jelalu husseyn (abu zikra) @bin_husseynfurii Channel on Telegram

jelalu husseyn (abu zikra)

@bin_husseynfurii


👇በዚህ ቻናል👇
👉ከቁርዓን ከሃዲስና ከቀደምቶች የተሰጡ ምክሮች
👉አጠር ያሉ የቁርዓን ድምፆች
👉ሴቶችን ያነጣጠሩ ምክሮች
👉የኑራንያን ሙሉ ትምህርት
👉የቁርአን ሀለቃ ትምህርት
👉ለጀማሪ አጫጭር የኪታብ ደርሶች
👉አስደናቂ የአላህ ፍጡሮች
👉 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ሌሎችም ትምህርቶች ያገኛሉ
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @Abuzikra04bot

bin_husseynfurii (Amharic)

ቢኔስ ሁሴን ፉሪ ቻናልnnbin_husseynfurii በቁርዓን እና ቀደምቶች ላይ ያሉ እና አጠር ያሉ ምክር ተብሏል ማለት የሚያበቃች ቀን፣ የሚያስተምረው የቁርዓን ድምፅ፣ ከቢሞን ያለው ሞገስ ይፈጥራሉ፣ የኑራንያን ሙሉ ትምህርት፣ የቁርዓን ሀለቃ ትምህርት፣ ጀማሪ አጫጭር የኪታብ ደርሶች፣ አስደናቂ የአላህ ፍጡሮች፣ ጥያቄዎችና መልጶቻችን ሌሎችም ትምህርቶች ያገኛሉ።nnቻናልየሆነ ቋንቋ በመሆኑ መልእክትን የማገናኝ እና መልእክታችንን ደምሳለን። ስለኛ ቻናል በተኝታ ያወጣል። ለመልእክቶችን ቋናው በትንተና እንዲሁም የአስተያየት ስብስቡን መልስ እንደገና ስለኛ በመጠቀም እንደምትሆናን እንድንልበን እንጠይቃለን። በመሳካት እንዴት ሞተው እንዲህ ሲል፣ እኛ እና ሌላው እንደምንሆን ለመልእክታችን እንዴት እንደሚቆጥር እንዴት ንብረት እንደሚገባበት ስንጠይቅ እንዴት እንደሚመንር በጀቸ ላይ ይበልጣል።nnትናንተ ጋር በቻናሉ ከፍተኛ በኃይል እና የመልኩን አስተዳዳሪ መልኩ ይጎበኛል። ምክኒያቱ ለመራዘም ቻናሉን በመለያ መቆራያ አድርገዋለን።nn👉 @Abuzikra04bot

jelalu husseyn (abu zikra)

18 Nov, 16:16


አዲስ የዐቂዳ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ኪታቡ ተውሂድ 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ  ሸይኽ ሙሐመድ
     ቢን አብዱል ወሃብ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ለ ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መድረሳ
ሴት ተማሪዎች

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 3⃣8⃣

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

18 Nov, 16:15


የሴት ልጅ ልቅናና ክብር በኢስላም

        ክፍል.........አራት

ፀሀፊ :-አል ሸይክ ዐብዱ አል ረዛቅ አል በድር

⚫️የሰው ልጅ የመከበሩ እውነታ

አላህ የሰው ልጅን እንዴት እንዳከበረው እና እንዳላቀው መረጃዎች የሚያመላክቱትን በደምብ ያስተነተነ እና ያስተዋለ አላህ የሰውን ልጅ በሁለት አይነት መልኩ እንዳላቀው ወይም እንዳከበረው መረዳት አያዳግተውም

ሁለቱ የመከበር አይነቶች ደግሞ እንደሚከተለው ይቀርባሉ :-

1) ጥቅል የሆነ ማክበር :-

ይህ የማክበር አይነት የላቀው እና አሸናፊው ጌታ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል የገለፀው ነው :-

وَلَقَدْ كَرَّمْنَا بَنِىٓ ءَادَمَ وَحَمَلْنَٰهُمْ فِى ٱلْبَرِّ وَٱلْبَحْرِ وَرَزَقْنَٰهُم مِّنَ ٱلطَّيِّبَٰتِ وَفَضَّلْنَٰهُمْ عَلَىٰ كَثِيرٍۢ مِّمَّنْ خَلَقْنَا تَفْضِيلًۭا

የአደምንም ልጆች በእርግጥ (ከሌላው ፍጡር) አከበርናቸው፡፡ በየብስና በባህርም አሳፈርናቸው፡፡ ከመልካሞችም (ሲሳዮች) ሰጠናቸው፡፡ ከፈጠርናቸውም ፍጡሮች በብዙዎቹ ላይ ማብለጥን አበለጥናቸው፡፡


ይህም የማክበር አይነት ከላይ እንደተገለጸው አላህ ለሌሎች ፍጡራኖች ያልሰጣቸውን ነገራቶች ለአደም ልጆች ብቻ ነጥሎ በመስጠቱ የተገኘ ነው።
በየብስም በውሃም እንዲጓዙ በማድረግ ከጥሩ ጥሩ ምግቦችም በመሰየስ በሌሎችም ነገራቶች አላህ ከአብዛኛው ፍጡር የአደም ልጅ አልቆታል።

ታላቁ ሙፈሲር ቁርጡቢይ አላህ ይዘንላቸው እና እንደተናገሩት :-
"ይህ የማክበር አይነት ውስጥ የሰው ልጅ ባማረ አፈጣጠር ቆሞ / ቀጥ ብሎ እንዲራመድ ማድረጉ ከእንስሳዎች በመለየት በየብስም በውሃም እንዲጓዙ ማድረጉ በራሳቸው ፍላጐት እንዲንቀሳቀሱ ማድረጉ እንዲሁም የሰው ልጆችን በምግብ መጠጥ እና አልባሳት መነጠሉ ከዚህ የማክበር አይነት ይካተታል።"

እንዲሁም እንስሳት በአራት እግር ወይም በደረት በመሳብ ላይ ሆነው ሳለ የሰውን ልጅ ቀጥ ብሎ በሁለት እግሩ እንዲራመድ ማድረጉ እንስሳ በአፉ የሚመገብ ሆኖ ሳለ የሰውን ልጅ በእጁ እንዲመገብ ማድረጉ እና የሰውን ልጅ ከጥሩ ጥሩ ምግቦች እንዲመገብ ማድረጉ ጥቅል ከሆነው ማክበሩ ይካተታል ።

2) የተለየ የማክበር አይነት

ይህ የማክበር አይነት አላህ ባሮቹን ወደ ዲነል ኢስላም መምራቱ እና እሱን በመታዘዝ ላይ እንዲፀኑ በማድረጉ ያስገኘው የማክበር አይነት ነው። ይህም ደግሞ ትክክለኛ ማክበር እና ያልተጓደለ የተሟላ መላቅ ነው ።

ትክክለኛ ልቅዕና የሚመጣው ለአላህ ኃያልነት በመተናነስ እና ለአላህ ዝቅ በማለት እንደሆነ አላህ በቁርአን ውስጥ እንዲህ ሲል ጠቅሷል :-

أَلَمْ تَرَ أَنَّ ٱللَّهَ يَسْجُدُ لَهُۥ مَن فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَمَن فِى ٱلْأَرْضِ وَٱلشَّمْسُ وَٱلْقَمَرُ وَٱلنُّجُومُ وَٱلْجِبَالُ وَٱلشَّجَرُ وَٱلدَّوَآبُّ وَكَثِيرٌۭ مِّنَ ٱلنَّاسِ ۖ وَكَثِيرٌ حَقَّ عَلَيْهِ ٱلْعَذَابُ ۗ وَمَن يُهِنِ ٱللَّهُ فَمَا لَهُۥ مِن مُّكْرِمٍ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَفْعَلُ مَا يَشَآءُ

አላህ በሰማያት ያለው ሁሉ፣ በምድርም ያለው ሁሉ፣ ፀሐይና ጨረቃም፣ ከዋክብትም፣ ተራራዎችም፣ ዛፎችም፣ ተንቀሳቃሾችም ከሰዎች ብዙዎችም፣ ለርሱ የሚሰግዱለት መሆኑን አታውቁምን᐀ ብዙውም በርሱ ላይ ቅጣት ተረጋገጠበት፡፡ አላህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም፡፡ አላህ የሻውን ይሠራልና፡፡

የአላህን ትዕዛዝ አጥብቆ ያልያዘ ሰው የተዋረደ እና ለእርሱ ምንም አቅኚ የሌለው ነው ከዲነል ኢስላም ውጪ ክብርን ወይም ልቅዕናን የተመኘ ሰው በእርግጥም እርሱ የተዋረደ ነው

ታድያ የመጀመሪያውን ወይም ጥቅል የሆነውን የመከበር አይነት ማግኘት የሁለተኛው ወይም የተለየው የመከበር አይነት ለማግኘት ምክንያት በሚሆኑ ነገሮች ላይ መቆም እና መትጋትን ግድ ያደርጋል ።
አላህ በገንዘብ በጤና ወይም በተለያዩ አለማዊ ነገሮች ያከበረው ሰው በዱንያ ስለሰጠው ልቅዕና በፍርዲቷ ቀን ይጠይቀዋልና እሱን በመታዘዝ እና የሱን ውዴታ በሚያስግኙ ነገራቶች ላይ በመቆም ሊለፋ እና ሊታገል ይገባዋል

ይቀጥላል………

jelalu husseyn (abu zikra)

18 Nov, 16:10


የሀፈዘ ሰው ምክር
🔸️ቁርአንን በሙስሀፍ አዘውትሮ ስለመቅራት

🔸️በሙስሀፍ ብቸ ቁርአንን መቅራት ጠንካራ ሂፍዝ ለመሀፈዝ በጣም ይረዳል ؛

ምክንያቱም ወደሙስሀፉ ደጋግሞ መመልከት በራሱ የምንመለከተው ሰፍሀ ቀልባችን ላይ እንዲቀመጥ ይረዳል ،

🔸️ለዚህም ነው ቁርአን ለመሀፈዝ ከሚረዱ ነገሮች መካከል ሳንቀያይር አንድ ቁርአን ብቻ መጠቀም አንዱ የሆነው..

jelalu husseyn (abu zikra)

18 Nov, 16:03


ሂፍዙን እየሀፈዝኩኝ ነው ደግሞም በጣም ቢዚ ነኝ በሚል ሰበብ ሙራጀዐን አንተው

እንዲሁም ሙራጀዐ እየጠፋብኝ ነው በሚልም ምክንያት ሂፍዝን እንዳንተው

"ሂፍዝና ሙራጀዐ "ሁለቱም መለያየት የማይችሉ ተመዛዝነው መጓዝ ያለባቸው ወሳኝ መስመሮች ናቸው።.

