ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa) @bayushmesjid Channel on Telegram

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

@bayushmesjid


የተለያዩ ደርስ ቅጂዎችን
የተለያዩ አጫጭር መልዕክቶችን በፅሁፍ፣በኦዲዮ መልቀቅ
መልካም አስተሳሰብ ያለው ሙስሊም ዜጋ መፍጠር

🔻ይህ የባዩሽ መስጂድ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነው!
🔻ስለጎበኙን እናመሰግናለን

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa) (Amharic)

ከዚህ በፊት ቃል የባዩሽ መስጂድና መድረሳ ቲሪላዊ ቻናል 'bayushmesjid' እንዴት አንደኛው ነው? ሀሰትን እና መንግሥትን መስጠትን ለመጀመር የተለያዩ ደርስ ቅጂዎችንና አጫጭር መልዕክቶችን በፅሁፍ፣ ኦዲዮ፣ መልቀቅ በቅርብ አዳዲስ መልካም ዜጋ የታዘዙ ሙስሊሞችን ማሰብ ለመረዳት እንዲህ ካሉ የተለያዩ ዝግጅቶች በሚኖሩት መልጣት አድርገዋል። የባዩሽ መስጂድ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ኣለው። የመለያዩ ሀሰትን አማራጭን ለማስተሳሰብ ወደ የቴሌግራም ቻናልን እንዴት እንደሚመልከት መጠቀም እንደሚችል ከሆነ በወደፊት በማከናወን ለጎበኙን የጠቁሙን ከተማ እና ለሌሎች በታች በቻናሉዎች በቻናልዎች ብቻ ለመመልከት እናመሰግናለን።

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

14 Feb, 09:35


1002731270001
ባዬሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

14 Feb, 09:34


1000475050502
ባዬሽ መስጂድ አስተዳደር ኮሚቴ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

14 Feb, 09:28


የሰው ልጅን ማንነት የሚገነቡ መሰረታዊ ነጥቦች
  1, ከባቢ  environment
          2, Education የዲንም ሆነ የአካዳሚ
በዚህ ጉዳይ የተሰጠ ኮርስ
   #ክፍል_ሁለት
ብታዳምጡት ተጠቃሚ ትሆናላቹ
    ዘውትር ጁማዓ ጠዋት
በባዩሽ መድረሳ የሚሰጥ የተለያየ ኮርስ
    ሰአት 1:00–2:00




https://t.me/abumariyahminturab/435

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

09 Feb, 06:03


በሪከርድ ምቀሩ ሰዎች ሞክሩት

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

07 Feb, 19:21


ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa) pinned «CBE:- 1000475050502 hijra:- 1002731270001 Bayush masjid»

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

07 Feb, 12:41


CBE:- 1000475050502
hijra:- 1002731270001
Bayush masjid

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

07 Feb, 10:58


ያጀመአ አውፍ በሉን ኹጥባውን በሪከርድ እንለቀዋለን በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

07 Feb, 09:57


Live stream finished (20 minutes)

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

07 Feb, 09:50


በግል መነየት ለምትፈልጉ
0911028272
0913667826
የባዬሽ መስጂድ ኮሚቴ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

07 Feb, 09:36


Live stream started

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

07 Feb, 09:27


1000475050502

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

06 Feb, 10:36


የኡስታዝ አቡሀይደር
  አቂደቱ ጠሃዊያ
ዘውትር ረቡዕ ከመግሪብ –ኢሻእ
ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

05 Feb, 14:16


#በሼኽ_መሀመድ_ሀሰን_ፈድሉ
ሱረቱ ኢብራሂም
ዘውትር ማክሰኞ–ሀሙስ
ከዙሁር ሰላት በኋላ
ቦታ ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

05 Feb, 14:15


#እህቴ_ባልሽ_ጀነትሽ_ነው
ፈልጊው…!!
    🤝🫵

https://www.tiktok.com/@abasman78/video/7466710451062148357?_r=1&u_code=e5fm30ifejfeh7&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e5fm1e1ba46bb8&share_item_id=7466710451062148357&source=h5_m&timestamp=1738764628&user_id=7181291185947051010&sec_user_id=MS4wLjABAAAAqL-Npe1qtND4R_bFZFkqbXYaac0vmFIFQrLUL-89F2vSVcPQAxZnjkZ8Fn12Nd2y&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7467860353378141957&share_link_id=30f20ac7-eb7c-4ba6-9814-986beddcf0ac&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

04 Feb, 10:35


ቐቀ የ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

03 Feb, 16:23


የቁርአን ወርን ቁርአንን ለመተግበር
#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን

ረመዳን ቀናቶች ነው የቀሩት
   ቂያማ አትቆምም ጊዜ እስካልተቀራረበ ድረስ
ሁሌም የቁርአንን መመሪያ መከተል ነው
   ቁርአንን ከፊቱ ያደርገ ከፍ ይላል
#ረመዳን_ከፍ_ያለው ቁርአን ስለወረደበት ነው
   🫵ነብዩ(ሰዐወ)  ከፍ ያሉት ቁርአን ስለተሰጣቸው ነው
   🤞ሰብር ማለት የደረሰብህን ተቀብለህ መቀመጥ ብቻ አይደለም
    #ሳይቸገር_ትልቅ_ሊሆን_አይችልም
ቁርአንን የተረዳነውን በመተግባር ላይ ነው ትኩረት ማድረግ ያለብን
   ሙእሚንና ሙናፊቅ ልዩነታቸው ተግባር ላይ ነው
   #ኢማን_የሚባለው_የራሳችን_ጥቅም_ከአላህ_ጋር_ሲጋጭ_ነው
   🫵በአሁን ጊዜ ከቁርአን ሀቆች ውስጥ ማንበብና መሀፈዝ ብቻ ላይ ነው ትኩረት የሚደረገው
በእስልምና ታሪክ ውስጥ ቁርአን ብቻ የሚታፈዝበት ስርአት የለም
   ሰላም ያለው በተውሂድ ነው
👉👉2/3 ኪታብ ቀርተህ ተውሂድ ገብቶኛል እንዳትል
ሙሉ ተውሂድ ያለው ቁርአን ውስጥ ነው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

03 Feb, 10:46


#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን

ረመዳን ቀናቶች ነው የቀሩት
ቂያማ አትቆምም ጊዜ እስካልተቀራረበ ድረስ
ሁሌም የቁርአንን መመሪያ መከተል ነው
ቁርአንን ከፊቱ ያደርገ ከፍ ይላል
#ረመዳን_ከፍ_ያለው ቁርአን ስለወረደበት ነው
🫵ነብዩ(ሰዐወ) ከፍ ያሉት ቁርአን ስለተሰጣቸው ነው
🤞ሰብር ማለት የደረሰብህን ተቀብለህ መቀመጥ ብቻ አይደለም
#ሳይቸገር_ትልቅ_ሊሆን_አይችልም
ቁርአንን የተረዳነውን በመተግባር ላይ ነው ትኩረት ማድረግ ያለብን
ሙእሚንና ሙናፊቅ ልዩነታቸው ተግባር ላይ ነው
#ኢማን_የሚባለው_የራሳችን_ጥቅም_ከአላህ_ጋር_ሲጋጭ_ነው
🫵በአሁን ጊዜ ከቁርአን ሀቆች ውስጥ ማንበብና መሀፈዝ ብቻ ላይ ነው ትኩረት የሚደረገው
በእስልምና ታሪክ ውስጥ ቁርአን ብቻ የሚታፈዝበት ስርአት የለም
ሰላም ያለው በተውሂድ ነው
👉👉2/3 ኪታብ ቀርተህ ተውሂድ ገብቶኛል እንዳትል
ሙሉ ተውሂድ ያለው ቁርአን ውስጥ ነው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

01 Feb, 13:05


#ማንነታችንን_የሚገነቡ_ነገሮች

  ወላእና በራእን የሚያጠፉብን ምክንያቶች አዳምጠው ሴቭና ሼር አርገው
ክፍል አንድ
1ኛ,environment
ነብዩ(ሰዐወ) … …
ibnu hkuldum
👉ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

01 Feb, 07:13


#ማንነታችንን_የሚገነቡ_ነገሮች

  ወላእና በራእን የሚያጠፉብን ምክንያቶች አዳምጠው ሴቭና ሼር አርገው
ክፍል አንድ
1ኛ,environment
ነብዩ(ሰዐወ) … …
ibnu hkuldum
👉ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

31 Jan, 10:22


ርእስ: – የቀልብ ጉዳይ
#በሼኽ_አብዱሰላም_አንዋር
       የጁማዓ ኹጥባ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

31 Jan, 10:22


ርእስ: – የቀልብ ጉዳይ
#በሼኽ_አብዱሰላም_አንዋር
የጁማዓ ኹጥባ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

31 Jan, 06:49


ማንነታችንን የሚገነቡ ነገሮች
ወላእና በራእን የሚያጠፉብን ምክንያቶች አዳምጠው ሴቭና ሼር አርገው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

