Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️ @tolehaahmed Channel on Telegram

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

@tolehaahmed


Ethɪo Short Dᴀ'wa
ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄያቹ
ጦለሃን ለማግኘት 👉🏿 @tolehaahmedbot👈🏿
የአረበኛ መፅሀፎችን በpdf ለማግኘት https://t.me/bintabdellahbot

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️ (Amharic)

ይህንን የቴሌግራም አሰባለል የሚገኘው 'Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️' ተዛማጅነት ብሔራዊ ይዘት በትክክል እና ለጥያቄያቹ ድምር አለው። መፃህፍቶች ለማወቅ ሊኖር የአረበኛ መፅሓፍ ብቻ እና በpdf ለማግኘት ተዘጋጅተው ያሉትን መፅሀፍ በትክክለኛው ቦታ መገለጽ ያደርግልን። በትክክል ያገኛሉም ማቅረብ እና አለም ላይ ማቀላጠፍ ያለው 'Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️' አማርኛ በተለያዩ አይነቶችን ለግምት መታወሻ እና ለመረጋጋ ከታች ያሉ ህገ-ወጥ መረጃዎችንም ይከናወንበታል። ምክንያቱም እንደ ደረሰው በመጠቀም 'Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️' አገባብ አስተዳወቂው ይቀርባል።

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

09 Jan, 18:15


#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር
#ፈትዋ_ቁጥር_አስራ_አራት

በስራ ጫና ምክንያት ሰላትን ከወቅቱ አዘግይቶ አሳልፎ መስገድ

🀄ጥላል....
አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

በ YouTube Ethio Short Da'wa 🇪🇹🇪🇹https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ላይ ያገኙናል
በቴሌግራም @tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

09 Jan, 18:03


ልዩ የኸይር መድረክ ጥሪ
بسم الله الرحمن الرحيم

በሃገራችን ሱና እንዲስፋፋና እንዲያብብ ምን ማድረግ ይቻላል ብለው ራሶትን ጠይቀው ያውቃሉ?
እኔስ  ለሱናው መስፋፋት ምን ማበርከት እችላለው ብለውስ ጠይቀዋል?
እንግዲያውስ እነዚህን እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ለመመለስ የፊታችን ጁምኣ ረጀብ 10, 1446 ልዩ የሙሃደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
በፕሮግራሙም የሱና ዑለማዎች ደረጃ እና ባሁኑ ሰዐት ያላችው አስፈላጊነት ይዳሰሳል፤
ባህሩን በማንኪያም እንዲሉም ጥቂት ስለ ሸይኽ ሙሃምድ ዘይን ሸይኽ አደም በተማሪዎቻችው አንደበት ይነገረናል።
በመጨረሻም ታላቅ ምንዳ በጥቂት ሰደቃ በሚል ርዕስ ዳዕዋ ይኖራል።
ታድያ እርሶም ይህን የመሰለ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ቀጠሮዎን ጁማአ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር 3፡00 ላይ ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ያድርጉ።

ግሩፑን ለመቀላቀል
@i_bnu_Ahmed
@Nebilsn ያናግሩን::

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

08 Jan, 18:27


#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር
#ፈትዋ_ቁጥር_አስራ_ሶስት

አስቸጋሪ ድመት መግደል እንዴት ይታያል?

🀄ጥላል....
አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

በ YouTube Ethio Short Da'wa 🇪🇹🇪🇹https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ላይ ያገኙናል
በቴሌግራም @tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

08 Jan, 18:25


ጓዶች ይህችን ያቋረጥናትን አጫጭር ፈትዋዎች እንቀጥላት እስቲ አላህ ይቀበለንና ሼር አርጓት እናንተም

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

08 Jan, 05:25


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

07 Jan, 08:35


የቢድዓ ሰዎችን መራቅና አንዳንድ የነሲሐ ዱዓቶች


وَلَا تَرْكَنُوا إِلَى الَّذِينَ ظَلَمُوا فَتَمَسَّكُمُ النَّارُ وَمَا لَكُم مِّن دُونِ اللَّهِ مِنْ أَوْلِيَاءَ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ

ወደእነዚያም ወደ በደሉት አትጠጉ፡፡ እሳት ትነካችኋለችና፡፡ ከአላህም ሌላ ጠባቂዎች የሏችሁም፡፡ ከዚያም አትረድዱም፡፡

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር


https://t.me/Muhammedsirage

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

06 Jan, 13:12


ለልጆችህ እናት በዚህ መልኩ ምረጥላቸው!

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

05 Jan, 15:13


እውነተኛ ሀይል ሚገኘው ወደ አላህ
በመቅረብ ነው ።
የውስጥህን ማንነት ቢያውቁ እንደማይጨብጡህ እያወቅክ ሰዎች
አንተን ማድነቃቸው ምን ይጥቅምሀል

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

04 Jan, 17:21


ዘላለማዊ ሀገር የሆነው ኺራን መቼ ነው ምትፈልገው?

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

02 Jan, 10:45


عليك بتقوى الله إن كنت غافلا..

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

02 Jan, 06:26


አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፦
《يَا أَيُّهَا الَّذَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا وَسَبِّحُوهُ بُكْرَةً وَأَصِيلًا》
{ "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! አላህን ሡብሀነሁ ወተዓላ ብዙ ማሥታወሥን አሥታውሡት ጠዋትና ማታም አጥሩት"}                                                  (ሡረቱል አህዛብ፡41-42)

🍁የጠዋት እና የማታ አዝካሮችን ማብዛት የቀልብ መረጋጋትን ያስገኛል።
🍁በልብ ውስጥ ደስታን ይፈጥራል፣የደረቁ ቀልቦችን ያረጥባል።🍁ወንጀሎችን ያራግፋል የብቸኝነትን ስሜት ያሥወግዳል።
🍁የጠዋት እና የማታ አዝካሮችን አዘውታሪ የሆነ ሰው ፡ ግርማ ሞገስን ፡ የአንደበት ጥፍጥናን ፡ የፊት ብርሀንን ፡ ይላበሳል።

♻️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።
            【የአደም ልጅ አብዘሀኛው ስህተት በምላሱ ነው።]
🥀ምላሳቸውን በዚክር ያጠመዱት ምነኛ ታደሉ❗️ስንቶቻችን ነን ጥረት ላይ ያለን

አላህ ሱ.ወ እንዲህ አለ፦
وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا ۖ وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ

ጌታህንም ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ኾነህ አጥራው፤ (ስገድ)፡፡ ከሌሊት ሰዓቶችም በቀን ጫፎችም አጥራው፡፡ (በሚሰጥህ ምንዳ) ልትወድ ይከጀላልና፡፡ ጣሀ

👉በቀልባችን እና ምላሳችን በሁሉም ሁኔታዎቻችን ላይ በመደጋገም ከፀሃይ መውጣትና መግባት በፊት ዚክሮችን  ልንላመድ ይገባል፡፡

ዚክር ብዙ ጥቅሞች አሉት በመልካም ጊዜ አላህን ተዋወቅ ስትጨነቅ ውጥረት ውስጥ ስትገባ ያኔ አሏህ ያስታውስሀል
صرع نفسه قبل أن يصرعه عدوه !!
🥀 ነፍስያን ታግሎ ማሸነፍ ጠላትን ከማሸነፍ ይቀደማል❗️
አላህ ያግዘን🤲
© Bint Abdellah
                      
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇
https://t.me/tolehaahmed

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

01 Jan, 06:14


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

30 Dec, 16:30


ለሚመለከተው ሁሉ‼️

ረመዷን 2 ወር (60 ቀን) አካባቢ ቀርቶታል

በሀይድ፣ በወሊድ ፣ በህመም፣ በጉዞ ምክንያቶች ያለፈዉ ረመዷን ቀዳ ያለባቹ ሙስሊም ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዳቹን አዉጡ!

ጊዜዉ ገና ነዉ በማለት ተዘናግተን ሲያልፈን ፈትዋ ለመጠየቅ ከምንሯሯጥ ከአሁኑ ዕዳችንን በግዜ እንክፈል ‼️
አላህ ያግዘን መጪውንም በሰላም አድርሶ በመልካም ከሚፆሙት ያድርገን!🤲

ሼር በማድረግ እናስታውስ ባረከላሁ ፊኩም!
https://t.me/tolehaahmed
https://t.me/tolehaahmed

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

30 Dec, 16:15


‍ ስለ ረጀብ ምን ያውቃሉ

ረጀብ ከተከበሩ አራት ወራት አንዱ ነው።

قال تعالى
[إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِنْدَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْراً فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ذَلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ فَلا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنْفُسَكُمْ] التوبة/36

« አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር፤  በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ (በጥብቁ ሰሌዳ ለውሀልማህፉዝ) ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን (የሰየመው) ዐሥራ ሁለት ወር ነው፤ ከነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፤ በነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፤»

عَنْ أَبِي بَكْرَةَ رضي الله عنه عَنْ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ :

( السَّنَةُ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ , ثَلاثٌ مُتَوَالِيَاتٌ : ذُو الْقَعْدَةِ وَذُو الْحِجَّةِ وَالْمُحَرَّمُ , وَرَجَبُ مُضَرَ الَّذِي بَيْنَ جُمَادَى وَشَعْبَانَ) رواه البخاري ومسلم.

