ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah @hawassauniversitymuslimstudents Channel on Telegram

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

@hawassauniversitymuslimstudents

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus)
① የሚቀሩ ቂርዓቶችን
② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡
③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል
ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን!
👇
👉 @HUMSJ_bot 👈

ያ የ ት 👆

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah (Amharic)

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 ለመኖር እና ለመረጃ እንደሆነ የዚህ Channel አለው። ይህ ከተማሪዎች ጀመዓ ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና ለመቀላቀልም ይሆናል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጀመዓ የተመዘገበ ቂርዓቶችንና ሙሀደራዎችን ማዳረስ ይሆናል። በዚህ Channel ውስጥ ሌሎች ድናዊ ምክሮችን ለመለዋወጥ ይሆናል። ስለመልዕክትዎን እና ሌሎች ግንባታዎችን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 በመያዝ የገልጹላቸውን ምንሆረውን የሚለውን መረጃዎችን ተጠቃሚ እንደሆነ አሳዘናለን። በአጭር ትክክለኛ መረጃዎች ግንባታዎችን ከዚህ ውስጥ ማረጋገጥ እና ለመረጃ በማግኘት ከእናንተው የተለያዩ መረጃዎችን በትክክል ተናጋሪ ማግኘት እንችላለን። እናስተባበሩ እና መተግበሩንም ለመረጃ እና ለመዝገብ የምናገኝ ድምፅ ለማስፋት እናመጣችሁ። እንደሆነ መልእክትዎን በመጠቀም ለተጠቃሚያቸው አስተምረናል። በመሆኑ መልእክትዎን በማህበረሰብ ውስጥ መልኩን እና መክፈልን ለማረጋገጥ ሊያደርግ አምልን።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

07 Dec, 10:56

📢 የደርስ ማስታወቂያ 📢

የሚቀራው ደርስ :-
متن سفينة النجاة

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ سالم بن عبد الله الحضرمي الشافعي- رحمه الله تعالى -

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
ቅዳሜ እና እሁድ ከመغሪብ - ዒሻ

ትምህርቱ ለጀማሪዋች የተዘጋጀ የፊቅህ ኪታብ ነው

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

06 Dec, 18:23

ዐፍወን በግል ሐጃ ምክንያት ከነገ ጧት ጀምሮ በዚህ ሳምንት የአል ሙምቲዕ ደርስ አይኖርም።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

02 Dec, 10:46

📢 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📢

የሚጀመረው ደርስ :-
متن سفينة النجاة

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ سالم بن عبد الله الحضرمي الشافعي- رحمه الله تعالى -

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
ሰኞ እና ማክሰኞ ከመغሪብ - ዒሻ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ዛሬ ህዳር 25 2017

ትምህርቱ ለጀማሪዋች የተዘጋጀ የፊቅህ ኪታብ ነው

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

01 Dec, 13:33

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ እሁድ

مختصر أخلاق حملة القرآن
للإمام الآجري

ትምህርት ከ መغሪብ ሶላት በኋላ ይቀጥላል ።

በ ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ ።

ገና እየተጀመረ ስለሆነ መጀመር የምትፈልጉ ሰወች አሁንም አረፈደም።

https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

30 Nov, 13:22

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ ቅዳሜ

30 Nov, 13:20

ዛሬ የ ሰፊነቱ አን፡ነጃህ ኪታብ አይጀምርም

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

30 Nov, 03:14

ሊጀመር ነው

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

29 Nov, 19:28

من أراد ان يفهم النحو بطريقه السهل فاليراجع او فاليقرأ هذ الکتاب ”النحو التطبيقي“
لشيخ خالد بن عبد العزيز

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

25 Nov, 04:01

Live stream finished (48 minutes)

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

25 Nov, 03:12

Live stream started

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

24 Nov, 03:56

Live stream finished (41 minutes)

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

24 Nov, 03:15

Live stream started

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

22 Nov, 11:53

⬇️ القرآن وبقاء العقل
أهل القرآن يمتعون بعقولهم ولو طالت بهم أعمارهم ..
🌺🍃
فعن عبد الملك بن عمير قال:
"كان يقال: إن أبقى الناس عقولا قراء القرآن ".
وقال بعض السلف: "من حفظَ القرآن متِّع بعقله"

