🇪🇹Ethio minister™ @ethiominister1 Channel on Telegram

🇪🇹Ethio minister

@ethiominister1


👉 በዚህ ቻናል ላይ ሁለገብ የሆኑ እውነተኛ መረጃን ከምንጩ ለ ኢትዮጵያ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚያደርስ ነው። share👉join እንዳይረሳ👇👇👇👇 https://t.me/ethiominister1



From promotion @Dinu_official

🇪🇹Ethio minister™ (Amharic)

የ🇪🇹Ethio minister™ ቻናል ውስጥ እናት እና ኒቨዝ ከሆነ መረጃዎችን ለኢትዮጵያና ትውልድ ኢትዮጵያውያን ለመካከል እዚህ ቻናል በማስተዋወቅ እና መረጃን እገኝ ሲል የሚናገሩ እውነቶችን ሊኖር ይችላሉ። የሚያስጥሩበትን ቻናል በማሳያ መብቶችና ልዩ ስልክንም በሚከተለው ወቅታዊ ገጽ በቻናሉ ላይ ብቻ ያለ መረጃ እንዴት ሊልከው ይገባል ይባላልን? የቻናልን በጣም ለዚህ ስራ እና የቻናሉን ስልኮች መድረስ ሌላትም ሰዎች በሚቆጠሩ ምክንያቶች እና ስልኮች ግንኙነቶች ያነሳብራል። እያንዳንዱ ስልክ በቻናሉ ላይ መልካሙነት ለዚህ መረጃዎችን ይታወሳል። በተጨማሪም ቻናልዎን ለመመዝገብ እባኮትና ማስተማር እንችላለን።

🇪🇹Ethio minister

13 Nov, 17:40


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ

🇪🇹Ethio minister

13 Nov, 17:35


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው ፣ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ያሉትን ቻናሎች ተቀላቀሉ እና ካርዱን አሸንፉ።

🇪🇹Ethio minister

10 Nov, 18:36


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ

🇪🇹Ethio minister

10 Nov, 18:33


መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች 🔥

ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉትን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት JOIN የሚለውን ይጫኑ👇👇👇

🇪🇹Ethio minister

06 Oct, 18:34


የተከሰተው 2:10:03 ነው...ነገሩ የተከሰተው ከአዲስ አበባ 165 ኪሎሜትር በፈንታሌ ተራራ ነው።የሱ ንዝረት ነው አዲስ አበባ የተሰማው።

ዶ/ር ኤሊያስ ሌዊ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር

🇪🇹Ethio minister

06 Oct, 18:20


ሰበር🚨🚨🚨 ከርዕስ ዉጪ

በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል።

ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር።

ህፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ ንዝረቱ የተሰማቸው ሲሆን በተለይ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉ ነዋሪዎች ከስጋት አንጻር ወደ መሬት ወርደው ተሰባስበው ነው የሚገኙት።

ከአዲስ አበባ ውጭም በሌሎች ከተማዎች / ቦታዎች መሰል ሁኔታ እንደነበር ከቤተሰቦቻችን በሚላኩ መልዕክቶች ተረድተናል።

በጉዳዩ ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች የሚሰጡትን አስተያየት እናቀርባለ።

ምንጭ👇

@Ethiominister1

🇪🇹Ethio minister

02 Oct, 18:46


🇺🇸ቪ 2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ዛሬ በ22/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 ጀምሮ መሙላት ተጀምሯል።
🗓በ26-02-2017 ዓ.ም ደግሞ ይጠናቀቃል።🗽

🔖የዲቪ መሙያ ዌብሳይት
👉 dvprogram.state.gov

✉️መሙላት ለምትፈልጉ 👉@Dinu_official

🇪🇹Ethio minister

15 Sep, 06:23


እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ

መልካም በዓል ❤️

@minestry_of_Education

🇪🇹Ethio minister

11 Sep, 04:54


#ኢትዮጵያ2017

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን !

ፈጣሪ አዲሱን ዓመት ፦
- የሰላም
- የፍቅር
- የአንድነት
- ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ የሰው ልጅ ሞት የማንሰማበት
- ደመ የማይፈስበት
- ሰው ታገተ፣ ተገደለ፣ ታፈነ የሚል ቅስምን ሰባሪ ዜና የማንሰማበት
- በመላ ሀገሪቱ ፍጹም እርጋታ ያለበት
- እናት የማታለቅስበት
- ሰው ወጥቶ ቀረ የማይባልበት
- ፍትሕ ለተነፈጉ ሁሉ ፍትህ የሚሰፍንበት
- ፍትሕ አጥተው የሚያነቡ ፍትሕ አግኝተው እንባቸው የሚታበስበት
- እየፈተነን ያለው የኑሮ ጫና መፍትሄ የሚያገኝበት
- በሰላም በነጻነት ያሻን ቦታ ወጥተን የምንገባበት
- በሁላችንም ዘንድ የማያስማሙን ጉዳዮች መፍትሄ የሚያገኙበት
- እርስ በእርስ ልክ እንደጠላት የማንተያይበት ፣ የማንሰዳደብበት
- እሮሮ፣ ስቃይ በደል የማንሰማበት
- ያዘንን ተስፋ የቆረጥን ፤ የምንጽናናበት ተስፋ የምናደርግበት
- ሰራተኞች ፣ ተማሪዎች ፍጹም የተሳካ ዓመት የሚያሳልፉበት
- ከምንም በላይ በሀገራችን የትኛውም ቦታ ሰላም ተረጋግጦ ፣ ስምምነት መጥቶ በሀገራችን ፍጹም ደስታ የምናገኝበት
- ሁሉም በአንድ መንፈስ ለእናት ሀገሩ " አለሁልሽ " ብሎ የሚቆምበት ያደርግል ዘንድ #ethio_minister ይመኛል

