ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት @sebuh_kirar Channel on Telegram

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

@sebuh_kirar


📌ትምህርቱን በግል እና በኦንላይን በተለያዩ ድህረገጾች ያገኙታል። በስልክ ቁጥር 0983406124/0991725654/0973392873 ወይም በቴሊግራም @sebuhe12 / @abnat19 / @Firstsonofmary ብለው ቢያናግሩን ይደርሰናል።

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት (Amharic)

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት ከሰማይ አለኝ አልጀርስ፣ ከመጠየቅ እና ሙስሊዮን በተመስጠ ቅኝት ሳይባለ ነበርና በትምህርት እና በመረጡ የት/ት ት/ት አለው። በስልክ ቁጥር 0983406124/0991725654/0973392873 ወይም በቴሊግራም @sebuhe12 / @abnat19 / @Firstsonofmary የሚያናግሩትን ይደርሱ። ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት ከመምህርቱ መስክ ት/ት የተገኘ በሚሆን በጣም በተመሠረተ ድህረገጾችን በሚመሳሱ ግክል ት/ት እና በስክለት የሚናገሩ እና የሚመዘን ታሪኮችን ለማስታወቅ ይረዳል።

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

08 Dec, 04:54


በቴሌግራም የቱን ማግኘት ይፈልጋሉ

🎧ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች🎧

📖የቅዱሳን ታሪክ📖

🎤ኦርቶዶክሳዊ ስብከት🎤

📖የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ 📖

መናፍቃን ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው🎯

👳‍♂የአባቶች ምክር እና ተግፃፅ 👳‍♂

ሁሉንም ለማግኘት

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

08 Dec, 02:49


🏆አስደሳች ዜና ለቻናል 🏵wner🏆.
🎗🎗🎗🎗🎗

የቻናሎ ሜምበር አላድግ ፣ አልጨምር ብሎቦታል። እንግዲያውስ የምሥራጅ አለን

በአጭር ጊዜ ውስጥ የቻናሎን ሜምበር የሚያሳድግ ምርጥ ዌቨር " ማኅቶት ፕሮሞሽን " ይዘንሎ መጣን።


ከ5ሺ ሜምበር በታች ያለው ቻናል ለጊዜው እደግመዋለሁ ለጊዜው አንቀበልም።

በተጨማሪ መንፈሳዊ ቻናል ብቻ‼️‼️‼️

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ይጫኑ🤲
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ ✞ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✞ █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

06 Dec, 19:12


💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

06 Dec, 18:04


💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel



        
                     🔔
          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
          ♦️ፊላታዎስ ሚዲያ♦️
                    👇🏽👇🏽
🧏መናፍቃን ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች⁉️
የጌታችን እናት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት⁉️
የጌታችን እናት አልተነሳችም⁉️
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
         👆👆👆
👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት በቂምልሽ ተሰቶበታ ይቱብላይ ታገኙታላቹ።

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

06 Dec, 17:42


❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅

📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
📜

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

06 Dec, 15:55


የንጉሥ ሥልጣን በሥጋ ላይ ነው፤ የካህን ሥልጣን ግን በነፍስ ላይ ነው፡፡  ንጉሥ ይቅር ቢል የገንዘብን ዕዳ ነው፤ ካህን ይቅር ሲል ግን የበደል የኃጢአት ዕዳን ነው፡፡

ንጉሥ ያዝዛል፤ ካህን ግን ያስተምራል ይዘክራል፡፡ ንጉሥ ያስገድዳል፤ ካህን ግን ነጻ ፈቃድን ያያል፡፡

ንጉሥ ቁሳዊ የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፤ ካህን ግን ረቂቅ (መንፈሳዊ) የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፡፡ ንጉሥ የጦር ዕቃ መሣሪያውን ቢሰብቅ አንገዛም ብለው ባመፁት (እንዲሁም ከወራሪዎች ሥጋውያን ደማውያን) ላይ ነው፤ ካህን ግን ውጊያው ከጨለማ አበጋዞች ከአጋንንት ጋር ነው፡፡

ስለዚህ ሥልጣነ ክህነት ከሥልጣነ መንግሥት ይበልጣል፡፡ እንዲህም በመኾኑ ንጉሥ አንገቱን ለካህናት እጅ ያጎነብሳል፡፡

(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ትንቢተ ኢሳይያስ፣ ድርሳን ፬ በተረጎመበት ድርሳኑ)

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Dec, 17:51


እየጾማችሁ ነውን? (ሊቁ ቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ)

🌿እንግዲያስ መጾማችሁን በተግባር አሳዩኝ? "እንዴት አድርገን እናሳይህ?" ልትሉኝ ትችላላችሁ፡፡ እኔም እንዲህ ብዬ እመልስላችኋለሁ፡- ድኻው እርዳታችሁን ፈልጎ እንደሆነ ቸርነትን አድርጉለት፤ የጠላችሁትን ሰው ካያችሁት ከእርሱ ጋር ፈጥናችሁ ታረቁ፤ ባልጀራችሁ ተሳክቶለት ስታዩት በእርሱ ላይ ቅናት አትያዙ፤ ቆነጃጅትን በመንገድ ሲያልፉ ስታዩ በዝሙት ዓይን አትመኙ፡፡ እንዲህ እንዲህ እያደረጋችሁ በትክክል መጾማችሁን አሳዩኝ።

በሌላ አገላለጽ አፋችሁ ብቻ ሳይሆን ዐይናችሁ፣ እግራችሁ፣ እጃችሁ፣ በአጠቃላይ የሰውነታችሁ ሕዋሳቶች በሙሉ መጾም አለባቸው፡፡

🖐️ እጆቻችሁ ከመስረቅና የእናንተ ያልሆነውን ከመውሰድ ይጹሙ፤

🦶 እግሮቻችሁ የኃጢአት ሥራን ለመፈፀም ከመፋጠን ይጹሙ፤

 ዐይኖቻችሁ ውጫዊ በሆነ ውበት ምክንያት ከመቅበዝበዝ ይጹሙ፡፡

ጥሉላትን ፥ (የፍስክ ምግብ) እየበላችሁ አይደለም አይደል?

እንግዲያስ በዐይኖቻችሁም ክፉ ነገርን አትብሉ፡፡ የሚታዩ ነገሮች ለዐይን ምግቦች ናቸውና፡፡

👂 ጀሮዎቻችሁም ይጹሙ፡፡ የጀሮ ጾም ሐሰተኛ ወሬንና ሐሜትን አለመስማትና ይህን የመሳሰለ ነው አንደበታችሁም ከከንቱ ንግግር ይጹም፡፡

ዓሣንና ሌሎች ጥሉላትን ከመብላት ተከልክለን ሳለ ነገር ግን ወንድሞቻችንን በሐሜት የምናኝካቸውና የምንበላቸው ከሆነ ምን ጥቅም አለው? ወንድሙን የሚያማና የሚነቅፍ ሰው እርሱ የወንድሙን አካል ያቆስላል ፤ ሥጋውንም ይበላል፡፡ለዚህም ነው ሐዋርያው ይህን አስመልክቶ እንዲህ ሲል ተናገረ፡- "እርስ በእርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርስ በእርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ" /ገላ.5፡15/።

➛ስታሙ በጥርሳችሁ የወንድማችሁን ሥጋ አትነክሱም፡፡ በክፉ ንግግራችሁ ግን የወንድማችሁን ነፍስ ትነክሳላችሁ ፤ ታቆስሉትማላችሁ፡፡ እንዲህ በማድረጋችሁ ራሳችሁን ፣ ወንድማችሁንና ሌሎች ብዙ ሰዎችን ትጎዳላችሁ፡፡

➢አንደበታችሁ ክፉ ነገርን ከመናገር ካልጦመ ጉዳቱ በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ በሐሜታችሁ እናንተን የሚሰማ ወንድማችሁም የሐሜታችሁ ተባባሪ ይሆናል፡፡ በዚህ ምክንያት እርሱንም በደለኛ ታደርጉታላችሁ ማለት ነው፡፡ እርሱም የራሱን ኃጢአት እንዳይመለከት ስላደረጋችሁት ሳያውቅ ከሐሜተኞች ጎራ ይቀላቀላል፡፡ በዚህም የሌሎች ወንድሞቹን ድካም እየተመለከተ እርሱ ግን በመጦሙ ትልቅ የጽድቅ ሥራን እንደፈጸመ ቆጥሮ ይኩራራል ስለዚህ አንደበታችሁም ክፉ ከመናገር ይጹም፡፡

የበረከት ጾም ያድርግልን 🤲

ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ👇
የተመረጡ ገፆች

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Dec, 14:12


የሚሸጥ ክራር
📍አዲስ እና ለአገልግሎት በጣም የሚፈለግ ክራር ነው።
📌ዋጋ:-6000 ብር
📞ስልክ:-0991725654/ 0717640964
📲በቴሌግራም :-@abnat19
📌ገዢ ብቻ ያናግረን።

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Dec, 13:30


✟ እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?



