Orthodox mezmur @eth_orthodox_mezmur Channel on Telegram

Orthodox mezmur

@eth_orthodox_mezmur


ይህ channel ኦርቶዶክሳውያን የፈለጉትን የበገና፣ የንስሐ፣ የከበሮ እና የተለያዩ መዝሙሮችን እስከ ግጥሙ ሚያገኙበት መንፈሳዊ channel ነው። 👇ኑ እንወያይ እንጠያየቅ። ሀሳብ አስተያየት :መዝሙር ለመጠየቅ groupun ይቀላቀሉ
https://t.me/https_orthodox_discussion

Orthodox Mezmur (Amharic)

ይህ አረብኛ ደንብ አዝማዎች በጥንዮት፣ መስቀላዊ ድርጅቶች፣ መልከወላት እና ሌሎች አዝማዞችን ያገኙት መዝሙሮች እና መልእክተኞችን ይቃኝተው እና ማረጋገጥተው የተለያዩ መዝሙሮችን ዘገባለው በውይይት ወደ መጠቆማውን በትክክል እና ወደ መንፈሳዊ ማውጫ ላይ እንደዘመቻችሁ ይሰበስቡ። ለሪፖርተር የተለያዩ መዝሙሮችን ለመከታተል ወደ መምህር ሰሚዎች በበጎች ቋንቋ እና በሌሎች ቋንቋዎች በመጠቀም አዘናጋት። ስለዚህ ለመከታተል ድረገፅን ይጨምሩ።

Orthodox mezmur

09 Feb, 06:35


ጾመ ነነዌ ሰኞ የካቲት ፫ ይገባል።

Orthodox mezmur

29 Jan, 15:25


በ ዘማሪ አያና ፍቃዱ
🌸 guugee koo 🌸

gugee koo garraamiikoo
maariyaam ati qabeegna koo x2

nan furameem anoo
ati qoricha degnaan
ulfatoo utaalee nagaa
kee dhagegnaan x2

🌸ceesisaa

kennaa kennaa caalu
naaf laatte haadha koo
kanaaf daddabalee
siwaama arrabni koo
lubbu koo siin jechuu
garaa kootu hin obsu
jecha koo isa kamiin
an garaa si ciibsu

🌸ceesisaa

lafee kerraa kan haafe
fudhate dhiiga kee
fayisaa ilmaan namaa
baateem cinaachi kee
golgaa utubaa abidda
museen arge sidha
ibiddi waaqummaa
singubneem dhugaadha

🌸ceesisaa

suulaamaxis jennaan
gammaddem lubbuun koo
biiftuu barii baatu
fakkaattim gugeen koo
deebi'i in gahaa
maariyaam goodaansiikee
nagaa akka argannuuf
nuuf kottuu ijoollee keef

🌸ceesisaa

kan museen dugdasaa
argee naasuun kufe
simboo kee jaallatee
garaa keetti hafee
gad of qabummaan kee
ol ol sitaasise
ulfina hanga hin qabneen
moticha kan deesse

ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

28 Jan, 20:00


🌸 የፅዮን ደጆች ቅኔ 🌸

🔴 *ድንቅ ዝማሬ ለትውስታ 🔴

ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

28 Jan, 18:48


👇👇👇👇
https://t.me/https_orthodox_discussion

Orthodox mezmur

24 Jan, 08:48


👉 ገራሚ ገራሚ ፕሮፋይል ከፈለጋችሁ ፤ በፈለጋችሁት አይነት እንሰራለን ከ እናንተ ሚጠበቀው (Join) የምትለዋን ወይም ሊንኩን በመንካት መቀላቀል ብቻ ነው ⬇️

https://t.me/+ErUjuRfu4RBlMmE0
https://t.me/+ErUjuRfu4RBlMmE0

Orthodox mezmur

24 Jan, 08:35


የሚፈልጉትን የጥቅስ አይነት በመምረጥ ይቀላቀሉ JOIN አድርጉ ።
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/addlist/e3BXRkE7LZYyMzJk