jelalu husseyn (abu zikra)

18 Nov, 15:54


وَمَا أَعْجَلَكَ عَن قَوْمِكَ يَا مُوسَىٰ (83)
قَالَ هُمْ أُوْلَآءِ عَلَىٰٓ أَثَرِى وَعَجِلْتُ إِلَيْكَ رَبِّ لِتَرْضَىٰ (84)

አላህ ያዘዘንን ነገር ለመስራት መቻኮላችን የአላህ ውዴታን ስለማስገኘቱ

♻️"ከሱረቱ ጠሀ ተፍሲር የተወሰደ"

  🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ  }}


https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

18 Nov, 14:38


አላህን እያመፅከው ጉዳዮችህ ሁሉ የተገሩና የተሳኩ ሆነው በምታይበት ጊዜ ፍራ!⌛️

‏"سنستدرجهم من حيثُ لا يعلمون" 👉


https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

17 Nov, 18:13


- اللهّم العون لقلبّ يريد الثبات على طريقك .

jelalu husseyn (abu zikra)

17 Nov, 10:11


🔴 لماذا حين تراجع محفوظك تجدك متقنا وحين تسمّعه عند شيخك تجدك متلعثما؟

👌🏻 لأنك تحدر في حفظك وتحقق عند شيخك
أو تهذّه هذًّا وأنت تراجع وحدك وتسقط تجويده، وعند شيخك ترتل، فتثقل ذاكرتك عن إتقان محفوظٍ لم تكرره
‏فالتكرار يكون بذات درجة التلاوة .

◀️فاجعل لك تلاوة موحّدة الترتيل لصلاتك وحفظك ومراجعتك وتسميعك لتعتاد الترتيل في أي موقف تسمّع فيه في الدنيا والآخرة

وحبّذا تتخير تلاوة ترضى أن تتلو بها يوم يُقال لك اقرأ وارق ورتّل كما كنت ترتّل في الدنيا.

◀️تلاوتك وتكرارك بالترتيل ليس ضائعًا وما كان الله ليضيع إيمانك.

◀️ تغيير مستوى التلاوة كتغيير المصحف يشتّت الحافظ، أما المتقن إتقانا بالغًا فلا يلعثمه تغيير المصحف ولا التنقل متنعمًا بين درجات التلاوة.

jelalu husseyn (abu zikra)

17 Nov, 08:55


ተቋርጦ የነበረው ተከታታይ ቲላዋ
     ረጋ ባለ አቀራር 

በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል

የሱረቱ አል ቀሰስ መጨረሻ
ሁለት ሰፍሀ

🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ

👉 ቁርአን  ያማረ አፅናኝ


👇👇👇👇👇👇
https://t.me/quran_hifz_center
https://t.me/quran_hifz_center

jelalu husseyn (abu zikra)

16 Nov, 16:09


🍃🥀 *አንድ ጥበበኛ ሰው ለመሆኑ
ከስስታም ሰው የበለጠ አስቀያሚ
ይገኛልን ተብሎ ተጠየቀ * *?*

* እሱም አዎ እሱም ለጋሽ ሰው መልካም
ለዋለለት ሰው መልካም ስለመዋሉ
ከተናገረ ብሎ መለስ። * *!* 🍂


https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

16 Nov, 16:04


#መልክተኛው صلى الله عليه وسلم:

((በእናንተ ላይ ምንም አይነት ዘመን
አይመጣም ከሇላው የለው የከፋ
ቢሆን እንጂ ስለዚህ ጊታቹን
እስክትገናኙ ታገሱ ብለዋል። ))

رواه البخاري ٧٠٦٨👉ምንጭ

jelalu husseyn (abu zikra)

16 Nov, 15:56


አዲስ የዐቂዳ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ኪታቡ ተውሂድ 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ  ሸይኽ ሙሐመድ
     ቢን አብዱል ወሃብ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ለ ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መድረሳ
ሴት ተማሪዎች

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 3⃣7⃣

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

15 Nov, 16:32


👆👆
ወንዶችማ አለፉ
⬇️
t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

15 Nov, 16:31


👆👆
ይህ ነው የወንዶች ስራ

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

15 Nov, 16:13


ህይወት ጭንቅ ጥብብ ሲልብን ،
ይህ👇 የቁርአን አያ እናስታውስ :
﴿ لَا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَٰلِكَ أَمْرًا ﴾

jelalu husseyn (abu zikra)

12 Nov, 17:43


☀️ጥብቅነቷ አስገረመዉ

ሊያገባት እንደሚፈልግ ነገራት ለሱ የወሬ በርን ከፈተችለት፣ ለረጅም ግዜም አወሩ ከደረጀዋ ወደቀች፣ጥብቅነቷንም ከቀን ወደቀን አጣች እሱም ተዋት።.......

ከንደዚህ አይነቱ በላእ አሏህ ይጠብቀን


☀️በእኛ ምክር በዙርያችን ያሉት
ድነው እኛ ከመጥፋት እንፍራ❗️

منقول

jelalu husseyn (abu zikra)

12 Nov, 16:19


ቁጥር ⑤

jelalu husseyn (abu zikra)

12 Nov, 16:19


ቁጥር ④

jelalu husseyn (abu zikra)

12 Nov, 16:19


ቁጥር ③

jelalu husseyn (abu zikra)

12 Nov, 16:18


ቁጥር ②

jelalu husseyn (abu zikra)

12 Nov, 16:05


👆👆
በየቀኑ ወንጀላችንን የምናራግፍበት
ለሁላችንም ልዩና ቀላል  ዒባዳ

ቁጥር ①

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

12 Nov, 15:58


‌ሴት ልጅ ሳታገባ እድሜዋ መሄዱ በፍፁም የምትወቀስበት ወንጀል ስላለባት አይደለም አለማግባቷ ደግሞ የህይወቷ ፍፃሜ ሆነ ማለትም አይደለም አረ እንደውም ሳታገባ በመቆየቷ አላህ የማታውቀውን ትልቅ ሸርም ከሷ ገለል አድርጎ ወይም እሷ የማታውቀው ልዩ የሆነ ኸይር አዘግይቶና ትግስቷንም አይቶ ሊሰጣትም ይሆናል አዎ ትዳር


አዎ ትዳር አላህ ከሚረዝቃቸው ሪዝቆች ውስጥ የሚካተት ነው በእርግጥም ይሄን ሪዝቅ አላህ ገር ሊያደርገውም ሊያዘገየውም ይችላል አረ እንደውም ባርያውን ለመሞከር ና ለመፈተን ይሄን ሪዝቅ ላይሰጠውም ይችላል

jelalu husseyn (abu zikra)

12 Nov, 15:40


አዲስ የዐቂዳ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ኪታቡ ተውሂድ 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ  ሸይኽ ሙሐመድ
     ቢን አብዱል ወሃብ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ለ ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መድረሳ
ሴት ተማሪዎች

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 3⃣5⃣

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

11 Nov, 18:33


"ሀውድ ላይ እስክንገናኛ ታገሱ።"

- رسول الله ﷺ 👉.

jelalu husseyn (abu zikra)

11 Nov, 18:30


"اللهُم الثلاثُون قبل الثلاثِين."
ምን ለማለት ነው 👆👆

jelalu husseyn (abu zikra)

11 Nov, 18:27


ልጆችን በሸሪዐ እውቀት ላይ ስለማነሳሳት

ዐሊይ ኢብኑ ዐሲም رحمه الله አባቴ መቶ ሺ ዲርሀም ሰጠኝና መቶ ሺ ሀዲስ እስክታመጣ ሂድ ከዚህ ፊትህን እንዳላይ ብሎ አባሮኝ ነበር ይላሉ።

{المنتظم( ١٠ /١٠٣)} 👉ምንጭ

jelalu husseyn (abu zikra)

11 Nov, 17:58


ተቋርጦ የነበረው ተከታታይ ቲላዋ
     ረጋ ባለ አቀራር 

በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል

ሱረቱ አል ቀሰስ ካለፈው የቀጠለ
ሁለት ሰፍሀ

🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ

👉 ቁርአን  ያማረ አፅናኝ


👇👇👇👇👇👇
https://t.me/quran_hifz_center
https://t.me/quran_hifz_center

jelalu husseyn (abu zikra)

11 Nov, 10:09


የሴት ልጅ ልቅናና ክብር በኢስላም

ክፍል.........ሁለት

ፀሀፊ :-አል ሸይክ ዐብዱ አል ረዛቅ አል በድር

⚫️ወሳኝ መሰረቶች

አንድ ባሪያ ትክክለኛ የሆነ ልቅዕናን እንዲሁም በዱንያም በአኺራም ዘውታሪ የሆነ እድልተኝነትን ለማግኘት ከዚህ በታች የሚዘረዘሩትን ወሳኝ መሰረቶች ሊያውቅ ይገባል :-

1) አንድ ባሪያ ከህግጋቶች ሁሉ የተሟላ ፣ ቀጥ ያለ እና ያማረው ህግ የአለማቱ ጌታ ህግ መሆኑን ሊያውቅ እና ሊያረጋግጥ ይገባል

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል :-


ۚ إِنِ ٱلْحُكْمُ إِلَّا لِلَّهِ ۚ أَمَرَ أَلَّا تَعْبُدُوٓا۟ إِلَّآ إِيَّاهُ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ ٱلنَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ

« ፍርዱ የአላህ እንጅ የሌላ አይደለም፡፡ እርሱን እንጅ ሌላን እንዳትገዙ አዟል፡፡ ይህ ትክክለኛው ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡፡

2) አንድ ባሪያ እድልተኝነቱን እና ልቅዕናው ጌታውን ከመታዘዝ እና የጌታውን ህግጋቶች አጥብቆ ከመያዝ ጋር ሙሉ ለሙሉ የተቆራኘ እና የተሳሰረ መሆኑን ሊያውቅ ይገባል
ከልቅዕና እና ከእድልተኝነት የሚያገኘውም ድርሻ የጌታውን ትዕዛዝ አጥብቆ በያዘው ልክ መሆኑን ሊገነዘብ ይገባል

3) ወንዶች እና ሴቶች አማኞች በዚህ ዱንያ ላይ ክብራቸውን ለመግፈፍ የበላይነትን ከሚያገኙበት መንገድ ለማንሸራተትና እነሱን ለማዋረድ ያላቸውን ሳይሰስቱ የሚያወጡ የተቻላቸውን የሚያደርጉ ጠላቶች እንዳሏቸው ሊያውቁ እና ሊጠነቀቁ ይገባል