📎 https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8
📎 https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Dec, 12:33


[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ስትነኩት ወደሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ይምረጡ።📱


https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Dec, 12:21


https://youtu.be/Y91_dphecSk?si=pcMw9E8I_RAYcpP6

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

04 Dec, 17:44


#የሚፈውስ_እንባ

ሰውን የምታድን #ክርስቶስ ሆይ! ከአንተ በቀር ማን ያድነኛል? የድኅነት ምንጭ ከኾንከው ከአንተ በቀር የታመመችውን ነፍሴን ማን ይፈውሳታል? አቤቱ ሆይ! እንኪያስ የታመመችውን ችግረኛ ሴት እንደፈወስካት እኔንም ከጥፋት ከመረረ ገሃነም አድነኝ፡፡ ምሕረት ቸርነትኅ በእኔ ላይ ትኹን፡፡ ጠላቴን ድል አደርገው ዘንድ እርዳኝ፡፡ ብርቱ በምትኾን ክንድኅ ደካማ የምኾን እኔን አበርታኝ፡፡ አበርታኝና ለተጋድሎ የተዘጋጀኹ እንደኾንኩ ዐይቶ ጠላቴ ይራድ፤ ይንቀጥቀጥ፤ ይፈርም፡፡ አበርታኝና ጠላቴ የተዋረደ ይኹን፡፡ አበርታኝና ጠላቴ (ዲያብሎስ) በሐፍረት ከፊቴ ይመለስ፡፡ አበርታኝና እኔም ስምኽን ከፍ ከፍ ላድርገው፡፡

አቤቱ ሆይ! ጐስቋላ የምኾን #እንባዬን ተቀበልልኝ፤ ዕዳዬንም ፋቅልኝ፡፡ ፍቅርኅ የእኔን የበደለኛውን የክፉ ምግባሬ ፍሬ ይደምስስልኝ፤ ምረረ ገሃነምም አያግኘኝ፡፡ ቸርና ሰው ወዳጅ ሆይ! ዕዳዬን ደምስስልኝና ጠላቴ ይፈር፡፡ ፈተናውን ድል አደርግ ዘንድ፥ ድል አድርጌም ዘወትር ከአንተ ጋር እኖር ዘንድ ምሕረት ቸርነትኅ ከእኔ ጋር ትኹን፡፡

አቤቱ ሆይ! #አልቅሳ ሰምታኻታልና፥ #በሚፈውስ_እንባ አጥባኻታልና፥ ፍጥረትን ኹሉ ለፈጠርከው ለአንተም ቤተ መቅደስህ አድርጋኻታልና በደለኛ የምትኾን ሰውነቴ፥ ከባሕርይ አባትኅ ከአብ ከባሕርይ ሕይወትኅ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ታከብርኻለች፡፡ አሜን!!!

#ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ

#ገብረ_እግዚአብሔር_ኪደ

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

04 Dec, 02:31


ላይቭ ላይ ነን የምትችሉ ግቡ

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

04 Dec, 02:29


https://vm.tiktok.com/ZMkJardHa/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

03 Dec, 21:15


አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

03 Dec, 21:02


ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

01 Dec, 06:43


በቴሌግራም የቱን ማግኘት ይፈልጋሉ

🎧ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች🎧

📖የቅዱሳን ታሪክ📖

🎤ኦርቶዶክሳዊ ስብከት🎤

📖የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ 📖

መናፍቃን ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው🎯

👳‍♂የአባቶች ምክር እና ተግፃፅ 👳‍♂

ሁሉንም ለማግኘት

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

30 Nov, 17:25


ለፍቅረኛው ብሎ ሃይማኖቱን የቀየረው ወጣት ታሪክ

"በሃይማኖት የማትመስለው ወጣቱ እወድሻለሁ የሚላት ሴት ሃይማኖትክን ካልቀየርክ እኔ ከአንተ ጋር መቀጠል አልችልም ከዛሬ ጀምሮ የእኔ እና የአንተ ግንኙነት መቋረጥ አለበት አለችው

👉ለጊዜው በሰይጣናዊ ፍቅር ልቡ የተነደፈው ወጣት አንቺን ከማጣ ሃይማኖቴ እቀይራለሁ ወይም እግዚአብሔርን በአጣ ይሻለኛል ብሎ እስዋን ላለማጣት ከእግዚአብሔር ለመለየት ወሰነ ከባድ ሞት

ይህን ትውልድ የገጠመው ይህ ነው ብዙ ወንዶች እንወዳችኋለን የሚሉአቸው ሴቶች ላለማጣት እግዚአብሔር አጥተዋል ብዙ ሴቶች እንወዳችኋለን የሚሉአቸውን ወንዶች ላለማጣት እግዚአብሔርን አጥተዋል

👉ከእነዚህ እንሻላለን የሚሉት አንዳንዶቹ ደግሞ አንቺም በሃይማኖትሽ እኔም በሃይማኖቴ ተባብለው አብረው ለመኖር እራሳቸውን ያታልላሉ ይህ ማለት እሳት እና ቅቤ አብረው ይኖራሉ እንደማለት ነው

🤔እንስሳት እንኳን ከማይመስላቸው ጋር አይራቡም በግ ከፍየል ፍየልም ከበግ ጋር ቁርኝነት የላቸውም ሁሉም ተፈጥሮአቸውን ጠብቀው ይኖራሉ የሰው ልጅ እንዴት ከፍየል መማር ያቅተዋል

እግዚአብሔርማ በኃጢአተኞች ምክር ተስማምቶ አያውቅም

"ድኅረ ልቡናሁ ፄወወ ፍቅረ አሐቲ ብእሲት፣ ለዘወጽአ ረድእ እምሃይማኖት፣ዘመሐርክምዎ በእስራ ዕለት፣መሐሩኒ ሥላሴ ነገሥት"

መልክአ ሕማማት

በመጨረሻም ወጣቱ ተጸጽቶ ንስሐ ቢገባ በሀያ ቀን እግዚአብሔር ይቅር አለው ይላል እንደበደላችን ያልተመለከተን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏

ቴሌግራም ይቀላቀሉ
በመጋቤ ሐዲስ ወብሉይ አባ ገብረኪዳን

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

30 Nov, 09:10


⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🎻 የበገና መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
👑 የቅዱሳን መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
⛪️ የንግስ መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🤲 የምስጋና መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🙏 የንስሐ መዝሙራት
📖▓⇨→Audio ⇨ግጥም
💍 የሠርግ መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም


👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
https://t.me/+lVXHSARuil5kZDU0
https://t.me/+lVXHSARuil5kZDU0
https://t.me/+lVXHSARuil5kZDU0
👆🏽🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔺‌‌👆🏽

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

29 Nov, 20:00


✧ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ✧

ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን(፪×)
ውስተ አፍላገ ባቢሎን
ህየ ነበርነ ወበከይነ
እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጒዓቲሃ

ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን(፪×)
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ
ተቀምጠን አለቀስን
መሰንቆዋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ

ፅኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና
የደዌ ሞት በላያችን እንደዝናብ ወርዶዋልና
አህዛብም ዘበቱብን እንዲ ብለው በየተራ
ዘምሩለት ለአምላካቹ ቢያድናቹ ከመከራ

እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
   
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥

የማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩ
በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት  የጽዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረ የማረኩንን በትኖ

✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥

ስጋችንን ሊገንዘን የሞት ጥላ ቢያጠላም
እናልፋለን ሁሉን ባንቺ
የአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን
እንድናለን ከደወዌያችን
ለስጋና ለነብሳችን
መድኃኒት ነሽ እናታችን

የመጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ

 ✥•┈•●◉ ናሁ ሰማን-ዜማ ◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
    ✞ @Nahuseman256✞
    ✞ @Nahuseman256 ✞        
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

29 Nov, 20:00


እንኳን ለጽዮን "ማርያም ማሕደረ አምላክ" እና ለቅዱሳኑ "ጐርጐርዮስ ወዮሐንስ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

"ጽዮን ማርያም"

"ጽዮን" ማለት "ጸወን - አምባ - መጠጊያ" ማለት ነው:: አንድም በምሥጢሩ "ማሕደረ አምላክ" ማለት ነው:: ጽዮን የሚለው ስም በቁሙ ለቅዱስ ዳዊት ተራራና ለኪዳኑ ጽላት ሲያገለግል በትንቢታዊ ምሥጢሩ ግን ለድንግል ማርያም: ለቤተ ክርስቲያንና ለዘለዓለማዊት ርስት ያገለግላል::

እግዚአብሔር ከዘመነ አበው በሁዋላ በጊዜው ለእሥራኤላውያን ክብር: ሞገስ: አምባ የምትሆናቸውን ታቦተ ጽዮንን በቅዱስ ሙሴ አማካኝነት ሰጥቷቸዋል:: (ዘጸ. 31:18) ከዚያም ለ500 ዓመታት ከእነሱ ጋር በመሆኗ በፈጣሪና በእነሱ መካከል ድልድይ ሆና ኖራለች::

ከዚያም ባለቤቱ ሲፈቅድ በዘመነ ሳባ: በቀዳማዊ ምኒልክ (እብነ መለክ-እብነ ሐኪም) አማካኝነት ወደ ኢትዮዽያ መጥታለች:: እነሆ በሃገራችን የ3ሺ ዓመት ቆይታዋን ልትደፍን የቀራት ጥቂት ዓመታት ብቻ ናቸው:: ጌታ እንደ ፈቀደ ቅዱስ መስቀሉንና ታቦተ ጽዮንን ይዘን ይሔው በቸርነቱ እንኖራለን::

ያም ሆኖ ታቦተ ጽዮንን መስረቅ የሚፈልጉ ብዙ ቀሳጢዎች እንዳሉ እናውቃለን:: ግን አንጨነቅም:: ምክንያቱም የመጣችውም: የምትጠበቀውም በፈቃደ እግዚአብሔር ነውና እንጸልያለን እንጂ አንጨነቅም:: በተለያየ ወሬም ራሳችንን አናማጥንም:: ባለቤቱ እንድትሔድ ከፈቀደ ደግሞ ማንም ጉልበተኛ አያስቀራትም::

ታቦተ ጽዮን ብዙ ጊዜ "ጽላተ ኪዳን: ታቦተ ሕጉ" እየተባለች ትጠራለች:: "ጽሌ" ማለት "ሰሌዳ" እንደ ማለት ሲሆን "ጽላት" ደግሞ በብዙ ቁጥር ነው:: "ኪዳን" ደግሞ በፈጣሪና በሰው ልጆች መካከል ያለ "ውል - ስምምነት" ነው::

