ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ @dmzeorthodox Channel on Telegram

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

@dmzeorthodox


ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ (Amharic)

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ ከተቻለ ተስፋ በየቀኑ የዳግም መንፈሳዊ ቁጥር መሆኑን ለመመለስ እና ተግባሩን ከእርስዎ ጋር ከፍተኛ ተጠቃሚ የሆነውን ትምህርትና ኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ትእዛዝ ከእናንተ ጋር እንሁንተኞችና በእያንዳንዷ ስብከቶችን ለመዝናኑ እና ተከታይነቱን ለማቆም ነው። በቅድሚያችን የዳግም ህዝብ ከአፍሪቃ በስተጀመረና በሚቆጠር ፍሪቃም የተገኙ ኦርቶዶክሱላንና በተለያዩ የኦርቶዶክስ እውንኝ ምላሽ የተሞከሩ ኦርቶዶክሳዊ ወንጌል እና ነገሩን ለማግኘት ነው። እናም ጥንትና ቤተ ክርስቲያን ረቂቅ መንፈሳዊ በቅድሚያችን ዝናብ እና ለውጪ እና ውብህት እንዴት በመሆኑ ይሆናል ይህም ቤተ ክርስቲያኖችሽን አሸንፋለሁ።

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

20 Nov, 20:20


አዲስ የአእላፋት መርሙር ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@janyared

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

20 Nov, 20:17


የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇

ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ

👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ

👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው

👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ

👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ

👤ዘማሪት አዜብ ከበደ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ

👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ

👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ

የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

20 Nov, 16:56


እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን🙏
https://youtu.be/aorhTHIQl-g?si=b4AavFY-Za0zbxf5

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

20 Nov, 14:58


https://www.youtube.com/live/cmU6yLCPvvk?si=uyd4iLUGnaXKbbPf

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

20 Nov, 14:03


ፍቅር እስከ መቃብር ላይ ፍርድ ቤት ወሰነ
https://youtu.be/r27lOwU-S4w

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

19 Nov, 15:08


አርማጌዶን በብራዚል
https://youtu.be/l_B4t-1Y6S8

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

18 Nov, 16:31


በአሜሪካ ቤተ መንግሥት የተፈጠረው https://youtu.be/aJBUmJ5io9I

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

17 Nov, 19:58


የቴሌግራም፣ የፌስቡክና የዩቲብ ቻናል መግዛት እንፈልጋለን። የሚሸጥ ካለ በውስጥ ይጻፍልን።
👉 @Zsemien ይጻፉልን

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

17 Nov, 18:06


📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?

📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
እና የሌሎችንም ...........

የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻
                   👇👇👇

https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

17 Nov, 17:58


💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

17 Nov, 14:31


ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ pinned «ሴቶች ጵጵስና ተሾሙ https://youtu.be/2ujHDOZsO-w»

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

16 Nov, 11:15


ሴቶች ጵጵስና ተሾሙ
https://youtu.be/2ujHDOZsO-w

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

15 Nov, 10:01


https://youtu.be/TtxphKrY9iE

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

15 Nov, 06:01


https://www.youtube.com/live/7lsqNeFUkuM?si=TL9FYOs2TltZRCqC

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

15 Nov, 05:45


https://www.youtube.com/live/_pMy189wkW4?si=1Fr0c0TrzbPRG4ar

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

14 Nov, 11:52


በአዲስ አበባ የተፈጸመው አጸያፊ ተግባር
https://youtu.be/xHp-ZRr6sUY

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

13 Nov, 11:33


https://youtu.be/J0vUdpYgle8

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

12 Nov, 14:38


https://youtu.be/MNOfOKdWUgc

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

11 Nov, 19:09


🧕👉🏾 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች⁉️
👉🏾 ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን
👉🏾 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን
👉🏾 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን‼️
👉🏾 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል
👉🏾 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው
👉🏾 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው⁉️
👉🏾 ቁርባን ቆርበን ሕልመ ሌሊት እንዳይጸናወተን ምን ማድረግ አለብን⁉️❤️በማርያም ይህን ቻናል ይቀላቀሉ❤️
            👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      
         👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
         የይቱብ ቻናላችን
         👇👇👇
             🔔
     🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌

🤗ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🤗
❤️ፊላታዎስ ሚዲያ❤️
👳🏽‍♂ በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች
ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
         👇🏽👇🏽

https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW

https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

11 Nov, 18:40


⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ

📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
                      ይቀላቀሉን                   

