KMN @kmn12345medianetwork Channel on Telegram

KMN

@kmn12345medianetwork


https://www.youtube.com/channel/UCNMxaXuUGnGrqmdzW3cl-qA

KMN YouTube Channel (English)

Are you a fan of entertaining and informative content on YouTube? Look no further! Welcome to the KMN YouTube channel, where you can find a wide range of videos that cater to your interests. KMN, which stands for 'Keep Me Nourished,' is dedicated to providing viewers with engaging videos that cover topics such as food, travel, lifestyle, and more. Who is KMN? KMN is a popular YouTube channel run by a team of passionate content creators who are committed to delivering high-quality content to their audience. With a diverse range of videos, KMN aims to keep viewers entertained and informed on a variety of topics. What is KMN? KMN is a YouTube channel that offers a mix of entertaining and educational videos on various subjects. From delicious recipes and food challenges to travel vlogs and lifestyle tips, KMN has something for everyone. Whether you're looking for cooking inspiration, travel recommendations, or simply a fun way to pass the time, KMN has you covered. If you're looking for a YouTube channel that will keep you entertained and informed, look no further than KMN. Subscribe to their channel today and join the growing community of viewers who enjoy their diverse and engaging content. Don't miss out on the latest videos from KMN - click the link and subscribe now!

KMN

22 Nov, 08:33


#ማስጠንቀቁያ
የፋሽስት አብይ አህመድ እና ይልማ መርዳሳ ድሮውን አሁን በዚህ ሰዓት ከቢሾፍቱ ድሮውን ተነስቷል ምዕራብ ሸገር ዞን ዙሪያ ገባው ህዝባችን ጥንቃቄ ያድርግ...

KMN

22 Nov, 08:20


Barattoonni mana barumsa gincii qabsoo isaanii itti dhoohosan. Qabsoon itti fufaa,qabsa'aan ni kufa.

#መረጃ፦ዛሬ በ22/11/24 ምዕራብ ሸገር ዞን ጊንጪ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የህዝባችን ሞት ሞታችን ነው.....

KMN

22 Nov, 08:18


#መረጃ፦ዛሬ የቦረና ዩኒቨርስቲ የህዝባቸውን ሞት በመቃወም ሠልፍ ወተዋል.....

KMN

22 Nov, 08:17


#መረጃ፦የብልፅግናው አራዊቶች ለምን እውነታው ወጣ በሚል እየተዘባበቱና እየዛቱ ይገኛሉ.....ከረ ዴማን ሊበሉት ስም እያወጡለት ነው!

KMN

22 Nov, 08:12


#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ22/11/24 የሰሜን ሸገር ሰላሌ ዞን የገብረ ጉራቻ ህዝብ እንዲህ በነቂስ ወቶ የወገኑ ሞት ድምፅ እየሆኑ ነው....

KMN

22 Nov, 08:02


#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ22/11/24 በሠላማዊ መንገድ ለህዝባቸው ድምፅ የሆኑ የደምቢ ዶል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን የ4ኪሎው ፋኖ እንዲህ እየበተናቸው ይገኛል....

KMN

22 Nov, 07:58


#Inbox
Hiriirri amma Yuunivarsiitilee addaa addaa keessatti godhamaa jiru kun achuma qofatti daangeffame hafuu hin qabu, akkusumallee Magaalawwan Oromiyaa guutuu keessatti bahamuu qaba. Manneen barnoota sadarkaa jalqabaa fi sadarkaa lammaffaa illee hiriira mormii kana geggeessuu qabu.
Oromoo waggaa 6n kanatti kan jaarraa tokkof walakkan ture irra caalaa malee gaditti hin duune.
"Oromaan biyyatti kana keessati karaa nagaa waan argate tokkollee hin qabuu kanaafuu wal taanee tokkummaan falamachuu qabna" barattoota Oromoo Yuunivarsiitii Finfinnee.

KMN

22 Nov, 07:53


ተመልከት ኦሮሞ ፋኖ ማለት አራት ኪሎ ያለው ነው ሌላ ፋኖ አትጠብቅ......

KMN

22 Nov, 05:47


#መረጄ፦ዛሬ ጧት መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ተቃውሞዋቸውን እያሰሙ ይገኛሉ

KMN

22 Nov, 05:37


የትም: መቼም በማንም ለሚፈጸም ኢሰብዓዊና ጭካኔ የተመላበት ተግባር: ምንም ዓይነት ትዕግስት ሊኖረን አይገባም!
==================
ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ-ገጽ እየተዘዋወረ ያለው አሰቃቂ የግድያ ተግባር ሊወገዝ ይገባዋል::

ማንም ይፈጽመው: በየትኛውም ሰው ላይ ይፈጸም: የትም ይፈጸም: አረመኔያዊና ኢሰብዓዊ በመሆኑ በፅኑ ሊኮነን ይገባዋል::

መንግሥት ተብዬው #የአብይአህመድ ቡድንም እንደ ተለመደው ለእራሱ የፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል መሽቀዳደሙን ትቶ: አስፈላጊውን ክትትልና ምርመራ በማድረግ ፈፃሚዎቹን ለፍርድ ማቅረብ አለበት:: ግዴታው ነውና::