ከነዚህ ጠላቶች ውስጥ ደግሞ ቀዳሚ የሆነው የአላህ ጠላት የኢስላም ጠላት የአማኞች ጠላት የሆነው ሸይጣን ነው እሱ ማለት አላህ ሙስሊም ባሮቹን በዚህ ዲን የተከበሩ እንዲሆኑ ማድረጉ ከባድ ቁጭትን ያስቆጨው የሙእሚኖችን ብልጫ እና ልቅእና ለማውደም በሁሉም አቅጣጫ አነፍንፎ የተቀመጠ ከምዕምናን ጋር ግልፅ የሆነ ጦርነትን ያወጀ ቀንደኛ ጠላት ነው

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል :-

إِنَّ ٱلشَّيْطَٰنَ لَكُمْ عَدُوٌّۭ فَٱتَّخِذُوهُ عَدُوًّا ۚ إِنَّمَا يَدْعُوا۟ حِزْبَهُۥ لِيَكُونُوا۟ مِنْ أَصْحَٰبِ ٱلسَّعِيرِ

ሰይጣን ለናንተ ጠላት ነው፡፡ ስለዚህ ጠላት አድርጋችሁ ያዙት፡፡ ተከታዮቹን የሚጠራው ከእሳት ጓዶች እንዲኾኑ ብቻ ነው፡፡

4) የአንድ ባሪያ ለመልካም  መገጠም የጉዳዩ መስተካከል የሁኔታው ቀጥ ማለትና የልቅዕናው  መረጋገጥ የሃያልነት እና የልቅዕና ባልተቤት በሆነው አላህ እጅ ብቻ  መሆኑን ማመን አለበት

አላህ እንዲህ ይላል :-

وَمَن يُهِنِ ٱللَّهُ فَمَا لَهُۥ مِن مُّكْرِمٍ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَفْعَلُ مَا يَشَآءُ

አላህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም፡፡ አላህ የሻውን ይሠራልና፡፡

ለዚህም ከአላህ ጋር ያለውን ቁርኝት ሊያስተካክል እና ልቅዕና እና ከፍታን ከሱ ብቻ ሊጠይቅ ይገባዋል


5)   አንድ ባሪያ በዚህች ጠፊ አለም ላይ ትልቁ ክጃሎቱ እና ምኞቱ መሆን ያለበት  አላህ ዘንድ የተከበረ እና ደረጃው ከፍ ያለ  መሆን ብቻ  ነው
አላህም እሱ ዘንድ ስለተከበሩት ባሪያዎቹ እንዲህ ይላል :-
أُو۟لَٰٓئِكَ فِى جَنَّٰتٍۢ مُّكْرَمُونَ
እነዚህ በገነቶች ውስጥ የሚከበሩ ናቸው፡፡

ታዲያ ይህም ልቅእና ነው ትክክለኛ እና እውነተኛ ልቅዕና
ይህ ልቅዕና ደግሞ  ሊገኝ የሚችለው  አላህን በመፍራትና በመጠንቀቅ ብቻ ነው


6)  አንዲት ሴት ለሷ ተነጥለው በሷ ጉዳይ ላይ የወረዱት ህግጋቶች ጥግ በደረሰ ጥበብ ተሞልተው ተጠንተው የተደነገጉ ጉድለትም ሆነ ግድፈት የሌለባቸው በደልም መዘንበልም ያልነካቸው ከአለማቱ ጌታ የተወደሩ ድንቅ ህግጋቶች መሆናቸውን ማወቅ አለባት
በተቃራኒ ደሞ አላህ በሴት ልጅ ላይ የደነገጋቸው ስርአቶች በበደል የተሞሉ የእርሷን ነፃነት ለመንፈግ የተደነገጉ ብሎም እሷን ለማጨናነቅ የመጡ ህጎች ናቸው ብሎ ያሰበ በእርግጥም አላህን የሚገባውን ፍራቻ አልፈራውም የሚገባውንም መተናነስ አልተናነሰውም

አላህ እንዲህ ይላል :-

مَّا لَكُمْ لَا تَرْجُونَ لِلَّهِ وَقَارًۭا
ለአላህ ልቅናን የማትሹት ለእናንተ ምን አላችሁ?

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን አሳሳቢ እና ወሳኝ መሰረቶችን ማወቅ ብሎም በደምብ መገንዘብ ግድ ይላል

ይቀጥላል………

jelalu husseyn (abu zikra)

10 Nov, 18:14


አዲስ የፊቂህ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ፊቅሁል ሙየሰር 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ 8 የሚሆኑ
     ዑለሞች በጋራ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መስጂድ
ሮብና ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 3⃣4⃣



https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

10 Nov, 17:35


ነፍሴ ሆይ ምን ትመኛለሽ ???

ኢብራሂም አል ተይሚይ رحمه الله እንዲህ ይላል

ንፍሴን በውዷ ጀነት ውስጥ ሆና ከፍራፍሬዎቿ እየተመገበች በውስጧ ካሉት ፀጋዎችም እየተታቀመች አድርጌ መሰልኳት

ለነፍሴም አልኳት :-ነፍሴ ሆይ ምን ትመኛለሽ ?
ምኞቴማ ወደ ዱንያ ተመልሼ ይህን ውድ ጀነት ያገግኘሁበትን መልካም ስራ ጨምሬ መስራት ነው አለችኝ

ከዚያም ነፍሴን እሳት ውስጥ ሆና በጀሂም እየተቃጠለች ከሃሚም እየተጎነጨች ከዘቁም እየተመገበች አድርጌ መሰልኳት

ለነፍሴም አልኳት :- ነፍሴ ሆይ ምን ትመኛለሽ ?
ምኞቴማ  ወደ ዱንያ ተመልሼ ከዚህ አሳማሚ ቅጣት የሚያድነኝን መልካም ስራ መስራት ነው አለችኝ

ከዚያም ለነፍሴ አልኳት :- ነፍሴ ሆይ አሁን ምኞትሽ ላይ ነሽና የተመኘሻቸዉን መልካም ስራዎች ስሪ !!!!!

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

10 Nov, 17:14


ቀደምቶች እነዚህ ናቸዉ እኛስ...


يارب ارحمنا

jelalu husseyn (abu zikra)

10 Nov, 17:06


ነፍሱን ለአላህ ቁርአን ክፍት ያደረገና የሀፈዘው ከሀፈዘውም ቡሀላ የተጠባበቀው ሰው አላህ የዱንያም የአኺራም ጭንቀቱ ይበቃዋል።".

jelalu husseyn (abu zikra)

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

jelalu husseyn (abu zikra)

09 Nov, 18:36


የሴት ልጅ ልቅናና ክብር በኢስላም

ክፍል.........አንድ

ፀሀፊ :-አል ሸይክ ዐብዱ አል ረዛቅ አል በድር

መግቢያ:-

ምስጋና ለዚያ ዲናችንን ሞልቶ ጸጋውን ላፈሰሰበት ከህዝቦች ሁሉ ሙስሊም ህዝቦች በማድረግ ላላቀን ከኛ የሆነ ወደኛ አናቅፅቱን የሚያነብ ከወንጀንል የሚያጠራን ቁርአንን የሚያስተምረንን መልዕክተኛ ለላከልን ሃያል ጌታ የተገባ ይሁን
ለሰሪዎች ተምሳሌት በሆኑት መልክተኛችንና በቤተሰቦቻቸው እንዲሁም በባልደረቦቻቸው ላይ የአላህ ውዳሴ እና ሰላም ይስፈን

በመቀጠል:-

አላህ ለሙስሊም ባሪያው የዋለው ውለታ እንዲሁም ልገሳ እጅጉኑ ላቅ ያለ ነው ታድያ ከውለታው እና ልገሳው መተለቅ ውስጥ ለሙስሊም ባሪያው ያ እርሱ የወደደውን ብሎም ሙሉ ያደረገውን ሀይማኖት ዲነል ኢስላምን መስጠቱ ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል።

አላህ በተከበረዉ ቃሉ እንዲህ ይላል :-

ۚٱلْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِى وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلْإِسْلَٰمَ دِينًۭا ۚ

"ዛሬ ለእናንተ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ ፀጋዬንም በናንተ ላይ አፈሰስኩ ከሃይማኖት በስተ እኩል ኢስላምን ለእናንተ ወደድኩላችሁ።"

وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ ٱلْإِسْلَٰمِ دِينًۭا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ
فِى ٱلْءَاخِرَةِ مِنَ ٱلْخَٰسِرِينَ

ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡

እስልምና ማለት አላህ የሰዎችን ባህሪይ እና እምነት ያበጀበት፣ የቅርቢቱን አለም ህይወት እና የቀጣይቷንም አለም ህይወት ያስተካከለበት እና እሱን አጥብቀው የያዙትን ከውዳቂ እና ወራዳ ነገሮች ያፀዳበት ድንቅ እና ረቂቅ ስርአቶችንም የያዘ ሀይማኖት ነው።

በህግጋቶቹ ፣በአላማው፣በማመላከቱ ጥግ የደረሰን ጥበብ የተላበሰ ንግግሮችሁ ሁሉ እውነት የሆኑ ፍርዶችሁም እንዲሁ በፍትህ የተገነቡ ህግጋቶችሁ ላይ አንድም ግድፈት የማይገኝበት...

አንድን ነገር ከልክሎ ምነው ፈቅዶት በነበር ያልተባለለት የፈቀደውንም ምነው ከልክሎት በነበር የማይባልለት የያዛቸውን ረቂቅ ስር አቶች ምነው ባልታዘዙ የሚል አንዳች ቅሬታ ያልቀረበበት እርሱን የሚያጎድል አሊያም የሚነቅፍ ሀሠተኛ እንጂ እውነተኛ ነገር ሊያስተካክለው ብቅ እንኳ የማይልበት እንከን የሌለበት ረቂቅ ሃይማኖት ነው !!