"ታቦት" ማለት "ማሕደር-ማደሪያ" እንደ ማለት ነው:: ሕጉ የተጻፈባቸውን ሰላድው "ጽላት" ስንላቸው የጽላቱ ማደሪያ ደግሞ "ታቦት" ይባላል:: ጽላት (ታቦትን) ያመጣ ፈጣሪ ነው:: በሐዲስ ኪዳንም ምሥጢርና ሐተታ ቢኖረውም 2 ቦታ ላይ ስለ ታቦት ተጠቅሶ እናገኛለን:: (2ቆሮ. 6:16, ራዕይ. 11:19)

#በመጨረሻም_ኅዳር_21 ቀን ጽዮን ማርያምን የምናከብርባቸውን ምክንያቶች እንመለከታለን:: በዚህች ቀን:-

1. ታቦተ ጽዮን (ጽላተ ኪዳን) ለሊቀ ነቢያት ቅዱስ ሙሴ መሰጠቷን እናስባለን:: ይሕ ሲሆንም ቅዱስ ሙሴ 40 መዓልት: 40 ሌሊት ጾሞ እንደ ተቀበለ ሳንዘነጋ ማለት ነው:: (ዘጸ. 31:18, ዘዳ. 9:19)

2. በዘመነ ኤሊ ሊቀ ካህናት ታቦተ ጽዮን በታሪኩዋ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሕዛብ (ኢሎፍላውያን) እጅ ተማርካለች:: ግን ደግሞ ዳጐንን ቀጥቅጣዋለች:: (1ሳሙ. 5:1)

3. በዘመነ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በአሚናዳብ ሠረገላ ሁና: ከአቢዳራ ቤት ስትመጣ ቅዱሱ ንጉሥ በታላቅ ሐሴት በፊቷ ዘመረ: አገለገለ:: ምድራዊ ክብሩን እስኪረሳ ድረስ ለታቦተ አምላክ ተቀኘላት:: በዚህም ሜልኮል ንቃው ማሕጸኗ ተዘግቷል:: (1ዜና. 15:25) ሊቃውንትም "ድንግል እመቤታችን ማርያም በትንቢት መነጽር ተመልክቷል" ብለውናል::

"ሰላም ለኪ ማርያም እምነ::
ዘሰመይናኪ ጸወነ::
ሶበ እምርሑቅ ርእየ ዘጽላሎትኪ ስነ::
ለቢሶ ዳዊት ልብሰ ክብር ዘየኀይድ ዓይነ::
ቅድመ ታቦተ ሕግ ኀለየ ወዓዲ ዘፈነ::" እንዲል:: (አርኬ ዘኅዳር 21)

4. በዘመነ ንጉሥ ሰሎሞን (መፍቀሬ ጥበብ) ግሩም የሆነ ቤተ መቅደስ ተሰርቶላት ስትገባ ታላቅ ሐሴት ተደርጉዋል:: እግዚአብሔርም በደመና ወርዶ ንጉሡን አነጋግሯል:: (2ዜና. 5:1, 1ነገ. 8:1)

5. በዚያው ዘመንም በፈጣሪ ፈቃድ ንጉሥ ምኒልክ ቀዳማዊ (ዕብነ ሐኪም) ታቦተ ጽዮንን ይዞ ወደ ኢትዮዽያ ገብቷል::

6. በዘመነ አፄ ባዜን (በ4 ዓ/ም አካባቢ) አማናዊት ጽዮን ድንግል ማርያም ወደ አክሱም ጽዮን በስደት መጥታ ገብታለች:: በዚህ ጊዜም 2ቱ ጽዮኖች ሲገናኙ ታላቅ ብርሃን አክሱምን ውጧታል::

7. በ4ኛው መቶ ክ/ዘመንም ነገሥት ጻድቃን አብርሐ ወአጽብሐ 12 መቅደሶች ያሏትን ግሩም ቤተ ክርስቲያን ለእመ ብርሃን ሠርተው በዚሁ ቀን በጌታችን ተቀድሷል::

8. በተጨማሪም በየጊዜው: ማለትም በዮዲት ጉዲትና በግራኝ አማካኝነት ስትፈርስ ወደ ዝዋይ ትሰደድ ነበር:: ተመልሳ ስትታነጽም ቅዳሴ ቤቷ የሚከበረው ኅዳር 21 ቀን ነው:: በእነዚህና በሌሎች ምክንያቶች ይህ በዓል ልዩ ነው::

" አማናዊት ጽዮን እመ ብርሃን ድንግል ማርያምን እንዲህ እንላታለን "

"ቅድስት" የሚለው ቃል ለሁሉም ቅዱሳት እናቶች ቢሰጥም ቅሉ ለድንግል ማርያም ሲሰጥ ግን ትርጉሙ ይለያል:: እርሷ "ቅድስተ ቅዱሳን: ንጽሕተ ንጹሐን: ቡርክት እምቡሩካን: ኅሪት እምኅሩያን" ናትና::

ከሰው ልጆችም ሁሉ ትበልጣለች:: ይቅርና የሰው ልጅን ንጹሐን መላእክትንም በንጽሕናና በቅድስና ትበልጣቸዋለች:: እርሷ እመ ብርሃን: የአምላክ እናቱ: የሰውነታችን መመኪያ ናትና::

#እመቤታችንን "ቅድስት" ስንል "ጽንዕት: ንጽሕት: ክብርት: ልዩ" ማለታችን ነው::

1. "ንጽሕት" ትባላለች:: ሌሎች ቅዱሳን ቢነጹ ከገቢር: ከነቢብ ኃጢአት ነው እንጂ ከኃልዮ ኃጢአት አይደለም:: እርሷ ግን ከነቢብ: ከገቢር: ከኃልዮ ንጽሕት ናት::

"ለመኑ ተውኅቦ ተደንግሎ ኅሊና: ለመላእክትሂ ኢተክህሎሙ-ኃጢአትን ከማሰብ መጠበቅ ከሰው ልጆች ለማን ተሰጠው: ይህስ ለመላእክትም አልተቻላቸውም" እንዲል:: (ተአምረ ማርያም)

2. "ጽንዕት" እንላታለን:: ሴቶች ቢጸኑ ለጊዜው ነው እንጂ በሁዋላ በጊዜው ተፈትሆ አለባቸው:: እመቤታችን ግን ቅድመ ጸኒስ: ጊዜ ጸኒስ: ድኅረ ጸኒስ: ቅድመ ወሊድ: ጊዜ ወሊድ: ድኅረ ወሊድ ድንግል ናትና::

¤ "ጽንዕት በድንግልና አልባቲ ሙስና" እንዳላት:: (ቅዱስ ያሬድ)
¤ ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስም "ወትረ ድንግል ማርያም-ማርያም ዘለዓለማዊት ድንግል ናት" እንዳለ:: (መጽሐፈ ቅዳሴ)

3. ድንግልን "ክብርት" እንላታለን:: ሌሎች ሴቶች ቢከብሩ ጻድቃን ሰማዕታትን: ነቢያት ሐዋርያትን ወልደው ነው:: እመቤታችንን ግን የምናከብራት "ወላዲተ አምላክ-የአምላክ እናቱ" ብለን ነውና::

4. እመቤታችንን "ልዩ" እንላታለን:: ከእርሷ በቀር እናት ሁና ድንግል: እመቤት ሁና አገልጋይ የሆነች: በድንግልና ወልዳ ወተትን (ሐሊበ ድንግልናዌን) ያስገኘች ሌላ ሴት የለችምና::

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

27 Nov, 18:58


 ✥•┈•●◉ ናሁ ሰማን ◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
    ✞ @Nahuseman17✞
    ✞ @Nahuseman17✞        
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

27 Nov, 16:12


https://youtu.be/fuLWa3NuZVc

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

27 Nov, 15:22


👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች

ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

26 Nov, 14:35


 ✥•┈•●◉ ናሁ ሰማን ◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
    ✞ @Nahuseman17✞
    ✞ @Nahuseman17✞        
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

25 Nov, 19:20


+ የሚሮጥ ዲያቆን +

የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት ገደማ ነው:: አቧራማውን የጋዛ ምድረ በዳ በፈጣን ሩጫ እያቦነነ የሚከንፍ አንድ ወጣት ታየ:: ሩጫው የነፍስ አድን ሠራተኞች ዓይነት ፍጥነት ያለው ነበረ:: አንዲትን ነፍስ ሳታመልጠው ለማትረፍ እየከነፈ ነው:: የሚሮጠው ደግሞ በፍጥነት በሚጋልቡ ፈረሶች የሚጎተት የቤተ መንግሥት ሠረገላ ላይ ነው:: በሰው አቅም ፈረስ ላይ ሮጦ መድረስ ባይቻልም ይህ ወጣት ግን ፈረሶቹ የሚያስነሡትን የጋዛን አቧራ በአፉ እየቃመ በአፍንጫው እየታጠነ እንደምንም ደረሰ::
በሠረገላው ውስጥ አንድ ጸጉረ ልውጥ የሩቅ ሀገር ሰው ተቀምጦ በእርጋታ መጽሐፍ እያነበበ ነው::

እግሩን እንደ ክንፍ ያቀለለው ሯጩ ዲያቆን ፊልጶስ ይባል ነበር::  በዚያ ምድረ በዳ ብቻውን ሲሮጥ የሚያጨበጭብለት ሰው የሚሸልመው ደጋፊ አልነበረም:: እንዲያውም ልብ የሚሰብ ኀዘን ላይ ነበረ:: እስጢፋኖስ የሚባል አብሮት ዲቁና የተሾመ የቅርብ ጓደኛውን በድንጋይ ወግረው በአሰቃቂ ሁኔታ ከገደሉበት ገና አርባ ቀን አልሆነም:: "ቤተክርስቲያን ስደት ላይ ሆና ምን ስብከት ያስፈልጋል?" በሚል ቀቢጸ ተስፋ እጁን አጥፎ ያልተቀመጠው ፊልጶስ ግን የወንድሜን ኀዘን ልወጣ ሳይል የምሥራች ለማብሠር በበረሃ ሮጠ::

