አብዱልከሪም ሁሴን @abdulekerimhusen Channel on Telegram

አብዱልከሪም ሁሴን

@abdulekerimhusen


እኔ እራሴን የማየው እንደ እድለኛ ሰው ነው!

ምክናየቱም ከዘረኝነት የፀዳሁ የረሱል (ሰ ዐ ወ) ተከታይ ስለሆንኩኝ

https://t.me/abdulekerimhusen

አብዱልከሪም ሁሴን (Amharic)

አብዱልከሪም ሁሴን ላይ ገብቶአል። እኔ እራሴን የማየው እንደ እድለኛ ሰው ነኝ። እናንተም ከዘረኝነት የፀዳሁ የረሱል (ሰ ዐ ወ) ተከታይ ስለሆንኩኝ እንደኛማይሆንኩኝ። በትምህርት እና ምርት ከሞቱን ምን ማፈግፍ እንደሚደክሙ ጊዜ ነው። ጥሩ ነገር የሞተላችሁን መልስ እያደነቡበት። እናመሰግን! ይህን የቴሌግራም ቻናሎችን በዚህ ስልኩን መልእክት ይደርሳሉ: https://t.me/abdulekerimhusen

አብዱልከሪም ሁሴን

14 Jan, 11:56


ኮምቦልቻ ቁጠባ የሚገኝ ቤት ነው አራት ክላስ አለው ካርታው ላይ 120 ካሬ ተስርቶለታል

ዋጋ 3ሚሊየን 0960587181

አብዱልከሪም ሁሴን

13 Jan, 11:25


ኮምቦልቻ ወሎ ዩኒቨርስት 150 ካሬ ትንሽ ፊኒሽግ የቀረው ሸጋ ቤት 3 ሚሊዬን ከትንሽ ድርድርጋ የእርሶ መሆን ይችላል

ገበያው እየተነሳ ይመስላል ጠያቂዎቻችን እስከ ግብይት እየደረሱ ነው እርሶም ቤትም ሆነ ቦታ ከፈለጉ በ0960587181 ሄሎ ይበሉን

አብዱልከሪም ሁሴን

08 Jan, 10:36


ረድታ እንዳረዳች!

ስደት ላይ ሆነሽ ሙሉ ቤተሰብ ስትናገሪ ንግግርሽን የሚሰማሽ ብዙ ነው በቃ ያንች ወሬ ተደማጭ ነው፣ ያልሽው ይሰማል።
ያለው ማማሩ እንደሚባለው በማያስቅ ቀልድሽ ሰዎች ሲስቁልሽ ሁሉ ልታይ ትችያለሽ

ቤት ውስጥ አስቼጋሪ የሚባለው ወንድምሽ ራሱ በአንች እንድመከር፣ እንድትቆጭው ሁሉ ይደረጋል፣

አንተ ስረዓት አትይዝም እንዴ ቆይ ምድነው የምፈልገው ቤተሰብ የምታስቼግር ትያለሽ እንዴጀኔራል እያረገሽ😃
ስልክ ሲል ስልክ ትገዣለሽ፣ ብር ሲል ብር ትሊኪያለሽ በቃ ተደማጭ ነሽ።

ታዳ ያሁሉ ተደማጭነት ስደት ላይ ሆነሽ ነው የሚሰራው ፣ ለእኔ ሳትይ ለእነሱ እያልሽ ስትልኪ ኖረሽ ድንገት ተይዘሽ ወደ ኢትዮ ከመጣሽ አንች ስኬጅ ቁንጮውን ያላጣለው ወንድምሽ ስደት ላይ ሆነሽ እህት አበባ ሲልሽ የነበረው "አቦ ዝምበይ "ሊልሽ ይችላል!

በቅርቡ ድንገት ተይዛ የመጣች እህት ስልኳ ይሰበርና ማሰሪያ ብር ያጥራታል።
ታዳ ወንድሟ እንዳስበጅላት ስጠይቅ አቦ ራስሽ ሂጅና አስበጅ እኔ ያንችን ሰባራ ስልክ ይዠ ከወዳ ወድህ አልልም እራስሽ ሄደሽ አስበጅው።

እንድህ የሚላት እኮ እስዋ የገዛችለትን ስልክ ይዞ ነው፣
አላህ ካዘነላቼው ቤተሰብ ውጭ አብዛኸኛው ቤተሰብ ስትረጃቼው ኖረሽ ምንም እንዳረግሽላቼው አይቆጥሩሽም።

ወርቂቱ ምን ልልሽ ነው የስደተኛ አቅሙ ብር ነው ሲኖርሽ ትሰሚያለሽ። ኢትዮ ስትመጭም ሊያስደምጥሽ የሚችል ብር ያዥ!

አብዱልከሪም ሁሴን

04 Jan, 20:10


ሰውዬው ድግስ ነበረበትና በሬውን አረደ

ከድግሱ እንዲቋደሱለት ዘመድ አዝማድ እና ጎረቤት መጋበዝ ፈልጎ ሴት ልጁን ጠርቶ "ሄደሽ ጎረቤቶቻችንን እና ወዳጆቻችንን እየዞርሽ ጥሪያቸው: ከእኛ ጋር ይብሉ ይጠጡ" አላት

ሴት ልጁም የሰፈሩ መስቀለኛ መንገድ ላይ ወጥታ "እባካችሁን ጎረቤቶቻችን ቤታችን በእሳት ተያይዞ እየነደደ ነው: እባካችሁን መጥታችሁ በማጥፋት አግዙን" ስትል ጮኸች

የተወሰኑ ሰዎች የልጅቷን ጥሪ ሰምተው እየሮጡ ወደ አባትየው ቤት ሄዱ: ሌሎች ደግሞ ሰምተው ዝም አሉ

ድግሱ ተጀመረ: ምግብ መጠጡ ቀረበ :ሁሉም መደሰት ጀመረ

ሰውዬው ቅርብ የሚላቸው ወዳጆቹ እና ጎረቤቶቹ ጋብዟቸው ባለመምጣታቸው ቅር ብሎታል

ሴት ልጁንም ጠርቶ "እዚህ የማያቸው ሰዎች በቅርቡ ወደ ሰፈራችን የመጡ ናቸው: አንዳንዶቹን ደግሞ ከነአንካቴው አላውቃቸውም:: ጎረቤቶቻችን እና የቅርብ ወዳጆቻችን የታሉ? አልጠራሻቸውም እንዴ" ሲል ጠየቃት

ልጅቱም እንዲህ አለችው

“እዚህ የምታያቸው ሰዎች ቤታችን ውስጥ የተነሳውን እሳት ለማጥፋት እና እኛን ለመርዳት የመጡ ናቸው: ድግስ መኖሩን አያውቁም ነበር"

"ስለዚህ እነዚህ ናቸው ወዳጆቻችን እና ጎረቤቶቻችን: ከእነዚህ ጋር ነው ደስታችንን መካፈል እና ድግሳችንን መቋደስ ያለብን..🙏
የቀረበን ሁሉ ወዳጃችን አይደለም መልካም ቀን!!

አብዱልከሪም ሁሴን

04 Jan, 12:33


ኮምቦልቻ መናፈሻውን አለፍ ብሎ ምስረታው ላይ የገበሬ ይዞታ ላይ የተሰሩ ቤቶች ካሬ 175

መንገድ፣ መብራት፣ ውሃ መሰረታዊ ነገሮች የተሟሉ 2.5 እና 2.1 ይሸጣሉ

0960587181

አብዱልከሪም ሁሴን

17 Dec, 13:23


ዴሴ ኬላ ሰፈር ሃይቅ መውጫ የሚገኝ 300 ካሬ ሶስት ክላስ ቤት የያዘ
0960587181

አብዱልከሪም ሁሴን

17 Dec, 12:27


ቅልጥፍ ያለ አረበኛ የምችይ እና ቅልጥፍ ያለ ሰውነት እዛ ጠርተውሽ እዝህ የምትገኝ ቀልጠፋ ሴት

ኮይት ሆቴል ውስት ፅዳት ደመወዝ በሳውዲ ሪያል 2000 ሪያል ይከፈላል ሶስት ሴት ተፈልጎ አንዷ ተገኝታለች 2 አለሁ የሚል በውስጥ ከነስራ ልምድሽ ላኪ😃

አብዱልከሪም ሁሴን

15 Dec, 11:43


ሰሞኑን ከታዘብኳቼው ክስተቶች አረብ ሀገር ሆነው ባልና ሚስት የገዟቼውን ቤትና ቦታ ሲጣሉ የመጀመሪያ መፎከሪያቼው ወርቂቱ ትነሳና በቃ እኔና አንተን የሚገናኜን ይህ ቤት ወይም ይህ ቦታ ተሸጦ እስከምንከፋፈል ብቻ ነው ብላ ትፎክራለች

ገና እኮ ሳይፋቱ ነው ስለተጣሉ ብቻ ቀድማ የምፎክረው አብረው በሰሩቴ (በገዙት) ቤት ወይም ቦታ

ባሻዬ ምን ልልህ ነው በቃ ቤትም ስራ ቦታም ግዛ የምችለውን እንዳቅምህ ብቻህን አርግ በተለይ ቤት ስሰራም ሆነ ስገዛ ብቻህን ቢሆን የተሻለ ነው።
ፍቅር እንዳለ ሁሉ ፀብ አለ ዛሬ ላይ እኔና አንችን የሚለየን ሞትነው ባልክበት አፍህ ገና ሳትሞቱ እኔና አንችን ከግድህ ምን ሊያገናኘን ብለህ ቷ ልታረጋት ትችላለህ

አውቃለሁ ከአንድብርቱ ሁለት መዳኒቱ እንደሚባለው ተጋግዞ አላማን ማሳካት ሼጋ ነበር።
ከስንት አንድ በፍቅራቼው ፀንተው በጋራ በሰሩት ንብረት እስከ መጨረሻ ተደስተው የሚኖሩት ጥቂቶች ናቼው።

አብዛኸኞቹ ግን በትንሽ ፀብ ንብረት ከፈላላይ ሄደው የሚቋሰሉ በርካቶች ናቼው።
ስለዝህ ሚስትህም የራስዋን ንብረት ብቻዋን ታፍራ ዞሮዞሮ በፍቅር ፀንታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ስትኖሩ የሚስትህም የልጆቻችሁ ነው የአንተም እንደዛው።

በተለይ ምንም ባህሪ ለባህሪ ሳትተዋወቁ ማሬ ፣ ማሬ በመባባል የተጋባችሁ ንብረት በአንድ ባታደርጉ ይመከራል

አብዱልከሪም ሁሴን

07 Dec, 12:11


ኮምቦልቻ ወሎ ዩኒቨርስቲ ካልዳዩ 150 ካሬ ህጋዊ 1.7 ምርጥ ቦታ ነው ገዥወች

እዛው ኮቻ ጨፌ መሰንድ 200 ካሬ 1ሚሊየን አድሱ ምሪት ላይ
0960587181

https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

23 Nov, 19:19


ድሮ የመከርናት ምክር ነች የኤፍቢ አስታውሶኝ ነው አዲስ ጠለብ የሄዱ እህቶቻችን ይች መልክቴ ብደርሳቼው

ውጭ ላይ በ2 ሺ ሪያል ከሚሰሩት ሴቶች በላይ በኩንትራት ቤት 1200 ሪያል የሚሰሩት አላማቼውን ለማሳክት ቅርብ ናቼው።

ምክናየት የቤት ኪራይ የለባቼውም።
ኢጃዛ ስለማይወጡ ያማይለብሱትን ኮተታኮተት አይገዙም።
ብዙ ግዜ ከሀበሻ ስደተኞችጋ ስለማይገናኙ መጥፎ ጓደኛ በመያዝ ለሺሻና ለተለያዩ ሱሶች በመጋለጥ ገንዘባቼውን አይበትኑም።
ሁልግዜ እስራ ላይ ስለሚሆኑ ስራ በማጣት ግዜያቼውን አያባክኑም። እያንዳንዷ ቀን በክፍያ ነው የምታልፈው።
እነዝህን እና መሰል ነገሮችን ማንሳት እንችላለን ።