ይሄንን አሰቃቂ የግድያ ተግባር (ሰውን የማረድ ተግባር) በመቃወም ሰበብ ግን ሕዝብን በሕዝብ ላይ ሚያነሳሳ ፕሮፓጋንዳ መታቀብ ያስፈልጋል:: ብልጥግናም በደጋፊዎቹና በካድሬዎቹ በኩል የሚያደርገውን የ"እንበቀል" (ወይም "የጉማ እናውጣ") ጥሪ በአስቸኳይ ማስቆም አለበት::

እንዲህ ዓይነት ኃላፊነት የጎደለው ጥሪ ማድረግ: ከተፈጸመው አሰቃቂ ድርጊት የማይሻል: ምናልባትም የባሰ: ሕገ-ወጥነት: ተመሳሳይ ኣረመኔነት: ተመሳሳይ ኢሰብዓዊነት ነውና በእኩል ደረጃ ሊኮነን የሚገባው ነገር ነው::

ከዚህ በፊት: በተደጋጋሚ እንዲህ ዓይነት ኣረመኔያዊ ተግባር ሲፈጸም: በአብዛኛው የማሕበረሰብ ክፍል በዝምታ እየታለፈ: ክፋትን የመለማመድና የመታገስ ሁኔታ እየተስፋፋ ቢሆንም: አሁን ግን: ማንኛውም ግለሰብ ወይም ቡድን: ይሄን ዓይነት ተግባር ሊቃወም: ሊፀየፍ: ሊያወግዝ: ሊኮንን ይገባል:: አልፎም: ሥርዓትና ሕግ: ፍትሕና ሰብዓዊነት በተመላበት አግባብ ሊታገለው ይገባል:: (በተለያዩ ቦታዎች ይሄን ዓይነት ተቃውሞ በሰላማዊ ሰልፍ የገለፁ ተማሪዎችን በወታደራዊ ኃይል ማጥቃትም ሊቅምና ሊኮነን ይገባዋል::)

መቼም #አብይኣህመድ እና ቡድኑ: ጉዳዩን እንደ መንግሥት: በገለልተኛነት መርምሮ: ጥፋተኞችን ለፍርድ በማቅረብ: ለተበዳዮች ፍትሕን: ለኣጥፊዎች ቅጣትን ይበይናል: ያስፈፅማል የሚል ተስፋ ኢምንት ነው:: ይልቁንም የድርጊቱን ዓይነት ፍጅት አስፋፍቶ በመፈፀም: እነ "እከሌ ይሄን ፈፀሙ" እያለ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ሕዝብን የማጋጨት የዘወትር ተግባሩን እንደሚቀጥል ይጠበቃል:: ነገር ግን አጥፊዎችን በአግባቡ ለይቶ በፍርድ ሂደት ተጠያቂ እስካላስደረገ ድረስ: የወንጀሉ ሃላፊነት: መንግሥት ነኝ ከሚለው የብልጥግና ስብስብ እራስ አይወርድም::

በመሆኑም: ማንም ሰው የሚያስተላልፈው የበቀል እርምጃ ጥሪም ሆነ የካድሬዎች "የጉማ እናውጣ" ጥሪ : በፍጥነት መቆም አለበት:: ሁሉም ዜጋ ይሄን ዓይነት ጥሪ የሚያስተላልፉ የደም ነጋዴዎችን ለማስቆም ጥረት ማድረግ አለበት::

ይሄን ዓይነት: ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ምስኪን ሰላማዊ ግለሰቦች ለሕገ-ወጥና ላልተገባ ጥቃት የሚያጋልጥ ተግባር: በሁሉም መወገዝ: መኮነን: አለበት:: ወንጀል ስለሆነም በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋል እለበት::

#The_enemy_is_the_system!

KMN

22 Nov, 05:27


#DhangaaTorbanii
Friday | November 22'24.
12pm EST | 8 PM OROMIA TIME

TAP IN Every Friday
Pro ABO-WBO/QBO at all times

Webinar link 👇🏾

https://us02web.zoom.us/j/85153387144?pwd=aSl61VUsJCL6wU6s2eMaXjYfX3Z1J0.1

Webinar ID: 851 5338 7144
Passcode: 193892
#ABO_WBO #DhangaaTorbanii #highlights

KMN

22 Nov, 05:26


የብልፅግና አፈ ቀላጤዎች በቁስላችን እንጨት አትስደዱብን እናንተ አሪዮሶች የህዝባችን ግንባር ቀደም ጠላቶች እናንተ ናችሁ ይሰማል......እናንትን ነቅሎ እሳት ውስጥ መጨመር ነው....ኡፍፍፍ!

KMN

22 Nov, 05:17


#መረጃ፦አሁን ማለትም በ22/11/24 የደምቢ ዶሎ ዩኑቨርስቲ ተማሩዎች ታቃውሞ ማሰማት ጀምረዋል....

KMN

22 Nov, 05:08


#መረጃ፦የመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ማለትም በ22/11/24 ድምፅ እያሰሙ ይገኛሉ....

KMN

22 Nov, 04:43


#መረጃ፦ዛሬ ዓርብ ምሽት በምሥራቅ አፍርካ 12:00pm በሳምንታዊው dhaንጋ ፕሮግራም ላይ ጀግናው ወንድማችን ዶ/ር ፀጋዬ ይገኛል ሁላችንም እንድንሳተፍ ተጋብዛችኋል....