MuhammedSirage M.Noor @muhammedsirage Channel on Telegram

MuhammedSirage M.Noor

@muhammedsirage


اتق الله حيثما كنت

اتق الله حيثما كنت (Arabic)

اتق الله حيثما كنت هو قناة تلغرام تقدم محتوى ملهم وديني لمتابعيها. بفضل مشروعها الرائع والمفيد، يمكنك الاستمتاع بالنصائح والمقتطفات الدينية التي تساعدك على تعزيز إيمانك وتقوية علاقتك بالله. يقدم قناة اتق الله حيثما كنت محتوى متنوعاً يشمل الحديث الشريف والآيات القرآنية والنصائح الدينية لتحفيزك وتلهمك. إذا كنت ترغب في الحصول على دفعة من الروحانية والإيمان، فإن هذه القناة هي المكان المناسب لك. انضم إلينا اليوم واستمتع بالمحتوى الرائع والملهم الذي يضيء حياتك بنور الإيمان.

MuhammedSirage M.Noor

01 Dec, 14:59


ሰውን አላመልክም !

ላይ ውስጤ ቢጎዳ ጤናው እየራቀ
ችግር ቢያወይበኝ ልቤ እየዘለቀ
የሚቀመስ ባጣ ቢታጠፍ አንጀቴ
ጎጆ ለኔ ጠፍቶ መንገድ ቢሆን ቤቴ
ልጅ ዘመድ ቢታረዝ ቢራቆትም ኪሴ
የልምዷን አጥታ ብትታወክ ነፍሴ
ሰውማ አላመልክም አልልም ስላሴ!!


ከዚህ በፊት ከተለጠፈ ግጥም የተቆረጠ ...

https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

30 Nov, 18:54


ሙሓደራ 217

የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ

🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed

MuhammedSirage M.Noor

30 Nov, 09:32


አል-ኹሹዑ ፊ ሰላህ በሚል ርዕስ የቀረበ ማስታወሻ

በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ

https://t.me/Subuleselam_Medresa

MuhammedSirage M.Noor

30 Nov, 05:13


هذه بعض الأمنيات المذكورة في القرآن الكريم تدبرها وأنزلها على واقعك

يا ليتني - لم أشرك بربي أحدا
ياليتني - كُنت ترابا !
ياليتني - قدمت لحياتي !
ياليتني - لم أوتَ كتابيه !
ياليتني - لم أتخذ فلاناً خليلا !
ياليتنا - أطعنا الله وأطعنا الرسولا!
يا ليتنا - نرد ولا نكذب بآيات ربنا
ياليتني - اتخذت مع الرسول سبيلا !
ياليتني - كنتُ معهم فأفوز فوزاً عظيما !

تأمل فيها يا عبد الله واعلم أنه في مقدورك اليوم تدارك ما تمناه الماضون!

MuhammedSirage M.Noor

29 Nov, 16:09


ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !

ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።

https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

29 Nov, 13:19


ስማችንን እናፅዳ !

ትልልቅ ወንጀሎችን መፈጸም ክፉ የሆነውን የአመፅ (የፊስቅ ) ክፉ ስም ያከናንባል ... ትንንሽ በሚባሉ ወንጀሎች ላይ መዘውትርም እንደዚሁ !

ባማረው የኢስላምና የኢማን ስም ላይ "ፋሲቅ" የሚለው ክፉ ስም እንዳይደረብብን አመፆችን እንራቅ ፣ ወደ አላህ እንመለስ

بِئْسَ الِاسْمُ الْفُسُوقُ بَعْدَ الْإِيمَانِ

ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡

https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

26 Nov, 17:15


ወንድሞች እና እህቶች

የማህፀን ካንሰር በሽታ ለደረሰባት ለአንዲት እህታችን ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ማሰባሰባችን ይታወሳል ...

ይህቺ እህታችን ህክምናውን ወስዳ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተሽሏታል ። ለረዳችኋት ሁሉ የአላህ እርዳታ አይለያችሁ እንላለን ።

ምስጋና ሁሉ ለታላቁ ጌታችን አላህ የተገባ ነው!

MuhammedSirage M.Noor

25 Nov, 15:15


https://youtu.be/bZYy-z3UbiA?si=YeYbjP2FtdKrSkRV

MuhammedSirage M.Noor

25 Nov, 14:39


መፅሀፍ ቅዱስን ከአስር እና አስራ አምስት አመታት በፊት በተወሰኑ መልኩ አነብ ነበር .... ከረጅም ግዜ በኋላ ትናንት እና ዛሬ ለጠቀስኩት መፅሀፍ የተዘጋጀ መተግበሪያ ( Application) ውስጥ በፊት አውቃቸው የነበሩ ጥቂት ነገሮችን ለማየት ሞከርኩ  ያጋጠመኝ ነገር አስደንጋጭ ነበር - በፊት የማወቃቸው  አንዳንድ ነገሮች መልዕክታቸው ተዛብቶ አገኘሁ !
በርግጥ ነገሩን አበጥረን ስናየው አያስደንቅም - መጽሐፉ ለክፍለ ዘመኖች ተመሣሣይ ሰዉ ሰራሽ ለውጦችን ሰላስተናገደ ነው የማይሽሩ ቁስሎች ገጥመት ማገገሙ አልሆን ያለዉ ! 


ኢስላምን እና ቁርአንን የለገሰን አላህ እጅጉን ሊመስገን ይገባል !

https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

24 Nov, 18:07


ተጀመረ !!

MuhammedSirage M.Noor

24 Nov, 18:07


📻 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል - 21

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር

የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://t.me/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream

MuhammedSirage M.Noor

24 Nov, 16:10


تمتع من الأيام إن كنت حازما ... فإنك فيها بين ناه وآمر
إذا أبقت الدنيا على المرء دينه ... فما فاته منها فليس بضائر
فلا تزن الدنيا جناح بعوضة ... ولا وزن زف من جناح لطائر
فلم يرض بالدنيا ثوابا لمحسن ... ولا رضي الدنيا عقابا لكافر


أبو العتاهية

https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

24 Nov, 16:04


أنشدوا :


فلو كانت الدنيا جزاء لمحسن
إذًا لم يكن فيها معاش لظالم

لقد جاع فيها الأنبياء كرامة
وقد شبعت فيها بطون البهائم

https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

22 Nov, 08:50


እድሜ ሲጨምር ... ሲገፋ ...

ልዩ የሆነው የነቢያችን ሁኔታ . .

ከደርስ የተቆረጠ መልእክት

https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

17 Nov, 18:27


https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

17 Nov, 14:55


https://t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

17 Nov, 11:39


የድብቅ ወንጀሎች ...

ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

t.me/Muhammedsirage

MuhammedSirage M.Noor

14 Nov, 14:41


https://t.me/Muhammedsirage

23,066

subscribers

312

photos

107

videos