CHANNEL 29 @channel29news Channel on Telegram

CHANNEL 29

@channel29news


Stay informed! @Ch29bot

CHANNEL 29 (English)

Welcome to CHANNEL 29, your go-to destination for staying informed and up-to-date on the latest news and updates. Are you tired of missing out on important information? Do you want to be in the know about what's happening around the world? Look no further than our Telegram channel, @channel29news. Our dedicated team works tirelessly to bring you breaking news, trending topics, and engaging content that will keep you informed and entertained. With just a click of a button, you can join our community of like-minded individuals who share a passion for staying informed. Don't miss out on any important updates – subscribe to @channel29news today and stay one step ahead. Remember to also check out our @Ch29bot for additional interactive features and updates. Join us on CHANNEL 29 and never miss a beat!

CHANNEL 29

23 Nov, 14:13


ደጀንን ዮሴፍን ኣብ መዝሙር ኢትዮጵያ ኮፍ ኢሎም ድሕሪ ምቅዋሞም፡ ዝኽረ ሰማእታት ትግራይ ክግበር እንተሎ፡ ካብ ምቕማጦም ተልዒሎም፡ ዮሴፍ ቆቢዑ ኣልዩ፡ ሰማእታት እንትዝክሩ።

📌ሰብ ቅዋም

CHANNEL 29

23 Nov, 14:05


Dejen M. Abrha.ን Yosef Berhe Lemlem ኣብ ዕላዊ መድረኽ ምጅማር DDR ሃገራዊ መዝሙር ኢትዮጵያ እንትዝምር ብተቓውሞ ካብ መቐመጢኦም ኣይተልዓሉን::


📌ሰብ መትከላት

CHANNEL 29

23 Nov, 14:04


ህፃን ተወልደ አማኑኤል ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት በቀጥታ የልብ ቀዶ ህክምና ካልተደረገለት የሚኖሩት ወራት በጣም አጭር መሆናቸው የደረሰኝ መረጃ ያሳያል!የ 7 አመቱ ህፃን ተወልደ አማኑኤል ለዚህ ቀዶ ህክምና የተጠየቀው 700ሺ ብር ሲሆን ቤተሰቦቹ ይህንን የማድረግ ምንም አቅም ስለሌላቸው የተቻላችሁን እንድታግዟት እናት ጥሪዋን ታቀርባለች

1000081639462
Yirgalem Meressa

CHANNEL 29

22 Nov, 08:21


🔹I have to share this ... please listen to it

And im back to my break

ኣባላት TDF ንቴዲ ስምዑዎ እስኪ።

CHANNEL 29

21 Nov, 18:54


Taking break from politics... see you soon

CHANNEL 29

21 Nov, 18:43


🔹ሓድሽ ነገር ተዘይተፈጢሩ ደጊም ትግራዋይ ሰላምካ ኣይትረክብ፣ መሬትካ ኣይትረክብ ክብርኻ ኣይትረክብ።

እዚኣ እያ እታ አነ ትረኣየኒ ሓቒ 🔸

Night

CHANNEL 29

21 Nov, 18:17


The comment is the main concern... ብደንቢ ተዛሪብዎ አሎ

CHANNEL 29

21 Nov, 18:11


Just to wrap up this subject!

1. "ሰራዊት ዕጥቂ ተሸኪሞም ብቑሪን ፃሓይን ይሳቐዩ ኣለዉ። ግቡእ ኽብሪን ክንክን ኣይግበረሎምን ዘሎ። እዚ ነገር ይስተኻኸል።" ኽንዲ ምባል፣ "የውሃና DDR!" እንታይ ኣምፀኦ?

2. "ሰራዊት ትግራይ ናይ ሓደ ጉጅለ መጋበርያ ይኾን ኣሎ። ንህዝቢ ትግራይ ዘገልግል ውግንኑኡ ንሓደ ጉጅለ/ውድብ ዘይኾነ ጌርና restructure ንግበሮ።" ኽንዲ ምባል፣ "የውሃና DDR!" እንታይ ኣምፀኦ?

3. "ንሰራዊት ትግራይ ኣብ ዝመርሑ ጀነራላት ሕኽፍታ ኣለና። ብኻልኦት ዓዶምን ህዝቦን ዝፈትዉ ጀነራላት ክትክኡ ንግበር።" ኽንዲ ምባል፣ "የውሃና DDR !" እንታይ ኣምፀኦ?

4. "ውትድርና/ ናይ ፀጥታ ስራሓ ሓደ ሞያ ከም ዝኾነ ተሓሲቡሉ፣ ብውትድርን ሞያ ክቕፅሉ ንዝደልዩ እኹል ደሞወዝን ጥቕማጥቕሚን ተዋሂቡዎም፣ ናብረኦም ከም ንቡር ዝመርሑሉ ኹነታት ንፍጠር።" ኽንዲ ምባል፣ "የውሃና DDR!" እንታይ ኣምፀኦ?

