መሃናይም @mhanayim Channel on Telegram

መሃናይም

@mhanayim


╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🔱 መሃናይም ማለት የእግዚአብሔር ሰራዊት ነው! 🔱

እምነት
ተስፋ
❤️ ፍቅር ♥️
💠Hawassa
for Any Coment @Ab_the_begena

መሃናይም (Amharic)

መሃናይም በአማርኛ ቋንቋ እና ቲምግራይን እንዲሆን ለማየት የኢንተርኔት እና የኢኮን ጽሁፌዎችን ጥራጁን ለመስከረም ነው። ይህ ቻናል ምርጫ በድንገት እና የቴሌግራም ስለምትማርከኪ ለመውጣት እና በእንግሊዝ ስለምትኖረው በጋራ ብቻ ነው። መሃናይም አዋጅ አዋጅ በተጫነበ አእምሮ እና አባል የሌለው የድንቅ ትሕትና እና ስራ ጣል። በአምላኩ በአፍሪካ በአውሮፓ በኢትዮጵያ በተጀምሩት ቲምግሮችን ለመቀላቀሉ የተለየ እንደሆነ ይኖራል። ስለእነሳት እና ውሳኔዎች እንዲከበር ለማስከበር ይህ ቻናል ጥያቄ ላይ የሚፈፀሙ ሰዶም የሚፈፀሙ አስተያየት ገንዘብ ላይ ተጠቃሚ እና ምርጫው ሌላው ቴሌግራም እንሆናለን።

መሃናይም

31 Jan, 18:40


        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae

መሃናይም

31 Jan, 18:40


ከንአን ምን ያህል ማርና ወተት የምታፈስ ምድር ብትሆንም ለሙሴ ግን ከእግዚአብሔር ሀለዎት በላይ ተፈላጊ አይደለችም።🤌🏻🤷🏻‍♀️

ንጉስ መሆን የማይገኝ ትልቅ ክብር ቢሆንም ዳዊት ጋር ግን እግዚአብሔርን ከማምለክ ጋር ሚዛን ላይ አይቀመጥም 🥹💐

አብርሃም ቤት ይስሃቅ በእድሜያቸው መባቻ የተገኘ የኪዳን ልጅ ቢሆንም ከእግዚአብሔር ድምፅ በላይ ግን ተሰሚ አልነበረም💐

ከእግዚአብሔር የተሰጣቹ ያ ውድ ሀብት እናንተም የወደዳቹ የትኛውም ጉዳይ ከሰጪው ጌታ💐

አይብለጥባቹ፣ ከህልውናውም በላይ አታውሩለት፤ ከሁሉም በላይ በእናንተ ህይወት ውስጥ ትልቁን ስፍራ ለእግዚአብሔር ስጡት:)🤎🤍🥹💐

@menayae

መሃናይም

18 Jan, 11:26


        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae

መሃናይም

17 Jan, 06:06


         መልካም ቀን

#profile

https://t.me/menayae

መሃናይም

12 Jan, 09:57


ጊዜን ሰጪ እግዚአብሔር ነው፤
ጊዜን የሚያቀናው እግዚአብሔር ነው፤
በጊዜ/ከጊዜ የሚያልፈው የሰውልጅ ነው።

🗣ሁሉም እስትንፋስ ያለውም የሌለውም ጊዜ ተሰጥቶታል ነገር ግን የቆመን የማይሰራን በጊዜ/ጊዜው ያሳልፈዋል፤ የሚሰራ ግን ከጊዜ የሚያልፍ/ ጊዜን ያለፈ ነው።ስለዚህ ሰጪው ጊዜን እንደሰጠን ሁሉ ጊዜ የሚያሳልፋቸው ሳይሆን ከጊዜ የምናልፍ ያድርገን!!! አሜን

መልካም ሰንበት

https://t.me/menayae

መሃናይም

24 Dec, 14:11


        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae

መሃናይም

27 Nov, 10:44


🗣በዝህች አለም ላይ ከባዱና አስገራሚው ነገር የእግዚአብሔርና በእግዚአብሔር ሆኖ መኖር ነው ምክኒያቱም አለምም ገዢዋም አይፈልጉምና ደግሞም ስጋ ደካማ ስለሆነም ነው፤ ነገር ግን ይህን ሁሉ የሚያደርግና የሚያስችል የራሱ የእግዚአብሔር ጸጋ፣ ምህረትና ቸርነት ነው።


“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤”
— ቲቶ 2፥12-13

“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።”መዝ 23፥6

መልካም ቀን

@menayae

መሃናይም

18 Sep, 09:41


እግዚአብሔር በመጥፎ ሁኔታዎች እንኳ በማለፍ ለራሱ ግብና ለእኛ በጎነት በኃይል ይሠራል::

                መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion

መሃናይም

16 Sep, 07:26


የሚፖሰቱ የማስታወቂያ  ስራዎች
        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion

መሃናይም

27 Aug, 09:20


Join the PlaneTON community: Boost your popularity, expand your influence, and make money while having fun.

🔥 Claim your first gift—1000 Respects—just for joining!
https://t.me/theplanetonbot/plane?startapp=planeId6607902829

መሃናይም

17 Aug, 09:57


$DOGS ሳትሰሩ ያመለጣችሁ ሰዎች ይሔ ሌላኛው አድላችሁ ነው!

$CATS የሚባል Potential Airdrop መጥቷል።  እድሉን ተጠቀሙበት!

የተወሰኑ ቀናቶች አላችሁ።

ለመጀመር
👇

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=midDOIphubAZsLBEtQ900

መሃናይም

16 Aug, 10:33


$DOGS ሳትሰሩ ያመለጣችሁ ሰዎች ይሔ ሌላኛው አድላችሁ ነው!

$CATS የሚባል Potential Airdrop መጥቷል።  እድሉን ተጠቀሙበት!

የተወሰኑ ቀናቶች አላችሁ።

ለመጀመር
👇

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=midDOIphubAZsLBEtQ900

መሃናይም

08 Aug, 11:38


የሚፖሰቱ የማስታወቂያ  ስራዎች
        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion

መሃናይም

27 Jul, 12:03


https://t.me/major/start?startapp=6607902829





👉👉👉👉 ፍጠኑ ለ ሊስት ሊደረግ ነው 2 ቀን

መሃናይም

22 Jul, 04:55


በመንፈስ ሙላን
እንደገና ሙላን እንደገና

      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion

መሃናይም

19 Jul, 16:54


የሚፖሰቱ የማስታወቂያ  ስራዎች
        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion

መሃናይም

04 Jul, 05:09


የሚፖሰቱ የማስታወቂያ  ስራዎች
        [#mena_desin]
                [#ND]

  🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡
  contact as➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion

መሃናይም

20 Jun, 06:03


ከአባትነትህ መርጦ ድሎት
ደክርቶ ሲመለስ ከሸፈተበት
እየሮጠክ ሄዷህ አንገቱን ሳምከው
ስታየው ራርተህ አንጀትህ ተላውሶ......
......ምህረትን ሰጠኸው

      መልካም ቀን

@menayae
@menayaediscussion