ቀርቦ ያናገረው ጃንደረባ ደግሞ  "የሚመራኝ ሳይኖር እንዴት ይቻለኛል?" የሚል ኦሪትን ይዞ ትርጓሜ ፍለጋ የሚቃትት ፣  ጥላው ይዞ አካሉን ፍለጋ የሚጨነቅ ትምህርት የተጠማ ኢትዮጵያዊ ነበረ:: ስለዚህ ይህ ዲያቆን መዳን የምትሻውን የጃንደረባውን ነፍስ በመዳን እውቀት አረስርሶ አሁኑኑ ካልተጠመቅሁ አሰኛት:: ብቻውን የሮጠውና አንድ ሰው ያስተማረው ዲያቆን ፊልጶስ ሮጦ ያዳነው አንድ ሰውን ብቻ አልነበረም:: በአፍሪቃ ቀንድ ለምትገኘው ሀገር ኢትዮጵያና ሕዝቦችዋ የመዳን ቀንድ የሆነ ክርስቶስን አሳያቸው::  አንድ ኢትዮጵያዊ አጥምዶ በእርሱ ብዙዎችን ከማጥመድ በላይ ምን ሙያ አለ?   ጴጥሮስን በጀልባው ላይ ከዓሣ አጥማጅነት ወደ ሰው አጥማጅነት የቀየረ አምላክ ገንዘብ ያዡን ባኮስ ነፍሳት ያዥ አድርጎ ሸኘው:: "የህንደኬ ሹም ባኮስ ሆይ ከአሁን ወዲህ በህንደኬ ገንዘብ ላይ ብቻ አትሠለጥንም ፤ የእግዚአብሔር ገንዘቦች የነፍሳት ግምጃ ቤት ላይ የሠለጠንህ የመንግሥተ ሰማያት በጅሮንድ አደርግሃለሁ" ብሎ ሾመው::

ይህ ከሆነ ሁለት ሺህ ዓመት አለፈ:: የጃንደረባው የልጅ ልጅ የኢትዮጵያ ሕዝብም ከሠረገላ አልፎ በፍጥነት በሚሔድ ብዙ ዓይነት መጓጓዣ ሊሳፈር ተሰለፈ:: ትዕግሥት አጥቶ በገንዘብ ላይ ከመሠልጠን ይልቅ ገንዘብ ሠልጥኖበት በፍጥነት ከነፈ:: አንዱ ፊልጶስ ብቻ ሮጦ የማይደርስበት እልፍ ሕዝብ ዛሬ ሠረገላውን አጨናንቆታል:: እንደ ጃንደረባው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሳይሆን ስልኩ ላይ ያቀረቀረ ፣ ስለ ትንቢት ትርጉም ሳይሆን ስለ ኑሮ ብልሃት የተመራመረ ትውልድ ተነሥቶአል:: የኢሳይያስ ትንቢት ስለማን ቢነግር የማይገደው የሕይወት ውጣ ውረድ ፍቺ የሚሻ ትንቢት የሆነበት ፣ በመንፈስ ጭንቀት የታወከ ምስኪን ትውልድ ተነሥቶአል:: በእርግጥ ይህ ትውልድ ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት የሚመራው ሳይኖር እንዴት ይቻለዋል? ለዚህ ሁሉ ሕዝብ የሚሆን ፊልጶስ ከወዴት ይምጣ?

ኸረ የዲያቆን ያለህ? ነፍስ አድን ፊልጶሳዊ ዲያቆን ሆይ ከወዴት ነህ? ነፍሳትን ለማዳን የሚያሳድድ እንጂ የሥጋ ምኞቱን የሚያሳድድ ዴማሳዊ ዲያቆን አልጠፋም:: እንደ እስጢፋኖስ በድንጋይ የሚወገር ዲያቆን እንጂ ድንጋይ አንሥቶ የሚማታ ዲያቆን አልጠፋም:: ሰረገላ ላይ ሆነው ግራ የተጋቡ ባኮሶች ብዙ ናቸው የፊልጶስ ግን እጥረት አለ:: ችግራቸውን ፈትቶ ጥያቄያቸውን መልሶ የሚሰወር ከሠረገላ አልወርድም ብሎ የማያስቸግር ፊልጶስ ግን እጥረት አለ:: ከእናንተ ቀድመን በተሾምን ዲያቆናት  አንገትዋን የደፋች ቤተ ክርስቲያን በእናንተ ቀና እንድትል እንመኛለን:: የሚሮጥ ዲያቆን ያድርጋችሁ:: ምእመናን እሱን ፍለጋ የሚሮጡለት ዲያቆን ሳይሆን ነፍሳትን ፈልጎ የሚሮጥ ዲያቆን ያድርጋችሁ:: ከመቅደሱ ጠፍቶ የሚፈለግ ሳይሆን ፈረስ የማያመልጠው ዲያቆን ያድርጋችሁ::

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ዲበ ሠረገላ ሰማይ
ለኢጃት ዲያቆናት ሲመት
ግንቦት 6 2016 ዓ.ም.

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

25 Nov, 15:40


 ✥•┈•●◉ ናሁ ሰማን ◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
    ✞ @Nahuseman17✞
    ✞ @Nahuseman17✞        
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

25 Nov, 15:40


 ✥•┈•●◉ ናሁ ሰማን ◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
    ✞ @Nahuseman17✞
    ✞ @Nahuseman17✞        
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

25 Nov, 15:40


 ✥•┈•●◉ ናሁ ሰማን ◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
    ✞ @Nahuseman17✞
    ✞ @Nahuseman17✞        
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

25 Nov, 04:38


በመንፈሳዊ ሕይወት ለመለወጥ

#1ኛ የፀሎትን ህይወት ተለማመድ ተጠቀምበትም፣
#2ኛ ከመንፈሳዊ አባቶችና ሊቃውንት መ/ራን ምክርና ትምህርት አትራቅ
#3ኛ ከቅዱሳት መፃህፍት ጋር ያለህን ግንኙነት አዘውትር፣
#4ኛ የምትውልባቸውን ቦታዎች ፥የምታነባቸውን መፃህፍት፥ የምትመርጣቸውን ባልጀሮችህን ምረጥ፤ለመንፈሳዊ ህይወትህና ለሌሎች ወንድሞችህና እህቶችህ የሚያሰናክሉ እንዳይሆኑ ተጠንቀቅ፣
#5ኛ የእግዚአብሄር ቤተመቅደስ መሆንህን ዘወትር አትዘንጋ፣
#6ኛ ሃፍረትንና ፍርሃትን አስወግድ፥በራስህ ማስተዋልም አትደገፍ፣
#7ኛ አላዋቂነትህን ተቀበል 'እኔ ብቻ'፦ አትበል ውዳሴ ከንቱንም አትፈልግ፣
#8ኛ ለሰራሃው ሃጢአት ሳትዘገይ ንስሃ ግባ፣
#9ኛ ልበ ደንዳናነትንና አመፀኛነትን ከአንተ አርቃቸው፣
#10ኛ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ለመኖርና የቃሉ ሙላት በውስጥህ ኖሮ ከክርስቶስ ጋር መኖርን ተለማመድ በቃሉም ፀንተህ ተገኝ፣
#11ኛ የቅዱሳንን ተጋድሎና ፍቅር በመመልከት እነርሱን ለመምሰል ትጋ፣
#12ኛ ከዚህ በፊት የነበርክበትን የሃጢአት ህይወት ኮንነው
#13ኛ ሰዎችን/ባልንጀራህን አፍቅር ከጥላቻም ራቅ፣
#14ኛ ነገርን ሁሉ ለበጎነው ብለህ ተቀበል። ጌታ ሆይ ይህን እንድናደርግ እርዳን አሜን ይቆየን።

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

20 Nov, 20:20


አዲስ የአእላፋት መርሙር ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@janyared

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

20 Nov, 20:17


የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇

ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ

👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ

👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው

👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ

👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ

👤ዘማሪት አዜብ ከበደ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ

👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ

👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ

የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

20 Nov, 16:08


ከውጪ የመጣ የመሰንቆ ዕጣን
ለማግኘት +251940561444🤙📞
@millionSisay 👈 በውስጥ ያናግሩን

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

20 Nov, 12:52


✧የቅዱስ ሚካኤል ተወዳጅ መዝሙር✧


1.✧የምሕረት መልዓክ✧
2.✧ከዓለም ባህር ውስጥ✧
3.✧አማላጅ ነው ሚካኤል✧
4.✧ይስአል ለነ✧
5.✧የኃይላት አለቃ✧
6.✧ፈተና ቢገጥማት✧
7.✧ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ✧
8.✧ቅዱስ ሚካኤል እረዳቴ✧
9.✧በደብረ ምሕረት✧
10.✧ምድር አበራች✧
11.✧አድገናል ከደጁ✧
12.✧ኦ ሚካኤል✧
13.✧ከሚካኤል በቀር✧
14.✧​​ድረስ ሚካኤል አጽናኝ✧
15.✧እረድተሀል እና ባሕራንን✧
16.✧ሊረዳኝ መጣ✧
17.✧ሚካኤል ስለው  ስሙን✧
18.✧ኦ ቅዱስ ሚካኤል✧
19.✧ባሕራንኒ ይቤ✧
20.✧​​በበረሃው በሃሩሩ✧
21.✧የአፎምያ እረዳት✧
22.✧ሚካኤል ስዩም✧
23.✧የእኛ አባት ሚካኤል✧
24.✧ሚካኤል ይለ'ይብኛል✧
25.✧ሚካኤል ወረደ✧
26,✧ብዙ ልጆች አሉት✧
27.✧ኃያል ኃያል✧
28.✧ይበራል በክንፉ✧
29.✧የእግዚአብሔር መልዓክ✧
30.✧ቅዱስ ሚካኤል✧
31.✧ፈጥኖ ደረሰልኝ✧
32.✧የስሙ ትርጓሜ✧
33.✧መና አውርዶ✧
34.✧አለና ሚካኤል✧
35.✧ለኔ ያደረገው ሚካኤል✧