Orthodox mezmur

18 Jan, 18:24


"ከወደቅን አይቀር እግዚአብሔር ቤት እንውደቅ
ከተሰበርን አይቀር እግዚአብሔር ቤት እንሰበር

ምክንያቱም

ሸክላ ሰሪው እጅ ላይ ቢሰበር ሰሪው መልሶ አስተካክሎ ይሰራዋልና።"

Orthodox mezmur

17 Jan, 11:35


(የጥምቀት መዝሙር)
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

17 Jan, 07:21


🌸◽️በጎል በጎል ሰባ ሰገል ◽️🌸

ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

(የጥምቀት መዝሙር)
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

13 Jan, 05:02


🌸◽️ ተመስገን◽️🌸

ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

10 Jan, 05:02


" ከልባችን በማይነቀሉ የፍቅሩችንካሮች ተቸነከርን። ያዝነው አንለቀውም እርሱም አቀፈን አልተወንም።ወደ እርሱ በሃይማኖት አቀረበን። ከእርሱም ወደ ቀኝ ወደ ግራ አንሸሽም:: እንደ ቀለበት በልባችን እንደ ማኅተም በክንዳችን አኖርነው:: እንደ ዕንቁ በልባችን ሳጥን አስቀመጥነው:: እንደ ወርቅ በሕሊናችን መዝገብ አኖርነው::

እንደ ግምጃ ለበስነው:: እንደ ሐር ግምጃ ተጎናጸፍነው:: እንደ ወታደር ሰይፍ ታጠቅነው:: ለጦር ዕቃ እንደተዘጋጀ የድል ጋሻ ተደገፍነው:: ተከዜና ግዮን በኢሎል ወር እንደሚሞሉ ፍቅሩ በልባችን ሞልቶአል:: እንደ መከር ጊዜ የዮርዳኖስ ወንዝ እንደ ክረምት ጊዜም የጤግሮስ ወንዝ ስንዴ ሲያሹት እንደሚሆን እንደ ኤፍራጥስ ወንዝ ልባችንን በወንጌል ፈሳሽነት አረሰረሰው:: መርከባችንንም በሃይማኖት ወንዝ አስዋኘው"

ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
መጽሐፈ ምሥጢር 24:20

Orthodox mezmur

09 Jan, 08:29


ዓለም ወደ ኦርቶዶክስ አይኖን አዙራለች!!

Orthodox mezmur

06 Jan, 23:20


እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን።💫💫💫

Orthodox mezmur

06 Jan, 16:58


ይህ ነው የጌታ ልደት

Orthodox mezmur

06 Jan, 16:58


ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አስደናቂው ምሽት

Orthodox mezmur

06 Jan, 15:48


🌸◽️ #በኤፍራታ ምድር ◽️🌸

በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም
ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም
ብራናዊው ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ
ፍጥረትም ዘመረ ሀሌ ሉያ እያለ

🌸አዝ..

መንጋውን በሌሊት ሲጠብቁ እረኞች
ከሰማይም ሰሙ ታላቅ የምስራች
በመላእክት ግርማ ምድር ስታበራ
የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ

🌸አዝ...

ድንገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠው
ባንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነው
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው
ሰላምን በምድር በጎ ፍቃድ ለሰው

🌸አዝ...

ቤተልሄም ሄደው ጌታን ተሳለሙ
ከእናቱ ጋራ ሆነው በግርግም አገኙት
የመላእክትን ዜማ እረኞች አወሩ
በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ

🌸አዝ..