⬇️ቁርኣንና የአእምሮ ቀጣይነት!!
የቁርኣን ባለቤቶች በነሱ ላይ እድሜያቸው ቢረዝምም በአእምሮአቸው ይጠቀማሉ።

💬አብድልመሊክ ቢን ዑመይር እንዲህ ይላሉ:–

#ይባል ነበር"ከሰዎች ሁሉ ከአቅል በስተኩል
ቀጣይነት ያላቸው ቁርኣንን አንባቢዎች ናቸው።
🌺🍃
ከሰለፎች ከፊሉ ብሎ ይል ነበር።
«ቁርኣንን በአእምሮው የሸመደደ በአቅሉ
ይጣቀማል።»

👍ለሌሎች ሼር ማድረጎን አይዘንጉ
@ibrahim_furii

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

18 Nov, 17:25

#ጥቆማ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዐረብኛ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀብሎ በመደበኛ(Regular) ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በመኾኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ዋናው ሬጅስትራር  በአካል በመቅረብ ከኅዳር 05 - 20/2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መኾኑ ተገልጿል።

በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን ፕሮግራም ያለፋችሁ ተማሪዎች የዕድሉ ተጠቃሚ መኾን ትችላላችሁ ተብሏል።

ለበለጠ መረጃ:-
                     📱0920114937
(ሙሐመድ፣ የዐረብኛ ትምህርት ክፍል ኃላፊ)
(Muhammad, head Department of Arabic Language & Literature)

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

18 Nov, 17:25

🌹🌹Beeksisa🌹🌹

Barattoota Afaan Arabaa digriidhaan  barachuuf barbaaddan hundaaf
Afaan Arabaa Yuunivarsiitii Wallootti akka kennamu ni beekama.  yuunivarsiitiin Walloo bara barnoota 2017tti barattoota Afaan Arabaa barachuuf fedhii qaban yuunivarsiitii mootummaa hundaa irraa galmeesse barsiisuu barbaada .
kanaafuu bara barnoota 2016 freshman course kan fudhattan fi bara barnoota 2017tti qabxii darbiinsa yuunivarsiitii fiddan sadaasa 05_20 /2017tti rijistiraala yuunivarsiitii walloo damee daseetti akka galmooftan isinii beeksiisna .
Odeeffannoo dabalataaf
0920114937
Muhammad  / Dura taa,a  Afaan Arabaa yuunivarsiitii walloo /.

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

15 Nov, 23:06

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የአልመምቲዕን ደርስ የምትከታተሉ ወንድምና እህቶች ቅዳሜ ደርስ የለም።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

15 Nov, 12:27

የአልመምቲዕን ደርስ በርቀት ሆናችሁ የምትከታተሉ ወንድምና እህቶች የሰራችሁትን አሳይመንት በዚህ ዩዘር መላክ ትችላላችሁ።

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
@abuabdillah44

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

13 Nov, 17:52

🔴🔗 livestream 🔗🎤

👉አድስ ኪታብ
ኑ እንማር, ኪታብ ይዛችሁ ቀጣይነት ያለው ነው በዚ ሰዓት
➛ ረቡዕ
➛ ሀሙስ
➛ ጁመዓህ በተከታታይ..

➛ልቅራ ወይስ ብለህ እንዳታመነታ ጀምር ትጠቀማለህ አደራ
➛ተማሪዎች አደራ ተከታተሉ

ከ 2:40 ጀምሮ

የኪታቡ ስም= ቡሉግ አልመራም

ሸር አድርጉ ሙስሊም መእሚናት

here➛https://t.me/KnowlegeBeforeWordsanddDeeds

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

13 Nov, 13:09

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የ 

ما لا يسع المسلم جهله

ትምህርት ከ መغሪብ ሶላት በኋላ ይቀጥላል ።

በ ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ ።

ገና  እየተጀመረ ስለሆነ መጀመር የምትፈልጉ ሰወች አሁንም አረፈደም።

https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

13 Nov, 11:02

አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ
----------------------------
የተከበራቹህ ወንድም እህቶች

ነገ ርቡዕ, ሀሙስ እና አርብ በተከታታይ በቀጥታ ስርጭት የሚቀራ አዲስ ኪታብ እንጀምራለን ኢንሻአላህ

ደርስ :- بلوغ المرام من أدلة الأحكام
የደርሱ ስዓት :- 2:40-3:30 PM
የደርሱ አቅራቢ :-
أستاذ :أبي حزام عبد الرحمان بن سعيد حفظه الله
ሌሎች ወንድሞችም እንዲጠቀሙ ሼር ሼር እያረጋቹህ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/KnowlegeBeforeWordsanddDeeds