እስልምና ታላቅ እና ወደ ቀጥተኛ መንገድ የሚመራ እውነትን መፈክሩ እና መቆሚያው ያደረገ ፍትህም መዞሪያው የሆነ እዝነትን ውስጡ እና ግቡ ያደረገ መምራት እና መመራት ውበቱ እና ስራው የሆነ ጥሩ ነገርም ተቆራኙ የሆነ በአለማቱ ጌታ የተወደደ እና የተመረጠ ረቂቅ ሀይማኖት ነዉ።

እሱን የተወ እና በሱ መመራትን አሻፈረኝ ያለ በእርሱ ምክንይት ተላብሶ የነበረው ውብ እና የተከበረ ባህሪይ ከእርሱ ላይ ተሳፍረው በቦታው ውዳቂ እና አስቀያሚ ባህሪያት እንዲሰፍሩ የሚሆንበት ወደ ቀጥተኛ መንገድ ብቻ የሚወስድ ቅኑ መንገድ ና ረቂቅ ስርዓትን የያዘ ዲን "ዲነል ኢስላም "

አንድ ባሪያ ታላቅ ልቀዕናን ማግኘት የሚችለው ለዚህ ታላቅ ሃይማኖት ሲመራና ትእዛዛቱን አጥብቆ ለመያዝ እና ክልከላቶቹን እና ያስጠነቀቃቸውን ነገሮች የተሟላ የሆነ መራቅን ለመራቅ በተገጠመ ጊዜ ብቻ ነው።

ይህም ዲን ለሴት ልጅ ታላቅ ክብርን መስጠቱ፣ እሷን ማላቁ፣ ለእርሷም መወገኑ፣ ሃቋንም መጠበቁ ፣ደካማ ጎንዋን በመጠቅም እሷን መበደልን መጥላቱ እና አበክሮ መከልከሉ፣ እንዲሁም ለኑሯዋ አመቺ ይሆን ዝንድ ለእርሷ እና አብረዋትም ለሚኖሩት የተጠኑ እና ረቂቅ ስርዓቶች መዘርጋቱ እና የሁለቱንም አለም ህይወቷን በደስታ የምትመራበት መንገድ ማመላከቱ የሙሉነቱ እና የታላቅነቱ መገለጫ ነው።


ይቀጥላል.....

jelalu husseyn (abu zikra)

09 Nov, 17:35


ተቋርጦ የነበረው ተከታታይ ቲላዋ
     ረጋ ባለ አቀራር 

በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል

ሱረቱ አል ቀሰስ ካለፈው የቀጠለ
ሁለት ሰፍሀ

🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ

👉 ቁርአን  ያማረ አፅናኝ


👇👇👇👇👇👇
https://t.me/quran_hifz_center
https://t.me/quran_hifz_center

jelalu husseyn (abu zikra)

09 Nov, 16:37


👆👆

- ከዚህ ክስተት ምን ትምህርት እንወስዳለን🔥

jelalu husseyn (abu zikra)

09 Nov, 16:35


🤚አቁሚ❗️
~~

➡️ነፍስሽን መዋሸት አቁሚ! ከችግርሽ
መሸሽ አቁሚ!
➡️ትምህርት ከማትወስጂባቸው ሰዎች
ጋር ጊዜ ማጥፋትን አቁሚ!
➡️እሳሳታለው በሚል ጥሩ ስራ ከመስራት
መቆጠብን አቁሚ! ስላለፈው ጊዜ
በመጨነቅ ያለሽበትን ጊዜ ማበላሸት
አቁሚ!
➡️ውስጣዊ ደስታን በቁሳዊ ነገሮች ለመገዛት
መሞከርን አቁሚ! እኔ ውስጣዊ ደስታ
ማግኘት አልችልም ብሎ ማሰብን አቁሚ
➡️ከችግርሽ በላይ ሌላ ችግር እንዳትፈጥሪ
በችግርሽ ላይ ከመጠን በላይ ማሰብን
አቁሚ! ሁልጊዜ ለሰዎች ስሞታ
ማሰማትን አቁሚ!
➡️ወደ ምቅኝነት እንዳይቀይር ከሰዎች
ላይ ባለ ነገር ሁሉ መቅናትን አቁሚ!
➡️በፈፀምሽው ስህተት ምክንያት ሌሎችን
መውቀስን አቁሚ! ከምታደርጊው ነገር
ላይ ከሰዎች ምስጋና መጠበቅን አቁሚ!
➡️በአንቺና በሌሎች መካከል በተፈጠረ
ግጭት ይቅርታን ከሌሎች መጠበቅን
አቁሚ!
➡️እርግጠኛ የሆንሽበትን ነገር ትተሽ
የሚያጠራጥርሽን ነገር መስራትን
አቁሚ።

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

09 Nov, 16:30


ሰተር ማለትና እራስን መጠበቅ በሴቶችና በሸይጣን መካከል የሚደረግበት የረጅም ጊዜ ጦርነት ነው ..


ሸይጣንን ላሸነፉ ሴቶች እንኳን ድስስስ ያላቹህ 👌🌸

jelalu husseyn (abu zikra)

09 Nov, 16:26


﴿ ‏قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا﴾

jelalu husseyn (abu zikra)

09 Nov, 03:13


አዲስ የዐቂዳ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ኪታቡ ተውሂድ 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ  ሸይኽ ሙሐመድ
     ቢን አብዱል ወሃብ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ለ ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መድረሳ
ሴት ተማሪዎች

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 3⃣4⃣

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

08 Nov, 16:22


سبحان الخالق

jelalu husseyn (abu zikra)

08 Nov, 16:11


https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

08 Nov, 13:53


ትላንት ከዝሙት ስለመጠንቀቅ ማሳሰቢያ የፃፍኩት ዐረብ ሃገር ላይ እየተፈፀሙ ስላሉ ጥፋቶች የሚገልፁ አስደንጋጭ ጥቆማዎችን ከተለያዩ ወንድሞች ስላየሁ ነው። ከላይ ያያያዝኩት መልእክት ወንድማችን ከኔ ፖስት ስር ያስቀመጠው እጅግ አስደንጋጭ ትዝብት ነው። እንዲህ አይነት ወጥመዶች ወንጀሉ መቋጫ እንዳይኖረው ነው የሚያደርጉት። የመፍትሄው ሁሉ ቁንጮ አላህን መፍራት ነው።
=

IbnuMunewer

jelalu husseyn (abu zikra)

08 Nov, 06:00


ተቋርጦ የነበረው ተከታታይ ቲላዋ
     ረጋ ባለ አቀራር 

በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል

ሱረቱ አል ቀሰስ ካለፈው የቀጠለ
ሁለት ሰፍሀ

🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ

👉 ቁርአን  ያማረ አፅናኝ


👇👇👇👇👇👇
https://t.me/quran_hifz_center
https://t.me/quran_hifz_center

jelalu husseyn (abu zikra)

07 Nov, 18:42


ከዝሙት ራሳችሁን ጠብቁ። ለዚህ ደግሞ ለቻለ ሰው ከትዳር የበለጠ ምርጫ የለም። ለትዳር ቅድመ ሁኔታ አትደርድሩ። መስፈርት የሚያበዛ መጨረሻው አያምርም። ከትዳር ሸሽታችሁ ዝሙት ላይ እንዳትወድቁ። ዝሙት በየትኛውም ዘመን ሰቅጣጭ ወንጀል ነው። በዚህ ዘመን ግን አደጋው ጨምሯል። በአንዱ ባለ ጌ ወንጀላችሁ በቪዲዮ ተሰራጭቶ ጭራሽ ከማትወጡበት ማጥ ውስጥ ይከታችኋል።

ሴቶች እየተሰማ ያለው ደስ የሚል ነገር አይደለም። አግቡ። እንዲሳካላችሁ ዱዓ አድርጉ። ስነ ምግባር ያለው ካገኛችሁ ሁለተኛም፣ ሶስተኛም፣ አራተኛም ቢሆን ሆናችሁ አግቡ። ሊተናነቃችሁ ይችላል። ይሄ ተፈጥሯዊ ስለሆነ ስሜቱ ለመረዳት የሚከብድ አይደለም። ይበልጥ መፍራትና መጥላት የሚገባው ግን ዝሙትን ነው።

ወንዶች አላህን ፍሩ። ከዝሙት ራቁ። ከቻላችሁ አግብታችሁ ተሰተሩ። ዝሙት ብድር ነው። ባላሰባችሁ አቅጣጫ እዳውን ትከፍላላችሁ። ደግሞም ለትዳር ዋጋ ስጡ። ለሴቶች ፈተና እየሆናችሁ ወደ ወንጀል አትግፉ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

jelalu husseyn (abu zikra)

07 Nov, 09:19


ወላጆች ሴት ልጆቻቸው ከቤት ውጪ ያሉበትን ሁኔታና በስልኮቻቸው አማካኝነት ወደየት እያመሩ እንዳለ ቢገነዘቡ ኖሮ ልጆትን ለእከሌ ዳሩት ተብለው ሲጠየቁ ለመሆኑ ልጁ ምን አለው ብለው ለመጠየቅ ባፈሩ ነበር።


አላህ እህቶቻችን ያስካክልልን።

jelalu husseyn (abu zikra)

06 Nov, 18:43


•••
نستريح في الطائرة ولا نعرف قائدها.. ونستريح في السفينة ولانعرف قبطانها.. أفلا نستريح في حياتنا ونحن نعرف أنّ الله مدبر أمرها؟!!!!

jelalu husseyn (abu zikra)

06 Nov, 18:38


🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

ኢብኑ አል ቀይም رحه الله እድሜ ውድ ነች ለዚህ ውድ ነገር ደግሞ ከጀነት ውጪ ምንም አይነት ዋጋ እንዳትቀበልበት ይላሉ።"

https://t.me/bin_Husseynfurii

                              ˓٭˛✿🌹🍃

jelalu husseyn (abu zikra)

06 Nov, 18:32


ዐብደላህ ኢብኑ ዐባስ ለተማሪው ሙጃሂድ በውዱእ ላይ ሆነህ እንጂ እንዳትተኛ የሰዎች ሩህኮ በሞቱበት ሁኔታ ነው ሚቀሰቀሱት ብሎ መከረው።:

‏-የሌሊት ሰላት.

jelalu husseyn (abu zikra)

05 Nov, 18:23


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

jelalu husseyn (abu zikra)

05 Nov, 17:45


☁️🌟🌟🌟☁️

👉ኢማም ሀፊዝ ኢብኑ ረጀብ رحمه الله :

ከስህተት የፀዳ ሰው እንጂ መምከር
ባይፈቀድለት ኖሮ ከነብዩﷺ ቡሀላ
አንድም ሰው አይመክርም ነበር
ምክንያቱም ከነብዩﷺቡሀላ አንድም
ሰው ከስተት ንፁህ የሆነ የለምና ይላሉ።".