«አመት አስራ ሁለት ወራት ነው፤ ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት)  የ”ረጀብ” ወር ነው።»

እነዚህ ወራት (የተከበሩ) ናቸው ስንል፤

1- እነዚህ ወራቶች ጦርነት የተከለከለባቸው ወራት ናቸው። ሙስሊሞች ላይ ጥቃት ከፈፀመባቸው እራሳቸውን ለመከላከል ብቻ ካልሆነ በስተቀር
ውጊያ አይፈቀድም።

2- በነዚህ ወራት አላህ ክልክል ያደረጋቸውን ነገሮች መፈፀም በሌላ ወራት ወንጀልን እንደመፈፀም አይደለም።

በረጅብ ወር የሚሰሩ አንዳንድ ተግባራትን የሚጠቅሱ ሐዲሦች በሙሉ የሐዲስ ምሁራን ዘንድ ዷዒፍ -ደካማ- ናቸው

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
«وأما صوم رجب بخصوصه فأحاديثه كلها ضعيفة، بل موضوعة، لا يعتمد أهل العلم على شيء منها ، وليست من الضعيف الذي يروى في الفضائل ، بل عامتها من الموضوعات المكذوبات» انتهى باختصار من مجموع الفتاوى (25/290)

«ረጀብን አስመልክቶ መፆምን በተመለከተ ያሉ ሀዲሶች በሙሉ ደካማ (ደኢፍ) ናቸው። እንደውም የተፈበረኩ (መውዱዕ) ናቸው። ኡለማዎች አንዱንም ሀዲስ በመረጃነት አይጠቀሙም። ለፈዳኢልም ቢሆን የሚጠቀሱ አይነት አይደሉም። እንደዉም አብዛኛዎቹ የውሸት ዘገባዎች (መውዱዓት) ናቸው።»

قال ابن القيم رحمه الله :
«كل حديث في ذكر صيام رجب وصلاة بعض الليالي فيه فهو كذب مفترى»
انتهى من "المنار المنيف" (ص96)

«ረጀብን መፆምን ወይም የረጀብ አንዳንድ ለሊቶችን በሰላት ማሳለፍን የሚያትት ሀዲስ ሁሉ የተዋሸ (ዘገባ ነው)

قال ابن عثيمين رحمه الله :
" لم يرد في فضل رجب حديثٌ صحيح ، ولا يمتاز شهر رجب عن جمادى الآخرة الذي قبله إلا بأنه من الأشهر الحرم فقط ، وإلا ليس فيه صيام مشروع، ولا صلاة مشروعة، ولا عمرة مشروعة ولا شيء، هو كغيره من الشهور " انتهى ملخصا.
"لقاء الباب المفتوح" (174/ 26)

«የረጀብን ትሩፋቶች አስመልክቶ ትክክለኛ ሀዲስ አልተዘገበም። ከበፊቱ ካለው የጁማደል አኺራህ ወር የሚለየው ከተከበሩት (አሽሁሩል ሁሩም) ወራት በመሆኑ ብቻ ነው። ይሁን እንጂ፤ ምንም አይነት የተደነገገ ፆም የለበትም። በልዩ መልኩ የተደነገገ ሰላትም የለበትም። ኡምራም አልተደነገገም። (ከዚህ አኳያ) እንደሌሎቹ ወራቶች ነው።»

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :

" لم يرد في فضل شهر رجب، ولا في صيامه ولا صيام شيء منه معين، ولا في قيام ليلة مخصوصة فيه حديث صحيح يصلح للحجة ".تبيين العجب" (ص11)

« ሰለ ረጀብ ትሩፋት፣ ረጀብን ሙሉ ሰለመፆም ወይም ከረጀብ አንድን ቀን መፆምን፤ እንዲሁም ከረጀብ አንድን ለሊት መፆምን አስመልክቶ የተላለፈ ለመረጃነት የሚበቃ ሰሂህ ሀዲስ የለም»

ነቢዩ ﷺ ግልጽ በሆነ አነጋገር፥
…وكل بدعة ضلالة ) رواه مسلم
"ቢድዓ በሙሉ ጥመት ነው"
       (Copy)

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

29 Dec, 19:26


ማንኛዉም ጉዳይ ሲከብድህ
ዱንያ ከመስፋቷ ጋር ስትጠብህ
ልብህን ጥደህ አላህን በ الفتاح ስሙ ችክ ብለህ ተማጸነው

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

28 Dec, 19:06


ምዝገባው ነገ እሁድ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይጠናቃል!!
https://t.me/Dinarcreative/93

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

27 Dec, 23:51


ክፍል ①
قصيدة ليس الغريب
- ለይሰል_ጘሪቡ
- የኢማም ዐሊይ ብኑል ሑሰይን
- በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ
= t.me/Sle_qelbachn1

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

27 Dec, 04:21


﴿ لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا ﴾

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

27 Dec, 03:35


العمر لحظات ..

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

26 Dec, 21:42


۞يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۞

اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

26 Dec, 17:36


🔘መረጋጋትንና ደስታን ለምን አጣን?

✔️ መረጋጋትን ያጣንበት ምክንያት አላህ ያስቀመጠባትን ቦታዎችን በመተዋችን ነው ።

ቦታዎቿም ③ ናቸው ፦

① ቤት
② የማታ እንቅልፍ
③ ሚሰት

👌🏼 ሰዎች ከቤቶቻቸው ያለ ምክንያት መውጣታቸውና መራቃቸው ሰላምና መረጋጋትን እንዲያጡ ያደርጋቸዋል ። አላህ አንዲህ ይላል ፦

{وَٱللَّهُ جَعَلَ لَكُم مِّنۢ بُيُوتِكُمْ سَكَنًۭا }
«አላህም ከቤቶቻችሁ ለእናንተ መርጊያን አደረገላችሁ»

በብዛት ማታ ማምሸትም ሌላኛው እርጋታን የምናጣበት ምክንያት ነው ። አላህም ማታን ማረፊያ አድርጎልናል ፦

{هُوَ ٱلَّذِى جَعَلَ لَكُمُ ٱلَّيْلَ لِتَسْكُنُوا۟ فِيهِ وَٱلنَّهَارَ مُبْصِرًا ۚ}
«እርሱ ያ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት ቀንንም (ልትሠሩበት) ብርሃን ያደረገላችሁ ነው»

📌 ከትዳር አጋር ጋር በጥሩ መኗኗር ሲቀር መገረጋጋቱም ጠፋ ። አላህ ትዳርን የሰላምና የውዴታ ስፍራ አድርጎልናል ፦

{وَمِنْ ءَايَٰتِهِۦٓ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَٰجًۭا لِّتَسْكُنُوٓا۟ إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةًۭ وَرَحْمَةً ۚ }

« ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው»

✍🏻 ቢንት አብደላህ

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

26 Dec, 17:34


☞ ከወንድምህ የበለጠ ሊያጠነክርህ የሚችል ሰው አታገኝም

{قَالَ سَنَشُدُّ عَضُدَكَ بِأَخِيكَ }

«ጡንቻህን በወንድምህ በእርግጥ እናበረታለን»

【 አል - ቀስስ 35 】

☞ እንደ እህትህም  ለጉዳይህ የሚጨነቅ ሰው  አታገኝም

{وَقَالَتْ لِأُخْتِهِۦ قُصِّيهِ }

«ለእህቱም ተከታተይው አለቻት »
【አል - ቀሰስ 11】

💎 ከወላጆቻችን ቀጥሎ የተሰጡን ትልቅ ስጦታዎቻችን ናቸው ።

አላህ ወንድሞቻችንና  እህቶቻችን ይጠብቅልን  🍃🌺

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

24 Dec, 09:07


🎉መልካም ዜና!
~
ለ ሁለት ቀናት ብቻ የሚቆይ ልዩ የቴሌግራም ኮርስ አዘጋጅተናል!

🗓 ቀናት፦ ሀሙስ እና ጁሙዓ
ሰዓት፦ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
👤 አስተማሪ፦ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ

📚 የኪታብ ስም፦ ለይሰል_ጘሪቡ
(قصيدة ليس الغريب)
🖋 የ ኪታቡ አዘጋጁ፦ ኢማም ዐሊይ ብኑል ሑሰይን

🔗ኪታቡን በ PDF ለማገኘት

🎞 ኪታቡን በ ድምፅ ለመስማት

ኮርሱ የሚሰጥበት ቻናል፦👇
https://t.me/Sle_qelbachn1
https://t.me/Sle_qelbachn1

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

21 Dec, 17:34


كن سعيدا بما لديك
       
✔️ትላንት ከነበሩህ በርካታ ነገሮች ይልቅ
   ዛሬ ያለህ አንድ ነገር ይበልጣል።

ያለፈው ነገር ሁሉም ላይመለስ አልፏል ላንተ የሚጠቅምህ ዛሬህን መኖር እንጂ በትላንትህ መታሰር አይደለም!

✔️ ልትመልሳቸው በማትችላቸው ነገራቶች ላይ ጊዜህን ስትጨርስ ዛሬህን እንዳታጣው ተጠንቀቅ!

ስለዚህ ወዳጄ ያለፈው ላይመለስ አልፏል ዛሬ በተሰጠህ ነገር አመስግነህ ተደሰት።

የአመስጋኝ ነፍስ በስጦታዎች ትሞላለች

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

20 Dec, 01:00


ያ ረብ!
•መረጋጋትንና እርካታን ፍለጋ ብዙ መንገድ ተጓዝን ነገር ግን አንተ ዘንድ ብቻ እንጂ
አላገኘናቸውምና እባክህን ወደ አንተ ጥሩ
አመላለስን መልሰን።

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

20 Dec, 00:02


ስራህ ኢኽላስ ይኑረው! ለአላህ ጥርት አድርገህ ስራው


💫 ሸይኽ ሙሀመድ አሽንቂይጢይ እንዲህ ይላሉ፦

" አንድ ሰው በነብዩ ሙሀመድ ﷺ  በጁምአ ቀንና ምሽት ላይ ሰለዋት ማውረዱ እሳቸው ዘንድ የሚቀርብ መሆኑን ቢያስተነትን ከሀቃቸው ታላቅነት የተነሳ በስራውና በዝግጅቱ ማነስ ባፈረ ኖሮ "


۞يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۞

اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 🍃🌸
https://t.me/tolehaahmed
https://t.me/tolehaahmed

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

19 Dec, 08:27


⛅️⛅️ 💫 ⛅️⛅️


🔺በአንድ ለሊት ሀሰን አልበስሪ እንዲህ እያሉ ዱዓ ያደርጉ ነበር ፦

" ጌታዬ ሆይ! የበደለኝን ይቅር በልልኝ " ይህንንም ዱአ በጣም ይደጋግሙት ነበር ። ታድያ በዚህ ድርጊታቸው የተገረመ ሰው እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው ፦