ፈጣሪ ምኞታችንን ያሳካልን !

መልካም አዲስ ዓመት !
ከዓመት ዓመት ያደረሰን ፈጣሪ ቀጣዩን እንድናይ ይርዳን !
ለሁላችሁም ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኛለን !

@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

10 Sep, 04:34


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

ተማሪዎች እና ወላጆች የፈተናውን ውጤት ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ።

ውጤት የሚታየው ፦
በዚህ ቻናል ሲሆን ለጓደኞቻቹ share በማድረግ ማየት ትችላላችሁ



ከፍተኛ የኔትዎርክ መጨናነቅ ስለሚኖር በትዕግስት ይሞክሩት።

በ2016 ዓ / ም ለፈተናው ከተቀመጡት ከ684 ሺህ በላይ ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች (5.4 በመቶ) ናቸው በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸውን 50% እና ከዛ በላይ ውጤት ያመጡት።

ምንም እንኳን በተማሪ ቁጥር ደረጃ ከአምናው የቀነሰ ቢሆንም በቀጣይ የትምህርት ዘመንም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል።

⚠️ ውጤት እናያለን ለተወሰኑ ተማሪዎች 
ኔትዎርክ በጣም ስለሚያስቸግር ቀድመው ለተቀላቀሉን ውጤት በማየት እናግዛለን 👇👇
@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

09 Sep, 20:26


⚠️ ውጤት እናያለን ለተወሰኑ ተማሪዎች 
ኔትዎርክ በጣም ስለሚያስቸግር ቀድመው ለተቀላቀሉን ውጤት በማየት እናግዛለን 👇👇

🇪🇹Ethio minister

09 Sep, 11:53


ዉጤት ተለቋል

ሁሉም ቦታ ላይ ግን እየሰራ አይደለም ‼️

ማየት ያልቻላችሁ በዚ ላኩልን
👇👇
@ETHIO_SPORTS_2024
@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

09 Sep, 11:38


29.5% ተማሪዎች ከግማሽ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል

በዚህ አመት ሪሚዲያል አይኖርም!

ከፍተኛው ውጤት ከትግራይ 675 ከ 700

675 highest - Male -Tigray - Natural

@ETHIO_SPORTS_2024
@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

09 Sep, 11:37


የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66

የሴቶች አማካይ ውጤት - 28

@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

09 Sep, 11:32


ዘንድሮስ ምን አይነት ውጤት ይመዘገባል ?

የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይገለጻል።

ትምህርት ሚኒስቴር በፈተናው ውጤት ዙሪያ ነገ ከሰዓት ማብራሪያ ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ማብራሪያውን ተከታትሎ ያቀርባል።

ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መረጃ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 701,749 ተማሪዎች መካከል 684,205 ተማሪዎች ወይም 97.5 በመቶዎቹ ፈተናውን ወስደዋል።

ቀሪዎቹ በተለያዩ ምክንያቶችና ትምህርታቸውን ዘግይተው በመጀመራቸው ፈተናውን አልወሰዱም።

ከተፈታኞቹ ውስጥ 29,718 የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የኦንላይን ፈተና አማካኝነት ፈተናቸውን የወሰዱ ናቸው።

የብሔራዊ ፈተናው ውስጤት ነገ ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ/ም ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል።

ባለፉት ዓመታት በተለይም ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲ) አስገብቶ ፈተና መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እጅግ ዝቅ ያለ ውጤት / በብዛት ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የማያስመዘግቡበት መሆኑ ይታወቃል።

ለአብነት በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑ 845,099 ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 27,267 / 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው።

ከዛ በፊት በ2014ቱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 896,520 ተማሪዎች ተፈትነው 50 በመቶና በላይ አምጥተው ያለፉት 30,034 / 3.3 በመቶ ብቻ ናቸው።

ትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ የሚያልፉ ተማሪዎች ዝቅተኛ መሆኑን ተከትሎ የሬሜዲያል ፕሮግራም በመስጠት ያን ያለፉ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ የማድረግ ስራ ሲሰራ ነበር።

