Zemene Kase - ዘመነ ካሴ @zemenekase1 Channel on Telegram

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

@zemenekase1


ለፋኖ የአቅማችሁን ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ካላችሁ
በዚች ሊንክ👇👇 አናግሩን

@infoetrobot

ዜናዎችን በዩቱብ መከታተል ከፈለጉ ከስር ባለው ሊንክ ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@FanoHD

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ (Amharic)

ዘመነ ካሴ ማለትም አዲስ የውድ እና የማህበረሰብ ዜናዎችን ስለሚከታተል ሊንክ መልከት የምትፈልጉበት አስተዋፅኦ ይገባል። የማደንሳይ አይነቶችን ከፈለገው በየሊንክ እና የማድረግ እንቅስቃሴዎችን በዩቲዩብ መከታተል አገኛለው። ለተጨማሪ የቴሌግራም መረጃዎችን የተራበን ከእነሱ ጋር በሚሰሩ መረጃዎች በቀላሉ ከእነሱ ጋር በመሆን ተዘጋጀ። እባኮትን ለማዳን ከቡድን በማምጣት የቴሌግራሙን እና የሌሎችን ምሽት የቴሌግራም መረጃዎችን ለመምረጥ በማድረግ ለእኛ ለማወቅ ፈልጋችሁ። እኛም የቴሌግራሙን የኢሳት አገዛኞች በተመሳሳይ ጊዜ በኮምፒየተር እና አስተዳዳሪ ብዙ ቀለም በመረጃዎች እንቆማለን።

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

03 Dec, 18:43


👉 የሰው ልጅ  ሲቸግረው ልብሱን ቁስ ነገሩን ቤት ንብረቱን ይሸጣል፣
👉ነገር ግን የሰው ልጅ  ህሊናውን ከሸጠ፣  የመጨረሻው ጥግ ደርሷል ማለት ነው፣ ዋጋውም ከለበሰው ልብስ በታች ወርዷል ማለት ነው። ወንድሜ ዋጋህ፣ ከለበሰከው ልብስ በታች እንዳይሆን ተጠንቀቅ፣ ምክንያቱም ህሊናቸውን የሸጡ ብዙዎች አሉና፣ ለዚህም ነው የትግል መንገዳችን ውስብስብ የሆነው።


ዛሬ የተላከልን👇👇👇👇

ከስር ያለውን Link Link Link የሚለውን ከነካችሁ በኋላ፣ Start የሚለውን በመንካት የመረጃውን ምንነት አጣርታችሁ በውስጥ አድርሱን👇

ይሄን ንኩት👇👇👇👇👇

Link Link Link Link Link
Link Link Link Link Link

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

23 Nov, 17:43


ይሄንን 👇አሰቃቂ ግድያ አውግዙ
ተመልከቱ ጭካኔውን
👇👇👇👇👇👇
VIEW GENOCIDE
VIEW GENOCIDE

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

23 Nov, 17:35


በኦሮምያ ክልል ሰሜን ሸዋ አካባቢ በኦሮሞ ወንድሞቻችን ላይ የተፈፀመውን ነውረኛ ድርጊት እናወግዛለን!

በሞት አፋፍ ላይ ያለ ስርዓት የሚፈፅመውን አረመኔያዊ ድርጊት ህዝባችን አምርሮ ሊታገለው ይገባል።

የዐቢይ አሕመድ የጥፋት አገዛዝ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ላይ ሲያሻው በተመሳሳይ ሰዓት ሲፈልግ ደግሞ በፈረቃ ጅምላ ግድያና እልቂትን እየፈፀመ ቀጥሏል፡፡ አገዛዙ የከፈተውን ጦርነት ማሸነፍና መቋቋም ሲያቅተው አንዱ ሌላውን የገደለ ለማስመሰል ሲቀሰቅስ፣ ንፁሃንን ሲገድልና በእሳት ጭምር ከነነፍሳቸው ሲያቃጥል አሳይቶናል፡፡

