Awda Hasab - አውደ ሓሳብ @federalistnews Channel on Telegram

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

@federalistnews


አውደ ሓሳብ፣ 'የሓሳብ መድረክ' ማለት ነው። በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሓሳቤ እና እይታዬን የማጋራበት ነው።

Awde Hasab, meaning "Idea Forum," is a space where I share my thoughts and perspectives on a wide range of topics.

Hanan Federalist (English)

Welcome to Hanan Federalist, your go-to destination for all things related to technology, cryptocurrency, policy, politics, and current affairs. Our Telegram channel, @federalistnews, is dedicated to keeping you informed and up-to-date on the latest developments in these fields

Who are we? We are a group of passionate individuals who are committed to providing you with accurate and reliable information on a wide range of topics. Whether you are interested in the latest technology trends, want to stay informed about changes in cryptocurrency markets, or are curious about policy decisions and political developments, Hanan Federalist has got you covered

What can you expect from our channel? We strive to offer a diverse range of content that caters to a wide audience. From in-depth analyses of policy issues to breaking news updates on the cryptocurrency industry, our channel is the perfect place to stay informed and engaged

Why should you join us? By becoming a member of Hanan Federalist, you will have access to valuable insights and information that can help you navigate the complex world of technology, cryptocurrency, policy, politics, and current affairs. Whether you are a seasoned professional or someone who is just starting to explore these topics, our channel has something for everyone

So, what are you waiting for? Join us on @federalistnews today and start your journey towards becoming a well-informed and engaged citizen of the digital world. We look forward to having you as part of our community at Hanan Federalist!

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

14 Feb, 14:31


የቀድሞው ህወሓት ሁለት ግንጣዮች ችግሮቻቸውን በሰላምና በውይይት ለመፍታት መስማማታቸውን የክልሉ የሀይማኖት መሪዎቹ አስታወቁ::

የሀይማኖት መሪዎቹ አሁን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ሁለቱም ወገኖች ውይይታቸውን ለመቀጠል የሚያስችል የስነ ምግባር ደንብ አውጥተው መፈራረማቸውን አስታውቀዋል::

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

12 Feb, 16:41


#የህወሓት_ኦርቶዶክስ_ፖለቲካ

"ከ46 ዓመታት በፊት በተካሄደው የመጀመሪያው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎች መተግበር አለባቸው"
~ አቦይ ስብሃት ነጋ
.
.
.
ኦርቶዶክስ ከሀይማኖታዊ አውድ ባሻገር ሁልጊዜ ትክክል እንደሆነ ወይም እውነት ያለው እሱ ጋር ብቻ እንደሆነ የሚያምን፣ ለውጥና ሰጥቶ መቀበል ፈጽሞ የማይቀበል . . . ልማዳዊ፣ ባህላዊና ኋላቀር የፖለቲካ አመለካከት/እምነት የሚገለጽበት ቃል ነው።

ብሔራዊነት እና ማንነት፣ ቋንቋ፣ እሴቶች እና ታሪክን የሙጥ የሚል፣ የውጭ ተጽእኖዎችን አጥብቆ የሚጠላ፣ ኢኮኖሚያዊ ጥንቃቄዎችና ገደቦችን በማድረግ የሚታወቅ፣ ሥልጣንን በጠንካራ መሪና በአደረጃጀት ቆልፎ የሚይዝ፣ ስለዴሞክራሲ እየለፈፈ በተግባር የማርክሲዝም ፅንሰ-ሀሳቦችና አስተምህሮዎችን በጥብቅ የሚከተልም ነው። በአጠቃላይ ኦርቶዶክስ ፖለቲካ እንደሀውልት የተቸነከረ፣ ዘመናዊ የለውጥ ሂደትን የማይገነዘብ የፖለቲካ አጀንዳ ወይም ስርዓት አራማጅ ነው።

በኢትዮጵያ ታሪክ ህወሓት እና መሪዎቹን ያህል በዚህ ደረጃ የሚገለፅ የለም። ይህ እውነታ የምእራባውያን ዲፕሎማቶችም ደጋግመው የሚገልጹትና ከሰባት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ለመጣው ለውጥ ድጋፍና እውቅና የሰጡበት ዋነኛ ምክንያትም ይኸው ነው። በትግራይ ጦርነት ወቅት ህወሓት ወደስልጣን እንዳይመለስ የፈለጉበት በተለይም ህወሓት ደብረብርሃን ሲደርስ አሜሪካ ጦሯን በጅቡቲ እና በኬንያ በኩል ያስጠጋችበት መነሻም ከዚህ አብሯቸው መስራት የማያስችለው ግትር አቋሙ የተነሳ ነው።

በጣም የሚያሳዝነው ግን ህወሓትም ሆነ አመራሮቹ ተፈጥሯዊ ሞታቸውን እስካልሞቱ ድረስ ዛሬም ነገም የሚለወጡ እንዳልሆኑ በተግባርም በአንደበታቸውም እያረጋገጡ መሆናቸው ነው።

ሰሞኑን ህወሓት የትጥቅ ትግል የጀመረበት 50ኛ ዓመት (የካቲት 11) ምክንያት በማድረግ የድርጅቱ ምሰሶ የሚባሉት አቦይ ስብሃት ነጋ ከወይን ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ የሚያረጋግጠውም ይኽው ነው:: አቦይ ስብሃት ከ46 ዓመታት በፊት በተካሄደው የመጀመሪያው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎች ዛሬም ለትግራይ ህዝብ ችግሮች መፍትሄዎች እንደሆኑ ያምናሉ::

ከ46 ዓመታት በፊት በተካሄደው የመጀመሪያው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ የተላለፉ "ማንቃት፣ ማደራጀት፣ ማስታጠቅ፣ ማሰማራት እና መገምገም" የሚሉ የመርህ ውሳኔዎች ተግባራዊ የማድረግ ጠቀሜታን ያስረግጣሉ። እንግዲህ ከ46 ዓመታት በፊት የተቃመጠ የትግል ስልት ዛሬም ይሰራል ብለው ማሰባቸው ተቸንክሮ ከመቅረት ውጭ ሌላ ቃል ሊገልጸው አይችልም።

ፍላጎታቸውም ሆነ ሀሳባቸው ላይ ችግር የለብኝም። ነገር ግን የዛሬ 46 ዓመት ህወሓት በትጥቅ ትግል በነበረበት (አብዛኛው የትግራይ ወጣት መጻፍና ማንበብ በማይችልበት) ወቅት የተላለፉ የትግል መርህ ውሳኔዎችን ዛሬም እንዲተገበሩ መፈለጋቸው በቃላት ሊገለጽ የማይችል ቆሞ ቀርነት ነው። ህወሓት መላውን የትግራይ ህዝብ #በማንቃትና #በማደራጀት ሰንሰለት እግር ተወርች በመዋቅሯ ጠፍንጋ በማስታጠቅ ወደጦርነት ያሰማራችበት ብሎም በስልጣን ዘመኗ ጭምር የሚቃወሟትን አቀነባብራ ስትደፍቅበት የነበረውን ግምገማ የማስቀጠል አስተሳሰብ ከጤናማ አእምሮ የሚጠበቅ አይደለም።

የአቦይ ስብሃት ቃለ ምልልስ ትኩረት የሚስበው የህወሓት መሪ የነበሩ፣ የድርጅቱን ሁለንተናዊ ቁመና ያነጹ፣ በተካሄደው ጦርነትም ሆነ አሁን በተፈጠረው የህወሓት ክፍፍል ቁልፍ ተሳትፎ ያላቸው መሆናቸው ብቻ አይደለም። የደብረጽዮን ቡድንን በጀርባ የሚዘውሩ ፖለቲከኛ መሆናቸውም ነው። ህወሓት ከመነሻው የገነባው በጥቅም፣ በቤተሰብና በአካባቢ ላይ የተመሰረተ ፖለቲካዊ ስልጣን/ሥርዓት መሃንዲስ የሆኑት አቦይ ስብሃት የነደብረጽዮን ቡድን ከሻዕቢያ ጋር የፈጠረው ግንኙነት ዘዋሪና አቀናባሪ መሆናቸውም በእጅጉ ትኩረት እንዲስቡ ያደርጋቸዋል።

በኢትዮጵያ ያለው የብሄር ፌደራሊዝም አሁንም በዓለም ላይ የሚደነቅ የአስተዳደር አይነት እንደሆነ በድፍረት የተናገሩት አቦይ ስብሃት "በደም ገነባናት" ያሏት ኢትዮጵያን እንድትመለስላቸውም መፈለጋቸውም የሚያስተዛዝብ ነው። "ማንን ነው የምጠይቀው? ሊመለስልኝ ይችላል ወይ? ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ይደግፋል ወይ? . . ." የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ማሰብ ያልቻሉት አቦይ ስብሃት ዛሬም በብሄር ፌዴራሊዝሙ የአፈጻጸም ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችን እንኳን ለማብሰልሰል አልደፈሩም። ዛሬም በማምሻ እድሜያቸው ከ46 ዓመታት ዓመታት በፊት በነበሩበት ኦርቶዶክስ ፖለቲካ አዙሪት ላይ መቸንከራቸውን ግልጽ ያደረጉበት ነው። ለትናንቱ ጦርነት በተሳሳተ ስሌትና ምክረ ሀሳብ ባበረከቱት ጥፋት የማይጸጸቱት እኚህ ሰው አሁን በርቀት የሚሰራ ሪሞት ይዘው ተመሳሳይ ጥፋት ለማዋለድ መትጋታቸውም የሚያሳዝን ነው።

አቦይ ስብሃት ለጋዜጣው የተናገሩት ሁሉ ብዙ ሊያስብል የሚችል ቢሆንም ለማህበራዊ ሚዲያ በእጅጉ የሚሰፋ ነው። "ህወሓት #በተማሪነቱ፣ #በታዋቂነቱና #በዲሞክራክራትነቱ ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ ያልተሞከረበት ክፋት የለም" ያሏት ሰቃይ ፌዝ ግን ሳትጠቀስ አትታለፍም። በእርግጥ ህወሓት በግትር ፖለቲካ እና ጦረኛነቱ #ታዋቂ ነው። "#በተማሪነቱ እና #በዲሞክራትነቱ" ያሏት ግን እግር በአፍ የምታስጭን ናት።

