ምስጋና ለእግዚአብሔር @enatachinmaryam Channel on Telegram

ምስጋና ለእግዚአብሔር

@enatachinmaryam


የምንሰጣቸው አገልግሎት
👉አዳዲስና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን፣ትምህርተ ወንጌል በምንወዳቸው መምህራን፣ምስክርነት፣ ታሪክ፣ ስንክሳር፣ ምስባክ፣ከሌሎች ሃይማኖቶች ጋር የሚደረጉ ውይይቶች፣የቤተ ክርስቲያን ጊዝያዊ መረጃዎች፣ወዘተ.... በvideo እና በaudio እናቀርባለን ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚህ 👉@Msgana_bot አናግሩን

ምስጋና ለእግዚአብሔር (Amharic)

ወደ 'ምስጋና ለእግዚአብሔር' ቻናል እንኳን በደህና መጡ! ይህ ቻናል ስለ ልዩ ልዩ መዝሙሮችና መምህራን እና አንድም አለመጋገር ባለችለው መንገድ እንደሚወሰድ ነው! በዚህ ቻናል የሚያምኑት ቆየት፣ ምስክርነት፣ ታሪክ፣ ስንክሳርና ምስባክ ይህንን አስተካክሉ። ምስክርነትና ልዩ መዝሙር ማንኛውም አጠቃላይ እምነት ያሉትን ውይይቶችን ስምምነታችን ለመውሰድ እና አስተማሪ መረጃዎችን ይመልከቱ። በvideo እና በaudio እናቀርባለን። እባኮትን እንበል።

ምስጋና ለእግዚአብሔር

11 Jan, 06:52


" ልጆቻችን በሰላም መኖር እንዲችሉ፣ በጦርነት እየተሰቃዩ የሕመማቸውን ልክ መናገር የማይቻለን የኦሮሚያና የአማራ ክልል ነዋሪዎች ሰላምን እንዲያገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን " - ቅዱስነታቸው

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው አባታዊ የሰላም ጥሪ አስተላለፉ።

ቅዱስነታቸው ፤ በሀገራችን በልዩ ልዩ አካባቢዎች ያሉ ጦርነቶች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።

" ልጆቻችን በሰላም መኖር እንዲችሉ፣ በጦርነት እየተሰቃዩ የሕመማቸውን ልክ መናገር የማይቻለን የኦሮሚያና የአማራ ክልል ነዋሪዎች ሰላምን እንዲያገኙ አባታዊ ጥሪ በድጋሚ እናስተላልፋለን " ብለዋል።

ቅዱስነታቸው ፤ በትግራይ ክልል ያለው የአስተዳዳሪዎች አለመግባባት በሕዝቡ ላይ ተጨማሪ ችግርና ጭንቀት እያመጣ መሆኑን ጠቁመዋል።

" በትሕትና መንፈስ እርስ በርስ መገናዘብ ተፈጥሮ ዕረፍት ያጣው ሕዝብ መረጋጋት እንዲችል ታደርጉ ዘንድ አደራችን የጠበቀ ነው " ብለዋል።

በተጨማሪም ቅዱስነታቸው በትግራይ ክልል ስለሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ በአባታዊ የሰላም ጥሪ መልዕክታቸው አንስተዋል።

" መበደላችሁን እናውቃለን ፣ በኀዘናችሁ ሰዓት አብረን መቆም ባለመቻላችን ማዘናችሁም እርግጥና ተገቢ ነው " ያሉት ቅዱስነታቸው " ነገር ግን ሁሉም ነገር የሚካሰው በእርቅ ሲሆን እኛ የገፋነውን እርቅ ዓለም ሊቀበለው ስለማይችል፤ በእጃችንም የያዝነው መስቀለ ክርስቶስ የሰላም ዓርማ ነውና ልባችሁን ለሰላም፣ ለአንድነት እንድታዘጋጁ እንጠይቃለን " ብለዋል።

በሌላ በኩል ቅዱስነታቸው በመሬት መንቀጥቀጥ እየተጨነቁ ላሉ እና ስለተጎዱ ልጆቻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።

" የመሬት መንቀጥቀጥ ባለበት አካባቢ እየተጨነቃችሁ ያላችሁ ልጆቻችን ረድኤተ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር እንዲሆን ቤተ ክርስቲያን በጸሎት የምታስባችሁ መሆኑን እየገለጽን መላው ኢትዮጵያውያን ለጉዳቱ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ለሚኖሩት ወገኖቻቸው አቅማቸው በፈቀደው መጠን ድጋፍ ያደርጉ ዘንድ አባታዊ መልእክታችንን በእግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን " ብለዋል።

(የቅዱስነታቸው ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል)

@tikvahethiopia

ምስጋና ለእግዚአብሔር

11 Jan, 06:51


" በትግራይ ክልል የምትገኙ የሃይማኖት አባቶች መበደላችሁን እናውቃለን ፣ በኀዘናችሁ ሰዓት አብረን መቆም ባለመቻላችን ማዘናችሁም እርግጥና ተገቢ ነው። ነገር ግን ሁሉም ነገር የሚካሰው በእርቅ ሲሆን እኛ የገፋነውን እርቅ ዓለም ሊቀበለው ስለማይችል፤ በእጃችንም የያዝነው መስቀለ ክርስቶስ የሰላም ዓርማ ነውና ልባችሁን ለሰላም፣ ለአንድነት እንድታዘጋጁ እንጠይቃለን " -  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ  ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

@tikvahethiopia

ምስጋና ለእግዚአብሔር

10 Jan, 20:14


[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱

ምስጋና ለእግዚአብሔር

10 Jan, 20:05


🙋‍♂አንድጥያቄ

✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ⁉️

         

ምስጋና ለእግዚአብሔር

10 Jan, 18:40


+ ሌላ መንገድ +

ሰብአ ሰገል ወደ ሄሮድስ ሔደው ስለተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ጠየቁ:: ከዚያም በኮከብ ተመርተው ወደ ክርስቶስ ደረሱ:: ሔደውም ሰገዱለት:: እጅ መንሻም አቀረቡ::

