እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College @endifilm Channel on Telegram

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

@endifilm


አድራሻ 4ኪሎ ቅ/ስላሴ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ፎቅ ስልክ 0942563535/0900003919። በፊልም ጥበብ አለምን እንስራ

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College (Amharic)

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ (Endrias film College) በፊልም ጥበብ አለምን እንስራ፣ ምክንያቱም የስልክ 0942563535 ወይም 0900003919 በስላሴ የቅርብ ፎቅ ቤቶች ልክ እና አሰልጣኦችን ከሚጠቀሙባቸው በአንድ ላይ የሚኖሩና እንዲተጎበኝ ከሚችሉ ፊልሞች ተጠቃሚና የማይበረታ ተከታይ የሆነው ፊልሞችን ለማየት ይፈልጉ። የስልክ ምርጥ ፎቅን እንዲጠቀሙ እና ፊልም ኮሌጋውያን እንዲሰጥ ሶስተማ ፊልሞቹን ነጻነት ባድሮ ሊጽናኑ እንደማይችሉ፣ ይህ ኮሌጅ በማንኛውም ገጽ ላይ ቀላል ውስጥ የተገኘውን ቅርብ እና ምርጥ ፎቅ መዝግበኞችን የሚክር ምርጥ ፊልም ኮሌጅ በመጠቀም እንደአንድ እጥረት አሰማራለሁ።

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

21 Jan, 13:07


የስራ ማስታወያ

13/05/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - የድምፅ ባለሞያ(production sound) (ለተከታታይ ድራማ)

ብዛት =2

ፆታ = አይለይም

የስራ ልምድ= ጀማሪ ጥሩ ብቃት

ደሞዝ=በስምምነት

የስራ ቦታ :-  አ.አ

የስራው ሁኔታ= እንደሁኔታው


ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ወይም CV በመላክ ማመልከት ይቻላል::



ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

21 Jan, 13:02


የስራ ማስታወያ

13/05/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ፀሃፊ (ለተከታታይ ድራማ)

ብዛት =4

ፆታ = አይለይም

የስራ ልምድ= ጀማሪ ጥሩ ብቃት

ደሞዝ=በስምምነት

የስራ ቦታ :-  አ.አ

የስራው ሁኔታ= እንደሁኔታው


ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ወይም CV በመላክ ማመልከት ይቻላል::



ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

21 Jan, 12:52


የስራ ማስታወያ

13/05/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - አዘጋጅ(ለተከታታይ ድራማ)

ብዛት =5

ፆታ = አይለይም

የስራ ልምድ= ጀማሪ ጥሩ ብቃት

ደሞዝ=በስምምነት

የስራ ቦታ :-  አ.አ

የስራው ሁኔታ= እንደሁኔታው


ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ወይም CV በመላክ ማመልከት ይቻላል::



ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

18 Jan, 09:48


የስራ ማስታወያ

10/05/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ፎቶና ቪዲዮ ማንሳት፤ፎቶ ቪዲዮ ኤዲት ማድረግ

ብዛት =3

ፆታ = አይለይም

የስራ ልምድ= ብቃት

ደሞዝ=ከ5000 የተጣራ ጀምሮ

የስራ ቦታ :-  አ.አ ኮዬ ፈጬ አካባቢ

የስራው ሁኔታ= ቋሚ


ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ወይም CV ይላኩልን::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

15 Jan, 16:02


አስቸኳይ የስራ ማስታወያ
7/05/2017 ዓ.ም
የስራ መደቡ : - የቴሌቪዥን ፕሮግራም አስተዋዋቂ( ጥሩ ገፅ ያላት)
ብዛት =2 ፆታ = ሴት
የስራ ልምድ= ብቃት ያላት ጀማሪም ይቻላል
የስራ ቦታ :- አ.አ
ደሞዝ= በተቋሙ ስታንዳርድ መሠረት
የማመልከቻ ጊዜ ; ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል :: user= @al0254 እባካችሁ ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

05 Jan, 16:20


ማሳሰቢያ

በዓሉ ለሚመለከታችሁ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እያልን ነገ(28/04/2017 ዓ/ም) መደበኛ ትምህርት የሚኖረን ሲሆን ረቡዕ(ከገና በዓል ማግስት) በዓሉን ተከትሎ በርካታ የፈቃድ ጥያቄዎች በመብዛታቸው የተነሳ ት/ት የማይኖር መሆኑንና ሐሙስ(ለዲፕሎማ ተማሪዎች) አስቀድሞ በነበረው ፕሮግራም ድልድል መሠረት የሚቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

መልካም የገና በዓል !