ስለዝህ ኩትራት ቤት ያላችሁ እህቶች የደመወዝ ብዛት እንዳያጓጓችሁ።
ወጥራችሁ እዛው ስሩ

https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

22 Nov, 12:12


ኮምቦልቻ ሺሻበር ኮንዶሚኒየም እስቲዲዮ 28 ካሬ ወደ አንድ መኝታ መቀየር የሚቻል 1.5 ይሸጣል

0960587181

https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

21 Nov, 18:23


ቤትዎን የሚያደምቁ ውብ የፈርኒቼር ስራዎች ከእኛ ዘንዳ በፈለጉት ድዛይን ያገኛሉ ይዘዙን እርቀት አይገድበን የፈለጉት ቦታ እናደርሳለን

0960587181
https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

20 Nov, 10:59


ኮምቦልቻ ሽሻ በር ኮንዶሚኒየም በ1መኝታ 2.2 ከትንሽ ድርድርጋ ባለ2 መኝታ 3.2 ከድርድርጋ

በርበሪ ወንዝ ባለ2 መኝታ 3.5 እና 2.7
ባለ1 መኝታ 2.6 ከድርድርጋ

ኮንዶሚኒየም ፈላጊዎች በ0960587181 ሄሎ ብትሉ እንደምርጫዎ ያገኛሉ!

አብዱልከሪም ሁሴን

19 Nov, 19:21


ለ7 አመት በትዳር ላይ ነች ልጅ ሊወልዱ ግን አልቻሉም በአላህ ላይ ተስፋቼውን ጥለው ማድረግ ያለባቼውን እያደረጉ እያሉ ድንገት ጅን ይይዛትና ሩቃ ሲቀራባት ጭራሽ ልጅ እንዳትወልድ በጓደኛዋ የተሰራባት ሲሂር ብድግ ነዋ

ሰው እንደት ልጅ እንዳትወልድ ድግምት ያስደርጋል እስዋ አታሳድግላት አጂብ እኮነው የሰው ክፋት

አላህ ከደጋሚዎችና ከአስደጋሚዎች ተንኮል ይጠብቀን !

በነገራችን ላይ በእንደዝህ አይነት በሽታ ለምትሰቃዩ ቤት ለቤት እየዞሩ ሩቃ የሚያደርጉ ልጆች አሉ ብዙዎችን በአላህ እገዛ እየፈወሱ ነው
https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

14 Nov, 20:15


https://vm.tiktok.com/ZMhsHPNVh/

አብዱልከሪም ሁሴን

12 Nov, 12:08


ከፌስቡክ ትውስታ

ባሻዬ ከጓደኞችህጋ ማህበራዊ አኗኗርን እንጂ ማህበራዊ ጅንጀናን እንዳትሞክረው። ያጋድልሃል እኮ ነው የምልህ።
አባባሌ ገብቶሃል ወይ ? ወይስ ግራ አጋብቶሃል ቆይ በተን ቦርቀቅ ላርግልህ መሰል……

ሶስት ጓደኛሞች በዝቹ በምንኖርባት "የተስፋይቱ ምድር" ሳውዲ አብረው ይኖራሉ።
እህሳ አትልም ታዳ ባሻዬ😃
እናልህ እነዝህ ሶስት ጓደኛሞች ቀን ስራ ውለው ማታ አብረው ነው የሚያመሹት ሚስጥር አይደባበቁም፣ ሲበሉም አንድጋ ነው።
አንዱ አንዷን ሴት ሲጀነጅን ሁለቱ አዳማጭ ናቼው። ማህበራዊ ጅንጀና ለምደዋል።
በቃ ምን አለፋህ በአንድ ቂጥ ካልፈሳን አይነት ጓደኝነት ገጥመዋል😃