" አንተ አባ ሰኢድ ! ዛሬ ለሊት እኮ ለበደለህ ሰው ዱአ ስታደርግ ሰማሁህ …እኔ ለራሴ አንተን ከበደሉህ ሰዎች እንድሆን እስክመኝ ድረስ !!! … እንደዚህ እንድታደርግ የገፋፋህ ምንድን ነው !?
🔻ሀሰን አልበስሪ እንዲህ ብለው መለሱለት ፦ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ብሏል ፡

{ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُۥ عَلَى ٱللَّه }

« ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው »

📙شرح البخاري لابن بطال 576/6 』


⛅️ ቀናችሁ በይቅርታ የተሞላ ይሁን ⛅️

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

18 Dec, 12:19


ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️
🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ
😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት
🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️

🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን
😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት
🎁
😎በየትኛውም ዘርፍ
😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር
😎አሳውቁኝ ምንም አይነት
😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም
😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ

😬@twhidfirst1 🔥

🔤🔤🔤🔤🔤🔤
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

01 Dec, 18:13


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣  ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
📚
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

01 Dec, 14:24


እስካሁን የተለቀቁ 1️⃣0️⃣0️⃣ በኦንላይን ሊሰሩ የሚችሉ የስራ ዓይነቶች

1️⃣ Virtual Assistant
https://t.me/Dinar_logy/11

2️⃣ Freelance Writer
https://t.me/Dinar_logy/13

3️⃣ Graphic Designer
https://t.me/Dinar_logy/14

4️⃣ Web Developer
https://t.me/Dinar_logy/72

5️⃣ Online tutor
https://t.me/Dinar_logy/74

በቀጣይም 1️⃣0️⃣0️⃣ ዎችንም እያንዳንዳቸውን አብረን እንመለከታለን
ይከታተሉን!!
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
⭐️ Dinar technology
https://t.me/Dinar_logy

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

30 Nov, 09:32


አል-ኹሹዑ ፊ ሰላህ በሚል ርዕስ የቀረበ ማስታወሻ

በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ

https://t.me/Subuleselam_Medresa

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

29 Nov, 06:34


1️⃣0️⃣0️⃣ የ Online ስራ አይነቶች

ካቆምንበት እንቀጥላለን ኢንሻአላህ ሌሎችም ወሳኝ የተባሉ በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሚያስፈልጉን ነገሮችን እንለቃለን
JOIN AND SHARE
https://t.me/Dinar_logy
https://t.me/Dinar_logy

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

29 Nov, 06:03


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ትምህርታችሁ ለመማር ከትምህርት ሚኒስቴር ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎቻችን
ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በምትመጡበት ቀን ( ህዳር 26 - 27 )የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ውድ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ ጨርሷል። ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥር እኛን ማግኘት ትችላላችሁ።
1.Ahmedin salim +251902837001
2.Semir abdulsemed +251963244320 
3.Fuad Hussen +251967713010
4.Ali Tekaling +251916774673
ለእህቶች 👇  
@wkumuslimsbot
በመጠቀም የእህቶችን አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

27 Nov, 18:57


~~ቀልብህ ላይ የሆነ ነገር ተጠራቅሞ ምንም ነገር መሥራት የሚያቅትህ ደረጃ የደረስክ እንደሆነ ከሰዎች ተገለል፡፡ ከአላህ ጋር ሁን፡፡ ልብህን ሰብስብና ከርሱ ጋር ተቀማመጥ፤ እርሱ ሁሉን ነገር እንደሚስተካክልልህ እርግጠኛ ሁን።

ከባድ ነው ብለን የምናስበው ነገር ለአላህ ቀላል ነው፤ ትልቅ ነው ብለን የምሰጋው ለአላህ ትንሽ ነው፤ እሩቅ ነው ብለን የምንፈራው ለአላህ ቅርብ ነው፤ ዉስብስብ ነው ብለን የምንሸሸው ለአላህ ገር ነው፤

ኦ! ይሔማ አይታሰብም ብለን የተውነው ለአላህ ምንም ነው፤ወላሂ ምንም ነው፡፡ብቻ ጉዳይህን ለርሱ ስጥ…ለአላህ የሠጡት ነገር ሁሉ መላ አለው፡፡
الحمد لله!

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

26 Nov, 19:58


قَالُوا أَإِنَّكَ لَأَنتَ يُوسُفُ ۖ قَالَ أَنَا يُوسُفُ وَهَٰذَا أَخِي ۖ قَدْ مَنَّ اللَّهُ عَلَيْنَا ۖ إِنَّهُ مَن يَتَّقِ وَيَصْبِرْ فَإِنَّ اللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجْرَ الْمُحْسِنِينَ

«አንተ በእርግጥ አንተ ዩሱፍ ነህን» አሉት፡፡ «እኔ ዩሱፍ ነኝ፡፡ ይህም ወንድሜ ነው፡፡ አላህ በኛ ላይ በእርግጥ ለገሰልን፡፡ እነሆ! የሚጠነቀቅና የሚታገስ ሰው (አላህ ይክሰዋል)፡፡ አላህ የበጎ አድራጊዎችን ዋጋ አያጠፋምና» አለ፡፡

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

26 Nov, 17:08


ፋይዳዎች
————————————

📌 ሁሌም የሌሎች ኑሮ ከኛ የተሻለ አድርገን እናስባለን ። ሌሎችም የኛ ህይወት ከነሱ የተሻለ እንደሆነ አድርገው ያስባሉ ። ይህ ሁሉ ባለን ተብቃቅተን መኖርና ማመስገን ስለተሳነን ነው።

📌ዱንያ ሁለት ቅንፎች ናት
የመጀመሪያው ቅንፍ የተወለድንበት ሲሆን
ሁለተኛው ደግሞ የምንሞትበት ነው።
ስለዚህ በነዚህ ሁለት ቅንፎች መካከል ለአኼራህ የሚጠቅምህን ስራ ሰንቅ ።

📌 ምን ያህል ስኬታማና መልካም ሰው ብትሆን የሚጠላህ ሰው አታጣም ። መላኢኮችም ሽይጣኖች እንደሚጠሏቸው አላስተዋልክምን …?!!!


📌መልካምን ስራ ስትሰራ ድምፅህን አጥፈትህ ስራ ። ነገ ስትሞት ስራህ ስላንት ጩኾ ይናገራል።

📌 ነገሮች ጥሩ ሁነው የሚታዩን እኛ ጥሩ ሁነው እንድናያቸው ስለፈለግን ነው ። ( የአስተሳሰቦቻችን ባልተቤቶች እኛው ነን)

📌ያለፈው እንዲያለፍ ተወው… የሰዎችም ወሬ እንዲያልፍ ተወው… ወደኃላው እየተመለከተ ውድድሩን ያሸነፈ ሰው ታውቃለህን !!?


📌 ሰዎች የሚያሙህ በ 3 ምክንያቶች ነው :

- አንተ የደረስክበት ደረጃ መድረስ ሲያቅታቸው

- አንተ ጋር ያለ ነገር እነሱ ጋር ከሌለና

-የአንተን የ ህይወት ስልት መከተል ፈልገው ሲሳናቸው ነው።

📌 ሰዎችን መብለጥና ማሸነፍ ከማሰብህ በፊት ቅድሚያ ራስህን ማሻሻል ላይ ትኩረት አድርግ ።

📌ማንንም ሰው እየጠበቅ አትኑር… መኖርህን እንድ ትርፍ ያልቆጠረ … መቅረትህን እንደ ኪሳራ አይቆጥርም ።

📌 ጥንካሬ ብሎ ማለት ሰዎች ውድቀትህን በሚጠብቁበት ቅፅበት ራስህን ሰብሰብ አድርገህ መነሳት መቻልህ ነው ።

📌በራስህና በጌታህ መካከል የሰራኸውን ወንጀል ለሰዎች ይፋ አታውጣ… ለተውበት ቅርብ የሆኑት ሰዎች እነዚያ ወንጀሎቻቸውን የሚደብቁና ግልፅ የማያወጡት ናቸው ።


📌በስተመጨረሻም…… ሰዎች በችግራቸው ጊዜ ብቻ ሲያስታውሱህ አትዘን… ፈገግ ብለህ ብቻ ተዋቸው … አንተ ማለት ልክ እንደ ሻማ ነህ ሁኔታዎች በጨለሙባቸው ጊዜ ፈጥነው ወደ አንተ ይመጣሉ !


🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

22 Nov, 18:33


🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

ፓስፖርት ማውጣት የምትፈልጉ ካላችሁ ቶሎ ብላችሁ በዚህ ወረፋ አስይዙ
አገልግሎቱን የምትፈልጉ የሆናችሁ ብቻ አናግሩን ከዚያ ውጭ የሆናችሁ ለጊዜው አናስተናግድም
ከመዘጋቱ በፊት መሙላቱ ላይ ስለሆንን መረጃዎችን የጊዜው ገደብ ከተጠናቀቀ በኋላ መስጠት እንጀምራለን እናመሰግናለን!

https://t.me/pasport_onlinebot
❀ፓስፖርትዎን ባሉበት ❀

🌸  ሰላም እንኳን ደህና መጡ🌸

passport ለማዘዝ አዲስ ወይም ማሳደስ ከፈለጉ በ bot ዶክሜንቶዎን
በመላክ ያናግሩን
👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/pasport_werefa
https://t.me/pasport_werefa
https://t.me/pasport_werefa

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

22 Nov, 18:24


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ ከማል አህመድ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

22 Nov, 17:17


📹 رساله لكل إمام وقارئ القرآن || الشيخ بدر التركي
👤 الشيخ بدر التركي إمام الحرم المكي →
መልዕክት ለ ኢማሞች እንዲሁም ቃሪዕ ለሆኑ ወንድሞች ሁሉ

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

22 Nov, 11:37


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

20 Nov, 17:50


እነዚህን ጥያቄና መልሶችን በማስደጋገም ልጆቻቹን ተውሂድን አስተምሩ:

ﺱ :1 ﺃﻳﻦ ﺍﻟﻠﻪ؟
ﺝ : ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ( ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ ) .