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

01 Jan, 15:17


ለሁሉም ተማሪዎቻችን ከነገ(24/04/2017) ጀምሮ ውጤታችሁን በአካል ብቻ በመምጣትና በማየት ሰርተፊኬት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ማስታወሻ:- ስትመጡ 2 ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ እንድትመጡና ስማችሁን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ በትክክል ፅፋችሁ(በትንሽ ወረቀት) እንድትመጡ ይሁን።

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

29 Dec, 12:55


you can download them 2024 adobe softwares. SHARE IT ! password =123

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

26 Dec, 07:46


የስራ ማስታወያ

17/04/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ሪሴፕሽን

ብዛት =1

ፆታ = ሴት ብቻ

የስራ ልምድ= ልምድ ጥሩ ቦታ ይሰጠዋል፤አስተማማኝ አቅም ያላት ጀማሪም ማመልከት ትችላለች።
የት/ት ዝግጅት= በፊልም፣ቴአትር፣ማርኬቲንግ፣ቋንቋ፣ሶሾሎጂ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀች
(በፊልምና ቴአትር በዲፕሎማ ለተመሰቁ መመዝገብ ይቻላል)

ደሞዝ=9,500 ብር

የስራ ቦታ :- አ.አ አራት ኪሎ እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ ውስጥ ለመስራት የሚመቻት


ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 CV ይላኩልን::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

20 Dec, 18:14


ለማነኛውም የፅሁፍ ስራችሁ(Microsoft,adobe softwares,and other software) የእንግሊዝኛ ፎንት እጅግ በርካታ አማራጮችን ለማግኘት Dafont.com ወይም ከዚህ ስር ባለው ሊንክ እየገባችሁ በቀላሉ በማውረድ እንደልባችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ዳፎንትን እናመሠግናለን። https://www.dafont.com/

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

19 Dec, 20:19


https://youtu.be/a8CKXy9LKNI?si=Dhue3rJE8Mcdk01w

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

19 Dec, 20:19


ይኸው ተወዳጁ ፊልማቸው። በደንብ ተመልከቱት። The father(አባትዬው)

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

19 Dec, 20:18


ጋሽ ኤርሚያስ ወልደአምላክ
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥነ ጽሑፍና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በቢኤ የተመረቀ ሲሆን በመቀጠልም የኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽንን በመቀላቀል በስክሪፕት ፀሀፊነት፣ፕሮዳክሽን ማኔጀር፣ፕሮዲዩሰር እንዲሁም አዘጋጅ በመሆን የተለያዩ የዶክዩመንተሪ እና የሙሉ ጊዜ(ፊዩቸር) ፊልሞች ላይ ሰርተዋል፡፡
በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርቱን በ1987 ዓ.ም ጋና አክራ በሚገኘው ብሔራዊ ፊልምና ቴሌቪዥን ተቋም( National Film and Television Institute in Accra, Ghana) በፊልም ዳይሬክቲንግ ተመርቀዋል፡፡
ከዚያም በመቀጠል ወደ ሃገራቸው በመመለስ ትኩረታቸው የተለየዩ ዶኪዩመንተሪ ፊልሞች፣አጫጭር ፊልሞች ሰርተዋል፡፡ ከነዚህም መካከል በብዙዎች ዘንድ ታዋቂነትንና በርከት ያሉ ከሃገር ውጪ ሽልማቶችን ያገኙበት አባትው (“The Father” )ፊልም ነው፡፡ በነገራችን ላይ ይህ ፊልም ከአስቴር ቀጥሎ የመጀመሪያው በ35 ሚ.ሜ የተቀረፀ ፊልም ነው፡፡ በዚህ ፊልምም ጋና ፊልም ፌስቲቫል ላይ በምርጥ አጭር ፊልም አሸናፊ ነበር፤እንዲሁ ዛንዚባረ ላይ በተካሄደ ውድድር 2ኛ መውጣት ችሏል፣በተጨማሪ እንዲሁ በፈረንሳይና ኢጣሊ ፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ተሳትፎ ሽልማቶች ማግነት ችሏል፡፡
ጋሽ ኤርሚያስ ወልደአምላክ በሃገራችን ባለሞያዎች በተሰሩ ቀደምት ፊልሞች ላይ እንዲሁ አሻራቸውን ማሳረፍ ችለዋል፡፡ ለመጥቀስ ያክል የመጀመሪያው የአገራችን ባለቀለም ፊልም አስቴር ላይ ኮንቲኒቲ፣በህይወት ዙሪያ ፊልም ላይ ፕሮዳክሽን ማናጀር ሆነው ሰርተዋል፣ እነ ላሊበላን የመሳሰሉ በርካታ ዶክመንተሪ ፊልሞች ላይ ደግሞ በኮሜንታሪ ፀሃፊነት ሰርተዋል፡፡

በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት UNESCO and UNICEF ብሮድካስቲንግ ክላስተር ሆነው ሰርተዋል፡፡
በክርስቶፈር ቻምበር በተዘጋጀው ኤ ፋየር ዊዝን በተባለ ፊልም ላይ ፕሮዲሰር ሆነው ሰርተዋል፡፡ ለወጣት ባለሞያዎችም የቪዲዮ ፊልም ስራን በማሰልጠን ለተተኪው ትውልድ የሚችሉትን ሁሉ አድርገዋል፡፡

በርከት ያሉ በቀይ ሽብር ዙሪያት ኩረታቸውን ያደረጉ አጫጭር ፊልሞችን ሰርተውልናል፡፡ በኢትዮጵያ ፊልም መኮርፖሬሽን በነበሩበት ወቅት እንዲሁ ከወዳጆቹ ጋር በመሆነረ በርካታስራዎችን ሰርተዋል፡፡

ከላይ የጠቀስኳቸውንና ሌሎች ውለታዎችን ለፊልም ስራ ጥበብ ማደግ ላበረከቱልን አስተዋፅኦ ኮሌጃችን ያመሰግንዎታል፡፡

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

17 Dec, 08:03


ጉማ አዋርድ ላይ ለመሳተፍ "ጥሩና አሳማኝ ታሪክ" ለምታመጡ የተመረቃችሁም ሆነ አሁን የምትማሩ ተማሪዎቻችን ኮሌጃችን የፕሮዳክሽን ዕቃ እና የአማካሪ ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን አውቃችሁ የወደፊት የሀገራችሁ ተወዳዳሪ ፊልም ሰሪ ለመሆን መንገድ የሚጠርግ ነውና ጉዳዩን በትኩረት ተመልክታችሁ እንድትሳተፉ እንመክራለን።

መልካም ዕድል !

