Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

@afrischool

For academic excellence and behavioural change !

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

24 Oct, 06:24

Beyene

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

23 Oct, 16:59

ቀን 13/02/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የሙያ ፈቃድ ያላችሁ ፧ዴግሪና ማስተርስ ላላችሁ መምህራን በሙሉ
 የሙያ ፍቃድ ፖርት ፎሊዮ መዛኝ መምህራን የሙያ ፍቃድ ያላችሁ ዲግሪና ማስተርስ ያለቸው ነገ እስከ 6:00 በአራዳ ክፍለ ከተማ  መምህራን ልማት ሔዳችሁ  እንድትመዘገቡ   አሳውቃለሁ አሰቸኳይ ነው።

     መምሀራን  ልማት

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

21 Oct, 16:34

ቀን 11/02/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ጉዳዩ፡- የፅሑፍ ማስጠንቀቂያ መስጠትን ይመለከታል
ከዚህ በታች በስም የተገለፃችሁ መምህራን የተማሪዎችን ክ/ጊዜ በተደጋጋሚ ያባከናችሁ እና እናተ የቀራችሁበት ክፍል ተማሪዎች ከፍተኛ እረብሻ በመፍጠር ሰላማዊ የመማር ማስተማሩን ሂደት እንዲታወክ አድርጋችሗል፡፡ በዚሁ መሰረት በተደጋጋሚ በአጠቃላይ የመምህራን ስብሰባ ጉባኤ ላይ በክፍለ ጊዜ ብክነት ጉዳይ መምህራኑ ባስቀመጡት ውሳኔ መሰረት ክፍለ ጊዜ ያባከኑ መምህራን እንዲቀጡ ያልሰሩበት ደመወዝ ተመላሽ እንዲሆን በጥብቅ አውግዘው መወሰኑ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ት/ቤቱ በትዕግስት፤በቅንነት፤በርህራሄ ቢረዳም እናንተ አዩኝ አላዩ እያላችሁ በመሽሎክሎክ በህፃናት ተማሪዎች ጊዜ ላይ እየተጫወታችሁ ትገኛላችሁ፡፡ ስለሆነም ከነገ ማክሰኞ 12/02/2017 ዓ.ም እሰከ ሐሙስ 14/02/2017 ዓ.ም ድረስ ከ9፡35-10፡30 ድረስ አካክሳችሁ ለት/ቤቱ ገቢ እንድታደረጉ በጥብቅ እያሳወኩ፤ ይህን በማታደረጉ መምሀራን ላይ ያልሰራችሁበት ደመወዝ ተመላሽ ሆኖ፤ ለዲስፕሊን የምትቀርቡ መሆኑን በጥብቅ አሳወቃለሁ፡፡
1. እሰይናት ካሳ
2. ተፈራ ልባሴ
3. ሳሙኤል በላቸው
4. አለም ተሾመ
5. መሰረት ተስፋዬ

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

21 Oct, 14:56

ቀን 11/02/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለት/ቤቱ መምህራን በሙሉ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባወጣው አዲስ የSchool Information Management System ትግበራ የመምህራን Oline Registration System ምዝገባ ስለምናደርግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ከነገ 12/02/2017 ዓ.ም እስከ ዓርብ 15/02/2017 ዓ.ም ድረስ እንድታቀርቡ እና እንድትመዘገቡ ት/ቤቱ በጥብቅ እያሳወቀ፤መረጃ አቅርባችሁ በወቅቱ ለማትመዘገቡ መምህራን ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ለመምህራን ኦላይን ምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች
1. የመምህሩ ፎቶ /ስካን የተደረገ/
2. የፐብሊክ መታወቂያ ቁጥር
3. የስራ ልምድ
4. የት/ት ማስረጃ /ስካን የተደረገ/
5. የመምህሩ የዋስትና ደብዳቤ፤ የዋስትና ፎቶ እና መታወቂያ
6. መምህሩ የደረሰበት እርከን
7. የደም አይነት
8. ኢሜል አካውንት
9. የመ/ሩ የቅጥር አሻራ ደብዳቤ
10. በዝውውር ለመጡ መ/ራን በፊት ይሰሩበት የነበረ መስሪያ ቤት ስም ፤የደመወዝ መጠን እና የቆይታ ጊዜ ከ12/02/2017 ዓ/ም እስከ 15/02/2017 ዓ.ም
- የተቋሙ መታወቂያ ቁጥር
- የዝውውር ደብዳቤ
- ክሊራንስ ወረቀት /ከንብረት ነፃ መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ
11. የመምህሩ እናት ሙሉ ስም
12. የቤት ቁጥር
13. ባለትዳር የሆኑ መ/ራን ጋብቻ የፈፀሙበት ቀን
- ልጆች ካላቸው የልጆች ስም
- የተወለዱበት ቀን
- ስልክ ቁጥር
- ከፍተኛ ት/ት የተማሩበት ተቋም ስም
- የከፍተኛ ት/ት የጀመሩበት እና ያጠናቀቁበት ዓ/ም
- የመኖሪያ አድራሻ
- የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ስም፤አድራሻ
- ወርሃዊ ደመወዝ
- Tin Number

