የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች @abagebrekidan Channel on Telegram

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

@abagebrekidan


በዚህ ቻናል ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት ታገኛላችሁ
ለማንኛውም አስተያየት @Anteyee ማድረስ ትችላላችሁ

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች (Amharic)

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የአባታችን ትምህርቶች በሌላው ሜጋው በመተምረው እቃው ላይ የምንጠገቡ ጥያቄዎችን ይዘናል። በአባታችን ትምህርቶች ላይ ለመጠቀም ወይም ጥያቄዎች ለመልካም ትምህርቶች መረጃ አሳይኖታል። የባለቤት ምክረታ @Anteyee የመረጃችንን በነጻ ራእዩን በትንሽ መረጃ እንቀረዋለን። እኚህ ትምህርት በዚሁ ቻናል ላይ እንቀላፍን።

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

07 Dec, 15:43


https://youtu.be/_24PRvNId6w?si=1PgFUfN4UOekznFK

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

07 Dec, 12:55


ስትጾሙ እንዲህ አድርጉ
                         
Size 47MB
Length 50:44

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

03 Dec, 18:53


ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ በቅርቡ ቻናሉን የተቀላቀላችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ "ጉባኤ ተዘክሮ" የተሰኘው ተከታታይ የመዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ እና "የንስሐ ትምህርት" በቀላሉ ለማግኘት ትችሉ ዘንድ በዚህ መልኩ ተዘጋጅቷል።
ስለዚህ ይህንን ሊንኩን በመጫን ወይም ከላይ Pinned Message የሚለውን በመጫን ሙሉውን ማውጫ ማግኘት ትችላላችሁ።

የማውጫው ሊንክ እነሆ

የንስሐ ተከታታይ ትምህርት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abagebrekidan/4243
የዕብራውያን ማብራሪያ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abagebrekidan/4244
የመዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abagebrekidan/4245
የቅዱስ ቁርባን ተከታታይ ትምህርት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abagebrekidan/4015

ለሌሎች SHARE ማድረግን አትርሱ

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

02 Dec, 18:21


https://youtu.be/2xe6a5S8Pns?si=GesCX5oFnFClbsFY

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

01 Dec, 14:07


https://www.youtube.com/live/-9PCwwWIqnA?si=s8q3f9ykMepEfevS

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

01 Dec, 06:22


"ሁለት ክንፎች" እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
https://youtube.com/watch?v=Mg12D2GkL44&si=I_4uVjG3i_xXHMCg

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

30 Nov, 16:06


https://www.youtube.com/live/_GjCxYuR3M0?si=LeWSxK-zj7gZTSUT

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

30 Nov, 06:15


https://youtu.be/4Ae-TsNECls?si=fu_6hpGS0LpPQ3C6

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

30 Nov, 04:59


ጽዮንን ክበቧት
                         
Size 27.4MB
Length 1:18:41

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

28 Nov, 12:54


"መንግሥቱ ዘለዓለም" ወረብ በሰአሊተ ምሕረት ሊቃውንት
https://youtube.com/watch?v=1OE_8xNEriQ&si=BqUvVsBUQMDf4Leo

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

26 Nov, 18:20


ቀሚስህ ለምን ቀላ?
                         
Size 120.3MB
Length 2:09:57

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

25 Nov, 03:07


በእነዚህ የጉባኤ ቀናት ሁላችሁም ተገኝታችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

24 Nov, 16:31


አማኑኤል  
                                                  
Size:- 67.1MB
Length:-1:13:07
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

23 Nov, 10:59


አዲስ አበባ የምትገኙ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

23 Nov, 07:08


ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሀይማኖት 
                                                  
Size:- 60MB
Length:-2:58:02
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

19 Nov, 17:59


ንስሐ ሲገባ እንዴት ተብሎ ነው 
                                                  
Size:- 82.5MB
Length:-1:30:05
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

18 Nov, 15:58


https://youtu.be/8PgMYaVcdac

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

18 Nov, 07:15


"የተረሳው መቅደስ" ድንቅ ትምህርት በመ/ር ኢዮብ ይመኑ
https://youtube.com/watch?v=TKgRuxTjYHA&si=rwhZQ4-yIaI8UWls