ከዚያ በኋላ ግን "ወደ ሄሮድስም እንዳይመለሱ በሕልም ተረድተው በሌላ መንገድ ወደ አገራቸው ሄዱ" ማቴ. 2:12

ይህ መልእክት የተነገራቸው ስለ ሁለት ነገር ነው:: የመጀመሪያው ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ስለሚፈልግ ለሄሮድስ መረጃ እንዳይሠጡ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ስለተወለደው የአይሁድ ንጉሥ እየመሰከሩ የመጡበትን መንገድ ትተው አየነው እያሉ በሌላ መንገድ እንዲመሰክሩና የሕፃኑ ንጉሥ ዝና እንዲሰፋ ወንጌል እንዲስፋፋ ነበር::

መልአኩ ወደ ሄሮድስ አትመለሱ አለ እንጂ "ሄሮድስ ሊገድለው ነው" አላላቸውም:: ምክንያቱም ይህን ዜና ቢሰሙ ጦር ይዘው የመጡ ነገሥታት ናቸውና "እኛ እያለን እስቲ ይሞክረን" ብለው ውጊያ ሊያነሡ ይችሉ ነበር:: የሰላም አለቃ የተባለው ህፃኑ ክርስቶስም የውጊያ መነሻ ይሆን ነበር:: ክርስቶስ ግን የምትዋጋለት ሳይሆን የሚዋጋልህ አልፎም የሚወጋልህ አምላክ ነው::

በዚህ መሠረት ሰብአ ሰገል
"ወደ ሄሮድስም እንዳይመለሱ በሕልም ተረድተው በሌላ መንገድ ወደ አገራቸው ሄዱ"

ወዳጄ ክርስቶስን ሳታገኝ በፊት ሄሮድስ ጋር ብትሔድ ችግር የለውም:: ክርስቶስን ካገኘህ በኋላ ግን ወደ ሄሮድስ መመለስ ኪሳራ ነው:: እንደ ሰብአ ሰገል ለጌታ እጅ መንሻ አቅርበህ ፣ ዘምረህ ፣ የከንፈር መሥዋዕት አቅርበህ ነፍስህ መድኃኒትዋን አግኝታ ከተደሰተች በኋላ ሕይወት እንዴት ይቀጥላል?

ወደ ሄሮድስ ልትመለስ ይሆን? እንዳታደርገው! ሄሮድስ ጋር ያለው ኃጢአት ነው:: ሄሮድስ ጋር ያለው ክፋት ነው:: እመነኝ እንደ ሰብአ ሰገል ጌታህን ካገኘህ ወዲህ ወደ ሄሮድስ አትመለስ!

ወዴት ልሒድ ካልከኝ መልሱ እዚያው ላይ አለ :-

"በሌላ መንገድ ወደ ሀገራቸው ሔዱ"

እስቲ ሌላ መንገድ ሞክር! ትናንት ያልኖርክበትን ዓይነት ኑሮ ፣ ትናንት ያልሞከርከው የንስሐ መንገድ እስቲ ዛሬ ሒድበት! ሌላ መንገድ አልነግርህም "መንገድም ሕይወትም እውነትም እኔ ነኝ" ያለህ መድኃኔዓለም ክርስቶስ እርሱ ነው:: በእኔ ኑሩ እንዳለ በእርሱ ኑር:: አደራ ወደ ሄሮድስ እንዳትመለስ!

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ጥር 2 2017

ማስታወሻ :- የልደቴን ቀን አስመልክታችሁ ብዙ ምርቃትና መልካም ምኞት ላዘነባችሁልኝ ሁሉ ለእኔ የተመኛችሁትን ሁሉ ለእናንተ እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ:: ከመቼውም ጊዜ በላይ የሚያስፈልገኝ ጸሎታችሁ ነውና ተክለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ::

ምስጋና ለእግዚአብሔር

10 Jan, 05:30


https://www.youtube.com/watch?v=3ZikmwbsQQA

ምስጋና ለእግዚአብሔር

10 Jan, 05:30


Mihretu Lezelalem

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 19:28


አዲስ ዝማሬ

🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ@igziyabhern

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 16:47


Faaruu cidhaa

12 iddoo tokkotti

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 16:47


Faaruuwwan cidhaa iddoo tokkotti 5n

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 16:46


Yoordaanositti nuuf cuuphameera/4
Abbaan ifa baasee icciitii tokkummaa
Mucaan koo kunootii inni jaalatamaa
Addaamiin booji’ee kan cabse garbummaa
Mucummaa cuuphaadhaan arganneerra/4
Arganneerraa/2 …..Eyyee
Seexanicha …..Eyyee
moo’anneerra…...Eyyee
Faaruudhaafis …….Eyyee
Dhaabbanneerra..….Eyyee
Halkan dukkanaa’us gooftaan nu gaheera
Irree keenya ta’ee nutis dhaabbanneera
Cuuphaasaa cuuphamnee diina moonee jirra
Yoordaanoos yoordaanos gammadikaa/2
Gammadikaa/2……Eyyee
Mooticha kee …..Eyyee
simadhukaa……..Eyyee
Fiigicha kee ….Eyyee
Raawwadhukaa….Eyyee
Summii tufii…….Eyyee
Faarfadhukaa……....Eyyee
Seenaankee haaromee dhaabbadhu faarfadhuu
Teellaatti hin deebi’in gooftaa kee simadhuu
Maqaa Iyyasuusiin seenaa haareffadhuu
Cubbuu Addaamiin duunerra Cuuphaa gooftaatiin kaaneerra/2
Du’a injifannee baanerra waanjoon seexanaa cabeera/2/
Yoordaanoos Yoordaanos kan carroomte/2
Kan carroomte/2...Eyyeen
Raajuu daawiit…Eyyeen
Kan simatte….Eyyeen
Jala Gooftaa ...Eyyeen
Kan dhaabattee...Eyyeen
Kan simattee…...Eyyeen

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 16:46


Ilma abbaa ilma Maariyaami
Yoordaanositti kan cuuphame Ilma abba Ilma Maariyaami
Yohaannisiin inni cuuphame Ilma abba Ilma Maariyaami

Mootichi nageenya jabinni addunyaa
Cuuphamuudhaaf jedhee dachiin ni dhiphatte
Yoordaanos sodaatte abiddaan guutamte
Uumaan ifa hundaa isheedhaaf mul'ate

Dhuguma dubbate daawit raajiisaani
Ragaa nuuf ta'uufi yaadanno cuuphaani
Tulloonni gaaronni baayee gammadani
Akka waatiif jabbi ta'uu barbaadanii

iccitiin dhagahame duumessa keessaanii
Waa'ee ilma tokkichaa dhugaa bahe abbaani
Bifa gugeen bu'ee afuurri qulqulluu
Hamma baraabaraatti jiraata baraani