30 Jan, 07:32


https://vm.tiktok.com/ZMk4Xg1rS/

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

30 Jan, 07:31


ሽርክ ሲሰራ ያየነውን አካል በግለሰብ ደረጃ ማክፈር ይቻላል?
ወይስ ምንድነው ሁክሙ
በሼኽ መሀመድ አማን አልጃሚ👇👇👇

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Jan, 15:07


ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa) pinned «አሁን የደረሰን መረጃ አሰላሙ አለይኩም ያ ጀማአ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ዛሬ ተመልሷል!!እኛም ዘግይቶ ስላወቅን ነው አፍወን ፕሮግራሙ ዛሬ ይጀምራል የኡስታዝ አብድልካፍ ፕሮግራም ኢንሻአላህ በሌላ ቀን ተቀይሯል»

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Jan, 15:06


አሁን የደረሰን መረጃ
አሰላሙ አለይኩም ያ ጀማአ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ዛሬ ተመልሷል!!እኛም ዘግይቶ ስላወቅን ነው አፍወን ፕሮግራሙ ዛሬ ይጀምራል የኡስታዝ አብድልካፍ ፕሮግራም ኢንሻአላህ በሌላ ቀን ተቀይሯል

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

27 Jan, 12:32


#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
ርዕስ #የዛሬን_ለዛሬ
ነገራቶችን በጊዜ ማከናወን
"ወደአላህ ምህረት ተሽቀዳደሙ" ቁርአን

መጥፎ ልምድን ነገ ነገ እያሉ ማንጓተት
   ዛሬ መስራት ያለብንን ማሳደር የለብንም
بادروا بلأعمال صالحة"
በጭንቀት ውስጥ ትክክለኛ ስራ መስራት አይቻልም
   ከጥቃቅን ነገር አንስቶ እስከ ትላልቅ ነገር ያስተጓጉላል
   #ኪታቡን_አስቀምጦ እየሄደ…
… አንዴ የሰማከው መረጃ ነው
    ኸዋሪጅ:– #የዲን_ኸዋሪጅ_አለ
       #የፖለቲካ_ኸዋሪጅ_አለ
                መለየት አለብህ
#የሸሪዓ ሁክም አይቀያየርም
        👉 ፈትዋ ግን ሊቀያየር ይችላል
የትኛውም አካል ካልተደራጀ ጥቅሙን ማስከበር አይችልም
    የብዙዎቻችን ባህሪ ነገርን ማንጓተት ነው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

26 Jan, 07:17


ቅይጥ እምነትና ኢስላማዊ ተሃድሶ
   #በኡስታዝ_ማህሙድ_ሀሰን
በፍል–ውሃ ተውፊቅ መስጂድ
  ይደመጥ
ትክክለኛ ኢስላም ከምንጩ እንዴት እንረዳው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

25 Jan, 10:44


በኡስታዝ አብዱል ወሃብ
የሽርክ አስቀያሚነት
ሁለት የሚወዳቸው ነገሮች
ሁለት ቆሻሻ ነገሮች…
  "ወንጀልን እየሳቀ የሰራ ሰው ጀሀነም እያለቀሰ እንዲገባ ያደርገዋል"

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

24 Jan, 06:35


ከመርጂዒያህ በኋላ ሙስሊሙ ሊይዘው የሚገባው ማንነት

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

24 Jan, 06:35


ከመርጂዒያህ በኋላ ሙስሊሙ ሊይዘው የሚገባው ማንነት

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

21 Jan, 11:32


ተፍሲር በሼኽ
👉መሀመድ ሀሰን ፈድሉ
     ሱረቱ ረዐድ
ከቁጥር 19–29

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

20 Jan, 07:28


አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ማህሙድ ከከተማ ውጪ ስለሆነ የዛሬ ፕ/ም አይኖርም

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

19 Jan, 19:23


#ማንነው_የሚከተሉት
🫵የሚገርሙ ሰዎች አሉ። ስለዲናቸው መሰረታዊ ነጥብ አያውቁም ግን እንደሚያውቁ እራሳቸውን ይክባሉ።
ተስሚያ መስጠት አይቻልም ይላሉ መልሰው እራሳቸው ይሰጣሉ ።
አንዳንዶች ደግሞ በጣም የሚገርሙት ሽርክ ከሚሰራ ሰው በላይ ወንጀል የሚሰራ ሰው ያበሳጫቸዋል። ለሙሽሪክ ሽንጣቸውን ገተረው ይከራከራሉ ከሽርክ በታች ወንጀል ለሚሰራ ግን ከፍ ዝቅ ያደርጉታል።
መሰረታዊ መመሪያቸው ምን ይሆን
1,ስሜት
2,ሼኽ
3, የጀማዓቸውን አቋም

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

17 Jan, 15:28


https://www.tiktok.com/@yimam.asefa6/video/7457518501914234117?_r=1&u_code=e5fm30ifejfeh7&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e5fm1e1ba46bb8&share_item_id=7457518501914234117&source=h5_m&timestamp=1737127624&user_id=7181291185947051010&sec_user_id=MS4wLjABAAAAqL-Npe1qtND4R_bFZFkqbXYaac0vmFIFQrLUL-89F2vSVcPQAxZnjkZ8Fn12Nd2y&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7438750056314832696&share_link_id=c8677bea-533e-4e66-a5db-786f177bbe14&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

17 Jan, 06:27


ከመርጂዒያህ በኋላ ሙስሊሙ ሊይዘው የሚገባው ማንነት

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

16 Jan, 10:38


ተፍሲር በሼኽ
👉መሀመድ ሀሰን ፈድሉ
     ሱረቱ ረዐድ
ከቁጥር 15–18

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

16 Jan, 10:38


ተፍሲር በሼኽ
👉መሀመድ ሀሰን ፈድሉ
     ሱረቱ ረዐድ
ከቁጥር 4–14

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

16 Jan, 10:38


ተፍሲር በሼኽ
👉መሀመድ ሀሰን ፈድሉ
ሱረቱ ረዐድ
ከቁጥር 4–14

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

15 Jan, 09:49


1000616997797
ሚፍታህ አህመድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

13 Jan, 10:34


#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
"እራሳችሁን ቤተሰባችሁን ከእሳት ጠብቁ"
   #ያለንበትን_ተጨባጭ_ማወቅ
አደጋው ከየት ነው የሚመጣው
    እኛ ላይ ተፅኖ የሚፈጥሩብን ነገሮች
     1, Environment
     2, ትምህርት
        3, ልምድ
አሁን ካፒታሊዝም ዘመን ስለሆነ መንገስት መቆጣጠር አይችልም
    ኑሮአችን ከትላንት ዛሬ ይሻላል ግን ማህበራዊ ትስስራችን ተሰብሯል ፣ብጥስጥስ ብሏል።
        ዝምድና የለ ምን የለ
     ይህን ከባቢ የተቆጣጠረው ብዙ ነው
  #ተራ ሰው በሰው ቢዚ ይሆናል
    #መካከለኛ ሰው ሰው በሰራው…
   #ትልቅ ሰው ግን እራሱ ስራ ይሰራል

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

11 Jan, 15:22


Sheikh hamid musa sura safat 160- sura yasin 6 .m4a

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

10 Jan, 03:32


አቂደቱል ጠህዊያ ክፍል 10
በኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ ( አቡ ሃይደር  )
ዘወትር ረቡዕ ከመግሪብ -- ኢሻህ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

10 Jan, 03:32


አቂደቱል ጠህዊያ ክፍል 09
በኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ ( አቡ ሃይደር  )
ዘወትር ረቡዕ ከመግሪብ -- ኢሻህ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

08 Jan, 11:59


Sheikh hamid musa sura safat .m4a

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

05 Jan, 10:38


የኢባዳ(የአምልኮ) ፅንሰ ሃሳብ
#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን

🤜ትክክለኛ ተውሂድ
ለብቻ የመኖር ብቃት ያስፈልጋል
   ብዙ ሰው ትክክለኛ ሀይማኖትን የማይተገብረው ችግሩ
     1,ከሰው አብሬ ልኑር በማለቱ  ነው
አላህ ለእያንዳንዱ ህሊናው ውስጥ እውነተኛ እምነትን ያሳየዋል
   لا إله إلا الله ን         👉👉
  እነዛ ሙሽሪኮች የተረዱትን ያህል አልተረዱትም
    #እኛ_በተረዳነው_ቢሆን_ኖሮ_ሙሽሪክ_አይኖርም_ነበር
    እስረኛ ማለት ጠንቋይ የሚያመልክ ነው
          »      »      ገንዘብ የሚያመልክ ነው
የኛ የኢትዮጲያን የእምነት  ችግር ማህበራዊ ትስስራችን ጠንካራ መሆኑ ነው።
   ሰሃቦች ከራሳቸው ነፃነት ባሻገር ለሌሎችም ነፃነት ታገሉ።
   #ብዙ_ሰው_ችግሩ_ፈጣሪን_አያውቅም
                        :–  አምልኮን አያውቅም
  ለጠንቋይ አላህ ይማረው እያለ ለሙስሊም ወንድሙ ይከብደዋል

ባዩሽ መስጂድ ወርሃዊ ፕ/ም
ታህሳስ 27/4/17

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

05 Jan, 03:30


ዛሬ በባዩሽ መስጂድ ልዩ የሆነ ፕ/ም አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው እንዳያመልጣቹ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