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

17 Dec, 06:43


different amharic fonts for your designing

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

17 Dec, 06:42


140+ Amharic Fonts

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

16 Dec, 15:14


የስራ ማስታወያ

08/04/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ኤዲቲንግ፣እና ካሜራ (ቪዲዮግራፊ) ላይ ጎበዝ የሆነች

ብዛት =2

ፆታ = ሴት

የስራ ልምድ= እንደ አፓረንት በመጀመር ብቃቷ ታይቶ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች

የስራ ቦታ :-  አ.አ አራት ኪሎ ለመስራት የሚመቻት

ደሞዝ= አቅሟ ታይቶ በመነጋገር


ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 CV ወይም ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::


ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

15 Dec, 19:14


ጉማ አዋርድ
ለዘንድሮው የጉማ አዋርድ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ፡ እስከ 3 ፊልም ድስ ለውድድሩ ማስገባት ለኮሌጁ የተፈቀደለት ኮታ ስለሆነ ለፊልም ሰሪነት ህልማችሁ መሳካት ሁነኛ መንገድ መጥረጊያ አጋጣሚ በመሆኑ ጥሩ ታሪክ አስባችሁ እስከ ሁለት ሳምንት ድረስ ባሉት ጊዜያት እኛው ጋር በማስገባት መወዳደር እንደምትችሉ ለመጠቆም እንወዳለን። መልካም ዕድል።

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

08 Dec, 11:34


የስራ ማስታወያ

29/03/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ተሰጥኦ ያላት ለማህበራዊ ሚዲያ ሆስት

ብዛት =3 

ፆታ = ሴት

የስራ ልምድ= ጥሩ ስነመግባርና ብቃት ያለው

የስራ ቦታ :-  አ.አ ኡራኤል አካባቢ ለመስራት የሚመቸው

ደሞዝ= በስምምነት

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል ::

user= @al0254

እባካችሁ ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::


ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

08 Dec, 11:32


የስራ ማስታወያ

29/03/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ኤዲተር(ለፊልም)

ብዛት =2 

ፆታ = አይለይም

የስራ ልምድ= ጥሩ ስነመግባርና ብቃት ያለው

የስራ ቦታ :-  አ.አ ቦሌ ለመስራት የሚመቸው

ደሞዝ= በስምምነት

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል ::

user= @al0254

እባካችሁ ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::


ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

06 Dec, 04:51


ኢቲቪ መዝናኛ እናመሠግናለን

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

06 Dec, 04:50


https://youtu.be/q_5XvbR2a9M?si=-7P5sixmD65Wlwey

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

03 Dec, 19:20


ነገ ረቡዕ 12:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 6ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤፍ ቢ ኢ ካምፓስ የጀርመን ባህል ማዕከል በሆነው ጎተ ኢንስቲቲዩት በመገኘኘት ፊልም፣ዶክሜንትሪ፣ጋዜጠኝነት ስራ መሰል ገለፃዎች ጨምሮ የውድድርና የት/ት ዕድሎች የማግኛ ሁኔታዎችን የተመለከተ ክዋኔወዎችን እንድትታደሙ ለኮሌጃችን ተማሪዎች ጥሪ ደርሶናል።

መግቢያ በነፃ ነው።
በቦታው የተገኙ ስም ዝርዝር ስለሚላክልን ለዘርፉ ያላችሁን ትኩረትና የፊልም ሰሪ ዲሲፕሊን የምንገገመግምበት ይሆናል። ይህም ወደ ስራ ትቀላቀሉ ዘንድ ለጥቆማ ያመቸ ያደርግልናል። ይህንን አውቃችሁ በንቃት እንድትሳተፈፉ እነመክራለን።

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

28 Nov, 16:06


PART -2 2017/24 GRADUATION

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

28 Nov, 16:06


https://vm.tiktok.com/ZMhwSDpeo/
This post is shared via TikTok. Download TikTok to enjoy more posts: https://vm.tiktok.com/ZMhwSCSSJ/

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

28 Nov, 09:41


ለሁላችሁም የተመቻቸ ነው።

ዕሁድ በያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት የመዝጊያ ውድድር ስለሚካሄድ በቦታው ተገኝቶ የቀረፃና የቀጥታ ስርጭት ሁኔታዎችን እየተመለከቱ በትዕይንቶች እየተዝናኑ የዕረፍት ጊዜዎትን ማሳለፍ ለሚፈልጉ እስከ ነገ ምሽት የመግቢያ ቲኬት እኛ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ። @al0254 መልዕክት ማስቀመጥ ይችላሉ።