እናልህ አንዱ ወደ ትዳር ለማምራት ወርቂቱን በጅንጀና ሲያሰምጥ ሁለቱ ሁልግዜ ያደምጣሉ።
እሱም ምንም አይደብቃቼውም ፎቶዋን ያሳያቼዋል።
እነሱ ሳይኖሩ ከወርቂቱጋ ያወርትን ሁሉ ያወራቼዋል።
እንድህ እንድህ እያሉ ጀንጃኝ ሊያገባ ቀን ከተያዘ በኋላ ነው ቀን አይጣልህ አይነት ሁኔታ ውስጥ የገባው።
ቀን አይጣልህ ባሻዬዋ አሚን በል 😊

ከዛማ ባሻዬ እነዛ ሁለት ጓደኛ ተብዬዎች ይችን የመሰለች ወለላ ቆንጆ ይህ ከርፋፋ ሲያገባትማ ዝም ብለን አናይም በዛም በዝህ ብለን አጣልተን እንጀነጅናታለን ይሉና በጎን ጅንጀናቼውን ይቀጥላሉ። ፎቶ ላኪልኝ የለ አይተዋታል። ስልካቼው ላይ ነች። ቁጥሯን ፍለጋ የለ በእጃቼው ነው። ምን እንደምትወድ እና እንደምጠላ ሳይቀር ጠንቅቀው ያውቋታል። አቤት እንድህ አይነት ጅንጀና ሲያጋጥምህ እኮ ሰምጠህ ማስመጥ ብቻ ነው እህ😃

እናማ እነዝህ ተኮለኞች ስለሱ መጥፎነት ለወርቂቱ መዘርዘሩን ይያያዛሉ።
እሱ እኮ ይላል አንዱ ወርቂቱጋ ይደውሉና እሱ እኮ እልም ያለ ገጠር ውስጥ ጅብ ከሚወለድበት ሃገር ነው የተወለደው😃
አሁንም ከዝህ ገብቶ እዛው ነው የምኖረው እያለ ነው አንችን የመሰለች ቆንጆ ወለላ እንደት እዛ ትኖሪያለሽ !
እኛ በፍቅር ውስጥ መግባት ፈልገን አይደለም ይህን የምንልሽ ለአንችው አዝነን ነው። ሰው እንደት ከተማ ኖሮ መልሶ ገጠር ይገባል። ያውም ጅብ ከሚወለድበት አካባቢ አረ ይደብራል።
የእውነቴን ነው የምልሽ ገበያ ለመሄድ አንድ ሰዓት በእግርሽ መሄድ አለብሽ ያውም ሰው ተከትሎሽ ብቻሽንማ አይሞከርም።
እንድህ እንዳ እያሉ ወርቂቱን ከልጁጋ ያጣሉና እነሱ በጎን ጅንጀናቼውን ይጀምራሉ።
ያው ብዙ ግዜ ለሴት ልጅ ሺ ብር ከምሰጣት ሺ ውሸት ስጣት ያኔ ታምንሃለች ይባል የለ እነሰምቶ አማኝም😋
እምን ታደርጋቼው እና ወደልጆቹ ቅልብስ ትላለች።

አሁን ማቀረ ፀጉሩን እያከከ ብክክን የሚል 😃
ያ እንደ ጀብድ ገና በእጁ ሳያስገባ ይችን የመሰለች ቆንጆ እኮነው በፍቅር ብርክክ ያረኳት እያለ ፎቶ ከቁጥር የሚያሳይ ጅሉ ባሻዬ አትልም ወይ 😆

ያው ጅል ካመረረ በግ ተበረነነ ይባል የለ እንደው ምን በድያት ነው ምን አስከፍቻት ነው የራቀችኝ እያለ ሲብሰለሰል የእነዝህን መጥፎ ጓደኞቹን ሴራ ሲደርስበት ሃገር ይያዝልኝ ነዋ።
ጩቤውን መዘዝ አርጎ የአንዱን ጨጓራ ካልዘረገፍኩ እያለ ሲዘል ባሳር በስንት መከራ አረ ባክህ እንዳውም ስማችን አይጣፍጥም ሃገር ቤትም ውጊያ ላይ ነን በየቦታው ደም መፍሰስ የለበትም።
እኛንም ሀበሻዎች እርስበርሳቼው ይጋደላሉ ምን አይነት ጨካኝ ናቼው አታስብለን።
ተብሎ ፍቅሩንም አጥቶ ፣ ጓደኞቹንም አጥቶ ወደ ሌላ አካባቢ አይን ደም ይጠላል በሚለው ተሸኘ ነው የምልህ።
ካፃፍኩልህ ታሪክ ተምረሃል ባሻዬ ነው አልተማርክም ዝብለህ የማህበሩ አባል ነህ ዘ እማማ ዝናሽ እስታይል 😁