꧁  ይ🀄🀄ሉ ꧂

የመዝሙራቱን ስም(ርዕስ) በመንካት መዝሙሩን ከነ ግጥሙ ያግኙ

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

19 Nov, 18:25


#ጠቃሚ_ምክር_ከቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

"ባልንጀራህን ልትገሥጽ ብትፈልግ፣ ልትመክር ብትሻ፣ ወይም ይህን የመሰለ ሌላ ነገር ልታደርግ ብትፈቅድ ይህን ያለ ቍጣና ከስሜታዊነት ወጥተህ አድርገው፡፡ የሚገሥጽ፣ የሚመክር ሰው ባለ መድኃኒ ት ነውና፡፡ ነገር ግን ለራሱ ባለ መድኃኒትን የሚሻ ከኾነ ሌላውን ሰው እንደ ምን መፈወስ ይቻለዋል? ራሱ ቁስለኛ ኾኖ ሳለ ሌላውን ለመፈወስ ከመኼዱ በፊት የራሱን ቁስል የማያሽረው ለምንድን ነው? ባለ መድኃኒት ሌላ ሰውን ለማዳን በሚኼድበት መጀመሪያ የራሱን እጅ ያቆስላልን? የሌላውን ዐይን ለማዳን የሚኼድ ባለ መድኃኒት አስቀድሞ የራሱን ዐይን ያሳውራልን? እንዲህ ከማድርግ እግዚአብሔር ይጠብ ቀን፡፡

ስለዚህ አንተ ሰው! ሌላውን ከመገሠጽህና ከመምከርህ በፊት የራስህ ዐይኖች አጥርተው የሚያዩና ንጹሃን ይኹኑ፡፡ ሕሊናህን አታቆሽሸው፡፡ እንዲህ ከኾነ ግን ሌላውን ማንጻት እንደ ምን ይቻልሃል? በቍጣ ውስጥ መኾንና ከቍጣ ንጹህ መኾን የሚሰጡት ውስጣዊ ሰላም በጭራሽ የሚነጻጸር አይደለም፡፡ እንዲህ ከኾነ ታዲያ ሰላም የሚሰጥህን ጌታ [ነፍስህን] አስቀድመህ ከዙፋኑ ላይ ጥለህና ከጭቃው ጋር ለውሰኸው ስታበቃ፡ ከእርሱ እርዳታን የምትሻው እንዴት ብለህ ነው? ዳኞች የዳኝነት ሥራቸውን ሊያከናውኑ ሲፈልጉ አስቀድመው ካባቸውን ደርው ከፍርድ ዙፋናቸው ላይ እንደሚቀመጡ አላየህንምን? አንተም ነፍስህን የዳኝነት ልብስን አልብሰሃት በተገቢው ቦታዋ ልታስቀምጣት ይገባሃል፡፡ እርሱም የማስተዋል ልብስ ነው፡፡"


(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች ገጽ 62-66

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

19 Nov, 13:50


⛪️ ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል

     🔐ከስር ክፈት የሚለውን
     በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇

ክፈት      ክፈት          ክፈት               
ክፈት       ክፈት        ክፈት
ክፈት       ክፈት        ክፈት       

................💚💛❤️...............

ክፈት        ክፈት           ክፈት        ክፈት        ክፈት           ክፈት     
ክፈት        ክፈት           ክፈት

...............💚💛❤️................
                                                 
ክፈት           ክፈት          ክፈት ክፈት          ክፈት          ክፈት   
ክፈት           ክፈት           ክፈት

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

19 Nov, 12:46


ኦርቶዶክስ ኖት ?

ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ።

➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳  █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

18 Nov, 15:20


አንዳንድ ጊዜ ኃጢአት የሠሩ፣ ነገር ግን ንስሐ ያልገቡ፣ እና ሌሎች ኃጢአት የሠሩ እና ንስሐ የገቡ ሰዎችን እናገኛለን…

ላልሠሩት ኃጢአት ንስሐ የገቡ ሰዎች እና ሌሎች ስህተታቸውን በሌሎች ላይ ያደረጉ...

ምንም ኃጢአትን ላለማድረግ የታገሉ ሰዎች አሉ፤ ሌሎችም ኃጢአትን ለመሥራት የጸኑ አሉ።…

ስለሌሎች ኃጢአት የሚያስብ አለ፥ ስለ ራሱም ኃጢአት የሚጨነቅ...

ለኃጢአተኞች ንስሐ እንዲገቡ የሚጸልይ ሰው አለ፣ ሌሎችም የሚኮንኑአቸው...

እና “በኹለት ሀሳብ መካከል የሚንኮታኮት ሰው አለ” [1ኛ ነገ 18፡21] በትሩን ከመካከላቸው ሊይዙት ይፈልጋሉ፣ እሱ ንስሃ የገባ ወይም ኃጢአተኛ አይደለም፣ ከእግዚአብሔር ጋር ወይም ከዲያብሎስ ጋር…

እናም በንስሃ ህይወት የኖሩ ሰዎች አሉ እናም የመጽናኛ ስርአተ ትምህርት ሆነ በእርሱም የዘላለምን ሕይወት አሸንፈዋል…

ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዱ እርስዎን የሚመለከት የግል ልምምድ ያድርጉት…

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

17 Nov, 16:05


"ቅዱስ ቶማስ ዘመርዓስ (በዘመነ ሰማዕታት ለ22 ዓመት ሲቆራርጡት ኖረው በኒቅያ ጉባኤ ላይ የተገኘው ያለ እጅ: እግር: ጀሮ: ከንፈር: ቅንድብ ነው ድንቅ አባት ነው በእውነት  አንክሮ ይገባል!!)::"
     <<<ከበረከቱ ይክፈለን።>>>

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

14 Nov, 10:12


https://www.tiktok.com/@bete_muel.midea?_t=8rNsuWsmYFj&_r=1

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

13 Nov, 10:27


💗 የበገናና የንሰሃ መዝሙሮች ስብስብ 🎶
==========================


♡ ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ ♡

✞ በጾም ትትፌውስ ቁስለ ነፍስ ✞

✞ የመርከቧ ተጓዦች ነን ✞

✧ ስለ ድንግል ብሎ ✧

✰ እረ ስማኝ ፈጣሪ ✰

✞ በከመ ምህረትከ ✞

✥ አምላኬን ሳልፈራ ✥

✞ የጴጥሮስን ዕንባ ✞

♡ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ♡

❖ ብስራተ ገብርኤል ❖

✞ እንደበደሌ አልከፈልከኝም ✞

❀ ዘጾመ ወጸለየ ❀

✥ ይሁዳ የሸጠው ✥

✥ በእምባዬ የማመልክህ ✥

✟ የማደርገውን አላውቅም ✟


🀄️🀄️ ሉ ይ 🀄️🀄️

🔔 JOIN 🔔

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

13 Nov, 09:26


ከ60 second በኋላ ይጠፋል! 🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

13 Nov, 05:39


እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

አዲስ የአእላፋት መርሙራት ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@janyared

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

13 Nov, 04:58


የህዳር ወር አመታዊ በዓላት

ህዳር 1 - ዕንቁ ልደታ - ቅዳሴ ቤቷ- ቀበና በኮከበ ጽዕባ ትምህርት ቤት አጠገብ ባለው ቅያስ(ኮብል) ወደ ላይ መውጣት

ህዳር 3 - በዓታ ማርያም (ዘንዶ አስራ) - ቅዳሴ ቤቷ -ቦሌ አራብሳ

ህዳር 6 - ቁስቋም ማርያም -ወደ ደብረ ቁስቋም የገቡበት መታሰቢያ ዕለት

ህዳር 7 - ቅዱስ ጊዮርጊስ - ቅዳሴ ቤቱ

ህዳር 8 - አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል ) - በ4 ኪሎ ባለወልድ ቤተክርስቲያን

- በጣፎ አባ ኪሮስ ቤተክርስቲያን

ህዳር 11 - ቅድስት ሐና - በዓለ እረፍቷ

ሰኞ ህዳር 12 - ቅዱስ ሚካኤል - በዓለ ሲመት(የተሾመበት)

ህዳር 13 - እግዚአብሔር አብ - እልፍ አእላፍ መላእክት የተሾሙት

ህዳር 15 - ቅዱስ ሚናስ - በዓለ እረፍቱ - በድሬ ዳሌ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ጣፎ አባ ኪሮስ አለፍ እንዳሉ ድሬ መገንጠያ አዲሱ መንገድ ብላችሁ የድሬዳሌ ትራንስፖርት መያዝ ከዛ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ብላችሁ ጠይቁ

ህዳር 21 - ፂዮን ማርያም

ህዳር 22 - ፉሪ ቅዱስ ዑራኤል - ቅዳሴ ቤቱ - በሀይሌ ጋርመንት ወደ ገላን በሚወስደው መንገድ ሰፈራን አለፍ እንዳሉ አዲስ የሚሰራው ኮንዶሚኒየምን ዝቅ ብለው

ህዳር 24 - ሃያራቱ ካህናተ ሰማይ(ሱራፌል) - በቦሌ ጎርጎርዮስ ቤተክርስቲያን

- አቡነ ተክለሃይማኖት - 25ተኛ ሆነው የሥላሴ መንበር ያጠኑበት መታሰቢያ ዕለት

ህዳር 25 - ቅዱስ መርቆሬዎስ - በዓለ እረፍቱ - በጎፋ መብራት ሀይል ቅዱስ መርቆርዮስ ቤተክርስቲያን በካሳንቺስ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን በአዲሱ ገበያ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን

ህዳር 26 - አቡነ ሃብተማርያም - በዓለ እረፍታቸው

ህዳር 29 - አቡነ እጨጌ ዮሐንስ -በዓለ ልደታቸው - በወይራ ሰፈር

ቸር ያገናኘን አሜን !!!

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

13 Nov, 04:31


ኦርቶዶክስ ኖት ?