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

28 Nov, 05:04


2017/24 GRADUATION DAY AT ALEM CINEMA PART-1

Part 2 and 3 posted today and tomorrow

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

28 Nov, 05:02


https://vm.tiktok.com/ZMhw1R7Ao/
This post is shared via TikTok. Download TikTok to enjoy more posts: https://vm.tiktok.com/ZMhw1BP4J/

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

26 Nov, 20:47


እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ በዲፕሎማ እና በአጫጭር ዘርፍ ያስተማራቸው 256 ተማሪዎቹን የአገራችን ታላላቅ ፊልም ሰሪዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት በዓለም ሲኒማ አስመርቋል።

በዕለቱም እጅግ የምናከብራቸው የአገራችን የፊልም ባለሞያዎች የተገኙበትና በ "እንዲ አዋርድ" በዘጠኙም ዘርፎች አርዓያ የሆኑ የየሙያ ባለቤቶች ለአሸናፊዎች የዋንጫና ሰርተፊኬት ሽልማት አበርክተዋል።

.ምርጥ ፊልም ከአዘጋጅና ፀሃፊ ቅድስት ይልማ
.ምርጥ አዘጋጅ ከአዘጋጅ ሔኖክ አየለ
.ምርጥ ሲኒማቶግራፈር ሲኒማቶግራፈር ቢሊ መኮንን
.ምርጥ የፊልም ሰሪ ሙያ ስነ-መግባር ባለቤት....ከተዋናይ ችሮታው ከልካይ
.ምርጥ ተዋናይ....ከተዋናይና አዘጋጅ ሚካኤል ሚሊዮን
.ምርጥ ተዋናይት....ከተዋናይት ህይወት አራጌ
.ምርጥ ፊልም ስክሪፕት....አንተነህ ሰይፉ
.ምርጥ መብራት....ከጋፈርና ሲኒማቶግራፈር ዳግማዊ አበበ
.ምርጥ ድምፅ.... ከሳውንድ ዲዛይነር ብርሃኑ ታዬ
. ጎበዝ ተማሪ ....ከፊልም መምህሩ ዘውዱ ልንገርህ
.ምርጥ ኤዲተር...ከኤዲተርና ከለሪስት ጌታቸው አሻግሬ
.ምርጥ ፖስተር ዲዛይን....ከዳንኤል

ዳንኤል ወርቁ፣አንተነህ ሰይፉ እና ዘውዱ ልንገርህ ተማሪዎቻችንን ስለመረቃችሁልን እናመሠግናለን

እንዲሁም ከአስቴር ቀጥሎ በ35ሚ.ሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ስኬታማ የሆነ ፊልምና በርካታ የዶክመንትሪ ፊልሞችን የሰራው ጋሽ ኤርሚያስ ወ/አምላክን አመስግኗል።
በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ!

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

22 Nov, 21:44


https://vm.tiktok.com/ZMhvJaRuj/
This post is shared via TikTok. Download TikTok to enjoy more posts: https://vm.tiktok.com/ZMhvJAGc2/

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

21 Nov, 10:22


የዘንድሮ ተመራቂዎች የምርቃት ዕለት 15/032017 ዓ.ም በዓለም ሲኒማ ሲሆን ገውን፣ባይንደር እና የአስመራቂ መግቢያ ቲኬት ነገ(አርብ 13/03/2017 ዓ.ም) 9:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር

በዕለቱ እጅግ የምናከብራቸው የአገራችን የፊልም ባለሞያዎች የሚገኙና በ "እንዲ አዋርድ" በዘጠኙም ዘርፎች አርዓያ የሆኑ የየሙያ ባለቤቶች አሸናፊዎችን የሚሸልሙ ይሆናል:-

. ምርጥ ፊልም ከታዋቂዋ የፊልም አዘጋጅ ቅድስት ይልማ( ዋንጫና ሰርተፊኬት)
. ምርጥ አዘጋጅ እንዲሁ ከታዋቂው የፊልም አዘጋጅ ሔኖክ አየለ(የኮሌጃችንም መምህር)
.ምርጥ ሲኒማቶግራፊ ከ እግር ዕሳት፣ቁራኛዬ፣ ዘጠኝ
ሞት..ወዘተ ሲኒማቶግራፈር ቢሊ መኮንን
.ምርጥ ተዋናይ....
.ምርጥ ተዋናይት....
.ምርጥ ኤዲተር....
.ምርጥ ታሪክ....
.ምርጥ ፖስተር ዲዛይን....
.ምርጥ መብራት....
.ምርጥ ድምፅ....
.ምርጥ የፊልም ሰሪ ሙያ ስነ-መግባር ባለቤት....
: በሁሉም ዘርፎች በጣም የምንወዳቸው የፊልም ባለሞያዎች የሚሸልሙ ይሆናል( ከሰርፕራይዞች ጋር)
: መድረክ መሪ የናስ(ebs ቅዳሜ ከሰዓት)
በዕለቱ በቀይ ምንጣፍ ደረጃውን በጠበቀ የመድረክና የፎቶ መነሻ ዲኮር ያማረ ደማቅ የምርቃት ጊዜ ይኖረናል ። እንኳን ደስ ያላችሁ በድጋሜ !