ሲጠቃለል ትግራይ የደብረጽዮንም ሆነ የጌታቸው የሚባሉ የህወሓት ቡድኖች አያስፈልጓትም። ትግራይን መረከብና ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ማሸጋገር የሚችል ትውልድ የተፈጠረ በመሆኑ ሁለቱም የህወሓት ግንጣዮች ተያይዘው ዞር ቢሉ የህይወት ታሪካቸውን ያሳምራሉ። ካልሆነ ግን አዲሱ ወጣት ትውልድ አንገታቸውንም እጃቸውንም ጠምዝዞ የሚገባውን ስልጣን መውሰዱ የማይቀር ነው።

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

11 Feb, 13:55


የአቶ ልደቱ ክልከላ
~~~~
ፖለቲካ ከስሜት ይልቅ ስክነትና ስሌት የሚመራው ነው። በስሜት ወሰን፣ በስሜት መከልከል፣ በስሜት መፍቀድ . . . ፈጽሞ ፖለቲካ አይደለም። ስለ የአቶ ልደቱ ክልከላ ነው እያወራሁ ያለሁት። አቶ ልደቱ በይፋ "አገሬ ሄጄ ፖለቲካዊ ትግል አደርጋለሁ" ብለው ነበር። በተናገሩት መሰረት ወደአገራቸው ሊሳፈሩ ሲሉ ግን መከልከላቸውን ገልጸዋል። በጀርባ ማንም ይኑር ማን ግን እስከአሁን የሚታወቀው ከልካዩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያውም በታላቋ አገረ አሜሪካ እንዲህ አይነት ክልከላ መፈጸሙ የሚኖረው አሉታዊ ጥላሸት የተጠበቀ ሆኖ ከፖለቲካ አንጻር እንመልከተው።

አቶ ልደቱ ምንም እንኳን ወደቀኝም ወደግራም ወጣ ገባ የሚልበት አጋጣሚ ቢኖርም በአብዛኛው የመሃል ፖለቲካ አራማጅ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ በዚህ ወቅት የመሃል ፖለቲካ ብዙም ተቀባይነትና ተደማጭነት የለውም። አቶ ልደቱን በሰፊው የሚፈልጓቸው #የYoutube ሸቃዮች እንጂ ሰፊው ህዝብ አይደለም። እንደ እኔ የፖለቲካ ስሌት የሚያስፈልገው እዚህ ላይ ነው። አቶ ልደቱ ወደ አገራቸው ቢመለሱ ሊፈጥሩት የሚችሉት የፖለቲካ ተጽእኖ ምንድነውየሚከተሉት የፖለቲካ ሰላማዊ የመሃል ፖለቲካ የትኛው ብሄር፣ ህዝብ ወይም ኤሊት ነው የሚደግፈውሥርዓቱን መገዳደር ይችላል ወይ. . . የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ማንሳት፣ መመለስና መተንተን ይገባል።

በእኔ አረዳድ ብዙ ሊቀበላቸውና ሊከተላቸው የሚችል የለም። ከብሄርም፣ ከህዝብም ሆነ ከየትኛውም #ኤሊት ብዙ ደጋፊና መንጋ አያገኙም። ጉዳዩ የአገር ውስጥ የማህበራዊ ሚዲያ እንኳን ለመሆን አለመቻሉ የሚያረጋግጠውም ይሄን እውነታ ነው።

በዚህ ምክንያትም በስርዓቱ ላይ የሚያስከትሉት ምንም መገዳደር አይኖርም። እንዳውም የስርዓቱን ዴሞክራሲያዊነት ማሳያ በመሆን ለዓለም አቀፍ ገጽታ ግንባታ ተዘዋዋሪ ፋይዳ ያስገኙ ነበር። ብልጽግና ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልም አይፈልግም ለሚለው ውንጀላ ምላሽና ማሳያ ይሆኑ ነበር። እናንተስ ምን ትላላችሁ🙋

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

06 Feb, 14:39


#ያስፈራል_ፈራሁ😴
.
.
.
ብዙ ነገር ያስፈራል፤ ያሳስባል፤ ያስጨንቃል፤ ስረመሰረቱ መመርመርን ይጠይቃል፤ መወያየትን መፍትሄ መፈለግን ግድ ይላል፤ ምክንያቱም ከምንጊዜም አሁናዊ እውነታው ያስፈራል፤ ያውም በጣም በጣም ያስፈራል። . . .
.
.
.
ግብጽ የፍልስጥኤም ስደተኞችን እንድትቀበል ፍላጎታቸውን በይፋ የሚገልጹ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ፤ አሜሪካም በ21ኛ ክፍለ ዘመን #ጋዛን በቅኝ ግዛትነት ይዛ ስታስተዳድር የማየት ፍላጎት እንዳላቸው በግልጽም በገደምዳሜም የሚገልጹ ኢትዮጵያውያን አሉ። ጉዳያቸው ግን ከአሜሪካ፣ ከግብጽ፣ ከፍልስጥኤማውያንም ሆነ ከጋዛ ጋር አይደለም።

ስሌታቸው ግብጽ ፍልስጥኤማውያንን ተቀብላ አሜሪካ ጋዛን በእጇ ካስገባች ይፈጠራል የሚሉት ነው። በምላሹ "አሜሪካ ለባለውለተኛዋ ግብጽ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን እንድታስተዳድረው ወይም እንድታወድመው ትፈቅድላታለች" የሚል ነው። በእንዲህ ዓይነት ራሳቸው የሚጠፉበት አስተሳሰብ አስቀድመው የሚደሰቱና የቋመጡ ኢትዮጵያውያን መኖራቸው ነው የሚያስፈራው።

ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት ተባባሶ እልቂት እንዲፈጠር የሚሹ በርካታ ኢትዮጵያውያን አሉ። በግልጽ የሚጽፉም በግልጽ የሚናገሩም አሉ። ደረታቸውን ነፍተው ከንፈራቸውን ነክሰው "ያበጠው ፈንድቶ ይለይለት" ሲሉ ይደመጣሉ። በእውነቱ ይሄ የጥፋት እሳት ያስፈራል። ቢሞቱ ቅር የማይላቸው በህይወት ከተረፉም "እሰይ ስለቴ ሰመረ" ለማለት የተዘጋጁ መኖራቸው ያስፈራል። በጣም ያስፈራል።

የጥላቻ፣ የቂም በቀል እና የብቀላ ወላፈን የሚተፉ፣ ለመለኮስና ለማቀጣጠል አጋጣሚ የሚጠብቁ ኢትዮጵያውያን መኖራቸው በጣም እጅግ በጣም ያስፈራል፤ ያሳስባል፤ ያስጨንቃልም።

የአገር ፍቅር ስሜት የሌላቸው፣ ሰብአዊነት የማይሰማቸው፣ አገርም ህዝብም ቢፈርስ ቅር የማይላቸው ኢትዮጵያውያን መኖራቸው ከምንም በላይ ያስፈራል፤ እንቅልፍ ይነሳል፤ የመጪውን ትውልድ እጣ ፋንታ ያጨልማል።

በእውነት እኔ ፈራሁ፣ የኢትዮጵያን የምፅአት ቀን የሚናፍቁና የሚጠባበቁ ኢትዮጵያውያን መሃል ሆኜ ፈራሁ። "ለጥፋት ከሆነ ከሰይጣን ጋርም እሰለፋለሁ" የሚል መብዛቱ ያስፈራል - እኔም ፈራሁ:: እንደድመት የወለዱትን መልሰው ከመብላት የማይመለሱ ሰው መሰሎች መሃል ሆኜ ፈራሁ፤ በጣም ፈራሁ።

በእውነት ፈራሁ፤ በጣም ያስፈራል . . . !

ግን መፍራት ብቻ መፍትሄ አይሆንም፤ መወያየት ያሻል፤ እንደ ህዝብ መታከም ያሻል። እንደ አገር መዳን ግድ ይላል።

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

01 Feb, 15:05


(በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ከIMF ብድር ጋር ተያይዞ የገባችበት የግብር ጭማሪ ግዴታ /የዴሞክራቶች ፖሊሲ/ አሁን ስልጣን ከያዙት ሪፐብሊካኖች ከሚከተሉት የግብር ቅነሳን የሚያበረታታ ፖሊሲ ጋር በቀጥታ የሚጋጭ ነው:: በተጨማሪም ወግ አጥባቂ ማህበራዊ ፖሊሲዎችን የሚከተሉት ሪፐብሊካኖች በሃይማኖታዊ ስነምግባር ሽፋን የሚተገበሩ የLGBTQ+ መብቶችን፣ ፅንስ ማስወረድ እና ተራማጅ ማሻሻያዎችን የሚቃወሙ በመሆናቸው በዴሞክራቶች ግፊት በግዴታ ሲጫኑ የነበሩት ፖሊሲዎችና ህጎች ለጊዜውም ቢሆን መጋዘን ውስጥ እንደሚጣሉ ይጠበቃል። )

ቀስ በቀስም በርካታ ጥቅምና ፓለቲካ ያስተሳሰራቸው " የብልጽግና ወንጌል" ቡድኖች ተፈጥረዋል።

እዚህ ላይ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ህልፈት በኋላ በስልጣንና ገንዘብ የሰከሩት የህውሃት ባለስልጣናት ለውድቀታቸው አሁንም ያልተላቀቋቸው 101 ምክንያቶች ቢኖሩም የብልጽግና ወንጌል ድርሻ ግን ሳይጠቀስ አይታለፍም። በተለይም ያለመለስ ሌጋሲ ፖለቲካ መናገር ሲቸገሩ (ሲምካርዳቸው የህወሓት ነው ሲባሉ) የነበሩት ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ያለ ህውሃት እውቅናና ይሁንታ ስልጣን በጓሮ እንዲለቁ የተደረገበት አግባብ አሁንም ድረስ የሚያስቅም የሚያስደንቅም ነው።

የሆነው ሆኖ የብልጽግና ወንጌል በኢትዮጵያ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ፖለቲካ መቃብር ላይ ገዢና አሸናፊ ሃሳብ ሆኖ እንዲወጣ የተደረገው በዚህ አግባብ ነው። ከዛስ(ይቀጥላል)

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

01 Feb, 09:05


#ብልጽግና_ወንጌል - አዎንታዊውን ማወጅ (Positive Confession)
~ ክፍል 1~

#መንደርደሪያ . . .
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ "የብልጽግና ወንጌል" የሚል ቃል ተደጋግሞ ይነሳል። ብዙዎችም ከብልጽግና ፖርቲ ጋር በማያያዝ መንግስት ከእምነት ጋር የተጋባ ፖለቲካ እያራመደ እንደሆነ ደጋግመው ይተቻሉ። አንዳአንዶችም ከክርስቲያናዊ እምነት የተቃረነ ሰይጣናዊ (666) እንደሆነ በመግለጽ ይኮንናሉ። ነገር ግን ታሪካዊ አነሳሱ፣ እድገቱና ቁልፍ አስተምህሮውን በጥልቀትና በስፋት ሲተነትኑ አይስተዋልም።

በመሆኑም በእርግጥ "የብልጽግና ወንጌል" ምንድነው? የት ተጀመረ? እንዴት እያደገ መጣ? ዛሬ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ራሱን የቻለ እምነት ነው አስተምህሮ? መጽሃፍ ቅዱሳዊ ነው ሰይጣናዊ? ወይስ ፖለቲካዊ? የብልጽግና ወንጌል ከበርቴዎች እነማን ናቸው?

"የብልጽግና ወንጌል" ወደ ኢትዮጵያ የገባው መቼና እንዴት ነው? ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ምን ያገኘዋል? በኢትዮጵያ ያለው ስርዓተ መንግስት በብልጽግና ወንጌል ላይ የተመሰረተ ነው? በሌሎች አገራትስ ተመሳሳይ ፖለቲካዊ ሥርዓቶች አሉ? ካሉ በየትኞቹ አገራት?

ፖለቲካና የብልጽግና ወንጌል ተጣጥመው መሄድ ይችላሉ ወይስ አይችሉም? ካልቻሉ ችግሮቹ ምንድናቸው? መፍትሄያቸውስ? የመሳሰሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ምላሽ አጋራለሁ:: የተለየ ሀሳብ ያላችሁም አስተናግዳለሁ::

#ክፍል - 1
የብልጽግና ወንጌል አነሳስና አስተምሮ
~~~~
"የብልጽግና ወንጌል"ን በተመለከተ በርካታ ሰነዶች ተጠርዘዋል:: ከጥራዞቹ እንደምንረዳውም ራሱን የቻለ አምልኮ ወይም እምነት አይደለም። ከሰይጣናዊ አምልኮ (666) ጋርም በምንም አይገናኝም:: ኦፊሴላዊ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለምም አይደለም::