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

11 Nov, 15:09


አስደንጋጩ መረጃ ወጣ
https://youtu.be/7aBGlyuLnuM

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

10 Nov, 14:14


በእኛ ዘመን የሆነ
https://youtu.be/HubRdS4KxqE

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

10 Nov, 08:44


ተፈጸመ

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

08 Nov, 13:29


የዓለም ፖለቲካ በፍጥነት እየተቀየረ ነው
https://youtu.be/EgNlMvxu2Zs

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

08 Nov, 07:14


😭😭😭😭😭 የተረፈ ሕዝብ የለምኮ
https://www.bbc.com/amharic/articles/c5y3l8vkldlo

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

07 Nov, 16:40


ትራምፕ ለሚካኤል የተሳለው
https://youtu.be/Lw_lQAvkklM

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

07 Nov, 12:26


በጳጳሳት እንፈርዳለን እንጂ ሰባኪያን ተብየዎች ይኸንን ትውልድ መታደግ አልቻሉም። የዚህ ዘመን ሰባኪና ዘማሪ የገንዘብና የዝምድና ትስስር ቡድን ፈጥረው፤
መንፈሳዊ ፖለቲካ ከመሥራት ውጭ፣ ስንት ነፍሳት መለስህ ቀርቶ ስንት እንደሚከፈላቸው ሒሳብ ከመቀመር ውጭ፣ ከተማ ለከተማ ባሉት አጥቢያዎች በVIP ትራንስፖርት ከቅንጡ ምግብ ጋር ከመዘዋወራቸው ውጭ፣ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት እስከ ሀገረ ስብከት ብሎም እስከ አጥቢያ ድርስ ካሉት ቦርጫም መሪዎች ጋር ትውውቅ ፈጥሮ የተሻለ ምደባ ከማግኘት ውጭ፣ እልል በሉ እያሉ በየደቂቃው ዐውደ ምሕረቱን የጭፈራ አዳራሽ ከማድረግ ውጭ፣ እንደ ፓስተሮች በ40 ሞንታርቦ እየተወራጩ ከመጮህ ውጭ፣ ወንጌሉን ከማመሥጠር ይልቅ ግለሰቦችን በማመስገን አየር፣ መወደድና ጊዜ ከመውሰድ ውጭ፣ እርስ በእርስ ቅዱስ ንጹሕ ከመባባል ውጭ፣ በሙገሳ ለጳጳሱ ጽላት ለአስተዳዳሪው ቅድስና ከመስጠት ውጭ፣ አለባበስን ንግግርን ከማስመር ውጭ....ብዙ ማለት ይቻላል... ምንም ጥቅም እየሰጡና ክርስቲያናዊ ለዛ ኖሯቸው ወንጌሉን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያኑን እያሳወቁ መንጋውን ወደ በረቱ እያስገቡ አይደለም። ከታች ያለውን ሰውየ በዚህ ልክ ቅዱስ አስመስለው የሚገልጡት የኔ ቢጤ ምእመናን ሰባኪያን ባግባቡ ሥራቸውን ስላልሠሩ ነው። በእርግጥ ሰባኪዎች ከላይ እንዳልሁት ልክ እንደነዚህ የአጥማቂያን ተከታዮች ለበላይ አለቆቻቸው የቅድስና ማዕረግ ካልሰጡ ጥሩ አበል አይከፈላቸውም። የእከከኝ ልከክህ ዘመን።
አቦይ ዮሐንስ ወይም ጆን ራስታ ወንጀል ሠርቶ ከኢትዮጵያ ሸሽቶ አሜሪካ ይገኛል። የOnline ተሰባኪው ደግሞ ድንዙዙ አደግዳጊ ዕውቀት አልባው በጋቸው ደግሞ "ኦ አባ ቅዱስ.." እያላቸው ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን። የቤተ ክርስቲያን ትንሣኤ ደርሶ እኛም ከመነቃቀፍ እንድንወጣ ፈቃዱ ይሁን😭

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

06 Nov, 13:10


የመድኃኔ ዓለም ጥንተ ስቅለት፣ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዕረፍት በዓል፣ የበዓለ እግዚአብሔር (ፅንሰት) በዓላት ከመጋቢት ወደ ጥቅምትና ጥር መጥተው እንዲከበሩ በሕገ ቤተ ክርስቲያን የተወሰነ ነው። ዋናው ምክንያት በዐቢይ ጾም ፍስሐ ማድረግ ስለማይቻል ነው። ግን አኹን በመጋቢትም በጥቅምትም በተመሳሳይ መልኩ ክብረ በዓሉ እየተከበረ ነው። ስለዚህ ሕግ መውጣቱ አስፈላጊ አልነበረም።
በእርግጥ አጥቢያዎች ለገንዘብ መሰብሰቢያ ሲሉ በየሳምንቱ ክብረ በዓል ቢያደርጉ ደስ ይላቸዋል።
በአንድ አጥቢያ 3 እና 5 ታቦት አስገብተው ወሩን ሙሉስ ያከብሩ የለምን። ዋናው ፈረንካና ዘኬ ነው😊

