🌙 የረመዳን ወር ሊቃረብ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ይህንን ልዩና የተባረከ ጊዜ በጉጉትና በናፍቆት ለመቀበል፣ እንዲሁም በምርጥ መንፈስ ለመዘጋጀት፣ ኢማን ኢስላማዊ ማህበር "ዘላቂ አሻራ - ከመስጠት ባሻገር" በሚል መሪ ቃል 4ተኛ ዙር የረመዳን አቀባበልና የእራት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
🌟 በዚህ ልዩ ፕሮግራም ምን ይጠብቃችኋል? 🌟
* 🕌 መንፈሳዊ ምግብ: ስለ ታላቁ ረመዳን ናፍቆትና መንፈሳዊ ትርጉም፣ ከታላላቅ ዳኢዎቻችን ልብ የሚነኩና ቁም ነገሮችን ያዘሉ መልዕክቶችን እንካፈላለን። ልባችን በኢማን ይሞላል!
* 🤝 የማህበረሰብ አንድነት: ከኢማን ኢስላማዊ ማህበር ስኬታማ ፕሮጀክቶችና ወደፊት ከምናስብባቸው መልካም ስራዎች ጋር እንተዋወቃለን። (ባለፉት 21 ዓመታት ከ20,000 በላይ ተማሪዎችን አስመርቀናል፤ በ"አስለማ" ፕሮጀክታችን በሺዎች የሚቆጠሩ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ወደ ተፈጥሯዊ ሃይማኖታቸው ተመልሰዋል፤ ለዑለማዎቻችንም ሁሌም ጎን ነን!)
ኑ! የረመዳንን መንፈሳዊነት በመልካም ስራዎች እናሳድግ! የነገ ቤታችንን በበጎ ተግባራት እናስጌጥ! ይህንን ልዩ አጋጣሚ እንዳያመልጣችሁ!
📅 ቅዳሜ የካቲት 15/2017
⏰ ከቀኑ 10:00
📍 ኤልያና ሆቴል
💰 የመግቢያ ዋጋ፡-
* ግለሰብ፡ 3,000 ብር
* ባልና ሚስት፡ 5,000 ብር
ክፍያ
በንግድ ባንክ (1000316781307)
ሂጅራ ባንክ (1000833330001)
ዘምዘም ባንክ (0003464410301)
ማግኘት ይችላሉ።
📲 ለበለጠ መረጃ፡-
0931843131
0929290829
#ዘላቂ_አሻራ
#ከመስጠት_ባሻገር
#4ኛ_ዙር_የረመዳን_እስቲቅባልና_የእራት_ስነስርዓት
#ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር
#ኑ_ለማህበረሰባችን_መልካምን_እናድርስ