Profile pictures ፕሮፋይል @ethio_pro_tg Channel on Telegram

Profile pictures ፕሮፋይል

@ethio_pro_tg


እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ🙏😍 Pp ምን ላድርግ ብሎ መጨናነቅ ቀረ በዚህ ቻናል የናንተን ስሜት ሊገልፁ የሚችሉ ጥቅሶችን በሙሉ ታገኛላቹህ ከናንተ ሚጠበቀዉ JOIN ማለት ብቻ ነዉ።
የናፍቆት ጥቅስ
የብቸኝነት ጥቅስ
የህይወት ጥቅስ
አስቂኝ ጥቅሶች እና ሌሎችም ሁሉንም ታገኛላቹህ
ከናንተ ሚጠበቀዉ @join and #share ማድረግ ብቻ ነዉ

ሃሳብ or አስተያየት ካላቹህ @yabet_lij

Profile pictures ፕሮፋይል (Amharic)

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ 🙏😍 Pp ምን ላድርግ ብሎ መጨናነቅ ቀረ በዚህ ቻናል የናንተን ስሜት ሊገልፁ የሚችሉ ጥቅሶችን በሙሉ ታገኛላቹህ ከናንተ ሚጠበቀዉ JOIN ማለት ብቻ ነዉ። የናፍቆት ጥቅስ የብቸኝነት ጥቅስ የህይወት ጥቅስ አስቂኝ ጥቅሶች እና ሌሎችም ሁሉንም ታገኛላቹህ ከናንተ ሚጠበቀዉ @join and #share ማድረግ ብቻ ነዉ ሃሳብ or አስተያየት ካላቹህ @yabet_lijnnProfile pictures ፕሮፋይል is a Telegram channel dedicated to providing its members with a variety of profile pictures to choose from. With a focus on creativity and uniqueness, this channel offers an array of options ranging from nature-inspired images to abstract designs. Whether you're looking for a fun, quirky avatar or a professional headshot, Profile pictures ፕሮፋይል has something for everyone. Join now to discover a collection of captivating profile pictures that will make your social media accounts stand out. Don't miss out on the opportunity to enhance your online presence with @yabet_lij's suggested hairstyles and tips on how to make the most of your new profile picture. Embrace your individuality and express yourself through the power of a striking image. Join Profile pictures ፕሮፋይል today and let your profile picture speak volumes about who you are.

Profile pictures ፕሮፋይል

06 Jan, 10:09


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

Profile pictures ፕሮፋይል

14 Nov, 11:42


ፊልም በነፃ ለማግኘት 😱
ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍

JOIN👇👇👇

Profile pictures ፕሮፋይል

04 Mar, 07:36


.......ሄድሽ በቃ፠

ልቤ ሲመፃደቅ እሷ አለች ብሎ
ግን እየተሰማው አንድ አካሉ ጎሎ
አመሻሹን ሲያመው ልቤን እየዋለ
ካንቺ ፍቅር ሌላ አልቀበል አለ
አንድ ቀን ጠየኩት ልቤን በዝግታ
"ምንስ አስነካችህ ምንስ አሳስታ"
እሱ ግን አለፈኝ በአሳዛኝ ዝምታ
"በል አሁን ይብቃ አውጣት ቶሎ ብለህ
የፍቅሯን መቀነት ወደዚያ ጋ ጥለህ"
እርሷን ስለመርሳት ሳማክረው ውዬ
ንግግሬን ጨረስኩ አምስት ነጥብ ብዬ
አፉንም ከፈተ ነገረኝ ያለውን
አይኔ ያያት እለት የላከበት ጣሩን
እንዲህም አለ ጀመረ ወሬውን
"አይንህ እንዳስገባት ምን አለ ባወጣት
እርሳት ትለኛለህ ሳትጠብቅ ለከት
ምንሆንክ አንተማ ምንህስ ተነካ
ምኗን እንደወደድኩ አልገባህም ለካ
የውጪ ገፅታ ሀሰተኛ ውበት
የታዘለ በፊት ጠፊውን ደምግባት
አይደለም ለእሷ እኔ የምመኝላት
አለ እንጂ ከውበት በላይ ውበት
የተፈጠረች እለት የተሰጣት በገነት ፈጣሪዋን መምሰል ነው የሚያስብላት ውብ ናት
እግዚር መልካም ሆኖ መልካም እንዳረጋት
የተረዳችና የሆነችው ውብ ናት
እሷኮ ክብሯን የጠበቀች
እንደ ሌሎች ሴቶች ያልተገላለጠች
እቺን አጥቼማ እንዴት አላለቅስም
በብዙ ልቦች ፊት ቆሜ ማቅ አለብስም"
ልቤን ተረዳሁት ተናግሮ አበቃ በሲቃ
ግን ቆይ አንቺ........ሄድሽ በቃ😔