ﺱ :2 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ؟
ﺝ : " ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﺳﺘﻮﻯ ".

ﺱ :3 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ " ﺍﺳﺘﻮﻯ " ؟
ﺝ : ﻋﻼ ﻭ ﺍﺭﺗﻔﻊ ( ﺣﻘﻴﻘﺔ ﻻ ﻣﺠﺎﺯﺍ ) .

ﺱ :4 ﻣﻦ ﺃﻳﻦ ﻧﺄﺧﺬ ﻋﻘﻴﺪﺗﻨﺎ؟
ﺝ : ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻭ ﺍﻟﺴﻨﺔ  .

ﺱ :5 ﻟﻤﺎﺫﺍ ﺧﻠﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺠﻦ ﻭ ﺍﻹﻧﺲ؟
ﺝ : ﻟﻌﺒﺎﺩﺗﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚ ﻟﻪ .

ﺱ :6 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺧﻠﻖ ﺍﻟﺠﻦ ﻭ ﺍﻹﻧﺲ ﻟﻌﺒﺎﺩﺗﻪ؟
ﺝ : " ﻭ ﻣﺎ ﺧﻠﻘﺖ ﺍﻟﺠﻦ ﻭ ﺍﻹﻧﺲ ﺇﻻ ﻟﻴﻌﺒﺪﻭﻥ ".

ﺱ :7 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ " ﻳﻌﺒﺪﻭﻥ " ؟
ﺝ : ﻳﻮﺣﺪﻭﻥ ﻭ ﻳﻄﻴﻌﻮﻥ .

ﺱ :8 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ " ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ " ؟
ﺝ : ﻻ ﻣﻌﺒﻮﺩ ﺑﺤﻖ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ .

ﺱ :9 ﻣﺎ ﻫﻲ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﺒﺎﺩﺓ؟
ﺝ : ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ .

ﺱ :10 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺃﻋﻈﻢ الذنوب؟
ﺝ : ﺍﻟﺸﺮﻙ .

ﺱ :11 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ؟
ﺝ : ﺇﻓﺮﺍﺩ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﺎﻟﻌﺒﺎﺩﺓ .

ﺱ :12 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺍﻟﺸﺮﻙ؟
ﺝ : ﻋﺒﺎﺩﺓ ﻏﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻊ ﺍﻟﻠﻪ .

ﺱ :13 ﻛﻢ ﺃﻗﺴﺎﻡ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ؟
ﺝ : ﺛﻼﺛﺔ .

ﺱ :14 ما ﻫﻲ ﺃﻗﺴﺎﻡ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ؟
ﺝ : توحيدﺍﻟﺮﺑﻮﺑﻴﺔ، ﻭتوحيد ﺍﻷﻟﻮﻫﻴﺔ، ﻭتوحيد ﺍﻷﺳﻤﺎﺀ ﻭﺍﻟﺼﻔﺎﺕ .

ﺱ :15 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺗﻌﺮﻳﻒ " ﺗﻮﺣﻴﺪ ﺍﻟﺮﺑﻮﺑﻴﺔ " ؟
ﺝ : ﺇﻓﺮﺍﺩ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻲ ﺃﻓﻌﺎﻟﻪ، ﻣﺜﻞ ﺍﻟﺨﻠﻖ ﻭ ﺍﻟﺮﺯﻕ ﻭ ﺍﻟﺘﺪﺑﻴﺮ .

ﺱ :16 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺗﻌﺮﻳﻒ " ﺗﻮﺣﻴﺪ ﺍﻷﻟﻮﻫﻴﺔ " ؟
ﺝ : ﺇﻓﺮﺍﺩ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﺄﻓﻌﺎﻝ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩ، ﻣﺜﻞ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻭ ﺍﻟﺬﺑﺢ ﻭ ﺍﻟﺴﺠﻮﺩ .

ﺱ :17 ﻫﻞ ﻟﻠﻪ ﺃﺳﻤﺎﺀ ﻭ ﺻﻔﺎﺕ؟
ﺝ : ﻧﻌﻢ، ﻟﻪ ﻣﺎ ﻭﺻﻒ ﺑﻪ ﻧﻔﺴﻪ ﻭ ﻭﺻﻔﻪ ﺑﻪ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ .

ﺱ :18 ﻣﻦ ﺃﻳﻦ ﻧﺄﺧﺬ ﺃﺳﻤﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ﻭ ﺻﻔﺎﺗﻪ؟
ﺝ : ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻭ ﺍﻟﺴﻨﺔ .

ﺱ :19 ﻫﻞ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﺗﻤﺎﺛﻞ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻤﺨﻠﻮﻗﻴﻦ؟
ﺝ : ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﻻ ﺗﻤﺎﺛﻞ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻤﺨﻠﻮﻗﻴﻦ ﻓﻲ ﺟﻮﻫﺮﻫﺎ ( ﻭ ﺇﻥ ﺗﺸﺎﺑﻬﺖ ﻣﺴﻤﻴﺎﺗﻬﺎ ﺃﺣﻴﺎﻧﺎ ) .

ﺱ :20 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﻻ ﺗﻤﺎﺛﻞ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻤﺨﻠﻮﻗﻴﻦ؟
ﺝ : " ﻟﻴﺲ ﻛﻤﺜﻠﻪ ﺷﻲﺀ ﻭ ﻫﻮ ﺍﻟﺴﻤﻴﻊ ﺍﻟﺒﺼﻴﺮ ".

ﺱ :21 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺍﻟﻘﺮآﻥ؟
ﺝ : ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ .

ﺱ :22 ﻫﻞ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻣﻨﺰﻝ ﺃﻡ ﻣﺨﻠﻮﻕ؟
ﺝ : ﻣﻨﺰﻝ ﻭ ﻫﻮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻠﻪ ﺣﻘﻴﻘﺔ ( ﺑﺤﺮﻑ ﻭ ﺻﻮﺕ ) .

ﺱ :23 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺍﻟﺒﻌﺚ؟
ﺝ : ﺇﺣﻴﺎﺀ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻌﺪ ﻣﻮﺗﻬﻢ .

ﺱ :24 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﻛﻔﺮ ﻣﻦ ﺃﻧﻜﺮ ﺍﻟﺒﻌﺚ؟
ﺝ : " ﺯﻋﻢ ﺍﻟﺬﻳﻦ ﻛﻔﺮﻭﺍ ﺃﻥ ﻟﻦ ﻳﺒﻌﺜﻮﺍ ".

ﺱ :25 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﻴﺒﻌﺜﻨﺎ؟
ﺝ : " ﻗﻞ ﺑﻠﻰ ﻭﺭﺑﻲ ﻟﺘﺒﻌﺜﻦ ".

ﺱ :26 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ ﻛﻠﻤﺔ " ﺍﻹﺳﻼﻡ " ؟
ﺝ : ﺍﻻﺳﺘﺴﻼﻡ ﻟﻠﻪ ﺑﺘﻮﺣﻴﺪﻩ ﻭ ﺍﻻﻧﻘﻴﺎﺩ ﻟﻪ ﻭ ﺍﻟﺒﺮﺍﺀﺓ ﻣﻦ ﺍﻟﺸﺮﻙ ﻭ ﺃﻫﻠﻪ.

እናሰራጨው ..
‏فكم من يحتاجها وسيتعلم بسببك.!

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

15 Nov, 04:53


ሶለዋቱ ረቢ ዐለይሂ ሰላሙ!

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

14 Nov, 13:20


የድብቅ ወንጀሎች ...

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ حفظه الله ورعاه

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

12 Nov, 09:21


ዱንያ ከንቱ ናት - ከአኺራ አንፃር !

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

https://t.me/Muhammedsirage

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

11 Nov, 19:03


📻 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል - 19

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር

የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://t.me/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

10 Nov, 03:56


صلاح النوايا || الشيخ: عبدالله العقيل

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

09 Nov, 18:30


✔️انشرها واحتسب الأجر 🌴
📎 رابط الدخول في مجموعة التلجرام:https://t.me/maehadalshariea
📎 رابط التسجيل في المنصة التعليمية للمعهد :http://alshariea.com/register

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

09 Nov, 09:35


ምንኛ ደስ የሚያሰኝ ርብርብ ነው! ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ የሚችለውን እያደረገ ነው። በዚህ የመስጂድ ግንባታ ላይ የሶደቀቱን ጃሪያ ድርሻ እንዲኖረው የሚሻ ያቅሙን በማገዝ ለኣኺራው ስንቅ ያስቀምጥ።
መስጅደል ፉርቃን በወረባቦ ወረዳ ዋና ከተማ ቢስቲማ ላይ እየተሰራ ያለ መስጂድ ነው። መስጂዱ ለከተማው ድምቀት ነው። ከዚያ በላይ ግን ለከተማውም በዙሪያው ላሉ ቀበሌዎችም ጥሩ የደዕዋ መነቃቃት ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል፣ ኢንሻአላህ።

መርዳት ለምትፈልጉ ከታች በተለጠፈው አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ።
#ወረባቦ ፉርቃን መስጂድ
ንግድ ባንክ - 1000401221957
አቢሲኒያ - 64828638
ዳሽን - 2935824167011

መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን። ምናልባት በናንተ በኩል ተሳትፎ የሚያደርግ ቢኖር ከአጅሩ ተካፋይ ትሆናላችሁ።
{ مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }
"ሌሎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል።"
=
ቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

08 Nov, 21:31


اللهم اشف مرضانا وعافِ مبتلانا وارحم موتانا وأختم بالصالحات اعمالنا .

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

08 Nov, 20:50


የማታ እንጃራ

አትጨነቁ ከሚለው መፃፍ ያገኘነው !!!

የሆነ ቀን ማምሻው ላይ ወደቤት  በምሄድበት
ሰአት መኳንቴ ብሩክዬ የሚል ድምፅ ከዋላዬ
ሰማውኝ ዞር ስል አንዲት የኔ ብጤ የምበላው

አጥቼ ሪቦኝ እያለች እጅዋን ወደኔ ዘርግታለች
ፀጉሩዋ ያጠረ ነው ነጭ ሆኖ ሽበት ወሮታል
ሰውነቱዋ ተጎሳቅሎዋል የለበሰችው ነጥሮዋል


ደግሞ ምን አይነት አለማመን መጣ ብዬ እየተገረምኩ እጄን ወደ ኪሴ ሰደድኩ
ጥቂት ሳንቲሞችንም አወጣው ሰጠዋት
ደስ አላት ልጄ የማታ እንጃራ አያሳጣህ

ብላ መተቀችኝ  እንደ ህፃን ልጅ ፍንድቅድቅ
እያለች አሚን አልኩ በልቤ ዱዓ አብዝቼ እወዳለው
ለምርቃት ጆሮም እሰጣለው ረመድ እንዳልኩ

ምርቃቱዋ ጆሮዬ ላይ ከች አለብኝ የማታ እንጃራ ምንድነው እያልኩ ጥቂት አብሰለሰልኩ ትርጉሙ
ሊገባኝ ነው ሲል መሰለኝ መራመድ አቃተኝ እግሬ
መሬት ላይ ተጎተ አው ወዳጆቼ የማታ እንጅራ

ሆድ የሚሞሉት ጠግቦ ሚተኙት ምግብ አይደለም

የማታ እንጃራ ካቲማ ነው
የማታ እንጃራ የምሽት ድል ነው
የማታ እንጃራ ማሸነፍ ነው

#የማታ እንጃራ ትልቅ መርኮ ነው
#የማታ እንጃራ የቀን መዋብ ነው
#የማታ እንጃራ የእድሜ ማማር ነው
#የማታ እንጃራ የዱኒያ ቆይታ መልካም ነው

#የማታ እንጅራ ወቶ አለ መውረድ ነው
#የማታ እንጅራ ተከብሮ አለ መዋረድ ነው
#የማታ እንጅራ አግኝቶ አለ ማጣት ነው
#የማታ እንጅራ ቀንቶ አለ መጥመም ነው
#የማታ እንጅራ ሽብቶ አለ መለመን ነው

የማታ እንጅራ ምሽት ስላይ ሲደርስ የጠዋቱን
ሽንፈት ለመርሳት መታሰል አኬራ ወርዶ
የዱኒያ ግስቁልና ድህነት መዘጋት ነው

ቁም ነገሩ አኗኗር አይደለም አሟሟት ላይ ነው

የማታ እንጃራ ጀነት ነው

t.me/tdarna_islam

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

08 Nov, 03:30


أبوحُ بشوق سرا في دمي .. ﷺ

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

07 Nov, 19:31


🔠🔠🔠 🔠🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡

Only for 3️⃣ 🔡🔡🔡🔡

🎁 Telegram Premium 🎁
ታላቅ ቅናሽ ለ 3️⃣ ቀን ብቻ

⚡️ 🔤🔤🔤🔤🔤

➡️ 3 Months - 2700 Birr የነበረውን በ 2400 Birr

➡️ 6 Months - 3800 Birr የነበረውን በ 3400 Birr

➡️ 12 Months - 5400 Birr የነበረውን 5000 Birr

ቅናሹ  እሁድ ከ ምሽቱ 3️⃣ ሰዓት በኋላ ስለሚያበቃ ዋጋው ቀድሞ በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን

🔤🔤  
ለመግዛት   ⚡️ INBOX➡️ @tolehaaaaaa

ወይም በቀላሉ የሚፈልጉትን በመምረጥ በዚህ ቡት መግዛት ትችላላችሁ ⬇️⬇️
https://t.me/Dinarprembot


JOIN @dinar_prem

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

07 Nov, 17:22


ከዝሙት ራሳችሁን ጠብቁ። ለዚህ ደግሞ ለቻለ ሰው ከትዳር የበለጠ ምርጫ የለም። ለትዳር ቅድመ ሁኔታ አትደርድሩ። መስፈርት የሚያበዛ መጨረሻው አያምርም። ከትዳር ሸሽታችሁ ዝሙት ላይ እንዳትወድቁ። ዝሙት በየትኛውም ዘመን ሰቅጣጭ ወንጀል ነው። በዚህ ዘመን ግን አደጋው ጨምሯል። በአንዱ ባለ ጌ ወንጀላችሁ በቪዲዮ ተሰራጭቶ ጭራሽ ከማትወጡበት ማጥ ውስጥ ይከታችኋል።

ሴቶች እየተሰማ ያለው ደስ የሚል ነገር አይደለም። አግቡ። እንዲሳካላችሁ ዱዓ አድርጉ። ስነ ምግባር ያለው ካገኛችሁ ሁለተኛም፣ ሶስተኛም፣ አራተኛም ቢሆን ሆናችሁ አግቡ። ሊተናነቃችሁ ይችላል። ይሄ ተፈጥሯዊ ስለሆነ ስሜቱ ለመረዳት የሚከብድ አይደለም። ይበልጥ መፍራትና መጥላት የሚገባው ግን ዝሙትን ነው።

ወንዶች አላህን ፍሩ። ከዝሙት ራቁ። ከቻላችሁ አግብታችሁ ተሰተሩ። ዝሙት ብድር ነው። ባላሰባችሁ አቅጣጫ እዳውን ትከፍላላችሁ። ደግሞም ለትዳር ዋጋ ስጡ። ለሴቶች ፈተና እየሆናችሁ ወደ ወንጀል አትግፉ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

07 Nov, 10:41


ድርጅት አቋቁሙ
~
ለመስጂድ ማሰሪያ፣ የተቸገሩን ለመርዳት ከበጎ ፈቃደኞች ገንዘብ መሰብሰብና ማስተባበር በቁርኣንና በሐዲሥ መሰረት ያለው ትልቅ ኸይር ነው። ይሄ በተቋም ደረጃም ይፈፀም፣ በግለሰብ ደረጃም ይፈፀም የሚደነቅ እንጂ የሚወገዝ ተግባር አይደለም። እንዲያውም ቁርኣን ውስጥ ደካሞችን በማገዝ ላይ አላማነሳሳት ነው የከሃዲዎች ተግባር እንደሆነ ተወግዞ የምናገኘው። አላህ እንዲህ ይላል፦
{ أَرَءَیۡتَ ٱلَّذِی یُكَذِّبُ بِٱلدِّینِ (1) فَذَ ٰ⁠لِكَ ٱلَّذِی یَدُعُّ ٱلۡیَتِیمَ (2) وَلَا یَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ ٱلۡمِسۡكِینِ (3) }
"ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?) ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤ ድሃንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው።" [አልማዑን፡ 1-3]

ነብያችንም ﷺ በተደጋጋሚ ሰዎችን ለሶደቃ አነሳስተዋል። በዒድ ቀን ሴቶችን ለሶደቃ ቀስቅሰዋል። መስጂድ ላይ ከሙዶር ጎሳ ለሆኑ ችግረኞች እርዳታ ሰብስበዋል።

ስለዚህ በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ አካላትን ልመና ላይ ተሰማርተዋል እያሉ ማንቋሸሽ በማንም ቢነሳ ተቀባይነት የሌለው ትችት ነው። "ረቢዕ እንዲህ ብለዋል"፣ "ሙቅቢል እንዲህ ብለዋል"፣ "ሙሐመድ ብኑ ሃዲ እንዲህ ብለዋል" እያዩ የተንጓለሉ ጥቅሶችን ማራገብ አጉል ጭፍን ተከታይነት ነው።
1ኛ፦ የነሱን ንግግር ባልተገባ መልኩ ከኸይር ስራ ማሰናከያ እያደረጉ መመንዘር አይገባም።
2ኛ፦ ከከልካዮቹ በዒልምም በብዛትም የሚልቁ ዓሊሞች ፈተዋዎች እጅግ ብዙ ናቸው።
3ኛ፦ ከምንም በላይ የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃ ያለው ከሚፈቅዱት ጋር ነው። ለኸይር ስራ እርዳታ ማሰባሰብን የሚነቅፍ አንድም መረጃ የለም።
አለኝ የሚል ካለ በአደብ ማቅረብ ይችላል። ከነጥብ ከወጣ፣ ከአደብ ካፈነገጠ አስወግዳለሁ።

ተግባሩ ላይ የተሰማሩት እምነት የማይጣልባቸው መሆናቸው ከተረጋገጠ ያኔ ለይተን እንናገራለን። ሂደቱ ላይ ስህተት ከታየም እንዲሁ ነጥሎ ስህተቱን ብቻ ለማረም መሞከር ነው። እንጂ በደፈናው እያወገዙ ደካሞች የሚታገዙበትን ስራ ማሰናከል የተሳሳተ አካሄድ ነው።

የሚገርመው እንዲህ አይነቱን ተግባር ልመና እያሉ የሚያጣጥሉ አካላት ራሳቸው የተቸገረን ለመርዳት፣ መስጂድ ለመገንባት፣ የራሳቸውን ቡድናዊ ተግባር ለመፈፀም ሲሆን ልመና ላይ የሚሰማሩ መሆናቸው ነው። ለምን? የሚወገዘው ተግባሩ ሳይሆን አተገባበሩ ከሆነ በጅምላ እያወገዝክ የተዛባ መልእክት አታስተላልፍ። የሚወገዘው ተግባሩ ሳይሆን እንደ ፈፃሚዎቹ ማንነት ሑክሙ የሚለያይ ከሆነ ይሄ ዲን ሳይሆን ቡድንተኝነት ነው።

