Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

@ankelbafilmproductionn

@ankelbafilmproduction

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

15 Oct, 07:28

አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን እየሰራው ላለው የሲኒማ ፊልም
ጾታ :- ሴት
ዕድሜ :- 15-18
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት
ቁመት 1.65 በላይ
ብዛት 1 ሴት
የስራው አይነት :- የፊልም ስራ
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት ለስራው ሙሉ ግዜ መስጠት የምትች
የስራው አይነት :- የፊልም 
የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ
የማታ ቀረጻ የሚፈቀድላት
ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

04 Oct, 08:27

አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በአዋሳ ከተማ ለሚሰራም የሲኒማ ፊልም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የአዋሳ እና ሻሸመኔ ልጆች በውስጥ አውሩኝ

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

03 Oct, 05:36

አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን
ጾታ :- ሴት (ወጣት )
ዕድሜ :- 21-23
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት
ቁመት 1.65 በላይ
ብዛት 1 ሴት
የስራው አይነት :- የፊልም ስራ
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት
ጾታ :- ወንድ
ዕድሜ :- 30-35
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይ
ቁመት 1.70 በላይ
ብዛት   1 ወንድ
ጾታ :- ሴት (ህጻን ልጅ)
ዕድሜ :- 10-12
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት
ቁመት ----------_--
ብዛት   1 ሴት (እናት ካራክተር)
ጾታ :- ሴት
ዕድሜ :- 35-38
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት
ቁመት 1.65 በላይ
ብዛት   1 ሴት
የስራው አይነት :- የድራማ
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት
ለስራው ሙሉ ግዜ መስጠት የምትችል /የሚችል
የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ
ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

17 Aug, 10:10

በአንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን እና ማዕረግ ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በ2013 ዐ.ም የሰራነው ፊልም ነው አይታቹ አስተያየት እፈልጋለሁኝ

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

17 Aug, 10:08

https://youtu.be/RLMqfSS2PGI?si=0OFvGPAezlhLAmST

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

27 Jul, 07:32

በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋቹ የክሩ አባላት ተዋንያን በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

11 Jun, 06:00

አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን
ጾታ :- ሴት
ዕድሜ :- 25-30
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት
ቁመት 1.65 በላይ
ብዛት 2 ሴት
የስራው አይነት :- የፊልም ስራ
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት ለስራው ሙሉ ግዜ መስጠት የምትችል
ጾታ :- ወንድ
ዕድሜ :- 25-30
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይ
ቁመት 1.70 በላይ
ብዛት   1 ወንድ
የስራው አይነት :- የፊልም  ድራማ
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት
የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ
ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

30 May, 14:04

አስቸካይ
የስራው አይነት :_ የቢራ ማስታወቂያ
ፆታ:- በሁለቱም ጾታ
እድሜ:- 25-35
ብዛት:- ሴት 20
ወንድ:- 25
የካራክተር ሚና:- ተዋናይት/ተዋናይ
ተፈላጊ :- ትወና ጎበዝ የሆኑ
ልምድ:- ያላቸው ቢሆን ይመረጣል
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ለቀረጻ ማመቻቸት የሚችል
ማሳሰቢያ :- የቢራ ማስታወቂያ ያልሰራ ብቻ
ለምታውቃቸው መረጃውን አድርሱልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

18 Nov, 04:46

ዴስቲቪ ላይ እየሰራን ላለነው ተከታታይ ድራማ የተመረጣቹ አስቸካይ እስከ አራት ሰአት አሳውቁኝ

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

16 Nov, 12:08

አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን
ጾታ :- ሴት /ወንድ
ዕድሜ :- 7-10
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይ
ብዛት 2 ሴት
የስራው አይነት :- የፊልም 
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት
የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ
ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

16 Nov, 12:06

አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን
ጾታ :- ሴት
ዕድሜ :- 50-55
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት
ቁመት 1.65 በላይ
ብዛት 1 ሴት
የስራው አይነት :- የፊልም ስራ
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት ለስራው ሙሉ ግዜ መስጠት የምትችል
ጾታ :- ወንድ
ዕድሜ :- 53-60
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይ
ቁመት 1.60 በላይ
ብዛት   1 ወንድ
የስራው አይነት :- የፊልም 
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት
የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ
ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

16 Nov, 12:04

አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን
ጾታ :- ሴት
ዕድሜ :- 30-35
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት
ቁመት 1.65 በላይ
ብዛት 2 ሴት
የስራው አይነት :- የፊልም ስራ
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት ለስራው ሙሉ ግዜ መስጠት የምትችል
ጾታ :- ወንድ
ዕድሜ :- 32-38
ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይ
ቁመት 1.70 በላይ
ብዛት   17 ወንድ
የስራው አይነት :- የፊልም  ድራማ
መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት
የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ
ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

13 Nov, 13:20

አንቀልባ ኤቨንት በተለያዩ ከተሞች እያዘጋጃቸው ባሉ ልዩ ዝግጅቶች ላይ ለመስራት ለምትፈልጉ
የስራው አይነት :_ ለልዩ ዝግጅት (ኤቨንት) አስተባባሪ
ፆታ:- በሁለቱም ጾታ
ብዛት:- በየከተማው 5 ሰው
ተፈላጊ ችሎታ :- በሴልስ ወይ በማርኬቲንግ ላይ መስራት የሚችል
አድራሻ :- አዳማ : አዋሳ : አርባምንጭ
ከላይ በገለጽኳቸው ከተሞች የምትገኙ እያዘጋጀናቸው ባሉ ኤቨንቶች ላይ ድርጅታችንን በመወከል የሚያስተባብሩ ልጆች እንፈልጋለን
የስራው ሁኔታ:- ኮንትራት
ክፍያ :- በስምምነት
ልምድ:- ልዩ ልዩ ኤቨንቶችን ላይ ልምድ ያላቹሁ ቢሆን ይመረጣል

ለምታውቃቸው መረጃውን አድርሱልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

13 Nov, 13:19

አግኝቻለሁ የተመረጣቹ ይደወልልቹሀል ስልክ አንሱ🙏🙏🙏

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

13 Nov, 09:27

አስቸካይ
የስራው አይነት :_ ለልዩ ዝግጅት (ኤቨንት)
ፆታ:- ሴት
እድሜ:- 21-24
ቁመት :- 1:70 በላይ
ብዛት:- 5
ተፈላጊ :- ሴት ሞዴል
ክፍያ :- በስምምነት ስራው እንዳለቀ የሚከፈል
ልምድ:- ያላቸው ቢሆን ይመረጣል
ማሳሰቢያ ዝግጅቱ እስኪያልቅ ማምሸት የምትችሉ መሆን አለባችሁ
ለምታውቃቸው መረጃውን አድርሱልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

23 Oct, 10:52

አስቸካይ
የስራው አይነት :_ ከአልኮል ነጻ ቢራ ማስታወቂያ
ፆታ:- በሁለቱም ጾታ
እድሜ:- ሴት 21-26
ወንድ 25-35
ብዛት:- ሴት 8
ወንድ:- 10
የካራክተር ሚና:- ተዋናይት/ተዋናይ
ተፈላጊ :- ትወና ጎበዝ የሆኑ
ልምድ:- ያላቸው ቢሆን ይመረጣል
ቀጣይ ሳምንት ከሰኞ እስከ እሮብ ድረስ ለቀረጻ ማመቻቸት የሚችል
ማሳሰቢያ :- ከዚህ በፊት የቢራ ማስታወቂያ ያልሰራ ብቻ
ለምታውቃቸው መረጃውን አድርሱልኝ
https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u