03 Jan, 15:22


የእሮብ ተፍሲር ሱረቱ ዩሱፍ መጨረሻ
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

30 Dec, 14:17


ህይወት መመራት ያለባት በፈጠራት አካል መመሪያ ነው #ህይወትን_በቁርአን_መነፅር_መምራት
    #በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
رضى الناس غاية لا تدرك
#አሏህ_የሁሉ_ነገር_ባለቤት_የሆነ_ጌታ_ነው።
   እዚህ ምድር ላይ መኖር ያለብን እሱን ለማስደሰት ነው።
    አሏህ ካዘነልህ በቂ ነው ማንም ባያዝልህ
🫵ሰው በደሎም ተበድሎም ያለቅሳል
   "ሰው ቅጠ_ቢስ ነው"
«إن الإنسان خلق هلوعا»
እንደመንደር የሚያይ ሰው ዝቅ ይላል
   #ህይወትን_በቁርአን መነፅር ነው ማየት ያለብን።
መኖር ያለበኝ እሱ በሚፈቅደው መልኩ ነው
  በአቅል እንሂድ ካልን መቼም ልንግባባ አንችልም።
  👉 ስለሆነም የግድ ወሳኝ አካል ያስፈልጋል።
አንዳንድ ሰው ኢሳን ተቀብያለው ይላል መልክቱን እንጂ እሱን ምኑ ነው የምትቀበለው…
    ጅህልና ከባድ በሽታ ነው ።
#ወንጀል_የሚሰራ_ሰው ድህነቱ ፍሬን እንዲይዝ ያደርገዋል።
    #ስሜቱን_ያላሸነፈ_ሰው_ኢልም_ቢቀራም_ለስሜቱ_ይተረጉመዋል።
🤝 #በቁርአን_መነፅር_ታዋቂነት_ፈተና_ነው
   ግን ሰዎች ለታዋቂነት ስራ ይሉሃል
#እውቀት_ያስፈልገዋል_ሲባል_ለሰላትና_ፆም_ብቻ_አይደለም
     ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

28 Dec, 03:21


አቂደቱል ጠህዊያ ክፍል 08
በኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ ( አቡ ሃይደር  )
ዘወትር ረቡዕ ከመግሪብ -- ኢሻህ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

27 Dec, 10:01


የጁማዐ ኹጥባ በሼኽ አ/ሰላም
ስለወላጅ ሀቅ

ታህሳስ 27/4/17
ልዩ የሆነ የቁርአን ፕ/ም
በእለቱ የተለያዩ ቃሪዎች ቁርአን ያሰሙናል
ከስነፅሁፍ :– መነባንብ
መጣጥፍ
ታሪክ
ይቀርብልናል እንዳያመልጣችሁ
ባዩሽ መስጂድ
ከ3:30 ጀምሮ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

26 Dec, 16:38


ተፍሲር
  ሱረቱ ዩሱፍ
ከቁ 94–104
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ

  🫵አጓጊ ታሪክ ነብዩላህ ዩሱፍ ምን  ሆኑ
   #ወንድሞቹ_የት ደረሱ
      የህልሙ ፍቺ ምን ይሆን
#ምን አዲስ ነገር አለ ነብዩላህ የዕቁብ ማልቀሳቸውን አቆሙ ልጃቸውንስ አገኙት

#አንድ_ሰው_አዋቂ_ስለሆነ_ከወንጀል ይፀዳል ማለት ነውን?
   ከእስር  ከወጡ በኋላ ምን ተከሰተ ! !
       ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

25 Dec, 14:54


https://vm.tiktok.com/ZMkh5g6AA/
ወርሃዊ የቁርአን እና ሙሃደራ ፕ/ም
ታህሳስ 27/4/17
ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

25 Dec, 12:34


ተፍሲር
  ሱረቱ ዩሱፍ
ከቁ 68–93
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ

  🫵አጓጊ ታሪክ ነብዩላህ ዩሱፍ ምን  ሆኑ
   #ወንድሞቹ_የት ደረሱ
      ከወንድሙስ ጋር ተገናኘን
#ምን አዲስ ነገር አለ ነብዩላህ የዕቁብ ማልቀሳቸውን አቆሙ ልጃቸውንስ አገኙት

#አንድ_ሰው_አዋቂ_ስለሆነ_ከወንጀል ይፀዳል ማለት ነውን?
   ከእስር  ከወጡ በኋላ ምን ተከሰተ ! !
       ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

24 Dec, 10:25


ተፍሲር
  ሱረቱ ዩሱፍ
ከቁ 67–77
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ

  🫵አጓጊ ታሪክ ነብዩላህ ዩሱፍ ምን  ሆኑ
   #ወንድሞቹ_የት ደረሱ
ከወንድሙስ ጋር ተገናኘን
#አንድ_ሰው_አዋቂ_ስለሆነ_ከወንጀል ይፀዳል ማለት ነውን?
   ከእስር  ከወጡ በኋላ ምን ተከሰተ ! !
       ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

23 Dec, 12:39


#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
#በትዳርና_አስተዳዳሪነት_ዙሪያ_የተሰጠ_ምርጥ_ሙሃደራ
ርዕስ: –
🫵 #የሴቶችና_የወንዶች_ሚና_በኢስላም

#ወንዶች የበላይ አስተዳዳሪዎች ናቸው
  ለሁሉም የተለየ ነገር ሰጥቶታል
   በተሰጣችሁ ነገር ተከባብራቹ ኑሩ
#የሴት ልጅ ድምፅ ሰውነታቸውም ለስላሳ ፣ስስ ነው
  ወንድ ለመሆን እንዳትሞክር
ወንድም ሴት ለመሆን እንዳይሞክር
  2ቱም የተሰጣቸው ሃላፍትና አለ ለዛ…
     ምእራባዊያን አንድ ሀገርን የሚወሩት መጀመሪያ ቤትን ነው የሚያፈርሱት
   #በት/ት ብቻ 1ኛ ምን ያደርጋል
#ምድር_ላይ_ከባድ_ስራ_ልጅ_ማሳደግ_ነው
     አሚር ሆንኩኝ ማለት በለጥኩሽ ማለት አይደለም።
   ሴት ታዛዥ ካልሆነች ቤት ይፈርሳል ስለዚህ …
#ማኩረፍ_ማለት_በፍቅር_ጉዳይ_ዝም በላት እንጂ ጠርቅመህ ዝጋቸው ማለት አይደለም።
   🫵ምቱ ለመጉዳት ሳይሆን የበላይነትህን ለማሳየት ነው መሆን ያለበት
   #የራስህን_የበታችነት_ሀራም_ከመራቅ_ጋር_አታያይዘው
    ነብዩ(ሰዐወ) ደረታቸውን ከፍተው ይሄዱ ነበር …ወንድነታቸው

ማስታወሻ
ይህ ኦዲዮው ላይ የተሰጠው ት/ት አብዛኛው ቦታ ስለማናገኘው በየግል ለምናውቀው ሁሉ እንላክለት

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

21 Dec, 12:13


ተፍሲር
  ሱረቱ ዩሱፍ
ከቁ 54–66
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ

  🫵አጓጊ ታሪክ ነብዩላህ ዩሱፍ ምን  ሆኑ
   #ሴቶቹ_ምን_አሉ
#አንድ_ሰው_አዋቂ_ስለሆነ_ከወንጀል ይፀዳል ማለት ነውን?
   ከእስር  ከወጡ በኋላስ ! !
       ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

21 Dec, 07:03


ስለትዳር እና መፅሃፍ ቁዱስ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

21 Dec, 07:03


ስለትዳር መሰረታዊ ነጥቦች
የመፅሃፍ ቁዱሱ እ/ሄር ሁለት ሚስቶቹ ካዱት

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

20 Dec, 09:28


መዲና መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

19 Dec, 10:53


ተፍሲር
  ሱረቱ ዩሱፍ
ከቁ 54–66
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ

  🫵አጓጊ ታሪክ ነብዩላህ ዩሱፍ ምን ሆኑ
   #ሴቶቹ_ምን_አሉ
#አንድ_ሰው_አዋቂ_ስለሆነ_ከወንጀል ይፀዳል ማለት ነውን?
   ከእስር ከወጡ በኋላስ ! !
       ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

18 Dec, 20:18


አቂደቱል ጠህዊያ ክፍል 07
በኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ ( አቡ ሃይደር  )
ዘወትር ረቡዕ ከመግሪብ -- ኢሻህ
በባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

18 Dec, 19:12


አቂደቱል ጠህዊያ ክፍል 06
በኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ ( አቡ ሃይደር  )
ዘወትር ረቡዕ ከመግሪብ -- ኢሻህ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

17 Dec, 10:28


ተፍሲር
  ሱረቱ ዩሱፍ
ከቁ 42–53
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ

  🫵አጓጊ ታሪክ ነብዩላህ ዩሱፍ ለምን ታሰሩ
   #ሴቶቹ_ምን_አሉ
#አንድ_ሰው_አዋቂ_ስለሆነ_ከወንጀል ይፀዳል ማለት ነውን?
   ከእስር መቼ ይወጣሉ?
       ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