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

17 Nov, 12:48


የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። አሐቲ ድንግል ከታተመችበት ጊዜ ጀምሮ መጽሐፉን ለማግኘት በምታደርጉት ርብርብ ለእመቤታችን ያላችሁን ፍቅርና ለኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ያላችሁን ቅናት አሳይታችኁናል። በመሆኑም መጽሐፉ በተፈለገው ቁጥር መጠን መድረስ ባለመቻሉ
አንዳንድ ሰዎች ከዋጋው በላይ እንደሚሸጡት ከወንድሞቻችንና እኅቶቻችን ጥቆማ ደርሶናል። በመሆኑም መጽሐፉ እየታተመ ስለሆነ ከዋጋው በላይ በመግዛት እንዳትጎዱ ለመጠቆም እንወዳለን።

©አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
https://t.me/Fewus_Menfesawi

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

15 Nov, 19:11


https://youtu.be/z_O0uI9JM9E?si=imB9MYs3BIw7JVb4

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

15 Nov, 18:18


ወፍም ቤትን አገኘች
                         
Size 16.1MB
Length 46:08

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

13 Nov, 07:24


ታላላቅ ሥራን አድርጎልኛልና 
                                                  
Size:- 102MB
Length:-1:33:17
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

12 Nov, 16:34


https://youtu.be/W1gT5iUZW5U?si=NuNfMPjZmhDCAD_z

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

11 Nov, 03:55


የወይን ባለቤት 
                                                  
Size:- 72MB
Length:-1:18:41
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

10 Nov, 17:14


https://youtu.be/026oNHGEsmM?si=83SDIRfMTustDvCM

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

08 Nov, 17:38


https://youtu.be/2Lj51fWG2yI?si=9nYC-T6jA3MwNbEK

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

07 Nov, 12:31


https://youtu.be/PdLKY52blYg?si=HgG5L3F7_3hRbqF6

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

05 Nov, 16:15


https://youtu.be/qZlDjZxKmIs

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

04 Nov, 14:15


"የወይን ባለቤት" ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
https://youtube.com/watch?v=fCjLTWWdfJA&si=wyp9ol7RDndNBywa

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

28 Oct, 13:08


ይብቃን እንንቃ 
                                                  
Size:- 53.4MB
Length:-58:08
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

27 Oct, 09:37


የርዕሰ አባ ገብረኪዳን አሐቲ ድንግል ጸያሔ ፍኖት፡ ወግሪስ እና ምዕዳንን ለምትፈልጉ በሙሉ በ 0910934578 እየደወላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ።

ሰርዲኖን መጽሐፍ ቤት

አድራሻ- ቅድስተ ማርያም በሸዋ ዳቦቤት በትንሽ ወረድ ሲሉ ከምስራች ማዕከል ዝቅ ብሎ ከሚገኘው የገቢያ ማዕከል እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ 0910934578

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

26 Oct, 04:22


https://youtu.be/aR_TaHptWXs?si=3QmEyZHQdpmvIcC4

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

24 Oct, 11:21


አሐቲ ድንግል
#ማርያም ማለት ምን ማለት ነው?

ማርያም ማለት፦
እግዝእት:- እመቤት ማለት ነው የዓለሙን ንጉስ በመውለዷ ከፈጣሪ በታች የፍጥረት ንግስት ሆናለችና፤

ጸጋ ዘተውኅበት ለኩሉ ዓለም፦ ለዓለሙ ሁሉ የተሰጠች ጸጋ ማለት ነው። ለአበው በተስፋ የሰጣቸው ሲሆን ለእኛ ደግሞ ከመስቀሉ ሥር እናት ትሁናችሁ ብሎ ሰጥቶናልና። (ዮሐ ፲፱፤፳፮) ለዚህም ነው ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ ንግሲቲቱ በቀኝህ ትቆማለች የሚለውን የዳዊት መዝሙር ሲተረጉም In becoming the mother of creator she become the Mistress of all creation (የፈጣሪ እናት በሆነች ጊዜ የፍጥረታት ሁሉ ንግስት እመቤት ሆናለችና በማለት ተርጉሞታል። (መዝ 44፤9)

