አራራይ ሚዲያ @araraymedia Channel on Telegram

አራራይ ሚዲያ

@araraymedia


አራራይ ሚዲያ- Araray Media ፈጣን የመረጃ ቋት!

አራራይ ሚዲያ (Amharic)

አራራይ ሚዲያ የሞኝነት ምስጢር አዲስ ቋንቋ ነው፡፡ እናምደናለን ይህ መረጃው በሚለው ቋንቋ ውስጥ ይቁም እና የሚለውን መረጃውን ለአንድነት የሚያዳምጡ ሰዎችን እንዲያሳዝና ድምፅ ለቋንቋ በሚገኝበት የመረጃ በአማርኛ እና በሌሎች ቋንዳቸው የሞኝነት መረጃዎችን ማግኘት የሚችሉን መረጃዎች ይበልጥ ሲሆን፡፡ አራራይ ሚዲያ ከአንድ ሰዋም በላይ አስገቡ፡፡ ዓይነቱ ለእነዚህ በአማርኛ አንዱን ተጭነቡ ያረጋግጣል፡፡ እናንተ ሰላም ሲለየ፣ በቋንቋዎ ተንብረናል።

አራራይ ሚዲያ

13 Nov, 18:06


ለዚህ ክብር ያብቃችሁ እንጂ ደረጃቸውን የጠበቁ ካባዎችን ለማግኜት እኛ አለን። አራራይ ስቱድዮ ሠርግዎትን በቀረጻ ከማሳመር ባሻገር ደረጃቸውን የጠበቁ የሙሽራ ካባዎችን ለክራይ አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

አድራሻ
አራት ኪሎ አምባሳደር ሾፒንግ ሞል ጀርባ ተስኒም ሕንፃ 3ኛ ፎቅ

09 73 40 85 78
09 15 01 86 56

አራራይ ሚዲያ

09 Nov, 09:57


🛑ማስታወቂያ‼️

የሚሸጥ ኦርቶዶክሳዊ ዩቱዩብ ቻናል ይፈለጋል!
_ ይዘት ኦርቶዶክሳዊ
_ሰብስክራይበር - ከ30k በላይ
-ምኒታይዝ የሆነ
-ኮፒ ራይት ክሌይምም ሆነ ስትሪክ የሌለበት
-አድሰንስ አካውንት ያለው
-ዋጋ በስምምነት
መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ ኑ
👇
@sisaytadele

አራራይ ሚዲያ

06 Nov, 15:09


የሚቀረጽ መርሐ ግብርዎን በአራራይ ስቱድዮ ያድርጉ። ድምቀትዎ ነን። ለዩቱዩብ፣ ለቲክቶክ፣ ለቴሌቪዥን መርሐ ግብር ቀረጻዎት እኛን ይምረጡ። ለሠርግዎ ውበት ታጥቀን ቆመንለዎታል።
አራራይ ስቱድዮ

ለበለጠ መረጃ
0973408578

አራራይ ሚዲያ

06 Nov, 08:09


በሐጢአት በሽታ የአልጋ ቁራኛ የሆንን ልጆቹን በምሕረት እጆቹ ይዳብሰን።
መድኃኔዓለም ሆይ፣ መድኃኒትነትህ ለዓለም ነውና አትተወን።
እንኳን አደረሳችሁ።

አራራይ ሚዲያ

05 Nov, 09:48


https://youtu.be/pJgTsBxJDYo?si=OZkiRB2toQZEnITc

አራራይ ሚዲያ

02 Nov, 09:43


አእምሮው የበራለት ዐይነ ስውር ባለቅኔ
https://youtu.be/t6prMJF-VCo?si=RNKcb0BqzOYNPZRt

አራራይ ሚዲያ

02 Nov, 08:19


🛑አስቸኳይ‼️

የፎቶግራፊ ሙያ ያላችሁ እና ከዚህ በፊት ልምድ ያላችሁ ትፈለጋላችሁ።
👇
@sisaytadele

አራራይ ሚዲያ

01 Nov, 10:47


ቅኔ ለምትወዱ
https://youtu.be/tDH8fEaEV0k?si=gWGtGHhy0YzB-8vo

አራራይ ሚዲያ

31 Oct, 15:45


https://youtu.be/_YHLvvxdCl0?si=9A1BGKRNRdFpMU-I

አራራይ ሚዲያ

28 Oct, 16:15


ዛሬ ደግሞ ሰብስክራይብ ላስቸግራችሁ ነው። ከላይ የተለቀቀውን መዝሙር ተጭናችሁ "ቃና ተዋሕዶን" ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቴን ደግፉልኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