Harka yohaannisitti gooftaan nii cuuphamee
Mucummaa nuuf kennee yakki keenya haqamee
Maal akkamiin jiraa kasoominni kuni
Gammachuun dhagahame cuuphamu gooftaani

Cuuphaasaan ifa haa bahu uffanni ogummaasaa
Taabota marsinee ni deemna ayyaanasaa
Dachiin qulqullooftee seexanni haa leeyyaatu
Sabni Itoophiyaa waaqa haa faarfatu

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 16:46


Gurguddoota dhiisee

Gurguddoota dhiisee isa bade barbaachaa
Walakkaa galaanaa/4dhaabbatee walakkaa galaanaa

Iccitii isa guddaa abbaan ifa baasee
Ilma isa jaallatu gooftaan nu badhaase
Maqaa isaa soorannee isa ittiin bulluu
Waaqayyo nuuf kennee afuura qulqulluu

Ofirratti arginaan Yordaanoos Uumaasaa
Teellaattii deebi'ee muldhise sodaasaa
Gooftaan hunda uumee gad of qabuudhaanii
Cuuphamuusaan kunoo nuuf bu'e nagaanii

Daawwit mul'atasaan akkuma dubbatee
Arjummaan gooftichaas sirriitti muldhatee
Lafti ifaan guutes lamuu hin dukkanaa'uu
Jira yeroo dhiphuu Waaqni inni nuuf ta'u

Jireenyi gabrummaa seexana harkaa bahee
Aangoo iyyesuusiin hardha barbadaa'ee
Galataaf dhaabbannee nutis dhugaa baanaa
Maqaa kiristoosiin nama ifaa taanaa

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 16:46


Nuti cuuphamne
Nutii cuphamnee goftaa uffannee
Jireenyaaf taanee isaan gammannee(2)

Goftaan cuuphameetii
Kan nuttii agarsisee
Fayyinaa argannuu
Gochaan nuu barsiisee
Inni nuu dhageenyee
Sagaleen Afuuraa
Cuphaadhaan argamaa
Jiruun bara baraa

Goftaan yoo cuphamuu
Samiin ni banamee
Ilmii koo an jaaladhuu
Isaa dhagahaa mee
Cuphaan yaa namootaa
Madaa nii fayyisaa
Warra amananii
Arginee hundasaa

Goftaashee argannaan
Gammaddee yordaanos
Xalayaa dinaasan
Kessaa basee iyyasuus
Iccitiin waaqummaa
Kan itti mul'atee
Laggeen bayyee keessaa
Atii kan carroomtee

Goftaa kan uffattan
Cuphaa warri argattan
Maqaa Sillaaseetiin
isin Kan himamtan
Dhiigaaf foon goftaatin
Kan of qopheessitan
Mootummaa Waaqayyoo
Gaabbiidhaan argattan

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 16:46


Amantiif cuuphaadhaa
Kan fayyu barbaadu amantiif cuuphaadhaa eyyeen dhugaadha
Dhiigaan kan nubite Kiristoos qofaadha eeyyeen dhugaadha

Sanyii namaa hundaaf samiirraa kan buutee
Duutee du'a mootee jireenya nuuf laattee
Gooftaan sumadha

Harka Yohaannisitti yoo cuuphamtes atii
Fakkeenyi kee hunduu madda jaalalaati
Fayyisaadha ati

Yohaannis yoo cuuphes bishaanidhaan inni
Kan na boodde dhufuu sin cuupha abiddaani
Inni Afuuraani

Lubbuu badee ture fayyinatti baastee
Waaqummaa keetiini jireenya nuuf laattee
Du'a nu oolchite

Xalayaan garbummaa yoordaanosiin turee
Xoofoo du'aa kutee jireenyatti jijjiiree
Du'aa nu furee

Fayyinni amantaa cuuphaadhaan argamaa
Addunyaan hundumtuu isaan baraaramaa
Gooftaan furamaa

Fakkeenya gugeetiin ni bu'e afuurri
Gara keenya dhufee gooftaan jaalalaani
Isaan biraani

Fakkeessudhaaf malee addunyaan sobadhaa
Abbaan qulqullummaa Amaanu'eel qofaadha
Inni Gooftaadha

ምስጋና ለእግዚአብሔር

09 Jan, 16:46


Walakkaa galaanaa
Gurguddoota dhiise isa bade barbaacha(2)
walakkaa galaanaa(4)dhaabbate walakkaa galaana

Iccitii isa guddaa abbaan ifa baase
Ilmasaa jaallatu gooftaa nu badhaase
Maqaasaa sooratnee isaa ittiin bullu
Waaqayyo nuuf kenne Afuura Qulqulluu

Ofirratti arginaan yoordaanos uumaasaa
Teellaatti deebi'ee mul'ise sodaasaa
Gooftaan hunda uume gad ofqabummaani
Cuuphamuusaan kunoo nuuf bu'e nagaani

Daawit mul'atasaanakkuma dubbatee
Arjummaan goofticha sirriitti mul'ate
Lafti ifaan guutes lamuu hin dukkanaa'u
Bara yeroo dhiphuu waaqni inni nuuf nahu

Jireenyi gabrumma seexana harkaa ba'ee
Aangoo Iyyesuusiin har'a barbadaa'e
Galataaf dhaabbanne nutis dhugaa baanaaa
Maqaa kiristoosiin nama ifaa taanaa

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 20:02


የአእላፋት ዝማሬ የሚደረግበት ቀን እና ሰአት መቼ እንደሆነ በ ጃን ያሬድ የቴለግራም ቻናል ላይ ተለቋል!
መግለጫ ለማየት join በሉ

@yeaelafat_zmare

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 19:23


🌿🌿🌿መንፈሳዊ ጥያቄዎች 🍀🍀




1, ሰንበት ማለት ምን ማለት ነው ?
2, ሰንበት በብሉይ ቅዳሜ, በሐዲስ እሁድ ለምን ሆነ?
3, አእማደ ሚሥጢራት ለምን ሚሥጢር ተባለ?
4, 10ሩን የቅድስና ማዕረጋት ዘርዝሩ?
5, ሚሥጢር ማለት ምን ማለት ነው ?
6, ሚሥጢረ ሥጋዌ ማለት ምን ማለት ነው?


