ሂላል ኪድስ Hilal Kids

@hilaleder


ህፃናትን የሚመጥኑ ኢስላማዊ ትምህርቶችና ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፉበት አንዲሁም ልጆችን የሚያዝናኑ የተለያዩ ውድድሮች የሚካሄድበት ቻናል ነው።

👉 መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!!

ለማንኛውም አስተያየት 👇👇👇

@hilalederbot

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

22 Oct, 09:33


 አስቸኳይ ስለሆነ ይፍጠኑ!!!              

ሂላል ኪድስ ቤት ለቤት  እና ኦንላይን ቁርአን ማዕከል በሚከተሉት መስፈርቶች ኡስታዞችንና የኦንላይን ኦፕሬተር መቅጠር ይፈልጋል።

የኡስታዞች መስፈርት
1.ቁርአን በተጅዊድ ማንበብ የምትችል
2.ለህጻናት ምቹ ባህሪ ያላት
ጾታ -ሴት
ደሞዝ -በስምምነት

ሰፈር
👇👇👇👇
👉ሲኤምሲ
👉ጀሞ
👉ለቡ
👉አያት
👉ወይራ፣ቤተል
👉ሳርቤት፣ መካኒሳ
👉 ላፍቶ
👉ቦሌ ደምበል፣ ቦሌ ሩዋንዳ
👉 ጀርመን
👉 ብስራተ ገብርኤል
👉ቃሊቲና ሌሎችም

ለኦንላይን ኦፕሬተር መስፈርት
1. በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ልምድ ያለው
2. ከሰው ጋር የመግባባት ክህሎት ያለው
3. ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርግ
ፃታ፦ አይለይም
ደሞዝ፦ በስምምነት

በቴሌግራም ያናግሩን-@Ami0123457

#ብዙ ኡስታዛዎች የምንፈልግ በመሆኑ ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

18 Oct, 10:35


🏆አሸላሚ ጥያቄ🏆

🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
ይመልሱ! ይሸለሙ!
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

ከቀብር ቅጣት የምትከላከል የሆነችው የቁርአን ምዕራፍ የቷ ናት?
ሀ. ሱረቱል ያሲን
ለ. ሱረቱል ሙደሲር
ሐ. ሱረቱል ኢኽላስ
መ. ሱረቱል ሙልክ

መልሱን በ@Ami0123457 ቀድመው በመላክ ይሸለሙ።

ሂላል ቤት ለቤትና ኦንላይን ቁርአን ማእከል

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

18 Oct, 06:05


ጁምአ ሙባረክ
ነገ ጠዋት 3:00 ተወዳጁ ሂላል ለልጆች የልጆች ፕሮግራም በተወዳጁ ሚንበር ቲቪ በአዲስ መልክ፤በተለየ አቀራረብ ወደናንተ ይደርሳል ይከታተሉ።

#ሂላል_ለልጆች_ቅዳሜጠዋት3:00_በሚንበር ቲቪ

👉ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

17 Oct, 17:24


"ሂላል ለልጆች" አዝናኝ እና አስተማሪ የልጆች ፕሮግራም በአዲስ መልኩ ወደ እናንተ መቅረብ ይጀምራል።

በቅርብ ቀን በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ሂላል_ለልጆች #በቅርብ_ቀን
#የልጆች_ፕሮግራም #ለልጆች

ዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 7 - 2017 | ረቢዕ አል-ሳኒ-14 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

17 Oct, 02:53


እንደስያሚያችን ውብ ሁነን እንደተወለደችዋ ጨረቃ አብሪና አንጻባራቂነታችን ለሁሉም ይደርሰው ዘንድ ዳግም በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ልንል መሆኑን ስንገልጽ ደስታዎን በመጋራት ነው።

እንደወትሮው  አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞቻችንን በተለመደው ሰአታችን ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት 3፡00 ላይ በተወዳጁ የቴሌቪዥን ጣቢያ (ሚንበር ቲቪ) ላይ ይከታተሉ።

"ሂላል ለልጆች"

👉የፊታችን ቅዳሜ (09/02/17)በሚንበር ቲቪ እንደምንጀምር ለመግለጽ እንወዳለን!!

ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

15 Oct, 18:46


📝 ቁርአናዊ መልዕክት

"በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አሉለት።"

ተቅዋ የሰው ልጆች ደረጃ መለኪያ ነው። ተቅዋን የተላበሰ ሰውም በመጪው አለም ትልቅ ሽልማቶች እንደሚጠብቁት የተለያየ የቁርአን አንቀጾች ላይ ተገልጿል።

ተቅዋን ለመጨመር የሚረዱ ነጥቦች
1. አላህን ማወቅ
2. ስለሀራምና ሀላል ማወቅ
3. መጪው አለም(አኼራን) ማስታወስ
4. ከወንጀል በኋላ መልካም ስራን ማስከተል
5. አላህ ተቅዋን እንዲሰጠን ዱአ ማድረግ

ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል
0970979393/0940912291

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

14 Oct, 14:00


🌟2017ን ልጆችዎ አሊያም እርስዎ ቁርአንን ተምረው ቢጨርሱስ? 🌟

📖 ቁርአንን ከእኛ ጋር ያኽትሙ!

ከቁርአን ጋ ያልዎትን ግንኙነት ለማጠናከር ዝግጁ ኖት? እንግዲያውስ ፈጣን የሆነውን የቁርአን ማእከላችንን ይቀላቅሉ! ህልምዎንም በአጭር ጊዜ እውን ያድርጉ!

አገልግሎታችን:
- ምቹ የኦንላይን ትምህርት: በሚፈልጉት ፍጥነት፣ በማንኛውም ሰአት  እና ቦታ ሆነው ይማሩ።
- በብቁ ኡስታዞች/ኡስታዛዎች: ልምድን ያካበቱ ለእርስዎ መማር ከልብ የሚጥሩ
- ለየግል የሚወጣ የመማር ማስተማር እቅድ: የግልዎን የትምህርት ፍላጎት የሚያሟላ እቅድ

🚀 ለምን ሂላልን ይመርጣሉ?
- የተማሪዎችን የትምህርት ሂደት በቅርበት ተከታትሎ አስደማሚ በሆነ ብቃትና ፍጥነት ያስጨርሳል።
- ልጆችን በኢስላማዊ ስነምግባርና እሴት ያንፃል።
- መሰረታዊ የሆኑ የእስልምና ግንዛቤዎችን ያስጨብጣል።

📆 ዛሬውኑ በመመዝገብ ጉዞውን ይጀምሩ!


👉 ይደውሉ 0970979393/0940912291

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

11 Oct, 07:05


🏆አሸላሚ ጥያቄ🏆

🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
ይመልሱ! ይሸለሙ!
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

ከሰላት ወቅቶች ውስጥ በአንዱ የሚያልቀው የቁር አን ምእራፍ የቱ ነው?
ሀ. ሱረቱል ቀድር
ለ. ሱረቱል ኢኽላስ
ሐ. ሱረቱል ዐስር
መ. ሱረቱል ሙደሲር

መልሱን በ@Ami0123457 ቀድመው በመላክ ይሸለሙ።

ሂላል ቤት ለቤትና ኦንላይን ቁርአን ማእከል

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

10 Oct, 18:28


📝 ቁርአናዊ መልዕክት

የሙእሚን ቤቱ ዘላለማዊው አኼራ ነው። ዱኒያ ጠፊና ጊዜያዊ ነች።

ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል
0970979393/0940912291

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

06 Oct, 17:37


🌟2017ን ልጆችዎ አሊያም እርስዎ ቁርአንን ተምረው ቢጨርሱስ? 🌟

📖 ቁርአንን ከእኛ ጋር ያኽትሙ!

ከቁርአን ጋ ያልዎትን ግንኙነት ለማጠናከር ዝግጁ ኖት? እንግዲያውስ ፈጣን የሆነውን የቁርአን ማእከላችንን ይቀላቅሉ! ህልምዎንም በአጭር ጊዜ እውን ያድርጉ!

አገልግሎታችን:
- ምቹ የኦንላይን ትምህርት: በሚፈልጉት ፍጥነት፣ በማንኛውም ሰአት  እና ቦታ ሆነው ይማሩ።
- በብቁ ኡስታዞች/ኡስታዛዎች: ልምድን ያካበቱ ለእርስዎ መማር ከልብ የሚጥሩ
- ለየግል የሚወጣ የመማር ማስተማር እቅድ: የግልዎን የትምህርት ፍላጎት የሚያሟላ እቅድ

🚀 ለምን ሂላልን ይመርጣሉ?
- የተማሪዎችን የትምህርት ሂደት በቅርበት ተከታትሎ አስደማሚ በሆነ ብቃትና ፍጥነት ያስጨርሳል።
- ልጆችን በኢስላማዊ ስነምግባርና እሴት ያንፃል።
- መሰረታዊ የሆኑ የእስልምና ግንዛቤዎችን ያስጨብጣል።

📆 እስከ መስከረም 30 ድረስ በመመዘገብ የ1 ወር 10% ቅናሽን ያግኙ!