ተስፋ ማለት ነው፦ ለአዳም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ካለው ጀምሮ መድኃኒቴን የምትወልጅልኝ ልጄ እያለ ተስፋ አድርጓት በልቦናው መዝገብነት ይዟት የኖረ ስንቁ ናት። አበውም ድንግል ማርያምን መቼ ፀሐይ ክርስቶስን ወልዳልን ከቁረ መርገም ድነን አይተነው እያሉ ተስፋ አድርገዋት ነበር። ተስፋቸው ክርስቶስም ከእርስዋ ተወልዶ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን ገብተዋል። ለዚህ ምስክር የሚሆነን አረጋዊ ስምዖን "ጌታ ሆይ አገልጋይህን ዛሬ ታሰናብተዋለህ፥ አቤቱ በሰላም እንዳዘዝክ አይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና በህዝብ ፊት ሁሉ ያዘጋጀኸውን ለአሕዛብ ብርሃንን ትገልጽ ዘንድ፥ ለእስራኤልም ክብርን" በማለት ተስፋውን አይቶ አርፏል። (ሉቃ 2፥29)

የባሕር ከርቤ (Myrrh of the sea) ማለት ነው። ይህ ከርቤ እጅግ ውድ ዋጋ ያለው ከዘይት ጋር ተጨምሮ በጠበብተ ኦሪት ተቀምሞ ለንዋያተ ቅድሳት ማክበሪያ የታዘዘ ሽቱ ነው። ሙሴ ደብተራ ኦሪቱን በኦሪት መቅደሱ ያሉትን ሁሉ በዚህ ሽቱ እንዲቀባ ታዟል። ሽቱ ያረፈባቸውን የነካ ሁሉ እንደሚቀደስ እግዚአብሔር ለሙሴ ነግሮታል። ባሕር የተባለ ይህ ዓለም ሲሆን እመቤታችንም ከእርስዋ ስጋን ነስቶ ክርስቶስ ተብሎ ስሙ እንደ ዘይት ተዋህዶን ክርስቲያን ተብለን እንድንጣፍጥ የድኅነት መሳሪያ የመዓዛ መንፈሳዊ ምንጭ ናትና የባህር ሽቱ ትባላለች።

ሽቱ ያረፈበትን የነካ ሁሉ እንደሚቀደስ በልጇ ስም አምነው ተጠምቀው በእምነት የሚቀርብ ሁሉ ይጣፍጣልና ይላሉ አበው!

የባሕር ኮከብ (Star of the seas) ማለት ነው። ባሕር የተባለ ይህ ዓለም ነው፥ በባሕር የሚበላም የማይበላም ደግሞ ክፉም ፍጥረት እንዳለ በዚህ ዓለምም አማኒም ከሓዲም መናፍቅም ጻድቅም ኃጥእም ይኖራልና፥ ዳግመኛም ባሕር ከሁከት አይርቅም ይች ዓለምም ከሁከት አትርቅምና፥ በባህር ላይ ሲጓዙ በመርከብ ላይ ሆነው የንጋት ኮከብን አብነት አድርገው ከተጓዙ ካሰቡት ይደረሳል። ሰብአ ሰገልን ኮከብ እየመራ ቤተልሔም እንዳደረሳቸው ማለት ነው። እንዲሁም ሁሉ እመቤታችን በዚህ ዓለም የክህደት የኃጢአት ሞገድ እንዳያጠፋን የተረፍንባት መርከባችን ናት።

ብርህት (Illuminated) ማለት ነው። ብርሃኗ ከፀሐይ ይበልጣል፤ መለወጥ የሌለባት የድኅነት በር ናት ውበቷም በፍፁም ክብርና ሞገስ የተሸለመ ነው፤ እውነት በእውነት የመና መሶብ ነች። ጽድልት መባሏ ነውርና ነቀፋ የሌለበት የእግዚአብሔር እናት በመሆኗ ነው።

አሐቲ ፍቅርት፦ ብቻዋን የምትወደድ (Beloved One) ማለት ነው። ንጉስ ውበትሽን ወዷልና ተብሎ የተዘመረላት እግዚአብሔር መዓዛ ድንግልናዋን ወዶ ከእርሷ ሰው እስኪሆን ድረስ፥ ፍጥረትን ሁሉ በዝናብ አብቅሎ በፀሐይ አብቅሎ የሚመግብ ጌታ ጡቶቿን ጠብቶ እስከማደግ ድረስ ደርሶ ብቻዋን በእግዚአብሔር የተወደደች ናትና።