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

12 Nov, 18:58

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የ 

عقيدة التوحيد

ትምህርት ከ ፈጅር  ሶላት በኋላ ይቀጥላል ።

በ ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ ።

ገና  እየተጀመረ ስለሆነ መጀመር የምትፈልጉ ሰወች አሁንም አረፈደም።

https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

12 Nov, 02:04

10 Nov, 21:32

አላህ ካለ በሹራችን መሰረት በሚቀጥለው ሐሙስና ጁሙዓ የከነማ ሴቶች ደርስ በዚህ ኪታብ ይጀመራል።
👉ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ የተማሪዎች መስጂድ።
👉ሰዓት፡ ከዐስር ሶላት በኋላ።
ላልሰሙ እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

09 Nov, 19:28

አሳይመንቱን ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ቅዳሜ 07/03/2017

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

09 Nov, 18:35

የአል ሙምቲዕ ኪታብ አሳይንት

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

08 Nov, 22:11

ለምንድን ነው ስደውል ያላነሳሽው?
አስተማሪ ታሪክ

ለሆነ ጉዳይ ለሶስት ቀናት መንገድ ወጣሁ። ሌላኛው ሃገር እንደደረስኩ ሚስቴንና አንድ ልጄን ደህንነታቸውን ለማስረገጥ ደወልኩ። ከዚህ በፊት ከነሱ ተለይቼ አላውቅም። እነሱም መራቄን አያውቁትም። ካገባሁ ሶስት አመቴ ነው። የሆነ ሆኖ ስልኬ አልተነሳም። ስልኬ ከእጄ ሳይነጠል ሶስት ቀናት አለፉ። ያለ ግነት በየ እሩብ ሰዓቱ ቢበዛ በየ ግማሽ ሰዓት እደውላለሁ። ምላሽ የለም።

በሃይለኛ ተበሳጨሁ። ወንድሜ እና እህቴ ላይ ደወልኩ። የትንሿን ቤተሰቤን ደህንነት እንዲያረጋግጡልኝ ጠየቅኳቸው። ሰላም እንደሆኑ ነገሩኝ። አላመንኳቸውም።

የሚስቴ እናት (አክስቴ) ላይ ደወልኩ። ሰላም እንደሆኑ ነገረችኝ። ስልካቸውን እንደምጠብቅ ነገርኳት። ብጠብቅ ብጠብቅ አንድም የሚደውል የለም።
ሶስቱ ቀናት ረጃጅም ሶስት ወራት ያክል ሆነው አለፉ። አንዳንዴ ቁጣዬ ከውስጥ ሲገነፍል ይሰማኛል። ሌላ ጊዜ በሁኔታው በጣም እየተገረምኩ ምክንያቱን ለማወቅ እሞክራለሁ።

ሸይጧን አስፈሪ ጉትጎታዎችን ደግሞ ደጋግሞ ያመጣብኛል። ቀናቱ አለፉ። ወደ ሃገሬ ተመለስኩ። እግሬ እንደረገጠ ወደ ቤቴ ነበር የበረርኩት። እንደደረስኩ በሩን አንኳኳለሁ። እሱም ሳይበቃኝ ደወሉን ላይ በላይ እደውላለሁ። ባለቤቴ በሩን ከፈተች። ከነ ሙሉ ውበቷ፣ ከነ ሙሉ ድምቀቷ። ባማረ በደመቀ ሁኔታ ተቀበለችኝ። ከባድ አጋጣሚ ነበር። ልጄ ከኋላዋ አለ። አይኖቹ በደስታ ይጨፍራሉ። ሊያቅፈኝ እየሮጠ መጣ። እኔ እንደደነዘዘ ሰው ሆኛለሁ። ሰበቡም ጠፋኝ። በፍጥነት በቁጣዬ ቦታ ግርምት ተተካ።

ባለቤቴን የዚህ ሁሉ ቸልትኝነት ምክንያቱ ምን እንደሆነ ጠየቅኳት። ጉዞዬን አቋርጬ በፍጥነት ልመለስ ተቃርቤ ነበር። አጉል ጥርጣሬ ከያቅጣጫው ወሮኝ ነበር።
ባለቤቴ ተረጋግታ መለሰችልኝ። "ለእናትህ ደውለሃል?" አለችኝ። ለምን እንደጠየቀችኝ ምክንያቷ ባይገባኝም እንዳልደወልኩ ነገርኳት። ንግግሯ ገዳይ ነበር ። እንዲህ አለችኝ፡ "በነዚህ ቀናት ውስጥ ስሜትህ ምን እንደሆነ አየህ አይደል? የእናትህም ስሜት ይሄው ራሱ ነው፣ ለቀናት ሳትደውልላት ስትቆይ። ናፍቆት ለብልቧት፣ ስጋት ገብቷት እሷ ካልደወለች በቀር አንተ ደውለህ ድምጿን አትሰማም። ይሄን ጉዳይ በተደጋጋሚ ላስረዳህ ሞክሬያለሁ። የምትረዳ ግን አልሆንክም። ክቡር ባለቤቴ! ከዚህ የተሻለ መልእክቴን የማደርስበት መንገድ አላገኘሁም።