የአማራን ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር ደም ለማቃባትና በጥርጣሬ እንዲተያይ ለማድረግ የሚፈጽማቸው ግፎች በቀጠሉበት በዚህ ወቅት በኦሮምያ ክልል ሰሜን ሸዋ አካባቢ አሰቃቂ ግድያዎች ተፈጽመዋል፡፡ ይህንን ድርጊትም ፈፅሞ እናወግዛለን። ይሄን ማውገዝ እንኳን እንደኛ ካለ በደል እና መገደል አንገሽግሾት ለነፃነት ከወጣ ታጋይ ብቻ ሳይሆን
ከማንኛውም ሰብዓዊ ፍጡር የሚጠበቅ ነው።

መሰል ግድያዎችን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎችም ሆነ በአማራ ክልል ሲፈጽም የሚታወቀውም ሆነ አሰቃቂ ጅምላ ጭፈጨፋዎችን ሲያካሂድ በዓለም ጭምር ሲወገዝ የነበረው የብልጽግናው አገዛዝ ወንድም ከሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ጋር ሕዝባችንን ለመነጠል በማሰብ ይህንን ነውረኛ ተግባር መፈፀሙን መጠራጠር አያስፈልግም፡፡

በመሆኑም:-
1/ አለም አቀፍ ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ይህንን ነውረኛ ተግባርና አሰቃቂ ወንጀል እንዲመረምረው እንጠይቃለን፡፡
የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶችም አስፈላጊውን ሁሉ እንድታደርጉ ጥሪ እናስተላልፋለን፤

2/ ሌሎች ኢትዮጵያዊያንም የአገዛዙን ሴራ ተረድተዉ መሰል ድርጊቶችን እንዲያወግዙ እና በመሰል ሴረኛ መንገድ ሕዝቦችን ለማጫረስ የቆረጠውን አገዛዝ እንዲታገሉት ጥሪ እናቀርባለን፡፡

3/ እንዲህ ያሉ አሰቃቂ ግድያዎች የሚያቆሙበት፣ ኢትዮጵያዊያን በተለመደው ወንድማማችነታቸው የሚኖሩበት አገር ለመፍጠር የምንታገለው እኛ የፋኖ ኃይሎች ይህንን ድርጊት የምናወግዘውና በምንቆጣጠራቸው ግዛቶችም ሆነ በምንሰጣቸው ስምሪቶች መሰል ጥፋት እንዳይፈፀም አበክረን የምንጠነቀቅ መሆናችንን እንገልፃለን፡፡

4/ በመጨረሻም በጭካኔና ነውረኛ መንገድ አሰቃቂ ግድያ የተፈፀመበት የኦሮሞ ወንድማችን እና ሌሎች በጥይት ተደብድበው ለሞቱት የኦሮሞ ወንድሞቻችን ቤተሰቦች ከልብ መጽናናትን እንመኛለን፡፡

አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

16 Nov, 17:07


ከሞቷል ወደ ቆስሏል👇

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

16 Nov, 17:07


በድሮን ተመቶ ክፉኛ ቆስሏል፣ የተባለው አርበኛ ዘመነ ካሴ ከዶክተሩ (Doctor) ጋር ያደረገውን ቆይታ ከስር   ZEMENE KASE AND DOCTOR STAY የሚለውን በመንካት ከላይ ምስሉ ላይ በቀን እንደተከበበት Start የሚለውን በመንካት፣ ያደረጉትን ቆይታና አሁን ስላለበት ሁኔታ ተመልከቱት። እውነት ዘመነ ካሴ ቆስሏል?? ተመልከቱት👇


ይሄንን 👇👇👇ንኩና ተመልከቱት
ZEMENE KASE AND DOCTOR STAY
ZEMENE KASE AND DOCTOR STAY

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

25 Oct, 17:39


ላይነጋ አይጨልምም፣ እየነጋም ነው💪

ሁላችሁም ከስር ያለውን መረጃ፣ Start በሉና ተመልከቱት👇👇👇

http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1682040304
http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1682040304

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

24 Oct, 16:10


ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም

የደራ-ሸዋ ፋኖ አመራሮች ከአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ዉይይት አድርገናል። ለእንግዶቻችን የጎጃም አበበ ፎጣ ስጦታ አበርክተናል።


""ጎጃም አበበ!!"