ለማንኛውም ፕሮጀክት መቅረፅ፣ ፈንድ ማሰባሰብ የምትችሉ አቅሙ ያላችሁ ወገኖች ድርጅት እየከፈታችሁ አካባቢያችሁን አግዙ። ወገናችሁን እርዱ። መስጂዶችን ስሩ። መሻይኾችን አቋቁሙ። የቲሞችን አልብሱ። ትምህርት ቤት፣ ሃኪም ቤት ስሩ። ውሃ አውጡ። በጦርነት ወይም በሌላ ምክንያት ህይወታቸው የተመሰቃቀለባቸውን ወገኖች በምትችሉት ከጎናቸው ቁሙ። እነዚን ስራዎች እየሰሩ ነው እምነት የሚያስቀይሩ ሚሺነሪዎች ወገኖቻችን ላይ እየዘመቱ ያሉት።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

06 Nov, 08:14


ስንት እና ስንት ሰው አለ በመጀመሪያው የዕድሜ ዘመኑ ጥሩ ስራ ባለመስራቱ ምክንያት የሚፀፀት የሚያዝን የሆነ
በመጀመሪያው የዕድሜ ዘመን ላይ ዕውቀትን ከመውሰድ ይልቅ በኑሮ ውጣ ውረድ ላይ ሆኖ የቆየና አሁን ላይ በዚያ ነገር የሚፀፀት ሰው ቁርዓንን የዚያኔ ባለመማሩ የሚያዝን ሰው ከአንዳንድ ቁርዓንን ከተማሩ ቃሪዕ ከሆኑ ሰዎች የሚሻልበት ሁኔታ አለ ልቡ በማዘኑ!
ለዚህም ነው ቀደምቶች እንዲህ የሚሉት
ስንትና ስንት የተኛ ሰው አለ በመፀፀቱ ምክንያት አላህ ያዘነለት
ስንትና ስንት ሰጋጅ አለ በራሱ ስራ በመገረሙ ምክንያት አላህ የነፈገው

🔈 ሸይኽ አብዱልከሪም አል-ኹደይር  አላህ ይጠብቃቸውና

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

06 Nov, 08:14


🌙🌙 🌙🌙

-‏"أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ الْعَظِيمَ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ، وَأَتُوبُ إِلَيْهِ"

-"لَا إلَهَ إلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ المُلكُ ولَهُ الحمدُ يُحيِي ويُميتُ وهو علَى كلِّ شيءٍ قديرٌ".

‏-"‏اللهمَّ صلِّ على محمدٍ وعلى آلِ محمدٍ كما صلَّيتَ على إبراهيمَ وعلى آلِ إبراهيمَ إنكَ حميدٌ مجيدٌ اللهمَّ بارِكْ على محمدٍ وعلى آلِ محمدٍ كما باركتَ على إبراهيمَ وعلى آلِ إبراهيمَ إنكَ حميدٌ مجيدٌ".

-"‏لَا حوْل ولَا قُوَّةَ إِلَّا باللَّهِ الْعَزِيزُ الْحكِيمُ".

-"لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ".

-"اللهُمّ إنكَ عفو تُحبّ العفو فاعفُ عنا".

-"اللهُم إنّ نسألك الحُسنى و زِيادة".

-"اللهُم إعتق رِقابنَا و رِقاب أبائنا من النّار".

-"اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ"

-"اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، وَالمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ".

-"اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِي كُلَّهُ: دِقَّهُ وَجِلَّهُ، وَأَوَّلَهُ وَآخِرَهُ، وَعَلاَنِيَّتَهُ وَسِرَّهُ".

🌙🌙 🌙🌙

https://t.me/tolehaahmed

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

05 Nov, 03:32


𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥:
~ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ፣ ፈፅሞ አልለይህም ለሚሏችሁ ...ሁሌም ከኛ ጋር የሚሆነው አላህ ብቻ ነው በሏቸው።

በዚህች አጭር የዱንያ ላይ ዕድሜያችን ከስንቱ ጋር ወዳጅነት ጀምረን፤ ስንትና ስንት ሰው ወደኋላ ጥለን እዚህ ደርሰናል።ሰው ይረሳል። ይረሳና ሁሉንም ነገር ይረሳል።

ቢሆንም በሂደትም ቢሆን መርሳት የማትፈልጉት ሰው በሕይወታችሁ ውስጥ ይኖራል።ሆነብላችሁ ሳይሆን እረስታችሁ እንዳታጡት አልፎ አልፎ «እባክህን አለህ ወይ» በሉት።

🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
ለምንወዳቸው ሰዎች እነርሱ ሳያውቁ በሩቅ ዱዓ ከማድረግ በላይ ምን ከባድ ዉለታ ልንዉላቸው እንችላለን?ምንም ወላሂ።

ጌታዬ የሁሉንም ሕይወት አሁን ካሉበት የተሻለ አድርግ። የጎደላቸዉን ሙላላቸው። ያሳሰባቸዉን ፍታላቸው። የቸገራቸዉን ስጣቸዉ። የከበዳቸዉን አግራላቸው።
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️🟩🟩⚡️⚡️⚡️⚡️
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

05 Nov, 02:45


"… አላህን ያወቀማ እሱ ዘንድ ከአላህ የበለጠ ተወዳጅ ነገር አይኖርም ። ከአላህ ውጭ ለሆነ ነገር ወደ እሱ ለሚያቃርበው ብቻና ወደሱም ለሚያደርገው ጉዞ ለሚያግዘው ነገር ቢሆን እንጂ ፍላጎት አይኖረውም ። "

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

04 Nov, 20:00


«ሴት ልጆቻችሁ ውጭ የሚሆኑትን ብታዩ ኖሮ ባል ሲመጣ ምን አለው ብላችሁ አትጠይቁም ነበር።» አሉ ኢማማችን።

እውነት ነው። ወላጆች ሸርጥ የሚያበዙ የልጆቻቸውን ሁኔታ ባለማየታቸው ይመስላል። ሰልማን

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

04 Nov, 14:05


ራስን ማስታወሻ‼️

ባርያዬ ሆይ አታፍረኝም እንዴ

ሀራም የብልግና ነገሮችን መመልከት፣ መፃፍ፣ ማየት የሚያመጣው ጣጣ

ሁሉም ሊያየው የሚገባ

በሸይኽ ሙሀመድ አሺንቂጢ
በአማርኛ ፅሁፍ
በ Toleha Ahemd የተተረጎመ


🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
        @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

29 Oct, 08:23


የልቦቻችን ድርቀት

በሙሐመድ ሲራጅ መ/ ኑር

ሳይዝ ፦ 83 MB

Telegram - https://t.me/Muhammedsirage

YouTube - https://youtu.be/r-uhpdzZGWk?si=yM2wPs5fo8id-Tlq

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

29 Oct, 08:18


👑 ኢስላም ለሴት ልጅ ከሰጣት ክብር በጥቂቱ…

ባል ሚስት ያለችው ሆኖ ዝሙት ከፈፀመ ተወግሮ ይገደላል

ለሁለተኛ ጊዜ አግብቶ በሚስቶቹ መካከል ፍትሐዊ ካልሆነ የቂያማ እለት ጎኑ የተዘነበለ ሁኖ ይቀሰቀሳል

መኽር ሊሰጣት ቃል ገብቶ ቃሉን ያፈረሰ እንደሆነ እንደ ሌባ ይቆጠራል

ከፈታትም ከሰጣት ነገር ምንም መልሶ መውሰድ አይፈቀድለትም

አላህ የደነገገላትን የውርስ ድርሻዋን የወሰደ የአላህን ድንበር አልፏል … የአላህንም ድንበር ያለፈ በእርግጥ ራሱን በድሏል

ባሏ ከአራት ወራት በላይ የተለያት ከሆነ ፍቺ የመጠየቅ መብት አላት

የጠላት እንደሆነ አላህ እንዲታገስ አዞታል…

{وَعَاشِرُوهُنَّ بِٱلْمَعْرُوفِ ۚ فَإِن كَرِهْتُمُوهُنَّ فَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَيَجْعَلَ ٱللَّهُ فِيهِ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا }

«በመልካምም ተኗኗሩዋቸው፡፡ ብትጠሉዋቸውም (ታገሱ)፡፡ አንዳችን ነገር ብትጠሉ አላህም በእርሱ ብዙ ደግ ነገርን ሊያደርግ ይቻላልና »

『 አኒሳዕ 19』

ከፈታትም ውለታዋን እና በመልካም መኗኗራቸውን ሊረሳ አይገባውም

ከተለያዩም ከልጆቿ ሊከለክላተ አይችልም … ወጫቸውንም መሸፈን ግዴታ አለበት

በንብረቷ የማዘዝ መብት አላት…  ለእሱም( ለባሏ)  ሰደቃ ከሰጠች ሁለት አጅር አላት ከከለከለችውም በእሱ የማዘዝና የበላይ የመሆን መብት የለውም

በማንኛውም ነገር ድንበር ካለፈባት ባለፈበት ልክ ይቀጣል

ስለ ምግቧ፣ ልብሷ ፣ መኖሪያዋና አጠቃላይ ወጯ ተጠያቂ ነው

ባሏ የአላህ ሀቅን ከዚም የሷን ሀቅ የማይጠብቅ ከሆነ ፍቺን የመጠየቅ መብት አላት

በፍቺ ጊዜ ኢዳዋ እስኪጠናቀቅ ድረስ  ከቤቷ የማስወጣት መብት የለውም

በጥሩ ነገር ካዘዛት ትታዘዘዋለች በሀራም ነገር ካዘዛት ደግሞ እሱን የመታዘዝ ግዴታ የለባትም

ለእሷም ሲሉ የአላህ መልዕክተኛ ጦርነት ዘምተዋል (የበኒ ቀይኑቃዕ ዘመቻ)

ለእሷም ብሎ ተጋድሎ የሞተ ሸሂድ ነው

ክብሯንም ያለ እውነት የነካ አላህ የቀዝፍን ( ስም የማጥፋት)  መቀጣጫን ሰማንያ ግርፋትን ደነገገ

አባት ሴት ልጆቹን ( አንዲትም ብትሆን ) በጥሩ ሁኔታ ያሳደገ ጀነት ለመግባት ምክንያት ይሆኑታል

ለእሷም ተማፅኖ ሲባል አልሙዕተሲም ሰራዊቱን ወደ አሙሪያ አንቀሳቀሰ !