መልስ ለማግኘት👇👇👇

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:18


Ethiopia :- የምስራች ደስ ይበለን | የገና(የልደት) መዝሙር | yemisirach des yibelen | ye gena mezmur | ዮናስ ቲዩብ yonas

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:18


Ethiopia: እሰይ እሰይ ተወለደ - ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ (Esey Esey Tewelde - Z. Fantu Welde)

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


#ገና ደስታችን ገና ደስታችን ገና ደስታችን / #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የገና መዝሙር

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


Zemari Artist Yigerem Dejene /በኤፍራታ/ የገና መዝሙር

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


Ethiopia: እሰይ እሰይ ተወለደ - ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ (Esey Esey Tewelde - Z. Fantu Welde)

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


እሰይ እሰይ ተወለደ // አዲስ የልደት መዝሙር በዘማሪ በሱፈቃድ አንዳርጋቸው // mezmur by Besufekad Andargachew

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


"ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ግጥም- በዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


"በኤፍራታ ምድር" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


አዲስ የገና መዝሙር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ Faarfanna Dhaloota Gioftaa EOTC

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


"ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ግጥም- በዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


Ethiopia :- የምስራች ደስ ይበለን | የገና(የልደት) መዝሙር | yemisirach des yibelen | ye gena mezmur | ዮናስ ቲዩብ yonas

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


እሰይ እሰይ ተወለደ // አዲስ የልደት መዝሙር በዘማሪ በሱፈቃድ አንዳርጋቸው // mezmur by Besufekad Andargachew

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


Zemari Artist Yigerem Dejene /በኤፍራታ/ የገና መዝሙር

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


"በኤፍራታ ምድር" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


አዲስ የገና መዝሙር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ Faarfanna Dhaloota Gioftaa EOTC

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


#ገና ደስታችን ገና ደስታችን ገና ደስታችን / #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የገና መዝሙር

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


እሠይ_ተወለደ_የአለም_መድሀኒት||የገና መዝሙር|| orthodox_Ethiopia ||

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


🛑እሠይ_ተወለደ_የአለም_መድሀኒትየገና መዝሙር orthodox_Ethiopia ||

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Jan, 15:17


የገና በዓል መዝሙራት 👇👇👇

ምስጋና ለእግዚአብሔር

28 Dec, 04:38


“በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።”
  — ዮሐንስ 10፥9

እሄን ጥቅስ ይዘው ፕሮቴስታንቶች በሩ እኔ ነኝ የሚለውን (ዩሀ10÷9) በመያዝ ኢየሱስን አማላጅ ለማለት ሲዳዳቸው ይታያል

እውነት ጥቅሱ ምዕራፉ አውዱ የኢየሱስንም አማላጅነት ሚያሳይ ነውን? 

ዩሀ ምእራፍ 10 ከመጀመሪያ ጀምሮ ሚተርከው ስለ ኢየሱስ እረኛነት እናም ስለበጎቹ ነው
ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤
² በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።
³ ለእርሱ በረኛው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል።
⁴ የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤
⁵ ከሌላው ግን ይሸሻሉ እንጂ አይከተሉትም፥ የሌሎችን ድምፅ አያውቁምና።
⁶ ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ እነርሱ ግን የነገራቸው ምን እንደ ሆነ አላስተዋሉም።

በጎቹ ድምጹን ሚሰሙት የእረኛውን ነው ያን እረኛውን"በር" በሚል ስያሜ ጠርቶታል እስከ ቁጥር ⁵ ድረስ ነግሮአቸው ስላልገባቸው ነው ከዛ በኃላ ያለውን ኢየሱስ የተናገረው

“ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።”
  — ዮሐንስ 10፥7

በጎች ካሉ እረኛ አለ እረኛውን በር በሚል ሰይሞታል እራሱን በበሩ ሚገቡት በጎች እረኛቸው ነው
ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
¹⁴-¹⁵ መልካም እረኛ እኔ ነኝ

ስለዚህ አውዱም ሆነ ምእራፉ ስለበጎች እና ስለ እረኛ ሚያወራ ከሆነ በበሩ ገብተው ሚድኑት በእረኛው ስለሆነ ነው እንጂ ባዶ ቤት ከሆነ ቤቱን ሰብሮ በጎቹ ሊወሰዱ ሊጠፉ ይቻላሉ ብሎ እንደተናገረ መምጣቱ ሌባው አይቀርም
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”
  — ዮሐንስ 10፥10

በሩ እንደሚሉት በር ብቻ ከሆነ ሌባው መጥቶ ሊያጠፋቸው ይችላል  በምሳሌው መሠረት ስለዚህ ያበር የበጎችን እረኛ ሚያመለክት ቃል ነው ። ለዛም ነው በሩ እኔ "ነኝ" ያለው በሩናእረኛው የተለያዩ ነገሮች አደሉም  አውዱም የምዕራፉ "ስለበጎችና" እረኛ" ሚያወራ ነው

እንደዚ ካየን እረኛነት ምልጃ ማለት ነው ?
እረኛነት አምላክነት ሚገልጽ እንጂ የስጋ ስራን ምልጃን ሚጠቅስ አደለም

ለምን ብንል ዳዊት እንዲ ይላል
“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።”
  — መዝሙር 23፥1

አውዱ ምንባቡ ስለ ሚጠብቃቸው እረኛነት እና ስለበጎቹ ሚያወራ ከሆነ እረኛነት ዳዊት እንደነገረን አምላክነት ሚያመላክት ከሆነ ምልጃ ሚለው ሀሰት እና ስህተት እንደሆነ እናሳውቃለን

እሄን ብቻ አደለም እነሱ በሚሉትም በሩ የተባለውን ምልጃ ብለን ይዘንም እናያለን እስኪ

ምልጃ ማለት የመለኮት ስራ ሳይሆን የስጋ ስራ ነው እሄን እንያዝ ስንት በር አለ ነው የተባልነው በሩ አንድ ብቻ ነው እሄ በር የተባለው ምልጃን ሚያመላክት ነው እያሉን ነው

እሺ ብለን እንቀበልና የጌታን ቃል እንስጣቸው 
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥”
  — ዮሐንስ 14፥12