የብልጽግና ወንጌል መለኮታዊ በረከትን ከቁሳዊ ሀብት፣ ከጤና፣ እና ከስኬት ጋር የሚያስተሳስር '#ክርስትናዊ' ትምህርት ነው። በእምነት ቃል አስተምህሮ የተፀነሰ ሥነ መለኮታዊ እንቅስቃሴ ነው። ለዛም ነው አንዳአንዶች 'የእምነት ቃል እንቅስቃሴ' በማለት የሚገልጹት።

የብልጽግና ወንጌል በቀዳሚነት የተቀነቀነው ከ19ኛ-20ኛ ክፍለ ዘመን ባለው ጊዜ ውስጥ ነው። መነሻውም በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአሜሪካ የተቀነቀኑት "አዲስ እሳቤ (New Thought)" እና "ክርስቲያናዊ ሳይንስ (Christian Science)" እምነቶች እንደሆኑ ታሪካዊ ሰነዶች ያመላክታሉ::

በብዙዎች "የእምነት ቃል መስራች" በመባል የሚታወቀው አሜሪካዊው ወንጌላዊ ኢ.ደብሊው ኬንዮን (1917—2003) ነው። ኬንዮን በ1930ዎቹ ባሳተመው The Two Kinds of Faith የሚለው መጽሃፉ "እምነት እና ቃል" የብልጽግና ወንጌል መሰረተ ሀሳቦች መሆናቸውን ካስረገጠ ወዲህ ይበልጥ ትኩረት እየሳበ መጥቷል:: ኬንዮን የሰው ልጅ ከእምነት የሚመነጭ ሀሳብ እና ቃል አካላዊ እውነታን እንደሚቀይር በማስተማር ተቀባይነት አግኝቷል:: እኤአ በ1970 ባሳተመው "Faith for Finances" መጽሐፉም የገንዘብ ብልጽግና ከእግዚአብሔር ለምእምናን የተሰጠ ተስፋ እና እምነት እንደሆነ አስምሮበታል፤ የአምላካዊ ስጦታ መክፈቻ ቁልፍ እንደሆነም አስተምሯል። እነዚህ አስተምህሮዎች ኬንየን ብልጽግና በእግዚአብሔር ፈቃድ የተበረከተ ስጦታ እንደሆነ በመግለጽ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሱ ተስፋዎችን አፅንቷል።

በተጨማሪም በዚህ መጽሃፉ :-
👉 እምነት ያለው ቃል መናገር የገንዘብ በረከቶችን የሚያመጣ ኃይል (Power) እንደሆነ

👉 የእምነት ቃላቶችን መናገር እና ልግስና (መስጠት/ Generosity) ከእግዚአብሔርን የገንዘብ በረከቶች እንደሚያስገኝ

👉 በሙሉ ልብ በእግዚአብሔር (ቅዱሳዊ የሀብት ተስፋዎች / Biblical Promises of wealth) ማመንና መታመን የገንዘብ ችግሮችን እንደሚያስወግድ የመጽሃፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ዋቢ በማድረግ አጽንኦት ሰጥቷል። ይህም አስተምህሮው ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኝ አስተዋጽኦ አድርጓል።

ካሪዝማቲክና አንደበተ ርቱዕ እንደነበረ የሚነገርለት #ኬንየን የላቀ ተፅእኖ ካሳደረባቸው የ21ኛው ክፍለ ዘመን የብልጽግና ወንጌል የቴሌቭዥን ሰባኪ ምሁራን (Televangelists) መካከልም ጆኤል ኦስቲን (Joel Osteen)፣ ክረፍሎ ዶላር (Creflo Dollar)፣ ቤኒ ሂን (Benny Hinn) እና ኬኔት ሀጊን (Kenneth Hagin) ይጠቀሳሉ። እነዚህ ሰባኪያን በማህበረሰቡ ሰፊ ተቀባይነት በማግኘት የብልጽግና ወንጌል ምሰሶ ያቆሙ እንደሆኑ ይነገራል።
.
.
.
#የብልጽግና_ወንጌል - የሀብት መንገድ

ምንም እንኳን የብልጽግና ወንጌል ከፖለቲካዊ ርዕዮተ ዓለምነት ይልቅ ወደ ሀይማኖታዊ አስተምህሮነት ያደላ (ሥነ-መለኮት) ቢሆንም በፖለቲካና በኢኮኖሚ መስኮች ቀጥተኛ ተፅእኖ ማሳደሩ አልቀረም። ይኸውም ሆኖ ተብሎ የወንጌላውያን እና የጴንጤቆስጤ ክርስትና በመንግስት ፖሊሲዎች እና መሪዎች ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ እንዲያሳድር ተደርጓል። የእምነቶቹ መሪዎችና አባላትም ከፍተኛ የስልጣን እርከኖችን እስከ መቆጣጠር ደርሰዋል።

መጽሃፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶችን/መልእክቶችን በሚፈልጉት መንገድ በመተርጎምም መሪዎቻቸው ግዙፍ ሀብት አከማችተዋል። ከብልጽግና ወንጌል ጋር የተቆራኙት መዋጮዋችን በመሰብሰብ፣ በመጻሕፍት ሽያጭ፣ በቴሌቭዥን አገልግሎትና በቤተ ክርስቲያን ድርጅቶች ብዙ ሀብት በማፍራት እጅግ ባለጸጋም ሆነዋል።

የብልጽግና ወንጌል ፓስተሮች አስራት (tithing) ለመቀበል ወይም የገንዘብ መስጠት ሀይማኖታዊ አመክንዮ አድርገው
የሚደጋግሙት የማርቆስን ወንጌል 10፡30ን ነው። “ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሲል ቤቱን ና ዕርሻውን የተወ ሁሉ፣ አሁን በዚህ ዘመን መቶ ዕጥፍ የማይቀበል፣ በሚመጣውም ዓለም የዘላለም ሕይወት የማይወርስ የለም” ይላል።

በዚህ ረገድ ኬኔት ኮፕላንድን / Kenneth Copeland (አሜሪካ) የሚስተካከለው የለም። የተጣራ ሀብቱ እስከ አንድ ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ይነገራል። የግል ቦይንግ ጀት፣ ሄልኮፕተሮች፣ የበርካታ ተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀሱ ሀብቶች ባለቤትም ነው።

የቴክሳስ ነዋሪ የሆነው ይህ ሰው የኬኔት ኮፕላንድ ሚኒስትሪስ (Kenneth Copeland Ministries) መስራች ነው።

ኬን ኮፕላንድ በአንድ ወቅት “ገንዘባችሁ ላይ መቶ ፐርሰንት ወለድ ከፈለጋችሁ ለእየሱስ ስጡት፤ እሱ አባዝቶ ይመልሳላችኋል። እንደ እየሱስ ያለ ባንክ የትም የለም” በማለቱ የመገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።

