የላፍቶ ደ/ት/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ት/ቤት ለ29ኛ ጊዜ ያዘጋጀው መንፈሳዊ ተከታታይ ትምህርት እሑድ ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
በዕለቱም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ የመክፈቻ መርሀግብር ስለተዘጋጀ ለመማር የተመዘገቡ የምታውቋቸው ተማሪዎች እንዲገኙ የጥሪ መልዕክቱን እንድታስተላልፉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
ፍኖተ ትጉሃን ስ/ት/ቤት
የትምህርት እና ሥልጠና ክፍል
22/04/2017