የዝህ መልክት ማሳረጊያ
ባሻዬ አገባታለሁ የምትላትን ሴት ፎቶዋን ለማንም አታሳይ።
ቁጥሯንም ለማንም አትስጥ። ስታወራትም ብቻህን አውራት።
ሴት ልጅ ስታፈቀር ሞኝ ነች ለፍቅር ሟች ነች ።
ስታወሩ ብቻህን እየመሰልካት ማውራት የለለባትንም ልታወራህ ትችላለች። ስለዝህ ፎቶዋንም ወሬዋንም፣ ሚስጥሯንም ልደብቅላት ይገባል። ከጓደኞችህጋ ማህበራዊ ኑሮን እንጂ መልመድ ያለብህ ማህበራዊ ጅንጀናን አይደለም።

እነ ወርቂቱ ደግሞ አረ ባካችሁ አታጋድሉን። እንደ በእናተ ምክናየት እንለቅ እንዴ እኛ 😃ወንድ ልጅ ከጦርነት ለጥቆ በምድነው የሚሞተው ቢባል እኮ በሴት ነው የሚባለው። አብሶ በዝህ በስደት በድንበር አንጣላ በግጦሽ በእናተው ነው ስኪን የምንማዘዘው።
ስለዝህ እንደ ቦይ ውሃ ማንም እንደ ፈለገ አይንዳችሁ።
እምነት ታማኝነት ይኑራችሁ።

https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

08 Nov, 16:06


ኮምቦልቻ አድስ ምሪት ዩኒቨርስቲው ሳይደርሱ ጨፌ መሰንድ ይህን ይመስላል
ይህ ቦታ እንግድህ ህጋዊነትን አግኝቶ 200 ካሬ በመሸንሸን እየተሸጠ ይገኛል

ጨፌ መሰንድ ዝቅተኛ 900 ሺብር ሲሸጥ ከፍተኛ ዋጋ 2ሚሊየን እየተሸጠ ነው

ወዳጆች ኮቻን መጎራበት የምትሹ ይህ እድል አያምልጣችሁ
እርሶ ብቻ በ0960587181 ሄሎ ካሉ ከማህል ከተማ እስከ አድስ ምሪት ያገኛሉ

https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

07 Nov, 17:08


ኮምቦልቻ መናፈሻ የሚገኝ ቤት ነው
ካሬው 150
ዋጋ 3.6 ድርድር አለው

0960587181

በነገራችን ላይ ኮምቦልቻ ውስጥ ውድ ከሚባሉ ቦታዎች ውስጥ አንዱ መናፈሻ ነው።

https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

05 Nov, 14:55


አስተያየት ያለው ቤቶች እና ቦታዎች ጮርሳ (ፎተኒና) እየተቸበቼቡ ነው
እነዝህ የሚታዩን የእንጨት ቤቶች ከወዳ ከመብራቱ ገመድ በኩል ያለው ውሃ ልክ ታስሯል ካሬው 200 ነው ዋጋ 2.2 ከድርድርጋ ይሸጣል