ኮፕላንድን የመሳሰሉ ፓስተሮች ባለጸጋነትን በሚያወድሱ ጥቅሶች በማማለልና "አንድ ቀን የማርቆስ ወንጌል ትምቢት ይፈጸምልኛል" ብለው ተስፋ የሚያደርጉ ምስኪኖችን በተባ አንደበታቸው በመስበክ በሚዘርፉት መጠን የለሽ ገንዘብ የግል ቦይንግ አውሮፕላን እና ሄልኮፕተሮች በመግዛት የሚቀጩት የቅንጦት ህይወት እንደ ጽድቅ ተግባር ያስተጋባሉ።

ይህም “ባለጸጎች መንግስት ሰማያትን ከሚወርሱ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል" (የማቴ. ወ. 19፡24 ) ከሚለው የካቶሊክ፣ የኦርቶዶክስ እና ነባር የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያኖቸ ከሚያምኑብት አስትምህሮ ተቃራኒ ነው::

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

01 Feb, 09:05


በዚህ ረገድ ከኮፕላንድን ቀጥሎ የሚገኘው ባለፀጋ አፍሪካዊው (ናይጀሪያዊው) ዴቪድ ኦዬዴፖ/ David Oyedepo ነው። #ኦዬዴፖ በዓለም ሁለተኛው ባለጸጋ የብልጽግና ወንጌል አቀንቃኝ ነው። የተጣራ ሀብቱ መጠን እስከ 200 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ይገመታል። የግል ጄቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና በርካታ በግሉ ብሎም በቤተ ክርስቲያኒቱ የሚተዳደሩ ንብረቶችን ያፈራ ባለጸጋ ነው። #ኦዬዴፖ የህያው እምነት ቤተክርስቲያን (Winners’ Chapel) መስራች ነው።

በተጨማሪም አሜሪካውያኑ ፓት ሮበርትሰን እስከ 200 ሚሊዮን ዶላር ያካበተ (2023 ላይ የሞተ የክርስቲያን ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ መስራች - CBN መስራች)፣ ቤኒ ሂን እስከ 100 ሚሊዮን ዶላር ሀብት ያለው ( "በፈውስ መስቀል ጦርነቶች" healing crusades" እውቅና ያተረፈ)፣ የLakewood Church ፓስተር የነበረው እስከ 100 ሚሊዮን ዶላር ሀብት ያለው ጆኤል ኦስቲን እና እስከ 50 ሚሊዮን ዶላር ሀብት እንዳለው የሚነገርለት ክሪፍሎ ዶላር ተጠቃሾች ናቸው። ከ50 ሚሊዮን ዶላር በላይ ሀብት እንዳለው የሚነገርለት "የክርስቶስ ኤምባሲ ቤተክርስቲያን መስራች" ናይጀሪያዊው ክሪስ ኦያኪሎሜ እና ሌሎችም በብልጽግና ወንጌል የሀብት ማማን የተቆናጠጡ በርካታ ከበርቴ ፓስተሮች ይገኛሉ።

እነዚህ ቁጥራቸው፣ ተከታዮቻቸውና ሀብታቸው እየጨመሩ የሚገኙት የብልጽግና ወንጌል ፓስትሮች "እግዚአብሄር ባለጸጋ እንድንሆን፤ ገንዘብ እንድናከማች፤ ነግደን አንድናተርፍ፤ ጥሩ አንድንበላ፣ ንጹህና ጥሩ እንድናይ፣ ጥሩ እንድንለብስ ይፈልጋል። መንግስተ ሰማያት የሚወርሱትም ድሆቸ፣ ሰነፎች፣ ምስኪኖች፣ ሃዘንትኞች፣ ደካሞች እና ያልተሳካላቸው ሳይሆኑ ባለጸጋዎች፣ ብርቱዎች፣ አነቃቂ ንግግር አዋቂዎች፣ አዎንታዊ አሳቢዎች (positive thinkers) እና ኑሮ የሰመረላቸው ናቸው" ይላሉ።

በአገራችንም እንደአሜሪካውያኑና ናይጀሪያውያኑ አይሁን እንጂ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶር) 20 ሽህ ዮሮ ያበረከቱለት ፓስተር ዮናታን አክሊሉን ጨምሮ እዩ ጩፋ፣ እስራኤል ዳንሳ፣ ታምራት ታረቀኝ እና ብርቱካን ጣሰው የመሳስሉ የብልጽግና ወንጌል ፓስተሮች ከፍተኛ ሀብት መሰብሰባቸው የአደባባይ ሀቅ ነው::

እነዚህ ኢትዮጵያውያን ትልልቅ ኮንፍረንሶችን በማዘጋጀት እና ቴሌቪዥንን በመጠቀም ተአምር እንደሚሰሩ፣ ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር እንደሚያገናኙ፣ እንደ ኢየሱስ ከህመም እንደሚፈውሱ፣ ብልጽግና እና ጸጋ እንደሚያስገኙ ሲሰብኩና ግብር የማይከፈልበት በሚሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ በመሰብሰብ ቱባ ባለፀጎች ለመሆን በቅተዋል።

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

28 Jan, 15:44


#DeepSeek-R1 የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴል
🙆ዓለምን ያናወጠው ማዕበላዊ አብዮት
~~~~
#የተጠቃለለ
*** በ70 ቢልዮን የአሜሪካን ዶላር የተጀመረው #የOpenAi ChatGPT ወጪ አሁን $300 ቢልዮን አልፏል

*** #የChatGPT Pro (Apiን ጨምሮ) ለመጠቀም በየወሩ $200 USD መክፈል ግድ ይላል

*** #DeepSeek ለ1,000,000 ቃላት $0.20 USD ያስከፍላል (Almost 'ነጻ!')

*** የአሜሪካ ስቶክ ማርኬት በቀናት ውስጥ #ከትሪሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ አስከትሏል

*** DeepSeek-R1 እንደ ሰው የሚያስብ ሲሆን ያሰበውን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ካስቀመጠ በኋላ በተጠየቀው ቋንቋ በትክክል ይመልሳል (በአማርኛ፣ በትግርኛ እና በኦሮምኛ የጠየቅኩትን በትክክል መልሷል

*** የአብዛኛው ክሪፕቶከረንሲ ዋጋ እስከ 73% አሽቆልቁሏል 💸

*** በApple store እና በGoogle Play ቁጥር 1 ተመራጭ ሆኗል:: ትናንት ሰኞ ብቻ #Apple_store ላይ አንድ ሚሊዮን ሰዎች አፕሊኬሽኑን ጭነዋል::

*** #የOpenAi ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የChatGPT ዋና ፈጣሪ #ሳም አልትማን "አስማታዊ ግኝት" ሲል አድናቆቱን ገልጿል

*** የአሜሪካው ፕረዝዳንት ዶናልድ ትረምፕም "የማንቂያ ደወል ነው" ብለዋል
~~~~~~
#ዝርዝር
እኤአ 2023 ላይ ጥቂት የቻይናውያን ወጣት የሶፍትዌር ባለሙያዎች ተሰባስበው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አቃቁመው ነበር:: ከጥቂት ወራት በፊት ግን ከወጣቶቹ አንዱ "ከስራችን ጎን ለጎን ለምን የAi ሞዴል አንሰራም" የሚል ጥያቄ አቀረበላቸው:: ሁሉም ሀሳቡን በደስታ ተቀበሉት:: ይሁንና ቻይና እና ተቋማቶቿ #ለAi ሞዴል ግንባታ እጅግ አስፈላጊ የሆነውን #የNVidia ዘመን አፈራሽ #GPU (Graphics Processing Unit) እንዳይሸጥላቸው አሜሪካ ማዕቀብ በመጣሏ በዓለም ተወዳዳሪ የሆነ ሞዴል መስራት እንደማይችሉ ያውቁ ነበር:: መግዛት ቢፈቀድላቸውም በጀቱ አልነበራቸውም:: በመሆኑም ጊዜ ሳያጠፉም ገበያ ላይ ብዙም የማይፈለገውን (ጊዜ ያለፈበት) #የNVidia GPU #በ30,000 USD በመግዛት ሥራውን ጀመሩት:: ይሄም ቢሆን ገበያ ላይ የማይገኝ ሲሆን የሥራ ዘርፍ በመቀየሩ ሳይጠቀምበት መጋዘን ካስቀመው አንድ ድርጅት ነበር የገዙት:: ወጣቶቹ ሌት ተቀን በመስራት $5.6 ሚሊዮን USD በማውጣት በሁለት ወራት ውስጥ ሰርተው አጠናቀቁ::

ሥራቸውን ባጋሩት በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ባልጠበቁትና ባልገመቱት ደረጃ ዓለም አቀፍ ማዕበላዊ አብዮት ቀስቅሷል::

በዚህም መሰረት ይህ እንደሰው አስቦ መልስ የሚሰጠው #Ai:-
• እጅግ ውጤታማ መሆኑ
• ነጻ ሊባል በሚችል ደረጃ መቅረቡ
• በአያሌ ቋንቋዎች አስደናቂ የሚባል ችሎታው የዓለም ህዝብን በቅጽበይ ለመሳብና ለማዳረስ ችሏል::