እድሜዋ ትንሽ ዐቅሏ ግን ትልቅ የሆነችዋን ሚስቴን አፈርኳት። አንገቴን ደፋሁ። ትምህርቱ በሚገባ ነው የደረሰኝ። የመኪናዬን ቁልፍ እያቀበለችኝ ወደ ጀሮዬ ጠጋ ብላ "ጀነትህ እየጠበቀችህ ነው" አለችኝ።

እድሜ ልኬን የማልረሳውን ትምህርት ከጠቢቧ ሚስቴ ተምሬ ወደ መጀመሪያዋ ውዴ ወደ እናቴ ሄድኩኝ። ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀት ነፍሴን ስላተረፈችኝ ውለታዋን መቼም አልረሳም። ለዚች ጠቢብና አስተዋይ ሚስት ምስጋና ይገባታል። አሳምራ ኮትኩታ ላሳደገቻት እናቷ ምስጋና ይገባታል። እሷን ለመረጠችልኝ እናቴ ምስጋና ይገባታል።

እሷን ሰበብ አድርጎ በእዝነቱ ከእንቅልፌ ያነቃኝ ጌታ ምስጋና ይገባዋል።

እናቴ! እናታቶቻችሁ ! በዱንያ ያሉ ጀነቶቻችን ናቸው። ሌላው ቢቀር በየቀኑ በመደወል እንኳ ቢሆን አትርሷቸው። ይሄ ትንሹ ነገር ነው። ልቦቻቸው እኛን ይጠብቃሉ። ለኛ ዱዓእ ያደርጋሉ። በየ ሰዓቱ ስለኛ ይጨነቃሉ። እያሰቡ እየተጨነቁም ደጋግመው በመደወል እንዳይረብሹን በመስጋት ከመደወል ይታቀባሉ። ባሎቻችሁን፣ ሚስቶቻችሁን ወላጆቻቸውን እንዲያስቡ በማስታወስ አግዙ።

ከ0ረብኛ የተመለሰ
የብዙዎቻችን በተለይም የወንዶች ችግር ነውና እንድንማርበት ብታሰራጩት ባረከላሁ ፊኩም።
(ጥቅምት 26/ 2017)

©©©

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

06 Nov, 13:36

📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
ما لا يسع المسلم جهله

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ الدكتور خالد بن حمد الخريف- حفظه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
ሮብ እና ሀሙስ ከመغሪብ - ዒሻ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ጥቅምት 27 ሮብ 2017

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

31 Oct, 14:39

📎 جديد 📎

📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የኮርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
آداب المعلم والمتعلم

የኪታቡ አዘጋጅ :-
العلامة الشيخ عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
➛ዛሬ ሀሙስ እና አርብ
ከመغሪብ - ዒሻ

https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

31 Oct, 10:30

የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም

የፊታችን ጁመዓ በሱና ኡስታዞቻችን ደማቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጅተን አየጠበቅናችሁ እንገኛለን።  ስለሆነም ሁላችሁ የዚህ ፕሮግራም ተካፋይ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

     ተጋባዥ ኡስታዞች

1 ሳዲቅ ኢብኑ ኸይሩ
2 ኡስታዝ አብዱሰመድ ሙሐመድ ኑር
3 ወንድም ኑረዲን አል-ዐረቢ

ሰአት   ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ

አድራሻ ➡️ t.me/nikab_jilbab_group

🔄Share

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

30 Oct, 08:30

ሺ ዘጠኝ መቶ 63 E.C = 30 ብር የተቀጡ 2 ሴቶች (15 birr each)👆

1ኛ ተከሳሽ አልማዝ በላይ
2ኛ ተከሳሽ ሙሉ ካሴ

➛ዛሬ ላይ ደግሞ በተቃሪኖሽ ኒቃብና ጅልባብ የለበሱ ሴቶች
-በየት/ቤቱ
- በየመግስት መ/ቤቱ
-በአየር መንገድ
በመባረር በማስጠንቀቂያ ፅሁፍ ይቀጣሉ። አትደነቁም ወይ !!