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

06 Nov, 06:47


ከዚህም በተጨማሪ ጥቅምት ፳፯  በወርኀ ጽጌ ውስጥ ያለ በመሆኑ “  …እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኒቶሙ ለጻድቃን አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ ” እያለች የቅዱሳን ክብራቸው የጻድቃን መድኃኒት የሆነው ጌታ ምድርን በአበባ የሚያስጌጣት እንደሆነ በመመስከር ትዘምራለች ።

መጋቢት ፳፯  ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  የተሰቀለበት ጥንተ ስቅለቱ የሚታሰብበት ቀን ነው ፡፡  ይሁን እንጂ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በዲሜጥሮስ ቀመር መሠረት አጽዋማትን በጠበቀ መልኩ ከትንሣኤ በዓል በፊት ያለውን ዐርብ “ስቅለት” ተብሎ እንዲከበር ሥርዓት ሠርተዋል፡፡መጋቢት ፳፯ ቀን በዐቢይ ጾም ስለሚውልና በወቅቱም ኀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለ በዓል ማክበርም ስለማይፈቀድ፤ ወደ ጥቅምት ፳፯ ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ሠርታለች ።

ጲላጦስ አይሁድን ከሁለቱ ማናቸውን ላድንላችሁ ትወዳላችሁ ቢላቸው በርባንን ፍታልን ክርስቶስ የተባለ ኢየሱስን ግን ስቀለው አሉ። ጲላጦስም  በዚህ ሰው ደም ከመጣ ፍዳ ሁሉ ንጹሕ ነኝ ብሎ ባደባባይ እጁን ታጠበ። አይሁድ ደሙ በኛም በልጅ ልጆቻችንም ይሁን አሉ። እርሱም በርባንን ፈታላቸው ጌታንም አሳልፎ ሰጣቸው። ማቴ ፳፯ ፥፳፭

መጋቢት ፳፯ ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል በተሰቀለ ጊዜ፤ የተሰቀለው የክብር ባለቤት ሰማይን የፈጠረ ነውና  ፀሐይ ጨልማለች፣ ጨረቃ ደም ሆኗል፣ ከዋክብት ረግፈዋል። የተሰቀለው የክብር ባለቤት ምድርንም የፈጠረ ነውና በምድር የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ተቀዷል፤ ምድር ተናውጣ ዐለቶች ተሠንጥቀዋል፤ መቃብራት ተከፍተዋል፤ ከ፭፻ በላይ ሙታን ተነሥተዋል (ማቴ ፳፯ )፡፡

ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ ጋር ቤተ ክርስቲያን በ15ኛው መ.ክ.ዘ  የነበሩትን አቡነ መብዓ ጽዮንን ታስባለች፡፡ አቡነ መብዓ ጽዮን  አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን  ‹‹ በዕለተ ዓርብ የተቀበልከውን  መከራ ግለጽልኝ ››ብለው በጸለዩ ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ የተቀበላቸውን መከራዎች ሁሉ አሳያቸው፡፡

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ከርስቶስን መከራ ካዩበት ቀን ጀምሮ ሕማሙን መከራውን ግርፋቱን እስራቱን በጠቅላላ አሥራ ሦስቱን ሕማማተ መስቀል በማሰብ ጀርባቸውን በአለንጋ ይገርፉ ፤ ራሳቸውን በዘንግ ይመቱ ነበር፡፡ 

የጌታችንን ሕማማተ መስቀል እያሰቡ ዘወትር ስለሚያለቅሱ ዐይናቸው ጠፍቶ ነበር፡፡ ነገር ግን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የብርሃን ጽዋ ይዛ መጥታ ዐይናቸውን ቀብታ አድናቸዋለች፡፡ በዚህ የተነሣ ‹‹በትረ ማርያም›› እየተባሉ እንደሚጠሩ ገድላቸው ያስረዳል፡፡ በዚህ መሠረት ጥቅምት ፳፯ ቀን ለአቡነ መብዓ ጽዮን ቃልኪዳን የገባበት ቀን በመሆኑ በየዓመቱ ጥቅምት ፳፯  ቀን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዝክረ ጥንተ ስቅለቱ ጋር ይከበራል፡፡

      ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ-ስንክሳር ዘወርኃ ጥቅምት
          -eotcmk.org
          -መድብለ ታሪክ ቁጥር 1

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

06 Nov, 06:47


ተዝካረ ስቅለቱ ለእግዚእነ

እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዝክረ ጥንተ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰን::

