DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE @darulhijrateynislamiccollege Channel on Telegram

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

@darulhijrateynislamiccollege

🔮ይህ የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ official ቻናል ነው። በዚህ ቻናል
➲ በቀጥታ የሚተላለፉ የኪታብ ደርሶች
➲ የኢጃዛ እና የሰነድ ደርሶች
➲ የተለያዩ አስተማሪ ፅሑፎች
ሒከም
ፈዷኢል
አዝካር
አዳብያት ይለቀቅበታል።
🟩ቻናሉ ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
https://t.me/+VCBZNr4tIi2Omy6P

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE (Amharic)

የዚህ እንዴት አዲስ ኢትዮጵያ ትምህርት ቤተመንግሥት እንዴት ይገኛል? ከባዲሞች, መንግሥት አለው ባለ ጉባኤ ሲሆን እና ላይኛው! የእኛ ትምህርት ቤተመንግሥት ከእኛ በሚካኤልም ተገኝቶ የሚታወም በርካታ ነጋሽ ከፍተኛ ነው። የእኛ ትምህርት ቤተመንግሥት ከሰረዳና በለው በዓውዛ ሚናና ከእኛ በሚካኤል ተፈጥሯል ዝቅተም ከሚካኤልምው ሚናና ከእኛ ጋር በከተማዮች ብሄላ ትበልጥ የተჁማረተ ሆኖታል። ከፍተኛ ትምህርት ቤተመንግሥት በሚካኤል ላይና በአስፈላጊ! ለመሳሪያ እና በትምህርት ቤተመንግሥት ላልዎ ሰጠ ማወቅ ይህ እኛ የሚሆነው ነገር! ስለዚህ ስንት የእኛን ትምህርት ቤተመንግሥትን ለመረዳት ከሥራችን የሚኖር እንድንሆን፣ በተጨማሪም መረጃ ላይ ሊኖራ ይችላል።

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

08 Dec, 06:02

አንድ ቀን ብቻ ቀረ

📢አስደሳች ዜና ከዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ

በየትኛውም የዓለም ጫፍ ሆነው የግል ደርስ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች የተለያዩ የዒልም ዘርፎችን አዘጋጅተን በማስቀራት ላይ እንገኛለን።
ለእያንዳንዳቸው ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

📚ፊቅህ
ሰፊና በ 3 ወር ብቻ

አቢ ሹጃዕ

📚ተውሂድ
ጀላኡል አፍሃምበ3 ወር ብቻ

ቀጥታ ወደ መመዝገቢያ ሊንክ ለመግባት  ከታች   ያለውን ሊንክ ይጫኑ
🧿ለመመዝገብ👇
@Private_ders_bot

ወይም👇
👉 @darulhijrateynders
 
 የቴሌግራም ዋና ቻናላችን👇
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
 
የኮሌጃችን መክተባ👇
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

07 Dec, 17:30

😁ሀላል ፈገግታ😁

የዘምዘም ባንክ 😳
ኤቲኤም ብር ስጨርስ 🤣🤣🤣

👇ኑ በሃላሉ ይዝናኑ👇

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

07 Dec, 12:47

#ማስታወቅያ

በግል النحو الواضح (ናህዉል ዋዲህ) ቁጥር አንድ እና ሁለት መቅራተ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ዝግጅታችንን አጠናቀን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን።

ለመመዝገብ👇
https://t.me/Private_ders_bot
ወይም👇
👉 @darulhijrateynders

🟩 ዋናው የተሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📚መክተባችን
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

07 Dec, 07:15

https://vm.tiktok.com/ZMkR9bhoN/

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

07 Dec, 06:43

ሁለት ቀን ብቻ ቀረው

#በሶስት ወር ብቻ🤔⁉️
.
.
.
.
.
አዎን በሶስት ወር ብቻ‼️

📢አስደሳች ዜና ከዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ

በየትኛውም የዓለም ጫፍ ሆነው የግል ደርስ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች የተለያዩ የዒልም ዘርፎችን አዘጋጅተን በማስቀራት ላይ እንገኛለን።
ለእያንዳንዳቸው ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

📚ፊቅህ
ሰፊና ( የሶስት ወር ኮርስ)

አቢ ሹጃዕ

📚ተውሂድ
ጀላኡል አፍሃም( የሶስት ወር ኮርስ)

