ክርሰቲያን GP🇪🇹 @christianpromo Channel on Telegram

ክርሰቲያን GP🇪🇹

@christianpromo


ይሄ ኢየሱስን ለሚሰብኩ የቴሌግራም ቻናሎች
Members የማብዣ ቻናል ነው

መመዝገብ ከፈለጉ ያናግሩን
@Temee_bot

@Teme5


ተስፋ ያደረግነው ኢየሱስ ይመጣል!

ክርሰቲያን GP🇪🇹 (Amharic)

ክርሰቲያን GP🇪🇹 ከዚህ በፊት የተመረጡ፣ ተጠቃሚ እና መምህር ሃሳቦችን ለመከተል የቴሌግራም ቻናሎችን እና መምህር እርምጃዎችን ይሰጣል። በዚህ ቻናሎች አለቃዎች መንስኤን ያላቸውን የኢየሱስ ፍቅር እና ትምህርቶች ለመጠቀም ያጠቃልላል። ይህ ቻናሎች ማብዣ ቻናሉን እና ትምህርት እንዲሁም ኢየሱስ በተስፋው እንዴት ሌሎችን ከፍተኛ ወገኖቻችን መሰለክ ይችላል። በስልክ @Temee_bot ወይም @Teme5 ከሞኖቹ ወደ ቴሌግራም ቻናሎችን ይመለሱ። እናመሰከረው ኢየሱስ እናንተን በመፈጸም ፍቅርን የማስጠንቀቂያ ይስጡ።

ክርሰቲያን GP🇪🇹

17 Nov, 18:07


የዛሬው እንድትባረኩበት የመረጥኩት የዩቱብ ቪዲዮ 🖥
👇
https://youtube.com/watch?v=7YkoGuIqjHM&si=bpVVAIA1iQQD_RFD

ክርሰቲያን GP🇪🇹

01 Aug, 20:58


🔥👀Hulepay Withdrawal አድርጌ እንደሚሰራ አረጋግጫለሁ !! አንድ ሰው ስትጋብዙ 3ብር💰መስራት ትችላላችሁ

🔗 መጋበዣ ሊንክ 👇🏼 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0768528025

💰Start bot ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ከተቀለቀሉ በኋላ Check ምለውን መንካት አትርሱ !!

Minimum withdrawal 10birr ጀምሮ መበቀል ትችላላችሁ💰

Note ⚠️ እነዚህን ሁለት ቻናሎች join ማረግ አትርሱ 👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
@hulepay_payment
@hulepay_official


Invite Fast 💨 To Make Fast Money !!!

ክርሰቲያን GP🇪🇹

03 Dec, 12:08


ከ5k በላይ የሚሸጥ ቻናል ያለው inbox
@Teme5

ክርሰቲያን GP🇪🇹

19 Jun, 05:52


https://t.me/Christianpromo ከዘመኑ ጋር የዘመነ ምርጥ GP መግባት ይፈልጋሉ? https://t.me/Christianpromo
እስቲ ባይገቡ እራሱ ትንሽ ያንብቡ። https://t.me/Christianpromo ጆይን ካረጉ የሚያገኟቸው ጥቅሞች መካከል


① ፕሮሞው ሁሉም ቻነል ላይ በእኩል ሰዓት ማለትም 10 ሰኮንድ ባልፈጀ ጊዜ ውስጥ ይፖሰታል።

② ከGP ውጪ የሆነ ተጨማሪ ማስታወቂያ አይኖርም።

③ አንድ GP ውስጥ ከበዛ 20 ቻናል ብቻ ስለሚኖር ለተመልካቹ ውብና ማራኪ ሆኖ ነው ሚቀርበው። ይሄንን የበለጠ ለመቀነስ እየሰራን ነው።

④ ቦቱ እራሱ እንደፖሰተ እራሱ ሰዓቱን ጠብቆ ፕሮሞውን ያጠፋል። ፕሮሞውን ለማጥፋት አድሚኑ Online ሆኖ መጠበቅ የለበትም።

⑤ ፕሮሞው ላይ ሌላ ሚሴጅ ከተደረበ ቦቱ ሰኮንድ ባልፈጀ ጊዜ ውስጥ ሚሴጁን ወደ ቻናሉ አድሚን ፎርዋርድ በማረግ ሚሴጁን ከቻናሉ ላይ ያጠፋዋል።