17 Dec, 10:28


ተፍሲር
ሱረቱ ዩሱፍ
ከቁ 42–53
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ

🫵አጓጊ ታሪክ ነብዩላህ ዩሱፍ ለምን ታሰሩ
#ሴቶቹ_ምን_አሉ
#አንድ_ሰው_አዋቂ_ስለሆነ_ከወንጀል ይፀዳል ማለት ነውን?
ከእስር መቼ ይወጣሉ?
ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

16 Dec, 16:08


https://www.tiktok.com/@abasman78/video/7448922368140922118?_r=1&u_code=e5fm30ifejfeh7&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e5fm1e1ba46bb8&share_item_id=7448922368140922118&source=h5_m&timestamp=1734364821&user_id=7181291185947051010&sec_user_id=MS4wLjABAAAAqL-Npe1qtND4R_bFZFkqbXYaac0vmFIFQrLUL-89F2vSVcPQAxZnjkZ8Fn12Nd2y&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7438750056314832696&share_link_id=96f51e3f-4f75-4699-a47a-e908ebbeeae3&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

ታህሳስ 27/4/17
ልዩ የቁርአን ፕ/ም እና ዳዕዋ
በተለያዩ ቃሪዎች
ባዩሽ መስጂድ
ሰአት ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

16 Dec, 12:08


"والذين هم عن الغو معرضون"  
 ርእስ: –
#አቅማችንን_ለተሻለ_ጉዳይ_እናውል የሚገርም የአዕምሮ ስልጠና/ሙሃደራ
   #በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን_አሏህ_ይጠብቀው

👉የትኛውም የምናደርጋቸው ነገሮች ጉልበት ይወስዳሉ።
   "ከሙስሊም ስነምግባር  አንዱ የማይጠቅመውን ነገር መተው ነው"
   🤟ይህ ትንሹ ነው?
ሙእሚን ለተሻለ ነገር የሚጠቅምን ነገር ይተዋል።
   ዚክር …ባትሪ ፉል አድርጎ ይነሳል
     ለውይይት ይቀርባል ግን አያዳምጥም
ዝም ብሎ ነው የሚያወራው
   በየቀኑ የተሰጠን ጉልበት የተወሰነ ነው።
ጉልበታችንን ማዋል ያለብን ለሚጠቅም ነገር ነው።
   በየቀኑ 4 ነገሮች ያጋጥሙናል
1,አስፈላጊ ነው ግን አስቸኳይ አይደለም
2,አስቸኳይ ነው አንገብጋቢ ነው
   የሃፈዝከው ጠፋ ማለት ካፒታልህ ጠፋ ማለት ነው።
3,አስቸኳይ አንገብጋቢ ነው
4,አንገብጋቢም አስቸኳይም ያልሆነ
    እድሜ ዝም ብሎ ይቆጥራል ቁመትህ ያድጋል አቅሉ ግን ባለበት ነው።
    እሱ ተፅኖ ፈጥሮብን አጭር ነገር ነው የምንወደው
    አጭር ነገር ለብልግና ነው እንጂ ለቁምነገር አይሆንም
    የአዕምሮ ክ/ል ሁለት ናቸው
   1ኛው የአጭር ጊዜ
2ኛው, ለረዥም ጊዜ
   ስለዚህ…
የአላህ መልክተኛ ምን አሉ
  بورك لأمتي في بكورها

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

16 Dec, 10:34


"والذين هم عن الغو معرضون"
የሚገርም የአዕምሮ ስልጠና/ሙሃደራ
#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን_አሏህ_ይጠብቀው

👉የትኛውም የምናደርጋቸው ነገሮች ጉልበት ይወስዳሉ።
"ከሙስሊም ስነምግባር አንዱ የማይጠቅመውን ነገር መተው ነው"
🤟ይህ ትንሹ ነው?
ሙእሚን ለተሻለ ነገር የሚጠቅምን ነገር ይተዋል።
ዚክር …ባትሪ ፉል አድርጎ ይነሳል
ለውይይት ይቀርባል ግን አያዳምጥም
ዝም ብሎ ነው የሚያወራው
በየቀኑ የተሰጠን ጉልበት የተወሰነ ነው።
ጉልበታችንን ማዋል ያለብን ለሚጠቅም ነገር ነው።
በየቀኑ 4 ነገሮች ያጋጥሙናል
1,አስፈላጊ ነው ግን አስቸኳይ አይደለም
2,አስቸኳይ ነው አንገብጋቢ ነው
የሃፈዝከው ጠፋ ማለት ካፒታልህ ጠፋ ማለት ነው።
3,አስቸኳይ አንገብጋቢ ነው
4,አንገብጋቢም አስቸኳይም ያልሆነ
እድሜ ዝም ብሎ ይቆጥራል ቁመትህ ያድጋል አቅሉ ግን ባለበት ነው።
እሱ ተፅኖ ፈጥሮብን አጭር ነገር ነው የምንወደው
አጭር ነገር ለብልግና ነው እንጂ ለቁምነገር አይሆንም
የአዕምሮ ክ/ል ሁለት ናቸው
1ኛው የአጭር ጊዜ
2ኛው, ለረዥም ጊዜ
ስለዚህ بورك لأمتي في بكورها

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

14 Dec, 05:58


ትዳር ክፍል 3
#ከጋብቻ_በፊት_መሟላት የሚገባቸው መሰረታዊ ነጥቦች
#ኡዝር_ለማን ነው የሚሰጠው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

12 Dec, 10:25


ተፍሲር
      ሱረቱ ዩሱፍ
  በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ
      ቁ 30–41

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

12 Dec, 09:46


ተፍሲር
ሱረቱ ዩሱፍ
በሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ
ቁ 19–29

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

04 Dec, 17:28


አቂደቱል ጠህዊያ ክፍል 05
በኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ ( አቡ ሃይደር  )

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

02 Dec, 11:02


እውነተኛ ሙስሊም
#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
#እኛንም እናንተንም እኩል የሚያፈርገን ቃል አላህን እንጂ እንዳናመልክ…
   👉ማንም ለማንም ባሪያ መሆን የለበትም
በአስተሳሰብ ዘምተውብናል
#እኛ_ሽርክን_ሽርክ ነው እንላለን
   #እናንተም_ጣኦት_ማምለክን_ተውሂድ ብላችሁ ተጓዙ
   ሁሉን ነገር ከኢስላም አንፃር ነው መናገር ያለብን።
   አንድ አምላክ አለን ካልን
#አቅላቸው_እርቃን_የሆኑ_አሉ …ስማቸው ብቻ ሙስሊም የሆነ
ማዕናው ውስጥህ ካልገባ ቃሉን ሺ ጊዜ ብትፅፈው ዋጋ የለውም
   አስተውል ለሰላምታም ቢሆን ዝቅ ማለት አይቻልም። እናትህን አክብር ተባለ እንጂ ስገድላት አልተባለም

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

30 Nov, 10:04


ስለ ሰላታችን እንጠንቀቅ
በኡስታዝ አ/ወሃብ
#መግሪብ 20 ደቂቃ እየቀረው ታክሲ እንሰለፋለን
የሚሰግድን ሰውኮ ነው ሰቀር
ሰላቱን እንደፈለገ የሚያረግ ሰው የተረገመ ነው
👉ኢማሙ ጠበሪ🫵
إن أحسنتم أحسنتم لأنفسكم"
ጂብሪል መጣና : ቅሩ አላቸው
ነብዩ(ሰዐወ) :ምን ልቅራ አሉት …

… ያጅብሪል አሉ ነብዩ(ሰዐወ) ሲጠይቁት
" ከኔ በኋላ ኡመቶቼ ሰላት ያባክኗታል?
ጅብሪልም :አዎ አለ

ኢብኑል ቀይም 10 ነገር መከሩ
1,ከፈርድ ሰላት በኋላ ሱና
2,ቁርአንን አስተንትናችሁ ቅሩ 3, 4,
10, በልብህና በአላህ መካከል ክፍተት አትፍረጥ
ኢብኑቀይም ለጓደኝነት 3 መስፈርት
እወቀው (ተዓሩፍ)
እዝነት
ተካፉል(አንተ ትብስ የሚባባል)

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Nov, 17:18


think out of the box
🫵 በሆነ በታጠረልን አስተሳሰብ ውስጥ ተውጠን አንቅር።
  #ዙሪያችንን_እንቃኝ
#ለሚስተር_X_ሲሆን የሚሰራ ለ Y ለምን አይሰራም
    ኦዲዮውን ብታዳምጡ ቁም ነገር ትጨብጡበታላችሁ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Nov, 17:18


think out of the box
🫵 በሆነ በታጠረልን አስተሳሰብ ውስጥ ተውጠን አንቅር።
#ዙሪያችንን_እንቃኝ
#ለሚስተር_X_ሲሆን የሚሰራ ለ Y ለምን አይሰራም
ኦዲዮውን ብታዳምጡ ቁም ነገር ትጨብጡበታላችሁ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Nov, 11:07