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

16 Oct, 18:40

ቀን 06/07/2017
ማስታወቂያ
ለት/ቤቱ መምህራን በሙሉ
ቅዳሜ 9/02/2017 ዓ.ም በBSC እቅድ ዙሪያ ስልጠና ስለሚሰጥ በ2፡30 በምገባ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን::

ት/ቤቱ

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

16 Oct, 18:35

Guyyaa 06/02/2017 ALI
Beeksisa
Barsiisota hundaaf
Leenjiin mata duree karoora BSC (madaallii bu'aa irratti xiyyeeffate ) kan barsiisaan ittiin madaalamu irratti leenjiin waan kennamuuf gaafa sanbata duraa jechuun 09/02/2017 ALI tti ganama sa'a 2:30 irratti argamuun leenjii akka hirmaattan cimsinee isin beeksifna.
M/B irraa

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

12 Oct, 15:12

አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ 1ኛ፤የመ/ደ/ እና የመካከለኛ ደ/ት/ቤት
Mana Barumsaa Afrikaa Andinnat Lakk.1 sad. 1ffaa Duraa , sad. 1ffaa fi sad.G/Galeessaa
ቀን 02/02/2017 ዓ.ም
መልካም ስራዎችን ስለማመስገን
የእንግሊዘኛና ሒሳብ ትምህርቶች እንደ ከተማ የገጠመንን የተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል (መውረድ) ወይም መቀነስ የምናሻሽልበት ማክሰሚያ ስልቶች
1. የማጠናከሪያ ትምህርትን ማጠናከር
2. በMLC ተማሪዎችን ለይቶ ማብቃት
3. የሒሳብና እንግሊዘኛ ክበባትን ማቋቋም
4. ጉዳዩን የሚከታተል አንድ ኮሚቴ እንደ ትምህርት ቤት ማቋቋም
በዚሁ መሰረት ዛሬ 02/02/2017 ዓ.ም ወ=250 ሴ=277 ድ=577 ተማሪዎች በተገኙበት በሁለቱም መርሃ-ግብር የማጠናከሪያ ትምህርት ላስተማራችሁ መምህራን መልካም ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ በት/ቤቱ ሰም ከልብ እናመሰግናለን፡፡
እንዲሁም ለአፍሪካ አንድነት ቁ.1 ት/ቤት ተማሪ ወላጅ ቤተሰቦች ልጆቻችሁ ተምረው ውጤታቸውን እንዲያሻሽሉ ላደረጋችሁት ከፍተኛ ተሳተፎ በትምህርት ማህበረሰቡ ስም በጣም እናመሰግናለን፡፡
በማጠናከሪያ ትምህርቱ ላይ የተሳተፉ መምህራን
1. ወርቁ ወንዱ
2. ሀምብሴ ሁንዴሳ
3. ኩማ ወርቁ
4. ቦጋለ አለሙ
5. ትዕግስት አሰፋ
6. መሰረት ዘላለም
7. ቦጋለ አለማየሁ
8. ጎሳ አዱኛ
9. እሰይናት ካሳ
10. ምትኩ ታፈሰ
11. ከበበ አሰፋ
12. ዘነበ ሲሳይ
13. ዘውድነሽ ዘለቀ
14. መለስ አለሙ
15. መሰረት ከተማ
16. አስፋው ታዬ
17. ዮናስ ንጉሴ

“ማገልገል ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው::”

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

12 Oct, 12:37

እንግሊዘኛ ትምህርት ክበብ
1. በእንግሊዘኛ ትምህርት ክፍል በሁለቱም መርሃ-ግብር ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ትምህርት ውጤትን ለማሻሻል በተዘጋጀ ስትራቴጂክ እቅድ መሰረት የተቋቋመ ክበብ አባላት
ተ.ቁ የመ/ሩ ስም የት/ት ክፍል የስራ ድርሻሻ ምርመራ
1. መለሰ አለሙ English ሰብሳቢ
2. ዘውድነሽ ዘለቀ English ፀሀፊ
3. ዮናስ ንጉሴ English አባል
4. ስመኝ መኮንን English አባል
5. እሰይናት ካሳ English አባል
6. ስመኝ መኮንን English አባል
7. ለማ ክብረት English አባል
9. ጎሳ አዱኛ English አባል
10. ገንዘብ ውብሸ English አባል
11. ቦጋለ አለሙ English አባል
12. ሽብሬ ጫለቺሻ English አባል
13. ለሊሳ በቀለ English አባል
14. ሃዲያ አሊ English አባል