👉 ይደውሉ 0970979393/0940912291

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

04 Oct, 13:56


🏆አሸላሚ ጥያቄ🏆

🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
ይመልሱ! ይሸለሙ!
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

ዘወትር ጁመአ ከጠዋቱ 4 ሰአት ተመሳሳይ አሸላሚ የቁርአን ጥያቄዎችን የምንለቅ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

መልሱን በ@Ami0123457 ቀድመው በመላክ ይሸለሙ።

ሂላል ቤት ለቤትና ኦንላይን ቁርአን ማእከል

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

02 Oct, 18:41


አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ!!

ሂላል የቤትለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል በአዲስ አበባ ከተማ ሁሉም አካባቢ የሚገኙ ኡስታዞችን በሚከተሉት መስፈርቶች መቅጠር ይፈልጋል።

1. ለህፃናት ምቹ ባህሪ ያላት
2. ቁርአንን በተጅዊድ ማንበብ የምትችል
ጾታ፦ ለቤት ለቤት ቁርአን ሴት
     - ለኦንላይን ጾታ አይለይም
ደሞዝ፦ በስምምነት

በተለይም በሚከተሉት ሰፈሮች ላይ በዛ ያለ ቁጥር የምንፈልግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

👉ጀሞ ሚካኤል
👉ጀሞ 3
👉ወይራ
👉ካሳንቺስ
👉ላፍቶ
👉ሳርቤት
👉ጋርመንት እና ለቡ
👉ቦሌ ቡልቡላ
👉ሰሚት

በቴሌግራም ያናግሩን-@Ami0123457

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

02 Oct, 13:24


📝 ቁርአናዊ መልዕክት

በመንገድህ ላይ ቀጥ የማለትህ ማሳያ በህይወትህ የምትኖርለትን አላማ ማስቀመጥህና ለምርመራ ወደ አላህ መመለስ መኖሩንም ማስታወስህ ነው።

ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል
0970979393/0940912291

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

27 Sep, 03:20


ወላጆች እባካችሁ . . .

አንድ በአፍላ ወጣትነት እድሜ ላይ የሚገኝ ወንድ፣ ለማንም ሰው ነግሬው የማላውቀውን ነገር ልንገርህ ብሎ እንዲህ ሲል አጫወተኝ፣

“ራሴን ሳውቀው ጀምሮ እናቴ ቀሚስ ስታለብሰኝና አንቺ እያለች ስትጠራኝ ነው የማስታውሰው፡፡ ወደ ልጆች መዋያ መሄድ ስጀምር ሱሪ እያለበስችኝ መሄድ ብጀምርም፣ እቤት እንደገባሁ ቀሚስ እንድለብስ ትፈልጋለች፡፡

ሰዎች ሲጠይቋት የምትሰጠው መልስ፣ “የእሱ ታላላቆች ሁለቱም ወንዶች ስለሆኑና ሴት ልጅ እመኝ ስለነበረ ያንን ፍላጎቴን ለማርካት ነው” የሚል ነበር፡፡

ለጌዜው ምንም ይመስለኝ እንዳልነበረ ትዝ ቢለኝም፣ አሁን አሁን ስሜቴ በውሉ ምን እንደሆነ የማላውቅ የተዘበራረቀ ስሜት አለኝ፡፡ “እኔን” የሆንኩና “ራሴን” የምኖር አይስለኝም፡፡

ለዚህ ልጅ ተገቢውን ምክርና ክትትል አድርጌለት ከዚህ ስሜት በተሳካለት ሁኔታ ሊወጣ መቻሉ የልጁን ቆራጥነት እንዳስብና እንዳደንቀው ያደርገኛል፡፡

መለስ ብዬ ለወላጆች ጣል የማደርገው ምክር ግን . . .

ወላጆች፣ እባካችሁ!!!!

ገና በአእምሮ ያልበሰሉ ልጆቻችሁን ወንዱን “አንቺ”፣ ሴቷን ደግሞ “አንተ” እያላችሁ በቀልድም ቢሆን አትጥሩ፡፡ እነሱ ከመምጣታቸው በፊት የራሳችሁን ኑሮ ኖራችኋል፡፡ ወደፊት ደግሞ እናንተ ካለፋችሁ በኋላ የራሳቸው ኑሮ በትክክለኛው መንገድ የሚኖሩበት ሁኔታ አመቻቹ እንጂ ለራሳችሁ ስሜት ብቻ የምትመኙትን እያደረጋችሁ የልጆቹን ሕይወት አታመሳቅሉ፡፡

ዶ/ር እዮብ ማሞ

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

23 Sep, 18:15


🤲 አላህ ሆይ ከእነዚያ በጀነትህ ውስጥ ዘውታሪ ከሚሆኑት እና ከተከበሩት ደጋግ ባሮችህ ውስጥ አድርገን! አሚን

ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል
0970979393/0940912291