መተግበሪያው አሁን ላይ #ከChatGPT፣ #ከGemini እና ከሌሎች ኩባንያዎች Ai በዋጋና በፍጥነት ተመራጭ ሆኗል። በዚህ ምክንያት #ለAi አገልግሎት ውድ ዋጋ ያስከፍሉ የነበሩ አንዳአንድ ኩባንያዎች በፍጥነት እንዲቀንሱ አስገድዷቸዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ #DeepSeek በሳምንታት ውስጥ የምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን (የአክሲዮን ገበያዎቻቸውን) በማሽመድመድ ላይ ይገኛል:: በAi እና በቴክ ኢንደስትሪዎች፣ በቴክኖሎጂ አክሲዮኖች እና በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ መካከል ጠንካራ ትስስር በመኖሩ የቴክኖሎጂ አክሲዮኖች መውደቅ ለክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ማሽቆልቆል መንስኤ እንደሆነ የዘርፉ ተንታኞች እያመላከቱ ነው። በተለይም ለAi እድገት ተቀዳሚ ድርሻ ባለው #NVidia ትርፍ ለማካበት በስቶክ ማርኬት ከፍተኛ መዋእለ ንዋይ አፍስሰው የነበሩት ባለሀብቶች በርካሽ ዋጋ #DeepSeek ዓይነት አስደናቂ Ai መስራት ከተቻለ ፈላጊ ሊያጣና ሊያከስረን ይችላል በሚል ስጋት ወደሽያጭ በመግባታቸው ድርጅቱ ትናንት ብቻ $600 ቢሊዮን ኪሳራ አጋጥሞታል።

በተጨማሪም ዋጋ በመተንበይ የCryptocurrency ዘርፉን ገበያ ሊያዛባ (manipulate ሊያደርግ) ይችላል በሚል ስጋት በመፍጠር ገበያ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ እና ውድቀት አስከትሏል። መተማመኛ ያጡ የዘርፉ ኢንቨስተሮች ክሪፕቷቸውን እየሸጡ ከግብይቱ በመውጣታቸው ገበያ እንዲወድቅ ምክንያት ሆኗል።

ያም ሆኖ #የDeepSeek R1 ሞዴልን ካደነቁት መካከል በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ #ተራራው በመባል የሚታወቀው #OpenAi ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳም አልትማን ይገኝበታል:: #የተራራው_ንጉስ በሚል ቅጽል የሚጠራው #ሳም_አልትማን #የOpenAiን ሞዴል የሰራ አሜሪካ ከምትኮራባቸው ምጡቃን አንዱ ነው::

ሳም አልትማን በኦፊሺያል የኤክስ ገጹ ላይ ባጋራው አስተያየት የቻይና ወጣቶች የፈጠሩት Ai “አስደናቂ እና አስማታዊ ግኝት” በማለት አንቆለጳጵሷል:: ለኢንዱስትሪው ጤናማ ፈተና እና ውድድር እንደሚፈጥር በመግለጽ በደስታ እንደተቀበለውም አመልክቷል::

$5.6 ሚሊዮን ዋጋ ባለው የስሌት ግብአቶች የሰለጠነው ይህ የAi ሞዴል የዘርፉን ዋጋ ወጪ በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ እንደሚቻል ማሳያ እንደሆነም ጠቁመዋል:: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሀሙስ በኋይት ሀውስ ይፋ ያደረጉት $500 ቢሊዮን ዶላር የተመደበለት "ስታርጌት" የተሰኘ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ግዙፍ ፕሮጀክት ጥያቄ ላይ ወድቋል::

ፕሮጀክቱ OpenAi፣ Microsoft፣ Meta፣ Oracle፣ የጃፓኑ ሶፍትባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በጋራ ወጪ የሚያከናውኑት ነው። ፕሬዝዳንት ትረምፕ ፕሮጀክቱን ይፋ ባደረጉበት ወቅት አሜሪካ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት ዘርፍ ከተፎካካሪ አገሮች ከፍተኛ ብልጫ የሚያቀዳጃት እንደሆነ ገልጸው ነበር።

#Deepseek በአጭር ጊዜ ውስጥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ከማግኘት ባለፈ የOpenAi እና #የGoogle ኩባንያዎችን ትኩረት መሳቡ የምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ምርቶችን እንዳትጠቀም በአሜሪካ ማዕቀብ ለተጣለባት ቻይና መልካም አጋጣሚ ሊፈጥርላት እንደሚችል እየተነገረ ነው። የዘርፉ ምሁራን "በአሜሪካ እና በቻይና መካከል አዲስ የAi ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚያዊ እና ጂኦፖለቲካል ፉክክር ወይም ቅርርብ ሊፈጥር እንደሚችል እየጠቆሙ ነው::

#የDeepSeek R1 Ai ሞዴል የአሜሪካና የቻይና ኢኮኖሚያዊና የጂኦፖለቲክስ ሽኩቻ አካል እንደሚሆን ከወዲሁ አመላካች ሁነቶች እየተስተዋሉ ነው። ፕሬዚዳንት ዶናልድ #ስለDeepSeek ክስተት ገለጻ ከተደረገላቸው በኋላ የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በወጪ ቆጣቢ የኮምፒውተር ቴክኒኮች ትኩረት አድርገው ዘርፉ የሚጠይቀውን አሸናፊነት እንዲቀዳጁ አሳስበዋል።

ትረምፕ ዝቅተኛ ዋጋ ያለው AI ሞዴል መለቀቅና ተቀባይነት ማግኘት የአሜሪካ ኢንዱስትሪዎች ፈጠራና ወጪ ቆጣቢነትን ያማከለ ተወዳዳሪነትና አሸናፊነት ግድ እንደሚል በአጽንኦት ገልጸዋል። የቻይናው የAi ግኝት "ለአሜሪካ የማንቂያ ደወል ነው" ያሉት ትረምፕ ለዘርፉ አዎንታዊ እድገት ጠቃሚ እንደሆነ በመግለጽም ይሁንታቸውን ሰጥተዋል።

በአሜሪካ የዘርፉ የኢንዱስትሪ መሪዎች እና ፖሊሲ አውጪዎች በዘርፉ በፍጥነት እያደጉ ለመጡት አዳዲስ ፈተናዎች ምላሽ መስጠት የሚያስችል ግምገማና ምክረ ሀሳብ እንዲያቀርቡም ትረምፕ አዘዋል።

Awda Hasab - አውደ ሓሳብ

25 Jan, 20:05


#የሰላም_ጠላቶች

እስክንድር ነጋ "ከመንግስት ጋር ውይይት ጀምሬያለሁ" ማለቱ የፌስቡክ ነጠላቸውን የዘቀዘቁት ጥቂቶች አይደሉም። ድምጽ አውጥተው እግር . . . ያሉም አሉ። "አይወክለንም!" ማለት የጀመሩም አሉ። ግን አንዳቸውም ታጠቁና ተዋጉ ቢባሉ "እዚሁ ግደሉን" ማለታቸው የማይቀር ነው። የሚታወቁት ጦርነትን በወሬ በማሟቅና በማዳመቅ እንጂ በመዋጋት አይደለማ፤ በሰላም ከተማና አገር እንጂ በጦርነት ቀጣና ተገኝተው አያውቁማ።

የድርድር ጉዳይ ሲነሳ ለድርድር መቅረብ ያለባቸው ነጥቦች 'አንድ፣ ሁለት . . .' እያሉ መጠቆም ብልህነት ነበር። መደረግ ያለባቸው የስምምነት ነጥቦች፣ መቅረብ ያለባቸው ጥያቄዎች . . . ምክረ ሃሳብ ማቅረብ የሚጠበቅም የሚገባም ነበር። ነገር ግን ጦርነትን ለመቋጨት "እንዴት ውይይት ይደረጋል?" ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት የመሃይም ሰይጣን ምግባር ብቻ ነው።

ጦርነት ሀብትና ንብረት ያወድማል፤ ጦርነት ህይወት ይቀጥፋል - አካል ያጎድላል። ጦርነት ሰላምን ያደፈርሳል፤ ጦርነት ልማትን ያደናቅፋል፤ ጦርነትን አገርን አቅም ቢስ ያደርጋል፤ ያፈራርሳልም። እና ታዲያ እንዲህ ዓይነት አውዳሚ ክስተትን ለመቋጨት መወያየት ምንድነው ችግሩ? ጦርነቱ ቢቀጥልስ ተጨማሪ ጥፋት ካስከተለ በኋላ በምን ያልቃል ተብሎ ነው የሚጠበቀውበትግራይ ጦርነት ወቅት #No_More ሲሉ የነበሩ መንጋዎች ዛሬም ብዛትና ድምጽ ቀነሱ እንጂ ከጥፋታቸው አልተማሩም። መማር የሚፈልጉም የሚችሉም አይመስሉም። . . .

የሆነ ሆኖ ሰላም ለሁላችን፣ ሰላም ለህዝባችን፣ ሰላም ለአገራችን🙏🤗

Hanan Federalist

27 Dec, 08:47


#Zoo
January 31/2025 ይጠናቀቃል።

ጊዜ ያላችሁ ብትጀምሩ ትጠቀማላችሁ
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref1462220394 👌

Hanan Federalist

26 Dec, 15:50


#ለTap_Tap ማህበረሰብ ብቻ (3 መልዕክቶች)

1. 👉 Tronkeeper
ይሄን ፕሮጀክት በተመለከተ ትክክል ከሆነ በቂ የክፍያ ጊዜ ስለነበረ ተጨማሪ መረጃዎችን አሰባስቤ እስካጋራችሁ ባትከፍሉ እንደሚመረጥ መልእክት ለጥፌላችሁ ነበር። ስለሆነም #paused አድርጋችሁ እየጠበቃችሁኝ እንደሆነ ተስፋ በማድረግ የሚከተለውን አሰባስቤያለሁ።
🚨 አጓጊ ይመስል የነበረው #Tronkeeper በርካታ አጠራጣሪና ጥንቃቄ የሚጠይቁ ክስተቶች እየተስተዋሉበት ነው።
👌 በተለያዩ የExchange ድረገጾች፣ በብሎጎች እና X (Twitter) የሚጋሩ ጽሁፎች እና መልዕክቶች ወደ Scam projectነት የሚያዘነብሉ ናቸው። 

በዋነኝነት #Tronkeeper  የሚጠቀመው Blockchain የራሱ Tron ሆኖ እያለ "የብሎክቼይን ማስተላለፊያ ወጪዎችን" ለመሸፈን በሚል #Ton መጠየቁ ጥርጣሬን ፈጥሯል።

