Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ) @fejir_tube Channel on Telegram

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

@fejir_tube


የሀሳብ መቀበያ @Fejir_bot

የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtube.com/channel/UC2n58IVMg2uHdmBH4y96hvA

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ) (Amharic)

ፍጅር ቲዩብ (Fejir Tube) አለንደን ከዚህ በታች እንደነበር እንደሆነ አስተያየታችንን እናመሰግንለታለን! ይህ ቢዝነስ ቤተሰባችን ቪዲዮ አዲስ ትላል ነው እና በማንኛዉንም ርእስ ቢታክል ይለዋል። Fejir Tube በሀሳብ መቀበያ ከዚህ በታች እንደነበር ለማስመዘገብ ይቁሙልን። ወደ ላይትኣምርጥ @Fejir_bot ላይ ለመግባት ይቁሙልን። ሊደረጉት ይችላሉ! ከዚህ በታች በኩል የቴሌግራም ለፊል ላይ ስትሰጧ በሚሰጣበት ቦታችን ከእያንዳንዱ አስቂኝ ቪዲዮ እና ተወዳዳሪ ሌሎች እናዝናለን። እንግዲህ መልክ እንችላል!

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

03 Dec, 16:05


ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
አዘጋጅ፦ በክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -
ክፍል፦ 2⃣0⃣
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

26 Nov, 19:27


ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
አዘጋጅ፦ በክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -
ክፍል፦ 1⃣9⃣
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

26 Nov, 19:25


ኣንድ ሰው በሚችለው ጉዳይ ላይ ከሆነ ከዛ ሰው  እገዛን መጠየቅ ይቻላል وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى ከሞተ ሰው እና ከማይችል ሰው ግን እርዳታን መጠየቅ ከትልቁ ሽርክ ነው ኣይቻልም።
ذَلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ لَهُ الْمُلْكُ وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ مَا يَمْلِكُونَ مِنْ قِطْمِيرٍ ۝ إِنْ تَدْعُوهُمْ لا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ

وَمَنْ يَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ لا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِنْدَ رَبِّهِ إِنَّهُ لا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

25 Nov, 17:51


ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
አዘጋጅ፦ በክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -
ክፍል፦ 18
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

01 Nov, 06:41


የደዕዋ ማስታወቂያ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 24/ 2017 ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን

1- ኸዲር አሕመድ ከሚሴ
2- ዐብዱልፈታሕ ጀማል
3- ሙሐመድ ሲራጅ
4- አቡል ዐባስ
5- ሳዳት ከማል

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

18 Oct, 06:59


አድስ ረጅም ባለ 1ሜ ከ50 ሴንቲም ኒቃብ አስገብተናል።

ጥራታቸውን የጠበቁ ኒቃብ እና የኮሪያ ጅልባቦችን ያገኛሉ።
—ከአጭር እስከ እረጅም ኒቃቦችን ያገኛሉ።
—ብዛት ለሚፈልግ እናስረክባለን።
—በየትኛውም ሀገር በታማኝነት እንልካለን።
—አድራሻችን አድስ አበባ አለም ባንክ
ሲሆን ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩን።
0913511818
@Okaz0913511818
የቴሌግራም ግሩፓችን
https://t.me/OkazHijab

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

01 Oct, 05:16


ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
አዘጋጅ፦ በክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -
ክፍል፦ 1⃣
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

14 Sep, 06:43


ግን በአላህ እና በነቢያችን ላይ መዋሸት አይከብድም?!
መውሊድ ሱነቱል ሓሰና ነው ላለው ቀጣፊ አቡበከር የተሰጠ መልስ
👇👇👇
https://youtu.be/sY8_oQDU6c4?si=Lc5tOUNLA3jbyTSk

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

06 Sep, 09:29


ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 17
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

04 Sep, 06:12


ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 16
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

04 Sep, 06:09


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا سَرَّتْكَ حَسَنَتُكَ، وساءَتْكَ سَيِّئَتُكَ، فَأنتَ مُؤْمِنٌ﴾

“መልካም ስራህ ካስደሰተህ፣ መጥፎ ስራህ ካስከፋህ አንተ አማኝ ነህ።”