በዚ ጥቅስ መሠረት በእርሱ ሚያምኑት እርሱ ያረገውን ካረገውም በላይ እንደሚያረጉ ይናገራል
ስለዚህ ፦ ቅዱሳንም በሮች ናቸው በዚ ጥቅስ መሠረት ቅዱሳን በሮች ከተባሉ ብዙ በሮች ሊሆኑ ነው ምክንያቱም በር ሚለውን የፈቱበት ምልጃ ስላሉ የስጋን ስራ
ጌታ በተናገረው መሠረት በዩሀ 14÷12 እና ፕሮቴስታንት በፈቱበት ምልጃ ተቀብለን ቅዱሳንም በሮች ብዙ በሮች አሉ ሊባሉ ነው ? ግን ምልጃን ሳይሆን አምላክነቱን ሚገልጽ ነው ከተባለ ቅዱሳን በሮች ሊባሉ አይችሉም

ስለዚህ ፕሮቶስታንቶችዬ ምልጃን ሳይሆን ግዴታ አምላክነቱን ሚናገር ነው ብለው እንደ ባይብሉ መቀበል ይኖርባቸዋል ካልተቀበሉ ከጌታ ቃል ጋር በጎቹ ሚገቡበት በረት በሩ ብዙ ነው ተብሎ ከመጽሀፍ ቅዱስጋ ስለሚያጋጨን ዩሀ10÷9👈 ስለምልጃ አያወራም።
ከልጅ ሚኪ

ምስጋና ለእግዚአብሔር

06 Dec, 19:12


💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

ምስጋና ለእግዚአብሔር

06 Dec, 18:04


💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel



        
                     🔔
          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
          ♦️ፊላታዎስ ሚዲያ♦️
                    👇🏽👇🏽
🧏መናፍቃን ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች⁉️
የጌታችን እናት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት⁉️
የጌታችን እናት አልተነሳችም⁉️
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
         👆👆👆
👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት በቂምልሽ ተሰቶበታ ይቱብላይ ታገኙታላቹ።

ምስጋና ለእግዚአብሔር

06 Dec, 17:42


❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅

📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
📜

ምስጋና ለእግዚአብሔር

06 Dec, 04:19


መድኃኔ_ዓለም

መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው
አማኑኤል የለም የሚሳነው
እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው
መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው

አላስብም ነበር አልፈዋለሁ ብዬ
ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን
እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ
ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ

አዝ___

የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ
በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ
ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ
ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ

አዝ___

ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር
አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር
ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ
ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማይተወኝ

አዝ___

እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን
በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን
ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ
ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ

                     ዘማሪ
             ሲስተር ሕይወት ተፈሪ


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

      ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
       ✥     💚@maheteben123💚   ✥
       ✥     💛@maheteben123💛   ✥
       ✥     @maheteben123   ✥
       ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

      ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

🎤 እናመሰግናለን

💤 𝑠𝑎𝑟𝑒 🔻 𝒔𝒖𝒃𝒃𝒆 🔻 
  🚸 ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️

ምስጋና ለእግዚአብሔር

05 Dec, 19:14


https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k

ምስጋና ለእግዚአብሔር

05 Dec, 19:00


👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች

ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

ምስጋና ለእግዚአብሔር

05 Dec, 15:41


ታንቆ ወይስ ተሰቅሎ?

ሙስሊም ወገኖች ኢየሱስ አልተሰቀለም በማለት ሲሞግቱ ይስተዋላል። ነገር ግን እንደ ፓሪሽ ሳንደርስ የመሳሰሉ ሙህራን የክርስቶስን ታሪክ ዙሪያ ገባውን ሁሉ ካጠና በኋላ <<ጥርጣሬ አልቦ ወይም የማይካዱ ሐቆች>> ብሎ ከዘረዘራቸው 8 ነጥቦች መካከል አንደኛው የኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ሞት እንደሆነ ይገልጽልናል[1]። ጆን ዶሚኒክ ክሮሳን የተባለው ምሁር ደግሞ በጴንጤናዊው ጲላጦስ ዘመን የክርስቶስ የመስቀል ላይ ሞት ታሪክ እንደ ማንኛውም እውናዊ ታሪካዊ ክስተት እርግጠኛ የምንሆንበት ክስተት እንደሆነ ይነግረናል[2]። በነገረ መለኮት ትንታኔውና በምንባባዌ ህያሴው የሚታወቀው ስመጥሩ ኤቲስቱ ባርት ኧርማን የክርስቶስ ሞትን በተመለከተ በመጽሐፉም ሆነ በቃለ መጠይቆቹ ሞቱ እውነተኛ ታሪካዊ ሀቅ መሆኑን ይናገራል(ከአፖስቴት ፕሮፌት ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ መመለልከት ያሻል)[3]። ነገር ግን የሀገራችን ሙስሊም አቃቤያን በእነ አህመድ ዲዳት እና መሰሎቻቸው ሙግት እስከዛሬ ሲሞግቱ ይስተውላል። አንድ አብዱል እንዲህ ሲል ይጽፋል፦

አብዱል

" እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላችሁ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሣው፤" (የሐዋርያት ሥራ 5: 30)

የአማርኛ ተርጓሚዎች ይህንን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ሲተረጉሙ በአማኙ ላይ ማታለያ ፈፅመዋል። የእንግሊዝኛውም ሆነ የግሪኩ ቃል "ሰቅላችሁ" አይልም። ይልቅስ የሚለው "አንቃችሁ" ወይንም "Hanged" አልያም በግሪከኛው "κρεμάννυμι" ነው። ለማስረጃነት ከታች ሁለቱንም ትርጉሞች አስቀምጥላችኃለው።"

መልስ

በመጀመሪያ ደረጃ፣ "ታንቆ መሞት" ለሚለው ቃል የምንጠቀመው የጽርዕ(የግሪክ) ቃል κρεμάννυμι(ክሬማኑሚ) ሳይሆን ἀπάγχω (አፓግኾ) ነው። ለምሳሌ ስለ ይሁዳ ሲያወራ:-

" ብሩንም በቤተ መቅደስ ጥሎ ሄደና #ታንቆ ሞተ።" የማቴዎስ ወንጌል 27:5

καὶ ῥίψας τὰ ἀργύρια εἰς τὸν ναὸν ἀνεχώρησεν, καὶ ἀπελθὼν #ἀπήγξατο.(አፔግሳቶ) የሚለውን ይጠቀማል።

ነገር ግን κρεμάννυμι/ክሬማኑሚ የሚለው ቃል ብዙ ትርጉም አለው። መስቀል(ለምሳሌ፦ ጃኬቴን እንጨቱ ላይ ሰቀልኩት ማለት ከፈለግኩ በጽርዕ(በግሪክ) ይህን ቃል ነው የምጠቀመው(ጃኬቴን እንጨት ላይ አነቅኩት አይባልም) ምናልባት ሙስሊሙ ወዳጄ ጃኬቴን አነኩት ይለን ይኾን?

ሌላው ኢየሱስም የተሰቀለው እንጨት ላይ ተንጠልጥሎ ነው(κρεμάννυμι) እንጂ እንጨት ላይ እንደ አልጋ ተኝቶ አይደለም። ለዛ ነው ይህን ቃል የተጠቀመው። ስለዚህ κρεμάννυμι "depend" (የተመረኮዘ) (hangs on) የሚል ትርጉምም ሊሰጠን ይችላል።

ይሄንንም በምሳሌ ስንመለከተው፦

" በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል(κρέμαται/ክሬማታይ)።"

"40 On these two commandments the whole law #hangeth(depends), and the prophets."
(Matthew 22:40)

ስለዚህ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው በእንጨት ላይ ተንጠልጥሎ ስለሆነ(κρεμάννυμι/ክሬማኑሚ) ተብሎ ተነገረ እንጂ እንጨት ላይ እንደ አልጋ ተኝቶ ነው ብለን ስለማናምን ግዴታ አነቀው ማለት አይቻልም። ለዚህም ነው ይህን የጽርዕ ቃል የተጠቀመው። ስለዚህ κρεμάννυμι/ክሬማኑሚ "depend" በአማርኛው የተመረኮዘ(hangs on) የሚል ትርጉምም ሊሰጠን ይችላል።

በመጨረሻም ሙስሊም ወገኖቼ ይሄን አይነቱን ተራና ለሙግት የማይቀርብን ሙግት እየቀዳችሁ ባታቀርቡና ለእውነተኛው ጌታ ኢየሱስ ነብሳችሁን አሳልፋችሁ ብትሰጡ እያልን እንዘጋለን።

ማጣቀሻዎች

[1] E.P Sanders, Jesus & Judaism, p.11

[2] John Dominic Crossan, Jesus:A Revolutionary Biography, p.145

[3] https://youtu.be/9K4j7LQOy-c?si=orB3hw-88x4rQxVL

https://t.me/orthodox_chrstianity
https://t.me/orthodox_chrstianity

ምስጋና ለእግዚአብሔር

05 Dec, 05:15


ደረሰ ደረሰ ደረሰ እንዳያመልጦ‼️

መቅረት የሚያስቆጭ ድንቅ ቦታ

ወደ ስለት ሰሚዋ ፈጥኖ ደራሿ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም ልንጓዝ ቀናቶች ብቻ ደርሰዋል ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው በቶሎ ይመዝገቡ

✝️ የማር ፀበል የሚሰጥበት ቀን ነው
የጉዞ ቀን     ህዳር  28
የጉዞ ሁኔታ   :-  ደርሶ መልስ

👉 የጉዞ ዋጋ 500 ብር
መስተንግዶን አይጨምርም
ውሀ እና ቆሎ ብቻ 🙏

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ምስጋና ለእግዚአብሔር

05 Dec, 02:47


https://www.youtube.com/watch?v=et63HvVzpJ0

ምስጋና ለእግዚአብሔር

05 Dec, 02:47


❤️#ሙዳዬ_መና❤️

ክብረ ቅዱሳን ይእቲ ይእቲ
ክብረ ቅዱሳን/2/
ሙዳዬ መና ግሩም/3/
🥀
#አዝ...
🥀
የቅዱሳኑ ክብር ነሽና
እንሰጥሻለን ቅኔ ምስጋና
የወለድሽልን የህይወት መና
ዝናብ ያለብሽ ታናሽ ደመና
🥀
#አዝ...
🥀
ትህትና ልብስሽ ፍቅር ውበትሽ
ጽንስ ያዘልላል ሰላምታ ድመጽሽ
እሣቱን ወልደሽ እሣት ታቅፈሻል
ሳንዘምርልሽ መቼ ይመሻል
🥀
#አዝ...
🥀
የጸሃይ መውጫ ምስራቅ ሆነሽ
ታላቁን ብርሃን አየንብሽ
አትጨልምም ህይወታችን
ልጅሽ ስላለ ጸሃያችን
🥀
#አዝ...
🥀
ሰአሊለነ ሰላም ለኪ
ተማህጸነ በኪዳነኪ
ንኢ ርግብየ ምስለ ወልድኪ
ሰማይ ወምድር ያወድሱኪ

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

05 Dec, 02:47


🛑ክብረ ቅዱሳን Kibre Kidusan Ethiopian Orthodox mezmur

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

01 Dec, 09:42


ትውልዱ መላ አጣ
አቤት ሰው ሆይ ጉድ በል አልቀናል ጠፍተናል
በጣም የሚያስፈራ ዘመን ለይ ደርሰናል
ጊዜው ተበላሽቶ መሰረቱ ጠፍቶ
ሳይንስ ቴክኖሎጂ የሚባልም መቶ
አባትና እናት ልጅ ማጫወት ትተው
tik tok አንዴ you toub እያሉ ተጥደው
ለአንድ ፍሬ ህፃን ላብቶፕ አሸከሙት
ውዳሴ ማሪያሙን የታሪክ መፃፉን ደብን አረገው እረሱት
መሰለጠን መስሏቸው english ሲያወሩ
ግዕዝ ህብራይስጥን ከቤት አባረሩ በእነሱ አፈሩ
መዝሙርን ዘጉና መዚቃን መረጡ ስሙን ሸመደዱ
የዘፈኑን ዜማ አቤት እንደው ግሩም እያሉ ወደዱ
ማረን ማረን አንተው ይቅር በልን
ጌታ መዳኒአለም ከዚሳ ሰውረን🥹🙏🙏