⑥ የፕሮሞው ሰዓት ከመድረሱ ከ10 ደቂቃ በፊት ለሁሉም አድሚኖች የማስታወሻ መልዕክት ይላካል። ይሄም የሚጠቅመው አድሚኖቹ ከፕሮሞው በሗላ መፖሰት ስለማይችሉ ከዛ አስቀድመው ስራቸውን እንድጨርሱ ይረዳቿል።

⑦ የፕሮሞው ሰዓት ሲጀመርና ሲያልቅ ለአድሚኖች ኖቲፊከሽን ይላካል። ይሄም ፕሮሞው ስንት ሰዓት ነው ሚጀምረው ፣ ስንት ሰዓት ነው ሚያልቀው ከሚለው ጭቅጭቅ ይገላግላል። ኖቲፊከሽኑንም በፈለጋቹት ሰዓት ON/OFF ማድረግ ትችላላቹ።

⑧ ከሴክስ ፕሮሞ የፀዳ ነው። ይሄም ባሁኑ ሰዓት ከቴሌግራም እየመጣ ካለው ችግር ቻናሎን ይገላግላል።

⑨ https://t.me/Christianpromo ላይ የተመዘገቡትን ቻናሎች ዝርዝር በቀላሉ ማየት ይችላሉ።

⑩ በፈለጋቹት ጊዜ ከፕሮሞው መውጣት ይችላሉ።


ያሰታውሱ ጆይን ሲያደርጉ ከዚ በታች ባሉት ነጥቦች ሙሉ በሙሉ ተስማምተው መሆን አለበት።


★ ለቦቱ አድሚን ሲሰጡ በትንሹ Post እና Delete Permission
ሊሰጡት ይገባል። አለበለዚያ ቦቱ ሲጀመር አይመዘግባቹም Error ይላቿል።

★ የፕሮሞውን ሚሴጅ እርሶ ከጠፉና ቦቱ መጨረሻ ላይ ሊያጠፋ ሲል ቢያጣው ቦቱ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቿል።

★ ከተመዘገቡ በሗላ ቡቱን ከአድሚን ቢያስወጡ ወይም የPost ወይም የDelete Permission ካጠፉም ቦቱ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቿል።

✘ ቦቱ 2 ጊዜ ማስጠንቀቂያ ከሰጣቹ በሗላ በሶስተኛው እንደይመለሱ አድርጎ ከ https://t.me/Christianpromo ያሰናብታቿል።


ይሄን የመሰለ GP ጆይን ለማድረግ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ይፍጠኑ። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት @Teme5 ላይ ያነጋግሩን።

ለጊዜው ያሉን ደረጃዎች

1st Level ☞ 500-1k
2nd Level ☞ 1k-5k
3rd Level ☞ 5k - 10K

🚏በቅርብ ቀን ምዝገባው ተጀምሯል ስራውግን ያልጀመረ 4th level ☞ ከ15k-40k ተመዝግቡ

ክርሰቲያን GP🇪🇹

06 Apr, 10:12


. ❝አሁን ሰላም ነው
ዘማሪ ሙሴ አለሙ
C o m i n g S o o n

@nazrawi_tube

ክርሰቲያን GP🇪🇹

28 Mar, 17:34


የሚሹህን አትተዋቸውም

ዛሬ ጧት በማለዳ ከማር ወለላ ይልቅ የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል አንድ አራት ምዕራፎች አነበብኩ፡፡ መርጬ ካነበብኳቸው ምዕራፎች መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 9 ይገኝበታል፡፡ ይህንን ምዕራፍ አንዴ አነበብኩና ደገምኩት፡፡ “የውዴ ቃል በተራሮች ላይ ሲዘልል በኮረብቶችም ላይ ሲወረወር ይመጣል፡፡” (መኃ.2፥8) እንደሚል፣ ዓይኔ ከተተከለበት ፊት ለፊት ገጽ ላይ አንዲት ክፍል ተወርውራ ልቤን በሐሤት ሞላችው፡፡ እጅግ ደስ አለኝ፡፡ ወዲያው አምላኬንም ስለ ላከልኝ ቃል በኃይል አመሰገንሁት፡፡ ለእናንተም ይህንኑ ላካፍላችሁ ወደድሁ፡፡ ብትችሉ ሙሉውን ምዕራፍ አንቡት፤ ልቤን የነካው መልእክት ግን የሚከተለው ነው፡-

“ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፤
አቤቱ፣ አንተ የሚሹህን አትተዋቸውምና፡፡” (ቁ.10)

በተለይ በተለይ፣ እጅግ የነካኝ “የሚሹህን አትተዋቸውምና” የሚለው አገላለጽ ነው፡፡ ይህ ሃሳብ መንፈሳዊ መሻት ያለው ሰው የሚያገኘውን በረከት ነው የሚጠቁመው፡፡ ቃሉ “እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፤ ተግተው የሚሹኝ ያገኙኛል” (ምሳ.8፥17) ይላልና!

በመንፈሳዊው ዓለም መሻት፣ መፈለግ፣ ቅናት፣ ግለት(passion)፣ ማሰስ(craving)፣ ጥማት፣ ራብ፣ ጉጉት፣ ናፍቆት ወዘተ እጅግ የሚያስፈልጉ ነገሮች ናቸው፡፡ እነዚህ ነገሮች ወደ ፊት እንድንዘረጋና በጨመረ ሁኔታ ጌታን እንድንፈልገው እንደ ሞተር ነው የሚሆኑልን፡፡ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት እነዚህ ነገሮች በውስጡ የሚንተከተኩበት ሰው ትጉነት መገለጫው ነው፡፡ ያንን የሚወድደውን ነገር በሚገባ እስኪያገኘው ድረስ አይተኛም፡፡ እረፍት አይኖረውም፡፡ ያነባል፣ ይጸልያል፣ ይመሰክራል፣ ይጽፋል፣ ሃሳቡን ለሰዎች ያካፍላል፣ ወይ ከሰዎች ጋር ስለ ውዱ ያወራል እንጂ ሥራ ፈትቶ መቀመጥ የሚባል ነገር አይታሰብም፡፡

የእግዚአብሔር ቃል “እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው” (መዝ.105፥3) ይል የለ? እንዲህ ዓይነት ሰው የሚፈልገውን ነገር ገና በቅጡ ሳያገኘው ተባርኳል፡፡ እንዴት? “ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው” (ማቴ.5፥6) ከተባሉት ውስጥ ይመደባልና፡፡ ታዲያ ይህ ምስጉን ሳያሰልስ ትኩረቱን አምላኩ ላይ አድርጐ፣ ፊቱን እየፈለገ ሲተጋ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ናፍቆ እየተጠባበቀ፣ በጸጋው ዙፋን ፊት ሲያሳልፍ ምንድነው ነው የሚሆንለት? ይጠግባላ! ምክንያቱም ከሚለውምነውና ከሚያስበው በላይ ሊያደርግ የሚቻለው አምላኩ በሕይወቱ ይገለጣል ፡፡

ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን ፤ አሜን(ኤፌ.3፥ 20)፡፡

@nazrawi_tube

ክርሰቲያን GP🇪🇹

06 Jan, 18:24


🎄እንኳን ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ።🎄
አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የገና(የጌታችንን ልደት የሚያስታውሱ) ዝማሬዎችን ለማገኘት ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ክርሰቲያን GP🇪🇹

22 Nov, 12:33


🇪🇹 ለሀገሬ እፀልያለሁ 🇪🇹

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምንጊዜውም በላይ የእግዚአብሄርን ጣልቃ ገብነት አጥብቃ የምትፈልግበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያም ላለፉት ወራት #ለሀገሬእፀልያለሁ በሚል ርዕስ ስለኢትዮጵያ ግድ የሚላቸውን ሁሉ ለፀሎት በማስተባበር እንደዚሁም በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የተለያዩ ድጋፎችን በማሰባሰብ ለማገዝ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል አሁንም በማድረግ ላይ ይገኛል ።

በመሆኑም ስለሀገራችን ኢትዮጵያ ሁላችንም ካለንበት ቦታ በአንድ ልብ እና በንፁህ ሃሳብ ወደእግዚአብሄር ፊት እንቀርብ ዘንድ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ ምሽቱ 12፡00 ጀምሮ
የ ኦንላይን የፀሎት መረሀግብር አዘጋጅቷል።

እርሶም ካሉብት ቦታ ሆነው ይህንን ፕሮግራም በፌስቡክ የቀጥታ ስርጭት አብረውን እንዲሳተፉ በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል።