{ሲልሲለቱ አሶሒሓ: 551}

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

21 Aug, 20:31


የከድር ታጁ ነገር!
~
ሙስሊሞች ዘንድ ከሃገረ አልባኒያ ይልቅ ሸይኹል አልባኒ የበለጠ መታወቃቸው በዒልማቸው ነው ብዬ ብፅፍ ኸዲር ታጁ አልባኒን እየጎነታተለ ምላሽ ሰጥቶ አየሁኝ። አሁንስ ቢሆን አልባኒ በዒልማቸው ካልሆነ በሌላ በምን ታወቁ? ደግሞስ የአልባኒ መደነቅ ለምን ያስከፋዋል? ለነገሩ ከመንገዱ የማይገጥሙ እስከሆኑ ድረስ እንዴት አይከፋ! ስንት ሺዐዎችን የሚያወድስ ኸልቅ ባለበት ምድር በአልባኒ መወደስ ለምን ይበልጥ እንደሚከፋ የሚጠበቅ ነው። ይሄ ከወንድሙ ከሐሰን ታጁ የወረሰው በሽታ ነው። ሐሰን ታጁ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን ለአንድ ቀየ የማይመጥኑ ዓሊም ናቸው ብሎ ሲያራክሳቸው ነበር። ከሳቸውም ውጭ ኢብኑ ተይሚያን፣ ኢብኑ ባዝን፣ ፈውዛንን፣ ... ወዘተ ሲያጣጥል ነበር። ከዚህ በተቃራኒ የሺርክ ቋት፣ የቢድዐ ጎተራ የሆኑ ሱፊዮችን ሰማይ አድርሰው ይሰቅላሉ። እነሱ ከግጥም ውጭ የረባ ቅሪት የሌላቸው ኹራፋት ያገነናቸው ኹራፊዮችን እያወደሱ እኛ እነ አልባኒን ስናደንቅ ያንዘረዝራቸዋል። "በቁጭታችሁ ሙቱ!"
ኸድር ታጁ ሁሌ ጫሌ፣ ጫሌ ሲል ነው የሚውለው። ስሙን እንኳ በትክክል የሚጠራው አንዳንዴ ነው። እኔ ተወልጄ ያደግሁበት አካባቢ ነው። በስሱ ካልሆነ በቅጡ ነክቼ አላውቅም። ቤተሰብ ለቤተሰብ ካለ ትውውቅ የተነሳ በደፈናው መናገር ላይ ነው የማተኩረው። የታጁ ቤተሰቦች ሲከትቡ ግን ልዩ ቦታ ሲያስመስሉት ይገርመኛል። ጫሊ የጭፈራ እንጂ የዒልም ቦታ አይደለም። ጫሊ ከመውሊድ ጊዜ ውጭ ከአመት እስከ አመት ጭር ያለ ሰፈር ነው። በሩቅ ሳይሆን በቅርብ ነው የማውቀው። የሺርክ ቦታ ነው። ምናልባት አሁን ላይ መሻሻል ካልኖረ በስተቀር ኪታብ ቀርቶ ቁርኣን እንኳ የሚስሰጠው በጣም ድክም ባለ ሁኔታ ነው። አሁን ላይ ቦታው ላይ ያለው ሙሐመድ ነጂብም ጭልጥ ያለ ጃሂል ነው። በአሕባሽ ፈተና ጊዜም ወረዳው ስላልተመቸው እንጂ ፈተና ሊፈጥር ሞክሮ ነበር። ቀድሞም ቢሆን ፈፅሞ የዒልም ቦታ አልነበረም። እነዚህን እያስተዋወቀ አልባኒን ሊያንቋሽሽ ይፈልጋል።