የጁማዓ ኹጥባ
ፈፊሩ ኢለላህ
በሼኽ አ/ሰላም

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Nov, 08:08


አፋልጉኝ  
=================================

እኚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው አባት ሙፍቲ አህመድ ይባላሉ። የአእምሮ እክል አለባቸዉ። ቤሮ ፣አሸዋ ሜዳ ከክፍለሀገር ለህክምና መጥተው  እሁድ ጥቅምት 25/ 20173 ሰዐት ላይ ጠፍተዉብናል እና ቤተሰቦቻቸዉ በጣም ተጨንቀናል።

እባካችሁ አባታችንን  ያያቹህ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እድታሳውቁን በአሏህ ስም እንጠይቃለን፤ ወሮታውንም እንከፍላለን።

📲0965625136
📲0912634651

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

28 Nov, 16:26


ይህ የትላንቱ ነው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

27 Nov, 13:57


https://www.tiktok.com/@azminazam1?_t=8rjYWrtoHe3&_r=1

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

27 Nov, 13:07


ሱረቱል ሁድ
ከ96 ጀምሮ
በሼኽ መሀመድሀሰን ፈድል

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

26 Nov, 10:19


ሱረቱል ሁድ
ቁ 69–82
   በሼኽ መሀመድሀሰን ፈድሉ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

26 Nov, 10:19


ሱረቱል ሁድ
ቁ 69–82
በሼኽ መሀመድሀሰን ፈድሉ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

26 Nov, 10:06


ሱረቱል ሁድ
ቁ 83–95
   በሼኽ መሀመድሀሰን ፈድሉ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

24 Nov, 07:39


ክፍል ሃያ 300 ሀዲስ
ሀዲስ ቁጥር 54–55

#በብዛት_ሲወሰድ_የሚያሰክር_በትንሹ
ይቻላል ወይስ ሀራም ነው
🫵አዕምሮንየሚቀይር_ነገር
#ሰበቡ_ቢለያይም የሚያመጣውን ውጤት ነው ማየት ያለብን…
ጠጥቶም ሆነ በልቶ የሰከር ያው ነው

# የሰላምታ መለዋወጥ ያለው ዋጋ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

23 Nov, 11:39


ወደአላህ በጥበብ ተጣራ
     
#በኡስታዝ_ካሚላ_ጣሃ

   ተውሂድ ከሌለ…
#አሁን_ሽርክ በዘመናዊ መንገድ እየተንሰራፋ ነው
    🫵ድሮድሮ አባቶች ባለማወቅ ነበር ሽርክ ላይ የሚወድቁት
    ዐሊይ (ṛ· ዐ)
👉አባሚህጀል አሰቀፊ…ከሰዐድ ኢብኑ አቢወቃስ ጋር
    መስጂድ ውስጥ የሸናው ሰሃባ…
#ዝሙት ፍቀዱልኝ ያለው ሰው…በመጨረሻም ደረቱ ላይ እጃቸውን  አድርገው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

23 Nov, 08:14


አሰላሙአለይኩሙ ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
በሌላ ፕ/ም ምክንያት ለ2 ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የ300 ሀዲስ ደርስ ከዛሬ ጀምሮ ይለቀቃል ።
ክፍል 20

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

18 Nov, 08:29


#ዱንያን_የመረጠ
የጠገበ…
አሸብራቂ ነገሮች
#ዱንያ የምርጫ ሀገር ነች

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

17 Nov, 17:35


#ዱንያን_የመረጠ
የጠገበ…
አሸብራቂ ነገሮች
#ዱንያ የምርጫ ሀገር ነች

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

17 Nov, 03:57


https://vm.tiktok.com/ZMhGCMKAM/
#ከመሳኢሉል_ጃሂሊያ 6ኛው ፈስል የተወሰደ ብታደምጡት በአላህ ፍቃድ ተጠቃሚ ትሆናላቹ እና ከላይ #ሚዛን ተብሎ ለተለቀቀው ፅሁፍ ማጠናከሪያ ይሆናቹሃል።

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

15 Nov, 05:58


ااسلام عليكم ورحمة الله وبركته

ሚዛን
ሰዎች ሳያውቁት #ከሚደመስሱዋቸው ሀዲሶች መካከል 🫵🫵
ሰዎችን የሚለኩበት ነገር
የትላንት ማንነት፣እውነታ ፣ መንገድና ስብእና ማንም ሰው ያለፈባቸው ትላንትናዎች አሉት።
የገነባውን የትላንት ማንነት ይዞ መቆየት በህይወት ውስጥ አስቸጋሪው ነገር እሱ ነው ግን ደግሞ ልክ ነው ማለትም አይደለም።
🦾 ም/ም #የትላንት_ማንነት_የተበላሸ ሊሆን ስለሚችል
ግን አንዳንዴ ሰዎች ሌሎችን በትላንትና ማንነታቸው መመመዘንን የተለመደ አድርገውታል።
# ትላንትና ሙብተዲዕ፣ሙሽሪክ፣ኹራፋት ከነበረ ዛሬም ሊቀየር እንደማይችል ያስባሉ።
👉በል እንዲሁም ለምን አቋሙ ይስተካከላል የሚሉ እስከሚመስሉ ድረስ ስለዛ ሰው ማንነት ሳያውቁ በተደጋጋሚ በተሳሳተ ስያሜ ይጠሩታል።
#ልክ እንደዚሁ ትላንት ጠንካራ ፣ ሱንይ ፣… ሙወሂድ የነበረ ሰው ዛሬ መንሸራተት ፣ ሙብተዲዕ፣ሙሽሪክ… ሊሆን ይችላል ብለው መቀበል አይፈልጉም ። ም/ም መለኪያቸው ልክ ስላልሆነ ነው።
#ነብዩ_ሰዐወ_ሙስሊም ሆኖ አምሽቶ ካፊር ሆኖ ያነጋል ካፊር ሆኖ አምሽቶ ሙስሊም ሆኖ ያነጋል» ማለታቸውን ረስተዋል
#የዚ_ሁሉ_ትልቁ_ችግር ሸሪዓን በራስ መነፅር መመልከት ነው።

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

13 Nov, 11:03


የቁርአን ተፍሲር
   በሼኽ መሀመድሀሰን ፈድሉ
ሱረቱል ሁድ  አንቀፅ ከ25–35

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

13 Nov, 10:58


የቁርአን ተፍሲር
በሼኽ መሀመድሀሰን ፈድሉ
ሱረቱል ሁድ አንቀፅ ከ18–24

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

13 Nov, 05:43


السلام عليكم ورحمة الله وبركته

كن عادلا في كل شيء
ኢስላም እና ፍትህ
#በፍትህ_የሚያምን ፣ፍትህን የሚሰብክና ለፍትህ የቆመ ብቸኛው ሀይማኖት ኢስላም ነው
በወንድና ሴት መካከል በፍትህ ይፈርዳል
በወላጅና ልጅ መካከል
በህዝብና መሪ »
በአሊምና ጃሂል መካከል
#ፍትህ_በማህበረሰብ_ውስጥ_እየጠፋና_እየተዘበራረቀ_የመጣ መሰረታዊ ነጥብ ነው።

#ሙሽሪኩ_መካ_ተውሂድን እንዳይቀበሉ ያደረጋቸው ነገር አንዱ ኢፍትሃዊነታቸው ነው።
ቁረይሽ ሲሰርቅ ትልቅ ዘር ስለሆነ ሌባ እንዳይባል ሌላው ከሆነ ግን #እጁ_ይቆረጥ
ቀደምት አባቶች ታላቆች ስለሆኑ ጣኦት አምልኮዋቸውን ሽርክ ብለው መቀበልና እነሱን ሙሽሪክ ማለት ከበዳቸው ስለሆነም የነብዩን(ሰዐወ) ተውሂድ ሽርክ አሉት።

ነገራቶችን ከአላህ መብት(ሀቅ) አንፃር ማየት ሲገባቸው #በሰዎች_የትልቅነትና_የትንሽነት_ማንነት ላይ መመርኮዝን የዲናቸው መሰረት አደረጉ።

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

11 Nov, 18:05


#ነገን_አንርሳ
#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
    
  
#የቁርአንን_አማና አልነገረውም ማሳፈዝ ብቻ!
   ሰለፎች ዳዕዋ ለማንም ያደርጋሉ… ኢልምን ግን
   #ባዶ_ብቻ
#በወር የምትፈልገውን እከፍላለው ቢፈልግ ፓንክ ይቆረጥ
… ይህን አድርጎ የሚለቅ አስተማሪ የቁርአኑን አማና ተወጣ !?
    በአለም አቀፍ ደረጃ
ያ ሼኽ አማናውን አልተወጣም
   «ከቂርአን በፊት ኢማንን ተማርን »
#ምንም አደብ ሳይማር ና ተመረቅ ይባላል
   👉ነብዩ(ሰዐወ) ጠዋትና ማታ ወዲህ ወዲህ ይሉ ነበር ም/ም…
   #ኺያሩኩም ፊልጃሂሊያ ኺያሩኩም ፊል ኢስላም።
   ጠላት ራሱ የሚያለብረው
#ለመጫኛ ብቻ ነው የሚሆን
    ዑመር መሸከም ስለሚችል ነው
#ገንዘብ ኖሮህ በአግባቡ ካልተጠቀምክበት እንደቃሩን ነው የሚያጠፋህ
   አላህ: –ኢልም ኖሮት ያጠፋው አለኮ
፧…፧፝ ፧ ፝…!
           ፧  ፟ ፧
ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

