🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮 @ibnyahya7 Channel on Telegram

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

@ibnyahya7

ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው።
[ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮 (Amharic)

ለዚህ ሓዲሶች እና ንግግሮች ለመረጃዉ የሚባለው የTelegram ቻናል በሰለፎች ግንዛቤ የሚያስችሉ ተከታታይ መመካከር ነው። "🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮" ብንገበናት ይህ ቻናል ከባቢኛነትና እንቅስቃሴ ጋር ስለ እናፍርፍዎች እና መሳሪያዎች ያቀረቡበት የአማርኛ ቻናል ነው። nnበቻናላ ወቅታዊ እና መግባት የሚቀርበዉን እና መሠረት የሚበልጥ መመካከሪነት እና የዜናዉ መረጃዉን በማስመዝገብ ታክሲ ከማቆም በኋት በናካሪቱ አማርኛ ቻናል ላይ የመመልከትን መልበሐይት በጣም አለን።nnከሰከለ እና በኋለ ከቻናሉዎቸ ጋር የሚከፈቱ ታላላቅ ርዝመቶችንና የሚናገሩ ቻናሎችን ገልጸዋል። እነሱ የሚከተሉት ቅሞ የእኛ ቻናሎችን ከሪሲል መግለጫ፣ ከመሰረት፣ ከከናኢ ጋር ገበተዋል።nnለሁሉም ሳይንሳዊ ፅሁፍ፣ መካከለኛ ሓዋሸት፣ ለደህንነት አውጥመድና ዕይታ እናስረዳትና።

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

11 Jan, 18:47

ሀያል ነኝ ምትለዋ አሜሪካ ..

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

09 Jan, 12:00

▪️ዘወትር ማክሰኞ በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርቶ በ "ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة " የቴሌግራም ቻናላችን እና ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ላይ ሚተላለፈው ደርስ ከክፍል 1 - 10 ድረስ ያሉ ሊንኮች ስብስብ ከታች ማግኘት ይችላሉ።

🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 1 ኪታቡ መግቢያ በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/9973
በቲክቶክ ፦ https://shorturl.at/wKGRT
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/L6R7pz4Sx60?si=wnL-rwceJJVb5XYh
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/415pXjYVkaZ58hjM/
°
🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 2 የኪታቡ  ቀጣይ ክፍል እና የአሏህ ስሞችና ባህርያትን ስናምን መሰረታዊ መርህ በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/9988
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/LK7bHKz4zOk?si=MvJTF-g0b2r4rS8e
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkPLcXpc/
በፌስቡክ ፦
https://www.facebook.com/share/v/sAq6adNEZpVHdN3n/
°
🔻ዐቂደቱል_ዊሲጢያህ ደርስ ክፍል 3   { ۚ لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ } የሚለው የ#ቁርአን አንቀጽ ማብራሪያ በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/9999
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/SfaCOY0bZCE?si=CKri175GbAsAIIqz
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMh3Udqv1/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/6KquWvg9d6nAgPud/
°
🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 4 በአሏህ ስሞችና ባህርያቶች ዙርያ የአህሉስሱናዎች አቋም በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMk1mq3Dg/
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/3UsVSFTzdeM?si=a0HBNUYtfbQ1GuNf
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10009
በፌስቡክ ፦
https://www.facebook.com/share/v/Dxwuz6A9m61ZAyZD/
°
🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 5 አሏህን ከጉድለት ባህርያቶች ስናጠራ የሚገቡ ጥንቃቄዎች በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10022
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/6ntzN7Qf4mk?si=MKLWMt1vyfcA9vbL
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkLDJacx/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/HUrUyrnyMZ6DKUZU/
°
🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 6 የሱረቱል-ኢኽላስ እና የአየተል-ኩርሲይ ማብራሪያ በኡስታዝ አቡየሕያ ዐብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10036
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/g7nQhMqz7XA?si=FldDJZRvn4u94SYb
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMk2aAbFg/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/PDoUurFmwUeLYmTF/
°
🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 7 የአሏህ የእውቀት ባህሪይ ማብራሪያ በኡስታዝ አቡየሕያ ዐብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10044
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/vu7CvhrOU38?si=Nw7q-1AOozJ-7YQq
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkrQUPSt/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/qL11z1hTZJX3w9RV/
°
🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 8 የአሏህ የ"سمع؛ بصر؛ قوة؛ مشيئة؛ إرادة" ባህሪዎች ማብራሪያ በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10052
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/Cd5MCk3l0ZY?si=s1fpUa5cEP5cjDNz
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkSQEnLk/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/nG9krASdj6nf41tH/
°
🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 9 የአሏህ إرادة / ፍላጎት እና የ محبة / ውዴታ ባህሪዎች ማብራሪያ. በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10064
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/CPxivDZJ314?si=nA_ELCJxdv_Dlrqo
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkUXcjyB/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/14VNTH6aB3/
°
🔻ዐቂደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 10 የአሏህ የእዝነት ባህሪይ ማብራሪያ በኡስታዝ አቡየሕያ ዐብዱልዋሲዕ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10075
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/HZx99OD8FL0?si=IAJq-bq6np0sZVS4
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkyqsc8H/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/15JQLA6H19/

© ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://t.me/ibnyahya7

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

09 Jan, 11:52

የዐቂደቱል-ዋሲጢያ ደርስ ከክፍል 1 - 10 ድረስ ያሉ ሊንኮች ስብስብ .. 👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

08 Jan, 03:53

▪️የቁርአን ተፍሲር / የክቡር ቁርአን ማብራሪያ

🔻ክፍል ፡ 01

🔻ሱራ ፡ ሱረቱ-ናስ (114)

🗣አቅራቢ ፡ ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢ - አሏህ ይዘንላቸው -

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10148
https://t.me/albasity/72
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/aLP0G0K_en4?si=F7ihHHrgJ_bExz3n
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkfhbFF2/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/1HhtngjSsg

© @Albasity
© ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://t.me/ibnyahya7

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

08 Jan, 03:52

የቁርአን ተፍሲር 01.. በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

07 Jan, 03:25

👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
ደርስ ክፍል ፦ 1⃣6⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻አሏህን ከዐርሽ በላይ ከፍ ስለማለቱ ሰፋ ያለ ማብራሪያ
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
 
https://t.me/ibnyahya7/10145

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ

https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ረጀብ 7/1446ሂ. # ታህሳስ 29/2017. # Jan.7/2025.

{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

07 Jan, 03:23

ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ክፍል 16 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ
@ibnyahya7

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

07 Jan, 03:22

የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳ ደርስ ክፍል 1⃣6⃣👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

06 Jan, 03:41

▪️መንሀጅ ነክ ጥያቄና መልሶች 7⃣3⃣

🔻 በዳዕዋ ላይ የሪፍቅ አስፈላጊነት ምን ያህል ነው?
°
👤በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
___
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10143
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/AGHR0ZElMkY?si=L5WJ0qSUIaaGQ9kq
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkydyAQr/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/18sThWCtnL/

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

06 Jan, 03:41

73.በዳዕዋ ላይ ሪፍቅ አስፈላጊነት .. 👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

04 Jan, 07:20

▪️ሙሐደራ ቁ.18

🔻ርእስ ፦ ሺዓዎች ማን ናቸው?

ክፍል.4

🗣 አቅራቢ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10141
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/L6R7AXKpY5c?si=CdHNJ7eIEvivw_y5
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkDoMwdg/
በፌስቡክ ፦

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

04 Jan, 07:16

ሙሐደራ ቁ.18.ሺዓዎች ማን ናቸው? .. ክፍል 4 .. 👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

03 Jan, 03:20

እኛምኮ አላህን እናማርራለን 😢😢

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

02 Jan, 18:28

ጂሀዳዊ ሀረካት በሚል በ2004 በተሰራው ቪድዮ ላይ ሽብርተኛ ተብሎ Etv ላይ የቀረበው ወንድማችን አማን አሰፋ ዛሬ ወደ አኺራ መሄዱን ሰማን! አሏህ ቀብሩን የጀነት ጨፌ ያድርግለት!

እኛ የአሏህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን!

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

31 Dec, 02:27

የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 1⃣5⃣ በፎቶ 👆👆

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

31 Dec, 02:27

👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
ደርስ ክፍል ፦ 1⃣5⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻አሏህን ከጎዶሎ ባህርያቶች ማፅዳት
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
 
https://t.me/ibnyahya7/10135

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ

https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ጀማዱልአኺር 30/1446ሂ. # ታህሳስ 22/2017. # Dec.31/2024.

{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

31 Dec, 02:25

ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ክፍል 15 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ
@ibnyahya7

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

31 Dec, 02:24

የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳ ደርስ ክፍል 1⃣5⃣👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

30 Dec, 04:10

▪️መንሀጅ ነክ ጥያቄና መልሶች 7⃣2⃣

🔻 ቂያስ በተውሒድ ላይ ይቻላልን?
°
👤በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
___
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10133
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/d62jlTSH9Og?si=5X_G0yw6DYCm5swO
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkSJd6xj/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/V8gCM4reV69p9umb/

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

30 Dec, 04:10

72.ቂያስ በተውሒድ ላይ ይቻላልን? .. 👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

28 Dec, 04:10

▪️ሙሐደራ ቁ.17

🔻ርእስ ፦ ሺዓዎች ማን ናቸው?

ክፍል.3
ስለመሪዎቻቸው እና ስለሶሓባዎች ያላቸው አመለካከት

🗣 አቅራቢ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10131
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/D8oT2YvFWQM?si=GYqAAohMkV5ldCKr
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkkT2KwM/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/dtprAruPPWz22SYv/

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

28 Dec, 04:10

ሙሐደራ ቁ.17 ... ሺዓዎች ማን ናቸው? .. ክፍል 3 .. 👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

24 Dec, 13:55

አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ...