ቀጥታ ወደ መመዝገቢያ ሊንክ ለመግባት  ከታች   ያለውን ሊንክ ይጫኑ
🧿ለመመዝገብ👇
@Private_ders_bot

ወይም👇
👉
@darulhijrateynders
 
 የቴሌግራም ዋና ቻናላችን👇
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
 
የኮሌጃችን መክተባ👇
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

06 Dec, 19:11

Live stream finished (34 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

06 Dec, 18:38

ኡስታዝ ገብተዋሉ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

06 Dec, 18:36

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

06 Dec, 17:44

ጥያቄ ቁጥር 5

5, የሽርክ አይነቶች ስንት ናቸው? ምን ምን ይባላሉ?

የጥያቄው ማብቂያ ሚሆነዉ እስከ ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ 12:00 ሠዐት ድረስ ነዉ

የውድድሩም መስፈርት መልሶቻችሁ በ Facebook እና በ tiktok ገፃችን ላይ ጥያቄዉ ሲለቀቅ በኮመንት መስጫ ላይ በመመለስ

👉ትክክለኛዉን መልስ ከሆኑ እና
👉 ኮመንቱ ብዙ ላይክ የሚያገኘው ተሳታፊ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናል።

📌የፌስቡክ አድራሻችንን በዚህ ሊንክ ታገኙታችሁ👇⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL

የቲክቶክ በዚህ ሊንክ ታገኙታችሁ👇⬇️

https://www.tiktok.com/@darulhijrateyn1?_t=8rFUdxzH328&_r=1

ለሁላችሁም መልካም እድል🙏
ሼር ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን ያሳትፉ☑️

🔰ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

06 Dec, 11:45

#ማስታወቅያ📢
በግል النحو الواضح (ናህዉል ዋዲህ) ቁጥር አንድ እና ሁለት መቅራተ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ዝግጅታችንን አጠናቀን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን።

ለመመዝገብ👇
https://t.me/Private_ders_bot
ወይም👇
👉 @darulhijrateynders

🟩 ዋናው የተሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📚መክተባችን
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

06 Dec, 11:22

ሰይዲ ኢማም ሙሐቂቅ ሰባን በአሪሳለቱል ኩብራ ዓለልበስመላህ በተሰኘው ኪታባቸው ተከታዩን ሐዲስ አስፍረዋል
[إذا قال العبد بسم الله الرحمن الرحيم قالت الجنة لبيك وسعديك اللهم إن عبدك فلانا قال بسم الله الرحمن الرحيم اللهم زحزحه عن النار وأدخله جنتك]
አንድ ባሪያ ቢስሚላህ አርረህማን አርረሒም ያለ ጊዜ ጀነት ለበይከ ወሳዕደይከ አላህ ሆይ! ባሪያህ እከሌ ቢስሚላህ አርረህማን አርረሒም ብሎዋል። አላህ ሆይ ከእሳት አርቀው። ጀነትህንም አስገባው። ትላለች።
📗ከባለፈው የአርበዒን ደርስ የተወሰደ የዛሬ ደርስ ምሽት 3:00 ይጀምራል

ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

03 Dec, 02:37

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

03 Dec, 02:37

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

03 Dec, 02:37

📖ሱረቱል ያሲን

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

02 Dec, 19:13

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

02 Dec, 19:11

Live stream finished (33 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

02 Dec, 18:39

ኡስታዝ ገብተዋሉ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

02 Dec, 18:39

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE?livestream

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

02 Dec, 18:38

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

02 Dec, 10:26

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗የኢማም ሑጀቱል ኢስላም አቡ ሐማድ አልገዛሊይ ቢዳየቱል ሂዳየህ

             30ኛ መጅሊስ

🟢በኡስታዝ ሀቢብ ጅብሪል ሸርህና ተዕሊቅ

ዛሬ ሠኞ ማታ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ደርሱ ለተካፈሉ በሙሉ በኪታቡ ኻስ ኢጃዛ ሙተሲል በሆነ ሰነድ ይሰጣሉ።