መልሶ አዎ ከሆነ በቴሌግራም የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ ቻናሎችን እነሆ ተ🀄️🀄️ሉ።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀላቸው የሚገባ
ድንቅ ቻናሎች ናቸው።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

12 Nov, 04:34


እናታችን ቅድስት በዓታ ማርያም በረከቷ ይድረሰን

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

11 Nov, 18:09


ገብታችሁ አሁኑኑ copy link,repost እና like & ለጓደኞቻችሁ share አርጉ🙏🙏🙏 በተለይ እባካችሁ repost እና 30 ጊዜ copy link ማረግ እንዳትረሱ
📌እባካችሁ ቢያንስ በዚህ አበረታቱን🙏🙏🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

11 Nov, 18:08


https://vm.tiktok.com/ZMhgHccwf/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

11 Nov, 05:44


ገብታችሁ አሁኑኑ copy link,repost እና like & ለጓደኞቻችሁ share አርጉ🙏🙏🙏 በተለይ እባካችሁ repost እና 30 ጊዜ copy link ማረግ እንዳትረሱ
📌እባካችሁ ቢያንስ በዚህ አበረታቱን🙏🙏🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

11 Nov, 05:44


https://vm.tiktok.com/ZMhgjFyAm/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

10 Nov, 19:37


ገብታችሁ አሁኑኑ copy link,repost እና like & ለጓደኞቻችሁ share አርጉ🙏🙏🙏 በተለይ እባካችሁ repost እና 30 ጊዜ copy link ማረግ እንዳትረሱ
📌እባካችሁ ቢያንስ በዚህ አበረታቱን🙏🙏🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

10 Nov, 19:36


https://vm.tiktok.com/ZMhbSpXev/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

10 Nov, 06:36


ገብታችሁ አሁኑኑ copy link,repost እና like & ለጓደኞቻችሁ share አርጉ🙏🙏🙏 በተለይ እባካችሁ repost እና 30 ጊዜ copy link ማረግ እንዳትረሱ
📌እባካችሁ ቢያንስ በዚህ አበረታቱን🙏🙏🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

10 Nov, 06:36


https://vm.tiktok.com/ZMhbCcanQ/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

09 Nov, 19:53


ገብታችሁ አሁኑኑ copy link,repost እና like & ለጓደኞቻችሁ share አርጉ🙏🙏🙏 በተለይ እባካችሁ repost እና 30 ጊዜ copy link ማረግ እንዳትረሱ
📌እባካችሁ ቢያንስ በዚህ አበረታቱን🙏🙏🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

09 Nov, 19:52


https://vm.tiktok.com/ZMhbSpXev/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

09 Nov, 17:19


🌹"ነገ ኅዳር1 ልደታ ለማሪያም እናታችን ናት በዕለተ ቀኗ ከክፉ ሁሉ ትሰውረን ረድኤት በረከቷ አይለየን🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

08 Nov, 19:02


ገብታችሁ አሁኑኑ copy link,repost እና like & ለጓደኞቻችሁ share አርጉ🙏🙏🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

08 Nov, 19:01


https://vm.tiktok.com/ZMhqbE6YS/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

08 Nov, 18:19


✧ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት✧

ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
በረከትህ ይደር በኛ ህይወት

በማህፀን እያለ ገና
ለጌታ እናት ሰግደሀልና
እንዲሰግድ ጉልበታችን
አስተምረን አባታችን

✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥

የትህትና ነህ መምህር
የምትገስፅ የምትመክር
በኑሯችን እንዳንበድል
አኑር በኛ የአምላክን ቃል

✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥

ህጉን ሰብከህ ለሰዎች ሁሉ
እስከ መሞት ታምነህ ለቃሉ
አፅናን እኛን ዮሐንስ  ሆይ
ከእግዚአብሔር ፍቅር እንዳንለይ

✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥

ሀዋርያ ካህን ወ ነቢይ
ሰማዕት ነህ ትሁት አገልጋይ
በረከትህ ይሁነን ብርታት
እናገልግል ጌታን በትጋት


 ✥•┈•●◉ ናሁ ሰማን-ዜማ ◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
    ✞ @Nahuseman256✞
    ✞ @Nahuseman256 ✞        
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

08 Nov, 17:57


ጥቅምት 30
✞ ይህች ዕለት ለቅዱሱ ዮሐንስ መጥምቅ 'አስተርዕዮተ ርዕሱ' ወይም ቅድስት ራሱ ከተወረችበት የተገለጠችበት ነው::
<<በረከቱ ይደርብን።>>

ቅዱስ ማርቆስ አባታችን
እስክንድርያ እናታችን

<<ከወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ በረከት ይክፈለን።>>

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

08 Nov, 06:59


👆የሚሸጥ የመሰንቆ ቦርሳ 💸1400 Birr
ስልክ :- +251940561444

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

07 Nov, 19:37


#የእመቤታችን_የስደት_ታሪክ_ክፍል_1

#ርዕስ ፦ የእመቤታችን ልደትና ስደት

➯እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደችው በደብረ ሊባኖስ ተራራ ነው:: ድንግል ማርያም በእናቷ በሐና ማሕፀን ከተጸነሰችበት ቀን ጀምሮ የተለያዩ ተአምራትን ታደርግ ነበር። በማሕፀን ሳለች ካደረገቻቸው ተአምራት ሁለቱ የሚከተሉት ናቸው፡፡

➯ - በአንደኛው ዓይኗ ማየት የተሳናት ቤርሳቤህ የተባለች የሐና አክስት ጐረ ቤት ነበረች። እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን የጸነሰችውን የሐናን አካል በእጅዋ ነክታ /ዳብሳ/ እጅዋን መልሳ ማየት የተሳነውን ዓይኗን በነካችው ጊዜ ቦግ ብሎ በራላት፡፡ ይህ አንደኛው ተአምር ሲሆን።

➯ - ሁለተኛው ደግሞ እንደሚከተለው ነው፡፡ የሐና የአጐቷ ልጅ የሚሆን ሳምናስ የተባለ ሰው ሞተ፡፡ ሐና ለልቅሶ ተጠራች። ሐና ከሞተው ሰው ቤት በገባች ጊዜ ጥላዋ በሞተው ሰው ላይ ወደቀበት። የሞተው ሰውም ሕያው ሆኖ ተነስቶ እንዲህ አለ "«ኦ እሙ ለፀሐየ ጽድቅ ለዘገብረ ሰማየ ወምድረ» ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ ጌታን የምትወልድ የቅድስት ድንግል ማርያም እናት የሆንሽ ሐና ሆይ ሰላምታ ይገባሻል፡፡" ለልቅሶ የተሰበሰቡት እስራኤላውያን ይህን ተአምር አይተው በቅንዓት ተቃጠሉ፡፡

➯ኢያቄም እና ሐና የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያምን እንደሚወልዱ ባያምኑም እንኳ አንድ ተአምረኛ ልጅ እንደሚወልዱ ገምተዋል። ቀናተኞች እስራኤላውያን እንዲህ አሉ ከዚህ በፊት ከነገደ ይሁዳ የተወለዱ እነዳዊት እነሰሎሞን በእኛ ላይ ነግሠው አርባ አርባ ዓመት ገዝተውን ነበር። ዛሬም ከኢያቄም እና ከሐና የሚወለደው እኛን ሊገዛ ይችላል። ስለዚህ ተአምረኛውን ልጃቸውን ከመውለዳቸው በፊት ኢያቄምን እና ሐናን እንግደላቸው በማለት መከሩ።

➯የእግዚአብሔር መልአክ ወርዶ ኢያቄምን እና ሐናን ይህንን አገር ለቃችሁ ወደ ደብረ ሊባኖስ ሂዱ አላቸው:: ኢያቄም እና ሐና ወደ ደብረ ሊባኖስ ተሰደዱ፡፡ በስደት ላይ እያሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ሊባኖስ ተወለደች። ከወላዶቿ ጋር ሦስት ዓመት ተቀመጠች። ከዚህ በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ ተወሰደች። በቤተመቅደስ 12 ዓመት ኖረች። የ15 ዓመት ልጅ ስትሆን ሽማግሌው ዮሴፍ ይጠብቃት ዘንድ ወደ ዮሴፍ ቤት ሄደች። በዮሴፍ ቤት ሳለች የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶን በመንፈስ ቅዱስ ጸነሰችና በቤተ ልሔም ወለደች። ብዙ መከራና ሥቃይንም ተቀበለች፤ የአባቷ ዕጣ ፋንታ ደረሰባት።

➯የእመቤታችን ወላጆች የኢያቄም እና ሐና በማሕፀን ሳለች ሙት ያስነሳችላቸውን ልጃቸውን ለመውለድ ወደ ደብረ ሊባኖስ እንደተሰደዱ ሁሉ ቅድስት ድንግል ማርያምም የሰማይና የምድር ፈጣሪን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለወለደች ወደ ግብፅ ተሰደደች።

➯ኢያቄምና ሐና ልጃቸው በማሕፀን ተምራትን ስለአደረገች ከቀናተኞች ጐረቤቶቻቸው ዓይን ለመራቅ ነበር የተሰደዱት፡፡

➯እመቤታችን ደግሞ ልጅዋ በሰባሰገል አንደበት የአይሁድ ንጉሥ ስለተባለ ከቀናተኛው ከሄሮድስ ዓይን ለመሠወር ስደተኛ ሆነች። ከዮሴፍ እና ከሰሎሜ ጋር ሀገር ለሀገር ተንከራተተች

➯እንደ ዛሬው የፖለቲካ ስደተኛ በአውሮፕላን፣ በመኪና ወይም በባቡር አይደለም የተሰደደችው። በእሾህ እና ድንጋይ እግሮቿ እየደሙ ቀን በፀሐይ ፊቷ እየተቃጠለ ሌሊት በብርድና በውርጭ ቆዳዋ እየተሰበሰበ በረሃብ እና በጥም ውስጧ እየተጐዳ መራራውን በመከራ ጸዋ እየጠጣች ሦስት ዓመት በመንፈስ ኖራለች።


#ክፍል_ሁለት_ይቀጥላል......

