ተንዚል የቁርኣን እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማእከል በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:-
የስራ መደብ
1.ወንድ ኡስታዝ
ብዛት:- 2
መስፈርት
👉 ቁርኣን የሃፈዘ
👉 ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክሎ የሚቀራ
👉 መርከዞች ላይ 2 አመት የማስተማር ልምድ ያለው
👉 በጥሩ ስነ ምግባር ምስክር ማምጣት የሚችል
👉 መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀት ያለው
👉 መሠረታዊ የአረበኛ ትምህርት ቋንቋ ማስተማር ልምድ ያለው
2. ሴት ኡስታዛ
ብዛት:- 2
መስፈርት
👉 15 ጁዝ ቢያንስ ቁርኣንን ያፈዘች
👉 ቁርኣንን በተጅዊድ ያኸተመች
👉 መርከዞች ላይ 2 አመት የማስተማር ልምድ ያላት
👉 በጥሩ ስነ ምግባር ምስክር ማምጣት የምትችል
👉 መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀት ያላት
👉 መሠረታዊ የአረበኛ ትምህርት ቋንቋ ማስተማር ልምድ ያላት
የደመወዝ ሁኔታ
👉 በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ
👉 ቋሚ
ማሳሰቢያ
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም አመልካች ከተለቀቀበት ቀን 2 ቀናት ውስጥ አስፈላጊ ዶክመንቶችን በማሟላት ማመልከት ይኖርበታል::
ለማመልከት የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ
👉 0933807513
👉 0967936098