ከነ እንከኑ ከጫሊ ይልቅ ባቅራቢያ ያለው ኦዳ በአንፃራዊነት የዒልም ቦታ ነው። የፊቅህ ትምህርት ይሰጥበታል። ከነ ሸይኽ ጫሊ ይልቅ እነ ሸይኽ ኦዳ ለሸሪዐ የቀረቡ ነበሩ። የታጁ ቤተሰቦች የሺርኩ ድግስ ኦዳ ላይ ስለሌለ ነው ጫሊ፣ ጫሊ የሚሉት። ጫሊ ነብር ይጋልቡ ነበር፣ እንጨት በእባብ አስረው ይመጡ ነበር፣ ቀብራቸው ነብርና ዘንዶ ነው የሚጠብቀው፣ ... የሚሉ ቀንዳም ውሸቶች ያገነኑት ቦታ ነው። የኹራፋት ውጤት። ቦታው እነሱ በሩቅ ሆነው እንደሚሰቅሉት አይደለም። የአካባቢው ሰው እንኳ በአብዛኛው ከተወው ቆይቷል። ከሩቅ ለድግስ የሚመጣ ካለ ቦከክሳ መስጂድ ሲገባ እስከሚበቃው ስለ መውሊድ ቢድዐነት ሰምቶ ነው የሚወርደው። አልሐምዱ ሊላህ።
ከመንዙማ ግጥም ውጭ ይሄ ነው የሚባል ቅሪት የሌላቸው ኹራፊዮችን ሰማይ አድርሶ የሚያወድስ አካል እነ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን ሲነካ ማየት አስቂኝ ነው። ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብ ጋርዶ ጫት የሚቀረጥፍ ቦዘኔ አልነበረም። በዲን ስም የተዘረጋውን የሱፊያ የእንጀራ ገመድ በጣጥሶ የጣለ ጀግና ነው። ደግሞም የመንዙማ ግጥም መፃፍ ዒልም ሆኖ በአስር ወይም በመቶዎች የሚቆጠሩ ኪታቦችን ጥለው ያለፉ ጀግኖችን ያንቋሽሻሉ። እነሱ እነ ኢብኑ ተይሚያን፣ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን፣ እነ አልባኒን፣ እነ ኢብኑ ባዝን፣ እነ ፈውዛንን እያ ብጠለጠሉ የሺርክና የኹራፋት ቁንጮዎችን እንድናወድስላቸው ይጠብቃሉ።
እነዚህ ሰዎች ጥቅም የሚያሾራቸው ሰዎች ናቸው። ሐሰን ታጁ በህዝብ በጀት የግል መጽሐፉን ሲቸበችብ የነበረ ሰው ነው። ገንዘብ ሲያገኝበት ኪታቡ ተውሒድና ኢርሻድን ተርጉሟል። የገንዘብ ምንጩ ሲደርቅ ራሱ የተረጎመውን ኢርሻድን በሚዲያ ጭምር ሲያብጠለጥል ነበር። ገንዘብ ሲሰጡት አሕ. ባሽ ላይ፣ ሺዐ ላይ ፅፏል። ገንዘቡ ሲቆም ባጭር ታጥቆ ለአሕ - ባሽ ይሟገታል። የሱና ዑለማኦችን የሚያወግዘው ይሄው ጉድ በሌላ በኩል እነ አፄ ምኒሊክን እያደነቀ ይፅፋል። ሰዎቹ ከፀረ - ኢስላም ኃይሎች ጋር ጭምር ተሰልፈው ሙስሊሞችን ለመምታት የማይመለሱ ናቸው። ከላይ ያያያዝኩት ሷሊሕ ታጁ የሚባለው ሌላኛው ቤተሰብ ከነ ዘመድኩን በቀለ ጋር የሚሞዳሞድበት ፅሑፍ ነው። ጥቅሙን መሰረት አድርጎ ዐቂዳውን የሚሸጥ፣ ለካ . ፊር ጎኑን አለስልሶ ሙስሊሞች ላይ የሚዘምት፣ ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጫንቃ ላይ የማይወርድ ክፉ ስብስብ። ደግሞ "አክራሪ"፣ "ፅንፈኛ" እያሉ ሙስሊሞችን ያጠለሻሉ። ጥላቻው ከኢስላም ጠላቶች ጋር ተሰልፎ ሙስሊሞችን እስከ ማጥቃት ካደረሰው አካል በላይ ፅንፈኛ አለወይ?
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