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

01 Dec, 11:01

ለፌስቡክ እና ለቲክቶክ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ልከናል።

ጥያቄና መልሱ በየሳምንቱ የሚቀጥል ይሆናል ለሁላችሁም መልካም እድል እርሶም ይሳተፉ ሌሎችንም ይጋብዙ።

🔰ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

01 Dec, 02:16

ስምንት ቀን ብቻ ቀረው

#በሶስት ወር ብቻ🤔⁉️
.
.
.
.
.
አዎን በሶስት ወር ብቻ‼️

📢አስደሳች ዜና ከዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ

በየትኛውም የዓለም ጫፍ ሆነው የግል ደርስ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች የተለያዩ የዒልም ዘርፎችን አዘጋጅተን በማስቀራት ላይ እንገኛለን።
ለእያንዳንዳቸው ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

📚ፊቅህ
ሰፊና ( የሶስት ወር ኮርስ)

አቢ ሹጃዕ

📚ተውሂድ
ጀላኡል አፍሃም( የሶስት ወር ኮርስ)

ቀጥታ ወደ መመዝገቢያ ሊንክ ለመግባት  ከታች   ያለውን ሊንክ ይጫኑ
🧿ለመመዝገብ👇
@Private_ders_bot

ወይም👇
👉
@darulhijrateynders
 
 የቴሌግራም ዋና ቻናላችን👇
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
 
የኮሌጃችን መክተባ👇
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

30 Nov, 18:52

https://vm.tiktok.com/ZMhEYEywu/

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

30 Nov, 17:57

➥. መውሊድ በዓለም ላይ ብዙ ሚሊየን ሙስሊሞች ያከብሩታል። አንዳንዶቹ አይቻልም ይላሉ።

➲. ስለ  መውሊድ ብዙ ኺላፎች አሉ እናንተ ከየትኛው ናችሁ

👍 አክባሪ ነኝ ❗️

👎 አላከብርም
ስለ መውሊድ ሙሉ መረጃ ለማግኝት

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

30 Nov, 17:17

ተማሪ ነህ ?

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

29 Nov, 19:19

ለአሸናፊ የ(50) ብር ካርድ ሽልማት አለው።
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMhKMPjSd/

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

29 Nov, 18:53

Live stream finished (52 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

29 Nov, 18:04

ኡስታዝ ገብተዋሉ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

29 Nov, 18:00

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

29 Nov, 17:43

ጥያቄ ቁጥር 4

የረሱል ﴾ﷺ﴿  የእናታቸዉን የዘር ሀረግ ጥቀሱ?

የጥያቄው ማብቂያ ሚሆነዉ እስከ ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ 12:00 ሠዐት ድረስ ነዉ

የውድድሩም መስፈርት መልሶቻችሁ በ Facebook እና በ tiktok ገፃችን ላይ ጥያቄዉ ሲለቀቅ በኮመንት መስጫ ላይ በመመለስ

👉ትክክለኛዉን መልስ ከሆኑ እና
👉 ኮመንቱ ብዙ ላይክ የሚያገኘው ተሳታፊ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናል።

📌የፌስቡክ አድራሻችንን በዚህ ሊንክ ታገኙታችሁ👇⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL

የቲክቶክ በዚህ ሊንክ ታገኙታችሁ👇⬇️

https://www.tiktok.com/@darulhijrateyn1?_t=8rFUdxzH328&_r=1

ለሁላችሁም መልካም እድል🙏
ሼር ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን ያሳትፉ☑️

🔰ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

29 Nov, 10:28

ማታ 3:00 ጀምሮ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

29 Nov, 09:13

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗 (አልሐዲሱል አርበዑን)
📝የኪታቡ ፀሐፊ አልኢማም ሙሕዪዲን የሕያ ቢን ሸረፍ አንነወውይ

            3ኛ መጅሊስ

🟢ሸርሕ እና ታዕሊቅ በኡስታዝ ካሚል ሰልማን (ሐፊዘሑላሁ ተዓላ)

ዛሬ አርብ ማታ ከምሽቱ 3:00-4:00

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ደርሱን ለተካፈለ ሙተሲል በሆነ ሰነድ ኢጃዛ ይሰጣል።

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

28 Nov, 18:54

Live stream finished (29 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

28 Nov, 18:30

ኡስታዝ ገብተዋሉ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

28 Nov, 18:25

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 19:00

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 19:00

በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ........🤩
  #አስተማሪ............☺️
  #አስለቃሽ.............😢
   # አዝናኝ...............😁

📍‟ ጣፋጭ ታሪክ ”📍

አዲስ #ተከታታይ ታሪክ በዚህ #ቻናል ላይ የሚገኝ። አሁኑኑ ያንብቡ!!
ታሪኩ ተጀምሯል... ይፍጠኑ እንዳያመልጦዎት!!
#ᴏᴘᴇɴ ይበሉ👇👇👇