11 Nov, 10:05


ትልቁ ጭንቀታችን አኼራ መሆን አለበት

የሰውልጅን ከኢማን ለማሶጣት የሚያደርጉት የተለያዩ ዘዴዎች አሉ
ቀጥተኛ መንገድ ሚመራው አላህ ብቻ ነው
አላህ እውቀት ሰቶክ እውቀትህን በአጋግቡ ተጠቀምበት አለበዛህ ግን የቃሩን እ ጣፉንታ ይደርስካል 
ሰለፎች ደአዋ ለማንም ያደርጋሉ
እውቀትን ግን አደብ ላለው አማና ለሚወጣ ነው ሚያስተምሩት
ሰሀቦች  (መጀመሪያ የተማርነውኢማን ነው ቁርአን ከማመር በፊት)
መላሂካ ላንተ ስጁድ አርገዋል ላንተ ክብር ሲባል
( በኡስታዝ ማህሙድ አሰን)

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

06 Nov, 18:02


አቂደቱል ጣሀዊያህ ክፍል አንድ
በኡስታዝ አቡሀይደር
ባዩሽ መስጂድ
ዘውትር ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ኢሻእ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

06 Nov, 10:09


ተፍሲር ሱረቱል ሁድ
ቁጥር 1–11
  በሼኽ መሀመድሀሰን ፈድሉ 
ኦዲዮውን 👇👇
https://t.me/abumariyahminturab

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

06 Nov, 07:57


አሰላሙአለይኩም ያጀማዓ
#ከወራቤ ዩኖቨርሲቲ ወደ #አርባ_ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መቀያየር የሚፈልግ ተማሪ ካለ ከታች ባለው ስልክ ይደዋወል
+251913522599

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

05 Nov, 10:18


ተፍሲር ሱረቱል ዩኑስ መጨረሻ
101–109
በሼኽ መሀመድሀሰን ፈድሉ
ኦዲዮውን 👇👇
https://t.me/abumariyahminturab

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

04 Nov, 12:59


#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
#ጂልባባ
አደጋ የሚያደርሱ ነገሮች በ2 ይከፍላቸዋል
   #ዝሙት ሰው፣ መግደል፣ ሽርክ
👉ከባባድ ነገሮች ስለሆኑአጥር ተደርጎላቸዋል
#ሴት_ልጅ_መሸፋፈኗ ውይይት አያስፈልግም
       ሸይጣን በሂደት ተፈጥሯቸውን እንዲቀይሩ ያደረጋል
   #መሰተር ሙስሊም ክርስቲያን ሳይባል ተፈጥሯዊ ነገር ነው
   👉መወያየት ያለብን ጉርድ ቀሚስ ዩኒፎም መሆን ይችላል ወይስ አይችልም ብለን ነው
   እያወቁ ካለበሱ ፋሲቆች ናቸው

  #ይህ አዲስ ፍልስፍና ፊስቅ ሰራ እንጂ ፋሲቅ አይባልም ቢድዓ ሰራ እንጂ ሙብተዲዕ አይባልም
   ከኢስላም ብቻ ሳይሆን ከተፈጥሮ አትነጥሉኝ ማለት አለበት
     በዚህ ጉዳይ ሺያ እንኳን አይደራደርም

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

03 Nov, 09:04


የ300 ሀዲስ ፈተና
የተፈቀደው ደቂቃ 10’
1,__ና _ካልሆነ በስተቀር በነፍስ ውስጥ የተከሰተውን አላህ ይቅር ብሏል።
2,__የኢማን ምልክት ሲሆን____የኒፋቅ ምልክት ነው።
3,_____ጀነት አይገባም።
4,በሙስሊም ላይ _ __ያደረገ ከሙስሊም አይደለም።
5,በሀዘን ጊዜ _፣__እና ____የሚያደርግ ከሙስሊሞች አይደለም።

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

01 Nov, 10:03


የጁማዓ ኹጥባ
  #በሼኽ_አብዱሰላም_አንዋር
       የሰው ገንዘብ ሀራም ነው
አላህ ነው ሚተሳሰብህ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

01 Nov, 08:30


ለትዳር የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች ኮርስ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

01 Nov, 08:30


ከማግባታችን በፊትና ከዛ በኋላ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነጥቦች
#መሰዋትነት መክፈል
👉ሞራልን #መገንባት
ልዩነትን መቀበል
ቢክራ ሳትሆን ብታገኛት ምን ታደርጋለህ
1,ትፈታታለህ
2,ይቅርታ ታደርጋለህ
3, ?
#መውለድ_እንደማትችይ ብታረጋግጪ ትዳርን እንዴት ትገፊዋለሽ

ዘውትር ጁማዓ
ጠዋት ከ1:00–2:00

ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

31 Oct, 10:49


#አደጋው የሚጠበቅ ነው
#በኡስታዝ_መሀመድፈረጅ
   ም/ም እፈትናቹሃለው ብሏል
ሰብር አድርግ የሚባለው ያጣ ብቻ አይደለም
👉ሰው ከምቾት ፈተና ነው ቶሎ መውጣት የሚያቅተው
     ቀደረላህ ብቻ ማለት አይደለም አላህ ያሻው(የፈለገው) ሆነ በል።
    #የተሻለውን ተካለኝ በል
#ኡሙሰለማ በዚህ ዱዓ #ነብዩን (ሰዐወ) አገኘች
   አንዳንዱ ሰደቃ የሚሰጠው ገንዘቡ እንዲበዛለት ነው

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

30 Oct, 13:20


ኡስታዝ ኻሊድ መሀመድኑር
          የዱንያ ፈተናነት
        ሰባዓዊነትን ጥለው ጨለማን ተገን አድርገው  ሲሰርቁ
   እኔ በሰው ሀቅ አልፈተንም የሚለው ሰው
ዛሬ ያለው አንሶ ነው የሚያስጨንቀን? 
   ብዙዎቻችን ባንሰራ እንኳን የ3 ወር ተቀማጭ በቂ ነገር አለን።
    ሰብዓዊነት የሚሰማቸው  አላህን የሚፈሩ ሰዎች  ከሌባ አስጥለው ለባለቤቱ ያስረክባል።
     #ውሃ ቅርፅ አልባ ነው
👉ዱንያ ለማንም ፀንታ አታውቅም
    ዓኢሻህ(ረ ·ዐ) « ሰፈርኩት አለቀ» አለች

ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Oct, 13:41


https://vm.tiktok.com/ZMhxSffGa/

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Oct, 11:27


«ارحموا من في الأرض يرحمكم من في
السماء»
    #በኡስታዝ_ባሀሩ_ዑመር

ማንኛውም ሰው ይፈተናል
       የሰው ልጅን በመከራ ህይወት…
👉ፈተና የአላህ ሱና ነው።
       #በገንዘባችሁ በህይወታችሁ ትፈተናላችሁ
  ህይወት የምትባል አጭር ጊዜ ተሰጥቶናል
   ሙሲባ በ2 መንገድ ይመጣል
1, ሲወድህ    2, ሀጢያት ሲበዛ
«إن الله  إذا أحب قوما إبتلاهم »
  መርካቶ አዛኝ አለን?…
    ሌላውን ለማክሰር ኪሳራ መድቦ የሚንቀሳቀስ  አለኮ
   በ5 ነገር ከፈተናችሁ
1,ወንጀል ሲስፋፋ  2,
    #ውጤት 
ግፈኛ መሪ ይሾምብሃል
     #ዛሬ_ስንቱ_ነው_ዘካ_የሚያወጣው?
ኢብኑሀጀር አስቀላኒ ሰርቶ ትልቅ ደረጃ መድረስ የማይችሉ ባሪያዎችን በመፈተን… በሰብር ያተልቃቸዋል።
   69 ጊዜ ሰብር
    29 ጊዜ ኢስቢር
ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

29 Oct, 06:13


#ይድረስ_ለተውሂድ_ጠበቆች

ርእስ: -ተቅሊደል አዕማ

"قل إنما أعظكم بواحدة أن تقوموا لله مثنى وفرادى ثم تتفكروا ما بصاحبكم من جنة"
   ጃሂሊያ እኔ ያለሁበት እምነት፣መንገድ ልክ ነው ስለሚሉ ነብዩን (ሰዐወ) ገፉ አንሰማህም  አሏቸው
     እሱ(የአላህ መልክተኛ) #እብድ_አይደለም_አዳምጡት ጀማዓ ሆናችሁ እየተወያያችሁ ንግግሩን ገምግሙት። 
#አንዳችሁ_ካንዳችሁ_የተሻለ ሃሳብና እይታ እንዲሁም ነገራቶችን በጥልቀት የመረዳት አቅም ሊኖራችሁ ስለሚችል ከዛ ልክ ከሆነ ተቀበሉት ከተሳሳተ ተውት ።
   👉 ወይም ብቻችሁን ሁኑና የማንም ተፅኖ ሳይኖርባችሁ በትኩረት ገምግሙት ከዛ ወስኑ
  ★ ጃሂሊያ(ሙሽሪኮች) ቀድመን የያዝነው ልክ ነው አንለቅም በማለታቸው… ሀቁን መቀበል አቃታቸው
#አሁን_ያለውም ብዙ ጀማዓ ቀድሞ የገባበትን ጀማዓ ልክ ነው ፣ አይሳሳትም ብሎ ስለሚያምን ሌላውን ማዳመጥ አይፈልግም ወይም ሌላው ሁሉ ስህተት ላይ ነው ብሎ ስለሚያስብ ለማዳመጥ ዝግጁ አይደለም
     #አየህ_ጃሂሊያ_ያለፉበትን_መንገድ እኛም እያለፍንበት ነው።
መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ አሉ!