በመዝሙር ቢሆን ፍስሐ ደስታ
በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ
ህፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት
እርሱ ነው ለሰዎች የድነት ምልክት

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

06 Jan, 15:46


The_Virgin_gave_birth_to_her_creator
ድንግል ፈጣሪዋን ወለድችው

English_Ethiopian_Orthodox
Tewahedo_Mezmur

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

06 Jan, 08:44


አዲስ ዝማሬ

◽️🌸 ወንድ ልጅ ተሰጠን ◽️🌸

በሊቀ መዘምራን ቴዎድሮ ዮሱፍ

ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

06 Jan, 04:58


🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

04 Jan, 19:44


🌸◽️#ተወልደ ናሁ◽️🌸

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

31 Dec, 07:28


እንኳን የድኅነታችንን ዜና ለሰማንበት ዕለት አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ።

Orthodox mezmur

28 Dec, 05:38


🌸ገብርኤል የታመንክ የነፍስ ወዳጅ

በዘማሪት_ሰብለወንጌል_እሸቴ

ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

28 Dec, 04:06


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ  አሐዱ አምላክ አሜን
             

ታኅሣሥ ዐሥራ ዘጠኝ ቀን በዚህች ዕለት #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ውስጥ ያዳነበት ዕለት ነው።

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል

ታኅሣሥ ዐሥራ ዘጠኝ በዚህች ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሠለስቱ ደቂቅን ያዳነበት ነው፡፡ ንጉሥ ናቡከደነፆር ከአባታቸው ከይሁዳው ንጉሥ ከኢዮአቄም ጋር የማረካቸው አናንያ፣ ሚሳኤልና አዛርያ እግዚአብሔር በዚህች ዕለት መልአኩን ልኮ ታላቅ ተአምር አድርጎላቸዋል፡፡ ንጉሥ ናቡከደነፆር እነዚህን ወጣቶች በቤተ መንግሥቱ ውስጥ ጥበብን እያስተማረ ካሳደጋቸው በኋላ በባቢሎን ሀገሮች ሁሉ ውስጥ ሾማቸው፡፡ ከዚህም በኋላ ንጉሡ የወርቅ ምስል በሠራ ጊዜ መኳንንቱንና በግዛቱ ውስጥ ያሉ ሁሉ ለዚያ ምስል እንዲሰግዱ አዘዘ፡፡ በዚህም ጊዜ ለጣዖቱ ባለመስገድ እግዚአብሔርን ብቻ በማምለክ የጸኑት እነዚህ ሦስት ወጣቶች ብቻ ነበሩ፡፡ ስለ እነርሱ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንዲህ ተብሎ ነው የተጻፈው፡-
‹‹ንጉሡ ናቡከደነፆር ቁመቱ ስድሳ ክንድ ወርዱም ስድስት ክንድ የሆነውን የወርቁን ምስል አሠራ፤ በባቢሎንም አውራጃ በዱራ ሜዳ አቆመው፡፡ ንጉሡም ናቡከደነፆር መኳንንትንና ሹማምቶችን፥ አዛዦችንና አዛውንቶችን፥ በጅሮንዶችንና አማካሪዎችን፣ መጋቢዎችንም፣ አውራጃ ገዦችንም ሁሉ ይሰበስቡ ዘንድ፣ ንጉሡም ናቡከደነፆር ላቆመው ምስል ምረቃ ይመጡ ዘንድ ላከ፡፡ በዚያን ጊዜም መኳንንቱና ሹማምቶቹ፣ አዛዦቹና አዛውንቶቹ፣ በጅሮንዶቹና አማካሪዎቹ፣ መጋቢዎቹና አውራጃ ገዦቹ ሁሉ ንጉሡ ናቡከደነፆር ላቆመው ምስል ምረቃ ተሰበሰቡ፤ ናቡከደነፆርም ባቆመው ምስል ፊት ቆሙ፡፡ አዋጅ ነጋሪውም እየጮኸ እንዲህ አለ፡- ‹ወገኖችና አሕዛብ በልዩ ልዩ ቋንቋም የምትናገሩ ሆይ! የመለከትንና የእንቢልታን፣ የመሰንቆንና የክራርን፣ የበገናንና የዋሽንትን፣ የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ፣ ተደፍታችሁ ንጉሡ ናቡከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል እንድትሰግዱ ታዝዛችኋል፡፡ ተደፍቶም የማይሰግድ በዚያን ጊዜ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ይጣላል፡፡› ስለዚህ በዚያን ጊዜ አሕዛብ ሁሉ የመለከቱንና የእንቢልታውን፣ የመሰንቆውንና የክራሩን፣ የበገናውንና የዘፈኑንም ሁሉ ድምፅ በሰሙ ጊዜ፣ ወገኖችና አሕዛብ በልዩ ልዩ ቋንቋም የተናገሩ ሁሉ ተደፉ፤ ንጉሡም ናቡከደነፆር ላቆመው ለወርቅ ምስል ሰገዱ፡፡