አቢዮቱ መሳሪያ አንጋች የፖለቲካ አቢዮት ብቻ አይደለም።ማህበራዉና ኢኮኖሚያዊ አቢዮት ጭምር ነው።ከዚህ አኳያ በኪነ ጥበቡ አካባቢ (ቀረርቶና ፉከራ፣ሙዚቃ፣ቲያትር፣ስነ-ስእል፣ስነ ግጥም ወዘተ) ከፍተኛ መነሳሳት ተፈጥሯል።በአለባበስም ረገድ የአቢዮቱ ትውልድ የራሱን መልክና ቀለም እየፈጠረ ነው።
ከዚህ ጋር በተገናኜ መቼና ለምን በዚህ ስም መጠራት እንደተጀመረ ለጊዜው በውል ባይታወቅም (ሰፊ ጥናት ይፈልጋል) በጎጃም አካባቢ በኛ እድሜ ከነጭ ኩታ መሳ ለመሳ ሲለበስ የኖረው እና በትግላችን ውስጥ ደግሞ ከትከሻችን ሳይጠፋ እንደ መለዮ የምንለብሰው ፎጣ
"ጎጃም አዘነ" ከዛሬ ጀምሮ "ጎጃም አበበ" ተብሎ የሚጠራ ይሆናል።
ማስታወሻነቱም ለደራ አማራ ህዝብ እና ለህልውናቸው ለሚዋዋደቁ የደራ ፋኖዎች ይሆናል።

(የባህል አቢዮቱ ላይ በባህል አልባሳት ዘርፍ እየሰሩ ያሉ እህቶቻች ከአመት በፊት "ጎጃም አበበ" የሚለውን ስያሜ መጠቀማቸውን አስታውሳለሁ።

አንድ አማራ!!
ድል ለአማራ ህዝብ!

{ከፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም}
|አዲስ ትውልድ፥ አዲስ አስተሳሰብ፥አዲስ ተስፋ!|"
{ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም} ሼርርር ይደረግ

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

20 Oct, 10:12


✍️ የቀበሮ ጫጫታ የማያስደነብረኝ፣ ጀርባዬ ላይ ሊወጣ የሚሞክረው ሁሉ ቢሳካለት እንኳን የማይከብደኝ ""ዝሆን"" ነኝ። በቃ እንዲ ነው የሰራኝ #ሼርርርር አድርጉትማ

ሁላችሁ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት፣ የዜና ቻናላችንን ተቀላቀሉ፣ ሁሉንም መረጃዎቻችንን የምናደርሳችሁ 👇👇👇በዚሁ ቻናል ነውና
አሁኑኑ ተቀላቀሉን👇👇👇👇👇


https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q
https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

19 Oct, 17:38


ጠላቶች ይፈሩታል፣
ወዳጆች ያከብሩታል፣
ስሙን በመልካም ያነሱታል፣ምሬ ዋርካው

የምርኮኛ ጎርፍ አስመልከቱን ወሎ ☝️☝️☝️

ሁላችሁ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት፣ የዜና ቻናላችንን ተቀላቀሉ፣ ሁሉንም መረጃዎቻችንን የምናደርሳችሁ 👇👇👇በዚሁ ቻናል ነውና
አሁኑኑ ተቀላቀሉን👇👇👇👇👇


https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q
https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

18 Oct, 17:23


ለመላው የአማራ ህዝብ በሙሉ የተለሰጠ መግለጫ..

ውድ ወንድምና እህቶቼ፣ ለፋኖ አመራሮችና አባላት በሙሉ፣ የተሰጠውን መግለጫ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት ተመልከቷቸው👇👇
ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q
https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

09 Oct, 18:35


ድልልል በድልልል ሆነናል☝️

መግለጫውን ተመልከቱ #ሼርር አድርጉልንማ


ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከስር ያለውን ሊንክ ከነካችሁ በኋላ Start በሉትና የምታውቁት አስረዱን👇👇👇👇👇


t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1682040304
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1682040304

