''ጎሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ ጎሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ ጎሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ ''
ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ''
ቅዳሴ ማርያም ቍ ፫
+++ ወርኃዊ የጸሎት መርሐ ግብር ወ ዝክረ ቅዱስ አባ ሕርያቆስ ዘ ብሕንሳ +++
የሚገጥመንን ፈተና ድል አድርገን በረከትን እንቀበል ዘንድ አምላክ ከመጣብን መከራ ያድነን ዘንድ ኑ ስለ አንድነታችን እንጸልይ —ከቀደመው በዝተን የብሕንሳውን ሊቅ እንዘክር
ስንመጣ ጧፍ ይዘን እንምጣ
🗓 የካቲት ፪
🕛 12፡00
📍 በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ
የአየርጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነምሕረት ካቴድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት
ፍኖት ሚዲያ
Youtube | Instagram | Tiktok | Facebook | Telegram