ምስጋና ለእግዚአብሔር

30 Nov, 01:33


https://www.youtube.com/watch?v=KWBMrg6gWOs

ምስጋና ለእግዚአብሔር

30 Nov, 01:33


❤️#ታትመሻል❤️

ታትመሻል በሰው ልቦና
የደካሞች ምርኩዝ ነሽ እና
ላመስግንሽ በአዲስ ዝማሬ
እመቤቴ ገናነው ፍቅሬ
🥀
#አዝ....
🥀
የተጽናናንብሽ የድሆች ማረፊያ
ንፋስ ውቂያኖሱን ወጀቡን መቅዘፊያ
ወርሰናል ስምሽን ከወርቁ መዝገብ ላይ
ወለድሽልን ድንግል የሕይወትን ፀሐይ
#ጽዮን_ብለናል_ነሽ_መማፀኛችን
#ሞትን_አናይም_ካለሽ_እናታችን(2)
🥀
#አዝ....
🥀
ቀስተ ደመናዬ ሆነሽ ምልክቴ
አለሁ እስከ ዛሬ በአንቺው በእመቤቴ
ልጅሽን አምኜ ምን ይጎድልብኛል
ያስጨነቀኝ ሁሉ ይታዘዝልኛል
#ጽዮን_ብለናል_ነሽ_መማፀኛችን
#ሞትን_አናይም_ካለሽ_እናታችን(2)
🥀
#አዝ....
🥀
ተከቧል ተራራው በብሩህ ደመና
የአብ ልጅ ክርስቶስ በአንቺ ወርዷል እና
ይባቤ ምስጋና አፋችን ይሞላ
መቅደስ አላየንም ድንግል ከአንቺ ሌላ
#ጽዮን_ብለናል_ነሽ_መማፀኛችን
#ሞትን_አናይም_ካለሽ_እናታችን(2)
🥀
#አዝ....
🥀
የከሳሼን ጉልበት ፅናቱን ሰብረሻል
የአዳም ልጅ ከሲኦል ከሞት ወቶብሻል
ጣፈጣት ለነፍሴ የማህፀንሽ ፍሬ
ስጠራሽ እኖራለሁ በያሬድ ዝማሬ
#ጽዮን_ብለናል_ነሽ_መማፀኛችን
#ሞትን_አናይም_ካለሽ_እናታችን(2)

👉
#ዘማሪ_ዕዝራ_ኃ/ሚካኤል

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

30 Nov, 01:32


🛑እንኳን አደረሳቹ "ታትመሻል" ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Hailemichel Ethiopian Orthodox mezmure

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

30 Nov, 01:12


https://www.youtube.com/watch?v=LCbN8k-6maQ

ምስጋና ለእግዚአብሔር

30 Nov, 01:12


❤️#ማርያም_ብዬ❤️

ማርያም ብዬ እዘምራለሁ
እንደ አባቶቼ እጠራታለሁ
በያሬድ ዜማ በአዲሱ ቅኔ
ልዘምርላት በአዲሱ ቅኔ
🥀
#አዝ....
🥀
ማርያም ብዬ በእሳት መታጠቅያው ታጥቋል ባለ ቅኔው
ማርያም ብዬ መንፈስ ይማርካል ማህሌተ ገንቦ
ማርያም ብዬ
ማርያም ብዬ በወርቁ ጽና ላይ አርጓል ጸሎቴ
ማርያም ብዬ በአማኑኤል እናት ባንቺው በእመቤቴ
🥀
#አዝ....
🥀
ማርያም ብዬ በክብር ደመና ተሞልቷል መቅደሱ
ማርያም ብዬ ድንግል ያንቺ ምልጃ ስቦናል ወደርሱ
ማርያም ብዬ ሆነሽ ተገኝተሻል ሁለተኛ ሰማይ
ማርያም ብዬ ጌታ ካንቺ ወቷል የጽድቃችን ጸሀይ
🥀
#አዝ....
🥀
ማርያም ብዬ አልጠግብም ስጠራሽ ማር ነሽ ለከንፈሬ
ማርያም ብዬ ሰአሊ ለነ እያልኩሽ አለሁ እስከ ዛሬ
ማርያም ብዬ ጸጋሽ ቤቴን ሞልቶት ተትረፈረፈልኝ
ማርያም ብዬ ሀዘንና ለቅሶ ከሗላ ቀረልኝ
🥀
#አዝ....
🥀
ማርያም ብዬ የባለ ጋራዬ ምሽጉ ፈረሰ
ማርያም ብዬ በመስቀል ስር ክብሬ እምባዬ ታበሰ
ማርያም ብዬ አልፈራም ከእንግዲህ አለችኝ መከታ
ማርያም ብዬ ቁስሌን የምትፈውስ እስሬን የምትፈታ
👉
#ማርያም_ብዬ
👉
#ዘማሪ_ዲያቆን_ሀዋዝ_ተገኝ

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

30 Nov, 01:12


🛑Ethiopian Orthodox Mezmur by zemari Hawaz Mariam Beye

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

29 Nov, 19:17


#አንቺ ጽዮን ማርያም አክሱም ላይ ያለሽው
ፅላተ ሙሴን በጉያሽ የያዝሽው
በህዳር 21 ለክብርሽ ስትወጪ
ለኢትዮጵያ ሀገሬ መፍትሄሽን አምጪ።
💦እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን💚💛

ምስጋና ለእግዚአብሔር

29 Nov, 18:43


https://www.youtube.com/live/TmH_ve1kHwg?si=xqXA6bdgJWCQNtmc

ምስጋና ለእግዚአብሔር

28 Nov, 19:01


ወንድሜ ሆይ
ወንድሜ ሆይ ስማኝ ከልብ አድምጠኝ
የሚጠቅም ነገር ላውራክ ጊዜ ስጠኝ
ስልኩን ተወውና ቻቱን አቁምና
ኤርፎኑንም ንቀል ዘፈኑን ዝጋና
ዳታውንም አጥፋው እሱ አይጠቅምህም
መጠጡንም አቁም ፍፁም አይሆንህም
ሱሬህን ከፍ አርገው ቀበቶህን ታጠቅ
ሰሚዙን ቆለፈው ይደብራል እወቅ
የሰለጠንክ መስሎክ ጫት ሺሻውን ስቲዝ
አንዴ ሲጋራውን በሴት ገላ ስትፈዝ
ሀጢያት ስስራ ቀኑን መሉ ወለክ
አምላክን ሳጠራ ማታም ትተኛለክ
አሁንም አስተውል ልንገረ እውነቱን
ትልቅ ክብር አለክ አትጣ ሰላምን
እንደው ምንም ባትችል ማረዐግ ባታገኝ
ሰንበትን አክበራት በረከትን አግኝ
ዲያቆን አስተማሪ መሆን እንኳን ባትችል
ወንድሜ ሆይ ባክ ቃሉን ቸል አትበል
እድሜህን አትጨርስ እንደዚው ስትባክን
ጠዋትና ማታ አምላክን አመስግን🙏🙏