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

07 Nov, 18:34


እየገባችሁ አሁኑኑ copy link,repost እና like & ለጓደኞቻችሁ share አርጉልኝ🙏🙏🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

07 Nov, 18:33


https://vm.tiktok.com/ZMhqeswp8/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

07 Nov, 16:51


💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel


👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
         የይቱብ ቻናላችን
             🔔
  🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
         👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

06 Nov, 19:35


🌹#ጥቅምት_28 #እንኳን_ለአምላክ_ወሰብእ ለ #ቅዱስ_አማኑኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን!!🌹

"የምስራቁ ነፋስ አንበጣዎችን አመጣ።"
ዘጸአት 10፤13
የበዓሉ መሰረትና ታሪክ ይህ ነው
በወርሐ ጥቅምት እንዲህ ሆነ በሱዳን በኩል የመጣ አንበጣ የኢትዮጵያን ምድር ከል መስሎ ወረሳት የተዘራው ሳይሰበሰብ  የአንበጣ እራት ሊሆን ሆነ። ንጉሠ ሸዋ ሣህለ ሥላሴ ወደ ታላቁና ተአምረኛው ሚጣቅ #ቅዱስ_አማኑኤል  ደብር ሄደው እንባቸውን በእጃቸው አቁተው አዝነው አምላኬ #ቅዱስ_አማኑኤል የመጣው የአንበጣ መንጋ ከጠፋ ሕዝቤ ከሰቀቀን ድኖ የዘራውን አጭዶ ከጎተራ ካገባ በአዋጅ ነጋሪት ጎስሜ ቀንደ መለከት አስነፍቼ ድብ አንበሳ ነጋሪት አስመትቼ ታቦትህን በካህናቱ አስወጥቼ አከብራለሁ ብለው ስዕለት ያደርጋሉ የአንበጣው መንጋ ሰማይ ያርግ ምድር ይስረግ ሳይታወቅ አንድ ሰብል ሳያጠፋ ከኢትዮጵያ ምድር ይጠፋል በዓሉም በዚያ ምክንያት ተጀመረ የአባቶቻችን ስም ላለመጥራት ታሪክ አናድበስብስ መሰረቱ ይህ ነው።

በበዓሉ የሚከብረው ስሙ የሚወደሰውም  ወሰብእ #ቅዱስ_አማኑኤል ነው ቸርነቱ የተገለጠበት ተአምራቱ የታየባት እምርት እለት።

አምላካችን በቸርነቱ ይመልከተን ምድራችንን የወረረውን የዘረኝነት አንበጣ ያጥፋልን በየልቦናችን ያቆምነውን የዘረኝነት ጣኦት በኃይለ መለኮቱ ያቅልጥልን አስተዋይ ለሕዝብ የሚያስብ መሪ አይንሳን እኛንም ገባርያነ ሰላም ያድርገን ከዘረኝነት ደዌ ከፍቅር ረሐብ ከዝሙት እሳት ከምንፍቅና አሽክላ ይሰውረን በፈቃዳቸው ላበዱ ፈውስን ብረት ላነሱ ትዕግስቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን!

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

06 Nov, 19:30


🌿🌿🌿መንፈሳዊ ጥያቄዎች 🍀🍀




1, ሰንበት ማለት ምን ማለት ነው ?
2, ሰንበት በብሉይ ቅዳሜ, በሐዲስ እሁድ ለምን ሆነ?
3, አእማደ ሚሥጢራት ለምን ሚሥጢር ተባለ?
4, 10ሩን የቅድስና ማዕረጋት ዘርዝሩ?
5, ሚሥጢር ማለት ምን ማለት ነው ?
6, ሚሥጢረ ሥጋዌ ማለት ምን ማለት ነው?


መልስ ለማግኘት👇👇👇

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

06 Nov, 04:20


📚 ውዳሴ ማርያምን የደረሰው ሊቅ ስም ማን ይባላል



✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Nov, 19:45


ጥምቀት ምንድነው?

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Nov, 19:40


👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግብረ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?

ለእነዚህ ሁሉ መልስ ለማግኘት ይቀላቀሉ
https://t.me/addlist/d4ZokvPlExwzOWZk

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Nov, 18:21


#መድኃኔዓለም
፩. ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርጋታው የተነሣ "የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤስን የጧፍ ክርም አያጠፋም" ተብሏል (ማቴ.12፥20)። የእርጋታ መምህር ነው።

፪. የትሕትና መምህር ነው።"ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ" እንዲል (ማቴ.11፥29)።

፫. የይቅርታ መምህር ነው። በመስቀል ተሰቅሎ ይቅርታን ለሰው ልጅ ያደለ እርሱ ነው። "ኢየሱስም፦ አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ" እንዲል (ሉቃ.23፥34)።

፬. የሰላም፣ የፍቅር፣ የትዕግሥት፣ የሰማዕትነት በጠቅላላው የመልካም ሥራዎች ሁሉ መምህር እርሱ ነው። እርሱን ሁልጊዜ ማሰብ ለነፍስ ዕረፍት ነው። እኛም ዋና አብነታችን እርሱ ስለሆነ መልካም ሥራዎችን ሁሉ አባታችንን እርሱን መስለን እንሥራ።

እንኳን አደረሳችሁ

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

05 Nov, 15:52


#እንኳን_ለጥቅምት_27 ቸሩ መድኃኔዓለም ክብረ በዓል (ለመጋቢት 27 #ጥንተ_ስቅለት ልዋጭ በዓል) ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፡፡

በዲሜጥሮስ ቀመር መሠረት አጽዋማትን በጠበቀ መልኩ ከትንሣኤ በዓል በፊት ያለውን ዓርብ “ስቅለት” ተብሎ እንዲከበር አባቶቻችን ሥርዓት ሠርተዋል፡፡መጋቢት ፳፯ ቀን በዓቢይ ጾም ስለሚውል በዓቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለ ፤ ወደ ጥቅምት ፳፯ ተዛውሮ በፍስሐ በሓሴት እንድናከብረው ቤተክርስቲያን ሥርዓት ሰርታለች ።
ይህንን በዓል የሚያከበር በመስቀሉ የተደገፈ ይሁን!
የቅዱሳንንም በዓል የሚያደረግ በቅድስት ደብረ ጽዮን ከአነርሱ ጋር እንደሚነግሥ አልሰማችሁምን!

የመድኀኔዓለምንም መታሰቢያ የሚያደርጉ በመንግሥተ ሰማያት ባለሟልነት አላቸው በየወሩም አምስት ሺህ ነፍሳት ከደይን ይወጣላቸዋል በየሳምንቱ ዓርብም ስለ ስቅለቱ ሶስት መቶ አርባ ነፍስ ይሰጣቸዋል፤ የዕንቁ የወርቅ አክሊልም ይሰጣቸዋል ፡፡
---------------------------------------------
ቅዳሴ ዮሐንስ  “ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት፤ ኃጢያትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት፤ በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት” ፡፡  እንዲል ክርስቶስን አይሁድ ስቀለው ብለው ፈረዱበት አክሊልን የሚያቀናጀውን የነገሥታት ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስን አነገስንህ ብለውታልና ጭፍሮች በፍና ተሣልቆ የእሾህ አክሊል  ደፉለት “ወጸፈሩ ሐራ አክሊለ ዘሦክ ወአስተቀጸልዎ ዲበ ርእሱ” ዮሐ ፲፱፥፪ ። ኢየሱስ ክርስቶስ  የእሾኽ አክሊል በመቀዳጀቱ ዕፀ በለስን በልቶ  “ምድር እሾኽንና አሜከላን ታበቅልብኻለች” ዘፍ  ፫፥፲፰  ብሎ የፈረደበትን አዳም  ስለርሱ ክሶ መርገሙን ደምስሶለታል ።

መጋቢት ፳፯ ቀን ክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል በተሰቀለ ጊዜ፤ የተሰቀለው የክብር ባለቤት ሰማይን የፈጠረ ነውና  ፀሐይ ጨልማለች፣ ጨረቃ ደም ሆኗል፣ ከዋክብት ረግፈዋል። የተሰቀለው የክብር ባለቤት ምድርንም የፈጠረ ነውና በምድር የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ለኹለት ተቀዷል፤ ምድር ተናውጣ ዐለቶች ተሠንጥቀዋል፤ መቃብራት ተከፍተዋል፤ ከ፭፻ በላይ ሙታን ተነሥተዋል (ማቴ ፳፯ )፡፡
ስቅለቱን በዲሜጥሮስ ቀመር አውጥተን የጌታን መከራውን አስበን በስግደት ሕማማቱን እናስባለን በዝክረ ጥንተ ስቅለቱ በጥቅምት ፳፯ ደግሞ በመስቀል የተደረገልንን አስበን እናመሰግነዋለን፡፡
የመድኀኔዓለም ይቅርታውና ቸርነቱ ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን!

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

04 Nov, 20:19


📲ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ
/Start 👇👇
╭━━━━━━━╮
┃   ● ══        
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃        🔘       ┃
╰━━━━━━━╯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

04 Nov, 20:12


👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች

ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

30 Oct, 19:35


በወይን መጥመቂያው ውስጥ ስንዴን ሲወቃ የእግዚአብሔር መልአክ ያገኘው ሰው ማነው ?

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

30 Oct, 19:29


አሁን የምንፆመው ፆም ምን ይባላል?