የባሕር ምንጭ (Drop of the sea) ማለት ነው። እመቤታችን በዚህ ዓለም በሦስት ዋና ዋና የድኅነት ምንጭ ሆናለችና። የጥምቀት፥ የቁርባን፥ የቅዳሴ ናቸው። ይህም ማለት ከጎኑ የፈሰሰው ውሃ፥ ከጎኑ የፈሰሰው ደም ከእርሷ ባህሪ የተገኘ ነውና ጌታ የተጠመቀውም ከእርሷ በነሳው ስጋ ነው የምንበላው ቅዱስ ስጋው የምንጠጣው ክቡር ደሙ ከእርሷ የነሳው ነውና የቁርባን ምንጭ ትባላለች።

ዳግመኛም ማርያም ማለት ልዕልት ማለት ነው።.... (ቀጣዩን መጽሐፉን ገዝተው አንብቡ)


አሐቲ ድንግል በአባ ገብረኪዳን ግርማ ገጽ 257 የተወሰደ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

23 Oct, 17:28


ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ
https://youtube.com/watch?v=NsSY9K8s-S4&si=YacSVe0Y5hIHG0hO

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

19 Oct, 11:48


https://youtu.be/6D7_ZS420bM?si=9xH3X_3BisskKAIy

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

19 Oct, 03:39


https://youtu.be/v91gm5qGgN4

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

18 Oct, 10:02


የአድራሻ ለውጥ !

ከዚህ በፊት 5ኪሎ ቅድስት ማርያም ፊት ለፊት የነበረው #አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር!

ወደ 4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል የቀድሞ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ሕንፃ ላይ ተዘዋውረዋል።

ውድ ደንበኞቹ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል!!

https://www.facebook.com/profile.php?id=100093967464993&mibextid=ZbWKwL

ለበለጠ መረጃ!
0954838117
0925421700
0912044752 ይደውሉ!!!

አርጋኖን መጻሕፍት መደብር

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

12 Oct, 13:09


https://www.youtube.com/live/G0ANwKMk0xc?si=jECG59M4PmDoQDtW

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

12 Oct, 12:32


https://www.youtube.com/live/DqbLevSpBtQ?si=enaFxVcYAt0-Qmuv

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

12 Oct, 11:34


የ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን መጽሐፍ ምርቃት ቀጥታ ከ ቦሌ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን #abagebrekid...
https://youtube.com/live/FJCNmu9tGe0?si=yaIgfK2kDIwvYAsg

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

12 Oct, 01:34


አሐቲ ድንግል - በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

የሚያረካ የመጻሕፍት ፊት አውራሪ ፤ የነገረ ማርያም ጥም ቆራጭ ፤ የትርጓሜ ድግስ ፤ የምሥጢራት ዝናም ፣ ያለ ስስት በፍቅር የተጻፈ ቅኔ መወድስ ፤ እንደ ሊቅ በምሥጢር እየተራቀቁ እንደ መናኝ በፍቅር እሳት እየተማወቁ የጻፉት በጸዳለ ምሥጢር የተጽደለደለ መጽሐፍ ተከስቶአል:: እመቤታችንን የሚወድ ሁሉ በፍቅርዋ ባሕር ለመዋኘት የሚችልበት እጅግ እጅግ እጅግ ውብ መጽሐፍ ፤ በጸሎት መንፈስ ለብቻ ተኾኖ ካልሆነ ሊነበብ የማይችል በዕንባ የሚያሰጥም መጽሐፍ ፤ ሌላ ነገር አንብበህ በዚያው ዓይንህ ልታነበው የማይገባ ዓይኖች ጾመው ሌላ ከማየት አክፍለው ሊያነቡት የሚገባ የወላዲተ አምላክ የቀሚስዋን ዘርፍ በፍቅር የሚያስነካ መጽሐፍ እነሆ ከደጃችን ነው::

እንደ ቃና ሊቀ ምርፋቅ መልካም የወይን ጠጅ "አሐቲ ድንግል" እያለች በመናኛ መጻሕፍት ለምን ሰከርን የሚያሰኝ የመጽሐፍ ወይን ታዩ ዘንድ ኑ! !
ነገ ቅዳሜ ከሰዓት በቦሌ መድኃኔዓለም ካቴድራል