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 18:52

https://vm.tiktok.com/ZMhnGqhHX/

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 18:15

👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

  .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር
.....see more

ውሸት አደለም ገብተዉ ሙሉውን ያንብቡት

    👇👇👇👇👇👇
       ሙሉውን ለማንበብ
     👆👆👆👆👆👆

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 17:41

🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 17:19

ዛሬ ጋየቱል ሙኽተሰር (አቢ ሹጃዕ)
ደርስ አይኖርም
⛔️

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 15:38

📚አስረኛው ጥበብ
📗(الحكمة العاشرة)📗

الأعمال كلها صور قائمة وأرواحها سر الإخلاص فيها

ኸይር ስራዎች ልክ እንደ ፎቶ ና ጥላ ናቸው የነሱ መንቀሳቀሻ ሩሓቸው እዛ ላይ ያለ ኢኽላስ ነው ኢኽላስ ከሌላው ስራው ጥቅም የለውም ማለት ነው

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 02:30

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 02:30

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

19 Nov, 02:30

📖ሱረቱል ያሲን

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

18 Nov, 19:19

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

18 Nov, 19:04

Live stream finished (31 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

18 Nov, 18:34

ኡስታዝ ገብተዋል

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

18 Nov, 18:33

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE?livestream

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

18 Nov, 18:33

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

18 Nov, 18:01

https://vm.tiktok.com/ZMhnR2k5C/

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

15 Nov, 19:23

Live stream finished (21 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

15 Nov, 19:05

ኡስታዝ ገብተዋል

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

15 Nov, 19:02

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE?livestream=57e1056f8b5a409434

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

15 Nov, 19:02

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

15 Nov, 18:09

እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

15 Nov, 13:44

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗 (አልሐዲሱል አርበዑን)
📝የኪታቡ ፀሐፊ አልኢማም ሙሕዪዲን የሕያ ቢን ሸረፍ አንነወውይ

             1ኛ መጅሊስ

🟢ሸርሕ እና ታዕሊቅ በኡስታዝ ካሚል ሰልማን (ሐፊዘሑላሁ ተዓላ)

ዛሬ አርብ ማታ ከምሽቱ 4:00-5:00

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ደርሱን ለተካፈለ ሙተሲል በሆነ ሰነድ ኢጃዛ ይሰጣል።

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

15 Nov, 02:34

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

15 Nov, 02:34

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 18:48

Live stream finished (25 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 18:26

ኡስታዝ ገብተዋል

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 18:25

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 18:25

የፍቅህ ደርስ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 18:23

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 18:13

ተማሪ ነህ ?

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 08:54

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗የኢማም አልአስፈሃኒይ ረሒመሁላህ ጋየቱል ሙኽተሰር (አቢ ሹጃዕ)

             40ኛ መጅሊስ

🟢በኡስታዝ ሪድዋን ዑመር ሸርህ ተዕሊቅ

ዛሬ ሐሙስ ማታ ከምሽቱ 3:30_4:00

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ዋጂብ የሆኑብን ዒባዳዎች አፈፃፀም አብረን እንማማር

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 02:39

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

14 Nov, 02:39

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 19:07

Live stream finished (18 seconds)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 19:07

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 19:05

Live stream finished (34 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 18:32

ኡስታዝ ገብተዋል

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 18:31

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE?livestream=dcefe0deb8f7953f3f

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 18:31

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 07:47

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗የኢማም ሑጀቱል ኢስላም አቡ ሐማድ አልገዛሊይ ቢዳየቱል ሂዳየህ

             26ኛ መጅሊስ

🟢በኡስታዝ ሀቢብ ጅብሪል ሸርህና ተዕሊቅ

ዛሬ ረቡዕ ማታ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ደርሱ ለተካፈሉ በሙሉ በኪታቡ ኻስ ኢጃዛ ሙተሲል በሆነ ሰነድ ይሰጣሉ።

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 02:33

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

13 Nov, 02:33

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

12 Nov, 18:52

Live stream finished (31 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

12 Nov, 18:22

ኡስታዝ ገብተዋል

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

12 Nov, 18:22

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE?livestream=a7cee197689b2dad98