20 Aug, 19:40


➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇👇

1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
https://t.me/IbnuMunewor/893

2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
https://t.me/IbnuMunewor/869

3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
https://t.me/IbnuMunewor/876

4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
https://t.me/IbnuMunewor/884

5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2227

6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
https://t.me/IbnuMunewor/2214

7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
https://t.me/IbnuMunewor/2261

8, ዓሹራን ለመውሊድ?
https://t.me/IbnuMunewor/2269

9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
https://t.me/IbnuMunewor/2294

10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
https://t.me/IbnuMunewor/882

11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
https://t.me/IbnuMunewor/2298

12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
https://t.me/IbnuMunewor/886

13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
https://t.me/IbnuMunewor/2234

14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
https://t.me/IbnuMunewor/898

15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2277

16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
https://t.me/IbnuMunewor/878

17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
https://t.me/IbnuMunewor/34

18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
https://t.me/IbnuMunewor/1624

19, መውሊድ ተከሽኖ
https://t.me/IbnuMunewor/2309

20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
https://t.me/IbnuMunewor/918

21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
https://t.me/IbnuMunewor/2302

➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

16 Aug, 13:09


አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
ዱንያ ተለዋዋጭ ነች የዛሬው ሀብታም ነገ ይደኸያል የዛሬው ደሃ ነገ ሀብታም ይሆናል ጤናማው በድንገት የአልጋ ቁራኛ ይሆናል ። ሸህ ሰይድ ኡመር ከ 2011 ጀምሮ በደሴ ከተማ በውሃ አምቦ (በአዝሃር መስጅድ )
ሙአዚንነት እና ጥበቃ በመሆን በማገልገል ላይ እያሉ።
በካንሰር ታመሙ ። ህመማቸው የጉሮሮ ጫፍ ካንሰር ነበር ካንሰሩ ወደ ጉበት እና አንጀት ተሰራጨ ።
በዚህም ሳቢያ በደሴ ሆስፒታል ለዘጠኝ ጊዜ የኬሞ ቴራፒ ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው  ጤንነታቸው  እየተመለሰ ባለበት በቅርቡ ደግሞ አንቀጥቅጦ የሚጥል  አድስ ነገር ተፈጠረባቸው  መንስኤው  ካንሰሩ ወደ ጭንቅላታቸው መሰራጨቱ እንደሆነ ተነገራቸው ።
በዚህም ሳቢያ  የጨረር ህልምና ስለሚያስፈልግ  ወደ ጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ሪፈር ቢፃፍላቸውም  ህክምናውን በአጭር ጊዜ ለማግኘት በፕራይቬት ካልሆነ በቀር ማገኘት  እንዳማይቻል ተነገራቸው በግል ለመታከም ደግሞ እጃቸው ላይ ገንዘብ የላቸውም እስከዛሬም የታከሙት አብዘሀኛው ከሰው ተበድረው ነበር። በሽታው ደግሞ በጣም እያሰቃያቸው ይገኛል።
ወንድም እህቶች ለአላህ ስትሉ በምትችሉት ሁሉ እንድትተባበሩን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

የንግድ ባንክ አካውንት
1000429658512 አህመድ ሰዒድ ይመር

ስልክ ቁጥር 0935270839

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

09 Aug, 14:31


ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 15
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

08 Aug, 17:48


ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 14
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

03 Aug, 11:37


ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 13
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

03 Aug, 11:36


ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

02 Aug, 08:25


ሌላ ዙር የኒያ ፕሮግራምና የግንባታ ስራ፦

ከዚህ በፊት ባለፉት አመታት የኒያ ፕሮግራም ሲደረግ የቆየ ቢሆንም ነግር ግን በዛን ስአት የአላህ አለመፍቀድ ሁኖ ወደ ግንባታ ሳይገባ ቢቀርም ዛሬ ግን የአላህ መልካም ፈቃድ ታክሎበት ከብዙ ጥረት በኋላ ዛሬ ላይ በቀጥታ መርከዙን በማፍረስ በህንጻ መልኩ የመልሶ ግንባታ ላይ ነን።በመሆኑም ሀገራችን ላይ ያለው የገባያ ንረት የማቴሪያል ውድነት ትላንት ባሰብነዉ መልኩ ሳይሆን ቀርቶ ከእጥፍ በላይ ጭማሬ በማሳየቱ በእጃችን ላይ ያለውን ገንዘብ እንዲዳከም አድርጎታል።ሆኖም ግን  የያዝነውን ይዘን ወደ ግንባታ የገባን ስለሆንን ዛሬም እንደትላንቱ አብረን ተባብረን እንገንባ ስንል።ከአላህ በኋላ ወደ እናንተ መጥታል።

መርከዙ በG+2 ስለሆነ የሚገነባው አላህ አሳክቶት የተቀላጠፈ እንደሁ የብዙዎችን ጥያቄ ይመልሳል ተብሎ ይገመታል።

*የመርከዙን ዲዛይን ከስር አያይዣለሁ

☞መርከዝ ኢብኑ አባስ በከሚሴ☟
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም—  አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ 
ቁጥር-  1000365610456

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

01 Aug, 18:35


🔺🔺🔺🔺

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

01 Aug, 18:32


ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 12
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

31 Jul, 19:41


ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 11
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

10 Jul, 15:55


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الوالدُ أَوْسَطُ أبوابِ الجنةِ﴾

“ወላጆች የጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው።”

(ሶሒሕ አልጃሚዕ/7145 )
ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube

6,034

subscribers

335

photos

43

videos