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

12 Oct, 12:35

የሒሳብ ትምህርት ክበብ
1. የሒሳብ ትምህርት ክፍል በሁለቱም መርሃ-ግብር ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን የሒሳብ ትምህርት ውጤትን ለማሻሻል በተዘጋጀ ስትራቴጂክ እቅድ መሰረት የተቋቋመ ክበብ አባላት
ተ.ቁ የመ/ሩ ስም የት/ት ክፍል የስራ ድርሻ ምርመራ

1 ትእግስት አ ሰፋ ሒሳብ ሰብሳቢ
2 መሠረት ዘላለም ሒሳብ ፀሐፊ
3 አለምነሽ ክንፈ ሒሳብ አባል
5 ዘነበ ሲሳይ ሒሳብ አባል
6 ምጽላል አስመላሽ ሒሳብ አባል
7 ምትኩ ሒሳብ አባል
8 ከበበ ሒሳብ አባል
9 ካሳሁን አጣለ ሒሳብ
10 ሀምሴ ሁንዴሳ ሒሳብ አባል
11. ኩማ ወርቁ ሒሳብ አባል
12 መሃመድ ቱሳ ሒሳብ አባል

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

11 Oct, 12:16

ቀን 01/01/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
በ2016 ዓ.ም በአፍሪካ አንድነት ቁ1 ት/ቤት የተማሪ ውጤት የተሻሻለበት ዋናው ሚስጠር የማጠናከሪያ ትምህርትን በማጠናከር እና የት/ት ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ዕቅዱን ስለተገበሩ ነበር፡፡
በዚሁ መሰረት የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የማጠናከሪያ ትምህርት በተጠናከረ እና በተደራጀ ሁኔታ በአፍሪካ አንድነት ቁ1 ት/ቤት ነገ ቅዳሜ 02/02/2017 ዓ.ም ከ1ኛ-8ኛ ከፍል ከ2፡00- 6፡30 በይፋ እንደሚጀመር በደስታ እያበሰርን የት/ቤታችን ወላጅ ቤተሰቦች መደበኛ ት/ቱ ላይ ታሪክ እንደሰራችሁ ሁሉ የማጠናከሪያ ት/ቱንም ልክ እንደ መደበኛው ትምህርቱ በማሰብ ልጆቻችሁን እንድታስተምሩ እናሳውቃለን፡፡

ት/ቤቱ

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

09 Oct, 18:58

Guyyaa 29/1/2017
Beeksisa
Barsiisota hudaaf
Walga'iin guyyaa borii sa'6;40. irraatti waldaa bu'uuraa m/b waliin mareen waan jiruuf yeroon akka argamtan cimsinee isin beeksfina

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

09 Oct, 13:13

ቀን 29/01/2017
ማስታወቂያ
ለት/ቤቱ መምህራን በሙሉ፡፡
ነገ ማለትም 30/01/2017 ዓ.ም
1ኛ በትምህርት ቤታችን መሰረታዊ መምህራን
ማህበር የስራ አቅጣጫ የጋራ ለማድረግ
2ኛ. በአመታዊና በእለታዊ የት/ት እቅዶች ዙሪያ ውይይት
ስለምናደርግ በ6፡40 በመምህራን ማረፊያ እስታፍ እንድትገኙ
እናሳውቃለን፡፡

ት/ቤቱ

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

04 Oct, 06:39

Guyyaa 24/1/2017
Beeksisa
Barsiisonni ijaarsa mana jireenyaaf jecha maqaa mana barumsaan waraqàa eenyummaa futtan ji'a 3 keessatti waraqaa qulqullinaa akka dhiyeeffattan waadaa seenuun keessan beekamaadha.haaluma kanaan namoonni hanga ammaatti waraqaa qulqullinaa hin dhiyeeffatni jirtan hatattamaan akka dhiyeefattan cimsinee isin beeksifna.
Hubachiisa
Kan hin dhiyeeffanne itti gafaatamummaan kan keessan ta'uu isin beeksifna.

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

04 Oct, 06:15

ቀን 24/01/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በት/ቤቱ ስም መታወቂያ ላወጣችሁ መምህራን በሙሉ
በ2016 ዓ.ም በት/ቤቱ ስም ቤት ለመደራጀት መታወቂያ ያወጣችሁ መሆኑና በ3 ወር ውስጥ መሸኛ እንድታመጡ የተነገራችሁና ውል የገባችሁ መሆኑ ይታወቃል።በመሆኑም እስካሁን መሸኛ ያላስገባችሁ በአስቸኳይ እንድታስገቡ በጥብቅ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ
መሸኛ ያላመጣችሁ ሀላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን።