የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት @ijgig Channel on Telegram

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

@ijgig

የዚህ ቻናል ዋና አላማ!!!
በዩንቨርሲቲያችን ያለውን ትክክለኛ መረጃ ለተማሪዎች በስአቱ ማድረስ ሲሆን ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መልከቶችን ቻናላችን አያስተናግድም!!!።
አሰተያየትና ጥያቄ ካላችሁ https://t.me/charity2127

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት (Amharic)

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት በተደጋጋሚ ታሪኩን በመማር እንቅስቃሴ ይወርዳል። ይህ የተማሪዎች እንዴት መስርሕ የሚችለው ወይም በሥራዎች ላይ ማህበረሰብና ተዛማጅ ታሪካና ተመረቀብና በአሁኑ በሰላም ፍላጎት ደግሞ በመዘዝ ብቃት ይደረግላል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት የሚል ተመኖም አስተዳዳሪና ትግበራ ፈፅሽ እንዲሁም የትኩስ ስፖርትን በመጠቀም በመላያነት ሰውፍ ያረጋግጣል።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

09 Dec, 08:43

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተማሪዎቻችን!
ይህ አዲሱ የጎንደር ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ጽ / ቤት  የቴሌግራም ቻናል ሲሆን እባክዎ ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን።👇👇👇👇👇👇
https://t.me/UoGStudentUnionOffice
ትኩረት ለተማሪዎች ❗️
    📌 የተማሪዎች ህብረት

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

27 Oct, 10:49

ማስታወቂያ
**
ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ፤

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቅድመ-ምረቃ እንዲሁም፣ ድህረ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛና ተከታታይ መርሃ-ግብር ነባር ተማሪዎች የሆናችሁ የ2015 ዓ.ም የት/ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 28 እና 29/ 2015 ዓ.ም እንዲሁም ትምህርት የሚጀምረው ጥቅምት 30/ 2015 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን፤ ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድመውም ይሁን ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ ያሳውቃል፡፡
*
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
ጥቅምት 17/ 2015 ዓ.ም

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

07 Oct, 11:36

👆👆👆👆👆👆አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና እድሉን ይጠቀሙ

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

07 Oct, 11:36

https://t.me/HUAWEI_UoG

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

07 Oct, 11:34

Huawei ICT Coopetition 2022/23 Registration Open
To participate on Huawei ICT competition and Huawei Seeds for the Future Program, first you all need to be member of Huawei ICT Academy.
1. Huawei ICT Academy Registration Link=https://e.huawei.com/en/talent/portal/#/
2. Huawei ICT Competition Registration link=https://e.huawei.com/en/talent/#/ict-academy/ict-competition/regional-competition?zoneCode=026902&zoneId=98269539&compId=85131973&divisionName=Northern%20Africa&type=C001
Note:
➣ Huawei ICT competition Registration Date will be until October 31 /2022
➣ Huawei ICT competition Preliminary Exam November 29/2022
➣Huawei ICT competition National Final Exam will be in December 2022.
➣ For the Innovation Track Requirements will be announced soon
➣ Huawei Seeds for the Future Program 2022 will be held from November 21-28/2022.

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

07 Oct, 11:32

አስቸኳይይይይ👉👉👉👉👂👂👂👂
ሰላም እንዴት አላችሁ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ HUAWEI ICT አካዳሚ ቤተሰቦች በለፈው ማስታወቂያ ሁለትና ከዛ በላይ account create በማድርግ ተመዝግቦ ኮርሶችን ለሚወስድ ገደብ አልባ የአንድ ወር የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ እንደሚበረከትለት(እንደሚሰጠው) መናገራችን ይታወቃል ስለሆነም ይህን እድል ለመጠቀም ያልተመዘገባችሁ በአስቸኳይ እንድትመዘገቡ የተመዘገባችሁ ደግሞ :- ሙሉስም...የመረጣችሁትን course ...ኢሜል እና ስልክ ቁጥራችሁን inbox lay 👉👉👉https://t.me/charity2127 አሁንኑ አስቀምጡልኝ

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

30 Sep, 14:44

🎤👉🏻
Hello dears,
Please use separate account for your ICT competition and Huawei ICT Academy courses.
As you where provided certificate for just you score 600/1000 (no matter what ever you score 600-1000) for Huawei ICT Academy courses. But for Huawei ICT competition you are measured with the highest point score.

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

30 Sep, 14:44

Hello Dears
From students operation record, we noticed that a lot of students register for the course,but number of students started attending the course(at least 2 hours) is  not showing big difference.
Please  start attending the course for which you registered.
You all can use different account for different courses to use your voucher wisely.
Use opportunity of free voucher.

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

26 Sep, 15:16

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ !
የደመቀ የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልን ለእናንተ እና ለመላ ቤተሰቦቻችን እመኛለሁ

ፀዳሉ 16/01/2015

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

19 Sep, 08:42

በጣም ትልቅ እድል እንዳያመልጣችሁ 👉👉👉👉👂👂👂

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

19 Sep, 08:41

Huawei ICT Coopetition 2022/23 Registration Open
To participate on Huawei ICT competition and Huawei Seeds for the Future Program, first you all need to be member of Huawei ICT Academy.
1. Huawei ICT Academy Registration Link=https://e.huawei.com/en/talent/portal/#/
2. Huawei ICT Competition Registration link=https://e.huawei.com/en/talent/#/ict-academy/ict-competition/regional-competition?zoneCode=026902&zoneId=98269539&compId=85131973&divisionName=Northern%20Africa&type=C001
Note:
➣ Huawei ICT competition Registration Date will be until October 31 /2022
➣ Huawei ICT competition Preliminary Exam November 29/2022
➣Huawei ICT competition National Final Exam will be in December 2022.
➣ For the Innovation Track Requirements will be announced soon
➣ Huawei Seeds for the Future Program 2022 will be held from November 21-28/2022.

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

19 Sep, 08:40

ለማስታወስ ያክል👆👆👆👆👆👆

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

19 Sep, 08:40

እንደሚታወቀው የHuawei ICT አካዳሚ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በጥምረት በመስራት ለinformatics college እና ለIOT ተማሪዎቸን በonline ና የፊትለፊት ክላስ አመቻችቶ በማሰተማር ለተማሩትም ሰርተፍኬት በመስጠት ተመርቀው ሲወጡ የተለያዩ ድረጅቶች ላይ ተቀላቅለው የሚሰሩበትን እድል ሲሰጥና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ይህን ና መሰል እድሎችን ተጠቃሚ ለመሆን 👉 HUAWEI@UOG ግሩፕ ላይ በመቀላቀል እንዴት መውሰድና መመዝገብ እንዳለባችሁ ሙሉ መረጃውን የምታገኙ ይሆናል

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

11 Sep, 07:58

እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በኣሉ የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት የመተሳሰብ እንዲሁም ጥሩ የምንሰማበት የምናይበት እና ጥሩ የምንሰራበት ዘመን ይሁንልን

ፀዳሉ !!!

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

02 Sep, 18:02

ውድ የ2014 ተመራቂዎች እንኳን ለዚህ ልዩ ቀናችሁ በሰላም አደረሳችሁ ደስ ብሎኛል
ለዚህ እለት ስለደረሳችሁ
ውድ የህብረቱ አባላት እነ ቸርነት እነ እሱቤ,እነ ሀብትሽ,እነ ተክሌ,እንዲሁም ታጋይ ሙሌ ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ጓደኞቼ!

ፀዳሉ ከ አባይ ባንክ 🌷🌷🌷🌺🌺

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

26 Aug, 12:41

[ Photo ]
እንኳን ደስ አላችሁ!
************************
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን ነሀሴ 28/2014 ዓ.ም በድምቀት ያስመርቃል፡፡ በዕለቱ በተለያዩ መርሀ- ግብሮች ተምረው ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ከ5531 በላይ ተማሪዎች በቅድመ- ምረቃና በድህረ- ምረቃ ፕሮግራሞች ይመረቃሉ፡፡
ውድ እጩ ተመራቂ ተማሪዎቻችን፣ የተመራቂ ቤተሰቦች፣ መምህራን እና አጠቃላይ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ!
የምረቃ ስነ ስርዓቱ በዋልታ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ስለሚተላለፍ መርሀ ግብሩን በቦታው ተገኝታችሁ መታደም ያልቻላችሁ ፕሮግራሙን በቀጥታ በዋልታ ቴሌቪዥን መከታተል የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
**********************
ለልህቀት እንተጋለን
ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ነሀሴ 18/2014 ዓ.ም

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

02 Aug, 12:51

just remind

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

02 Aug, 12:51

እንደሚታወቀው የHuawei ICT አካዳሚ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በጥምረት በመስራት ለinformatics college እና ለIOT ተማሪዎቸን በonline ና የፊትለፊት ክላስ አመቻችቶ በማሰተማር ለተማሩትም ሰርተፍኬት በመስጠት ተመርቀው ሲወጡ የተለያዩ ድረጅቶች ላይ ተቀላቅለው የሚሰሩበትን እድል ሲሰጥና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ይህን ና መሰል እድሎችን ተጠቃሚ ለመሆን 👉 HUAWEI@UOG ግሩፕ ላይ በመቀላቀል እንዴት መውሰድና መመዝገብ እንዳለባችሁ ሙሉ መረጃውን የምታገኙ ይሆናል

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

02 Aug, 04:49

ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ተማሪዎቻችን ?እንደሚታወቀው በምግብ ሜኖው መሰረት ዛሬ ምሳላይ የሚቀርበው ስጋ ነበር ነገር ግን ስጋ አቅራቢው ባጋጠመው ችግር ምክኒያት የዛሬ ማለትም ማቅሰኞ26/11/2014ዓ.ም ይቀርብ የነበረው የሰጋ ሚኖ ወደ ቅዳሜ የተቀየረ መሆኑን ከይቅርታ ጋር ልናሳውቅ እንወዳለን ።