በዚያን ጊዜም ከለዳውያን ቀርበው አይሁድን ከሰሱ፡፡ ለንጉሡም ለናቡከደነፆር ተናገሩ እንዲህም አሉ ‹ንጉሥ ሆይ! ሺህ ዓመት ንገሥ፡፡ አንተ ንጉሥ ሆይ የመለከትንና የእንቢልታን፣ የመሰንቆንና የክራርን፣ የበገናንና የዋሽንትን፣ የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ የሚሰማ ሰው ሁሉ ተደፍቶ ለወርቁ ምስል ይስገድ፤ ተደፍቶም የማይሰግድ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ይጣላል ብለህ አዘዝህ፡፡ በባቢሎን አውራጃ ሥራ ላይ የሾምሃቸው ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም የሚባሉ አይሁድ አሉ፤ ንጉሥ ሆይ! እነዚህ ሰዎች ትእዛዝህን እንቢ ብለዋል፤ አማልክትህን አያመልኩም፥ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል አይሰግዱም፡፡› ናቡከደነፆርም በብስጭትና በቍጣ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም ያመጡ ዘንድ አዘዘ፤ እነዚህንም ሰዎች ወደ ንጉሡ ፊት አመጡአቸው፡፡ ናቡከደነፆርም ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ሆይ! አምላኬን አለማምለካችሁ ላቆምሁትም ለወርቁ ምስል አለመስገዳችሁ እውነት ነውን? አሁንም የመለከቱንና የእንቢልታውን የመሰንቆውንና የክራሩን የበገናውንና የዋሽንቱን የዘፈኑንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ ተደፍታችሁ ላሠራሁት ምስል ብትሰግዱ መልካም ነው፤ ባትሰግዱ ግን በዚያ ጊዜ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ትጣላላችሁ፤ ከእጄስ የሚያድናችሁ አምላክ ማን ነው?›› ብሎ ተናገራቸው፡፡ ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም መለሱ ንጉሡን ‹ናቡከደነፆር ሆይ! በዚህ ነገር እንመልስልህ ዘንድ አስፈላጊያችን አይደለም፡፡ የምናመልከው አምላካችን ከሚነድደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ከእጅህም ያድነናል፡፡ ነገር ግን ንጉሥ ሆይ! እርሱ ባያድነን አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ› አሉት፡፡

የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም ላይ ቍጣ ሞላበት፡፡ የፊቱም መልክ ተለወጠባቸው፡፡ እርሱም ተናገረ የእቶንም እሳት ይነድድ ከነበረው ይልቅ ሰባት እጥፍ አድርገው እንዲያነድዱት አዘዘ፡፡ ሲድራቅንና ሚሳቅንም አብደናጎንም ያስሩ ዘንድ ወደ ሚነድድም ወደ እቶን እሳት ይጥሉአቸው ዘንድ በሠራዊቱ ውስጥ ከነበሩት ኃያላን አዘዘ፡፡ የዚያን ጊዜም እነዚህ ሰዎች ከሰናፊላቸውና ከቀሚሳቸው ከመጐናጸፊያቸውም ከቀረውም ልብሳቸው ጋር ታስረው በሚነድድ በእቶን እሳት ውስጥ ተጣሉ፡፡ የንጉሡም ትእዛዝ አስቸኳይ ስለሆነ የእቶኑም እሳት እጅግ ስለሚነድድ፣ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም የጣሉአቸውን ሰዎች የእሳቱ ወላፈን ገደላቸው፡፡ እነዚህም ሦስቱ ሰዎች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ታስረው በሚነድደው በእቶኑ እሳት ውስጥ ወደቁ፡፡ የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር ተደነቀ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም ‹ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን?› ብሎ ተናገራቸው፡፡ እነርሱም ‹ንጉሥ ሆይ! እውነት ነው› ብለው ለንጉሡ መለሱለት፡፡ እርሱም ‹እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል› ብሎ መለሰ፡፡ የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር ወደሚነድደው ወደ እሳቱ እቶን በር ቀርቦ ‹እናንተ የልዑል አምላክ ባሪያዎች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም! ኑ ውጡ› ብሎ ተናገራቸው፡፡ ሲድራቅና ሚሳቅም አብደናጎም ከእሳቱ መካከል ወጡ፡፡

መሳፍንቱና ሹማምቶቹም አዛዦቹና የንጉሡ አማካሪዎች ተሰብስበው እሳቱ በእነዚያ ሰዎች አካል ላይ ኃይል እንዳልነበረው፣ የራሳቸውም ጠጕር እንዳልተቃጠለች ሰናፊላቸውም እንዳልተለወጠ፣ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው አዩ፡፡ ናቡከደነፆርም መልሶ ‹መልአኩን የላከ ከአምላካቸውም በቀር ማንም አምላክ እንዳያመልኩ ለእርሱም እንዳይሰግዱ ሰውነታቸውን አሳልፈው የሰጡትን የንጉሡንም ቃል የተላለፉትን በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዳነ፣ የሲድራቅና የሚሳቅ የአብደናጎም አምላክ ይባረክ፡፡ እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩም ቋንቋ የሚናገሩ ይቈረጣሉ፣ ቤቶቻቸውም የጕድፍ መጣያ ይደረጋሉ ብዬ አዝዣለሁ› አለ፡፡ የዚያን ጊዜም ንጉሡ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም በባቢሎን አውራጃ ውስጥ ከፍ ከፍ አደረጋቸው፡፡›› ትንቢተ ዳንኤል 3፡1-30፡፡


     ወስብሐት ለእግዚአብሔር
     ወለወላዲቱ ድንግል
     ወለመስቀሉ ክቡር!!!
        
ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

25 Dec, 08:23


“የአእላፋት ዝማሬ በመንፈስ ቅዱስ የተሰናዳ የሰላም መዝሙር ነው" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

የአእላፋት ዝማሬ
The Melody of Myriads

የዘንድሮው የአእላፋት ዝማሬ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ በተመሳሳይ ሰዓት ይካሔዳል!

ታኅሣሥ 28 የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በዝማሬ ለማክበር ለአእላፋት ዝማሬ እንገናኝ ።

Orthodox mezmur

25 Dec, 04:00


🌸◽️ ውበቴ ሆይ ነይ◽️🌸

ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

24 Dec, 12:44


የሕፃናት የአእላፋት ዝማሬ

የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ፡ ታኅሣሥ 19 እና 20፡ከጠዋቱ 4፡00 - 12:00 በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን

Orthodox mezmur

23 Dec, 04:00


ዳናዊት መክብብ 200,000 ብር ሰጠች

ዳናዊት መክብብ ለወንድሟ ዘማሪ አቤል መክብብ አዲስ ላሳተመው "ተመስገን" የተሰኘ አልበም ሕትመት ማገዣ ይውል ዘንድ 200,ዐዐዐ (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ሰጥታለች።

ለዘማሪ አቤል መክብብ "ተመስገን" የዝማሬ አልበም እገዛ እየተደረገ ያለው በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ዛሬ ታሕሳስ 13 ቀን 2017 በተዘጋጀ ልዩ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ላይ ነው።

