Joint Vision(9-12 @joint_vision Channel on Telegram

Joint Vision(9-12

@joint_vision


Joint Vision(9-12) (English)

Are you a student between the ages of 9-12 looking for a fun and educational way to spend your time? Look no further than Joint Vision(9-12) Telegram channel! This channel is dedicated to providing young learners with a platform to explore various topics, engage in interactive discussions, and participate in exciting activities. From science experiments to math puzzles, Joint Vision(9-12) offers a wide range of content designed to stimulate young minds and foster a love for learning. Who is it for? Joint Vision(9-12) is perfect for students aged between 9-12 who are eager to expand their knowledge and connect with like-minded peers. What is it? Joint Vision(9-12) is a virtual space where young learners can come together to learn, grow, and have fun. Join us today and embark on a journey of discovery and enlightenment!

Joint Vision(9-12

12 Feb, 09:06


መጽናናትን ስለመመኘት
የትምህርት ቤታችን የወ.ተ.መ.ህ ሰብሳቢ  የነበሩት ወንጌላዊ ዘመኑ ታደሰ  ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው የካቲት 4/2017 ዓ.ም ወደ ጌታ ሄደዋል።  በሕይወት በነበሩበት ጊዜ ሁሉ  ጊዜያቸውን፣ ጉልበታቸውን እና እውቀታቸውን ሳይሰስቱ  ለወከሉት አጠቃላይ ወላጅ እና ለት/ቤቱ ማህበረሰብ ለግሰዋል ። በህልፈታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለመላው ቤተሰቡ እና ወዳጆቻቸው ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን ።

Joint Vision(9-12

10 Feb, 05:56


New updated class Schedule👆👆👆

Joint Vision(9-12

10 Feb, 05:56


New class schedule

Joint Vision(9-12

07 Feb, 11:07


ማስታወሻ
ውድ  የጆይንት ቤተሰቦች የሁለተኛው ወስነ ትምህርት (second semester) የሚጀምርዉ የካቲት 3/06/2017 ዓ.ም ስለሆነም በተጠቀሰው ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርሙ/ሟን አሟልቶ/ታ በሰዓቱ መገኘት እንዳለባቸው ለማስታወስ እንወዳለን ።

    
                

Joint Vision(9-12

05 Feb, 14:01


ቀን:- 28/05/2017 ዓ.ም
ሰላም እና ጤና በያላችሁበት ቦታ እንመኛለን።
ጉዳዩ:- የፈጠራ ስራን ይመለከታል
የ2017ዓ.ም የፈጠራ አውደርዕይ በት/ቤታች እና በወረዳ ደረጃ በቅርብ ስለምናካሄድ ማንኛውም ተማሪ የፈጠራ ስራውን ይዞ የካቲት 03/06/2017ዓ.ም ወደ ት/ቤት በመምጣት የውድድሩ አካል እንዲሆን በትህትና እንጠይቃለን።
            ት/ቤቱ

Joint Vision(9-12

08 Jan, 13:10


ውድ የጆይንት ቤተሰቦች
      ሐሙስ እና አርብ በፈተና ፕሮግራም ላይ እንደተገለጸው መደበኛ ትምህርት ( ከ2:00 -  9:15 ) እተካሄደ ሙከራ 3 የሚሰጥ ይሆናል::

Joint Vision(9-12

29 Dec, 03:45


Revised schedule

Joint Vision(9-12

14 Dec, 07:43


New class schedule

Joint Vision(9-12

29 Nov, 11:15


NEW SCHEDULE

Joint Vision(9-12

16 Nov, 06:37


The revised schedule of high school division.

Joint Vision(9-12

12 Nov, 12:04


ቀን፡ 03/03/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የቅዳሜ ትምህርት ከህዳር ወር ጀምሮ ክፍያ የሚፈፀመው በአዋሽ ባንክ ብቻ ሲሆን አካውንት ቁጥር 013200138146400
- መስፍን አሰፋ
- ሳራ ሲሪቃ
- ሚኪያስ ለገሰ
መሆኑን አውቃችሁ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ር/መምህር ቢሮ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡

ት/ቤቱ

Joint Vision(9-12

02 Nov, 08:33


newly revised class schedule

Joint Vision(9-12

29 Oct, 13:04


19/02/2017 ዓ.ም
ዩኒፎርም የተለካችሁ ተማሪዎች ነገ ብር ይዛችሁ እንድትመጡ፡፡