ገንዘብና ወለድ - እውነታ እና ብዥታ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ ጥናታዊና ወቅታዊ መፅሐፍ

ዋጋ = 400 ብር

በሚከተሉት መደብሮች ይገኛል
1) ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 ማዞርያ)
2) አት'ተውባ የመጻሕፍት መደብር (አንዋር መስጂድ)
3) አት'ተቅዋ የመጻሕፍት መደብር (ቤተል)
4) ዛዱል መዓድ የመጻሕፍት መደብር (ፋሪ)

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!

https://t.me/ustazilyas

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

24 Dec, 02:41

የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 1⃣4⃣ በፎቶ 👆👆

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

24 Dec, 02:40

👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
ደርስ ክፍል ፦ 1⃣4⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻የአሏህ የعفو/ይቅር ባይነት እና የعزة/የአሸናፊነት ባህሪዎች ማብራሪያ
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
 
https://t.me/ibnyahya7/10124

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ

https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ጀማዱልአኺር 23/1446ሂ. # ታህሳስ 15/2017. # Dec.24/2024.

{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

24 Dec, 02:37

ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ክፍል 14 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ
@ibnyahya7

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

24 Dec, 02:36

የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳ ደርስ ክፍል 1⃣4⃣👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

23 Dec, 02:43

▪️መንሀጅ ነክ ጥያቄና መልሶች 7⃣1⃣

🔻 አንድ ነገር #ተሸቡህ ወይም ከካፊሮች ጋር መመሳሰል የሚባለው መቼ ነው?
°
👤በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
___
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10122
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/RJF26PnJmac?si=29Mkmyp_8ic4FbjX
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkMoXTMu/ https://vm.tiktok.com/ZMhomkbxW/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/DLJYRrY5KHjNf5hD/

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

23 Dec, 02:42

71.ተሸቡህ የሚባለው መቼ ነው? .. 👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

21 Dec, 02:40

▪️ሙሐደራ ቁ.16

🔻ርእስ ፦ ሺዓዎች ማን ናቸው?

ክፍል.2
የመረጃ ምንጫቸው እና አቀራረባቸው

🗣 አቅራቢ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10120
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/J92uzgLheLQ?si=L1GBkA6EBhGgzrt1
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMk63Vg2D/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/e2pbHWPSTZof6Frj/

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

21 Dec, 02:39

ሙሐደራ ቁ.16 ... ሺዓዎች ማን ናቸው? .. ክፍል 2 .. 👇👇

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

20 Dec, 14:06

🗞 || ወደ አላህ ሽሹ?

🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ

በአማርኛ 5:00 ደቃቃ ላይ ይጀራል።

🗯 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

🗓 ዛሬ ጁምዐ 11/4/2017
---------------------------

▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
💧https://t.me/Menhajadama

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

19 Dec, 03:45

▪️ሰሌን ላይ!

🔻ከአብደሏህ ቢን መስዑድ - ረዲየሏሁዓንሁ ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም - ሰሌን ላይ ተኙና ጀርባቸው ላይ የሰሌኑ ፋና እየታየ ተነሱ ፤ እኛም የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! የተመቸ ምንጣፍ ብናዘጋጅሎትስ አልናቸው እሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ " እኔና ዱንያ ምን አገናኘን ፤ እኔኮ ዱንያ ውስጥ ልክ ዛፍ ስር እንደተጠለለና ትቷት እንደሄደ መንገደኛ እንጂ ሌላ አይደለሁም " (ቲርሚዚይ ፥ 2377).

@ibnyahya777

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

19 Dec, 03:44

19 Dec, 03:21

▪️ገንዘቤ!

🔻ከዐብደሏህ ኢብኒሽሺኪኪር - ረዲየሏሁዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ ነብያችንን - ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም - { ألهاكم التكاثر } እየቀሩ ወደነሱ መጣው እናም እንዲህ አሉ ፦ " የአደም ልጅ ንብረቴ ንብረቴ ይላል ፤ አንተ የአደም ልጅ ሆይ! ከንብረትህ በልተሀው ያጠፋሀው ወይም ለብሰህ ያበሰበስከው ወይም ደግሞ ሰደቃ አውጥተህ ለአኺራህ ያሳለፍከው ካልሆነ በስተቀር ምን ንብረት አለህ? " (ሙስሊም ዘግቦታል).

@ibnyahya777

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

19 Dec, 03:19

▪️ዱንያ!!

🔻ከአቢዘር - ረዲየሏሁዓንሁ ተይዞ እንደተወራው ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም - እንዲህ አሉ ፦ " ዱንያ የሙእሚን እስር ቤት ነው ፤ የካ*ፊ*ር ደግሞ ጀነት ነው። " (ሙስሊም ዘግቦታል).

@ibnyahya777

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

17 Dec, 02:01

የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 1⃣3⃣ በፎቶ 👆👆

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

17 Dec, 01:59

👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
ደርስ ክፍል ፦ 1⃣3⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻اياة كونية، اياة شرعية / صفة ذاتية، وصفة فعلية

🔻የአሏህ مكر، كيد ሴራን የማሴር ባህሪና እነዚህን ባህሪያቶች ስናምን ልናደርጋቸው የሚገጡ ጥንቃቄዎች
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
 
https://t.me/ibnyahya7/10110

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ

https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ጀማዱልአኺር 16/1446ሂ. # ታህሳስ 8/2017. # Dec.17/2024.

{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

11,143

subscribers

2,889

photos

565

videos