አራራይ ሚዲያ

28 Oct, 13:56


🛑አዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር‼️https://youtu.be/goRxNCnGfrA?si=g25PTU9c4Yzw-asI

አራራይ ሚዲያ

26 Oct, 10:14


ቅዱስ ሲኖዶስ ላይ እውነቱ ተነገረ!
አትስረቁ እያላችሁ ትሠርቃላችሁ!
ቤተ ክርስቲያንን አዋርደናታል።
(ታላቁ አባት አቡነ ኤልያስ)
https://youtu.be/FD_tVggUNJk?si=QYn584OzbmpBqNsk

አራራይ ሚዲያ

26 Oct, 06:53


https://youtu.be/yK5xhfI_l6c?si=QWUyEfVbKDj-Sxln

አራራይ ሚዲያ

22 Oct, 14:51


https://youtu.be/1mV5fHOMnFU?si=F2vBxXdOsBrLegKj

አራራይ ሚዲያ

14 Oct, 09:00


https://youtu.be/N9dAkJ-YBOc?si=NVhe4732menEgzIC

አራራይ ሚዲያ

22 Sep, 18:00


🛑ሠርጋችሁን በዓራራይ ስቱድዮ‼️
የስኬታችሁ በኩር የሆነውን ሠርጋችሁን ሰንዶ ለማስቀረት አራራይ ስቱድዮን ይምረጡ። የትኛውንም የሠርግዎን መርሐ ግብር በብቃት በቀላል ዋጋ ሠርተን እናስረክበዎታለን።
የማይረሳ ትዝታዎን ሓላፊነት በሚሰማው ባለሙያ ያሠሩ።
👇
@sisaytadele

አራራይ ሚዲያ

10 Sep, 19:56


🛑አስቸኳይ ጥሪ‼️
እንዳለመታደል ሆኖ የሰዎችን አስከፊ ችግር በውስጥ መስመር እየሰማሁ መሰቃዬት ሥራዬ ሆኗል። ይህ ቴክስት አሁን ከመሼ በውስጥ መስመር የተላከልኝ ነው። እጅግ በጣም ከማዘኔ የተነሣ ዕንባዬን እያፈሰስኩ ለእናንተ አድርሻለሁ።
ይህ ክፉ ጊዜ እስከሚያልፍ ርስበርሳችን ካልተጋገዝን ጨለማውን አንሻገረውም። ይህንን አሳዛኝ ቴክስት አንብባችሁ ከ100 ብር ጀምሮ ቢያንስ ለትራንስፖርት የሚሆነውን ትረዱት ዘንድ በድንግል ማርያም ስም ኤጠይቃችኋለው። ፈቃደኛ የሆናችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝና የልጁን የባንክ አካውንት እሰጣችኋለሁ። ከቻልን እስከ ምሽት 5:00 ይህንን እናድርግ።
@sisaytadele