[ لـطـائـف الـمـعـارف : (19) ]👉ምንጭ

☁️🌟🌟🌟☁️

@bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

05 Nov, 15:01


➡️አንቺ ቁርአን የሀፈዝሽው እህቴ ሆይ :🌧️

ለሂፍዝና ለሙራጀዐ ትግል ታደርጊያለሽ አ ግን መልሶ ይጠፋብሻል አሁንም ለማድቀቅ ትሯሯጫለሽ  መልሶም ይጠፋል በተቻለሽ አቅም ለማጣራት ትሞክሪያለሽ ነገር ግን እንቢ ይልሻል  ደግሞ ዞር ስትይ ሌላው በሙራጀዐም ቀድሞሽ ሲሄድ ታይም ይሆናል

ከልብ የማከብርሽና የማደንቅሽ እህቴ አብሽሪ ችግር የለውም ይሂዱ አልያዝም ብሎ ያልፋሽም

አላህ ትግስትሽን እውነተኛነትሽን ቆራጥነትሽን እየሞከረስ ቢሆን?

ደግሞ አሊፍ ላም ሚም ራሳቸው የቻሉ አንዳንድ ፊደል እንደሆኑም ታቂ የለ !

ትግልሽ ሙከራሽ ሁሉ የትም አይሄዱም በአላህ ፈቃድ በሁሉም ፊደል የሚሰጥሽ ሽልማት አለሽ

ትኩረትሽ በመሀፈዝሽ ላይ እውነተኛ መሆንሽ  እንጂ በሂፍዝም ሆነ በሙራጀዐ ጥለውሽ የሚሄዱትን ጓደኞችሽ ማየት አይሁን..


ደግሞም በቅርቡ ዘውታሪና ልዩ የሆነ መስተንግዶና እረፍት እንዳለሽም
አስታውሺ። 🌱

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

05 Nov, 14:36


ተቋርጦ የነበረው ተከታታይ ቲላዋ
     ረጋ ባለ አቀራር 

በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል

ሱረቱ አል ቀሰስ መጀመሪያው
አንድ ሰፍሀ ከግማሽ

🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ

👉 ቁርአን  ያማረ አፅናኝ


👇👇👇👇👇👇
https://t.me/quran_hifz_center
https://t.me/quran_hifz_center

jelalu husseyn (abu zikra)

05 Nov, 13:47


ነፃ‼️‼️  የትምህር  እድል ስለ ቴክኖሎጂ በአቡኪ  ለሁሉም ‼️

Aselam aleykum werahmwtulahi weberekatuh

(ሙስሊሞች ቴክኖሎጂን እንወቅ)

ዉድ እህትና ወንድሞች  ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛ።

አረብ ሀገር የምትንከራተቱና እዚህ ለታክሲ እና ባስ የምትጋፉ እህቶች አላህ ከዚህ መንገላታት ይጠብቃቹ።
አላህ ወንዶችንም አቅም ሰጥቶን በሀላል ያብቃቃቹ ።

የአሰሪ  ፊት  መከራ  የሆነባቹ እና ስራችሁ አስተማማኝ ያልሆነና   ስራችሁ መደገፍ ለምትፈልጉ  ወንድሞችም  ይህ ትምህርት ወሳኝ ነው ።

አላህ ያግዘኝ እና እኔ አንድ ሀሳብ አስቤያለሁ።



ባላችሁ ክፍት ግዜ ስልካቹን እና ኮምፒውተራቹ በመጠቀም ብቻ እቤት ሆናችሁ ተምራቹ ስራ በኦንላይ  እንድትሰሩ  አስቤያለሁ።

የምትማሩት አንደኛ
👇👇👇

Full Stack Web     Development

Mobile App Development

Python


እና ሌሎችም ምንም የትምህርት ደረጃ ሳይገድባቹ በአላህ ፍቃድ ሁሉንም ትማራላቹ።

አላህ በሰጠኝ እውቀት ሁሉም በነፃ ነው።

(ትምህርቱም የምሰጠው  የተዘጋጁ ኮርሶችን ከዩትብ እና ከሌላ ዌብሳይቶች በማሰባሰብ ቀለል ባለና ለጀማሪዎች በማይከብድ መልኩ ልንሰጣቹ ወደናል።)

(ልብ በሉ ከፍላቹ ለመማር  25000-50000  ይፈልጋል

ብቻችሁ ከጀመራችሁ በመሰላቸትና ቅደም ተከተል ጠብቆ ለመማር ያስቸግራቹና ትተውታላቹ።
ከኛ ጋር ከሆነ ኢንሻአላህ ከጎናችሁ ሆነን እያማከራችሁን ትምህርቱ ትጨርሳላቹ)

(ኮርሶችን ለመውሰድ የወንድማችሁን አቡኪ   ቴክ ቻናል ተቀላቀሉ(ከኡስታዞችና  ከአዋቂዎች በመመካከር የተከፈተ)
ይህን

👇👇  
https://t.me/abukiweb

  https://t.me/abukiweb


https://t.me/abukiweb

የቴሌግራም አድራሻ በመቀላቀል የኮርሱን ተካፋይ ይሁኑ። 

jelalu husseyn (abu zikra)

05 Nov, 13:19


الله أكبر
ዘግየቶ የተላከልኝ አስደማሚ ውጤት

እንዲህም ያሉ ጠንካራ እህቶች አሉን ለካ!!

بارك الله فيها وكثر أمثالها

jelalu husseyn (abu zikra)

05 Nov, 10:46


ይህን ፈተና እስካሁን 2 ሰው ደስ የሚል ውጤት አምጥቷል

አንድ ወንድማችን 98 አምጥቶ የ1000 ብሩ ሽልማቱን ወስዶታል ባረከላሁ ፊሂ

2 እህቶችም በጋራ ተባብረው በመስራት ቢሆንም 90 አምጥተዋል ባረከላሁ ፊሂማ

ጥያቄው ግን በጣም ጠቃሚ ስለሆነ እኛው ዘንድ አቆይተነው በየጊዜው የሂፍዝ ብቃታችን ብንገመግምበት አሪፍ ነወ።

jelalu husseyn (abu zikra)

05 Nov, 10:36


﴿ ۞ فَخَلَفَ مِن بَعْدِهِمْ خَلْفٌ أَضَاعُوا الصَّلَاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَوَاتِ ۖ فَسَوْفَ يَلْقَوْنَ غَيًّا﴾
مريم: 59]

ከምረጦቹ ቡሀላ የተተኩት መጥፎ ተተከዎች

የበፊቷ አንደሉስ የአሁኗ ስፔንና
ፖርቹጋል ምን ነበሩ አሁንስ ምን
ላይ ናቸው


♻️"ከሱረቱ መርየም ተፍሲር የተወሰደ"

  🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ  }}


https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

04 Nov, 17:50


ካመሰገናቹኝ እጨምርላቹሀለሁኝ።

-#اسعد الله مسائكم 💧

jelalu husseyn (abu zikra)

04 Nov, 17:50


‌‏﴿ ‏قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لا تَعْلَمُونَ ﴾ .

jelalu husseyn (abu zikra)

04 Nov, 17:49


{ وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ

jelalu husseyn (abu zikra)

04 Nov, 17:49


እናንተ ከመሬት ውስጥ ያለቹ ህያዎች
ሆይ ከመሬት ላይ ያለው ሰው ሁሉ
ሞቷልና እስቲ ተመልሳቹ ኑ

jelalu husseyn (abu zikra)

04 Nov, 14:25


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በ ወንድም ጀላሉ አቡ ዚክራ እየተቀራ ያለው የዐቂዳህ ኪታብ ኪታቡ አል ተውሂድ ደርስ  
ከ ክፍል አንድ ጀምሮ እስካለንበት ድረስ በቀላሉ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇

https://t.me/bin_Husseynfurii/6806
መግቢያ👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/6810
1⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/6844
2⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/6874
3⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/6888
4⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/6904
5⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/6960
6⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/6983
7⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/6987
8⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7014
9⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7039
1⃣0⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7068
1⃣1⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7124
1⃣2⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7130
1⃣3⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7136
1⃣4⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7143
1⃣5⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7146
1⃣6⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7155
1⃣7⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7176
1⃣8⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7181
1⃣9⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7187
2⃣0⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7194
2⃣1⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7217
2⃣2⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7227
2⃣3⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7245
2⃣4⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7261
2⃣5⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7288
2⃣6⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7797
2⃣7⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7843
2⃣8⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7859
2⃣9⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/7935
3⃣0⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/8011
3⃣1⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/8148
3⃣2⃣👆
https://t.me/bin_Husseynfurii/8223
3⃣3⃣👆


ይቀጥላል----

ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ሙስሊም (1893)

ሌሎችም የተለያዩ ትምህርቶች ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bin_Husseynfurii
ይቀላቀሉ

jelalu husseyn (abu zikra)

04 Nov, 11:45


|ይሀው ቁርአን እንድምናየው የ 12 አመት ህፃን ልጅ ላይ ምን ያህል ጫና እንደፈጠረ

በእኛስ ላይ እየፈጠረ ያለው ጫና
ምን ያህል ይሆን?!.

━━🍃 የቁርአን
🌹ድንቃድንቆች 🍃


አላህ ይድረስልን

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

04 Nov, 11:27


አዲስ የፊቂህ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ፊቅሁል ሙየሰር 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ 8 የሚሆኑ
     ዑለሞች በጋራ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መስጂድ
ሮብና ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 3⃣3⃣



https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 18:19


በውስጡ ጥቢ ላይ ያለ ህፃን ልጅ በሚመስል ቅርፅ ያለ ኮሎምቢያ ውስጥ የሚገኝ እፅዋት 🍃

سبحان الخالق المصور

هذا خلق الله فأروني ماذا خلق الذين من دونه

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 16:11


እንደሚያውቁህ ሰው ሆነው ወዳንተ
አተኩረው ለረዥም ሰአት የሚመለከቱህን ሰዎች አትናቃቸው አትገረምባቸውም ምናልባትም ከነሱ የራቋቸው ወዳጆቻቸው ጋር ተመሳስለህባቸው ወይም እነዚህ ወዳጆቻቸውን የሚያስታውስ የሆነ ትውስት በአንተ ላይ ተመልከተውም ይሆናልና።

በቃ ስታያቸው ፈገግ ብቻ በልላቸው ተመሳሳይ ሰዎች አላህ እንዲሁ ለጨዋታና ለፌዝ አይደለም የፈጠራቸው።.

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 16:08


الله أكبر

እንዴት ያለ ጣፋጭ አቀራር ነው ባረከላሁ ፊክ

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 16:04


ለሽልማቱ ስፓንሰር መሆን የሚፈልግ ኸይር ፈላጊ ካላ በዚህ👉 @Abuzikra04bot ያውራኝ

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 16:04


👆
ወደ ጥያቄው መስራት ከመግባታችን በፊት በፊት ስለ ጥያቄው ማብራሪያ ነው እናዳምጥ

መልሱን ሰርተን ስንጨርስ ስክሪን ሹት አድርገነው በዚህ👇 ቦት እንላከው @Abuzikra04bot

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 15:59


1000 ብር የሚያሸልም ጥያቄ


https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScJdS0kimUrg3evFAH3dYqtp5LIo8Z79UuDT8Q8VgcuoK-lPw/viewform?sfnsn=scwspwa&fbclid=IwY2xjawFj70pleHRuA2FlbQIxMQABHRNnCLheyuA13XBkfC4eEzb4nZxapEi3rb-r4fegnJanF_243rUpPyM
👆👆👆
ይሄን ስትጫኑት ወደ ጥያቄው ይወስዳቹሀል



መጀመርያ ላይ ጥያቄው በራሳችን ብቻ እንደምንሰራው ቃል ያስገባናል

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 11:58


ለዑመር ኢብኑ ዐብዱ አል ዐዚዝ
መስጂድ ሴት ተማሪዎች የተሰጠ
ምክር 

ለኔም ለናንተም ወቅታዊ ምክር

ክፍል ②

ርእስ
➡️ከልብ በሽታዎች ከባዱና
ዋነኛው የሆነው የልብ መድረቅ
        
በዚህ ትምህርት የልብ መድረቅ ምክንያቶችን መድሀኒቶቹ ተወስቶበታል

➡️ በወንድም ጀላሉ ሁሰይን

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 11:46


አዲስ ኪታብ ለሴት እህቶቻችን በተለይ አሁን ላይ ላሉ ወጣት እህቶቻችን አሪፍና ወሳኝ ምክር ያዘለ ኪታብ ነው።

የኪታቡ ስም👉ምክር ለሴቶች

        ክፍል 6⃣ርእስ 👇
➡️ቁረአን ለሴት ልጅ ካበረከታቸው
ትላልቅ ስጠታዎች መካከል

🎙አቅራቢ:-ወንድም ጀላሉ  ሁሰይን

➡️ቁርአን ለሴት ልጅ ካበረከታቸው
ስጦታዎች መካከል ትልቁ ሂጃብ
እንደሆነ
➡️ኒቃብ ዋጂብ ለመሆኑ ከቁርአን
ወደ 4 የሚደርሱ መረጃ ከሀዲስም
ወደ 6 የሚደርሱ መረጃዎች
እንዲሁም ሰሀቦችና ከሰሀቦች
ቡሀላ ያለፉት ኡለሞች ስለኒቃብ
የተናገሩት ንግግር በሰፊው ተወስቷል
➡️ቁርአን ውስጥ ጅልባብ የሚለው
ቃል ሰሀቦች ምን ብለው እንደፈሰሩት
➡️ፊትና በበዛበት ዘመን ያለምንም
የዑለሞች ኺላፍ ኒቃብ ዋጂብ
ለመሆኑ
➡️ወደ 8 የሚደርሱ የሂጃብ መስፈርቶች
➡️መገላለጥና ሂጃብን መተው የጃሂልያ
ሰዎች መገለጫ እንደሆነና ከሂጃብ
ጋር በተያያዘ ብዙ ነጥቦች ተዳሷል

https://t.me/bin_Husseynfurii
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ቻናላችንም ዘይሩት ትጠቀሙበታላቹ

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 08:29


ابعد ادم ترجون البقاء

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 08:19


يارب ارحمنا

jelalu husseyn (abu zikra)

03 Nov, 08:17


اسعد الله صباحكم 💧

jelalu husseyn (abu zikra)

02 Nov, 17:00


Live stream started

jelalu husseyn (abu zikra)

02 Nov, 16:10


يا الله .. لا اله الا الله
ﺑﻌﺪ ﺻﻼﺓ ﺍلظهر ﺑﺪﻗﺎﺋﻖ, ﺻﺎﺡ شاب ﺃﻥ ﺃﺣﺪﺍ ﻗﺪ ﺩﻫﺴﻪ ﺍﻟﻘﻄﺎﺭ .
ﺍﺟﺘﻤﻊ ﻛﻞ ﻣﻦ ﻛﺎﻥ ﻗﺮﻳﺒﺎ ﻣﻦ ﺍﻟﺤﺎﺩﺙ، ﺇﻟﺘﻔﻮﺍ ﺣﻮﻝ ﺍﻟﻔﺘﻰ .
ﻫﻮ ﻓﻲ العشرين ﻣﻦ ﻋﻤﺮﻩ، ﺷﻖ القطار ﺟﺴﺪﻩ إلى ﻧﺼﻔﻴﻦ، ﻃﺎﺭ ﺍﻟﻨﺼﻒ ﺍﻷﻳﺴﺮ ﻣﻦ ﺷﺪﺓ ﺍﺻﻄﺪﺍﻣﻪ ﺑﺎﻟﻘﻄﺎﺭ، ﻻﺯﺍﻝ ﺣﻴﺎ ( ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﺤﻲ ﺍﻟﻘﻴﻮﻡ)
ﻧﺼﻒ ﺟﺴﺪ ﻳﺮﺗﺠﻒ ﺑﺸﺪﺓ، ﻳﺮﻭﻥ ﻗﻠﺒﻪ ﻧﺎﺑﺾ ﻓﻲ ﺻﺪﺭﻩ، ﻳﺮﻭﻥ ﺭﺋﺘﻪ ﺗﺘﻨﻔﺲ، ﻻ يزال ﺍﻟﺸﺎﺏ ﺣﻴﺎ !
ﺍﻗﺘﺮﺏ ﺃﺣﺪﻫﻢ ﻣﻨﻪ، ﺣﻤﻞ ﺭﺃﺳﻪ ﻋﻠﻰ ﻳﺪﻳﻪ، ﻫﻤﺲ ﻓﻲ ﺃذﻧﻴﻪ، ﻗﻞ: ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ، ﻗﻞ: ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ .
ﺍﻫﺘﺰ ﺟﺴﺪﻩ ﺃﻛﺜﺮ، ﺍﻟﻔﺘﻰ ﻳﻘﺸﻌﺮ ﻭ ﻳﻨﺘﻔﺾ .
ﺛﻢ ﻗﺎﻟﻬﺎ: ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭ ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ .
ﺳﻜﻦ ﺍﻟﺠﺴﺪ، ﻭ ﺳﻜﻨﺖ ﺍﻟﺮﻭﺡ، ﻭ ﻓﺎﺿﺖ ﻟﺒﺎﺭﺋﻬﺎ، ﻣﺎﺕ ﺍﻟﻔﺘﻰ .
ﻣﺎﺕ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺸﻬﺎﺩﺓ !
ﺣﻤﻠﻮﻩ ﺇﻟﻰ ﻣﻘﻬﻰ ﻣﺠﺎﻭﺭ ﻟﻠﻤﺰﻟﻘﺎﻥ، ﺑﺤﺜﻮﺍ ﻓﻲ ﻣﻼﺑﺴﻪ ﻋﻤﺎ ﻳﺪﻝ ﻋﻠﻰ ﺃﺳﺮﺗﻪ ﺃﻭ ﻳﺮﺷﺪ ﻟﻤﺴﻜﻨﻪ .
ﺃﻣﺴﻚ ﺃﺣﺪﻫﻢ ﻳﺪﻩ ﺍﻟﻴﻤﻨﻰ، ﺛﻢ ﺻﺎﺡ، ﻳﺎ ﺍﻟﻠﻪ!!!
ﺇﻧﻪ ﻧﺼﺮﺍﻧﻲ، ﻋﻠﻰ ﻳﺪه اﻟﺼﻠﻴﺐ
ﺣﻤﻠﻪ ﺍﻟﺠﻤﻴﻊ ﻭ ﺫﻫﺒﻮﺍ ﺑﻪ ﻓﻲ ﺣﻴﺮﺓ ﻣﻦ ﺃﻣﺮﻫﻢ، ﺃﻧﺘﺮﻛﻪ ﻭﻗﺪ ﻣﺎﺕ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ؟ ﺃﻧﺘﺮﻛﻪ ﻷﻫﻠﻪ ﻭ ﻳﺪﻓﻦ ﻓﻲ ﻣﻘﺎﺑﺮ ﺍﻟﻨﺼﺎﺭﻯ؟ !
ﺣﻤﻠﻮﻩ ﺟﻤﻴﻌﻢ ﻓﻲ ﺻﻤﺖ ﻭ ﺑﻜﺎﺀ، ﺍﺳﺘﻘﺒﻠﻬﻢ ﻭﺍﻟﺪﻩ ﻓﻲ ﺃﻭﻝ ﻃﺮﻳﻖ ﺍﻟﻘﺮﻳﺔ ﺇﺫ ﺃﻥ ﺍﻟﻔﺘﻰ ﻛﺎﻥ ﻣﻦ ﻗﺮﻳﺔ ﻣﺠﺎﻭﺭﺓ ﻟﻠﺘﻲ ﻣﺎﺕ ﻓﻴﻬﺎ، ﻣﺎﺕ ﺑﻘﺮﺏ ﺍﻟﻤﺴﺠﺪ!
ﻛﻠﻬﻢ ﻣﺴﻠﻤﻮﻥ، ﻭﻟﻤﺎ ﺭﺁﻫﻢ ﻭﺍﻟﺪﻩ ﻃﺄﻃﺄ ﺭﺃﺳﻪ ﺑﺎﻛﻴﺎ ﻭ ﻗﺎﻝ: ﺳﺘﻌﺠﺒﻮﻥ ﻣﻤﺎ ﺳﺄﺫﻛﺮﻩ، ﺇﻧﻲ ﺃﺣﺪﺛﻜﻢ ﻓﻲ ﺧﺠﻞ، ﻟﻘﺪ ﻛﺎﻥ ﺍﺑﻨﻲ
ﻳﻌﺸﻖ ﺳﻤﺎﻉ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ!
ﻧﻌﻢ ﺇﻧﻪ ﺍﻟﻨﺼﺮﺍﻧﻲ ﻭﻳﺤﺐ ﺳﻤﺎﻉ ﻗﺮﺁﻥ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ !
ﻛﻨﺖ ﺃﺩﺧﻞ ﻋﻠﻴﻪ ﻏﺮﻓﺘﻪ ﻓﺄﺟﺪﻩ ﺩﺍﺋﻤﺎ ﻳﻀﻊ ﺳﻤﺎﻋﺎﺕ ﺍﻟﻬﺎﺗﻒ ﻓﻲ أذنيه، ﻓﺄﺳﺄﻟﻪ ﻣﺎﺫﺍ ﺗﺴﻤﻊ ﻓﻴﺠﻴﺐ: ﺃﺳﻤﻊ ﺃﻏﺎﻧﻲ ﻳﺎ ﺃﺑﻲ، فاقتربت ﻣﻨﻪ ﻭوضعت ﺍﻟﺴﻤﺎﻋﺎﺕ ﻷﻛﺘﺸﻒ ﺃﻧﻪ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ، ﻛﻨﺖ ﺃﻧﻬﺎﻩ ﻭﺃﺯﺟﺮﻩ ﻭ ﺃﻋﻨﻔﻪ، ﻗﻠﺖ ﻟﻪ: ﻟﻮ ﻟﻢ ﺗﻨﺘﻪ ﺳﺄﻗﺘﻠﻚ،
ﻗﺎﻝ: ﻟﻦ ﺗﺴﺘﻄﻴﻊ ﻳﺎ ﺃﺑﻲ، ﻟﻦ ﺗﺴﺘﻄﻴﻊ ﻗﺘﻠﻲ ﻭ ﻟﻦ ﺗﺴﺘﻄﻴﻊ ﻣﻨﻌﻲ ﻭ ﺇﺑﻌﺎﺩﻱ ﻋﻦ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ !
ﻧﻈﺮ ﺍﻟﺤﻀﻮﺭ ﻟﺒﻌﻀﻬﻢ ﻓﻲ ﻓﺮﺡ ﺧﺎﻟﻄﻪ ﺍﻟﺒﻜﺎﺀ، ﻗﺎﻟﻮﺍ ﻟﻸﺏ ﺍﻟﻤﻜﻠﻮﻡ : ﺍﺑﻨﻚ ﻗﺪ ﻣﺎﺕ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ، ﻧﻄﻖ ﺍﻟﺸﻬﺎﺩﺗﻴﻦ ﺛﻢ ﻣﺎﺕ، ﻧﻄﻖ ﺍﻟﺸﻬﺎﺩﺗﻴﻦ ﻭﻫﻮ ﺑﻨﺼﻒ ﺟﺴﺪ !
ﺍﻷب ﺍﻟﻤﻜﻠﻮﻡ ﻗﺎﻝ : ﻭﺃﻧﺎ ﺃﺷﻬﺪ ﺑﻤﺎ ﺷﻬﺪ ﺑﻪ ﺍﺑﻨﻲ، ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭ ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ .
ﻛﺎﻧﺖ ﻟﻴﻠﺔ ﻋﺮﺱ ﻭ ﺯﻓﺎﻑ ﻭﻟﻢ ﺗﻜﻦ ﺟﻨﺎﺯﺓ .
ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ ﻳﻬﻠﻠﻮﻥ ﻣﻮﺣﺪﻳﻦ ﺍﻟﻠﻪ،) .
ﻭ ﺩﻓﻦ ﺍﻟﻔﺘﻰ ﻓﻲ ﻣﻘﺎﺑﺮ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ
اللهم احسن خاتمتنا

قصة حقيقية شاهدها الشيخ محمد الصاوي وألقاها في محاضرة.

منقول

jelalu husseyn (abu zikra)

02 Nov, 16:05


አዲስ የፊቂህ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ፊቅሁል ሙየሰር 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ 8 የሚሆኑ
     ዑለሞች በጋራ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መስጂድ
ሮብና ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 3⃣2⃣



https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

02 Nov, 15:48


اللَّهُــمَّ نسألك الجنة وما قرب إليها من قول وعمل صالحا يارب العالمين

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

02 Nov, 15:47


የምንሰራው መልካም ስራ ጥቅሙ ለኛው ነው

ያም ስራ የልቅናችን ወይም የዝቅጠታችን
ሰበብ ይሆንብናል

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

02 Nov, 15:44


👆👆👆
የዱንያም የአኺራም መልካም ነገር የሚያሸልሙ ሁለት ነገሮች

jelalu husseyn (abu zikra)

01 Nov, 16:23


"እኛ ዘንድ ምንም ጥርጥር የሌለበትና
ከመረጃ አንፃርም የተሻለው ለሴት ልጅ
ለባለቤቷና ለመህረሞቿ እንጂ ፊቷን
መክፈት እንደማይፈቀድላት ነው ይላሉ። ".

ابن عثيمين رحمه الله .👉

jelalu husseyn (abu zikra)

01 Nov, 16:16


እስቲ በዝቶብን ወገባችንን የሰበረንን ወንጀል በአራት ቃላቶች እናራግፈው!

سبحان الله
والحمد لله
ولا إله إلا الله
والله أكبر

jelalu husseyn (abu zikra)

01 Nov, 16:11


🌷ሙስሊም እህቴ በሂጃብሽ ላይ እጅግ
በርካታ ዒባዳዎችኮ ነው ያሉሽ

1⃣በሂጃብሽ የአላህን ውዴታ ለማግኘት
ታስቢበታለሽ
2⃣በሂጃብሽ ጥቡቅነትና ሀያእን ታስቢበታለሽ
3⃣በሂጃብሽ የሙስሊም ወንዶችን ዲንና
ልብ ለመጠበቅ በነሱ ላይ ፈተና
እንዳትሆኚ ታስቢበታለሽ
4⃣በሂጃብሽ ለሙስሊም ሴቶች ጥሩ
አራአያ መሆንን ታስቢበታለሽ
5⃣በሂጃብሽ አጥፊና ፈሳድ ላይ የተሰማሩ
ሂጃብ ሲያዩ የሚያንገሸግሻቸው ስሜት
ተከታዮችን ማስቆጨት ታስቢበታለሽ


⭐️እናማ ውዷ እህቴ ሂጃብ የመልበስ
አጅሩ እንዲበዛልሽ ንያሽንብ አብዢዋ።

jelalu husseyn (abu zikra)

01 Nov, 15:53


ለዑመር ኢብኑ ዐብዱ አል ዐዚዝ
መስጂድ ሴት ተማሪዎች የተሰጠ
ምክር 

ለኔም ለናንተም ወቅታዊ ምክር

ክፍል ①

ርእስ
➡️ከልብ በሽታዎች ከባዱና
ዋነኛው የሆነው የልብ መድረቅ
        
በዚህ ትምህርት የልብ መድረቅ ከባድነትና ልባችን ሲደርቅ የሚንፀባረቁብን ነገሮች
ምን እንደሆኑ ተዳሰውበታል።

➡️ በወንድም ጀላሉ ሁሰይን

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

31 Oct, 09:35


"ሁሌም ቢሆን ስንጨርስና ስናበቃ እንጂ
ስንደክም ጊዜ ልንቆም አይገባም።."

jelalu husseyn (abu zikra)

31 Oct, 09:35


📌ሂፍዝ ማለት ሙራጀዐ ነው📖

አንዲት እህት ይህን ትላለች ከአንዲት ጓደኛዬ ጋር እየተነጋገርኩኝ ሳለ :
አላህ ቁርአን ማኽተሙ ብቻ ሳይሆን መሀፈዙንም ላይ ያድርስሽ አለችኝ

በመሀፈዝና በማኽተም መካከል ያለው ልዩነት ደግሞ ምንድነው ብዬ ጠየኳት?
እሷም:➡️ማኽተም ሚባለው ያለ ሙራጀዐ
የምትሀፍዢው ሂፍዝ ሲሆን እሱም
ሙሉውን ኡስታዝሽ ጋር እያሰማሽው
መጥተሽ ሙሉውን አሰምተሽ
ስትጨርሺ ግን እየሀፈዝሽው
ከመጣሽው ቁርአን አብሮሽ ምንም
ሳይኖር የምትጨርሽው ሲሆን
➡️ሂፍዝ ግን ከዚህ ለየት ባለ መልኩ
ቁርአንን ሙሉውን ከሙራጀዐ ጋር
ኡስታዝሽ ዘንድ እያሰማሽ
የምትጨርሺው ሲሆን በምትጨርሺበት
ሰአትም ውስጥሽ ላይም ሙሉ ቁርአን
የመኖርም ስሜት ይሰማሻል
ብላ መለሰችላት


እናማ ቁርአንን ያኸተመ
(አሰምቶ የጨረሰ) ሁሉ
ሀፍዟል ማለት አይደለም።

አላህ ያግራልን ተግባሩንም ይስጠን 🤲

@bin_Husseynfurii
‏‌

👉ሀፍዥ
👉ተግብሪ
👉አስተምሪ

jelalu husseyn (abu zikra)

31 Oct, 09:34


"የአላህ መንገድ ረጅም ነው!
በሱም ላይ እንደ ኤሊ እንጓዛለን!

አዎ አላማችንም የመንገዱ ጫፍ ላይ መድረስ ሳይሆን በመንገዱ ላይ ፀንቶ መሞት ነው።"

jelalu husseyn (abu zikra)

29 Oct, 13:47


﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَلْ لَكُمْ فُرْقَانًا ﴾ ·

jelalu husseyn (abu zikra)

29 Oct, 10:46


👆👆👆👆
የጁሙዐ ኹጥባ

ርእስ ዱንያና እውነታዋ
     

🎤በወንድም ጀላሉ ሀሰይን


https://t.me/bin_Husseynfurii
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ቻናላችንም ዘይሩት ትጠቀሙበታላቹ

jelalu husseyn (abu zikra)

29 Oct, 10:45


➡️የምንወደው ሰው ሲታመም ይህ ህመም
ለፈተና ከአላህ ዘንድ የተላከ ነው እንላለን
➡️የማንወደው ሰው ሲታመም ደግሞ ይህ
ህመም ከአላህ ዘንድ የተላከበት ቅጣት
ነው እንላለን

👉የምንወደው ሰው የሆነ ሙሲባ ሲያገኘው
#እሱኮ ጥሩ ሰው ስለሆነ ነው# ሙሲባ
ሚፈራረቅበት እንላለን
👉የማንወደው ሰው ሙሲባ ሲያገኘው ደግሞ
እሱኮ #ሰዎችን ስለሚበድል ነው# ሙሲባ
እንዲህ ሚፈራረቅበት እንላለን

🚫ያ ጀመዐ የአላህን ውሳኔ እንዲሁ
በስሜታችን ከማከፋፈል ጥንቃቄ
እናድርግ

ሁላችንም አሰፋሪ ነውር ተሸክመንኮ
ነው ያለነው ነውርን ሸፋኝ የሚለው
የአዛኙ ጌታችን ኩታ ባይኖር ኖሮ
አላህ ይፋ በሚያወጣብን ነውር
ምክንያት እጅግ በጣም ከማፈራችን
የተነሳ አንገታችን በተሰበረና ቀና
ባላልን ነበር።


@bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

25 Oct, 17:16


ምክር

ብርታቱ ብቸኛ የሆነው ጌታ አላህ የሆነን ሰው አትተናኮል።

jelalu husseyn (abu zikra)

25 Oct, 16:21


*ለመሆኑ ቲክ ቶክ ከኢስላም
በፊት በመሀይማኖቹም ዘመን
እንደነበር ታውቃለህን!*

نعم كان موجود لكن لم يكن إسمه تيك توك
كان اسمه *( سوق النخاسة )*
أي كان النخاس يأتي بالجارية يُعرّي بعضاً من كتفها وساقها ويعرضها للبيع مقابل المال ..
فيقبل الجمهور و ترتفع المشاهدات حسب جمال الجارية وإغراءها للمشاهدين !