የአላህ መልዕክተኛም በመሞቻቸው ጊዜ ስለሷ አደራ ብለዋል

እንዲህ ነው ኢስላም ሴትን ልጅ ያከበራት…

ቢንት አብደላህ

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

28 Oct, 15:00


🔤🔤🔤🔤
በአሁን ሰዓት በቴሌግራም ቻናል በኦንላይን የሚሰሩ የተለያዩ ቢዝነስ ዐይነቶችን እያስተዋወቁን እንዲሁም የ Graphic Design የ Vedio Editing ኮርስ እየሰጡ የሚገኙት
ዲናሮች
🔠🔠🔠🔠🔠🔠

ነገ ማክሰኞ ምሽት ከ 3 ሰዓት ጀምሮ በሚለቁት ቻሌንጅ ላይ ተወዳድሮ ቀዳሚ ለሆኑ ለ
5️⃣ ሰዎች ነፃ ስኮላር የ 2ኛው ዙር Graphic Design ስልጠና እንደሚሰጡ ገልፀዋል እና በዚህ ቻሌንጅ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ
ቻሌንጁ ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ
🔡🔡➡️ https://t.me/Dinar_logy
ላይ በመግባት ተጠባበቁ ዝርዝር ሁኔታው ማክሰኞ 3 ሰዓት ይለቀቃል

ለ2ኛው ዙር መመዝገብ የምትፈልጉ ደግሞ በዚህ
🔡🔡
https://t.me/m/Ik-R_st5YjY0
ማናገር ትችላላችሁ


🟠𝘿𝙞𝙣𝙖𝙧   🟠 

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

28 Oct, 14:33


ውብ ሁኖ የምትመለከተው ጨረቃ … ከዛ ውበቱ ጀርባ የሰረጓጎዱና የተሰነጣጠቁ ክፍሎች አሉት… በማትመለከተውም ጎኑ ጨለማ ከቦታል…

በዚህ ህይወት የሚሟላ ነገር የለም… ሁሉም ሰው ላንተ በማይታይህ በኩል ጎዶሎ ጎን ይኖረዋል ።

ከምታየው ውበት በስተጀርባ ወደሚገኘው ጎዶሎነትና ነውር አትመልከት !!!
አላህ ከሰዎችና ከጨረቃ ያሳየህን ውበት ብቻ ተመልከት !!

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

27 Oct, 12:11


የልብ ድርቀትን ለመከላከል
~
በዚህ ዘመን በልብ ድርቀት ያልተጠቃ ይኖር ይሆን? ሃሳብ ጭንቀታችን ዱንያ ብቻ ሆነ። ዒባዳችን ለዛ አጣ። መተዛዘን ጠፋ። ስግብግብነት ነገሰ። ስስት ከደም ከስጋችን ጋር ተዋሀደ። የዱንያ ምኞታችን ከመርዘም አልፎ ተንዘላዘለ።
ወንድሞች እህቶች ወላሂ! የልብ ድርቀት በጣም ሊያስጨንቀን የሚገባ ህመም ነው። የልብ ድርቀት አደገኛ ውጤት የሚያስከትል የአላህ ቅጣት ነው። ከዚህ ህመም ልባችንን እንዴት እናክም? ከዚህ የአላህ ቅጣት እንዴት እንውጣ? ጥቂት ሰበቦችን ልጠቁም። ራሴም ጤነኛ ሆኜ አይደለም። ከማጨስ እንደሚያጠነቅቅ አጫሽ፣ ከህመም እንደሚያስጠነቅቅ ህመምተኛ ቁጠሩኝ።

1- አላህን በማሰብ ራስን አጠቃላይ ከወንጀል መጠበቅ፣ የቅርብም ይሁን የሩቅን ሰው ከመበደል መጠንቀቅ፣ ግብይታችንን፣ ገቢያችንን ሐላል ማድረግ፣ የሰው ሐቅ እንዳይመጣብን መጠንቀቅ
2- ምላስን ከውሸት፣ ከመጥፎ ንግግር፣ ከሃሜትና መሰል ክፍተቶች መቆጣጠር፣ ጆሮዎቻችንን ሐራም ነገሮችን ከማዳመጥ፣ አይኖቻችንን ሐራም ነገሮችን ከመመልከት፣ እጆቻችንን ለሐራም ነገሮች ከመጠቀም፣ ልባችንን በክፋት፣ ምቀኝነት፣ ጥላቻ፣ ... ላይ ከመጥመድ መቆጣጠር
3- ዚክር ማዘውተር፣ በቋሚነት የቁርኣን ዊርድ መያዝ፣ ደጋግሞ ከልብ ዱዓእ ማድረግ፣ ተደቡር፣ ተፈኩር ማድረግ፣ በዱዓእ፣ በቁርኣን ማልቀስ
4- ከሰላት፣ ከፆም፣ ከሶደቃው፣ ... ከግዴታው ባለፈ ነፍል ዒባዳዎችን ማዘውተር
5- ሞትን፣ ቀብርን፣ ሂሳብን፣ ሲራጥን፣ ... ኣኺራን ማሰብ
6- ደግሞ ደጋግሞ ኢስቲግፋርና ተውበት ማድረግ
7- ቁርኣን በእርጋታ መቅራት፣ ኹሹዕ የሚያጋባ አቀራር ያላቸውን ቃሪኦች ማዳመጥ፣
8- ቀብር መዘየር፣ የታመመን መጠየቅ፣ ወላጆችን፣ ዘመድ አዝማድን፣ ጎረቤትን አቅም በፈቀደ መጠየቅ
9- ችግረኛን በገንዘብም፣ በሃሳብም፣ በጉልበትም፣ በእውቀትም መርዳት፣ ሶደቃ ማድረግ
10- የዙህድና የረቃኢቅ ኪታቦችን ማንበብ፣ ውስጥን ሰርስረው የሚገቡ ሙሓደራዎችን እየፈለጉ ማዳመጥ፣ የነብዩን ﷺ ሲራ፣ ራስን ለመታዘብ የሚያግዙ የሰለፎችን አስገራሚ ታሪኮች፣ የዑለማኦችን ጣፋጭ ወጎች በትኩረት መከታተል
11- በየትኛውም የዒባዳ መስክ ላይ ኢኽላስን አጥብቆ መፈተሽና ማቃናት።
12- ከራስ ጋር መተሳሰብ። ጊዜ አልፎ ጊዜ በተተካ ቁጥር ወደ ሞት እየቀረብን ነው። ከአምና ዘንድሮ፣ ከባለፈው በዚህኛው፣ ሳምንታችን፣ እለታዊ ውሏችን መሻሻል አለው? ወይስ ያው ነው? ወይስ ጭራሽ እየባሰበት ነው? ከዱንያችን በላይ ኣኺራችን ያሳስበናል? ድንገት ብንሞት ያለንበት ሁኔታ በፀፀት ጣት የሚያስነክስ አይደለም? ራሳችንን ለመለወጥ የምር እንታገል።

እኔ የራሴን ድክመቶች በመመልከት ድንገት የመጣልኝን ነው የፃፍኩት። ሁሉም ነገን አስቦ ዛሬ ራሱን ይመልከት።
﴿بَلِ الْإِنْسَانُ عَلَى نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ﴾
"በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡" [አልቂያመህ ፡ 14]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

26 Oct, 10:22


ልዩ የዳዕዋ ጥሪ በመርከዝ ኢማሙ አሕመድ

ሰዐት:- ዛሬ ከአስር በኋላ

አቅራቢ ፦ኡስታዝ ሳዳት ከማል እና የመድረሳው ኡስታዞች

ቦታ፦አዲስ አበባ ጉርድሾላ ባጃጅ ተራ

https://t.me/MedrestuImamuAhmed

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

25 Oct, 02:18


▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ

🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

24 Oct, 10:55


💫ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ ፦

"አላህ ለአንድ ባሪያው መልካም ነገር ከፈለገለት ዱዓ እንዲያበዛ እና የአላህ እገዛ አዘውትሮ እንዲለምን ያደርገዋል።
የሚያደርገው ዱዓ እና የሚለምነው የአላህ እገዛ የተወሰነለትን መልካም ነገር እንዲሰጠው ምክንያት ይሆኑለታል።"

🔻እናስተውል ሰማይ ተደርምሳ ምድር ላይ ብትወድቅ እንኳ… አላህን ለሚፈሩ ሰዎች መውጫ ቀዳዳ ይበጅላቸው ነበር

{وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا}
{አላህን ለሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል}
   (አል_ጠላቅ:2)

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

24 Oct, 06:53


🔸قال ابن القيم :

إذا نظرت حال أكثر الناس وجدتهم ..... ينظرون في حقهم على الله , ولا ينظرون في حق الله عليهم

ومن هاهنا انقطعوا عن الله

وحجبت قلوبهم عن معرفته ومحبته والشوق إلى لقائه والتنعم بذكره

وهذا غاية جهل الإنسان بربه , وبنفسه

📕 إغاثة اللهفان 

🔹ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ:

"የብዙሀኑን ሰው ሁኔታ ስትመለከት …
እነሱ አላህ ዘንድ ያላቸውን መብት እንጂ አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ በእነሱ ላይ ያለውን መብት አይመለከቱም ።

ከዚህም ጀመሮ ነው ከአላህ ጋር የሚቆራረጡት…

ልቦቻቸውም አላህን ከማወቅ ፣ ከመውደድና  እርሱንም ለመገናኘት መናፈቅንና እርሱን በማስታወስ መደሰትን ይከለከላሉ።

ይህም የሰው ልጅ ጌታውንና ራሱን ያለማወቁ ጥግ ነው።"

