This is a monthly article of The Voices of Awaqi. It is a platform that celebrates the diverse talents of talented young artists and encourages creativity.
This collection focuses on the amazing contestants who have emerged as winners over the November month.
Heartfelt Thank you to everyone who participated in the contest!🙌
********
ዘጠነኛው የአዋቂ ወርሃዊ ቅፅ 🔊🔊🔊
ይህ የአዋቂ ወጣት ድምፆች ወርሃዊ ጽሑፍ ነው:: የአዋቂ ወጣት አርቲስቶች ልዩ ልዩ ችሎታዎችን የሚያወሳ እና የፈጠራ ስራዎችን የሚበረታታ መድረክ ነው ::
ይህ ስብስብ ባሳለፍነው ወር ውስጥ ባቀረብናቸው ርዕሶች ላይ እንደ አሸናፊዎች ብቅ ብቅ ባሉ አስደናቂ ተወዳዳሪዎች ላይ ያተኩራል ። አመለካከታችሁን ለማካፈል በልዩ ጥበባችሁ በወድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!
Read | እነሆ👇
https://telegra.ph/Issue-9--The-Voices-Of-Awaqi-12-02
@awaqiethiopia