ጥቅምት ፳፯ ዝክረ ጥንተ ስቅለቱን ቤተ ክርስቲያናችን ጌታችን በመስቀሉ ስለፈጸመልን የማዳን ሥራ “ በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ ”በመስቀሉና በቃሉ አባቶቻችንን ከፍ ከፍ አደረጋቸው እያለች እየዘመረች ታስበዋለች።

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

05 Nov, 15:12


ሕዝባችን እተጨፈጨፈ ነው😭😭😭😭😭😭 ዛሬ በድሮን ብዙዎች አልቀውብናል😭😭😭😭

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

01 Nov, 16:14


ከኹለት ዓመት በፊት አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም ሂደን የዘገባ ሥራ ልንሠራ የገዳሙን አበምኔት ስንጠይቃቸው "በጭራሽ ለሚዲያ አናሳየውም ቦታውን ማርከስ አንፈልግም ጻዲቁ አባታችን የፈቀዱለት ይምጣና በረከት ይቀበል ደግሞም በሺዎች የሚቆጠሩ ጠበልተኞች ስላሉ ቦታም ስሌለለ ከዚህ በላይ ማስታወቂያ አያስፈልግም" ብለውን ነበር። ከዓመት በኋላ ግን ነገሩ ኹሉ ወደ ሚዲያ ወጥቶ አየነውና ያን የመሰለ በገንዘብም በበረከትም ሀብታም የኾነው ቅዱስ ሥፍራ  ከክብሩ ወርዶ ለልመና ሲኳትን ስናየው እኔ በግሎ እሸማቀቃለሁ። ገዳሙ ባሕር ዳር ከተማ ብቻ +8 ሕንጻ አለው። ብዙ ተሽከርካሪዎች አሉት። የገዳሙ ግቢ ሺዎች ሲርመሰመሱበት የሚውል፣ ጸበልተኞችን በኪራይ የሚያሳድር፣ ምግብ ቤት ያለው፣ በቃ ሕዝብ ሲጎርፍበት የሚውል ድንቅ የበረከት ገዳም ነው። ያለበት ቦታም በእርሻ የተከበበ በመሆኑ ያለ ገንዘብ ቢለመኑ አርሶ አደሮች መሬቱን ለመስጠት እንቢ ብለው ነው ወይ? ገጠር ላይ አብያተ ክርስቲያናት ቦታ ሲጠባቸው ሌላ አካባቢ የለውጥ የእርሻ ቦታ እንዲሰጣቸው ተደርጎ አርሶ አደሮች በፍቅር ቦታውን ይለቃሉ። ለማንኛውም ትዝብቴን  ነው ያስቀመጥሁትና ከታች ያለውን ማስታወቂያ አይታችሁ በቦታው ያላችሁ ተገኙና የምትችሉትን አግዙ።

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

01 Nov, 16:14


ገዳማት ከነበራቸው የአይበገሬነት ማማ ወርደው ለምን ለማኝ ኾኑ?
የማይለምኑ ገዳማት፣ አብነት ትምህርት ቤቶች፣ አብያተ ክርስቲያናት የሉም በዚህ ዘመን። እጅግ ፋሽንና የዕውቅና ማግኛም ሲኾን፤ አጋፋሪዎቹ ደግሞ በቅጡ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የማያውቁ ለማኝ ቲክታከሮችና የሚዲያ ትምህርት የሌላቸው ዩቱበሮች ናቸው። አባቶችም ብርቅ እየኾነባቸው ነው መሰል ሲናገሩም ሲለምኑም ሲያስለምኑም ሰው አይመርጡም። ቤተ ክርስቲያን ሚሊዮኖች ተከታይ እንደሌላት የለማኝ ገጽታ እንዲኖራት እየተደረገ ነው። ወጉን በጠበቁ መልኩ ማገዝና በረከት ቢገኝ ሸጋ ነው ግን ለበረከት የማያበቃ የደቦ እንቅስቃሴ እየተደረገ ሲኾን ገዳማትም ከጽሙና ወጥተው የጩኸት አደባባይ ወጥተዋል። ገዳማት ጥረው ግረው ሠርተው ለሌላው አብነት ኾነው በጊዜ ሂደት ቋሚ ሀብት እንዲኖራቸው አሁንም ወደ ቀልባቸው መመለስ አለባቸው። ከገዳማት ከገዳማት አብነቶች ከአብነት የሀብት ፉክክር ወጥተው ዋናው ጉዳይ ላይ ማተኮር አለባቸው።
የቀጠለ👇👇