📰አዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም-28- 1963 E.c

t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

28 Oct, 18:12

📎 جديد 📎

📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
„ عقيدة التوحيد

የኪታቡ አዘጋጅ :-
معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان - حفظه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
➛ማክሰኞ ፣
➛ሮብ ፣
➛ሀሙስ ፣
ከ ፈጅር ሶላት በኋላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ጥቅምት 19 ማክሰኞ 2017

https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

27 Oct, 03:34

Live stream finished (37 minutes)

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

27 Oct, 02:56

Live stream started

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

26 Oct, 09:35

📎 جديد 📎

📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
مختصر أخلاق حملة القرآن

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام أبو بكر محمد بن الحسين الآجري -رحمه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
➛ቅዳሜ ፣
➛እሁድ ፣
ከመغሪብ - ዒሻ
( በቀናቶቹ ማስተካከያ ሊደረግ የሚችል)

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ጥቅምት 16 ቅዳሜ 2017

https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

25 Oct, 15:35

📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
الممتع في شرح الآجرومية

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ أبو أنس مالك بن سالم بن مطر المهذري - حفظه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
ቅዳሜ ፣
➛እሁድ ፣
➛ሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ

( በቀናቶቹ ማስተካከያ ሊደረግ የሚችል)

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ጥቅምት 15 ቅዳሜ 2017

النحو زين للفتى يكرمه حيث أتى
من لم يكن يعرفه فحقه أن يسكتا

https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

24 Oct, 06:24

መርካቶ ሸማ ተራ እሳት ለማጥፋት እስከ 4 ሚሊየን ብር በእሳት አደጋ ሰራተኞች ጉቦ መጠየቃቸውን ከተጎጅዎች የደረሱ ጥቆማዎች ያመለክታሉ።

በወቅቱ ቀድመው በአንፑላንስ በቦታው የደረሱ የእሳት አደጋ ሠራተኞች ቃጠሎው እየተካሄደ የማጥፊያ መኪና መጥቶ ቆሞ ከማን ጋር ነው የምንነጋገረው በማለት ከባለ ንብረቶች ጋር ድርድር ማካሄዳቸውንና ተስማምተው ወደ ስራ መግባታቸውን ጠቁመዋል።

እሳቱ ያን ያክል ጉዳት አያደርስም ነበር ያሉት ተጎጅዎች ፖሊስ ቀድመው በአንፑላንስ የመጡ ሠራተኞችን እንዲመረምርላቸው ጠይቀዋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ከትናንት በስቲያ ስለአደጋው እንደገለፀው በመርካቶ እሳት አደጋ ወቅት:-

👉አደጋውን እንደ ምቹ ሁኔታ በመጠቀም የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ 33 ተጠርጣሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ ነው።

👉እሳት አደጋው በ7 ሰዎች ቀላል በ2ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት አድርሷል።

👉የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፌዴራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ ቡድን ጋር በመቀናጀት ምርመራ መጀመሩን ገልጧል።

©wasumohammed

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

06 Oct, 18:59

በመውሊድ ዙሪያ ለበድሩ ሑሴን አሳሳች ንግግር የተሰጠ እርምት
~
መስከረም 26/2017
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

02 Oct, 17:38

👆اسم الكتاب = حَـقيَــقة شهادة أن محمدا رسول الله

👆المألف= عبد العزيز بن عبد الله بن محمد ال الشيخ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

01 Oct, 13:29

ውድ የተከበራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ። እነሆ በአሏህ ፍቃድ

ዛሬ ማለትም ማክሰኞ 21/01 2017 ከመግሪብ እስከ ኢሻ
ከላይ ያለው ኪታብ

በውዱ ኡስታዛችን አብዱ ሰላም ሀሰን ስለሚጀመር የፕሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋባዛችኃል።
ኪታቡ በተከታታይ እንደኮርስ ስለሚሰጥ እናዳያመልጣችሁ።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

18 Sep, 08:51

👉ማስታወቂያ
🌱ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጠርቷል።📤
🌱በተለይ #ሰሜን ያሉ ልጅችን ጓደኞቻችሁን ንገሯቸው እየደወላችሁ ኔትወርክ ስለሌለ።

👉መደበኛ ተማሪዎች በቀን 20 & 21 ምዝገባ ቀድማቹ ለመግባት ሞክሩ

➛ባለፈው አመት fresh የነበራችሁ በተመደባችሁበት ካምፓስ ና ድፓርትመንት ነው የምትመዘገቡት።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