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

30 Oct, 14:23


💒 በመንፈሳዊ ህይወት መበርታት ለምትፈልጉ ሰዎች በጣም አስፈላጊ የሆኑ ቻናሎች ዛሬ እንጠቁማችሁ:-



📕 አዳዲስ መፅሀፍቶች በpdf የሚያዘጋጅ

🙋‍♂ ሳምንታዊ ረቂቅ የሆኑ ጥያቄና መልሶች የሚቀርብበት

🤵‍♂የባለ ታሪኮች ታሪክ ከባለታሪከኞቹ አንደበት የሚሰማበት

⭐️ መንፈሳዊ እውቀት የሚሸመትበት

አሳታፊና ወቅታዊ ቻናል ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት ይ🀄️🀄️


ለመቀላቀል 👇👇
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

29 Oct, 16:53


💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ

አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
                 👇👇

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

29 Oct, 16:35


💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

29 Oct, 04:06


ነገ ❶❾. ገብርኤል አባቴ ❣️
.....................................



አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል
ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያሠባችሁትን
የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ አሜን




         ❤️🌹❤️...........❶❾🕯

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

28 Oct, 07:24


https://youtu.be/-Or2VeG94fg?si=N3Tgt0HpTmKQ18EN

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

27 Oct, 19:17


1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

27 Oct, 18:58


📡 በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️🀄️
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥

🔑 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘማሪዎች ውስጥ የማንን ዝማሬ ማግኘት ይፈልጋሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
⚫️የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
ዝ?የቀዳሜጸጋ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔴የኪነጥበብ መዝሙር
⚫️የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔴የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ እና      ወ.ዘ.ተ......
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️🀄️
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █       

 
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

20 Oct, 09:17


https://vm.tiktok.com/ZMh5TNyeD/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

20 Oct, 07:11


ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ🙏           

📌በተለያየ ምክንያት በስራ፣ በትምህርት፣ በቦታ አለመመቻቸት፣ በጊዜ ማጣት ወዘተ የክራር ትምህርት መማር ላልቻላችሁ  በonline በተመጣጣኝ ዋጋ በግል እናስተምራለን። ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ መጠየቅ ነው።
ሊንክ:- @abnat19

📍ይሄን መልእክት ለሚያስፈልገው ሁሉ እንዲደርስ ለቤተሰብ ለጓደኛ share አድርጉት።

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።🙏

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

18 Oct, 18:57


🔴ቃዴስ በገና ተቋም🟢
🔹የበገና ,የክራር ,የከበሮ ትምህርት እንሰጣለን
🔹በፈለጉት ሰዓት በማመቻቸት መማር ይችላሉ
🔹 ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ከስራ ሰዓት በኋላም መማር ይችላሉ(ከእሁድ እስከ እሁድ)
🔹  በህብረት ውይም በግል መማር ይችላሉ                                                            👉🏻👉🏻🟣 ከሁለት በላይ ሆናችሁ ከመጣችሁ ዋጋ በጣም እንቀንሳል
🔹ጥራት ያላቸው በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንት ከበሮ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን
🔹ልዩ የሆነ ስልጠና ለህጻናትም እንሰጣለን 
🟣አድራሻ ፡ ቦሌ ቡልቡላ ከማሪያም ማዞሪያ 100ሜ ገባ ብሎ ቬሮኒካ ህንጻ ዳሽን ባንክ ወይም ከገበረው ድርጅት ያለብት ሁለተኛ ፎቅ ላይ
ለበለጠ መረጃ 📞 0933703002
                      📞 0991314522                                                                               https://t.me/kades123beg

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

18 Oct, 18:22


🔴ቃዴስ በገና ተቋም🟢
🔹የበገና ,የክራር ,የከበሮ ትምህርት እንሰጣለን
🔹በፈለጉት ሰዓት በማመቻቸት መማር ይችላሉ
🔹 ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ከስራ ሰዓት በኋላም መማር ይችላሉ(ከእሁድ እስከ እሁድ)
🔹  በህብረት ውይም በግል መማር ይችላሉ                                                            👉🏻👉🏻🟣 ከሁለት በላይ ሆናችሁ ከመጣችሁ ዋጋ በጣም እንቀንሳል
🔹ጥራት ያላቸው በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንት ከበሮ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን
🔹ልዩ የሆነ ስልጠና ለህጻናትም እንሰጣለን 
🟣አድራሻ ፡ ቦሌ ቡልቡላ ከማሪያም ማዞሪያ 100ሜ ገባ ብሎ ቬሮኒካ ህንጻ ዳሽን ባንክ ወይም ከገበረው ድርጅት ያለብት ሁለተኛ ፎቅ ላይ
ለበለጠ መረጃ 📞 0933703002
                      📞 0991314522                                                                               https://t.me/kades123beg

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

15 Oct, 13:18


የሚሸጥ ክራር
📍አዲስ እና ለአገልግሎት በጣም የሚፈለግ ክራር ነው።
📌ዋጋ:-5500 ብር
📞ስልክ:-0991725654/ 0717640964
📲በቴሌግራም :-@abnat19
📌ገዢ ብቻ ያናግረን።

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

14 Oct, 19:39


✞ የአብነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ተወዳጅ መዝሙር ✞


1,✞ የአቅሌስያ ፋሬ ገብረመንፈስ ቅዱስ✞
2,✞ ንዑድ ክቡር ✞
3,✞ በቃልና በኑሮ ✞
4,✞ ርዕሰ ባህታዊ ገብረ መንፈስ ✞
5,✞ ሰውነቴ በአንተ ✞
6,✞የአምላክ_አቃቤ_ሕግ ✞
7,✞ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ✞
8,✞ ቆሜ አለው ✞
9,✞ ኢትዮጵያን ማርልኝ ✞
10,✞ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዓለም ✞


 ✥•┈•●◉ ናሁ ሰማን-ዜማ ◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
    ✞ @Nahuseman256✞
    ✞ @Nahuseman256 ✞        
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
የመዝሙራቱን ስም(ርዕስ) በመንካት መዝሙሩን ከነ ግጥሙ ያግኙ

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

14 Oct, 17:29


🌺₅ ....ጥቅምት 5 [፭]

✞ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ✞
➝ ዕረፍት እና ወደ ኢትዮጵያ የገቡበት🌺

1) ጀሞ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ

ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጀሞ

፪) አስኮ መካነ ሕይወት ቅዱስ አማኑኤል እና አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር

፫) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ ጉለሌ ድልበር

፬) የሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም

ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ልኳንዳ ፈጥኖ ደራሸ ካምፕ

፭) ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሐይማኖት

ልዩ ስም፦ ልደታ /ክ/ከ መርካቶ

፮) አየር ጤና ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አየር ጤና

፯) ብርሀናተ ዓለም ጴጥሮስወጳውሎስ  እና ቅዱስ ገብርኤል

ልዩ ስም፦ አዲስ ከተማ ክ/ከ ዊንጌት ት/ቤት

፰) ቤተል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል  ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ ኮ/ቅ/ክ/ከ ቤተል

፱) መዝገበ ምሕረት ቅዱስ ፋኑኤል

ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ፋኑኤል ሰፈር

፲) ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ

ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ቦሌ እግዚአብሔር አብ

፲፩) ኮተቤ ማኅደረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል  ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ ሉቄ

፲፪) መሪ አያት ምስራቀ ፀሐይ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ መሪ

፲፫) ቱሉ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ፤ቅዱስ ዑራኤል እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቱሉ አቦ

፲፬) የረር በር መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ጎሮ

፲፭) ሲኤምሲ ደብረ ጽባህ ቅዱስ ሚካኤል  ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ ሲኤምሲ

፲፮) ደብረ ጽጌ ቅዱስ ኡራኤል

ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ካዛንቺስ

፲፯) ቀበና መካነ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ የካ ፈረንሳይ ለጋስዮን

፲፰) ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል

፲፱) ፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል

ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ወረዳ 1 ለቡ(ፉሪ)

፳) መካኒሳ ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ አቦ

፳፩) ምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም

ልዩ ስም፦ አቃቂ ክ/ከ ሳሪስ

፳፪) ኮዬ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ኮዬ

፳፫) ቀርሳ ፈለገ ብርሀን ቅድስት ልደታ ለማርያምና አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ

ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቀርሳ

፳፬) ደብረ ሠላም ቅዱስ በአለወልድ ቤ/ክ

፳፭) ቃሊቲ መካነ ስብሀት ቅድስት ሥላሴ እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን

ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ ክ ከተማ
ወረዳ 8 አረጋውያን ክብካቤ ጀርባ

፳፮) የላምበረት ደብረ ፀሐይ አቡነ አረጋዊ ወገብረ መንፈስ ቅዱስ ወ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ

ልዩ ቦታ፦ የካ ክ/ከ ላምበረት

፳፯) አንቀፀ ብፁዓን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ ሐብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን

ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ ክፍለ ከተማ ወይራ የጋራ መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም) ጀርባ

፳፰) የቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፣ ቅድስት ልደታ ለማርያም ፣ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ፣ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን

ልዩ ስም፦ አራብሳ ኮንዶሚኒየም አከባቢ

፳፱) የካ አባዶ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን

ልዩ ስም፦ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም

፴) ደብረ ሠላም ቅዱስ በአለወልድ ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ ገላን ከተማ መምህራን ሰፈር አለፍ ብሎ

በዓለ ንግሱ ይከበራል።
[ልዑል እግዚአብሔር ]
በፍቅር፣ በሠላም፣ በጤና ያገናኘን
🙏አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይጠብቁን 🙏
    ₃..አሜን | Amen..₃ 🤲🙏
  ❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼

🌺✞ የንግሥ በዓላት ✞🌺

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

14 Oct, 17:29


እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ
የፃዲቁ በረከት ምልጃና ፀሎት ከሁላችሁም ጋር ይሁን ❤️❤️❤️

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

14 Oct, 15:07


https://vm.tiktok.com/ZMhyCeUr5/

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

13 Oct, 21:04


የሚሸጥ ክራር
📍አዲስ እና ለአገልግሎት በጣም የሚፈለግ ክራር ነው።
📌ዋጋ:-6000 ብር
📞ስልክ:-0991725654/ 0717640964
📲በቴሌግራም :-@abnat19
📌ገዢ ብቻ ያናግረን።

ስቡህ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ት/ት

13 Oct, 20:38


1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

27,462

subscribers

200

photos

17

videos