👌 መጀመሪያ እስከ ከአስር በላይ Ton ጠይቆ ከቀናት በኋላ ከፍተኛ ቅናሽ ማድረጉም ሌላው የሚያጠራጥር ነው። በተጨማሪም ከሚሰጠው ላይ የሚፈልገውን ክፍያ መቀነስ እየቻለ ወይም ሲከፈል ወዲያውኑ መልቀቅ እየቻለ የክፍያ ጊዜ እስኪያልቅ ድረስ ማቆየቱ አጠራጣሪነቱን ከፍ ያደርገዋል። ስለዚህ ሰዎች ለሚከፍሉትሽTon ምንም ዋስትና የላቸውም።

👌 ሰዎች ሽልማቶችን (Crypto) ለማግኘት ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን ሰውተው እያለ አስገዳጅ ከፍተኛ ክፍያ መጠየቃቸው አጠራጣሪነቱን ከፍ ያደርገዋል።

👌 Tronkeeper Bot የቴሌግራም #Mini_App ውስጥ የሌለ መሆኑም ሌላው አጠራጣሪ ነው። በመሆኑም በግሌ ላለመክፈል ወስኛለሁ። ይሁንና ይሄ መልእክት ለግንዛቤ እንጂ ሁላችሁም ተመሳሳይ ውሳኔ እንድታሳልፉ ምክንያት ሊሆናችሁ አይገባም። በእርግጠኝነት የማይከፍል ለመሆኑ የሚያረጋግጥ ተጨባጭ መረጃ የሌለ በመሆኑ ተጨማሪ መረጃዎችን ከተለያዩ ምንጮች በማሰባሰብ እያንዳንዳችሁ በራሳችሁ ለራሳችሁ ብቻ ልትወስኑ እንድትወስኑ አደራ ማለት እወዳለሁ።
⚠️ መልእክቱ ለሌሎችም ከእናንተ የጀመሩ እንዲደርሳችሁ ሼር ብታደርጉላቸው መልካም ነው።
.
.
.
2. 👉 #Tapswap
ይሄ ፕሮጀክት ከወሰደው ጊዜ አንጻር ለሁላችንም እጅግ እልህ የሚያዝይዝ ብሎም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነበር። ብዙዎቻችሁም ትታችሁታል። ይሁንና ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ TGE ስርጭት #January 23/2025 እንደሆነ አሳውቀዋል። ስለሆነም ለረጅም ጊዜ #የጠበቃችሁትና #የደከማችሁበት በመሆኑ እጅግ በርካታ የVideo Tasks ስላሉ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ብትወስዱ መልካም ነው:: የቪዲዮ #Codes ርእሱን ጽፋችሁTelegram ላይ Paste በማድረግ Search በሉ - በርካታ ቻናሎች ላይ የተጋሩ Codes ታገኛላችሁ። በመጨረሻዎቹ 10 ቀናት ደግሞ በቴሌግራም ቻናሌ #Group ላይ ያላገኛችኋቸውን እየጠየቃችሁ እኔ አጋራችኃለሁ።
እስከዛሬ በሰበሰባችሁበት #የTapswap Bot ዛሬውኑ አቀላጥፉት። ወይም https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_537114094 Click ስታደርጉ ወደቦቱ ይወስዳችኋል።
.
.
.
3.👉 #Zoo
አሁን ሚሊየኖች እየጀመሩት ያለው የX እህት ፕሮጀክት የሆነው #Zoo ነው። ልክ እንደHamster level በማሳደግ ወይም በStar (በTon) ነጥቦችን በመሰብሰብ የሚሰራ ነው። ብዙዎች #በX ደስተኛ ባትሆኑም በተለይም ብዙ referral የምታገኙ ብትጀምሩ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ። የሚጠናቀቀው January 31/2025 እንደሆነ ከወዲሁ ይፋ ተደርጓል። ለምትጀምሩ ነገ የቴሌግራም ቻናሌ https://t.me/ethio_empire ላይ በScreenshot አስደግፌ አጋራለሁ።
በየቀኑ የሚጋሩ Riddle እና Rebus of the day ምላሾችም ከዛሬ ጀምሮ በቻናሉ አጋራለሁ።
#Zoo በ t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref1462220394 መጀመር ትችላላችሁ።

#ማጠቃለያ
#የTap_Tap ተሳትፎ ማጣትም ማግኘትም ማጣትም እንዳለው በተደጋጋሚ አጋርቻለሁ። በተግባርም ሁላችንም አይተነዋል። ለወደፊቱም ይሄ የተጠበቀ ሆኖ ቀላል የማይባል ገንዘብ በውጭ ምንዛሪ የሚያገኘው ሰው ቁጥር ቀላል አይደለም። ህይወታቸውን በዘላቂነት የቀየሩም (ከምንም ሚሊየነር የሆኑም) አውቃለሁ።

ይሁንና ሰሞኑን አንዱ ስለTronkeeper የጠየቃችሁት ሰው እኔ "#ያላጋራሁት_ፕሮጀክት Scam ነውና አትጠይቁኝ" ዓይነት መታበይ ያለበት ጽሁፍ ለጥፎ አንብቤያለሁ። እንዲህ ዓይነት መታበይ የድህነታችንና ያለማወቅ መገለጫ ተደርጎ ከመወሰዱ በስተቀር ቦታ የሚሰጠው አይደለም። ምክንያቱም አንድ ሰው ሁሉንም ፕሮጀክቶች መጀመር የማይችል በመሆኑ፣ ሙሉ በሙሉ ቀድሞ ማወቅ የሚያስቸግር መሆኑ እና Tronkeeperም #Ton ሳይቀር ሲሰጥ የነበረ በመሆኑ አስቀድሞ ድምዳሜ ላይ መድረስ የሚቻል አይደለም። በግሌ የጀመርኩት ዘግይቼ ሲሆን 1 Ton ከፍዬ በreferral ከአምስት Ton በላይ ወስጃለሁ። Ton የሰጡት ምናልባት የበለጠ ለመታመን ሊሆን ቢችልም አሁንም ቢሆን ይነስም ይብዛም የከፈላችሁ የማግኘት እድላችሁ ዜሮ እንዳልሆነ መታወቅ አለበት። አዲስ ዘርፍ እንደመሆኑ መጠን እየተማማርን፣ እያጣንም እያገኘንም ተጠቃሚነታችንን ለማሳደግ እርስ በእርስ እንደጋገፍ👐👏

Hanan Federalist

22 Dec, 13:14


ይቅርታ 🖐
ከላይ ያሉትን ጽሁፎች ያጋራሁት ፌስቡክ ላይ ለሚከታተሉኝ Reference እንዲሆን ነው። https://www.facebook.com/share/p/15VTwrPqnj/ ላይ ላጋራሁት (ከላይ በስክሪንሾትም ተያይዟል) ማለት ነው። ያለምንም መግለጫ ለጥፌ ስላደናገርኳችሁ ይቅርታ። 👐

Hanan Federalist

21 Dec, 11:51


#ለTap_Tap ቤተሰብ ብቻ . . .🙋
.
.
.
.
.
#Tronkeeper Claim ለማድረግ Ton ክፈሉ የሚል ማስታወቂያ ለጥፏል:: Claim ማድረጊያ የጊዜ ገደቡ ለ10 ቀናት ያህል (እስከ December 30/2024) ይቆያል:: ስለሆነም ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን በተመለከተ #ከX እና ከቴኬግራም ቻናሎች እንዲሁም ከሌሎች ብሎጎች ተጨማሪ መረጃዎች አሰባስበን እስከምናጋራችሁ ድረስ ለመክፈል መቸኮል የለባችሁም:: #ስለTronkeeper የሚጻፉ ታማኝ መረጃዎች ስታገኙም ኮሜንት ላይ አጋሩን:: 🙏

Hanan Federalist

12 Dec, 13:39


#Dogs ለአዲስ ዓመት ስጦታ አዘጋጅቷል።

በዚህም መሰረት:-

👉1. #Dogs የሰራችሁ ብቻ

👉2. ከዛሬ ጀምሮ ለ28 ተከታታይ ቀናት ከዚህ በፊት #Dogs የሰበሰባችሁበትን Bot እየከፈታችሁ ቀኑ ላይ #Click ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

አዲስ ጀማሪዎች አትካተቱም። ከዚህ ቀደም ተጫውታችሁ የDogs Airdrop ያገኛችሁ ብቻ አያምልጣችሁ። አንድ ቀን ዘንግታችሁት ካመለጣችሁ ከተሸላሚዎች ዝርዝር ትወጣላችሁ።

ዛሬ ያልጀመረ ከሽልማት ውጭ ይሆናል:: ስለሆነም ሁሉም የሚመለከታቸው ዛሬ እንዲጀምሩ ይሄን መልእክት በፌስቡክ አካውንቶቻችሁም በማጋራት ላልሰሙ አድርሷቸው::

Hanan Federalist

11 Dec, 12:40


#PAWS

አሁን ላይ ተስፋ ከሚጣልባቸው #የTap_Tap ፕሮጀክቶች ዋነኛው #PAWS አንዱ ነው:: ከ54 ሚሊዮን በላይ ሰው እየተሳተፈበት ይገኛል::

ከሰው ብዛት አንጻር የምናገኘው ትንሽ ቢመስልም የሚሰጡት በቁጠባ በመሆኑ ብዙም አያሳስብም:: ፕሮጀክቱ ምንም #Tap የሚደረግ ወይም #ጨዋታ የሌለው ሲሆን #በTask፣ #በReferral እና በተለያዩ ጊዜያት በሚሰጧቸው #Activities ብቻ የሚሰበሰብ ነው::

አሁን ደግሞ የተለያዩ ስጦታዎችና #የTon መሰብሰቢያ መንገዶች አምጥተዋል:: በአሁኑ ጊዜ #የTap ፕሮጀክቶች Ton ወይም #Stars እንደቁልፍ #የAirdrop መስፈርት እየወሰዱት በመሆናቸው መክፈል የምትችሉ ከ0.1 Ton ጀምሮ ብትከፍሉ የሚመከር ነው::