@ETHIO_SPORTS_2024
@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

07 Sep, 06:22


አብዮት በጎውን ከክፉው አጃምሎ ጠርጎብናል። ተሻጋሪ ተቋሞች ለመገንባት አላስቻለንም። ለዚህ ነው ሪፎርምን የመረጥነው። እየመዘንን፣ እያነጠርን፣ እየመረመርን የሚበጀንን እንወስዳለን፤ የማይበጀንን እንጥላለን።

በዚህ ዕሳቤ ታላላቅ ስኬቶችን እያስመዘገብን ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የጸጥታ ዘርፍ፣ የሕግ፣ የግብርና፣ የትምህርት፣ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሞችን እያሳካን በመጓዝ ላይ ነን።   በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም።

Warraaksi isa hamaas isa tolaas walumattiqabee nujalaa duguugeera. Dhaabbilee cehan ijaaruu nu  hin dandeessifne. Kanaaf jechadha kan riifoormii filanne. Madaallee, calallee, qorannee kan nuutolu ni fudhanna; kan nuu hin tolle ni gatna.

Yaadama kanaan milkaa'ina gurguddoo galmeessisaa jirra. Riifoormiiwwan siyaasaa, dinagdee, kan damee nageenyaa, kan seeraa, kan qonnaa, kan barnootaa, kan siiviil sarviisii milkeessaa adeemaa jirra. Walta'insaan yoo hojjenne riifoormii nuti hin milkeessine, badhaadhinni bira hin gahamne hin jiraatu.

@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

07 Sep, 05:50


የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

🙏መልካሙን ሁሉ እንመኛለን🙏

ፈጣሪ የልፋታችሁን ዋጋ ይስጣችሁ😊

መልካም ዕድል ቸር ወሬ ያሰማቹ 🙏🙏🙏

ሲለቀቅ በቻናላችን @ETHIO_SPORTS_2024 የምናይላቹ ሲሆን የNetwork ችግር ስለሚኖር ቶሎ id Nember lakulin ena ለማየት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

06 Sep, 12:38


ኢትዮጵያና ፓኪስታን በታክስ አስተዳደር ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ በፓኪስታን ንግድና ኢንቨሰትመንት ሚኒስትር ባሲት ሳሌም ሻህ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ወ/ሮ ዓይናለም÷ ፓኪስታን የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር ሥርዓት ማዘመን በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት መወሰኗ የተጀመሩት የታክስ ማሻሻያ ተግባራት ስኬታማ እንዲሆኑ የራሱ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለዋል። የፓኪስታን ልዑካን በበኩላቸው÷በሀገራቸው ተግባር ላይ የዋሉና…

@ETHIO_SPORTS_2024
@ETHIO_SPORTS_2024

🇪🇹Ethio minister

06 Sep, 11:10


ለ ስፖርት አፍቃሪያን በሙሉ ምርጥ የ ስፖርት ቻናል እየሆ.....

🇪🇹Ethio minister

06 Sep, 10:56


https://t.me/ethio_sports_2024

🇪🇹Ethio minister

05 Sep, 21:00


Channel photo updated

🇪🇹Ethio minister

05 Sep, 18:50


https://t.me/addlist/Z_vSMBP_8gI3Mzdk

👉 ቤተሰብ በጥሞና ይነበብ 🙏

🔰 𝗜 ሰላም ለዚ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ አንድ አስፈላጊ ነገር ልናሳውቃችሁ ብቅ ብለናል 👋

➯እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ስፖርታዊ መረጃዎችን ለናንተ  ስናደርስ ብዙ ወራት አልፈዋል  !

➯ እነዚን ሁሉ ስፖርታዊ መረጃዎች ስናደርስ ብንቆይም የላቀ ለውጥ ለማምጣት ስንል ተወዳጁ እና ስለታላቁ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ላይ ያተኮረ መረጃ ልናቀርብ እነሆ ዝግጅታችንን አጠናቀናል !

♦️𝗜 ቻናሉ ላይ ስራችንን የምንጀምረው (ማክሰኞ) አመሻሽ 1:00 ጀምሮ ለናንተ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን የሚመለከት ማንኛውም መረጃ ለማድረስ ተዘጋጅተናል 👐


𝗹 እናንተም ያላችሁን ሃሳብ ኮሜንት ባትሰጡ እንኳን በሪአክሽን ብቻ እንድትገልፁልን እና ድጋፋችሁን እንድትሳዩን እንፈልጋለን🙏

𝗙𝗶𝗿𝗲 ምልክቱን በመንካት ድጋፋችሁን አሳዩን ቤተሰብ 🔥🔥🔥

ኮሜንት ላይም ያላችሁን ሃሳብ ብታጋሩን ደስ ይለናል🔥🔥🔥

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ethio_sporte
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ethio_sporte