሽት እነሆ ደርሷል።
ሁላችንም ዛሬ ከህብረታችን choirs team ጋር ልዩ የአምልኮ ምሽት ስለሚኖረን በጊዜ እንገናኝ።

ሰኞ 21/04/2017 ዓ.ም
11:30
⛪️ 6 kilo Assembly of God church
ማርፈድም መቅረትም አይታሰብም😊😊


#Choirs_Team
#5KECSF
#FOLLOWING_THE_KING
#KNOW_OBEY_REST

፭ Kilo Fellowship

28 Dec, 06:30


5ኪሎ ያላችሁ መማሪያ ግቢ ፊት ለፊት ያለው Green area ጋር እንሰብሰብ።

፭ Kilo Fellowship

28 Dec, 06:20


Hey guys,

We are waiting for you infront of 5k and FBE dormitory gates. Let's celebrate christmas together with safety home kids😊.

#holistic team

፭ Kilo Fellowship

27 Dec, 09:59


Worship Night with 5KECSF choirs team

3 days left🔥🔥🔥🔥🔥


#Choirs_Team
#5KECSF
#KNOW_OBEY_REST
#FOLLOWING_THE_KING

፭ Kilo Fellowship

26 Dec, 09:03


#ለመጀመሪያ_አመት_ተማሪዎች

እንዴት ናችሁ ሰላም ለናንተ ይሁን

የፍሬሽ ባች ፕሮግራማችን በዚም ሳምንት ስለሚቀጥል የመጀመሪያ አመት ተማሪ የሆናችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል። ሁላችሁም መጽሀፍ ቅዱሳችሁን እና ማስታወሻችሁን ይዛችሁ ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ በጊዜ እንድትገኙ😊😊

❗️❗️❗️በድጋሚ ማሳሰብያ- ቦታው ከአሴምብሊ ኦፍ ጋድ ቤተክርስትያን ወደ ጽድቃችን ቤተክርስትያን መቀየሩን እንዳትዘነጉ!!

⏱️ ሃሙስ 11:30-1:30LT
⛪️ ጽድቃችን ቤተክርስትያን
📍 https://maps.app.goo.gl/ApsyCfHF2bnX6dAM6?g_st=com.google.maps.preview.copy

ቦታውን ለማታውቁ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉልን

Bisri- 0916625750
Nahom- 0901181411
Bety- 0968567695

፭ Kilo Fellowship

25 Dec, 19:11


🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
REMINDER ON OUR SPECIAL PROGRAM!!!
  🙌   የተወደዳችሁ ወንድምና  እህቶች ሰላም ለእናንተ ይሁን   🙌
🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት መታሰቢያ በአልን ከSAFETY_HOME_KIDS ጋር

በእለቱ :
📌 ቃል           📌 ከልጆች ጋር ጨዋታ
📌 ዝማሬ ጊዜ 📌 ስጦታ ጊዜ     
 📌 ፀሎት        📌 ሻይ ቡና
ይኖረናል!
🗓 ታህሳስ 19 ቅዳሜ 
🕙 ጠዋት ከ 3 : 00ጀምሮ
📍ሽሮሜዳ
For more info contact👇
👉 0933290311- Marthi
  👉 0960551073 - Yesuf
  👉0938979857 - Aser
  👉0908240323- Dani
  👉0953322444- Tesfa

‼️we will meet at 5kilo and FBE dormitory Gates, whichever near to you, @3:00LT .

#FOLLOWINGTHEKING
#KNOW #OBEY #REST
#5KECSF                           
#HOLISTIC_TEAM

፭ Kilo Fellowship

25 Dec, 07:44



Special Program #Loading......

Worship Night

ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ወንድምና እህቶች😊😊 የጌታ ምህረትና ቸርነት በዝቶልን በዚህ ሳምንት ደግሞ በጉጉት የምንጠብቀው የአምልኮ ምሽት ሊካሄድ እነሆ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።

እናንተም ለዚህ እለት በመጸለይ እንድትቆዩ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን

#5KECSF_Presents
#Choirs_Team
#Following_The_King
#Know_Obey_Rest

፭ Kilo Fellowship

23 Dec, 10:37


HELLO Beloved brothers and sisters 🙌🙌😊😊
ዛሬ የህብረት የአምልኮ ቀናችን ነው ፤ ስለሆነም ሁላችንም በጊዜ በመገኘት በምንወደው ጌታ ፊት ከተወደዱ እህት ወንድሞቻችን ጋር በፍቅር እንሰባሰብ ።
Don't forget to bring your Bible and notebook.
Invite your dear ones😊😊
በፀሎት በዝማሬና በእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ለመባረክ እንዲሁም በአንድነት ለመሆን ሁላችንም በጊዜ እንገኝ!

ሰኞ 14/04/2017 ዓ.ም
11:30
⛪️ 6 kilo Assembly of God church
ማርፈድ አይታሰብም😊😊


#5KECSF
#FOLLOWING_THE_KING
#KNOW_OBEY_REST

፭ Kilo Fellowship

21 Dec, 15:30


“ዳንኤልም ጽሕፈቱ እንደ ተጻፈ ባወቀ ጊዜ ወደ ቤቱ ገባ፤ የእልፍኙም መስኮቶች ወደ ኢየሩሳሌም አንጻር ተከፍተው ነበር፤ ቀድሞም ያደርግ እንደ ነበረ በየዕለቱ ሦስት ጊዜ በጕልበቱ ተንበርክኮ በአምላኩ ፊት ጸለየ አመሰገነም።”
— ዳንኤል 6፥10
ዳንኤል ታዛዥና ሁሉንም ነገር በታማኝነት ያደረገ ሰው ነበረ። ታማኝነቱም ለንጉሱ ብቻ ሳይሆን ይበልጡን ለእግዚአብሔር የሆነ ስለነበረ ምንም እንኳን የፀለየ ይገደል የሚል ትእዛዝ ቢኖርም በታማኝነት በአምላኩ ፊት ይገኛል ፤ እንደልማዱ! ምንም እንኳን ይህ ልማድ ሞትን ሊያስከትል ቢችል አምላኩ ሁሉን የሚቆጣጠር የዓለም ጌታ ስለሆነ በእርሱ ያለው መደገፍ አልተንኮታኮተም።

እኛም በህይወታችን በተለያዩ ሁኔታዎች ልናልፍ እንችላለን ፥ ያለንን ሁሉም እስከማጣት ያለ ነገር ሊመጣ ይችላል ፤ ይሁን እንጂ በዚህ ሁሉ መሃል ልክ እንደ ዳንኤል ከጌታ ጋር የምናሳልፈው ውድ ጊዜአችን ለድርድር እንዳናቀርበው ጌታ ፀጋውን ያብዛልን።
Pray without ceasing 😊😊
#Prayer_mobilization
#FOLLOWING_THE_KING
#KNOW_OBEY_REST

፭ Kilo Fellowship

20 Dec, 14:50


Bus has arrived please hurry🙏🙏🙏