አራራይ ሚዲያ

10 Sep, 15:17


እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሳችሁ። ሰላም በሌለበት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለማለት ባልደፍርም በሕይወት መሻገርም እድለኝነት ነውና ደስ ይበላችሁ።
2016 በግለሰብ ደረጃ በሚዲያ የማይነገሩ ብዙ ፈተናዎችን ያስተናገድኩበት ዓመት ነው። ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ሁላችሁም የምታውቁት አራራይ ሚዲያ ከአየር ላይ በመውረዱ የተከዝንበት፣ የተከፋንበትም ዓመት ነው።
በአንጻሩ ደግሞ እናንተን በማስተባበር ጥሩ ጥሩ የበረከት ሥራዎችን ያከናወንኩበት በመሆኑ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማኛል። ይህ የበረከት ሥራ በፈተና ያሳለፍኩትን ዓመት በስኬት አጠናቀኩት እንድል አስችሎኛል። ለአብነት የሚከተሉትን እንመልከት።
1, ለ41 የገጠር አብናተ ክርስቲያናት ሙሉ ልብሰ ተክህኖ = 1,025,000 ብር
2, ለደብረ ሃይማኖት መካነ ኢየሱስ  የአጥር ግንባታ =1,500,000 ብር
3, በዓመት ሦስት ጊዜ (የአዲስ ዓመት፣ የበዓለ ልደት እና የበዓለ ትንሣኤ ለአቅመ ደካማ እናቶች የበዓል ዶሮ፣ ዘይት፣ እንቁላልና ሽንኩርት= 600,000 ብር
4, ለአንዲት እናት የሥራ ማስጀመሪያ =150,000 ብር
5, ለ30 የአብነት ተማሪዎች የአንድ ዓመት የምግብ (ምሳና ራት) በጀት= 500,000
6, ለሰቆጣ ዋግኸምራ ሀገረ ስብከት ሥር ለሚገኙ ችግረኛ አብያተ ክርስቲያናት የጾመ ፍልሰታ ማስቀደሻ= 100,000 ብር (ግምታዊ ዋጋ)
🛑ድምር= 3,675,000 ብር ከእናንተ መሰብሰብ ተችሏል።

ይህንን መግለጼ ይህንን ሠራሁ ለማለት ሳይሆን፣ በጠየኳችሁ ቁጥር የምትችሉትን መተባበራችሁ ሲደመር ያለውን ውጤት ለማሳየት ነው። ለኔም ታላቅ የሕሊና ዕረፍትና ሰላም ስለሰጠኝ ነው። ይህ በጎ ሥራ የተሠራው በማኅበራዊ ሚዲያ ብቻ መሆኑ ይሠመርበት።
ይህንን በጎ አድራጎት እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ብኖር በ2017 ዓ.ም አጠናክሬ የምቀጥልበት ይሆናል። ለተባበራችሁ፣ ከኪሳችሁ ቀንሳችሁ ለሰጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨማምሮ ይስጣችሁ።
በዚህ ሥራዬ ደስ የተሰኛችሁ ሁሉ የሚከተሉትን ሁለት ነገሮች በመተግበር ደስታችሁን ብትገልጹልኝ ደስ ይለኛል።
1, የተዘጋብኝን ሚዲያዬን ለመተካት በአዲስ የከፈትኩትን ቃና ተዋሕዶን ሰብስክራይብ ብታደርጉልኝ።
👇
https://www.youtube.com/@kanatewahido
2, ከፌስቡክ ገጼ በተጨማሪ የበረከት ሥራ የምሠራበትን የቴሌግራመሰ ቻናሌን ብትቀላቀሉልኝ።
👇
https://t.me/tadelesi
መልካም አዲስ ዓመት!

አራራይ ሚዲያ

10 Sep, 08:58


የ2016 ዓ.ም የመጨረሻው የበረከት ሥራችን ነው!

በዚህ ዓመት በርካታ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን አከናውነናል (ከበዓል በኋላ ሪፖርት ይኖራል)። ዓመቱን ሙሉ ከእናንተ ከደጋጎቹ ጋር በመሆን ነፍስን የሚያስደስት ሥራ ሠርተናል። ዛሬ ጳጉሜን 5 የመጨረሻውን የበረከት ሥራ በመሥራት አሮጌውን ሸኝተን አዲሱን እንቀበላለን።

በየዓመቱ እንዳስለመድነው ለአዲስ ዓመት ለአቅመ ደካማ እናቶች የዶሮ፣ የዘይት፣ የእንቁላልና የሽንኩርት ስጦታ እናበረክታለን። በሰው እጦት የተቸገሩትን አለን በማለት ደስታቸውን እንመልሳለን። ለአንድ ሰው ሙሉ ፓኬጅ 3,000 ብር ነው። ነገር ግን ከ100 ብር ጀምሮ የምንችለውን መሳተፍ እንችላለን። በዓመቱ የመጨረሻ ቀን ለአቅመ ደካማ እናቶች እንኳን አረሳችሁ ለማለት ፈቃዳችሁ የሆነ በሚቀጥለው ሊንክ ጻፉልኝ።
👇
@sisaytadele

4,149

subscribers

929

photos

45

videos