ትርጉም : ቢንት አብደላህ

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

22 Oct, 18:38


በ 𝘿𝙞𝙣𝙖𝙧 𝙏𝙚𝙘𝙝𝙣𝙤𝙡𝙤𝙜𝙮  1️⃣0️⃣0️⃣በኦንላይን የሚሰሩ ስራዎችን አንድ በአንድ እየተመለከትን እንገኛለን
ከነዚያ ውስጥ ተራ ቁጥር 3️⃣ እና 1️⃣4️⃣ ላይ የተጠቀሱትን በPrivate ቻናል ላይ በሞባይል ብቻ ተጠቅመው በተመጣጣኝ ዋጋ እያስተማርን እንገኛለን ተማሪዎቻችንም በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ ኮርሱን እየተከታተሉ በተግባርም እየሞከሩ ይገኛሉ 
በቀጣይ 2ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር በቻናሉ የምናሳወቅ ይሆናል እስከዚያው ግን 1 ቻሌንጅ አዘጋጅተናል ይህን ቻሌንጅ ተወዳድረው ጥሩ ደረጃ ላገኙ 5️⃣ ሰዎች Free Scholar ነፃ የግራፊክ ዲሳይን ትምህርት እንሸጣቸዋለን
ይህን ቻሌንጅ በ 𝐃𝐢𝐧𝐚𝐫 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 ቻናል የምናሳውቃችሁ ይሆናል
የበለጠ ዝርዝር መረጃ የምትፈልጉ ከሆነ በዚህ ሊንክ➡️ https://t.me/m/Ik-R_st5YjY0  ገብታችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ

መልካም ዕድል

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

22 Oct, 14:53


3️⃣ Graphic Designer

የግራፊክ ዲዛይነሮች ለሰዎች ስለ አንድ ሀሳብ ፣ የሚያሳውቁ እና የሚማርኩ ሀሳቦችን ለማስተላለፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌርን በመጠቀም ወይም በእጅ የእይታ ፅንሰ-ሀሳቦችን ይፈጥራሉ። እንደ ማስታወቂያዎች ፣ ብሮቸርስ ፣ መጽሔቶች እና ሪፖርቶች ላሉ አፕሊኬሽኖች አጠቃላይ የአቀማመጥ እና የምርት ዲዛይን ያዘጋጃሉ

ለግራፊክ ዲዛይነር ምን አይነት ክህሎቶች ያስፈልጋሉ?

Creativity ፈጠራ.
, original concepts is an ongoing challenge for graphic designers. ...ኦሪጅናል ፅንሰ ሀሳቦችን መፍጠር ለግራፊክ ዲዛይነሮች ትልቁ ቻሌንጅ ነው ነው።
Communication. ...
Typography. ..የፊደል አጻጻፍ..
Innovation. ... ፈጠራ
Time Management And Organisation. ... ጊዜን በአግባቡ መጠቀምና ማቀናጀት
Verbal And Written  Communication. ... ቃላዊ ና ፅሁፋዊ ግኑኝነት
Teamwork. ... የቡድን ስራ

ግራፊክ ዲዛይነር ደሞዝ እና የስራ እይታ ምን ይመስላል?

በዩኤስ የሰራተኛ ስታቲስቲክስ ቢሮ (BLS) መሰረት ፣ የግራፊክ ዲዛይነር አማካኝ አመታዊ ደሞዝ ከግንቦት 2023 ጀምሮ $ 58,910 ነው። (ወደ ኢትዮጵያ ሲመነዝር አመታዊ ገቢያቸው7,300,000 ሰባት ሚሊየን ሶስት መቶ ሺህ ብር አካባቢ ሲሆን በብላክ ሲመነዘር ያለው ዋጋ ደግሞ8,200,000 ስምንት ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ ብር አካባቢ ይሆናል)
የ BLS ፕሮጄክቶች የግራፊክ ዲዛይነር መስክ ከ 2022 እስከ 2032 ደግሞ 3 ፐርሰንት ያድጋሉ ተብሎ ይታሰባል

ግራፊክ ዲዛይን ለመማር አስቸጋሪ ነው?

የግራፊክ ዲዛይን መማር ከባድ አይደለም ፣ ነገር ግን የፈጠራ አስተሳሰብን ፣ ለሥነ ጥበብ እና ዲዛይን ችሎታ ፣ እና ጊዜን እና ትጋትን ይጠይቃል። የግራፊክ ዲዛይን አስፈላጊ የሆኑትን መሳሪያዎች መማር, እንዲሁም የንድፍ መርሆዎችን እና ንድፈ ሐሳቦችን መረዳት እና መተግበር ይጠይቃል።

በ 3 ወራት ውስጥ ግራፊክ ዲዛይን መማር እችላለሁ?

አዎ ነገር ግን ትኩረት እና ግዜያችሁን በደንብ ከሰጣችሁ ፣ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ  ግራፊክ ዲዛይነር በመሆን ወደ ፕሮፌሽናል ዓለም ለመግባት የሰለጠኑ ሰው መሆን ይቻላል
በ 6 ወራት ውስጥ በመደበኛነት ያልቃል ፣ በ 3 ወራት በፈጣን ትራክ ወይም በ 45 ቀናት ውስጥ ሊጠናቀቅ ይችላል።

ስልኬን ለግራፊክ ዲዛይን መጠቀም እችላለሁ?

ጥሩ ፣ መልሱ አዎ ነው! ላፕቶፕ ወይም ኮምፒዩተር ባይኖርዎትም ምርጥ ንድፎችን በሞባይላችሁ መስራት ይችላሉ
ዲናር ክሬቲቭ በመጀመሪያ ዙር ፕሪሚየም ተማሪዎችን በግራፊክ ዲዛይን በማሰልጠን ላይ ይገኛል በቀጣይ ሁለተኛ ዙር መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መጠባበቅ እና መመዝገብ ትችላላችሁ
በቻናሉም ላይ ቻሌንጅ ይኖራል ያንን ቻሌንጅ ተወዳድሮ ያሸነፈ ሰው Free Scholar ይሰጠዋል

ተቀላቀሉት👇👇👇
https://t.me/Dinarcreative

ይቀጥላል....

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
⭐️ Dinar technology
https://t.me/Dinar_logy

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

20 Oct, 18:39


🔘መረጋጋትንና ደስታን ለምን አጣን?

✔️ መረጋጋትን ያጣንበት ምክንያት አላህ ያስቀመጠባትን ቦታዎችን በመተዋችን ነው ።

ቦታዎቿም ③ ናቸው ፦

① ቤት
② የማታ እንቅልፍ
③ ሚሰት

👌🏼 ሰዎች ከቤቶቻቸው ያለ ምክንያት መውጣታቸውና መራቃቸው ሰላምና መረጋጋትን እንዲያጡ ያደርጋቸዋል ። አላህ አንዲህ ይላል ፦

{وَٱللَّهُ جَعَلَ لَكُم مِّنۢ بُيُوتِكُمْ سَكَنًۭا }
«አላህም ከቤቶቻችሁ ለእናንተ መርጊያን አደረገላችሁ»

በብዛት ማታ ማምሸትም ሌላኛው እርጋታን የምናጣበት ምክንያት ነው ። አላህም ማታን ማረፊያ አድርጎልናል ፦

{هُوَ ٱلَّذِى جَعَلَ لَكُمُ ٱلَّيْلَ لِتَسْكُنُوا۟ فِيهِ وَٱلنَّهَارَ مُبْصِرًا ۚ}
«እርሱ ያ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት ቀንንም (ልትሠሩበት) ብርሃን ያደረገላችሁ ነው»

📌 ከትዳር አጋር ጋር በጥሩ መኗኗር ሲቀር መገረጋጋቱም ጠፋ ። አላህ ትዳርን የሰላምና የውዴታ ስፍራ አድርጎልናል ፦

{وَمِنْ ءَايَٰتِهِۦٓ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَٰجًۭا لِّتَسْكُنُوٓا۟ إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةًۭ وَرَحْمَةً ۚ }

« ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው»

✍🏻 ቢንት አብደላህ

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

19 Oct, 19:01


1️⃣0️⃣0️⃣ የኦንላይን ስራ አይነቶች

ከላይ የተዘረዘሩትን 100 የኦንላይን ስራዎች ምን እንደሆኑ በዝርዝር በአላህ ፍቃድ እናያቸዋለን
እናንተም ሌሎች እንዲጠቀሙ ሼር አድርጉላቸው
https://t.me/Dinar_logy

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

18 Oct, 07:48


🕋 #የጁሙዓ_ቀን_ፈትዋዎች ስብስብ👇
👇የሚፈልጉትን ፈትዋ #ይጫኑት👇
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
📮: ጁሙዓ ሙባረክ መባባል!

🕌 :  የጁሙዓ ሶላት ቀብልያ አለውን!

✈️ : ጁሙዓ ቀን ጉዞ መውጣት!

🕋 : የጁሙዓ ተሸሁድ ላይ መድረስ!

🇪🇹 : ኹጥባውን በአማረኛ ማድረግ!

🚿 : የጁሙዓንና የጀናባን ትጥበት በአንድ ላይ መታጠብ!

🚫 የጁሙዓ 1ኛው አዛን ቢድዓ ነውን?

◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
© Toleha Ahmed Telegram Channel
©https://t.me/tolehaahmed

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

18 Oct, 07:47


🔘ለፓስፖርት እርማት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች🔘

የፓስፖርትዎን እድሜ፣የትውልድ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ፊደል ለማስተካከል መሟላት ያለባቸው
➡️ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
➡️ የልደት ምስክር ወረቀት
➡️አንድ ጉርድ ፎፎቶግራፍ
የፓስፖርትዎን ሙሉ ስም ለመቀየር
➡️የፍርድ ቤት ውሳኔ
➡️ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
➡️የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
➡️አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et ወይም ➡️ለማዘዝ⬅️የሚለውን በመጫን በመመዝገብ 3ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት ክፍያ አማረጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን( delivery date) ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች ይዞ በአካል ቀርቦ የሚስተካከልልዎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

📣🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
       ✔️ ስለ ፓስፖርት ባሉበት
🔤🔤🔤🔤🔤🔤
      ✔️ፓስፖርትዎን ባሉበት

8,400

subscribers

272

photos

425

videos