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

27 Sep, 17:53


☝️☝️☝️☝️
ለትውስታ አድምጡት ዛሬም ከቃላችን ዝንፍ አላልንም

የነገ ታሪካችን በእኛ ክንድ ይፀናል

ከስር ያለውን ሊንክ ከነካችሁ በኋላ Start የሚለውን በመጫን የምታውቁት አስረዱን👇👇👇👇👇


t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1682040304
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1682040304

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

05 Sep, 15:43


መግለጫውን ሼር አድርጉት👇

ሁላችሁም ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የዚህ ቻናል አባል ይሁኑ👇
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/zemenekase1
https://t.me/zemenekase1

Join በሉ

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

02 Sep, 17:47


ጀግናው ስራውን ሰርቶ ተሰውቷል፣

ታጋይ ይሞታል፤ ትግል ይቀጥላል፣

ከውስጥ ባንዳ ከጀርባው በተተኮሶበት ጥይት የተሰዋውን መሪያችንን፣ በተመለከተ የተሰጠውን ሙሉ መግለጫና የህይወት ታሪኩን ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ተመልከቱት👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/sqrusoLNEtM
https://youtu.be/sqrusoLNEtM

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

25 Aug, 18:39


የሀዘን መግለጫ ከአማራ ፋኖ በጎጃም.. የአገዛዙ ሰራዊት የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተው የፈፀመው አረመኔያዊ ተግባር..

ዛሬ የተደረገው የፋኖ ተጋድሎንና መግለጫውን ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት አሁኑኑ ተመልከቱትና ሀሳብ ስጡበት👇

ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/UhzKINFH68g
https://youtu.be/UhzKINFH68g

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

20 Aug, 17:27


የ7 ዓመት ህፃንን ደፍሮ የገደለው ወንጀለኛ፣ እውነት ከማረሚያ ቤት አምልጦ የአማራ ፋኖን ተቀላቅሏል??
እውነት ወንጀሉንስ ፈፆሟል?? ከቦታው ከነበሩ ምስክሮች እውነታውን ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ስሙት👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/nQ7qE3BxFGc
https://youtu.be/nQ7qE3BxFGc

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

13 Aug, 17:23


የማይታመን👇👇
👉አቶ እስክንድር ነጋ ያደረገውን ጉድ ተመልከቱ
👉ከአርበኛ ዘመነ ካሴ የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ
👉 ለመላው የፋኖ አባላትና ለአማራ ህዝብ የቀረቡ 2 ምርጫዎችን ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመልክታችህ እናታም የራሳችሁን ምርጫ ምረጡ👇
👇👇👇👇👇👇👇ሊንኩ👇👇

https://youtu.be/GxPulsfkahE
https://youtu.be/GxPulsfkahE

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

09 Aug, 19:37


ዛሬ ይሄ መረጃ ተልኮልናል የምታውቁ ካላችሁ ማብራሪያ ስጡን...

ከስር ያለውን ሊንክ ከነካችሁ በኋላ፣ Start በማለት አንብቡት👇👇👇


https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId1676643189
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId1676643189

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

09 Aug, 18:20


ዝም ያለ አንበሳ ላይ ዉሻዎች ይጮሃሉ፣
ዉሻዎች ሲጮሁ አንበሰዉ ዝም ያላቸው፣ ውሾቹ ከመጮህ በስተቀር ደፍረዉ መተው ሊነክሱት ስለማይችሉ ነው ሁሌም ቢሆን ስላንተ ለሚያወሩ ሰዎች ቆመህ አታዳምጣቸው፣ እየተራመድክ በዝምታ ሰርተህ አሳያቸዉ፣ ያኔ ከመጮህና ከማዉራት ሌላ ቁም ነገር እንደሌላቸዉ እራሳቸዉን ይታዘቡታል። ላንጨርስ አልጀመርነውም💪

#ሼርርርርርርር አድርጉት

ተቀላቀሉን👇👇👇👇

https://t.me/zemenekase1

Zemene Kase - ዘመነ ካሴ

05 Aug, 18:34


ሸዋ
ወሎ
ጎንደር
ጎጃም አንድ አማራ💚💛💪 #ሼርርርር ይደረግ

ሁላችሁም ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የቻናላችን አባል ይሁኑ👇

https://t.me/zemenekase1
https://t.me/zemenekase1