እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ @premier_league_2020_21 Channel on Telegram

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

@premier_league_2020_21


እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ (Amharic)

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ቻናሎች እና የዓለም ባለሥልጣን ጣፋጭ ከተማ አከባቡ በመሆን እና ምርጥ አልጋቂ ፕሪሚየር ነው። የዚህ እጅግ ሊግ ቀረቡኝ። በካሴሲቲ ፌዴሬሽን ዲ ኤፍ ፈርሽን እስከ 2020/21 ዓ.ም ዋናው ፕሪሚየር እንደተሰኘ ነው። በእኛ የምትሰራ እንዲሆነ የኢትዮጵያ ከተሞች ፕሪሚየር ሊግ ከተማ ነው። በካርዲ፣ ምርጥ ከነቀፈው በኋላ ያልኩን አጋለትበታለሁ። ሊግ የተለያዩ ፕሪሚየር መዝናኛ እና ሆኖ ከእኛ ጋር ሊኖረ ይችላል።

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

14 Aug, 08:09


👕 ማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ ከ ሜዳ ውጪ የሚለብሰው ማለያ ይፋ ሲያደርግ በ ሲቪያው ጨዋታ ላይ እንደሚለብሱት ተነግሯል።

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

29 Jul, 12:09


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሐምሌ ወር ኮከብ አሰልጣኝ ዕጩዎች ።👏

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

29 Jul, 12:09


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሐምሌ ወር ኮከብ ተጫዋች ዕጩዎች ።👏

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

29 Jul, 08:33


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ናይኪ ያመረተው የ 2020/21 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኳስ ።⚽️

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

29 Jul, 03:33


የቀድሞው የ #አርሰናል የ #ቪላሪያል #ፒሰጂ እና #ሰቪያ አሰልጣኝ ኡናይ ኤመሪ ስፔናዊውን ቡድን ቪላሪያልን ተረክቧል።

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 18:17


በእግርኳስ የብዙዎች አስተማሪ የሚባሉት ማርሴሎ ቤልሳ የሻምፒዮን ሺፕ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተሸልመዋል👏

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 16:33


DEAL DONE - ቶተንሃም ሆትስፐር የ15 አመቱን ወጣት አልፊ ዴቪንን በ300ሺ ፓውንድ ከዊጋን አስፈርሟል። (Wigan Athletic)

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 16:31


ማንችስተር ዩናይትድ ጃክ ግሪሊሽን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል።

ነገር ግን ክለቡ አስተን ቪላ ለተጫዋቹ ከ75ሚ.ን ፓውንድ በታች እንደማይሸጠው ወስኗል።

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 05:38


ወደ ፕሪምየር ሊጉ 3ተኛ ሆኖ ለማደግ የPlay off የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ትናንት ተደርገዋል፡፡

ፍልሃም እና ስዋንሲ በመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ድል ቀንቱዋቸዋል ወደ ፍፃሜው የማለፍ እድላቸውም ሰፍቱዋል፡፡ የመልሱ ጨዋታ ሀሙስ ይደረጋል፡፡

ስዋንሲ 1ለ0 ብሬንትፎርድ
ፍልሃም 2ለ0 ካርዲፍ

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 05:37


ባየር ሙኒክ የ ኖርዊችን የ ቀኝ መስመር ተከላካይ ማክስ አሮንስን ለማስፈረም ከ ወኪሉ ጋ ንግግር ጀምረዋል፡፡ ኖርዊች አሮንስ ላይ 20 ሚ ፓ ዋጋ ለጥፎበታል፡፡

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 05:37


📰 በአውሮፓ ታላላቅ አስር ሊጎች ባለፉት 20 አመታት ውስጥ የሊጋቸውን ዋንጫ ያነሱ ቡድኖችን ይመልከቱ ።

ከእንግሊዝ ማንችስተር ዩናይትድ ብዙ ዋንጫዎችን በመሰብሰብ 1ኛ ነው

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 05:31


#WhoScored የፕሪሚየር ሊጉ 2019/20 የአመቱ ምርጥ ቡድን ይህንን ይመስላል

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 05:30


Channel photo updated

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

28 Jul, 05:27


Channel created