በተጨማሪም ያልጀመራችሁ ብዙም ስራ ስለሌለው አሁን ጀምራችሁ #Tasks ብትወስዱ የምትችሉም የሚጠይቁትን ብትከፍሉ በቀሩት ጥቂት ቀናት የዶላር ጉርሻ ማግኘት ትችላላችሁ:: ጀምሩ 👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr

Hanan Federalist

03 Dec, 15:46


ትናንት ያጋራኋችሁ #Tronkeeper የራሳቸው Wallet #Google_play ላይ አጋርተዋል:: ጫኑና ከBot ጋር አገናኙት:: ከ28 ቀናት በኋላ የሰበሰባችሁትን #USDT ወደዚህ ዋሌት Withdrew ማድረግና መጠቀም ትችላላችሁ::

በተጨማሪም ለሁለተኛ ዙር ያገኘሁት 1 Ton OKX ላይ ገብቶልኛል:: አሁን ደግሞ 2.35 Ton ሰብስቤያለሁ::

ፈጽሞ ችላ ልትሉት የማይገባ ነው::
ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208

Hanan Federalist

02 Dec, 15:04


#Tronkeeper_መግለጫ

አንድም ጊዜ #Tap_Tap ተጫውተው (ገንዘብ አግኝተው) የማያውቁ አሉ:: ያውም አንዳአንዶቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብዙ ተከታይ ያላቸውና የተሻለ ተጠቃሚ መሆን ይችሉ የነበሩ ናቸው (Sad News😥😥)

በዚህ ምክንያት #Tronkeeper መጀመር ቢፈልጉም ግልጽ እንዳልሆነላቸው በመግለጽ ተጨማሪ ማብራሪያ እንድሰጣቸው #በComment እና #በinbox የጠየቁኝ አሉ:: በተጨማሪም እፍንዳአንድ ቀደም ብላችሁ የጀመራችሁም ብትሆኑ ሙሉ ለሙሉ ግልጽ እንዳልሆነላችሁ የሰበሰባችሁት $USDT ብዛት ይጠቁማል::

ስለሆነም ከላይ ያሉትን #ScreenShots በማገናዘብ የበለጠ እንድትረዱት እንደሚከተለው አቅርቤላችኋለሁ::

#ScreenShot 1.
ሊንኩን ስትከፍቱት የሚመጣላችሁ ገጽ ነው:: ከሚሰጣችሁ የጓደኛችሁ link ስትጀምሩ 15 USDT ታገኛላችሁ::

#Remain የሚለው (የከበብኩት) በእያንዳንዱ invite ባደረጋችኋቸው ጓደኞቻችሁ ቁጥር 1 ታገኛላችሁ:: 1ዱ $0.25USDT ዋጋ አለው:: መሃል ላይ #T ያለበት ተጭናችሁ ለ25 ሰከንድ ስትይዙት  $0.25 USDT ሽልማቱን ታገኛላችሁ:: 100 ጓደኞች ካስጀመራችሁ $25 USDT ማለት ነው:: በ10 ሰው ስታስጀምሩ ደግሞ 0.15 Ton ይጨምሩላችኋል:: በተለያዩ ጊዜያትም #TRX የሚባል የራሳቸው ክሪፕቶ ታገኛላችሁ:: #Ton 0.5 እና #TRX 5 ስታገኙ በTon ወይም በTron  Blockchain ወደ Exchange ዋሌት መውሰድ ትችላላችሁ::

#ScreenShot 2.
2ኛውን (ከታች ያለው) Button ስትነኩት የከበብኩት 0 የሚያሳየው ላይ 3 ይሰጧችኋል:: መሃል ላይ ያለችውን ሎጎ ለ25 ሰከንድስ ተጭናችሁ ስትይዙት ከላይ ያሉትን የተለያዩ ኮይኖች ታገኛላችሁ:: በእያንዳንዱ ቀን ከእያንዳንዱ Crypto 15 ታገኛላችሁ::

#ScreenShot 3.
የሚከፈተው 1 Ton ስትከፍቱ ይመስለኛል:: የእኔ ተከፍቷል:: ግን ከራሳቸው ያገኘሁትን Withdraw አድርጌ ከፍቶልኛል:: (በሌላ አካውንት አልከፈተልኝም)::

በየቀኑ 3 ጊዜ መሃክ የተከበበችውን Button ተጭኜ በእያንዳንዱ ቀን 5,000,000 ከ29 ቀናት በኋላ Bybit እና BingX ላይ list የሚደረግ አዲስ የራሳቸው ኮይን ይሰጡኛል:: እናንተም እንደእኔ ካደረጋችሁ ታገኛላችሁ (Research & Take your own risk)

#ScreenShot 4.
በርካታ Tasks አሉ:: እነሱን ውሰዱ:: #የከበብኳትን Copy አድርጋችሁ የራሳችሁን link ለሌሎች ማጋራት ትችላላችሁ:: የበለጠ ተጠቃሚ የምትሆኑትም ሰዎች  በራሳችሁ link ማስጀመር ስትችሉ ነው:: ይሄን ማድረግ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተወሰነ ተከታይ ያላችሁ ብዙም አያቅታችሁም::
ሌላው ተራ ቁጥር 4 ላይ ያልጠቀስኩት የተለያዩ Tasks አሉ:: እነሱን Follows እና Subscribe በማድረግ USDT ታገኛለሽ::

#ScreenShot 5.
#Join ካደረገው ከ7.2 ሚሊየን በላይ ማህበረሰብ ውስጥ እስከ 30 ባለው ደረጃ የሚገኙትንና የራሳችሁን ደረጃ ማየት ትችላላችሁ:: እስከአሁን ባለው ሁለት ጓደኞቻችን ደረጃ ላይ ገብተዋል:: (ያስደስታል!)

#ScreenShot 6.
Wallet የሚለውን ስትነኩ ያገኛችሁት ዝርዝርና ድምር ግገንዘብ ያሳያችኋል:: መሃል ያሉት ሁለቱ (#Ton & #TRX) #ScreenShot 1 ከጠቀስኩት መጠን በላይ ስታገኙ ወደ መሸጫ መውሰድና ወደ ፈልድጋችሁት ክሪፕቶ ወይም ወደ ብር መቀየር ትችልላላችሁ:: ዳርና ዳር ያሉት (USDT & TONARX) ግን ወደ ገንዘብ መቀየር የሚቻለው ከ29 ቀናት በኋላ ነው::

ያልጀመራችሁ $15 USDT ለማግኘት:-

👇👇 ጀምሩ
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208

#ማስገንዘቢያ
ይሄ ጽሁፍ ለግንዛቤ ብቻ ነው:: ምክር አይደለም:: ስትወስኑ ተጨማሪ ጥናቶችን በማድረግ ይሁን👌

Hanan Federalist

02 Dec, 05:58


#Tronkeeper

ብዙዎቻችሁ #Tronkeeper እንድጀምር ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር:: በዛ ላይ #USDT፣ #TON እና #TRX እንደሚሰጥ ስትነግሩኝ "#Fake ሊሆን ይችላል" ብዬ ነበር።

ሆኖም ሲደጋገምብኝ ትናንት ገብቼ አየሁት። የሚጫወተው ህዝብ ብዛት 7.1 ሚሊዮን አልፏል። ባለቤቱን ስፈትሽ የታዋቂው TRC - 20 Blochain (ሁላችንም USDT የምናዘዋውርበት) ሆኖ አገኘሁት። ወዲያውኑ ጀምሬ ዛሬ ከታች #በScreenshot እንደምታዩት ደርሻለሁ።

በእርግጥ በዚህ ፍጥነት በቀሩት 29 ቀናት ምን ያህል እንደምሰበስብ ሳሰላው "ሁሉንም ይሰጡኛል ወይ?" የሚል ጠርጣሪ ጥያቄ አስነስቶብኛል። ሆኖም 1/4 ኛውን ቢሰጡኝስ ያንሰኛል እንዴበፍጹም!

በዛ ላይ 10 ጓደኛ invite ስታደርጉ 0.15 Ton ይሰጣሉ። በተለያዩ መንገዶች Tonንም TRXም ይሰጣሉ። (TRX ባይናንስ ላይን ጨምሮ ገበያ ላይ የሚገኝ የራሳቸው ገንዘብ ነው)።

እኔ እስከአሁን ተጨማሪ 2.25 Ton አግኝቻለሁ። 2.2Tonን Withdraw አድርጌ ወስጃለሁ:: 1 Ton ለራሳቸው ከፍያለሁ:: Ton ወይም TRX ያገኛችሁ ቦቱ ላይ ከታች በስተቀኝ ያለውን #wallet የሚል #Button በመንካት ወደፈለጋችሁት Exchange Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ:: Address ስትመርጡ ግን የራሳቸው የሆነን #Tron Blockchain መሆን ይኖርበታል::

ምንም ነገር አስቀድሞ እርግጠኛ መሆን የማይቻል እንደመሆኑ መጠን አንዳአንዶች #Fake እንደሚሉት ቢሆን እንኳን #Friends invite ማድረግ የምትችሉ የምታገኙት በፈለጋችሁት ሰዓት withdraw ማድረግ የሚቻል #Ton ቀላል አይሆንም:: (አሁን 1 Ton ወደ 7 USDT አካባቢ ደርሷል)::

ስለዚህ የቀሩት 29 ቀናት ናቸው:: እንደእኔ አሁንኑ ጀምሩና ተቋዳሽ ሁኑ:: 1 ሰው invite ስታደርጉ $0.25 USDT ታገኛላችሁ:: 10 ሰው invite ስታደርጉ ተጨማሪ 0.15 Ton ይሰጣችኋል::