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

12 Nov, 18:20

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

12 Nov, 18:10

ደርሳችን ከ 10 ደቂቃ ቦኋላ እንጀምራለን

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

12 Nov, 16:19

📚ዘጠነኛው ጥበብ

📗(الحكمة التاسعة)📗

تنوعت أجناس الأعمال بتنوع واردات الأحوال

(የኸይር) ስራዎች አይነት የተለያየው ሰውዬው ላይ በሚመጣው ዋሪዳ (አላህን ማወቅ) ልክ ነው

📌ማብራሪያ:

ኸይር ስራዎች ብዙ አይነት ናቸው ሰላት ፆም ቁርኣን ሌሎችም አሉ እናም ሰዎች ለየት ብለው የተወሰኑት ሰላት ላይ ለይልም እየቆሙ ሌሎች ደሞ ሰደቃዎችንም በመስጠት ይሳተፋሉ ይህ ሁላ የሆነው እነሱ ላይ ከሚፈጠረው የፈዷኢል ተነሳሽነት ና በገራላቸው ልክ ነው እናም ሸይኹም የነገሩን ይህን ነው

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
🔰የፌስቡክ አድራሻ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL
📚የኮሌጃችን መክተባ👇
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK
📲ቲክቶክ👇
https://www.tiktok.com/@darulhijrateyn1?_t=8rFUdxzH328&_r=1
📲ዩ ቲዩብ👇
https://youtube.com/@darulhijrateyn323?si=0ebe00x5rNhFGeoh

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

06 Nov, 02:02

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

06 Nov, 02:02

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 19:59

🔮ይህ የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ official ቻናል ነው። በዚህ ቻናል
➲ በቀጥታ የሚተላለፉ የኪታብ ደርሶች
➲ የኢጃዛ እና የሰነድ ደርሶች
➲ የተለያዩ አስተማሪ ፅሑፎች
ሒከም
ፈዷኢል
አዝካር
አዳብያት ይለቀቅበታል።
🟩ቻናሉ ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
https://t.me/+VCBZNr4tIi2Omy6P

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 18:49

Live stream finished (22 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 18:27

ፍቅህ ደርስ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 18:27

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 17:35

🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 16:53

📢አስደሳች ዜና🔊

🔰ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ ለእናንተ የቻናላችን ተከታታዮች ጥያቄ እና መልስ ውድድር አዘጋጅቶላችኋል::

ውድድሩ የሚሆነው በ Facebook📎 ገፃችን ሲሆን የጥያቄዎቹን መልሶች ኮሜንት መስጫ ውስጥ
በማስቀመጥ በመመለስ ተሳታፊ ይሁኑ

🟢ጥያቄዉም ዘወትር ጁሙዐ ከምሽቱ 2:30 በዳሩል ሒጅራተይን የ Facebook ገፃችን የሚለቀቅ ሲሆን የተወዳዳሪዉም መልሶች በመላክ እና ላይክ በማስደረግ እስከ ቅዳሜ ከምሽቱ 12:00 ሠዐት ድረስ መስፈርቶቹን በሟሟላት አሸናፊ ለሚሆነዉ ተወዳዳሪ የ 50 ብር ካርድ የሚሸለም ይሆናል

የውድድሩም መስፈርት መልሶቻችሁ በ Facebook ገፃችን ላይ ጥያቄዉ ሲለቀቅ በኮመንት መስጫ ላይ በመመለስ

👉ትክክለኛዉን መልስ ከሆኑ እና
👉 ብዙ ላይክ የሚያገኘው ተሳታፊ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናል።

ውድድሩን ለሚያሸንፈዉ ተሳታፊ የ ካርድ ተሸላሚ ይሆናል
የፌስቡክ አድራሻችንን በዚህ ሊንክ ታገኙታችሁ👇⬇️

https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL

ለሁላችሁም መልካም እድል🙏
ሼር ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን ያሳትፉ☑️

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
🔰የፌስቡክ አድራሻ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 08:19

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗የኢማም አልአስፈሃኒይ ረሒመሁላህ ጋየቱል ሙኽተሰር (አቢ ሹጃዕ)

             37ኛ መጅሊስ

🟢በኡስታዝ ሪድዋን ዑመር ሸርህ ተዕሊቅ

ዛሬ ማክሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:30_4:00

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ዋጂብ የሆኑብን ዒባዳዎች አፈፃፀም አብረን እንማማር