#ለኢብኑሙነወር እና #ለሳዳት ከማል አድርሱልኝ ብዙ ተከታይ ስላላቸው ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

28 Oct, 14:02


#በኡስታዝ_ማህሙድ_ሀሰን
ከችግር መውጫ
   ሱ·በቀራህ
"የሙእሚኖች ሲፋ አንዱ ኢማን ቢልገይብ"
  ኢማን ቢልገይብ ከሌለ …
    2 አይነት غይብ አለ ሙጥለቀል ገይብ
                       2,ኒስቢይ
👉ኢማን ቢልገይብ የሌለው ሰው በደመ ነፍስ ነው የሚኖሩት
    #አደብ_ግድ ነው…
አላህ እፈትናቹሃለው ብለዋል
   ካልተገበረው እውቀት ምን ያደርጋፀል!
  የማር
#ስራ_ቀዘቀዘ_ብሎ_የሚያለቅስ ሰው #ቢያቃጥልበትስ!
     አብዛኛዎቻችን የምንኖረው በደመ ነፍስ ነው።
    👉የተቃጠለውም የቀረውም የአላህ ነው

  "አሰብሩ ሚፍታሁል ፈረጅ"
      #ዋናው_መጨነቅ_ያለብህ_ማን_አቃጠለው ሳይሆን #ለምን_ተቃጠለ_ነው_ማለት_ያለብህ
   የአላህ ሰው ውጤት ዱንያ አይፈልግም ም/ም ፈተና ቢሆንብኝስ ይላል።
   ገንዘብ ከልጅ በላይ እየሆነብን ነው!
ሳናስበው ማቴሪያልስት እየሆንን ነው።
   #ሰው_የምንረዳው_ስለተቸገረ ብቻ አይደለም #ወንድማማችነት_ለማጠንከር_ነው።
   
«الرٰحيمون يرحمهم الرحمٰن»

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

26 Oct, 10:13


በኡስታዝ ካሚል ጣሃ
  ሚሰጠው ማን ነው? አሏህ
የሚወስደው ማን ነው? አሏህ
  "አዩብን አስታውስ…"
       #ልጁን ወሰደበት
  ሀብቱን ወሰደበት
               ጤናውንም ወሰደበት
ኡሙሱለይም የአነስ እናት
    የሰብሯ ውጤት፣ጥንካሬ
"ጎረቤት እቃ አውሶክ በፈለገው ጊዜ መልስልኝ ቢልህ…
    እንግዲያውስ አላህ የሰጠህን ወስዶብሃል
ነብዩ(ሰዐወ) ስንት መከራ አይተዋል
   አጋዥ መስለህ የሰው ንብረት መውሰድ ያሳፍራል… እሳት ነው የወሰድከው
    የተከሰሰው ሰሃባ አለ "ይቺ ሴት ዋሽታ ከሆነ እውር አድርጋት፣ በዛው መሬት ግደላት

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

26 Oct, 08:08


300 ሀዲስ ክፍል አስራሰባት
ሀዲስ ቁ 47–48


#በጀማዓ_ሰላትና_ለብቻ በሚሰገድ ሰላት መካከል ያለ ልዩነት
" فمن شذ شذ في اانار"
  "በጀማዓ ላይ አደራችሁን የአላህ እጅ ከጀማዓ ጋር ነው ያለው"
     👉በአንድነት ላይ ያለውን ጠንካራ አቋም ያሳያል
   #የሙስሊም_የህልም_ያለው_ዋጋ

  ልዩነት የሚፈጥር ይጠንቀቅ…ይህ ማለት ሙሽሪክንም ሙወሂድንም፤ሙብተዲዕንም ሱንይንም በአንድ ሰብስብ ማለት አይደለም

ባዩሽ መድረሳ ዘውትር ጠዋት
        ቅዳሜ እና እሁድ
ያመለጣቹሁን ክፍሎች በዚህ👇👇 ያገኙታል
https://t.me/abumariyahminturab

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

25 Oct, 10:28


በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ኹጥባ
   በሼኽ አብዱሰላም አንዋር
   በነባር ህንፃና በዙሪው በቃጠሎ አደጋ የደረሰባችሁ ወገኖች በሙሉ አሏህ ሰብር ይስጣችሁ፣ በተሻለ ይታካላችሁ
    ከባዩሽ መስጂድ አስተዳደር 👆

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

25 Oct, 07:25


#በትዳር_ዙሪያ_የሚሰጥ ተከታታይ ኮርስ
ክፍል 1

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

25 Oct, 07:22


በትዳር ዙሪያ የሚሰጥ ተከታታይ ት/ት
ክፍል አንድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

24 Oct, 10:56


አሰላሙአለይኩም ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች
በተለያየ ምክንያት ተፍሲሩን በቀጥታ መከታተል ለማትችሉ በሙሉ ከታች ባለው ሊንክ ስለሚለቀቅ ማግኘት ትችላላችሁ
#በሼኽ_መሀመድ_ሀሰን_ፈድሉ
#ኦዲዮውን_ለማግኘት 👇👇
https://t.me/abumariyahminturab

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

24 Oct, 03:04


የመጨረሻው ክፍል 22 እና ስለ ሰብር ማድረግ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለየት ያለ ሙሀደራ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

23 Oct, 10:13


አሰላሙአለይኩም ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች
በተለያየ ምክንያት ተፍሲሩን በቀጥታ መከታተል ለማትችሉ በሙሉ ከታች ባለው ሊንክ ስለሚለቀቅ ማግኘት ትችላላችሁ
#በሼኽ_መሀመድ_ሀሰን_ፈድሉ
#ኦዲዮውን_ለማግኘት 👇👇
https://t.me/abumariyahminturab

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

23 Oct, 04:10


ስሙማ …

#በሰሞኑን_ፈተና_የደረሰባችሁ_ውድ_ወንድሞችና_እህቶች?

👇ከቀልቡ ውጭ አንድም ጤነኛ ሰውነት አልቀረውም። መላ ሰውነቱ ታመመ። ከሚስቱ ውጭ የቅርብም የሩቅም ሰው ራቀው። ጭራሽ ከአካባቢው ይወገድ እስከማለት ድረስ አገለሉት። ለ18 አመታት ያክል በህመም ተሰቃየ።

ይህ ብቻ ትላለህ… በህዝቦቹ ዘንድ በጣም ሃብታም ነበር። በርካታ ማሳና አዝዕርት ነበረው። ግን በቅፅበት እንዳልነበር ሆነና ወደመበት።

በርካታ ልጆች ነበሩት። ሁሉንም በድንገተኛ አደጋ አጣቸው።


ግን…

ታገሰ። ወደ አላህም ስሞታውን አሰማ። አላህም የታጋሾችን ምንዳ መላሽ ነውና ከበፊቱ የበለጠ ሃብትና ልጆች ሰጠው። ሐታ 26 ወንድ ልጆችን ወለደ ይባላል። ጤናውም ተመለሰለት።

أيوب عليه السلام

አላህ ምን እንዳለ ተመልከት፦


(وَاذْكُرْ عَبْدَنَا أَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ أَنِّي مَسَّنِيَ الشَّيْطَانُ بِنُصْبٍ وَعَذَابٍ

ባሪያችንን አዩብንም አውሳላቸው፡፡ «እኔ ሰይጣን በጉዳትና በስቃይ ነካኝ» ሲል ጌታውን በተጣራ ጊዜ፡፡


ارْكُضْ بِرِجْلِكَ ۖ هَٰذَا مُغْتَسَلٌ بَارِدٌ وَشَرَابٌ

«በእግርህ (ምድርን) ምታ፡፡ ይህ ቀዝቃዛ መታጠቢያ መጠጥም ነው» (ተባለ)፡፡


وَوَهَبْنَا لَهُ أَهْلَهُ وَمِثْلَهُم مَّعَهُمْ رَحْمَةً مِّنَّا وَذِكْرَىٰ لِأُولِي الْأَلْبَابِ

ለእርሱም ከእኛ ዘንድ ለችሮታ ባለአእምሮዎችንም ለመገሠጽ ቤተሰቦቹን ከእነርሱም ጋር መሰላቸውን ሰጠነው፡፡


وَخُذْ بِيَدِكَ ضِغْثًا فَاضْرِب بِّهِ وَلَا تَحْنَثْ ۗ إِنَّا وَجَدْنَاهُ صَابِرًا ۚ نِّعْمَ الْعَبْدُ ۖ إِنَّهُ أَوَّابٌ

«በእጅህም ጭብጥ አርጩሜን ያዝ፡፡ በእርሱም (ሚስትህን) ምታ፡፡ ማላህንም አታፍርስ» (አልነው)፡፡ እኛ ታጋሸ ኾኖ አገኘነው፡፡ ምን ያምር ባሪያ እርሱ በጣም መላሳ ነው፡፡)

[ሷድ: 41–44]


ሰማህ ሰማህ…?