ይህ ለስልካችን ቀረብ ያለው ደግሞ ውሃ ልክ ያልታሰረው 1.8 ከድርድርጋይሸጣል ሁለቱም ካሬያቼው 200 ነው

ባዶ ቦታ እዛው 1.3 ይሸጣል ሁሉም ህጋዊ ናቼው

0960587181

https://t.me/abdulekrim7181

አብዱልከሪም ሁሴን

31 Oct, 10:58


ኮምቦልቻ ወሎ ዩኒቨርስቲ 150 ካሬ 1.9 እና 2 ሚሊዬን የሚሸጡ ሸጋ ቦታዎች አሉን

እዛው በብሎኬት መሰረቱ የወጣለት 3 ሚሊየን ይሸጣል

0960587181 ገዥን ከሻጭ ያገናኛል

https://t.me/abdulekerimhusen

አብዱልከሪም ሁሴን

23 Oct, 12:45


ውብ አረቢያ መጅሊሳችን ከውብ ፈርኒቼሮቻችንጋ እንድህ አሳምረነዋል
እርሶም ውብ አረቢያ መጅሊስ ከፈለጉ ይዘዙን እንደምርጫዎ እንሰራሎታለን!

0960587181

https://t.me/abdulekerimhusen

አብዱልከሪም ሁሴን

23 Oct, 10:54


ዴሴ ሀያት ሰፈር ኳስ ሜዳው አካባቢ ከመንገድ በታች 200 ካሬ ላይ ያረፈ 90 ቆርቆሮ አራት ክላስ ምርጥ ቤት የገበሬ ይዞታ ነው
በቅርቡ ፕላን ይወጣለታል የሚባል ሰፈር ነው

ዋጋ 2ሚሊዬን ከተወሰነ ድርድርጋ ይሸጣል

0960587181
https://t.me/abdulekerimhusen

አብዱልከሪም ሁሴን

21 Oct, 13:56


ብራችህ ደከም ላላ ሰዎች የምኮን ቤት ከሚሴ ፊላመንደር የምትገኝ 180 ካሬ
3 ክላስ ቤት ህጋዊ ነው ዋጋ 2.4 ከትንሽ ድርድርጋ ይሸጣል

0960587181

https://t.me/abdulekerimhusen

አብዱልከሪም ሁሴን

18 Oct, 12:40


ውሸት እውነተኛ ትዳርን ሲያስቀረው!

ላጤ ጓደኛችን ወደ እኛ ጣፋጭ የትዳር ህይወት ሊደባለቅ ምርጫውን መረጠ የነገ ሚስቴ ላላት ጮኛው ጥያቄዎችን መጠየቁን ቀጠለ
ድግል ነሽ ወይ ?
እሷ፦ አዎ የሚል ምላሿን መለሰች የልጁ ምርጫ ድግል የሆነች ነበርና ደስ አለው በቃ ሚስቴን አገኘሁ አለ

ቤተሰቦቹን ወደ ቤተሰቦቿ ልኮ ልጅህን ለልጄ ተስባለ የሰርግ ቀን ተያዘ ተጋቢዎች የጌጥ አልባሳት ግዥ ሲገዛዙ ውለው ማታ ወደየ ቤታቼው ተለያዩ

መለያየቱን እስከዘላለም የሚያለያይ ቴክስት ከሴቷ በኩል እንድህ የሚል ቴክስት ከወንዱ ስልክ ቂው አለ "ድግል አይደለሁም"

አስቡት ቀን ተይዞ የምፈልጋቼውን ጌጦች አስገዝታ ድግል አይደለሁም ስትል ቆራጡም ባሻዬ በይ ቻው ብሎ ትውት ነዋ። እሪ ብትል እንዳላጣህ ብዬ ነው የዋሸሁህ ብትል ምን ብትል ይኸው እንቢዬው ተብላ ሌላ ሊያገባ እያማረጠ ነው።

ሴቶቹ ግን ምን ነክቷችሁ ነው ከለለ የለም ብላችሁ ማሳመን አችሉም ወይ?

https://t.me/joinchat/AAAAAEPro7n8vucRp8AFWA

አብዱልከሪም ሁሴን

14 Oct, 10:12


ከሚሴ አምራች ሰፈር የብሎኬት መሰረቱ የወጣለት 180 ካሬ ምርጥ ተፈላጊ ቦታ 3.5 ከትንሽ ድርድርጋ ይሸጣል

0960587181

https://t.me/joinchat/AAAAAEPro7n8vucRp8AFWA

1,733

subscribers

1,135

photos

157

videos