ምስጋና ለእግዚአብሔር

28 Nov, 17:52


#ሃሳብ #አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ በዚህ ቦት ያናግሩን 👉 @Msgana_bot

ምስጋና ለእግዚአብሔር

28 Nov, 17:19


❤️#ችንካርህ❤️

ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ
አባቴ ያኔ ስትሞትልኝ
በልቤ በደም ያተምክልኝ
ዘላለም ስምህ ይክበርልኝ
🥀
#አዝ..
🥀
አይደለም የቃል ብቻ
መውደድህ የለው አቻ
ፈጸምከው ያንን ኪዳን
ጠራኸኝ በደም ልሳን
#አልመልስ_ውለታህ_ከበደኝ
#በደም #የዋልክልኝ
#ከአእምሮ_ከህሊና_በላይ_ነው
#በቃል #የማልገልጸው
🥀
#አዝ..
🥀
ሞትህን ልሙት የሚል
እንዳንተ የት ይገኛል
ከአንተ እኔን ያስቀድመኝ
ብለህ ተሰቀልክልኝ
#አልመልስ_ውለታህ_ከበደኝ
#በደም #የዋልክልኝ
#ከአእምሮ_ከህሊና_በላይ_ነው
#በቃል #የማልገልጸው
🥀
#አዝ..
🥀
ፈሰሀል በልቤ ላይ
ልትቀጣው ያንን ዋእይ
አይሆንም ምድረበዳ
ከምንጭህ የሚቀዳ
#አልመልስ_ውለታህ_ከበደኝ
#በደም #የዋልክልኝ
#ከአእምሮ_ከህሊና_በላይ_ነው
#በቃል #የማልገልጸው
🥀
#አዝ..
🥀
ገና ነው መች ጨርሼ
ስለ አንተ ቅኔ አፍስሼ
ለደምህ ባወርድ እንባ
አልረካም ነጋ ጠባ
#አልመልስ_ውለታህ_ከበደኝ
#በደም #የዋልክልኝ
#ከአእምሮ_ከህሊና_በላይ_ነው
#በቃል #የማልገልጸው

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

28 Nov, 17:19


https://www.youtube.com/watch?v=IxXMHcVc6V0

ምስጋና ለእግዚአብሔር

28 Nov, 17:19


🛑ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ_ችንካርህ Zemari hawaz tegegn

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

28 Nov, 00:07


#+ 70 ነፍሳት ወደ ቤተ ክርስቲያን ተጨመሩ +

| ጃንደረባው ሚድያ | ኅዳር 2017 ዓ.ም.]

አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ማዕተብ በኩል 70 ወጣቶች ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን በልጅነት ጥምቀትና በቄደር ጥምቀት ተመለሱ::

ጃን ማዕተብ ሥራ ከጀመረ ጊዜ አንሥቶ በአንድ ለአንድ (የገፅ ለገፅ) የትምህርት መንገድ የተማሩት እነዚህ ንዑሰ ክርስቲያን ከእስልምና ከፕሮቴስታንት ከካቶሊክ እና እምነት የለሽነት የተመለሱ መሆናቸውን የጃን ማዕተብ የንዑሰ ክርስቲያን ክትትል አስተባባሪ ዶ/ር ቤተልሔም ገልጻለች::

"በወላጆቻቸው ፣ በትዳር አጋሮቻቸውና በወዳጆቻቸው ጥቆማ ወደ እኛ የሚመጡትን ወጣቶች በመጀመሪያ ያሉበትን የግንዛቤ ደረጃ የመመዘኛ ቃለ መጠይቅ ካደረግንላቸው በኋላ በየርእሰ ጉዳዩ በጠነቀቁ (specialize ባደረጉ) መምህራን አንድ ለአንድ እንዲማሩ በማድረግ መምህረ ንስሓ በማገናኘት እስከጥምቀት ድረስ የማብቃትና የመከታተል ሥራዎችን ስንሠራ ቆይተናል'' ያሉት የጃን ማዕተብ ሰብሳቢ ዲ/ን እርሱባለው ኩምሳ "ከተጠመቁት መካከል በሚገባ ተምረው በንዑሰ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ከእኛ ጋር ማገልገል የጀመሩም አሉ'' በማለት ገልጸዋል::

ወደ ቤተ ክርስቲያን ማኅበር የተቀላቀሉት ወጣቶች መካከል በሔዱባቸው ቦታዎች እስከ ሰባኪነት የደረሱና አንዳንዶቹም "የተሐድሶ" ሥልጠና ሠጪዎች የነበሩም እንዳሉበትና ለወራት በአንድ ለአንድ ትምህርትና ሱባኤ ጉባኤ በመማር ላይ እንደሚገኙ ተገልጾአል:: ከእነዚህም መካከል አስቀድሞ በዘማሪነት ሲያገለግል የነበረውና ወደ ተሐድሶ ተወስዶ የነበረው ዘማሪ ሐዋዝም ላለፉት ስምንት ወራት በጃን ማዕተብ ሲማር ቆይቶ በይፋ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በቄደር ጥምቀት ተመልሶ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ይፋዊ የይቅርታ ደብዳቤውን አቅርቦአል::

ጃን ማዕተብ በብዙ ድካም የሠራውን የፕሮጀክት ምክረ ሃሳብ በመተግበርም በቀጣይ ጉዳይ ተኮር የሆኑ የዕቅበተ እምነት ጉባኤያትና ዐውደ ጥናቶችን በማዘገጀት ሒደት ላይ መሆኑን የገለጸው ዲ/ን እርሱባለው ''ተቅዋማዊ ዕቅበተ እምነት'' ላይ ማተኮርና የንዑሰ ክርስቲያን የመግቢያ ትምህርት ዶክመንት የማዘጋጀት ሥራዎችም እየተሠሩ መሆኑን ገልጾአል::

በጃን ማዕተብ የተሰናዳው ''ወደ ኦርቶዶክስ (ወደ ቀናችው ሃይማኖት) መመለስ" የተሰኘ ዕቅበተ እምነታዊ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ማታ በጃንደረባው ሚድያ ቻናል ይለቀቃል::

#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#በፍጹም ልብህ ብታምን_ተፈቅዶአል
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ለሁሉም ክርስቲያን እንዲደርስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@enatachinmaryam

ምስጋና ለእግዚአብሔር

27 Nov, 16:12


https://youtu.be/fuLWa3NuZVc

33,578

subscribers

4,318

photos

2,563

videos