☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️ @tewahdo_mezmure Channel on Telegram

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

@tewahdo_mezmure


በዚህ channel
👉በኢትዮጲያ /ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማና ቀኖና የጠበቁ መዝሙሮች

👉መንፈሳዊ ጥያቄዎች

👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ያገኙበታል

"እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን"🙏
(መዝ150-6)

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️ (Amharic)

በርትዕት ሃይማኖት is a Telegram channel dedicated to sharing Ethiopian Orthodox Tewahedo Church hymns. The channel, with the username @tewahdo_mezmure, offers a collection of traditional and contemporary hymns for the spiritual upliftment of its members. In addition to the mesmerizing melodies, the channel also provides inspirational quotes and spiritual teachings to nourish the soul. Whether you are looking to deepen your faith, find solace in music, or simply enjoy the beauty of Ethiopian religious culture, this channel is the perfect place for you. Join us in praising and glorifying the Almighty through the timeless art of hymns. Let the divine melodies guide you on a spiritual journey towards inner peace and enlightenment. Remember, 'እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን' (Psalm 150:6).

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

10 Jan, 06:37


https://aaaonline.info/shSrSN

Bizi link eyegebachu appun awrdu online business new mrti platform new srut ketiktok yishalal meteyek mtfelgu neger kale inbox me @minte_boy memar kefelegachu appun awrdachu live lay cors ale esu bedenb keteketatelachu be wer esti tlewetalachu go to business

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

08 Jan, 20:09


በቴሌግራም የቱን ማግኘት ይፈልጋሉ

🎧ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች🎧

📖የቅዱሳን ታሪክ📖

🎤ኦርቶዶክሳዊ ስብከት🎤

📖የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ 📖

መናፍቃን ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው🎯

👳‍♂የአባቶች ምክር እና ተግፃፅ 👳‍♂

ሁሉንም ለማግኘት

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

08 Jan, 19:37


ከሚከተሉት ውስጥ የማይደገመው የቤተ ክርስቲያን ምሥጢር የቱ ነው??

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

08 Jan, 10:56


ደና ዋላቹ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

07 Jan, 14:30


#new_challenge ለኦርቶዶክሳውያን በመሉ

ለሚመለከተው አካል አድርሱልን ሼር ሼር ይደረግ

ይህ የተዋበ የደመቀ እጅግ አስገራሚው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በዩኔስኮ እንዲመዘገብ የበኩላችንን እናድርግ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ
ቲክቶክ ፌስቡክ ኢንስታግራም ላይ ስቶሪ ፖስት በማድረግ ለአለም እናስተጋባ
እርሶ እንዲመዘገብ ይፈልጋሉ ሼር ይደረግ

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

07 Jan, 07:45


📱 በዩትዩብ ቻናላችን በቅርብ ቀን

ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ



✝️@orthodox_graphics_tub✝️

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

07 Jan, 02:56


አእላፋት ድንቅ ውበት ❤️❤️❤️

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

02 Jan, 17:11


ፃዲቁ2️⃣4️⃣


እንኳን አደረሳችሁ🤍

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

01 Jan, 20:02


የአእላፋት ዝማሬ የሚደረግበት ቀን እና ሰአት መቼ እንደሆነ በ ጃን ያሬድ የቴለግራም ቻናል ላይ ተለቋል!
መግለጫ ለማየት join በሉ

@yeaelafat_zmare

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

01 Jan, 19:23


🌿🌿🌿መንፈሳዊ ጥያቄዎች 🍀🍀




1, ሰንበት ማለት ምን ማለት ነው ?
2, ሰንበት በብሉይ ቅዳሜ, በሐዲስ እሁድ ለምን ሆነ?
3, አእማደ ሚሥጢራት ለምን ሚሥጢር ተባለ?
4, 10ሩን የቅድስና ማዕረጋት ዘርዝሩ?
5, ሚሥጢር ማለት ምን ማለት ነው ?
6, ሚሥጢረ ሥጋዌ ማለት ምን ማለት ነው?