14 Sep, 03:24

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah pinned «አስደሳች ዜና ለወላጆች እነሆ ➛ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው :: የመመዝገቢያ መስፈርቶች 1. ፆታ -ወንድ 2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ…»

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

12 Sep, 13:35

አስደሳች ዜና ለወላጆች

እነሆ ➛ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::

የመመዝገቢያ መስፈርቶች

1. ፆታ -ወንድ
2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ በላይ
3. የመርከዙን ህግና ደንብ ጠብቆ መማር የሚችል

📌የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

🔖ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
🔖ቁርአን በነዘር  
🔖ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    
🔖የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች

🗂 አድራሻ  :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ  አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ  መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ

ካሉበት ቦታ ሁነዉ ልጅዎን ለማስመዝገብ ይህን ድረገፅ ይጠቀሙ

www.multeqa.com

          ለበለጠ መረጃ

             👇👇👇

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://t.me/MerkezibniRejebbot

በስልክ

📲 +251917168518
📲 +251713139843
📲 +251910787068

💎 ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

14 Aug, 20:00

«ኒቃብ ለብሳ መጥፎ የምትሰራ አውቃለሁ» .........ካለህ
....
«ሙናፊቅ ሆኖ ከነብዩ ጀርባ ሶፈል አወል የሚሰግድ ሰው አውቃለሁ»  በለው ።

በሙናፊቁ ምክንያት ሶላትን እንደማንቃወመው ሁሉ በሴቷ ምክንያት ኒቃብን አንከለክልም። በህክምና ስም የሚያጭበረብር ዶክተር ካለ ዶክተሩን እናስወግዳለን እንጅ ህክምናና ሆስፒታልን አንዘጋም።

ጉድለት ያለው ሰዎቹ ጋር እንጂ ዲናችን ላይ አይደለም። የአላህ ዲን ሙሉ ነው።ሰዎች በሚሰሩት ጥፋት የሚወቀሱት ሰዎቹ እንጅ የተደበቁበት ውብ የዲን ድንጋጌ አይደለም።
#ኒቃብ #ኒቃብ #ያ #ሙስሊማት!

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

13 Jul, 07:30

ይህችን አፕ

ያላወረደ ማን ነው የፈለጌችሁትን የኪታብ ድምፅ ሪከርድ በፈለጋችሁት ኡስታዝ/ሸይክ ማግኘት ትችላላችሁ ።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

04 Jul, 10:17

🌱ለሁሉም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ሙስሊም ተማሪወች እንኳንጨለዚች ቀን አደረሳችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ

ሰኔ-27-2016 E.c➜Graduation Date

ትርጉም፡ 👇
🌹እንኳን ደስ አላችሁ🌹
ልቦች ያዝናሉ ፣ ዓይኖች እንባዎችን ያቁራሉ ፣መለየታችሁን ስናስታውስ።

በልባችን ውስጥ የወደቀውን ፍቅር እና ሀዘን  ፊደላትም ሆነ ቃላት ሊገልፁ አይችሉም።

እኛ ግን  “የሰለፍን መንገድ እና የአላህን ጠንካራ ገመድ እስከተከተላችሁ ድረስ ለአላህ ብለን እንወዳችኋለን” እንላለን።

በአላህ ይሁንብን ፣ ከኛጋ ያለፉትን ወርቃማ ቀናት አንረሳም ፣ ቀኖቹ አይሽሯቸውም ፣ እና የድሮዎቹ ቀናት ወደ እነሱ አይመለሱም - አላህ እኛ  ጋር  ደስተኛ ሆነን ያለፍንባቸውን ቀናትቶ መልካምን ያጠጣቸው።

🌿🌿𝙘𝙤𝙣𝙜𝙧𝙖𝙩𝙪𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣𝙨 !!🌿🌿

🌸👇
لَتذْرَفُ عيوننا من الدُموع
حين ذكرنا مثل هذا ويا حبائب ويا قرة العيون نحبكم حيثما كنتم

📌ربنا اجمعنا في جنتك أنت فعاّل لم تحب وترضى

t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

18 Jun, 19:49

የሙስሊሞች ኡዱሂያ ያስደነቀው ➜ክርስቲያን !!