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

20 Nov, 10:48


አስቸኳይ የስራ ማስታወያ

11/03/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - የክብር እንግዳ ተቀባይ ሞዴል

ብዛት =2 

ፆታ = ሴት

የስራ ልምድ= ያለው ቢሆን ይመረጣል

የስራ ቦታ :-  አ.አ ቦሌ ዓለም ሲኒማ

ደሞዝ= በስታንዳርዱ መሠረት

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል ::

user= @al0254

እባካችሁ ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::


ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

20 Nov, 10:44


በፎቶግራፍ ለመወዳደር የምትፈልጉ በኮሌጃችን ስም አያይዘን የምንልክላችሁ ሲሆን፤ከማሸነፍ ባሻገር በከተማ አስተዳደር ደረጃ መወዳደሩ ለተሳትፎ እውቅና መሰጠቱ ለቀጣይ የስራ ህይወትም ጥቅም ስለሚኖረው እንድትሳተፉ እናሳውቃለን።

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

19 Nov, 17:26


የስራ ማስታወያ

10/03/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ግራፈፊክስ ዲዛይነር

ብዛት =2

ፆታ = አይለይም

የስራ ልምድ= ከአንድ አመት በላይ እና ጥሩ ብቃት ያለው

የስራ ቦታ :-  አ.አ ሴኤምሲ ወይም ቦሌ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ

ደሞዝ= ጥሩ የሚባል

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል ::

user= @al0254

እባካችሁ ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::


ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

19 Nov, 16:54


የዘንድሮ ተመራቂዎች የምርቃት ዕለት 15/032017 ዓ.ም በዓለም ሲኒማ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። የመመረቂያ ጋውን እና ባይንደር አርብ ወይም ቅዳሜ የሚሰጣችሁ ሲሆን ሰዓትና ዕለቱን አስቀድመን እናሳውቃችኋለን። እስከዚያው ከእናንተ የሚጠበቁ ነገሮችን እያሟላችሁ ጠብቁን።

በምርቃት ፕሮግራሙ እጅግ የምናከብራቸው የአገራችን ፊልም አዘጋጆች፣ተዋናዮች፣ከካሜራ ኋላ ያሉ በርካታ ባለሞያዎች የሚገኙና በዘጠኙም ዘርፎች አርዓያ የሆኑ የየሙያ ባለቤቶች የሚሸልሙ ይሆናል።

በቀይ ምንጣፍ ደረጃውን በጠበቀ የመድረክና የፎቶ መነሻ ግንባታ ያማረ ደማቅ የምርቃት ጊዜ ይኖረናል። ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችን በቀጣይ ቀናት የምናሳውቃችሁ ይሆናል። እንኳን ለምረቃ በዓላችሁ፤በዓላችን ተቃረብን።

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

19 Nov, 16:41


https://vm.tiktok.com/ZMhngFScJ/
This post is shared via TikTok. Download TikTok to enjoy more posts: https://vm.tiktok.com/ZMhnbvQha/

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

19 Nov, 14:44


https://vm.tiktok.com/ZMhnVSSJa/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

09 Nov, 01:44


የ4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የጥበብ ሥራዎች ውድድር ተጀመረ
...

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ ጀምሮ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ከተሞች ይካሄዳል። በፌስቲቫሉ ለሕዝብ ዕይታ የሚቀርቡ የሥዕልና የፎቶግራፍ እንዲሁም የአጫጭር ሥነ ጽሑፍ ሥራዎች ውድድር ተዘጋጅቷል። ውድድሩ በ2016 ዓ.ም. በኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት አሳሳቢ ተብለው ከተለዩ መብቶች መካከል በሕይወት የመኖር መብት አሁንም ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ሆኖ በመቀጠሉ፣ በዘንድሮ ዙር በተለይም በሴቶች ሕይወት ላይ በማተኮር፣ በኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ መብቶች ዘርፍ ደግሞ በበቂ ምግብና ውሃ በማግኘት መብት ላይ በማተኮር ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በይፋ ተጀምሯል። ውድድሩ በአዲስ አበባ፣ በአዳማ፣ በአርባምንጭ፣ በአሶሳ፣ በባሕር ዳር፣ በሃዋሳ፣ በጋምቤላ፣ በጅግጅጋ፣ በጅማ፣ በመቀሌ እና በሰመራ ከተሞች እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ለተወዳዳሪዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ኢሰመኮ በዘንድሮው 4ኛ ዙር ፌስቲቫል ውድድር የሚካሄድባቸውን የኪነ ጥበብ ዘርፎች በማስፋት፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎችን ይዘት ጥራት ለማሳደግ የሚረዱ ውድድሮችና መሰል አሳታፊ ዝግጅቶችን በማካተት፣ የሚሳተፉ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን እንዲሁም ዝግጅቶቹ የሚካሄዱባቸውን ከተሞች ብዛት በመጨመር የፎቶግራፍ፣ የአጫጭር ሥነ ጽሑፍ ሥራዎች እና የሥዕል ውድድሮችን ያካሂዳል።

🔗 https://ehrc.org/?p=30031

ስለ ፌስቲቫሉ እና ውድድሩ ተጨማሪ ዝርዝር እና የተሟላ ማብራሪያ እዚህ ተያይዟል:- https://filmfest.ehrc.org/about/