አቤል መክበብ በተለይ በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ "ኃጢያተኛው ድንኳን" በተሰኘው መዝሙሩ ይታወቃል።

Orthodox mezmur

22 Dec, 09:41


🌸◽️ ተናገር አለኝ ◽️🌸
በ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መኮንን

ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

16 Dec, 12:03


"እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"
-1ቆሮ 1፡23

ዘመነ ስብከት - በነቢያት ጾም ከታኅሣሥ 7 እስከ ታኅሣሥ 26 ቀን ያለው ወቅት ዘመነ ስብከት ይባላል ።

Orthodox mezmur

15 Dec, 10:17


🌸 ተባረኩኝ ጠራኝ ጸሎቷ 🌸

ተባረኩኝ ጠራኝ ጸሎቷ
ልሳለማት ልሂድ እቤቷ
ፍቅሯ ልዩነው ደግነቷ
እናቴ አርሴማ ሰማእቷ

🌸 አዝ------
  
እግሩ ያነከሰ ክንዱ የዛለበት
ደስታ የራቀው ሰው ህመም የጸናበት
ልቡ የደከመ መንገድ የጠፋበት
አፍሮ አይመለስም ደጅሽ የመጣለት

🌸 አዝ------

ያንሁሉ ቁልቁለት ያንሁሉ ጋራ
እንዴት ልጓዝ ብዬ ስፈራ ስፈራ
ድረሽልኝ ብዬ ላንቺ ስናገር
እንደእንቦሳ ጥጃ እዘለው ጀመር

🌸 አዝ------

ላይድን መችይመጣል ላይለቀው ችግሩ
አንቺስ መችልጠሪው ሲነሳ ከክብሩ
አቤት ቃል-ኪዳንሽ እንዴት ይገለፃል
አምኖ የመጣ ሰው ድኖ ተመልሶል

🌸 አዝ------

የውስጥ ደዌውን ህመሙን ደብቆ
ገስግሶ የመጣ ካለሽበት ዘልቆ
ድኖ ተመለሰ ዝናሽን አሰማ
ሰማቷ እናቴ እያለሽ አርሴማ

🌸 አዝ------

አንደበትን ስጪኝ እመሰክራለው
በሶስት ፍሬቆሎ ስታድኚ እያየው
ነግሬሽ ነበረ ችግሬን በሙሉ
አላሳፈርሽኝም ተፈታልኝ ሁሉም

ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

14 Dec, 05:07


ማነው ይህንን ድንቅ ዝማሬ እነደኔ ሚወደው?

🌸 ተናገር ባርያህ ይሰማል 🌸

◽️ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

12 Dec, 11:03


🌸 ማረኝ 🌸
በዘማሪት ሰላማዊት መላኩ

መደመጥ_ያለበት_የንስሀ_ዝማሬ
ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

10 Dec, 07:40


🌸 እንደምረትህ ብዛት ማረኝ 🌸

በዘማሪ አቤል መክብብ

ድንቅ የንስሀ ዝማሬ
ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
@eth_orthodox_mezmur
@eth_orthodox_mezmur
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

Orthodox mezmur

09 Dec, 15:55


ፎቶ ፦ ትላንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቻይና ምድር የመጀመሪያዋን ደብር በመሰየም ሥርዓተ ቅዳሴ አከናውናለች።

ለሐዋርያዊ አገልግሎት ቻይና እንደሚገኙት ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በቻይና ምድር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመጀመርያዋን ቤተ ክርስቲያን ደብረ ምሕረት መድኃኔዓለም ብለው በመሰየም ሥርዓተ ቅዳሴ በመፈጸም ምዕምናንን አቁርበዋል።

በቻይና የመጀመሪያው አንድ ኢትዮጵያዊ ዲያቆንም ሾመዋል።

ከቻይና ክፍላተ ግዛቶች የተሰባሰቡ ምዕመናን ፣ ቻይናውያንና ትውልደ ቻይናውያን በሥርዓተ ቅዳሴው ተሳፍተዋል።

ደብረ ምሕረት መድኃኔዓለም !