ሥዕል :- ሠዓሊ ዲ/ን ዮርዳኖስ ዘሪሁን (ገብረ ኪዳን) እንደሣለው

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

06 Oct, 16:32


ሁላችሁም ተገኝታችሁ መጽሐፉን መርቁ
መገኘት ያልቻላችሁም "በፈውስ መንፈሳዊ" ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

04 Oct, 11:00


የምንመካበት መስቀል 
                                                  
Size:- 41.9MB
Length:-1:06:09
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

03 Oct, 10:17


ምሥጢረ ሥላሴ በብጹዕ አቡነ እንድርያስ ሊቀ ጳጳስ
https://youtube.com/watch?v=mV0LwJSrPmE&si=xnlQu8vJVUEfm1uu

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

02 Oct, 16:50


ምሥጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው 
                                                  
Size:- 41.9MB
Length:-40:08
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

30 Sep, 19:53


የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች pinned Deleted message

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

27 Sep, 04:33


https://youtu.be/iB9dfXLANTc?si=09s2-1LK_xBKgImh

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

27 Sep, 02:58


ንጹሕ ሕሊና ይኑራችሁ
        
Size:-31.1MB
Length:-1:29:02
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

26 Sep, 14:14


💠መስቀል💠

ነደ እሳትን የተሸከመ የኪሩቤልም ባልንጀራ የሆነ እንደ ድንግል ማርያም ስም አራት ፊደል ያለው ነበልባላዊ የእሳት መንበር።

✣✣✣ አዳምን ከሞት ያወጣው የሕይወት ዛፍ።

✥✥✥ የኃጢአትን ቀላይ የገታ መርከብ።

❖❖❖ ባሕረ እሳትን ያሻገረ የድኅነት ትርክዛ።

✞✟✟ነፍሳት የሕይወት እንጀራን የጠገቡበት ማዕድ!

✟✟✟ክርስቶስና ቤተክረስተያን የተሞሸሩበት የሠርግ ቦታ።

ምእመናን የተጸነሱበት መካነ ክርስትና።

🔸🔸🔸 ቤተክርስቲያን የጸናችበት መሠረተ ሃይማኖት።

🔹🔹🔹የፍስሐ ኩሉዓለም ክርስቶስ ደም የፈለቀበት ሙሐዘ ትፍሥሕት!

🔶🔶🔶 ከሕይወት ውኃ ከክርስቶስ የተተከለ ሁል ጊዜ የሚያፈራ የሕይወት ዛፍ።

🔷🔷🔷 የንጉሥ ልጅ በአባቱ ኅልቀተ ወርቅ ማኅተም እንዲመካ፥ የንጉሠ ነገሥት ክርስቶስ ልጆች የምንለይበት የምንመካበት ትእምርተ ድኂን።

🔹 የጨለማውን አበጋዞችን ድቅድቅ የምንገፍበት
ጸዳለ ኩሉ ዓለም።

🔹🔹🔹 የሚወረወረውን ፍላጻ የምንሰብርበት ልብሰ ሃይማኖት ጥሩር።

✟✟✟ጦር ከነቀነቀ ጋሻ ከታጠቀ ከቀን ወራሪ ከሌሊት ሰባሪ የምንመክትበት ንዋየ ሐቅል።

🔷 ቢዋጉ ማሸነፊያ ቢሸሹ መጠጊያ ጸወነ ሥጋ ወነፍስ ወልታ ጽድቅ።
መስቀል መልዕልተ ለኩሉ ነገር
ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

21 Sep, 16:41


https://youtu.be/_STu3OtejaA?si=E2fszGO8X381CUbi

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

20 Sep, 09:29


ሰይጣን ቢኖር ይሻላል ወይስ ባይኖር? የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መልስ ምን ይመስላል
https://youtube.com/watch?v=5gF46lqMiKg&si=pgGVF2TuamRuSZxJ

የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች

18 Sep, 17:04


https://youtu.be/abwoIaiv4bE?si=npjVXDsKlPGFeYaE

48,603

subscribers

21

photos

65

videos