የውድድሮቹ የተሳትፎ ቅጽ:- https://shorturl.at/9bbNE
አጠቃላይ መመሪያዎች:- https://shorturl.at/S32xk
ደንቦች:- https://shorturl.at/ilYRj

#Ethiopia #HumanRightsFilmFestival #HumanRightsForAll

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

07 Nov, 20:09


የስራ ማስታወያ
(በቤትዎ ሆነው መስራት የሚቻል)
28/02/2017 ዓ.ም
የስራ መደቡ : - ለYouTube ቻናል የሚሰጡትን ቪዲዮ ከ አማርኛ በትረካ መልኩ ወደ ትግርኛ የሚተሮጉም እና የሚተርክ።
የማመልከቻ መስፈርት:-
- በደንብ የትግርኛ እና የአማርኛ ቋንቋ መናገር እና መፃፍ የሚችል።
- የአማርኛ ትርጉሙን ተረድቶ በራሱ አገላለፅ እንደጋዜጠኛ ቱባ በሆኑ የአማርኛ ቃላቶች ቀምሞ በትረካ መልኩ መተርጎም የሚችል።

- ቢያንስ በቀን 1 ቪዲዮ ትርጉም መስራት የሚችል
- የራሱ Computer እና ማይክራፎን ያለው
- ስራውን በአግባቡና ጥራት ባለው መልኩ በጊዜ መላክ የሚችል
- የስነ-ፅሁፍ ወይም የጋዜጠኝነት ሞያ ያለው/ ያላት ቢሆን ይመረጣል

ብዛት = 1

ፆታ = አይለይም

የስራ ልምድ=

የስራ ቦታ :- በቤትዎ ሆነው

ደሞዝ= 100 birr per 15 minute video

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል

user= @al0254

ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

07 Nov, 16:32


https://www.tiktok.com/@endrias.film.coll/video/7434557056545344824?_r=1&u_code=efe9e5008e7d5c&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=efh61ghfjebiai&share_item_id=7434557056545344824&source=h5_m&timestamp=1730997148&user_id=7398966216550253574&sec_user_id=MS4wLjABAAAAApD2Fa_g9kUrDcRKuW8WXAgHrHnUhIbPBm1zagJaqE7OKm4hJUeSR96LYD3eiGOC&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7424904029384017670&share_link_id=90b9ea18-d187-4c20-a11f-dc886344c136&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

03 Nov, 17:28


የኮሌጃችን ተማሪዎች ሂሩት አባቷ ማን ነው ፊልምን የማየትና እና የጉብኝት ጊዜ:የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደርን እናመሠግናለን

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

03 Nov, 17:27


https://vm.tiktok.com/ZMhX5oKr4/

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

02 Nov, 11:00


በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ

23/02/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ጀማሪ ቪዲዮ ኤዲተር

ብዛት = 2

ፆታ = ሴት ብቻ

የስራ ልምድ= ጥሩ ብቃት ያለው ጀማሪ

የስራ ቦታ :-  አ.አ 4ኪሎ አካባቢ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ

ደሞዝ= በስምምነት

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል ::

user= @al0254

እባካችሁ ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::


ማስታወሻ:- ከየትኛውም ተቋም ተምረው ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

01 Nov, 10:46


በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ

22/02/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ጀማሪ ግራፊክስ ዲዛይነር

ብዛት = 2

ፆታ = ሴት ብቻ

የስራ ልምድ= ጥሩ ብቃት ያለው ጀማሪ

የስራ ቦታ :-  አ.አ 4ኪሎ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ

ደሞዝ= በስምምነት

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል ::

user= @al0254

እባካችሁ ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::


ማስታወሻ:- ከየትኛውም ተቋም ተምረው ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

30 Oct, 12:43


ነገ 6ኪሎ የሚገኘው የአ.አ ዩኒቨርሰቲ fbe ካምፓስ

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

29 Oct, 08:38


ለሁሉም የኮሌጃችን ተመራቂ ተማሪዎች እንኩዋን ለምርቃት ጊዜያችሁ አደረሳችሁ እንኳን ደስ ያላቹህ እያልን የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ከስር የምታዩት ዲዛይን መሰረት ነጭ እጀሙሉ ቲሸርት ስለተዘጋጀ ይህንኑ በመልበስ ልዩ የፎቶና የበጎ አድራጎት ፕሮግራም ለማድረግ ታስቧል::

በዕለቱም :-
1,ሹራቡን ለብሠን ባቡል ከይር የበጎ አድራጊዎች ዘንድ አቅማችን የሚፈቅደውን ያክል በመደገፍ ወገንተኝነታችንን እናሳያለን ለዚህም ይረዳ ዘንድ እዛው ማዕከሉ ውስጥ እንጀራ የመጋገርና የጋገርነውንም ራሳችን አንዱን በብር 100 በመግዛት መደገፍ እንዲቻል የGC ኮሚቴዎቹ ሃሳቡን ተስማምተውበታል

2. ኮሌጁ የሚፈለገውን አይነት የፎቶ እና የቪዲዮ ማንሻ ግብዓት በነፃ የሚያቀርብ ይሆናል
3. ልዩ ልዩ የትዝታ ጊዜ የሚያጭሩ ኩነቶች