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

01 Nov, 09:51


ቅዱስ ሲኖዶስ ተማጸነ
https://youtu.be/lJaBLO54niM

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

30 Oct, 15:24


ዛሬ ማታ

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

30 Oct, 13:50


ታሪካችን
https://youtu.be/j2batCwfETc

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

29 Oct, 16:29


ከ30 ደቂቃ በኋላ

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

28 Oct, 16:14


ትዝብት
በመጀመሪያ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ ወደ ጉባኤያቸው መመለሳቸው ደስ ብሎናል። በመቀጠል ግን በሰላሙ ጊዜ አጃቢ የነበሩት ግን ደግሞ በችግር ጊዜያቸው የሸሿቸውን ለመውቀስ እገደዳለሁ። የጉባኤ ቤቱን ግቢና ብዙ ነገሮችን ለማስተካከል እንዲሁም የሕፃናትን የክረምት ጉባኤ በማስተባበር ብዙ ስትደክሙ አይተናል። ግን ያኔ በሰላሙ ጊዜ ነው።
የማኅበረ ቅዱሳን የባሕር ዳር ማእከል አንዳንድ ነባር አባላት፣ የኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ማኅበር፣ በጎ አድራጊ ምእመናንና የሀገረ ስብከቱ እወደድ ባይ አውደልዳዮች በፈተናቸው ጊዜ አብረን ነበርን ወይ ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። ጉዳዩ ከጉባኤው አልፎ ግለሳባዊ በኾበት ጊዜ ሽሽታችሁ ጥጋችሁን ይዛችሁ ነበር። ምድረ አስመሳዩ ሁላ ለችግር ቀን አይሆንም። ምክንያቱም ከሀገረ ስብከቱ ሓላፊዎች ጋር መጣላት ስለማትፈልጉ ነው። ከንግግራቸው እንደምትሰሙት ችግሩ ከባድ ነበር። ያውም ቀለል አድርገው ነው የተናገሩት እንጂ እኛም ሌሎችም የሚያውቁትን ቢዘረዝሩት ኖሮ ያስደነግጥ ነበር። ሊቁ ወደ ጉባኤ ቤታቸው የተመለሱት በማኅበራዊ ሚዲያ ጉዱ ስለተገለጠና የቤተ ክህነቱ ሓላፊዎች ክብራቸውና ስማቸው ስለጎደፈ እንጂ በሌላ አይደለም። በዚህ Chamonia Dhirebahir ን በፊት አውራሪነት ስላደረገው ነገር እናደንቃለን። ባሕር ዳር ውስጥ አንጃ ፈጥራችሁ የምትንቀሳቀሱ አንዳንድ የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና ሌሎች ተቋማትና ግለሰቦች ለሰላም ጊዜ ብቻ ብትሮጡም ገመናችሁ ይታወቃል። እናውቃችኋለን። አርሙ።

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

28 Oct, 14:35


https://youtu.be/9X7mTCef2sc

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

25 Oct, 11:32


ሁሌም አእምሯችን ውስጥ የማይጠፋ ጥያቄ፣ የቁልፉ መክፈቻ ያልተገኘለት የዓለም ጥያቄ ለምን ዛሬም ድረስ ምሥጢሩ አልተገለጸም? ብዙ የዓለም ጠበብት ተመራማሪዎች ግምት ከመስጠት በቀር እርግጠኛ ኾነው ይኸ ነው ብለው ለዓለም ማኅበረሰብ በተለይም ክርስትናን ለሚከተለው የዓለም ሕዝብ በግልጽ አላሳወቁትም። እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ የግድ ማወቅ ያለብን ነገር ነው። ለማንኛውም ማስታገሻ የሚሆን አጭር ምላሽ ይዘን መጥተናልና በአክብሮት ጋብዘናችኋል አዳምጡት። ቀጣይ የምትወዷቸውን ሥራዎቻችንን እንድትኮመኩሙ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ ግብዣችን ነው።👇
👉 https://youtu.be/py9EP68M0OE

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

25 Oct, 08:01


ይደመጥ

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

25 Oct, 05:12


እኔ አባታችሁና መምህራችሁ ነኝ፥ ሁላችሁ ልጆቼ ትእዛዜን አዳምጡ፤ በቅድስት ሥላሴ ማመንን እንድትከተሉና እንድትጸኑ እነግራችኋለሁና፤ የተወደዳችሁ ልጆቼ እርስ በእርሳችሁ በእውነተኛ ፍቅር ትዋደዱ ዘንድ እለምናችኋለሁ።

የተወደዳችሁ ልጆቼ በፍጹም ሰብአዊነት መልካምን አንድታደርጉ እለምናችኋለሁ፤ ልጆቼ ዓለም እንድታታልላችሁ አትፍቀዱላት፤ በእግዚአብሔር አገልግሎት ዳተኞችና ቸልተኞች አትሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።