እንደት ነው ግን የካፊርን ዱዓእ አሚን እንላለን ወይስ አንልም ? ሁክሙ ¡

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

16 Jun, 20:06

ዛሬ በአል ዋልን ነው ወይስ ጥናት ዋልን የሚባለው ለማንኛውም የትምርት ሚኒስተር ሴራ መቼም መግስት ቢቀያየር የማይለወጥ ተቋም ነው።

አብሽሩ ሙስሊም ተማሪወች ጧት(ሰኞ) የሚሰጠውን ፈተና በድል አጠናቁት ለትምርት ሚኒስተር ተብየው ታዓምር አድርጉ በሙሉ ኮፊደንስ ስሩሩሩ።
አላህ ከእናንተጋ ይሁን

መልካም የአረፋ በዓል ለሁላችንም ይሁን።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

16 Jun, 12:40

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah pinned «የታረደውን 3ቦታ አድርጉት ኡዱሂያ ስናርድ ዋናው ግባችን አላህ ያዘዘውን ትዕዛዝ መፈፀም ነው እንጂ ለአላህ ከምናርደው የሚደርሰው የለም ምንም ነገር ከእኛ። لَن يَنَالَ اللَّهَ لُحُومُهَا وَلَا دِمَاؤُهَا وَلَٰكِن يَنَالُهُ التَّقْوَىٰ مِنكُمْ ۚ كَذَٰلِكَ سَخَّرَهَا لَكُمْ لِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ…»

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

16 Jun, 05:49

🏝عــــيــــدكـــم مبــــارك

عـيــد🍤 الأضــحـى🥩 مبــــــــــــــــارك🍖

ﺟﻌﻞ الله ﻋﻴﺪكم ﻓﺮﺣﺔً ﻭﺑﻬﺠﺔً ﻻ ﺗﺰﻭﻝ

🎉🎁عاد الله عليكم أيام عديدا🥩 وسنوات مديدا🎁🎉

🎋تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🎋

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

14 Jun, 11:44

የታረደውን 3ቦታ አድርጉት

ኡዱሂያ ስናርድ ዋናው ግባችን አላህ ያዘዘውን ትዕዛዝ መፈፀም ነው እንጂ ለአላህ ከምናርደው የሚደርሰው የለም ምንም ነገር ከእኛ።

لَن يَنَالَ اللَّهَ لُحُومُهَا وَلَا دِمَاؤُهَا وَلَٰكِن يَنَالُهُ التَّقْوَىٰ مِنكُمْ ۚ كَذَٰلِكَ سَخَّرَهَا لَكُمْ لِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ ۗ وَبَشِّرِ الْمُحْسِنِينَ
አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ(ተቅዋ) ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡ሀጅ/37

👇
وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው፡፡ አላህ ከዓለማት በእርግጥ ተብቃቂ ነውና፡፡

ስለዚህም የምናርደውን እርድ ነብያችን : ሰሀቦችና ዑለሞች ባሉበት መልኩ የሚታረደውን እርድ 3 ቦታ መክፈሉ ጥሩና ተገቢ ነው
❗️❗️❗️❗️
1ኛ🥩 ለእኛና ለቤተሰቦቻችን
2ኛ🥩ለጎረቤቶቻችንና ለአቃሪቦች ዘመዶች በተለይ ማረድ የማይችሉ ወይም ለሚችሉም ቢሆን መጋበዝና ስጦታ መስጠት ብለዋል ዑለማወች።
3ኛ🥩➜ለድሀወችና ለመሳኪኖች መሰደቅ

🔴ማስረጃ👇
1ኛ= አላህ ኢብራሂምን ከዕባን ከገነባ በሗላ አዛን አድርግ ሰወች መጥተው አላህን በለማዳ እንስሳወች እርድ አላህን እንዲያወሱና ለሌሎችም እንዲያበሉ ስላዘዘ
لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ: سورة الحج 28
ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ➛ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡

2ኛሀድስ የዓኢሻ ሀድስ
➜ከገጠር ወደ መድና የኡዱሂያን ስርአትን ለመካፈል የመጡ ሰወች ላይ ነብዩ የተናገሩት👇
عن عائشة رضي الله عنها أنها قالت: دَفَّ أَهْلُ أَبْيَاتٍ مِنْ أَهْلِ الْبَادِيَةِ (أي أسرعوا مقبلين إلى المدينة) حَضْرَةَ الأَضْحَى زَمَنَ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ "..........ادَّخِرُوا ثَلاثًا ثُمَّ تَصَدَّقُوا بِمَا بَقِيَ." رواه مسلم 3643
➜ከአኢሻ እንደተተረከው በነብዩ ዘመን የገጠር ሰወች ኡዱሂያን ለመጣድ(ለመካፈል) ወደ መዲና መጡ በዚህም ጊዜ ነብያችን "⅓ኛውን አስቀምጡ የቀረውን ደግም ሶደቃ ስጡ" ብለው ተናግረዋል። ሀድሱ በመቀጠልም መዲና ለመጡት ድሀና ሚስኪኖች ሲባል እንደሆነ የተናገሩት በማለት ይቀጥ፤ል።