ማስታወሻ:-

ይህ ኩነት በኮሌጁ እውቅና በተሰጣቸው የG.C ኮሚቴ አመራሮች በተማሪ ሙሀመድ አብዱልቃድር እና ሀብታሙ ፀጋዬ አስተባባሪነትና በኮሌጁ የበላይ ጠባቂነት የሚከናወን ሲሆን የአንዱ ቲሸርት ዋጋ 550 ብር ሲሆን ከስር ባለው የንግድ ባንክ አካውንት በመላክ የዚህ ልዩ የትዝታ ጊዜ አካል መሆን ይችላሉ::

ንግድ ባንክ አካውንት= 1000360457013 Mohammed Abdulkader 

እስከ አርብ አስገብታቹህ እንድትጨርሱ እያሳሰብን የፕሮግራሙ ዕለት በቀጣይ ሳምንት ካሉ ዕለታት የምናሳውቃችሁ ይሆናል ::

# አስገብታችሁ ስክሪንሾት ለኮሌጁ አመራር እና GC ኮሚቴ ዋና አስተባባሪ በሁለቱም ዩዘር ላኩ (በአካል ለሚመቸውም ቢሮ በመምጣት መክፈል ይቻላል)

ሙሃመድ አብዱልቃድር = @HM3211
አልዓዛር ጥላሁን= @al0254

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

28 Oct, 14:00


አንድ ሰው ተቀጥሮበታል:: ተጨማሪ አንድ ሰራተኛ ተፈልጎ ነው ብቃቱ ያላችሁ ብቻ አመልክቱ

የስራ ማስታወያ
(በቤትዎ ሆነው መስራት የሚቻል)

18/02/2017 ዓ.ም



የስራ መደቡ : - ሞሽን ዲዛይን እና  ቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚችል(እቤቱ ሆኖ መስራት የሚቻል)

ብዛት = 1

ፆታ = አይለይም

የስራ ልምድ= እነዚህ ሶፍትዌሮች ላይ ጎበዝ የሆነ(after effect,adobe premire pro)

የስራ ቦታ :-  አ.አ ቦሌ- ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ

ደሞዝ= በስምምነት(ጥሩ)

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል ::

user= @al0254


በርካታ የስራ ዕድሎችን ለማግኘት ቴሌግም ቻናላችንን ይከተሉ:በርግጥም ያተርፉበታል !


ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

28 Oct, 12:43


ቀን 18/02/2017 ዓ.ም
እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ

የዘንድሮ የኮሌጃችን ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እያለ:-

የምርቃት ፕሮግራም ዕለቱ ህዳር 15/2017 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል::

ከምርቃቱ ጋር በተያያዘ የመመረቂያ ፕሮጀክቶቻችሁን ያላስገባችሁ በሙሉ የመጨረሻ የማስገቢያ ዕለት ጥቅምት 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ልክ ማሟላታችሁን እርግጠኛ እንድትሆኑ በጥብቅ እናሳስባለን::

1. የመመረቂያ ፊልማችሁን በሶፍት እና በቪሲዲ ኮፒ አድጋችሁ ማስገባታችሁን

2. ቪሲዲው ላይ የፊልሙ ፖስተር ከለር ፕሪንት ተደርጎ መለጠፉን(ከ15 ብር ባነሰ ከለር ፕሪንት በማድረግ ትችላላችሁ)

3. የፊልሙ ፖስተር ቁመቱ 94ሴ.ሜ እና ወርዱ 65 ሴ.ሜ በሆነ ጥራት ባለው የባነር ህትመት ተሰርቶ ከ 1 ሴ.ሜ ውፍረት ባልበለጠ ቀጭን የጣውላ ስንጣቂ በአራት ማዕዘን ወጥራችሁ ማስገባታችሁን (ማስታወሻ ከኪሳራ ለመጠበቅ ከፕሪንት በፊት ዲዛይኑ በዚህ ዩዘር ተልኮ ይሁንታ ማግኘት ይኖርበታል)

4. የመመረቂያ ፊልማችሁን ትሬለር ሰርታችሁ ከፊልሙ ጋር በሶፍት እና በቪሲዲ ኮፒ አድጋችሁ ከዋናው ፊልም ጋር ማስገባታችሁን

5. የመመረቂያ ፕሮጀክታችሁ “እንዲ አዋርድ” በሚል ሽልማት በሰባት ዘርፍ አወዳድሮ በየዘርፉ አሸናፊ ለሆኑት የተለያዩ የእውቅናና ማበረታቻ ሽልማቶች ስለሚያበረክት ለዚሁ የሚመጥን ስራ መስራታችሁን እርግጠኛ ሁኑ

6. እንድታስተካክሉ አስተያየት የተሰጣችሁ ግሩፖች ማስተካከያውን አድርጋችሁ እስካላጠናቀቃችሁ ድረስ እንዳስረከባችሁ ስለማይቆጠር ከተጠቀሰው ዕለት ቀደም ብላችሁ አስረክቡ

7. ከደረጃ በታች የሆነ የመመረቂያ ፊልም ተሰርቶ ከተገኘ ተቋሙ ለማስደገም እንደሚገደድ ለማሳወቅ እንወዳለን

8. የመመረቂያ ክፍያ ያላሟላችሁ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል

ከላይ የተዘረዘሩትን ማሟላት ካላስፈላጊ መጉላላት እንድትጠበቁ ይረዳችኋል::

በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ !
እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

27 Oct, 07:20


ባጋጠመ ድንገተኛ የፕሮግራም ለውጥ ፊልሙ የሚታይበት ቦታ ከአምፒዬር 200ሜትር በማይርቀው(ከአድዋ 00 ሚዩዚየምፊትለፊት) ሲኒማ ኢትዮጵያ ተቀይሯል ፊልሙ ስላልተጀመረ መምጣት ትችላላችሁ::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

26 Oct, 16:06


ሁላቸሁም (በየትኛውም ባች የተመረቃችሁ) ነገ በቦታው ተገኙ:: አምፒየር 4:00

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

26 Oct, 08:38


በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ

15/02/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : -አጭር ፊልም መቅረፅ ማድረግ የሚችል

ብዛት = 2

ፆታ = ወንድ ቢሆን ይመረጣል

የስራ ልምድ= ጥሩ ብቃት ያለው ጀማሪ

የስራ ቦታ :-  አ.አ ሲኤምሲ አካባቢ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ

ደሞዝ= በስምምነት

የማመልከቻ ጊዜ ;
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 2 ቀናት ብቻ ይሆናል ::

user= @al0254

እባካችሁ ስለራሳችሁ በመፃፍ inbox አድርጉልን::


ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

24 Oct, 22:28


https://vm.tiktok.com/ZMhu9sPu2/

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

24 Oct, 15:16


ማሳሰቢያ፡- አስቀድሞ በዕለቱ የሚገኙትን አማካይ የተማሪዎች ቁጥር ለሲኒማ ቤቱ አስተዳደር ማሳወቅ ስላለብን እስከ ቅዳሜ ምሽት ከስር ባለው ዩዘር እገኛለሁ በማለት ብቻ ፃፉልን ፡፡
User= @efcfilm በብዙ ጥረት የተሳካ ዕድል በመሆኑ እንዳያመልጣቸው በየመሰል ግሩፖች (Share) አድርጉት

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

24 Oct, 14:32


ከመደበኛ ክፍያው 28% ማለትም 50 ብር ብቻ ለሲኒማ ቤቱ በመክፈል እንድትመለከቱ ያመቻቸ በመሆኑ ይህ ታሪካዊ አጋጠሚ እንዳያመልጣችሁ በፅኑ ያሳስባል፡፡ ዕድሉ እንዳያመልጣቸው በየመሰል ግሩፖች አጋሯቸው(Share)

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

24 Oct, 14:14


ከ61 ዓመት በፊት(አብዛኞቻችሁ ከመወለዳችሁ በፊት )፣አብዛኛው አፍሪካውያን በቅኝ ገዢዎች ስር በግዞት በነበሩበት ዘመን ፤ኢትዮጵያ በንጉስ በምትመራበት ዘመን፣ ያኔ ካሜራዎች ቀለም መቅረፅ በማይችሉበት በነጭና ጥቁር ጊዜ፣ሲኒማ ለአፍሪካ አይደለም ለሌሎች ዓለማትም ሩቅ በነበረበት ወቅት፣ የያኔ ኢትዮጵያውያንን አለባበስ አኗኗርና አጠቃላይ የስነልቦና ሁኔታ የሚያሳየው፣በበርካታ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ቀርቦ ልዩ ልዩ ስሜቶችን ያጫረው ለሃገራችን የመጀመሪያው ፊልም፤ ሂሩት አባቷ ማን ነው፤ በእኛ ሰው ኢላና ኢብሳ ተፅፎ በግሪካዊው ላምበርስ ተዘጋጅቶ በሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት/ሃምሳ ሰባት/ ዓመተ ምህረት ተሰራ፡፡
እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ ከአዲስ አበባ የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ጋር በመነጋገር ተማሪዎቹ ብቻ ሲኒማ ቤት በመገኘት እንዲመለከቱትና ስለሃገራቸው ፊልም ስራ ጥበብ ግንዛቤያቸውን እንዲያሳድጉ ራሳቸውንና ሞያቸውን እንዲመረምሩ ቀደምት የፊልም ማሳያ ፕሮጀክተሮችና ካሜራዎችን የመጎብኘት ዕድል ጭምር ዕሁድ 4፡00 በሲኒማ አምፒየር በመገኘት ከመደበኛ ክፍያው 28% ማለትም 50 ብር ብቻ በመክፈል እንድትመለከቱ ያመቻቸ በመሆኑ ይህ ታሪካዊ አጋጠሚ እንዳያመልጣችሁ በፅኑ ያሳስባል፡፡
በዕለቱ መምህራንና በተለያዬ ጊዜ የተመረቁ ተማሪዎቻችን መገኘት እንዲችሉ ጭምር የተመቻቸ መሆኑን በደስታ የረገልፃል፡፡
በዚያ ዘመን ይህንን ፊልም ፋይናንስ በማድረግና ዛሬም ከፊልም ወደ ዲጂታል ቀይሮ ያቀረበልን የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እናመሰግናለን፡፡

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

23 Oct, 17:30


https://vm.tiktok.com/ZMhm7arkd/

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

22 Oct, 20:14


ስለ "C" stand ምን ያክል ታውቃላችሁ? ከዚህ ቪዲዮ መልስ ታገኛላችሁ

1,814

subscribers

475

photos

5

videos