የተወደዳችሁ ልጆቼ ያለማቋረጥ እና ያለ መታከት እንድትጸልዩ እለምናችኋለሁ፤ ልጆቼ መለያየትን ከሚያመጣ ንግግር አንደበታችሁን እንድትጠብቁ እለምናችኋለሁ።

የተወደዳችሁ ልጆቼ የተጠመቃችሁባትን ቅድስቲቱን ጥምቀት እንድትጠብቋት እለምናችኋለሁ፤ የተወደዳችሁ ልጆቼ ሰውነታችሁን ለጌታ ንጹሕ አድርጋችሁ እንድትጠብቁ እለምናችኋለሁ።

ልጆቼ መብራታችሁ ፈጽሞ እንዲጠፋ አትፍቀዱ ይልቅስ ብርሃንን እንዲሰጥ እንድታደርጉት እለምናችኋለሁ፤ ልጆቼ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ትእዛዝ እንድትጠብቁ እለምናችኋለሁ።

ልጆቼ  እግዚአብሔርን መፍራት ከእናንተ ጋር እንዲሆን እለምናችኋለሁ፤ የነገርኳችሁን ሁሉ ከጠበቃችሁ የእባቡንና የዘንዶውን ራስ ትቀጠቅጣላችሁ፤ ያልኋችሁን ካደረጋችሁ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ ብርሃናዊያን ኪሩቤል ይጠብቋችኋል፡፡

#አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ

https://t.me/DMzeorthodox

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

24 Oct, 15:58


በአሳዛኝ ሁኔታ የተጠናቀው የፌስቡክ ፍቅር
https://youtu.be/N0SdwXG0M_w?si=kkdkdQPEaFPb_M0Z

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

23 Oct, 13:45


ድብቁ ምሥጢር
https://youtu.be/v_eW8wGSLK4

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

22 Oct, 13:03


ከቃጠሎው ጀርባ ማን አለ?
https://youtu.be/8BQLNlLNMi8

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

21 Oct, 13:12


አነጋጋሪ የዓለም ዜናዎች
https://youtu.be/nSipEd-dGlk

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

21 Oct, 08:50


በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተከስተዋል የተባሉትን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተመለከተ የተሰየመው አጣሪ ኮሚቴ ሪፖርቱን ለቋሚ ሲኖዶስ አቀረበ።

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተከስተዋል የተባሉትን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተመለከተ በዝርዝር በማጣራት የመፍትሔ ሐሳብ ጭምር እንደያቀርብ የተሰየመው አጣሪ ኮሚቴ ባለፉት ዐሥራ አምስት ቀናት ሲያከናውናቸው የሰነበተውን የማጣራት ሥራዎች በማስመልከት ያዘጋጀውን ሪፖርት ዛሬ ጥቅምት ፲፩ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም ለቋሚ ሲኖዶስ አቅርቧል።

አጣሪ ኮሚቴው አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአካል ተገኝቶ ማጣራት እንዳይችል የተከለከለ መሆኑን በመጥቀስ መረጃውን ለማሰባሰብ ይቻል ዘንድ ተበዳዮች በስልክ፣በቴሌግራምና በዋትስ አፕ እንዲሁም በአካል በመቅረብ በሰነድ ማስረጃ በማስደገፍ፣በድምጽና በቪዲዮ በተቀረጸ ማስረጃ ጭምር መረጃዎችን ማሰባሰቡን፣መተንተኑን፣ማደራጀቱንና ጥቅም ላይ ማዋሉን ገልጿል።

በሪፖርቱም ከመልካም አስተዳደርና ከብልሹ አሠራር ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች በማስረጃ ተደግፈው የቀረቡ ሲሆን በማጣራት ሥራው የተረጋገጡ ጉድለቶችንና ጥፋቶችን መሰረት በማድረግም በጊዜያዊነትና በቋሚነት ችግሮቹን ለመፍታትና የካህናትና የአገልጋዮችን ቅሬታ ዘላቂነት ሊፈቱ ይችላሉ ተብለው የቀረቡ በሰባት ነጥቦች የተተነተኑ የመፍትሔ ሐሳቦችና በዘጠኝ ነጥቦች የተተነተኑ ችግሮቹንና የመፍትሔ ሐሳቦችን አቅርቧል።

የጥናት ሰነዱ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ቀርቦ ውሳኔ የሚሰጥበት ይሆናል።

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

20 Oct, 19:30


መስቀል ተይዞ ጉቦኛ መሆን?
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ሁኑ
https://youtu.be/MDaOYBsolnM