5. "ሓደ ሓደ ብረት ዝሓዙ ኣባላት ሰራዊት ሰንሰን የብሉና ስለ ዘለዉ፣ ዋላ ኣሕዋትና እንተኾኑ ዋላ እንተተጋደሉ ኣብ ልዕሌና ክዕንድሩን ክጭቁኑናን መሰል የብለሞን። ንህዝቡ ዘኽብር ስነ ምግባር ዘለዎ ሰራዊት ንክኾን ንስራሕ።" ኽንዲ ምባል፣ "የውሃና DDR !" እንታይ ኣምፀኦ?

6. "ብዘይድለየት ኣካል ሰራዊት ብኽብሪ ተሳናቢቱ፣ ምስ ሰራዊት ክቕፅል ዝደልይ ግን መሰሉን ጥቕሙን ተሓልይሉ ይቐፅል።" ኽንዲ ምባል፣ "የውሃና DDR!" እንታይ ኣምፀኦ?

DDR ማለት እኮ፣ ምንም ዓይነት ወታህደራዊ ውዳበ ይኹን ዓቕሚ ዘይተጥርየሉ ብጀኖሳይደራት ዝተኣዘዘልካ ፍርዲ እዩ።

ምስ ኣሕዋትካ ሓጎስን ተኽላይ ተራዳዲእኻ ነቲ ፀገም ኽንዲ ምፍታሕ፣ ደቻሳን ሽሉቃን ደምለውን ከም ኬፎም ኽሳደይ ይርገፁኒ ኢልካ ታሕጓስ እንታይ ዝብሉዎ ዕብዳን እዩ?

CHANNEL 29

21 Nov, 15:58


በርካቶችን ያስቆጣው የደራ ወረዳው የግድያ ወንጀል

(መሠረት ሚድያ)- በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ አንድ ወጣት በታጣቂዎች ተይዞ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከታየ በኋላ በርካቶችን መስቆጣቱን ቀጥሏል።

ጉዳዩን በሚመለከት ቢቢሲ ኦሮምኛ ያነጋገራቸው ግለሰቦች ግድያው የተፈጸመው በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ “የፋኖ ታጣቂዎች” መሆኑን ይናገራሉ።

ነገር ግን ይህንን ክስ በተመለከተ ከፋኖ ቡድን የተሰጠ ምላሽ የለም፤ ቢቢሲም በአካባቢው ይንቀሳቀሳል ከተባለው ቡድን ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ጥረትም አልተሳካም።

ድርጊቱ የተፈጸመው ከሁለት ወራት በፊት ነው የሚለው ዳንኤል ገመዳ ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ አካባቢ አምርቶ የሟችን ቤተሰቦች ማነጋገሩን ለቢቢሲ ገልጿል። ግድያው የተፈጸመበት ወጣት ደረጀ አማረ ተስፋ እንደሚባል እና የ10ኛ ክፍል ትምህርቱን አጠናቅቆ ወደ ቤተሰቦቹ የሄደ እንደነበር ዳንኤል ጨምሮ አስረድቷል።

በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እንዲሁም የፋኖ ታጣቂዎች የሚንቀሳቀሱ ሲሆን፣ በተለያየ ጊዜ ከመንግሥት ኃይሎች ጋር ይጋጫሉ። ቢቢሲ ከኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ፣ የደራ ወረዳ አስተዳደር እና የፀጥታ ኃላፊዎች ግድያውን በተመለከተ ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።

የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ሐሙስ በሰጡት መግለጫ በሰሜን ሸዋ ደራ ከተፈጸመው ድርጊት ጋር “አሸባሪ እና ጽንፈኛ ቡድኖች በንጹሀን ዜጎች ላይ የሚፈጽሙት” የጭካኔ ድርጊት ነው በማለት አውግዘዋተል።

ኃላፊው ጨምረውም ቡድኖቹ “የተለያየ ቋንቋ ይናገሩ እንጂ ድርጊታቸው ተመሳሳይ ነው” በማለት ድርጊቱ በሕዝቡ መካከል ጥርጣሬ እንዲፈጠር የተፈጸመ ነው ብለዋል።

መንግሥት ሸኔ የሚለው ቡድን በተለያዩ አካባቢዎች የሕዝብ ደኅንነት አደጋ ላይ እንዲወድቅ እና ልማት እንዲደናቀፍ እያደረገ ነው ያሉት አቶ ኃይ፤ኡ፤ ፋኖ ደግሞ ኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች በንጹሃን ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ብለዋል።

የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደሪ አቶ ከፋለው በበኩላቸው ይህ ድርጊት ወደ ተፈጸመበት ስፍራ በመሄድ ሁኔታውን አጣርተው እንደሚናገሩ ለቢቢሲ ኦሮምኛ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጉዳዩን እንደሰማ ገልጾ ማጣራት መጀመሩን እና የደረሰበትን ውጤት ወደፊት እንደሚያሳውቅም ገልጿል። ቢቢሲ ቪዲዮው መቼ እና የት እንደተቀረፀ ከገለልተኛ ወገን ማጣራት አልቻለም።

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላትን ትመግባላችሁ በሚል ጥቃት ያደርሱብናል በማለት ፍርሃት እንዳለባቸው ይናገራሉ።
በተጨማሪም የፋኖ እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከመጡ ደግሞ ቤት ያቃጥላሉ፣ ይዘርፋሉ፣ ይገድላሉ ሲሉ ነዋሪዎች መናገራቸውን ዳንኤል ይናገራል።

ለዚህም ማሳያ አንድ የአካባቢው ነዋሪ “ፋኖ ታጣቂዎች” ወደ ቤታቸው መጥተው አንደነበር ገልጸው “ባለቤቴ እና አማቴ ቤት ነበሩ። አማቴ ልጄን ደብቃ ከአባቷ ጋር ወጥታለች ብላ አሸሸቻት። እርሷን መትተዋት ባለቤቴን ይዘዋት ወጡ” ይላሉ።

ግለሰቡ ባለቤታቸውን ለማስለቀቅ 10 ሺህ ብር ቢከፍሉም ከቀናት በኋላ ግን ባለቤታቸው በታጣቂዎች መደፈራቸውን መስማታቸውን ለቢቢሲ ኦሮምኛ ተናግረዋል።
“መጀመሪያ አንደተደፈረች ደብቃ ነበር። ነገር ግን የአካባቢው ሰዎች ማውራት ሲጀምሩ ነው ለእኔ የነገረችኝ።

እኔ እንዲለቋት ብዬ 10 ሺህ ብር ከፍዬ ነበር።”
በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ከሚፈጽሙት የንብረት ውድመት እና ዘረፋ በተጨማሪም በተደጋጋሚ የመድፈር ጥቃቶች ይፈጽማሉ ሲሉ ነዋሪዎች ይከሳሉ።

ሌላ በአካባቢው በሚገኝ መስኪድ ውስጥ ከሰኔ ወር ጀምሮ ተጠልለው የሚገኙ አንድ ነዋሪ “መውጫ መንገድ የለም። ለመንግሥት ይግባኝ ለማለት ምንም መንገድ የለም። መንገድ ዘግተው ያሉት እነርሱ [የፋኖ ታጣቂዎች] ናቸው” ይላሉ።

በአካባቢው የሚንቀሳቀሱት ታጣቂዎች አርሶ አደሮቹ ያመረቱትን ዘርፈው፣ የተረፈውን በማቃጠላቸው በአሁኑ ጊዜ የሚበላ ነገር በእጃቸው አለመኖሩን ይናገራል።

“በፊት በዘር እና በሃይማኖት ሳንከፋፈል አብረን እንኖር ነበር” የሚሉት እኚሁ ግለሰብ፣ “በጾም ወቅትም አብረን ጾምን ነበር። በኢሬቻ ጊዜ እንኳን ከአማራ ተወላጆችጋር አክብረናል” ሲሉ በአካባቢው የሚኖረው ማኅበረሰብ የነበረበትን ትስስር ይገልጻሉ።

“አሁን ግን እነዚህ ታጣቂዎች መጥተው አብረን የምንኖረውን ሰዎች በእኛ ላይ አነሳሱብን” በማለት የተለያዩ ሰቅጣጭ ጥቃቶች እና ግድያዎች መፈጸማቸውን ለቢቢሲ ኦሮምኛ በዝርዝር አስረድተዋል።

ሌላው የደራ ወረዳ ነዋሪ በበኩላቸው ከፍርሀት የተነሳ ማገዶ ለመልቀም እንኳ የምንሄደው በጋራ ነው ይላሉ።
ለዚህም ምክንያታቸውን ሲያስረዱ “ምናልባት አንዱ እንኳ ቢያዝ ጮኽን ለማስለቀቅ በሚል ነው በጋራ የምንሄደው።”
ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች በቀን አንድ ጊዜ እንኳ ለመመገብ እንደሚቸገሩ ይገልጻሉ።

ባለፈው ዓመት መንግሥት የእርዳታ እህል ወደ ስፍራው ቢልክም በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች እጅ መግባቱን ይናገራሉ። መንግሥት ጉዳዩን በሚመለከት እስካሁን ድረስ ያለው የለም።

በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በታጣቂዎች በሚደርሱ ጥቃቶች የተነሳ በርካቶች ተገድለዋል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ተፈናቅለዋል። የፌደራል መንግሥት ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ጋር የገባውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ለሁለት ዙር በታንዛኒያ ያካሄደው ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁ ይታወሳል።

ምንጭ: ቢቢሲ

CHANNEL 29

21 Nov, 15:53


በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ለተፈጸመው “አሰቃቂ ግድያ” የክልሉ መንግስት “ፋኖ” እና “ሸኔ”ን ተጠያቂ አደረገ

የኦሮሚያ ክልል መንግስት “የፋኖ ታጣቂዎች ጭካኔ የተሞላበት ተግባር ሲፈጽሙ ሸኔ ትጥቅ በማስፈታት ሁኔታዎች አመቻችቷል” ብሏል። የኦሮሚያ ክልል መንግስት ግድያውን ያወገዘ ሲሆን፤ በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3ZgYfDl

CHANNEL 29

21 Nov, 12:41


አይሲሲ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ላይ የእስር ማዘዣ ቆረጠ

የዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ እና በቀድሞ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ የእስር ማዘዣ ቆረጠ።

ከእስራኤል ባለስልጣናት በተጨማሪ እስራኤል ባለፈው ሃምሌ ወር በጋዛ ላይ በፈጸመችው ጥቃት እንደተገደለ የሚታመነው የሃማስ ወታደራዊ አዛዥ መሐመድ ዴይፍ በፍርድ ቤቱ የእስር ማዘዣ የተቆረጠበት መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል።

የአይሲሲ ፍርድ ቤት ዳኞች እንዳስታወቁት፤ የእስር ማዘዣ የተቆረጠባቸውን ሰዎች በወንጀል ለመጠየቅ የሚያስችል መነሻ መሰረት አለ።

በእስራኤል ጋዛ ጦርነት ወቅት የጦር ወንጀል እና ሰብዓዊነት የጎደለው ድርጊት እንዲፈጸም ስለማድረጋቸው የሚያመላክቱ ማስረጃዎች እንደቀረቡ ጠቁመዋል።

እስራኤልም ሆነች ሃማስ የጦር ወንጀል በመፈጸም የቀረበውን የእስር ማዘዣም ሆነ ውንጀላ የማይቀበሉት መሆኑን በመግለጽ አጣጥለውታል።

CHANNEL 29

21 Nov, 12:26


🔹ሓፍትና ተጋዳሊት እያ ይመስለኒ ... ግን ሓደ ሕቶ ክሓተኪ.... ንምንታይ ተጋዲልኪ ? ዝተጋደልክሉ ዕላማኸ ሃሪምኪ ድኺ ሕጂ ኢድ ምሃብ ትድግፊ ዘለኺ ?

CHANNEL 29

21 Nov, 11:47


🔹ጀነራላት ጠጠው ከብሉዎ አብይ ይጅምሮ ... ታይ ይገርም... ሰብስ ናደንዘዘ ይከይድ ኣሎ! DDR ጊዝኡ ሕጂ ኣይኮነን ክግበር ኔሩዎ!

ጀነራላት ወርቂ ከይጉሕጉሑ ኤልካስ ሓደ ዘለካ መተኣማመኒ ሓይሊ ይበተን ይበሃል?

CHANNEL 29

21 Nov, 11:31


እንዳመረረትኩም ነዛ ሓቂ ተቐበሉዋ።
******

ብኣግባቡ ተጠቐምካሉ ኣይተጠቐምካሉ ብዘየገድስ፣ እቲ ብኽንደይ መስዋእቲ ዝተረኸበ ኣፅዋር ሒዝካ ምዕራብን ደቡብ ን ምብራቕን ዘይመለሰልካ ሓይሊ.... ኣፅዋርካ ምስ ኣረከብካ፣ ሽኳን ዶ ዝወሰዶ ኽምልሰልካስ ኻሊእ ወሲኹ ክምንጥለካ ከም ዝኽእል ተረዳእ።

እዮኦይ ተይልካ እንታይ ተምፅእ? እቲ ኣፅዋር ሒዝካስ ፀላኢኻ ቑሩብ ክፈርሓካ እዪ፣ ባዶ ምስ ቐረኻም ባህ ብዝበሎ እዋን ፀው የብለካ።

እሞሲ ናብ መረበትና መልሱና እንዳበልካ DDR ምድጋፍ ኣይ ናጥዕናንን። ኣብ ኢትዮጵያ ዝኣምሰለት ምድራዊት ገነት ትነብር ከም ዘለኻ ኣይትዘንግዕ 😁