3ኛ➛የኢብኑ አባስ ሀድስ ሲሆን
عن عبد الله (ابن عباس) رضي الله عنهما يأكل هو الثلث ويطعم من أراد الثلث ويتصدق على المساكين بالثلث"
*ኢብኑ ቁዳሚ ሙግኒ ላይ ሸውካንይ ነይሉል አውጧር ላይ ይህን ሀድስ ይጠቅሳሉ
"⅓ኛውን ይመገባል: ⅓ውን ይሰድቃል ⅓ኛውን ለሚስኪን(ድሀወች)"

t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

13 Jun, 10:36

ከእንደዚህ ና መሰሎቹ ከሀዲያን ሴራ ተጠንቀቁ

ባለፈው አመትም ሆነ በዘንድሮው አመት ብዙ ልጆች በገንዘብ ተጭበርብ ብዙ ብር ተበልተዋል።
ኀአስከ 40,000 ብር የተበላ እናቃለን ።
የሚገርመው በዚህ ሳይሆን በሌሎች ማጭበርበሪያ ቦታወች እስከ 50 ና 100 ሺ ድረስ እየተበደሩ ብራቸውን ያስረከቡ ሁሉ አሉ ሱብሀነላህ።

5000 አስገባና 7000 አድርገን እንመልሳለን: 10ሺ ካስገባህ 30ሺ አድርገን እንመልሳለን። እየተባለ ብዙ ሰው ከቤተሰብ ከጓደኛ በመበደር ብዙ ኪሳራ ገብተዋል። 50ሺ 200ሺ የተበላ ሁሉ አለ።
በዚህ ትንሽ ወራት ውስ 18ሺ 20ሺ 40ሺ የተበላ ሰው አለ 2ሺ 3ሺ ማ ብዙ ነበሩ በተለን አምና ። ይህ ብቻ አይደለም ስራ ቅጥር ላይ ራሱ ቀድሞ ሚከፈል ገንዘብ አለ ተብለው የተበሉ አሉ ራሳችሁ መጠበቅ ተገቢ ነው እንደት በነዚ ሌቦች እንጭበረበራለን ከእነሱ ጋር ምንስ አለን።
➜አንደኛ- እንኳን ደግ ሆናችሁ እንዳንላችሁ መጎዳታቹ ያመናል እንደት ያልሰራቹበትን ነሰው ገንዘብ አጭበርብረው የሚያመጡ ሰዎች ጋር እንደዚ አይነት ስራ ትገባላችሁ። በሀራምና በዘረፋ የሚመጣ ገንዘብስ ከአላህጋር አያጣላችሁም

ኩሩና ሀራምን ተፀያፊ ጀግና ሙስሊም መሆን ቢያቅተንኳ ቢያንስ ሌሎችን ሰወች አንጉዳ የመጣንበት ዋና አላማ ትምህርት ነው አትሸወዱ 25አመት እድሜህን የበላውን ትምህርት የሆነ ቦታ ረፍበት ይልቅ አቋራጭ ስትፈልግ ራስህን ታጣለህና።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

11 Jun, 11:13

ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም»114፥4
وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ

"ኩፉው" كُفُو ማለት "ወደር" "እኩያ" "አቻ" "ብጤ" "አምሳያ" "ተፎካካሪ" "ባላንጣ" ማለት ሲሆን

እርሱ የሚተካከለው አቻ እና እኩያ እንዲሁ የሚመሳሰለው አምሳያ እና ቢጤ የሌለው ነው።

➛አሏህ الله

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

08 Jun, 13:37

📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች!

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :-
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ-

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-  ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C)

-
* ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

07 Jun, 08:56

الاشتغال في القيل والقال

ምላስህን ጠብቅ ወንድሜ!!!

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

06 Jun, 21:22

➜የዙል ሂጃ 10 ቀን ፆም ነገ ጁመዓ ይጀምራል። ለሰሁር ምግብ አዘጋጅታቹ እደሩ።

የዙል ሒጃ ጨረቃ ስለታየ ሰኔ 10 ብለን የፃፍነው ሰኔ 9 ቀን ይሆናል ማለት ነው በ29 ስለገባ ።

1,809

subscribers

209

photos

87

videos