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 02:31

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

05 Nov, 02:31

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

04 Nov, 19:13

ኔትዎርክ እየተቆራረጠ አስቸገረ ኢንሻአላህ የምናካክስ ይሆናል🙏

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

04 Nov, 19:07

Live stream finished (30 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

04 Nov, 18:53

📗ቢዳየቱል ሂዳያ (መትን)

https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

04 Nov, 18:39

ኡስታዝ ገብተዋሉ☑️

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

04 Nov, 18:36

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

04 Nov, 17:30

📚 ሰባተኛው ጥበብ
📗(الحكمة السابعة )📗

لا يُشَكّكَنَّكَ في الوَعْدِ عَدَمُ وُقوعِ المَوْعودِ، وإنْ تَعَيَّنَ زَمَنُهُ؛ لِئَلّا يَكونَ ذلِكَ قَدْحاً في بَصيرَتِكَ وإخْماداً لِنُوْرِ سَريرَتِكَ

  (ابن عطاء الله السكندري)

ከአላህ ዘንድ ግዜውም ጭምር ተነግሮ ቃል የተገባው ነገር ባለመከሰቱ ቃሉ ላይ ጥርጣሬ እንድፈጠርብህ እንዳያደርግህ ምናልባት ያ ነገር (ጥርጣሬው) መፈጠሩ የውስጠ እይታ ለማነስ ና የውስጥ ኑርህ ለመጥፋት ምክኒያት ልሆን ይችላል

📌ማብራሪያ:
አላህ በብዙ ቦታ በቁርኣኑ የገባቸው ቃሎች አሉ ሙእሚኖችን መርዳት የመሰለ ሌላም ሌላም አላህ ደሞ ቃሉን አያፈርስም ይፈፅማል
አንተ ደሞ ስታይ እነዛ ቃሎች ምንም እየተተገበሩ አደለም እናም አለመተገባራቸው አላህ ላይ ጥርጣሬ እንድኖርህ እንዳያደርግህ ምክኒያቱም እንዛ ቃሎች ያልተተገበሩት አላህ ከኛ ምፈልገው ነገር አል ና ያንን ነገር ባለማሟላታችን ነው

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
🔰የፌስቡክ አድራሻ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

04 Nov, 11:58

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗የኢማም ሑጀቱል ኢስላም አቡ ሐማድ አልገዛሊይ ቢዳየቱል ሂዳየህ

             23ኛ መጅሊስ

🟢በኡስታዝ ሀቢብ ጅብሪል ሸርህና ተዕሊቅ

ዛሬ ሠኞ ማታ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ደርሱ ለተካፈሉ በሙሉ በኪታቡ ኻስ ኢጃዛ ሙተሲል በሆነ ሰነድ ይሰጣሉ።

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

04 Nov, 06:44

https://vm.tiktok.com/ZMhXWMAEu/

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

02 Nov, 02:59

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

02 Nov, 02:59

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

01 Nov, 17:28

📚ስድስተኛው ጥበብ
📗(الحكمة السادسة)📗

📌(لا يَكُنْ تأَخُّرُ أَمَدِ العَطاءِ مَعَ الإلْحاحِ في الدُّعاءِ مُوْجِباً لِيأْسِكَ. فَهُوَ ضَمِنَ لَكَ الإِجابةَ فيما يَخْتارُهُ لَكَ لا فيما تَخْتارُهُ لِنَفْسِكَ. وَفي الوَقْتِ الَّذي يُريدُ لا فِي الوَقْتِ الَّذي تُريدُ)

  (ابن عطاء الله السكندري)

ዱዓ ላይ ቺክ (ማዘውተር) ከማለትህም ጋ የፈለከውን ነገር ቶሎ አለማግኘትህ ተስፋ ለመቅረጥህ ምክኒያት መሆን ዬለበትም አላህ ዱዓህን እንደምቀበልህ ቃል ገብቶልሃል እሱ ላንተ በመረጠልህ መንገድ አንተ በመረጥከው ሳይሆን እንድሁም ደሞ አንተ በፈለከው ግዜ ሳይሆን እሱ በፈልገው ግዜ

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
🔰የፌስቡክ አድራሻ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

01 Nov, 06:42

ሼር እናድርግ ባረከላሁ ፊኩም...🙏
https://www.tiktok.com/@darulhijrateyn1?_t=8r1heOAYdYU&_r=1

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

01 Nov, 03:44

☀️የጠዋት ዚክሮችና ጥቅሞቻቸው☀️

اللهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ مِنْكَ فِي نِعْمَةٍ وَعَافِيَةٍ وَسِتْرٍ،
فَأَتْمِمْ عَلَى نِعْمَتَكَ وَعَافِيَتَكَ وَسِتْرَكَ فِي الدُّنْيَا
وَالآخِرَةِ » .