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

19 Oct, 16:29


ዛሬ በባሕታዊ መፍቀሬ ሰብእ ሥርዓተ ቀብር ላይ ብፁዓን አባቶቻችን በዚህ ልክ ያነቡበት ምሥጢር ምንድን ነው?
የሕይወት ታሪካቸውን እነሆ👇👇👇👇
https://youtu.be/MDaOYBsolnM?si=ExOyQY5AQQArqGfS

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

18 Oct, 15:26


ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ pinned «አባ መፍቀሬ ሰብእና አስደናቂ የሕይወት ታሪካቸው https://youtu.be/MDaOYBsolnM»

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

18 Oct, 13:58


አባ መፍቀሬ ሰብእና አስደናቂ የሕይወት ታሪካቸው
https://youtu.be/MDaOYBsolnM

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

15 Oct, 14:04


የጋዜጠኝነትና የሚዲያ ልምዱና ዕውቀቱ ያላቸው እኅትና ወንድሞቻችን በቅኔ ፕረስ ቅኔያዊ ዝግጅት ይዘን እየመጣን ስለኾነ ዓለም አቀፋዊ ክሥተቶችን፣ ሀገራዊ፣ ታሪካዊና መንፈሳዊ ኹነቶችን በጥሩ አቀራረብ ከእውነት ጋር ሳንጣላ ይዘን እየመጣን ስለሆነ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑን ብለው ከአክብሮት ጋር ከደጃችን ቆመዋል። ሁላችንም ሰብስክራብ በማድረግ እናበረታታቸው ሥራዎቻቸውንም አይተን ቀምሰን እንፈትናቸው።
መርሓቸውም "ቅኔ ፕረስ የእውነት ድግስ" የሚል ነው።
https://youtu.be/eZSx3KFvtI0?si=mJNBg48a5KUaePK2?sub_confirmation=1

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

15 Oct, 05:57


የሚያስቆመው የጠፋው በአርሲ የኦርቶዶክሳዊያን አገልጋዮች ግድያ፤

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ቅዳሴ ቀድሰው በማቁረብ ላይ የነበሩ ካህንና ሌሎች ኦርቶዶክሳዊያን የተገደሉበት ዞን በድጋሜ በአርሲ ሀገረ ስብከተ ሮቤ ወረዳ ለ25 ዓመታት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሲያገለግሉ የነበሩ አገልጋይ ከነባለቤታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ።

በኮሾሬ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አባል ሆነው በትጋት ሲያገለግሉ የነበሩ አቶ ነጋሽ ለማ የተባሉት ኦርቶዶክሳዊ ምእመን ባለቤታቸውን ጨምሮ ጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ሌሊት በታጣቂዎች መገዳላቸውን የአካባቢው ምእመናን ገልጸዋል፡፡

ቤተ ክርስቲያኑን በማልማትና ለአገልግሎት ምቹ እንዲሆን ምእመናንና በጎ አድራጊዎችን በማስተባበር ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እየሠሩ የነበሩት አቶ ነጋሽ ለማ 9 ልጆች ያሏቸው ሲሆን ከደብራቸው ባለፈ በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት በሚሠሩ የልማት ሥራዎች ላይ ግንባር ቀደም እንደሆኑ ተገልጿል፡፡

ታጣቂዎቹ ሰዎቹን ከገደሉ በኋላ ባለቤታቸውን ጨምሮ በርካታ በጎችና ከብቶችን ከቤት ውስጥ አቃጥለዋቸዋል ሲሉ አስተያየት ሰጭዎች አክለዋል፡፡

ይህ ድርጊት ተደጋጋሚ ሲሆን ወደ ሰዲቃም ከወር በፊት እንዲሁ በአካባቢዉ ተወዳጅና ትጉህ የነበረን ክርስቲያን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለዋል ብለዋል፡፡

በታኅሣሥ ወር 2016 ዓ.ም አንድን ካህን በመግደል የተጀመረው ይህ ሰቆቃ እስካሁን በርካታ አገልጋዮችና ምእመናን እንደተገደሉና እንደታገቱ የገለጹት አስተያየት ሰጭዎች መናገራቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዘግቧል።

ክብርት ነፍሳቸውን በአባቶቻችን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ ጎን ያሳርፍልን ለወዳጅ ዘመድም መጽናናትን ይስጥልን።

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

14 Oct, 19:18


እነዚህን መዝሙራት አለማዳመጥ ያስቆጫል🙏
https://youtu.be/8WW0YI370Lo?si=3kQRvsGqGHDcUHie

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

14 Oct, 13:38


በከንባታ ጠንባሮ ሀላባ፣ በደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች፣ በወላይታ ሶዶ፣ በካፋ፣ በጋሞና አካባቢው ዞኖች፣ በቤንች ሸኮ፣ ሸካና ምዕራብ ኦሞ ዞኖች እንዲሆም በዳውሮ አህጉረ ስብከት በካህናት እጥረት ተዘግተው የነበሩ 34 አብያተ ክርስቲያናት ካህናት ተቀጥሮላቸው አገልግሎት እንዲጀምሩ ተደርጓል ተብሏል፡፡

በደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች፣በወላይታ ሶዶ፣ በቤንች ሸኮ፣ ሸካና ምዕራብ ኦሞ ዞኖች አህጉረ ስብከት ለአዳዲስ አማንያን መገልገያ የሚውሉ ዐምስት ሕንጻ አብያተ ክርስቲያናትና ዐራት መካነ ስብከት አዳራሾችን አሠርቶ ለአገልግሎት ማዋሉ በሪፖርቱ ተጠቅሷል፡፡

በ169 የአብነት ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ 224 መምህራንና 2018 ደቀ መዛሙርት የገንዘብ ድጋፍ የተደረገ ሲሆን 73 ተማሪዎችን የአባ ጊዮርጊስ ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ተብሏል፡፡

በትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት በተለያዩ  ቋንቋዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ለ1226 አገልጋዮች፣ ለ3650 የደረጃ 1 እና 2 ተተኪ አመራሮች ሥልጠና መስጠቱና ለ213 አገልጋዮች ወርሐዊ ደሞዝ በመክፈል ድጋፍና ክትትል ማድረጉ በሪፖርቱ ተጠቅሷል፡፡

ስብከተ ወንጌልን ተደራሽ ለማድረግ በአማርኛና ኦሮምኛ ቋንቋዎች በርቀት ትምህርት 111 በሞጁልና 68 በኢለርኒንግ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን መሠረተ እምነት ማስተማር መቻሉና ለዐይነ ሥውራን ወገኖች የውዳሴ ማርምና ሰኔ ጎለጎታ የጸሎት መጽሐፍ በብሬል ተዘጋጅቶ ተሰራጭቷል፡፡

ማኅበሩ በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት የደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ አንድነት ገዳም፣ በቡኖ በደሌ ሀገረ ስብከት የበደሌ ሁለገብ የገቢ ማስገኛ ፕሮጀክት ግንባታ ማከናወኑ ተገልጿል፡፡

ማኅበረ ቅዱሳን በተጨማሪም በምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት የምስካበ ቅዱሳን ቅዱስ ዑራኤል ወሳሙኤል ዘዋልድባ ገዳም አብነት ትምህርት ቤት ግንባታ አከናውኗል፡፡

በሦስት አህጉረ ስብከት በድርቅ ለተጎዱና በሃይማኖት ተኮር ጥቃት ከስልጤ ዞን ቅበት ከተማ ተሰደው ለነበሩ ኦርቶዶክሳውያን የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉም በሪፖርቱ ተገልጿል፡፡

በተለያዩ 7 ቋንቋዎች የተዘጋጁ 261 መዙሙራትንና በ10 ቋንቋዎች 328 የመዝሙር ጥራዞችን ለምእመናን ተደራሽ ማድረጉ በሪፖርቱ የተገለጸ ሲሆን በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የተለያዩ ይዘቶችን በመጨመር የተመልካቾችን ፍላጎት ለማሳደግ የሚየስችሉ ሥራዎችን እየሠራ እንደሚገኝ በሪፖርቱ ተገልጿል፡፡

ዘገባው የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ነው

ዳጋ ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ

14 Oct, 13:38


ማኅበረ ቅዱሳን ከአርባ ሺህ በላይ አዳዲስ አማንያን የሥላሴ ልጅነት እንዲያገኙ ማድረጉ ተገለጸ !

በየዓመቱ በሚካሄደው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ዘርፍ ዋና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ በማኅበረ ቅዱሳን የተሠሩ ሥራዎች ሪፖርት አቀረቡ።

በቀረበው ሪፖርትም ማኅበሩ ለ310 ተማሪዎች ክህነት እንዲሰጡ ማድረጉ፣ ለዐይነ ስውራን የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ማስተማሪያ ዐምስት የኮርስ መጻሕፍት የድምጽ ትረካ አዘጋጅቶ ማሰራጨቱ ተገልጿል፡፡

በተጨማሪም በሀገር ቤት ዐርባ ሺሕ ፣በውጭ ሀገር ደግሞ አንድ መቶ ዐስራ ሁለት አዳዲስ አማንያን የሥላሴ ልጅነት እንዲያገኙ ማድረጉ ተጠቅሷል፡፡

20,075

subscribers

1,870

photos

55

videos