መልስ ለማግኘት👇👇👇

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

27 Dec, 16:31


በእሳቱ መካከል ቆሜ ምዘምረው
ገብርኤል ሀያሉ
ስለረዳኝ ነው🙏 ♥️❶❾♥️

Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ♥️@wendi_official2♥️
       ♥️@wendi_official1♥️

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

22 Dec, 09:32


📣📣 ጥያቄ እና መልስ ዛሬ ይኖረናል 📏📏

ሽልማት ያለው ጥያቄ እና መልስ ዛሬ ይኖረናል። ስለዚ ጥያቄ እና መልሱን ለመወዳደር ግዴታ አንድ ሰው 10 ሰው ወደ ቻናሉ ማስገባት አለበት። ሰውንም ለማስገባት እኛ በምንሰጣቹ ሊንክ ነው። ይህንንም ሊንክ ለመቀበል 😎 @designethi በመምጣት መውሰድ ትችላላቹ!!

ሊንክ ስትቀበሉ ለ10 ሰው በመላክ ጆይን ማለት አለባቸው

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

17 Dec, 03:40


የአእላፋት መዝሙር ጥናት ተጀመረ!!!

እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

አዲስ የአእላፋት መርሙራት ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@yeaelafat_zmare

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

14 Dec, 18:34


የአእላፋት መዝሙር ጥናት ተጀመረ!!!

እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

አዲስ የአእላፋት መርሙራት ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@yeaelafat_zmare

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

14 Dec, 08:08


✝️✝️ ✝️✝️የስርዓተ ቅዳሴ ክፍል ስንት ነው

ሀ. 1️⃣

ለ. 2️⃣

ሐ. 3️⃣

መ. 4️⃣

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

13 Dec, 13:06


በቴሌግራም ብር መስራት ተጀምሯል 🔥🔥🔥🔥🔥
ያለ ምንም Tap Tap
100% ይከፍላል እኔ ተቀብያለው
1 ሰው ሲጋብዙ 1$ 🤑🤑
7 ሰው ከጋበዙ በኋላ ማውጣት ይችላሉ

ይሄው link👇
https://t.me/FinchAirdropBot?start=541974
https://t.me/FinchAirdropBot?start=541974

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

13 Dec, 07:55


ንስሐ በገባኽ ጊዜ ሳይሆን፥ ኃጢአት በሠራህ ጊዜ እፈር።

(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

12 Dec, 14:36


በቤተመቅደስ ስትኖር ተቀምጣ
ምግቧን ይዞላት ፋኑኤል መጣ🥰

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

11 Dec, 20:08


የአእላፋት መዝሙር ጥናት ተጀመረ!!!

እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

አዲስ የአእላፋት መርሙራት ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@yeaelafat_zmare

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

11 Dec, 19:31


👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግብረ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?

ለእነዚህ ሁሉ መልስ ለማግኘት ወደ ቦቱ ይግቡ 👇👇

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

11 Dec, 18:00


“ትዕግሥተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል፥
በመንፈሱም ላይ የሚገዛ  ከተማ ከሚወስድ ይበልጣል።”
  — ምሳሌ 16፥32

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

11 Dec, 04:24


በቴሌግራም ብር መስራት ተጀምሯል 🔥🔥🔥🔥🔥
ያለ ምንም Tap Tap
100% ይከፍላል እኔ ተቀብያለው
1 ሰው ሲጋብዙ 1$ 🤑🤑
7 ሰው ከጋበዙ በኋላ ማውጣት ይችላሉ

ይሄው link👇
https://t.me/FinchAirdropBot?start=541974
https://t.me/FinchAirdropBot?start=541974

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

10 Dec, 18:29


በቴሌግራም ብር መስራት ተጀምሯል 🔥🔥🔥🔥🔥
ያለ ምንም Tap Tap
100% ይከፍላል እኔ ተቀብያለው
1 ሰው ሲጋብዙ 1$ 🤑🤑
7 ሰው ከጋበዙ በኋላ ማውጣት ይችላሉ

ይሄው link👇
https://t.me/FinchAirdropBot?start=541974
https://t.me/FinchAirdropBot?start=541974

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

29 Nov, 20:12


👑ህዳር 21 ጽዮን ማርያም

🎤እንኳን ለዓመታዊ ህዳር ፅዮን ማርያም በዓል በሰላም አደረሳቹህ መልካም በዓል ይሁንላቹህ  የዓመት ሰው ይበለን!!!

JOIN US 👉 @wendi_officiall
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0

19,445

subscribers

567

photos

140

videos