( يُقرأ ثلاث مرات )

📌ትሩፋቱ :

ይህንን ዱዐ ንጋት ላይ 3 ጊዜ ያነበበ ሰው በሱ ላይ አላህ ፀጋዉን ይሞላለታል ::

[ابن السني في عمل اليوم والليلة برقم ٥٥]

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
🔰የፌስቡክ አድራሻ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

01 Nov, 03:39

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

01 Nov, 03:39

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 18:44

Live stream finished (21 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 18:24

ኡስታዝ ገብተዋል

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 18:23

https://vm.tiktok.com/ZMhQqGUvc/

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 18:22

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 18:08

ሰአቱን ትንሽ ቀደም ብለን እንጀምራለን

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 16:36

📚አምስተኛው ጥበብ

📌(ላንት ቃል በተገባልህ ነገር መልፋትህ አንተ እንድትሰራው በተፈለገው ነገር ደሞ መዘናጋትህ የውስጥ እይታህ ለመጥፋቱ ምልክት ነው።)
📗الحكمة الخامسة📗

📌(اجتهادك فيما ضمن لك، وتقصيرك فيما طلب منك دليل على انطماس البصيرة منك)

📍ማብራሪያ:
ላንት ቃል የተገባልህ ረዝቅህ ነው አላህ እንድረዝቅህ ቃል ገብቶልሃል ካንተ ደሞ እሱን እንድትገዛው ፈልጎዋል (አዞሃል) አንተ ደሞ ቃል በተገባልህ ላይ ከልክ በላይ እየለፋህ የታዘዝከውን ዒባዳ መዘንጋትህ የውስጥ እይታህ የመጥፋቱ ምልክት ነው ሰው በውስጥ እይታው የሩቅ (የአኼራ) ነገራቶችን ይመለከታል ልክ በዐይኑ ሚታዩ ነገራቶችን እንደምመለከተው

ነገር ግን ሐላል የሆነን ርዝቅ በዒባዳ ላይ ሳንዘናጋ መፈለግ እሱ ነው ትክክለኛው ጥበብ ማለት

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
🔰የፌስቡክ አድራሻ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910&mibextid=ZbWKwL

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 09:37

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗የኢማም አልአስፈሃኒይ ረሒመሁላህ ጋየቱል ሙኽተሰር (አቢ ሹጃዕ)

             36ኛ መጅሊስ

🟢በኡስታዝ ሪድዋን ዑመር ሸርህ ተዕሊቅ

ዛሬ ሐሙስ ማታ ከምሽቱ 3:30_4:00

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ዋጂብ የሆኑብን ዒባዳዎች አፈፃፀም አብረን እንማማር

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 04:12

📗አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና የማታ ዚክር
https://t.me/Darulhijrateyn_islamic_BOOK

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

31 Oct, 04:12

🎧አልዊርዱ አልለጢፍ

የጠዋትና☀️ የማታ🌙 ዚክር

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

30 Oct, 19:05

Live stream finished (29 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

30 Oct, 18:37

ኡስታዝ ገብተዋል

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

30 Oct, 18:36

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

30 Oct, 16:38

📚አራተኛዉ ጥበብ

📌የነገራቶችን መጨረሻቸውን (ውጤታቸውን) ከማሰብ ነፍሲያህን አሳርፋት ላንት በሆነው ነገር ላይ ሌላው ያንን ነገር ከሰራልህ አንተ በሱ ላይ አትጨነቅ )

📗الحكمة الرابعة📗

📌(أرح نفسك من التدبير، فما قام بہ غيرك عنك لا تقم بہ لنفسك)

  (ابن عطاء اللہ السكندري)