*هل يختلف التيك توك الآن عن سوق النخاسة زمان ؟*
هو نفسه ولا يختلف عنه في شيء
*تُعرض فيه الجاريات العاريات العاميات للعامة*

▪️👈🏾 وتجمع فيه الأموال
*وتباع فيه النساء كالسلع أو أرخص من ذلك.*

*ولا شك أن له بعض المزايا ولكن اضراره اكتر*

اللهم نسألك الستر والعافية والهداية لشباب ونساء المسلمين !!

jelalu husseyn (abu zikra)

24 Oct, 14:44


ለ 2017 አዲስ ተማሪዎች ከሚሰጠው
የሀለቃ ኮርስ ላይ የተወሰደ

ሱረቱ ዐበሰ

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

24 Oct, 14:44


የህይወት ጭንቅ ከብዶን ወገባች የሰበረን ሁሉ እስቲ ይህ የህይወት ሸክማችን በዚች👇 እናቅላት
"لا حول ولا قوة إلا بالله" .
ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢ الله

jelalu husseyn (abu zikra)

23 Oct, 18:09


ሶሻል ሚዲያ ላይማ ሁላችንም ሷሊሆች ነን
..
ማንነታችን ሚታየውማ ከሰዎች ተገለን ከአላህ ውጪ ማንም በማያየን ቦታ ላይ ነው።

jelalu husseyn (abu zikra)

23 Oct, 18:08


ሀሰኑ አል አል በስሪይ رحمه الله - .

•••
የአንድ ሰው ህይወቱ ያማረ አይሆንም ጀነት ውስጥ እንጂ ይላሉ።

jelalu husseyn (abu zikra)

23 Oct, 18:08


‏اللهُم الإستقامة مهما مالت بنا الأيام ..

jelalu husseyn (abu zikra)

23 Oct, 18:07


•••
«አንተ ዱንያ ላይ ምትኖረው ጀነትህን ልትገነባ መሆኑን አትርሳ

jelalu husseyn (abu zikra)

23 Oct, 17:58


ልብ ሰርስሮ ሚገባ ቲላዋ


• • • • • •🌸💭

jelalu husseyn (abu zikra)

22 Oct, 19:09


‏يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيثُ

jelalu husseyn (abu zikra)

22 Oct, 19:09


‏اللَّهُمَّ إنِّي أسألُك العافيةَ في الدُّنيا والآخرةِ

jelalu husseyn (abu zikra)

22 Oct, 19:09


አንተ ዘንድ ያለውን የአላህ ኒዕማ በላእ ያገኛቸውን ሰዎች ስታይ እንጂ አታውቀውም።!.

jelalu husseyn (abu zikra)

22 Oct, 19:09


እናንተ በላእ ያገኛቹ ሰዎች ሆይ አብሽሩ
. . . . እሷም ብትሆን አላፊ ነች ة .

jelalu husseyn (abu zikra)

22 Oct, 19:08


ወይ ጥፋታችን!!

አላህ ልቦና ይስጠን

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 18:28


https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 12:27


👆አጠር ያለች ምክር

ቁርአን በምንቀራበት ጊዜ ድምፅን
ከፍ የማድረግ አስፈላጊነት

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 12:20


አዲስ የፊቂህ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ፊቅሁል ሙየሰር 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ 8 የሚሆኑ
     ዑለሞች በጋራ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መስጂድ
ሮብና ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 2⃣9⃣



https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 12:16


🍒... ኢብኑ አልቀይም رحمه الله:

ኒዕማ (ፀጋ) ሶስት ናቸው :

1⃣ኒዕማዋ ያለችና መኖሯንም ባርያው
ያወቃትና የተገነዘባት
2⃣የምትጠበቅና የምትከጀል ኒዕማ...
3⃣እሱ እየኖራትና እየተጠቀመባት ሆኖ
ሳለ ግን ያልተገነዘባት ነው ይላሉ።...

📚 [ الفوائد (٢٥٢/١ )].👉ምንጭ

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 12:04


ለ 2017 አዲስ ተማሪዎች ከሚሰጠው
የሀለቃ ኮርስ ላይ የተወሰደ

ሱረቱ አል ኢንፊጧር

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 12:03


የተጠገነ ፊት የተመረገ ከፈር  የተጠገነ
አፍንጫ  አይ የኡስታዝ ነገር እናም ሴቶች
እዬተጠጋገናችሁ ወንድሞቻችንን አታታሉ

አላህ ሆይ ከመጠጋገን ባንተ እንጠበቃለን

ሀቂቃ በአሁን ጊዜ አላህ ያዘነላት እህት
ስትቀር ሁሉም የተጠጋገኑ ናቸው
«አላሁ ሙስተعን »

እህቶቼ በራሳችሁ ኮንፊደስ ይኑራችሁ
አላህ በሰጣችሁ ውበት ቅረቡ ለማግባት
ለመተያየት ስታስቡ
ሀቂቃ ወዳውኑ ቢወድሽ ግን እውነቱን
ሲያውቅ እንዳንቺ የሚጠላው ሰው የለም
ለምን ካልሽኝ አታለሽዋል በል እንዳውም
ለሌላም ጊዜ እምነቱን ታሳጭዋለሽ

ስለዚህ ኢንተቢሁ
እህቶችን በተለይ በተለይ
በቅንብር ፎቶ በሜካም
ተለቅልቀሺ በኦን ኒካ ያሰርሺ?
የራስሺን ማንነት ደባብቀሺ በዱቄታ ዱቄት
ተለቅልቀሺ  በፎቶ ታይተሺ ያገባሺ ችግሩ ላንች ነው
ኋላ በአካል መተያየት በማንነትሺ  ፊት ለፈት መገናኘት  ይኖራል  ያኔ እዳይቆጭሺ!!

منقول

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 11:56


እውነተኛ ፍቅር ማለት ሚስትህ ቆንጅዬ ወይም የነ እከሌ ቤተሰብ ወይም የጥሩ ስራ ባለቤት በመሆኗ ሳይሆን ሚስትህ በመሆኗ ብቻ ማፍቀርህ ነው

ምክንያቱም ፍቅርህ በተጠቀሱት ነገሮች
ላይ ከተንጠለጠለ ሲወገዱ ይወገዳልና

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 09:49


ታልቅስ አትከልክሏት!

~ማልቀስ ድክመት አይደለም። አንዳንዴ ዘግታችሁ አልቅሱ። የተጠራቀመ ብሶታችሁን በእንባ ተንፍሱ። እንባ እንጂ ሌላ ነገር መፍትሄው ያልሆነ ችግር አለ።
=منقول

jelalu husseyn (abu zikra)

21 Oct, 09:39


ምስክርነት ከራሳቸው አፍ⁉️ይህ ክርስቲያን የነበረ ሰው መሰረታዊ በክርስትና ውስጥ ያሉ አወዛጋቢ የሆኑ ርእሶችን አንስቶ ያወጋናል።

አዳምጡትና ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በአኽላቅ ተወያዩባቸው።

ማንኛውም ሰው 100% ማሰብ ከቻለ ሙስሊም ይሆናል።

jelalu husseyn (abu zikra)

19 Oct, 16:02


•••
ከሌሊት ሰላት
ፍሬዎች ውስጥ

ዱዐ ተቀባይነት, ማግኘት ወንጀል መማር, ኢማን መጨመር ,ፅናትን ማግኘት ለአዛኙ ጌታ በመተናነስ ጥፍጥናን ማግኘት, እርጋታን ማግኘት ,አጅርን መሸመት ,ደረጃን ከፍ ማስደረግ ,ከአካል ላይ የተለያዩ በሽታን ማስወገድ .....  

አላህ ያግራልን

jelalu husseyn (abu zikra)

19 Oct, 15:49


አንተ የቁርአን ጓደኛ ሆይ ..!

ጓደኛህ የሚወደውን ውደድ

الشيخ حسن بخاري.

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

19 Oct, 15:42


አዲስ የፊቂህ ኪታብ ትምህርት

📒 የኪታቡ ስም ፊቅሁል ሙየሰር 📔

📚የኪታቡ አዘጋጅ 8 የሚሆኑ
     ዑለሞች በጋራ

🔭ትምህርቱ የሚሰጠው

ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መስጂድ
ሮብና ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ

📌የትምህርቱ አቅራቢ

ወንድም ጀላሉ ሁሰይን  (አቡ ዚክራ)

         ክፍል 2⃣8⃣



https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

19 Oct, 15:12


ነጌ አላህ ዘንድ የወረደና የዘቀጠ ምክንያት ማለት አንተን ከመታዘዝና የአንተን ንግግር ከማንበብ ሶሻል ሚዲያ ቢዚ አድርጎኝ ነበር ብሎ ማቅረብ ነው

jelalu husseyn (abu zikra)

19 Oct, 14:53


ልጆች ለፈጅር ሰላት ሳይቀሰቀሱ
ለትምህርት ቤት ዝግጅት
ሚቀሰቀሱበት ቤት ከመልካም
ነገርና ከበረካ የተራቆተ
ወና ቤት ነው።...

jelalu husseyn (abu zikra)

19 Oct, 12:30


በአሁኑ ዘመን ያለው ትውልድ የአመፁና
ድንበር የማለፉ ትልቅ ምክንያት

ወላጆች ልጆቻቸውን ለማስደሰት በማሰብ ለከት የሌላው ምቾትና ድፍረት ላይ ሆነው እንዲያድጉ በመሯሯጣቸውና ሀላፍትናን መሸከም ላይ ባለመስራታቸው ነው። ..

jelalu husseyn (abu zikra)

19 Oct, 08:24


👆👆👆

አረ ጉድ ነው ምን አስቦ ነው ግን በአላህ

https://t.me/bin_Husseynfurii

jelalu husseyn (abu zikra)

18 Oct, 17:19


👆👆
ይደመጥ

jelalu husseyn (abu zikra)

18 Oct, 16:57


የሚስቱን ቁንጅና መመልከት የፈለገ
ከሌሎች ሴቶች አይኑን ይስበር ☑️

እይታውን ልቅ ያደረገ ፀፀቱ ይጨምራል ⛔️

አላህ ይርዳን

12,599

subscribers

677

photos

1,189

videos