Photo Credit - EOTC Far East Diocese & ETOC TV

Orthodox mezmur

07 Dec, 14:18


እንዴት  ወጣሁ  ብዬ   ከቶ አልደነቅም አምንሀለሁ እና  ትተህኝ አታውቅም   ያሁሉም  አለፈ  ቀረ ወደኃላ ማልቀስ ማንባት ይብቃኝ  ከንግዲህ ቦሀላ  /2 /

ከንግዲህ አይመጣም ያቀን ተመልሱ
ላያዳግም ሄዶል   እንባዬን  አፍስሱ
በመስቀል ላይ ሆነህ  ችንካርህ ታይቶኛል
ያሁሉ  መከራ   በአንተ አልፎልኛል

              #አዝ

እንደምን ተነሳ  አላዛር አትበሉ
ይችላል   እግዚአብሔር  ይችላል ሀያሉ  
ታሪክ ሆኖ አልፎል  ያኔ ያስጨነቀኝ
ስንቱን ተሻግረናል  ጌታ እየጠበቀን

              # አዝ

ካሳን  ቤሪው ሜዳፍ ከጥልቁ
ወጥቼ እዘምርለታለሁ  ዳግም
ተሰርቼ የሽቶዬን ብልቃት ሰበርኩት
በፊቶ በጽድቅ እንዳስበኝ ጌታ በምህረቱ
 
               #አዝ

ቁስሌን  ቆሰልክልኝ  ጥሜንም
ተጠማህ መቼ  ገባኝ እና የመስቀሉ
አላማ ለካስ ስለፍቅር የማይሆኑት
የለም አሳየህኝ ጌታ ታላቅ ነህ ዘላለም

◽️ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈  
    @eth_orthodox_mezmur
    @eth_orthodox_mezmur
    @eth_orthodox_mezmur
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔶🔷

Orthodox mezmur

07 Dec, 01:00


የዓለምን ሕይወት የሚለውጥ ዜና

Orthodox mezmur

04 Dec, 07:01


በስምህ ታምኛለሁ

ዘማሪ:ፅጌረዳ ጥላሁን

በስምህ ታምኛለሁ እንዳትተወኝ
ለሚያሳድደኝ ጠላት ለሞት አትስጠኝ
ፀጥታ የለኝ ጌታ ሰላም እረፍቴ
ጉዞዬን አንተ አቅናልኝ ቅደም ከፊቴ

አዝ....

በለስም ባታፈራ ዘይትም ባይኖር
የህሊና ሰላም አለኝ ካንተ ጋር ስኖር
ባባቶችህ በረከት የባረከኝ
የእስራኤል ታዳጊያቸው ክበርልኝ
ዘለአለም ተመስገን ከፍ በልልኝ

አዝ....

የፈተናዬ መውጫ መልሴ ነህ አንተ
ጨለማውን አሻግረኝ እልፍኙን ከፍተህ
ስታፅናናኝ ኖሬያለሁ ለብዙ ዘመን
ተገፍቶ መች ይወድቃል ባንተ የሚታመን
አይሞትም ይኖራል ባንተ የሚታመን

አዝ...

ይቅርታና ምህረትህ እነሱ ይምሩኝ
ወጥመድና እንቅፋቱ እንዳያደክሙኝ
በፅድቅህ ሀሴት ላድርግ ባንተ ልበርታ
መተከዝ ማልቀስ ይብቃኝ አፅናናኝ ጌታ
ተነግሮ አያልቅም አምላኬ ውለታህ

◽️ለተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔷
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈  
    @eth_orthodox_mezmur
    @eth_orthodox_mezmur
    @eth_orthodox_mezmur
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🔷🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔶🔷

Orthodox mezmur

30 Nov, 12:46


ባንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል::
-መዝ 86:7

Orthodox mezmur

30 Nov, 12:46


ድንግል ማርያም