📍ማብራሪያ

አት ተድቢር (التدبير) ማለት የነገራቶችን መጨረሻቸውን ውጤቱን ማየት ነው
ማለትም ሰውዬው ስራ ንግድ የመሳሰሉትን መስራት ይፈልጋል ከዛስ ሀሳቡ ምን ላይ ይሆናል ውጤታማ እሆናለሁ ወይስ እከስራለው በዝህ ስራዬ ስኬታማ (ይሳካልኛል) ወይስ እኔ ባሰብኩት መንገድ አይሄድም ብሎ ይጨነቃል እናም ምክራቸው እዝህ ላይ ነው በዝህ ነገር አትጨነቅ ይሄንን ሀላፍነቱን አላህ ወስዶልሃል ነው ካንተ ምጠበቀው ስራውን ስታየው ያዋጣኛል ብለህ ካሰብክ መስራት ብቻ ነው

ሰውዬው መስራት ያለበትን ይሰራል ማድተግ ያለበትን ያደርጋል በውጤቱ ግን መጨነቅ ዬለበትም ያ ወደ አላህ ነው ነገሩ ጡሩ ካደረገለት ማመስገን በተቃራኒው ከሆነ ደሞ የአላህን ውሳኔ ወዶ መቀበል

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
🔰የፌስቡክ አድራሻ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082274142910

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

25 Oct, 18:07

👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

  .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር
.....see more

ውሸት አደለም ገብተዉ ሙሉውን ያንብቡት

    👇👇👇👇👇👇
       ሙሉውን ለማንበብ
     👆👆👆👆👆👆

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

25 Oct, 08:41

ቅድመ ማስታወቂያ፦
የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዓመታዊ መደበኛ የዲፕሎማ ደርስ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
📚በአላሁ ተዓላ ፈቃድ በጥር ወር አዳዲስ ተማሪዎች የምንቀበል ሲሆን 💫ምዝገባው የሚሆነው ከታህሳስ 01 እስክ ጥር 10 ይሆናል።💫

የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ አስተዳድር
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 19:20

📚የመጀመሪያ ጥበብ
(በሥራ ላይ የመተማመን ምልክት ስህተት በሚኖርበት ጊዜ ተስፋ ማጣት ነው.)
📗الحكمة الأولى📗
(مِنْ عَلامَةِ الاعْتِمادِ عَلى العَمَلِ، نُقْصانُ الرَّجاءِ عِنْدَ وُجودِ الزَّللِ)
  (ابن عطاء الله السكندري)

በአደብ የተሞላ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 18:46

Live stream finished (13 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 18:46

ኔት እየተቆራረጠ ስለሆነ ቀጣይ ደርሳችን ከዝህ እንጀምራለን

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 18:37

ኡስታዝ ገብተዋል

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 18:35

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE?livestream=29d5665ffa6f922922

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 18:33

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 18:33

Live stream finished (4 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 18:30

የፍቅህ ደርስ ሰአታችን

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 18:29

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

24 Oct, 10:58

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗የኢማም አልአስፈሃኒይ ረሒመሁላህ ጋየቱል ሙኽተሰር (አቢ ሹጃዕ)

             34ኛ መጅሊስ

🟢በኡስታዝ ሪድዋን ዑመር ሸርህ ተዕሊቅ

ዛሬ ሐሙስ ማታ ከምሽቱ 3:30_4:00

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ዋጂብ የሆኑብን ዒባዳዎች አፈፃፀም አብረን እንማማር

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

23 Oct, 19:08

Live stream finished (29 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

23 Oct, 18:52

ኡስታዝ ገብተዋል ገባ ገባ በሉ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

23 Oct, 18:45

ኡስታዝ ገብተዋል ገባ ገባ በሉ

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

23 Oct, 18:39

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE?livestream=aa398302a168339f43

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

23 Oct, 18:39

Live stream started

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

23 Oct, 09:16

🔮የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የዒልም መጅሊስ የኪታብ ደርስ እንድትገኙ ይጋብዛቹዋል📘

📗የኢማም ሑጀቱል ኢስላም አቡ ሐማድ አልገዛሊይ ቢዳየቱል ሂዳየህ

             21ኛ መጅሊስ

🟢በኡስታዝ ሀቢብ ጅብሪል ሸርህና ተዕሊቅ

ዛሬ እሮብ ማታ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ

ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፈው በዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል…
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

📝ደርሱ ለተካፈሉ በሙሉ በኪታቡ ኻስ ኢጃዛ ሙተሲል በሆነ ሰነድ ይሰጣሉ።

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

22 Oct, 18:56

Live stream finished (24 minutes)

DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE

22 Oct, 18:33

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

5,049

subscribers

1,205

photos

56

videos