ጊዜ የማይወስድ በመሆኑ ብትጀምሩት ትጠቀማላችሁ::
በዚህ link ጀምሩ 👇👇

#Tronkeeper_Link
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208

Hanan Federalist

01 Dec, 09:13


ብዙ ሰዎች Tronkeeper እንድጀምር ደጋግመው ቢጠይቁኝም ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር:: ሲደጋገምብኝ ዛሬ ገብቼ ሳየው ግን #TapTap ሳይሆን #የExchange ማስታወቂያ ሲሆን እንደተነገረኝም የሚገርም ገንዘብ ይገኝበታል:: ገና ከመግባቴ ተጭኜ በመያዝና 1 Ton ከፍዬ ከ$103 USDT አግኝቻለሁ::

በነገራችን ላይ Tronkeeper በተለያዩ ዋሌቶችና Exchange ድረገጾች $USDT ለመላላክ የምንጠቀምበት #የTRC20 አዲስ የሚጀመር Exchange ዋሌትና ድረገጽ ነው:: ልክ እንደነባይናንስና OKX የራሳቸው Exchange ድረገጽ ይኖራቸዋል ማለት ነው::

ስለዚህ በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፍ ማለት ነውና ይሄን ለየት ያለ የገቢ ምንጭ ተቀላቀሉ::

#Tronkeeper_Link
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208

Hanan Federalist

13 Nov, 12:58


Major በያዝነው ወር November 28/2024 #list ይሆናል። እስከዛው ድረስ በየቀኑ #Tasks መውሰዱን አትዘንጉ👌🙌

#Major
https://t.me/major/start?startapp=537114094

Hanan Federalist

01 Nov, 09:14


@Paws - Versified ሆኗል። Tasks ወስዳችሁ በቀን አንድ ጊዜ መክፈት ብቻ👌
ብትጀምሩት መልካም ነው🙌
👇👇👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr

Hanan Federalist

13 Oct, 17:40


DV 2026 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን?
በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2026 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ
ከላይ ያለው DV 2026 plain Language Instructions and FAQs.pdf የሚለውን በደንብ ያንብቡት።

በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ መስከረም ረቡዕ 22/2017E.c ጀምሮ ጥቅምት  26/2017E.c ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።
DV-2026 Program: Online Registration

DV-2026 Program: The online registration period for the DV-2026 Program begins on Wednesday, October 2, 2024, at 12:00 noon, Eastern Daylight Time (EDT) (GMT-4) and concludes on Tuesday, November 5, 2024, at 12:00 noon, Eastern Standard Time (EST) (GMT-5).  Submission of more than one entry for a person during the registration period will disqualify all entries for that person.

DV-2026 Program Instructions

↗️ የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦
እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት
ማለትም
በ ፕሮግራሙ መሰረትም-
• ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች።
ወይም
• ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
•ጉርድ ፎቶ ግራፍ
በመቀጠልም
www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት
↗️ ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት።
ፎርም አሞላል

✏️ 1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም
የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣
First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ
ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።
✏️ 2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።
✏️ 3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.
✏️ 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ.
✏️ 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር
✏️ 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ
✏️ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት
↗️ - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል
↗️ * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት።
✏️ 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት
✏️ 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ
✏️ 10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል
✏️ 11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት
✏️ 12. What is the highest level of education you have achieved, as of today?
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ
✏️ 13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ
✏️ 14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።
↗️ በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ ይገባል።

በConfirmation Number DV-2026 ሲወጣ ማየት የሚያስችለን ነው።

DV-2026 Submission Confirmation : success

ፎርሙን በትክክል በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ 🙏🙌
😻መልካም እድል 👻

Hanan Federalist

07 Oct, 14:06


Binance የቴሌግራም ፕሮጀክቱን #Moonbix ለሚጫወቱ 145,000,000 $Dogs እና 15,000,000 $Not በሽልማት መልክ ሊያከፋፍል ነው::

የሽልማቱ ተቋዳሽ ለመሆን #Verified #የBinance አካውንት እና በMoonbix bot ያሉትን #Tasks መውሰድ ያስፈልጋል::

#Binance አካውንት የሌላችሁ ከታች ባለው #link 👇👇
https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_0024MCPHX8&utm_source=tg-game አካውንት ክፈቱ፤ #Verifiedም አድርጉ።

#Moonbix የጀመራችሁ Tasks ውሰዱ። በተለይም #Giveaway የሚያስገኙ Tasks አያምልጧችሁ።

#Moonbix 👇👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy

#Telegram
https://t.me/ethio_empire

Hanan Federalist

07 Oct, 13:06


Binance አካውንት የሌላችሁ ከታች ባለው #link 👇👇
https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_0024MCPHX8&utm_source=tg-game አካውንት ክፈቱ፤ #Verifiedም አድርጉ።

#Moonbix የጀመራችሁ Tasks ውሰዱ። በተለይም #Giveaway የሚያስገኙ Tasks አያምልጧችሁ። ነገር ግን Giveaway #Tasks ለማግኘት የግድ verified የሆነ የBinance አካውንት ያስፈልጋችኋል።

#Moonbix 👇👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy

Hanan Federalist

06 Oct, 16:13


በአሁኑ ወቅት የX Empire Project team  ምን እየሰራ ነው ከመሸ ያጋሩትን https://t.me/ethio_empire/542 ላይ ማንበብ ትችላላችሁ👌

Hanan Federalist

05 Oct, 08:39


የX Empire ሁሉም የቪዲዮ ኮዶች Amole hub አሞሌ ሀብ ላይ ታገኛላችሁ

Hanan Federalist

02 Oct, 13:26


ረጅም ጽሀፍ ማንበብ ለምትሰንፉ 😈

🫶 #XEmpire ለማህበረሰብ የገባው 70% ቶከኖች ስርጭት እንደተጠበቀ ነው።

👌 #List የሚደረገው በያዝነው ወር አጋማሽ ነው። (ትክክለኛ ቀኑ በቀጣይ ይገለጻል)

👌 ስለሆነም እስከ #Listing ያለውን ጊዜ የበለጠ አስደሳች ለማድረግ ከፕሮጀክቱ ባለቤቶች ድርሻ በመቀነስ ተጨማሪ 5% እንደሚያከፋፍሉ አሳውቀዋል። በአጠቃላይ 75% ለማህበረሰቡ ያከፋፍላሉ ማለት ነው። ጨዋታው ዛሬ ሊጀመር ይችላል።

👌 የ30% ድርሻቸው 5% 34.5 ቢሊዮን Token ሲሆን ቀድማችሁ የጀመራችሁ ድርሻችሁን ለማሳደግ ያልጀመራችሁም ለመቋደስ ተዘጋጁ። 👌

Hanan Federalist

02 Oct, 13:26


70% + 5% = Chill Phase

Frens, yes, we have indeed revised the tokenomics.

We have allocated an additional 34,500,000,000 $X tokens to the community.

We have already locked in the numbers and will distribute 70% of the supply based on the results of the first phase and the criteria described in the previous post.

Right now, we are in the final stages of ironing out the technical details for the TGE to ensure a smooth experience for all of you.

The listing will take place in the second half of October. We will announce the exact date in the coming days.

And to keep things interesting for you, based on numerous requests, we decided to spice up the wait for the listing with a nice bonus from our side.

That's why today we are launching the Chill Phase, for which we have allocated an additional 5% of the supply.

These 34.5 billion $X tokens will be distributed among the players who participate in the Chill Phase. This phase will be very short and will only last a couple of weeks.

All the characters will be reset, making it a true, live, and dynamic competition.

The 70% of tokens allocated from the first phase have been fixed, and your participation or non-participation in the Chill Phase will not affect them in any way.

Whether to participate or not is entirely up to you. We love you either way.

But on the other hand, what’s stopping you from going after another slice of the pie with much lower competition and a shorter timeframe?

Think about it.

It seems like it’s going to be fast, fun, and vibrant.

It's a great opportunity for old players to feel the rush and speed of progress once more. And for newcomers who have recently joined, it’s a chance to fight for an Airdrop.

The total Airdrop allocation for the community will be 75%.

The start is coming soon. Get ready.

🚩🚩

Hanan Federalist

01 Oct, 13:25


Airdrop Criteria

It's time to wrap up the first phase of our journey.

In this phase, as promised, we will distribute 70% of the supply.

And as I have said from the beginning, everything will be transparent and open to our users. Below, I’ll outline how we calculated the Airdrop.

The key principle is simple: the more value you brought to the community, the bigger your drop will be. I’ve mentioned this multiple times in my posts, and we will stick to this rule.

We divided all the criteria into two parts.

This model allowed us to objectively evaluate each participant's contribution and allocate tokens accordingly.

Now let’s get into the details:

▪️ Primary Criteria

- Number and quality of invited friends
- Profit per hour
- Number of completed quests

X Empire = Community. Everyone who brought new people to our community made a tremendous contribution that is hard to overestimate. Meanwhile, hourly income and completed quests directly reflect engagement and dedication to the project.

▪️ Additional Criteria


- Wallet connection
- TON transactions, purchases, and donations
- Telegram Premium

Purchases and donations in the game have never been mandatory and are not a decisive factor in receiving the airdrop, but as a young project, they have greatly helped us build strength, expand our team with strong members, and lay the foundation for the future.

We are distributing tokens very evenly so that every participant who contributed to the community and spent time is generously rewarded.

It’s very simple: the more value you bring to the community, the more the community will reward you.

Hanan Federalist

30 Sep, 19:11


🚩 Legendary Journey

Our project is only three months old, yet we’ve already achieved incredible results.

This post is about expressing our deepest gratitude to you, our community, for the amazing story we’ve built together.

Every milestone we've hit is thanks to our collective effort, and now it’s time to celebrate these remarkable achievements together!

Once again, we’ve proven that our community is the true strength of this project. We appreciate you all so much!

And the best part? This is only the beginning. Ahead of us are years of growth for our project and the ecosystem around it, bringing benefits and joy to all our users.

Very soon, you’ll discover what’s waiting for us ahead.

The show must go on! ⚡️