«ታጋሸ ኾኖ አገኘነው፡፡ ምን ያምር ባሪያ»

አላሁ አክበር

በል ታገስ ሐቢቢ! በአላህ ተመካ። ከምታገኘው ጸጋ አንፃር «እንኳንም ያ ፈተና ደረሰብኝ!» እስክትል ድረስ የበለጠ ይክስሃል።

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

22 Oct, 02:14


#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን

እስልምና ሚዛናዊነትን አጥብቆ ያዛል                                             ፅንፈኝነትን ያወግዛል።
  👉አንድነት ማለት
    ችግሩ የቱ ጋር ነው
ሰዎች ከነሱ የተሻለ ሰው ባዩ ቂጥር አጥባቂ ነው ፅንፈኛ ነው ይላሉ።
   #ስለዚህ የፅንፈኝነት መለኪያው አላህ ያስቀመጠው ድንበር በማለፍ ነው
   ሰውን ካፊር ማለት ከባድ ነው ይላል
አዎ ካፊርን ሙስሊም ማለትም ከባድ ነው።
   👉ካልሆነ የኢብራሂምን መንገድ አበላሸነው ማለት ነው።
    #ሙሽሪክን ሙሽሪክ የሚለው አሊም ነው ይላል …እህ ታዲያ #ሙስሊምንስ_ሙስሊም የሚለው ጃሂል ነው!?
  አንድ ሰው 15 አመት ሲሞላው በሚሰራው ለምን ይጠየቃል ህፃን አይደል!? ም/ም
  ያህም ይህም ሀቅ ነው ተቻችለን እንሂድ ካልን ቁርአን ልዩነትን መፍታት አይችልም እያልን ነው!
     ፍልስፍና ውስጥ አንግባ
   ለምሳሌ ፈኽሩዲን ራዚ
       ሚዛናዊነት ምንድነው ቁርአንና ሀዲስን መያዝ ነው።
   ሱና ተትቶ በፍፁም አንድነት የለም ።
#በኡሱሉ ዲን ሲሆን ነው ልዩነት የሚፈጠረው
በእኛ ስሜት መሆን የለበትም
  «አላህ ኑር ያላደረገለት ሰው ብርሃን የለውም»
አህሉል ሃዋ የሚባለው ቢዳዓ የሚሰራ ብቻ አይደለም ቁርአንን ህይወቱ ውስጥ የማያመጣ ነው።

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

21 Oct, 09:59


በሼኽ ማህሙድ ሀሰን
እስልምና ሚዛናዊነት አጥብቆ ያዛል ፅንፈኝነትን ያወግዛል።
👉አንድነት ማለት
ችግሩ የቱ ጋር ነው
ሰዎች ከነሱ የተሻለ ሰው ባዩ ቂጥር አጥባቂ ነው ፅንፈኛ ነው ይላሉ።
#ስለዚህ የፅንፈኝነት መለኪያው አላህ ያስቀመጠው ድንበር በማለፍ ነው
ሰውን ካፊር ማለት ከባድ ነው ይላል
አዎ ካፊርን ሙስሊም ማለትም ከባድ ነው።
👉ካልሆነ የኢብራሂምን መንገድ አበላሸነው ማለት ነው።
#ሙሽሪክን ሙሽሪክ የሚለው አሊም ነው ይላል …እህ ታዲያ #ሙስሊምንስ_ሙስሊም የሚለው ጃሂል ነው!?
አንድ ሰው 15 አመት ሲሞላው በሚሰራው ለምን ይጠየቃል ህፃን አይደል!? ም/ም
ያህም ይህም ሀቅ ነው ተቻችለን እንሂድ ካልን ቁርአን ልዩነትን መፍታት አይችልም እያልን ነው!
ፍልስፍና ውስጥ አንግባ
ለምሳሌ ፈኽሩዲን ራዚ
ሚዛናዊነት ምንድነው ቁርአንና ሀዲስን መያዝ ነው።
ሱና ተትቶ በፍፁም አንድነት የለም ።
#በኡሱሉ ዲን ሲሆን ነው ልዩነት የሚፈጠረው
በእኛ ስሜት መሆን የለበትም
«አላህ ኑር ያላደረገለት ሰው ብርሃን የለውም»
አህሉል ሃዋ የሚባለው ቢዳዓ የሚሰራ ብቻ አይደለም ቁርአንን ህይወቱ ውስጥ የማያመጣ ነው።

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

20 Oct, 08:55


300 ሀዲስ
ክፍል 16
ብርዳማ ወቅቶች
የአላህ እርግማን/ቁጣ ይሁንባቸው
👆እነማን?
ከቀብር ጋር የተያየዙ የተፈቀደና የተከለከለ ነገር

ያመለጧችሁን ሪከርዶችን ለማግኘት
https://t.me/abumariyahminturab

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

19 Oct, 10:13


ከነብዩሏህ ዩኑስ ህዝብ የምናገኘው
  #በኡስታዝ_ኻሊድ_መሀመድኑር

  የጋራ መግባባት ስላላቸው ከቅጣት ዳኑ
    #የጋራ_መግባባት ከሌለህ
       👉የታክሲ ረዳት ይጫወትብሃል
    👉ፖለቲከኛው        »
          ጉንዳን እንኳን በጋራ መግባባት ከአደጋ ይተርፋሉ
     #በእርግጥ 73 ቦታ ትከፋፈላላችሁ ተብሎ ተቀድሯል ያሃ ማለት ግን #ለመከፋፈሉ_የራሳችሁን_አስተዋፅዖ አድርጉ አልተባለምኮ
   👉ህዝብ የጋራ መግባባት ሲገባው ያሃን የሚያደናቅፍ ነገር ያደርጋል
   ጥፋትህን እመን
በአላህ ገመድ አንድ ሁን

                         ባዩሽ መስጂድ

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

17 Oct, 10:12


የሼኽ መሀመድ ሀሰን ፈድሉ
ተፍሲር ፕ/ም
ከዛሬ ጀምሮ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል👇👇
https://t.me/abumariyahminturab

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

14 Oct, 11:43


ትልልቅ ነገሮች የትናናሽ ነገሮች ውጤት ናቸው
      #በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
   ወንድምህን ስትገናኝ እንኳን …
   ትልልቅ ነገሮች በአንድ ጊዜ አይደለም የሚሰሩት
   ትንንሽ ወንጀሎች ረቁ
ዲኑን ለመጠበቅ የተደነገጉ ትንንሽ…አንናቅ
   #ትንንሽ_ነገሮች_ላይ ሲመሳሰል መጨረሻ ላይ አቂዳውን ያፈርሳል
   #ሰለፎች "ሙብተዲዕን የሚያደንቅ ሰው እስልምናን አፈረሰው "ይላሉ
  ቀስበቀስ እሳቸው በመምጣታቸው ነው ያዳኑን ይላል ልክ ክርስቲያኖች ኢሳ አዳነን እንደሚሉት
    ስንቱ ነው ቀላል ነገር ነው እያለ ኢኽጢላጥ፣አጅነቢይ መጨበጥ እየሰራ ዝሙት ላይ የሚወድቀው
   "ይህ የአላህ ድንበር ነው እንዳትተላለፈው …"

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

14 Oct, 10:48


ትልልቅ ነገሮች የትናናሽ ነገሮች ውጤት ናቸው
#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
ወንድምህን ስትገናኝ እንኳን …
ትልልቅ ነገሮች በአንድ ጊዜ አይደለም የሚሰሩት
ትንንሽ ወንጀሎች ረቁ
ዲኑን ለመጠበቅ የተደነገጉ ትንንሽ…አንናቅ
#ትንንሽ_ነገሮች_ላይ ሲመሳሰል መጨረሻ ላይ አቂዳውን ያፈርሳል
#ሰለፎች "ሙብተዲዕን የሚያደንቅ ሰው እስልምናን አፈረሰው "ይላሉ
ቀስበቀስ እሳቸው በመምጣታቸው ነው ያዳኑን ይላል ልክ ክርስቲያኖች ኢሳ አዳነን እንደሚሉት
ስንቱ ነው ቀላል ነገር ነው እያለ ኢኽጢላጥ፣አጅነቢይ መጨበጥ እየሰራ ዝሙት ላይ የሚወድቀው
"ይህ የአላህ ድንበር ነው እንዳትተላለፈው …"

ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

12 Oct, 10:10


#በኡስታዝ ካሚል ጣሃ
       የአላህ ቅጣት
👉በኛ መሀክል ሷሊሆች እያሉ እንጠፋለን?
    #ተመልከት ወንጀል እንዴት እንዳደገ
  "…  ከነሱ መካከል በንፋስ የጠፋ አለ
በጩኸት የጠፋ
     መሬት ያሰመጠው… "
" የከተማይቷ ባለቤት ቢያምኑ ኖሮ…

3,374

subscribers

147

photos

66

videos