ለሀገራችን 🇪🇹 ሳናቋርጥ እንፀልይ ሌሎችም እንዲፀልዩ እናበረታታ።

#ለሀገሬእፀልያለሁ #prayforEthiopia

የማህበራዊ ድረገፅ ፕሮፋይል ፒክቸራችንን በዚህ ፍሬም በመቀየር ብዙዎችን ለፀሎት እንዲነሳሱ እናግዝ።
የፌስቡክ ፕሮፋይሎን ለመቀየር 👉https://bit.ly/prayethiopiaframe
የቴሌግራም ፕሮፋይሎን ለመቀየር 👉https://t.me/add_frame_bot
ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ

የፌስቡክ ገፅ ፡https://facebook.com/gcmethiopia

ክርሰቲያን GP🇪🇹

28 Sep, 18:56


ኢየሱስ ማነው? የኢየሱስን ማንነት የሚመለከት ጥያቄ እያንዳንዱን ድርጊቱን ተከትሎ ይከሰት ነበር። ፈውሱን (ሉቃ. 5፥21፤ ዮሐ 5፥12)፣ በተፈጥሮ ላይ ያለውን የበላይነት (ማር 4፥41)፣ የኀጢአት ይቅርታ መስጠቱን (ማር 2፥7፤ ሉቃ 7፥49) የተመለከቱ ሁሉ “ይህ ሰው ማነው?” በማለት ጠይቀዋል። ደቀ መዛሙርቱ (ማር 4፥41)፣ በሥልጣኑ ላይ ጥያቄ ያነሡቱ (ማር 11፥28፤ ዮሐ 8፥25)፣ ሄሮድስ (ሉቃ 9፥9)፣ ሊቀ ካህናቱ (ማር 15፥2)፣ ... ይህንኑ ጥያቄ አንሥተዋል። ኢየሱስም “ሰዎች እኔን ማን ይላሉ?” ሲል ጠይቆ ነበር (ማር 8፥27)። ታዲያ ኢየሱስ ማነው?
...
ለመሆኑ እርስዎስ የፊታችን እሁድ በሚካሄደው “የእግዚአብሔር ልጅ” መጽሐፍ ምረቃ ላይ አይገኙም?
...
ሁላችንም ተጋብዛችኋል! እሁድ 9:00 ሰዓት በ'የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል ቤተክርስቲያን' እንገናኝ

---
@nazrawi_tube

ክርሰቲያን GP🇪🇹

20 Jun, 18:11


ኢየሱስን በማመኔ የሞተው መንፈሴ ነቃ
ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ገነገድ ከቋንቋ
በወንድ ፍቃድ ሳይሆን መወለድ እና እድገቴ
በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ
ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁም ምድራዊ
ዘሬ ሰማያዊ
ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ
ኢየሱስ የኔ ጌታ

ክርሰቲያን GP🇪🇹

27 Apr, 17:29


` #ልዩ_የፋሲካ_በዓል
ዝ ግ ጅ ት በ ና ዝ ራ ዊ T u b e
ቴሌግራም ቻናል

በዕለቱ:-
የእግዚአብሔር ቃል
ሥነ መጽሐፍ
መዝሙር (አምልኮ)

ይ ቀ ር ባ ል ።

@Nazrawi_tube
@Nazrawi_tube
ይቀላቀላሉን

ክርሰቲያን GP🇪🇹

28 Jan, 19:40


▼△የቻናል ጥቆሞ▼△
አዲስ ምርጥ ቻናል ጠቃሚ ምክሮችን, አስደናቂ እውነታዎችንና ምርጥ ምርጥ ዝማሬዎችን ያገኛሉ አሁኑኑ join ያድርጉ።
▼▼▼▼
https://t.me/joinchat/TNvlGGoXlAq-5V2r
https://t.me/joinchat/TNvlGGoXlAq-5V2r

ክርሰቲያን GP🇪🇹

09 Dec, 10:20


ተለቀቀ! ተለቀቀ! ተለቀቀ!
የዘማሪ እንዳልካቸው ሐዋዝ ድንቅ ዝማሬ በዩቲዩብ ቻናላችን ተለቀቀ!
ከታች open የሚለውን በመጫን በዩቲዩብ ያዳምጡ
መዝሙሩን ከተባረካችሁበት like በማድረግ ቻናላችንን ደግሞ Subscribe በማድረግ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ያለተሰሙ ድንቅ ድንቅ ዝማሬዎችን ያግኙ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇open