እንኳን ወደ ZURAPLAY ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር በደህና መጡ! ZURAPLAY ስለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ምን ያህል ያውቃሉ ? ከዚህ በመቀጠል የቀረቡት 5 ጥያቄዎች ስለ እግር ኳስ ያለዎትን ዕውቀት የሚፈትሹ ይሆናል ❗️ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ⏰ 15 ሰከንድ የሚሰጥዎ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ ለቻሉ 5 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ 100 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ! ውጤቱን ነገ ማክሰኞ በይፋ የምናሳውቅ ይሆናል። ለማስጀመር START THIS QUIZ የሚለውን ይጫኑ። ⚡️መልካም ዕድል ⚡️
🖊 5 questions · ⏱ 15 sec